Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
አንዳንዱ የጤና መምህራን ደግሞ ፈፅማችሁ አትጠጡ ይላሉ ማንኛውን እንመን በእውነት በጣም አስቸጋሪ ነው
መጠቀም የሌለባቸውንም ዘርዝሬያለሁ🙏
አመስግናለሁ ትልቅ ትምህርት አገኝቻለሁ ድቭርቱከለ ያለበት ዘመደ አለኝ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ግልጽ ነው ተባረክ ❤❤❤❤
Thank u elsa
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው ሁለየም ከምሳ በሆላ እጠጣለሁ የአረብ ሀገር ወተት ብዙ ወፍራም አይደለም የኛ ሀገር ወተት በጣም ከባዲ ነው እኔ አልወደውም ከጠጣሁም ውሀ ጨምሬ ቀጠን አረገዋለሁጂ
ግራ ያጋባል አጠጡተብሎ ነበር ስላብራራህልን እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን ተባአክ
ከዚህ በፊት ቡና በወተት እጠጣ ነበር በጣም ነው የምወደው ። ግን ሎሬት አለሙ በየኛ ቲቪ ላይ ቀርበው ቡና በወተት መጠጣት ጥሩ እንዳልሆነና ባክቴሪያ በሆዳችን እነደሚፈጥር ከሰማሁ በሀላ አቆምኩ ይህ ምን ያህል ዉነታ አለው እኔ ግራ ተጋባሁ እስኪ ከቻልክ መልስ እጠብቃለሁ እባክህን ።
እኔም ሰምቻለሁ ፣እና ማነው ትክክለኛ ?!! ግራ አጋቢ ነገር ።
ማኪያቶ ተገኝቶ ነው?
ኸረ ግራ ገባን ዶክተር
😂😂😂😂@@ifatawi8112
እኔም ድሮ እወድ ነበር ማክያቶ የሎሬት ዓለሙን ምክር ከሰማው በሁዋላ አቁሜ ነበር ቡናና ወተት ቀላቅሎ መጠጣት ጥሩ እንዳልሆነ ማለት ነው አሁን ደግሞ ሌላ ታሪክ ግራ ተጋባን እኮ
ጥሩ ትምህርት ሰጥተኸናል አመሠግነናለሁ ቡና በወተት መጠጣት ስለምወድ ነው
ሁሌም ስለምትሰጠን በጣም ጠቃሚ ምክርህ እናመሰግናለን❤❤
አመሠግናለሁ በጣም
ዶክተር እረጅም እድሜ ይሰጥልኝ
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት አግኝተንበታል!!!
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏
አመሠግናለሁ🙏
ያርብ
እንኳን በደህና መጣህ ዶክተር
በጣም እናመሰግናል
Thank you ❤
እናመሰግናለን
እሺ እናመሰግናለን
Wowo thank you for ❤❤❤🙏🤲
እናመሠግናለን ዶክተር
thank u too
እናመሰግናለን!!
እናመሰግናለን ዶክተርየ❤❤❤
እኔ በና በወተት በቀን 5ያክል ሲኒ እጠጣለው ፆም ብቻ ሲሆን አቆማለው አንዳንዴ በጣም ነው አሪፍ ይሆንልኛ አንዳንዴ ደግሞ አሲድ ከጨጋራዬ ይወጣል ያቅረኛል
❤በጣም እናመሰግናለን❤Dr ❤❤ተባረልን❤❤❤❤❤❤
አሜን🙏
1DR TEROO AYEDELEME LELAWE TEROO NEWE ...YETEGACHEHOONE ENKETELE GERA GEBANE...
ዶክተር እናመሰግናለን ስለሰጠኸን መረጃ አንድ ጥያቄ አለኝ ቡናን ከወተት ጋር መጠጣት ቦርጭን ያመጣል እንዴ?
Thankyuo
I love coffee pretty much I am addicted the bad things is always get burning 🔥 through my chest and stomach . Any advice you have?
Dr thank 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
buna Bewetete seteta yagsagale mekeneyatu mene yehon?
ሰላም ዶክተር እኳን ደህና መጣሁ ማኪያቶ ስጠጣ ኪሎየ ይጨምራል ለምድነዉ
ሰላም የወተቱ እና የስኳሩ መጠን ነው እንድትጨምሪ የሚያደርገው ከፍተኛ ካሎሪን ስለሚሰጥ። ከፍተኛ ስብ ያለው ወተትን አትጠቀሚ እሺ
@@healtheducation2 አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏🙏🙏
ግራ ሚያጋባ ነው አንዱ እንደዚህ አንደኛው ሌላ ስለቡና በወተት ለእንቅልፍ ይረዳል ለሚለው 100 ፐረሰንት ውሸት ነው ምሽት ሞክሩት ቁጭ ብላችሁ ማደረ ነው
Ende gelethkln kehone buna badewn metetat ymeretal malet new 🤔
እኔን ግን እራስ ምታት ነው የሚያመኝ እሱ ደሞ አልጠቀስከውም doctor
ቡና ከወተት፤ወተት ደግሞ ከቡና የሚናገኘዉን ንጥረ ነገሮች እንዳናገኝ ያደርጋል ይላሉ የሰነ ምግብ ባለሙያዎች። እና ምን ይሻላል?
እኔማ ሳልጠጣ አልውልም ወላሂ ሳቀላፋ ነው እምውለው ሳልጠጣ ከቀርሁ የመዳም ስራ አይሰራም ግን ከጠጣሁ ያሰላም ስሮጥ ነው እምውለው
❤❤❤❤❤❤
🎉
እኔ በጣም ነው ምወደው ግን ኩላሊቴን ያመኛል የኩላሊት እንፌክሽን አለብኝ 😢ሙሉ ለሙሉ መተው አልችልም አልፎ አልፎ ጠጣለሁ ግን ያመኛል 😊
Inem 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
የኩላሊት ኢንፌክሽን መታከም አለብሽ ከዛ በዘለለ ለኩላሊትሽ ጤናማ ምግቦችን መመገብ እና ከፍተኛ oxalet ምግቦችን በብዛት አትጠቀሚ እሺ selu! በቂ ውሀ ጠጪ በቀን 2.5 ሊትር እሺ. አይዞሽ
@@healtheducation2 እሺ ዶክተርዬ 🥰❤️
ለመሆኑ ካልሺየምና ካፌይን ይስማማሉ?ካልሺየም በካፌይን ኒውትራል አይሆንም?
ለዛህ ነው ሰውነታችሁ ንጥረ ነገሮችን የመመምጠጥ አቅሙን ሊቀንስ ስለሚችል ቫይታሚን ሲ ተጠቀሙ ያልኩት!
ኤር ዶክተሮች ቡና አትጡጠጡ ዪላሉ አኛ ግራ ተገባነን ተግባቡ
❤️💖🙏❤️💖
ማርገዝ ለሚፈልጉ ሴቶች ጉዳት አለው ወይ
ወተት ለማይጠጣ ሰው አልመንድ ሚልክ ቢሆንስ ከምትለው ጋር ጥቅሙ ተመሳሳይ ነው ወይ?
እኔ ግን ቡና በወተት በጣም ነው ምወደው ግን አላረጅክ ወጠብኝ ምን ማረጋት አለብኝ ቡና ሱስ በጣም አለብኝ መቶሂ አልችልም ዶክተር ምን ማድረግት አለብኝ እስቲ መልሰኝ please 😢😢😢😢🙏🙏🙏💔💔💔💔
Thank you for all the valuable information you gave us.But,your pronouncetion for some words is wrong. For example, "Hypertension".You are pronouncing it as if it is spelled as "Haypotention".......
ወተቱ ብቻውነው እምጠጣ በቀን ሁለት የሻይ ብርጭቆ
ጠዋት ነው እኔ እምጠጣው በባዶሆዴ ችግር ያመጣይሆንዴ
ባቦዶ ሆድሽ አጠጪ እኔም እጠጣ ነበር
እሽ ውዴ
በባዶ ሆድ አስፈላጊ አይደለም የምግብ መፈጨት ችግርን ሊያመጣ ይችላል። ከተመገብሽ ከ አንድ ሰዓት ቡሀላ መጠቀም ይመከራል
@@healtheducation2 እሽ አመሰግናለሁ
እኔ ከዉሀ ዉጭ ምንም አልጠጣ ልክ እደ አሳ ዉሀ እድለየኝ አልፈልግም አዳንድ ሠዉ ሲጠማዉ ነዉ የሚጠጣዉ እኔ ዉሀ ቀለቤ ነዉ😂😂😂
እኔም ዉሀ ነዉ ሻየም ቡናየምክክክክ
ከልክ በላይ አታብዢ እሺ እስከ 3 ሊትር ከጠጣሽ በቂ ነው!
@@healtheducation2 እሽ ዶክተርየ ስለሠጠሀኝ ምክር ከልብ አመሠግናለሁ ክብር ይስጥልኝ ❤️❤️❤️
ይችላል ማለት ምንድነው እርግጠኛ ሁነህ ንገረን እንጅ
እኔም ጥያቄ ይሆንብኛል
በሳይንስ የሆነ ነገር ሲገለፅ 100% እርግጠኛ ስለማይኮን ይችላል ቢባል ይመረጣል እሺ ምክንያቱም ያለመሆን እድልም ስላለው። የሁላችንም ሰውነት አቀባበል የተለየ ነው ስለዚህ ለምሳሌ ቡና አነቃቂ ንጥረ ነገር አለው ያነቃቃል ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ቡና ሲጠጡ ምንም የተለየ ስሜት አይሰማቸውም ስለዚህ ሁሉም ነገር ከሰው ወደ ሰው ስለሚለያይ ይችላል ተብሎ ቢገለፅ መልካም ነው ብዬ ነው!
ሰላምደክተርእኔደምማነስአለብኝግንሁሌእስካፋእጠጣለሁ
ደም ማነስ ካለብሽ ከምግብ ጋር አትጠቀሚ ከመመገብሽ 1 ሰዓት በፊት ወይም ቡሀላ መጠቀም ይመከራል ምክንያቱም ወተት ካልሲየም ነው። ካልሲየም ደግሞ ከምግብ አይረንን እንዳታገኚ/ሰውነትሽ እንዳይስብ ስለሚያደርግ ነው እሺ። ከምግብ ጋር ቫይታሚን ሲን ተጠቀሚ፤ supplement ታዞልሽ ከሆነ ደግሞ ከቻልሽ በ 1 ብርጭቆ የብርቱካን ጁስ supplementቱን መዋጥ ይመረጣል።
ኑስ ካፊ ይቻላል ቡና አላገኘም
በኒዶ፡መጠጣትስ፡ችግር፡አለው
ኒዶ ተገኝቶ ነው እንዴ!
Also you are wrongly pronouncing "caffeine" yours .... cayfen
ኧረ እኔየ አዳዴዜየ ነው እምጠጣዉ
Thank you 🙏🙏
❤❤❤❤
ለምን አታቆሚማ ከጤና የሚበልጥ ነገር የለማም ለምሳሌ እኔ እቁላል በጣም ነዉ ምወደዉ ግን አላርጂክ ስለሆነብኝ እቁላል በደረሠበት አልደርስም
በኬክ ሰበር ምንም አይለኝም ብቻው ሲሆን ግን ሸፈ ይልብኛል
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
አንዳንዱ የጤና መምህራን ደግሞ ፈፅማችሁ አትጠጡ ይላሉ ማንኛውን እንመን በእውነት በጣም አስቸጋሪ ነው
መጠቀም የሌለባቸውንም ዘርዝሬያለሁ🙏
አመስግናለሁ ትልቅ ትምህርት አገኝቻለሁ ድቭርቱከለ ያለበት ዘመደ አለኝ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ግልጽ ነው ተባረክ ❤❤❤❤
Thank u elsa
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው ሁለየም ከምሳ በሆላ እጠጣለሁ የአረብ ሀገር ወተት ብዙ ወፍራም አይደለም የኛ ሀገር ወተት በጣም ከባዲ ነው እኔ አልወደውም ከጠጣሁም ውሀ ጨምሬ ቀጠን አረገዋለሁጂ
ግራ ያጋባል አጠጡተብሎ ነበር ስላብራራህልን እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን ተባአክ
ከዚህ በፊት ቡና በወተት እጠጣ ነበር በጣም ነው የምወደው ። ግን ሎሬት አለሙ በየኛ ቲቪ ላይ ቀርበው ቡና በወተት መጠጣት ጥሩ እንዳልሆነና ባክቴሪያ በሆዳችን እነደሚፈጥር ከሰማሁ በሀላ አቆምኩ ይህ ምን ያህል ዉነታ አለው እኔ ግራ ተጋባሁ እስኪ ከቻልክ መልስ እጠብቃለሁ እባክህን ።
እኔም ሰምቻለሁ ፣እና ማነው ትክክለኛ ?!! ግራ አጋቢ ነገር ።
ማኪያቶ ተገኝቶ ነው?
ኸረ ግራ ገባን ዶክተር
😂😂😂😂@@ifatawi8112
እኔም ድሮ እወድ ነበር ማክያቶ የሎሬት ዓለሙን ምክር ከሰማው በሁዋላ አቁሜ ነበር ቡናና ወተት ቀላቅሎ መጠጣት ጥሩ እንዳልሆነ ማለት ነው አሁን ደግሞ ሌላ ታሪክ ግራ ተጋባን እኮ
ጥሩ ትምህርት ሰጥተኸናል አመሠግነናለሁ ቡና በወተት መጠጣት ስለምወድ ነው
ሁሌም ስለምትሰጠን በጣም ጠቃሚ ምክርህ እናመሰግናለን❤❤
አመሠግናለሁ በጣም
ዶክተር እረጅም እድሜ ይሰጥልኝ
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት አግኝተንበታል!!!
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏
አመሠግናለሁ🙏
ያርብ
እንኳን በደህና መጣህ ዶክተር
በጣም እናመሰግናል
Thank you ❤
እናመሰግናለን
እሺ እናመሰግናለን
Wowo thank you for ❤❤❤🙏🤲
እናመሠግናለን ዶክተር
thank u too
እናመሰግናለን!!
እናመሰግናለን ዶክተርየ❤❤❤
እኔ በና በወተት በቀን 5ያክል ሲኒ እጠጣለው ፆም ብቻ ሲሆን አቆማለው አንዳንዴ በጣም ነው አሪፍ ይሆንልኛ አንዳንዴ ደግሞ አሲድ ከጨጋራዬ ይወጣል ያቅረኛል
❤በጣም እናመሰግናለን❤Dr ❤
❤ተባረልን❤❤❤❤❤❤