Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ዶክተር ወተትን ባዶውንም በቡናም አትጠጡ እያሉ አወዛግበዉን ነበር ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሀን
ውይ ዶክተርዬ ያለወተት አልጠጣም አሁን ግን አቆማለሁ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ❤❤
እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ቡና በወተ ት ወዳጂ ሰለነበርኩ ሰፈልግ የነበረው መረጃ ነበር አመሰግናለሁ ዶክተር በርታልን
Thanks!
ተባረክ ዶክተር
እግዚያብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ዶክታር
እናመሰግናለን ዶክተር
የቀንየልና ደግተር 🙏🏽🙏🏽
ዶክተር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ዶክተር ስለምወደው መጠጥ ነገርከኝ
tankiw dokter
ዶ/ር ዮናስ በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ
thank u doctor yonas❤
Ameseginalew Dr
ዶክተር ዮናስ አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን ዶ/ር ዮናስ በጣም ጠቀም ተሬበተለሁ
እመሰግናለን
በጣም ኡመስግኔለው ዶክቱት
ሰላም ዶክተር ኒዉስ ካፌ አሪፍ ነዉ
እናመሠግናለን ሁለት እጠጣለሁ ግን ያልጠጣሁ ቀን እራሴን ያመኛል
Betam metefo nw wetet bebuna eteta nebr gen sewnte gulbte betam nebr miyameng
እናመሰግናለን ዶክተር. ሻይ በውተት ብንጠጣስ
ሻይ በወተት?!!!!!
እሺ
Tebareki Doctor ❤❤
አይ ማብራራያ ግሩም ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እናመሰግናለን
Thanks
Buna ena wetet be and kehone Aaron ysebaberal slezih new buna ena wetet 2 sat alebet amesegnalew keykrta❤
ዶክተር ለሰጠሀንምክር ጠጣም እናመሰግናለን ግን ፆታዊ ነገሮችን በተመለከተ የምታቀርባቸው እጅግ አሳፋሪና ሀራም በመሆኑ ብትተዋቸው
ቂቂቂቂቂቂ
መዲሐኒት አወሰድኩ ቡና በወተት ብወሰድ ምን ችግር አለው
ቡና በወተት ማለት ማክያቶ ማለት ነው ወይ ከሆነ ደግሞ ማክያቶ መጠጣት መጥፎ ነው የሚሉ አሉ እና መልስ ሰጠን ደክተር
❤❤❤❤❤❤🙏🙏👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹
❤❤👍👍👍
Sweden ager buna ketewat iske mata newa yemitetu doctoroch saykeru wediyaw yakumut neber
😢betam tx mert new Berta d/r
ወይ ጉድ እየቀዳሁ መለመጤን ማቆም አለብኝ
Andand dr buna bewetet teru endalhone yenegrunal
Melika new D/r
🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
wetet alwedm alasaznm zemedochie
ቲቲ ይባላሉሁ ቡና በወተት ሲጠቀም ሆዴ ያመኛል ምነው ሽጉሩ
ዝም በል ስንት ዘበናት ሲጠጣ የቆየ ነገር አሁን መጥተህ ይሀ ጥቅም ይሀ ጉዳት ትላለህ .
Kaltemecheh alemesmat yemibal neger ale.❤❤
እኮ ልጠጣበት
ቁጩ በሉ! ባንተ ጥናት የአለም ህዝብ የሚጠጣውእንደዚያ ነው" ሽብሬ"
ልክ ነው ከለማወቅ እንጠጠጠለን እጂ ጥሩ አይደለም
አንቺ ራስሽ ዝም በይ ልክ ነው
Woyne bexam new mixexew gin 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭yalesu mewal alichilm 😢😢😢
ቡና በወተት ኤያወፈረኝ ትቻለሁ🤭😅
ከንፈሬ የሚላጠዊ በዚ ነዉ
ቡና በወተት ይገላል ብለውን በሰአታት ርቀት ነው የምጠቀመው በሆነ ሚዲያ ሰምተን ነው
ትክክል ግራ አጋቡን እኮ
M70
ሰላም ዶክተር sile varicos የ ሆነ ነገር በለኝ please
ቡና በወተት አትጠጡ የምሉሁ ዶተሮች አሉ አንተ ደግሞ ጠጡ ትላለህ
ቡና በቅቤሥ
እውነቱ የቱ ነው? በጥናት ላይ የተመሠረተ መረጃ እንጂ ያለውን ጥቅምና ጉዳት ሁለቱ ሲቀላቀል ጨው ይፈጥራል ያም ደግሞ አይፈጭም አብሶርብ እስኪሆን ደግሞ ይቆያል ወዘተ በመሆኑም መቀላቀል አይመከርም
አሸ ዶ/ር ቡና በወተት እና በቅቤስ በፊት እንጠጣ ነበር
ከስኳር ህመም ጋር የወሲብ ችግርስ ምን ምክር አለህ?
በለው ዝምለህ
Ante akume😉👿
ስለ ቡና በወተት መልካም ነው ስለ ወተት በቡናስ?
Bexam amesegnalw ihe Hulu milkt ale gin maqom alichalkum 😢😢😢😢
ሰላም ዶ/ር :- ቡና በወተት መጠጣት በቡና ውስጥ ያለው ካፌን የወተቱን ካልሲየም የማጥፋት ባህርይ እንዳለው ይነገራል ። ይህ እንዴት ታየዋለህ ???
ዉሸት ነው። ምን የሚሉት እውቀት ነው