ቀላል የማኪያቶ(ካፕችኑ) አዘገጃጀት በቤታችን ውስጥ ያለ ቡና ማሽን |How to make homemade Macchiato (cappuccino)Ethio lal

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 88

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148  2 года назад +6

    ✅ ባህላዊ ዳቦቆሎ አዘገጃጀት ሊንክ👉 ruclips.net/video/172VRWVCgyQ/видео.html
    ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +3

    ምሳዬ በእውነት ልዩ ነው ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን በቀላሉ የሚያምር ካፑቺኖ ነው እናመሰግናለን 👌👏👍ሼር❤️🙏

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад +4

    ምሳዬ ምርጥ የካፕቹኖ አሰራር ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር እጅሽ ይባረክ 😍

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад +1

    ሰላም ምሳየ በጣም ቆንጆ ማክያቶ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ዋው ነው 👍👍👍👌👌❤🙏

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад +1

    ዋው በጣም ልዩ ካፖችኖ ነው ምሳዬ እናመሰግናለን

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 2 года назад +4

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ እህቴ ዋዎ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ ለቤትሽ አዲስ ነኝ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      እንኳን ደህና መጣሽ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰

  • @shiferawabebe8102
    @shiferawabebe8102 Год назад +1

    በቤታችንየምንቆለውቡናአይሆንሞ

  • @sindushenkut4897
    @sindushenkut4897 2 года назад

    በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ የኔ እህትተባረኪ አስተማርሽን::

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 6 месяцев назад

    ዋው በጣም አሪፋ አሰራር ነው በርችልኝ እህቴ ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад

    ምሳዬ ሰላምሽ ይብዛ በሁሉም ባለሙያ ነሽ
    በጣም ምርጥ ካፑቹኖ ሼር ስላደረግሽን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏👍👍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +1

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💕👏👏👍

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 2 года назад

    ዋውውው በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን የኔ ውድ 😘😘👍ሼር

  • @mimitaye9091
    @mimitaye9091 2 года назад +1

    የምታሳይን ሁሉ የሚገርም ነው እናመሰግናለን

  • @halimatube99
    @halimatube99 2 года назад

    ማሻ አላህ ውደ እህቴ

  • @AmitiLove-ls1rj
    @AmitiLove-ls1rj Год назад +1

    ቤታችን ቆልተነ የምንፈጨው ቡና እንዲህ ይወፍራል?

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 года назад

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በትክክል እሞክረዋለሁ🥰❤️🙏

  • @YonesYusif-et9og
    @YonesYusif-et9og Год назад

    ወዉ ወለህ በጠም አሪፍ ነዉ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад

    Watching ምሳዬ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад

    ዋው ምሳዬ ምርጥ ካፒችኖ በቀላሉ አሰራር ነው ያሳየሽን አሁኑኑ ነው የምሞክረው በዚህ መልኩ 🥰🥰👌

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን 2 года назад

    ማሻአላ ተባረከላ ይስለም የድክ

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 2 года назад

    በጣም ያምራል

  • @tube4734
    @tube4734 2 года назад

    ማሻ አላህ በርችልኝ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Год назад

    ዋው

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 года назад

    Watching😍በጣም ነው ሲያዬት የሚያምረው ስራውም ቀላል ነው በጣም እናመሰግናለን በጣም ባለሙያ ነሽ አሚን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከቻልሽ ወደ እኔም ብቅ በይ ላይክ ሸር👍💖

  • @tinatube8227
    @tinatube8227 2 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጫምርልሽ ባርቺ እናቴ

  • @هارونرشيد-ر4ر
    @هارونرشيد-ر4ر 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @EngdasewHabtemarim
    @EngdasewHabtemarim 3 месяца назад

    ያሣየሸንደሥይላል

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад

    ምሳዬ የኔ ባለሙያ ካፑችኖ በቀላሉ እንዴት እንደምንሰራ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @sedaliyoutube1601
    @sedaliyoutube1601 2 года назад

    Wow ymrele

  • @yeshiharegworeta1848
    @yeshiharegworeta1848 2 года назад

    እህታችን እጂሺን ይባርከው🙏

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 года назад

    በጣም አሪፍ ማኪያቶ በካፑቺኖ ነዉ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ ቤተሰብ እንሁን

  • @legessetadesse1118
    @legessetadesse1118 2 года назад

    ጥሩሩሩሩ!

  • @lidyaabiy151
    @lidyaabiy151 2 года назад

    ሰላም ነው አሪፍ ካፑቺኖ ነው ያለስኳር መሆን ይችላል?ተባረኪ።

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      ይቻላል👍 አመሰግናለሁ🙏🥰

  • @keludishow
    @keludishow 2 года назад

    ምሳዬ የኔ ውድ ዋውውው ዛሬ ደግሞ በማይጠገበው ካፓቺኖ መተሻል ገራሚ ነው ስወደው ግን እንደዚህ እንደሚዘጋጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ የቡናው ክሬም መሆን ልዩ ነው አሁንማ እየሠራሁ መጠጣት ነው እንኳንም አሳየሽኝ የኔ ባለሞያ እጅሽይባረክ የምወድሽ😍😘😘🙏

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      ካሉዴ እየሰራሽ ጠጭልኝ እምወድሽዋ💕💕💕💕

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 года назад

    ደስ ይላል በጠም

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад

    Watching ❤️

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад

    misayee

  • @tube4734
    @tube4734 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад +2

    ቤት ውስጥ ተቆልቶ በተፈጨ ቡና ይሆናል ??

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад +1

      በደንብ ከላመ ይሆናል

  • @edenhailu4855
    @edenhailu4855 2 года назад +1

    ሰላም እንዴት ነሽ ቤቴ ቡናውን ፈጭቼ ስሞክረው እንቢ አለኝ

  • @favensongnuroya4725
    @favensongnuroya4725 2 года назад +1

    Thank you 🙏 eheta. It looks good ♥️ I have a question … is it instant coffee ?Or the one we use in coffee machine?

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад +1

      Yes it’s instant coffee,thank you for watching 🙏🥰❤️

  • @desumegra4419
    @desumegra4419 2 года назад

    Really thank you konjit!

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад

    Looks good l will try it tomorrow thank you for sharing konjo ❤🙏

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад

    ቆንጆ ነው። ወተት በማይክሮዌቭ አታሙቁ። ከተቻለ ማይክሮዌቭ ባንጠቀም ጥሩ ነው።

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      እውነት ነውከልብ አመሰግናለሁ🙏💕

  • @lalalalala5199
    @lalalalala5199 2 года назад

    Wow

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 3 месяца назад

    የኢትዮጵያ ቡና ይሆናል ወይ??? ማራኪ ነው።።

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 года назад

    Thank! for sharing…

  • @semirasemir1660
    @semirasemir1660 2 года назад +1

    ኖርማሉ ቡና አይሆንም እዴ ከኒስካፊዉ ዉጭ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      በደንብ ከላመ ይሆናል🙏💕

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 2 года назад

    Batame enmseginalin beriche

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 года назад

    መጀመሪያ ቡናውን ክሬም መጀመሪያ አርግው

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 года назад +1

    የወተት ማፋየሽን ትንሽ ድሰት የት ገዛሽው?

  • @keludishow
    @keludishow 2 года назад

    ምሳዬ👀🥰

  • @NasSolo
    @NasSolo 2 года назад

    Arif nw gine wofere betam

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад +1

      እንደፍላጎት ቀጠን ማድረግ ይቻላል

  • @امأيوب-م8د
    @امأيوب-م8د 2 года назад

    👍❤❤

  • @elenmengustu1372
    @elenmengustu1372 2 года назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 года назад

    Like share 💕💕

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 2 года назад

    😍👍😉

  • @tjj269
    @tjj269 2 года назад

    👍👍👍

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 года назад

    Selansh ybzaln ehtachn enkun selam.metesh

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      እንኳን ሰላም ቆያችሁኝ🙏💕

  • @halimatube99
    @halimatube99 2 года назад

    👍☕️👍👍👍

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 года назад

    የኔ ባለሞያ ብርጭቆዎች ሺን በጣም ወደድት : አድራሻዬ ታውቅ የለም ላክልኝ ። ማክያቶየን ደግም ስኳር አልፈልግም እራሴ ጣፋጭ ስለሆንኩኝ ማለት ነው 😂😂😂😂😘😘😘።anyway this amazing art of work 💕💕

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      አለምዬ እውነትሽን ነው ጣፋጭ ለምንሽ በጣፋጭ ላይ ጣፋጭ ጥሩ አይደለም🤣🤣🤣 ብርጭቆዎቹን እልክልሻለሁ አድራሻሽ አልኝ ምንም ችግር የለም እመሰግናለሁ እምወሽዋ💕💕💕

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ

    ግን ቡናውን ክስር ብታርጊው ወተቱን ከላይ ብትቀጂው ውበቱ የበለጠ ነው ውዷ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      እሽ አመሰግናለሁ🙏🥰

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    እርፍ ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад

    👍🌹🌹🌹🌹

  • @jemilaali3613
    @jemilaali3613 2 года назад

    🥰🥰🥰💕💕💕🙏🙏🙏👌👌👍

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 2 года назад

    እኔም እጠጣለሁ እዬሰራሁ ሱስ ይይዛል 🤣 ወላሂ ሳልጠጣ ሳልውል ራሴን ያመኛል አሁን ተውኩት

  • @صوفياعلي-ن9ه
    @صوفياعلي-ن9ه 2 года назад

    ጌበዝ ነሽ

  • @SaafiyeeyMakaasabraayo
    @SaafiyeeyMakaasabraayo 2 года назад

    👌💕👍💕🙏💕🙏💕🙏💕👌💕👍💕

  • @hamza-zg1bn
    @hamza-zg1bn Год назад +1

    በመፍጫ አይሆንም

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏ኖርማል ቡና አይቻልም ከ ናስ ኮፍይ ውጪ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      በደንብ ከላመ ይሆናል 🙏💕

  • @wadaalhenemales2794
    @wadaalhenemales2794 2 года назад

    Bajus mafca yehonal

  • @zeynyayimam9043
    @zeynyayimam9043 2 года назад

    ማሻሏህ