የእንቁላል 🥚 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና የእንቁላል ጉዳት| amazing health benefits of eating eggs and side effects 🥚

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 81

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  4 месяца назад +32

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @tejiloveethiopian1518
      @tejiloveethiopian1518 4 месяца назад +1

      Dr please ba bukure tachagreku ya ewnte 3 amte mulu tachagreku hakme bate made alichlime please men ladergi

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 4 месяца назад +2

    በጣም ይገሮማ እንቁላል ይሄ ሁሉ ጥቅም ያለው አይመስለኝም ነበር ዶክተር እናመሰግናለን

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh 3 месяца назад +1

    Kulaliti yemiyamachuw sawochi atibelu doctore t× s❤❤❤❤❤

  • @MoriDebebe
    @MoriDebebe 14 дней назад

    Enamesegnalen dor

  • @DanielAlemayu
    @DanielAlemayu 4 месяца назад +2

    እንቁላል አሎድም ነበሬ አሁን ግን እጀምራለሁ ብዙ የጠና በሬከቶች እንዳለ ገና ዛሬ ሰማሁ❤❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 4 месяца назад +1

    ተባረክ ዶክተር ❤❤😊😊

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 2 месяца назад

    እናመሰግናሊን

  • @nura861
    @nura861 2 дня назад

    ዶክተርበባዶሆድሙዝመብላትችግረአለወይ

  • @Ekarmbe-po3fn
    @Ekarmbe-po3fn 4 месяца назад +3

    እናመሠግናለን

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 4 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 4 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር የተቸገርኩት የውጩ አለም እንቁላል እንደኢትዮጵያ አይጣፍጥም ብዙም ለመብላት አይገፋፋም ግን ለጤና ጥሩ ከሆነ እየቀቀልኩ ባጣፍጥም እበላለሁ 👏👏👏

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 4 месяца назад

    Amesegnue wendeme ❤️

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን {ስለፋይበር} ምግቦችን አዳመጥኩ ከአመት በፊት የተለቀቀ ነው

  • @TilahunDamena
    @TilahunDamena 3 месяца назад

    Thanks

  • @TilahunDamena
    @TilahunDamena 4 месяца назад

    Thankey

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 4 месяца назад +1

    አናምስግና ኣልን❤❤🎉

  • @debrituteka3136
    @debrituteka3136 4 месяца назад

    tebarek enameseginalen

  • @EmamuKefelegn
    @EmamuKefelegn 4 месяца назад

    enamesegnalen🙏

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 4 месяца назад +1

    May allah bless you docter... ❤❤ tank you so much for you'er health education...❤❤❤

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 4 месяца назад +2

    ከንተ ብዙ የጤና ትምርት እያገኘን ጤናችንን እየጠበቅን ነዉ እናመሰገናለን ዶ/ር!
    ስለታይሮይድ ሆርሞን ደሞ ብታብራራል እኔ ግማሹ ወቶ በግማሽ ታይሮይድ ነዉ የምኖረዉ

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 4 месяца назад

    እናመስግናል

  • @MuhammadYaseen-hi2yt
    @MuhammadYaseen-hi2yt 4 месяца назад

    Thankssssss

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 4 месяца назад +6

    እኔ ግን ሁሌም ጥዋት 2 እንቁላል ነው ሚባለው በሳምንት 14 ማለት 🤭🤭ከዛሬ ጀምሮ 1 በቅ ነው❤️ዶክተር እናመሰግናለን 🥰🥰🙏

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 4 месяца назад +1

      እኔም ነኝ ጥዋት ጥዋት ሁለት ሁለት ፍጡር ተመችቶኛል ተመስገን 🤭❤❤

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 4 месяца назад +1

      ፉናዬ ወይኔ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ወይኔ የሰፈሬ ልጅ የት ነው ምትኖሪው?

    • @fsy1999
      @fsy1999 4 месяца назад

      😂እኔም🙊

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 4 месяца назад

      @@fsy1999
      ምን እኔም

    • @SaraSara-u2m
      @SaraSara-u2m 2 дня назад

      እኔ በየቀኑ 4 ጠብሼ እበላለሁ😂😂ባድ ግዜ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 4 месяца назад +1

    ለካ መዳሚ ሁሌም የምትበላው በምክኒያት ነው እኔማ እንቁላል በጣም ቤት አለ ሁሉም ይወዳሉ እኔ ግን ሽታው እራሱ ያስጠላኛል ማርያምን

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BothBothBoth-ql6kk
      @BothBothBoth-ql6kk 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን

  • @SamsTwentythree-m5s
    @SamsTwentythree-m5s 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @meditesfaye7084
    @meditesfaye7084 4 месяца назад

    Thenku❤❤❤❤❤

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 4 месяца назад

    Was

  • @mesrakzeregaw2369
    @mesrakzeregaw2369 4 месяца назад +1

    👍😊

  • @titihabeshawit9076
    @titihabeshawit9076 18 дней назад

    ዶክተር ጉበት በሽታ ላለብን ይመከራል እባክህ መልስልኝ🙏

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo 4 месяца назад +2

    ዶ ር ጌታን ትለያለክከ🙏

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 4 месяца назад

    Kazare jamiro Enikulali Balalew gen chigir alwodem

  • @kassatademe2855
    @kassatademe2855 4 месяца назад +1

    አጠቃቀሙስ በመጥበስ ነው ወይስ በመቀቀል

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 4 месяца назад

    🙏❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 4 месяца назад

    ጉድ እንቁላል ይሄ ሁሉ ጥቅም አለዉ ባንድ ቀን አስር እንቁላል መብላቴ ትክክል ነዉ ማለት ነዉ ዛሬ ግን እንደቁላል ምጠላዉ የለም ስሙ ሲጠራ ያስታዉከኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢

  • @edenberhau7077
    @edenberhau7077 4 месяца назад

    Buonagorno Thank yuo Dottore dio bendica yuo and famigli 🙏

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 4 месяца назад

    ❤👍🙏

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ጥያቄ ተልባና ኑግ ለምን ይረዳል ጉዳቱስ ብንመገበው ?

  • @ftweytefetawi9506
    @ftweytefetawi9506 4 месяца назад

    እናመስግናለን በምን መብላት ይሻላል በዘይቲ ወይ በዋሃ የተቀቀለ

  • @AreboArebo-ih1sk
    @AreboArebo-ih1sk 4 месяца назад

    የእንቁላልወበጣምወዳለው
    ተጠቃሚምነኝ
    Dr.የእለትፋጆታእድጨምር
    ሞራሌጨመረ

  • @Nejatahmed-g2v
    @Nejatahmed-g2v 3 месяца назад

    ምን

  • @kassatademe2855
    @kassatademe2855 4 месяца назад +1

    ትልቅ እንቁላል ስትል አልገባኝም አነስ ያሉ እንቁላሎች አሉ እነሱ ያብራህልን አይመለከታቸውም ማለት ነው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  4 месяца назад

      ይመለከታቸዋል ግን የሚይዙት የንጥረ ነገር ይዘት ከትላልቆቹ በመጠኑ ሊያንስ ይችላል እንደማለት ነው። አሁን ለምሳሌ እሩብ ኪሎ ፍርኖ ዱቄት እና ግማሽ ኪሎ ፍርኖ ዱቄት መቼም እኩል አይሆኑም አይደል እንደዛህ ነው!

  • @haimanotmarkos8696
    @haimanotmarkos8696 4 месяца назад

    Sayibesl bet sets a mn yihonal D/R

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 4 месяца назад

    dr calcium ብዛት ያለበት ሰው መመገብ የለበትም አይደል?

  • @DagBkl
    @DagBkl 4 месяца назад

    የቀይ ስር ብትነገረን ሰለምንከታተልክ እናከብአለን

  • @adnewabicho298
    @adnewabicho298 4 месяца назад

    ጥሩ ነበር። ግን ተመሳሳይ ሃሳቦች መደጋገም በዛ።

  • @አብዱሰይድ-ለ2መ
    @አብዱሰይድ-ለ2መ 3 месяца назад

    ጥሬ እንቁላል መጠጣት እንዴት ይታያል ?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  3 месяца назад

      አይመከርም ለበርካታ ባክቴሪያዎች ያጋልጣል!

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌

  • @muluworkzewde
    @muluworkzewde 4 месяца назад +1

    እንቁላል ቅቅል ነው ጥብስ ጥሩ?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  4 месяца назад +1

      ቅቅሉ ይቀልጥ ተመራጭ ነው! ዘይት ስለማይገባበት!

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 4 месяца назад +1

    በስኳር በሽታ ምን የህይ ል መ ውሠድ አለብን

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 4 месяца назад

      አላህ ይህን በሽታ ያንሳልህ አባቴን አደከመብኝ

  • @kassatademe2855
    @kassatademe2855 4 месяца назад

    ዶክተር ጥያቄዎችን ለምን አትመልሱልንም

  • @tesfayetafese3490
    @tesfayetafese3490 4 месяца назад

    እኔ 8.9 ዩሪክ አሲድ አለብኝ ሀኪም እንቁላል መብላት ከሎክሎኛል ስለዚህ እንዴት ከዚህ በረከት ልገለል? እባክዎ ምከር ይስጠኝ

  • @SofiaKeren
    @SofiaKeren 4 месяца назад +2

    ክሉስትሮል ያለው ሰው እንቁላል መብላት ይቻላል?

  • @seblesaye1331
    @seblesaye1331 4 месяца назад

    የእንቁላል ጣይ ዶሮ አርቢ ነኝ እባካችሁ ብሉልን የስራውን አስቸጋሪነት ብንችለውም ፖለቲካው አስቸግሮናል በmilion አየከሰርንላችሁ ነዉ 🙏🙏🙏

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 4 месяца назад

    እንቁላል ስንጠቀም ቅቅል ነው ጥብስ የትኛው ተመራጭ ነው ?

  • @betegaltigray1989
    @betegaltigray1989 4 месяца назад

    ዶክተርዬ እኔ ሃይለኛ ጨጓራ ኣለኝ የበላሁት ሁሉ ኣይስማማኝም ኣንዳንዴ ዉሃ ሁላ ያመኛል ይበላሻል በውስጤ ምን ላድርግ ❤

    • @MahiletKidane
      @MahiletKidane 4 месяца назад +2

      Dr balehonem lenegeresh telba mata kekelesh fridge asaderesh tewate be bad hodesh techi kene ferew eskitewesh deres. Keza betechemari teaming kechaleshew tikele gomen eyefechesh techi weye biyew. Medhanit yaregelesh

    • @betegaltigray1989
      @betegaltigray1989 4 месяца назад +1

      @@MahiletKidaneፈጣሪ ያክብርልኝ ለምክርሽ
      በጣም ኣመሰግናንሽ ማሬዋ

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 4 месяца назад

    ❤️🙏❤️

  • @Bizuneshwakuma
    @Bizuneshwakuma 4 месяца назад

    thanks