ለነብሰጡር የሚመከሩ እና የማይመከሩ ምግቦች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • የሚመከሩና የማይመከሩ ምግቦች
    ምንም እንኳን የተመጣጠነ ምግብ ጤናችን ላይ ቀጥተኛ አስተዋፅዎ ቢኖረውም አብዛኞቻችን ያገኘነውንና ስንበላው የሚጣፍጠንን ምግብ ብቻ እናዘወትራለን። በሀገራችን ያልተመጣጠነ ምግብ የመመገብ ዋነኛው ምክንያት ድህነት ወይም የምግብ ዕጥረት እንደሆነ ይታወቃል። ነገር ግን በጣም ድሀ የሆነ ቤተሰብ እንኳን ገንዘቡን በብልሀት በመጠቀም የተሻለ መመገብ ይችላል። ሌላኛው በእርጉዞች ላይ የሚታየው ችግር ደግሞ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በባህልና ተለምዶ ተፅእኖ እርጉዝ ሴት አንዳንድ ምግቦችን እንዳትበላ የሚከለከል በመሆኑ ነው። እነዚህ የሚከለከሉ ምግቦች እንደየአካባቢው ቢለያዩም ስጋ፣ እንቁላል፣ ወተትና የወተት ተዋፅዎን እንዲሁም አታክልትና ፍራፍሬን ያጠቃልላሉ። በመሰረቱ ግን እነዚህ ምግቦች ለናትየውም ለልጇም በጣም አስፈላጊ ናቸው። በሶስተኛ ደረጃ ሊጠቀስ የሚችለው ምክንያት ከእርግዝና ጋር ተያይዞ የሚመጣው ማቅለሽለሽና ማስታወክ ሲሆን ይህን ተቋቁሞ ትንሽ ትንሽ ግን ቶሎ ቶሎ መብላት አስፈላጊ ነው። በአጠቃላይ እርጉዝ ሴቶች ከወትሮው አመጋገባቸው ከመቀነስ ይልቅ የበለጠ መጨመር እንደሚያስፈልጋቸው አምነሽ ተቀበይ።
    Recommended foods
    Although nutrition can have a direct impact on our health, most of us simply skip the food we find and tastes good when we eat it. Poverty or malnutrition are one of the main causes of malnutrition in our country. But even a very poor family can spend their money wisely. Another problem with pregnant women is that cultural and traditional influences in different parts of the country prevent a pregnant woman from eating certain foods. Although these foods vary depending on the environment, they include meat, eggs, milk and dairy, as well as fruits and vegetables. Basically, these foods are very important to the baby as well. A third reason may be that nausea and vomiting are associated with pregnancy; Accept the fact that pregnant women generally need to increase more than their normal diet.

Комментарии • 134

  • @maymoonama4481
    @maymoonama4481 3 года назад +27

    አይ የኔ ወድም እናቶቻችን ይህን ተሟልቶላቼው አይደለም የወለዱን እናም አላህ ወኪል እኔ የሥምት ወር ልጂ አለኝ አሁንም እርጉዝ ነኝ ያልከውን ሁሉ አላገኝም በሥደት እሥራ ቦታ ነኝ ያለሁት አልሀምዱሊላህ በሥ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +3

      ያው እኛ አላገኘንም ማለት ልጆቻችን አያግኙ ማለት ነው?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ከየት ያመጡታል? አዎ አያገኙም ቢያንስ ቫይታሚኖችን ውሰጂ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 3 года назад

      @@Yetena_kal ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ 5 ወር እርጉዝ ነኝ 5 ኪሎ ጨመርኩ በጣም ፈራሁ ገና ከአሁኑ ምን ማድረግ አለብኝ

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r 3 года назад

      @@melukongio5148 እኔ 3 ወር15. ነኝ ኪሎየ አራት ጨምረ የኔም ጥያቄ ነው ያነሳሽው

    • @aishatafara6519
      @aishatafara6519 Год назад

      Afe yikoret

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 Год назад +2

    ፈጣሪ ነው የሚጠብቀን እኔ እርጉዝ ስሆን ምግብ ምንም አይወሰደኝም በቀን አንድ ጊዜ ነው የምቀምሰው ግን አልሀምድሊላህ ምንም ችግር አጋጥሞኝ አያቅም።

  • @hsh3912
    @hsh3912 Год назад +1

    ዶክተር. ባለህበት. አላህ. ይጠብቅህ. ከመላው ቤተሰቦችህም. እና. በርታ

  • @sumyaseidendresmest409
    @sumyaseidendresmest409 3 года назад

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @eskeeskindir5139
    @eskeeskindir5139 2 года назад

    እናመሠግናለንን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @getachawoganamo8677
    @getachawoganamo8677 3 года назад

    Banana atibiyi tabaliku isiki mitawiqi kahona video siralighi ishi

  • @chchxhc2036
    @chchxhc2036 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @eslamselam7107
    @eslamselam7107 Год назад

    ደኩተር በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ ቱና እመገባሎ ችግር ያመጣል እንዴ

  • @user-tm8su3ec8x
    @user-tm8su3ec8x 3 года назад

    እናመሠግናለን

  • @user-ry2nm9pv9n
    @user-ry2nm9pv9n 3 года назад

    እናመሰግናለን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      እናመሰግናለን እኛም

  • @fatimaahmad6180
    @fatimaahmad6180 3 года назад

    እናመሰግናለን ወድሜ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      እኔም አመሰግ ናለሁ

  • @user-tl1jb5ll3p
    @user-tl1jb5ll3p 4 года назад +1

    አመሠግናለሁ ወንድም ❤️👏

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @user-pj7jr9bw5y
    @user-pj7jr9bw5y 3 года назад

    እናመሰግናለን ወድም ለትምህርትህ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      thank you too

    • @user-pj7jr9bw5y
      @user-pj7jr9bw5y 3 года назад

      @@Yetena_kal ጥያቄ ነበረኝ ብትመልሰልኝ ወድሜ ሁለት ወር ከአሰራ አምሰት ቀን እደሆነኝ ሀኪም ቤት ህጀ አትራሳውድ ብቻ አርጌ ሁለት አይነት መዳኒ ሰጠችኝ እና አድኛው የሁለት ወር ቫይታሚን ነው አድኛው ለወር በወርሽ ተመልሰሽ ነይ ብላኝ እና አሁን ለመሄድ አልተመቸኝም ያለሁት ሰደት ነው እና የዛኑ አይነት መዳኒት ገዝቸ ፋርማሲ ልውሰድ ወይስ ልተወው ግን መሄድ አልችልም ወደሀኪም ቤት ትንሽ ልቆይ እችላለሁ እና ችግር የለውም ወይ አሁን አራተኛ ወሬን ይዣለሁ ማረግ ያለብኝ ብትመክረኝ የመጀመሪያየነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ብትሄጂ ነው የሚመረጠው ካልሆነ ከፋርማሲ መግዛት ትችያለሽ ለ4 ወር የሚሆነውን ጠይቀሽ

    • @user-pj7jr9bw5y
      @user-pj7jr9bw5y 3 года назад

      @@Yetena_kal አመሰግናለሁ ወድም

  • @alkgdalfd9209
    @alkgdalfd9209 4 года назад

    ተባረክ ወድሜ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  4 года назад

      አሜን ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @emaneomrealove4678
    @emaneomrealove4678 3 года назад

    እናመስግናለን ስላምናጤናህ ይብዛልህ. እኔ 4ተኛ ወሬን ያዝኩኝ አልፎ አልፎ በጣም ይረበኛል ከወትረው የተለየ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? የምግብ ፍላጎት መኖሩ ደስ ይላል እና በደንብ ብይ!

  • @weziwezi352
    @weziwezi352 4 года назад

    እናመስግናለን ወንድም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  4 года назад

      እናመሰግ ናለን

  • @seadamehamed5241
    @seadamehamed5241 Год назад +1

    ቴምር መች ነው መብላት እምንችለው ዶክተር

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Год назад +1

      ሁልጊዜ መብላት ይችላል

  • @hayathayat2677
    @hayathayat2677 10 месяцев назад

    እስኪ በአላህ የምታውቁ መልሱልኝ እኔ ገና አንድ ወሬ ነው ካረገዝኩ ግን ምግብ ጋ ቃርያ እመገባለሁ ችግር አለው ወይ ቃርያው መልሱልኝ ?????????

  • @mahilovetefera761
    @mahilovetefera761 2 года назад

    Selm lant yehun pls telm genaa 2wer erguzi nenge Gini bexam yedegemengal wedene yamengal

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      የእርግዝና ክትትል ጀምረሻል? ያንቺን እና የልጅሽን ደህነነት ለማወቅ የግዴታ ክትትል መጀመር አለብሽ!

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 2 года назад

    እባክህ ዶክተር ቶሎ መልስ እርቦኛል ምንም ምግብ አይስማማኝም

  • @rahmamohmed590
    @rahmamohmed590 3 года назад

    በጣም እናመስግናለን

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 2 года назад +1

    እደ ሌላው ዶክተረ ወተት ዱለት ቀይሥረ እዳበሉ ይላሉ ማንኛውን እንመን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? እኔ ከዋሸሁ ጎግል ማድረግ ትችያለሽ ! እንዴት ወተት ዱለት እና ቅይስር ይከለከላል? ባይሆን አብስሎ እና አፍልቶ መውሰድ ያስፈልጋል!

  • @anwarteshometeshome3952
    @anwarteshometeshome3952 4 года назад

    ለምክረዎ እናመሠግናለን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @honeytube1754
    @honeytube1754 2 года назад +1

    እኔኮ ሚገርመኝ ዶከተሮች ሁሉ የሚመክሩት ምክር የተለያየ ነው ማንን እንመን ?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ለበለጠ መረጃ ማንበብ ነው ከዋሽሁ ትይዥኛለሽ

  • @emusemirasolihajemal4202
    @emusemirasolihajemal4202 3 года назад

    ጥያቄየን መልስልኝ ወድም ዶክተር እጀን በጣም ይቀጨቅጨኛል ከምልህ በላይ የበፊቱ 9 ኛ ወሬ ለይ ነበር አሁን ግን ገና ፅንስ ሢፈጠር የምን ችግር ይሆን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      በምርመራ ነው የሚታወቀው ምርመራ አድርጊ እህቴ

  • @user-oc1tl9bm6e
    @user-oc1tl9bm6e 2 года назад +1

    ቀዝቃዛ ወተት መጠጣት እደት ይታያል ከፍሪጅ የወጣ በዉጩአለም ለምሣሌ ሀሊብ ሣኡድ የሚባለዉን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ችግር የለውም ጠጭ

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp Год назад

      እረ እንዳጠጪ እኔ እንዲጨተብያረብ
      ያለሁትስኡዲነው

  • @user-ym9qi6gf9f
    @user-ym9qi6gf9f 3 года назад

    ሁለት ልጆች ኣሉኝ ።እነሱም በመከራ ነው የተወለዱት ምንም ዓይነት ምግብ ደስ ኣይለኝም።ሽታው በጣም ያስጠላኛል ።ስጋ፣ወተት፣ሽሮ፣ቡና ፣ሻይ፣ በእርግዝና ጊዜ ጠላቶቼ ናቸው። ክብደቴ ከ 64 kg ወደ 51 kg ነው የወረድኩት። ብቻ በእርግዝና ወቅት ሆስፒታል ነው። እና ኣሁን ምክርህ ያስፈልገኛል ምን መመገብ ኣለብኝ ሽታ የሌለው ምግብ ካለ?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +2

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? አትክልቶችን(ሙዝ፣ ብርቱካን ፣ ማንጎ፣ አፕል)፤ አብሽ ፣አሳ፣ ስጋ፣ ፈሳሽ ነገሮችን በደንብ መሰድ አለብሽ በዛ ላይ ደግሞ ቫይታሚኖችን መውሰድ አለብሽ!

  • @merifayo7806
    @merifayo7806 3 года назад

    ena 65 kilo.nabrkuge.23 ameta nw ahun 6war gabechalew 69honkuge matefo.nw ebakeh melesileg

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ቆንጆ ነው እህቴ በእርግዝና ጊዜ ኪሎ መጨመርሽ መልካም ነው

  • @amanealgirmay2056
    @amanealgirmay2056 2 года назад

    Selam docter ene 6 were new kiloye 53 neber ahun be 6 were 2 kilo chemerku 55 kilo honku endet new

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад +1

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ምንም አልጨመርሽም በደንብ ብይ በደንብ ጠጭ እንጂ መጨመር አለብሽ!

    • @amanealgirmay2056
      @amanealgirmay2056 2 года назад

      Eshi Amesegnalew docter 2 gnaye new le rasem germognal

  • @aynalemailu888
    @aynalemailu888 Год назад

    👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞🥰

  • @tube-gg3ds
    @tube-gg3ds 2 года назад

    10q እኔ ባተኛ ወሬ ላይ ነኝ ካለሁበት ሁኔታ እና ቦታ አለመመቸት ምንም አይነት ቫይታሚን አልውሰድኩም ችግር ሊያመጣብኝ ይችላል ውይ ዶክተር

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ላንቺም ለልጁም ቫይታሚን ያስፈልጋችኋል ፎሊክ አሲድ ካገኘሽ ውሰጂ እንደምንም !!

  • @fjfghedfhfyef2687
    @fjfghedfhfyef2687 4 года назад +1

    እነማሥጊነለን

  • @amiyt6948
    @amiyt6948 4 года назад

    Lk aydelem re befeterek

  • @user-yo2no8vx7x
    @user-yo2no8vx7x 3 года назад +1

    እኔም2ውሪግንበጣምእያቅለሽለሽኝነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      የሚጠበቅ ህመም ነው

  • @seadaabdu835
    @seadaabdu835 3 года назад +1

    ወንድም እኔ 9ገብቷል ግን ምግብ አይበላኝም ምን ላድርግ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      አትክልት እና ፍራፍሬ አይበላሽም?

  • @AnanyaDereje
    @AnanyaDereje 9 месяцев назад

    0:33

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 2 года назад

    ዶክተር አዲስ እርጉዝ ነኝ የተቀቀለ እንቁላል መምላት እችላለሁ ኪያርስ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ምንም ችግር የለውም ውሰጂ

    • @abiramit7894
      @abiramit7894 2 года назад

      @@Yetena_kal እሽ አመሰግናለሁ

  • @user-uh8tp7wx6g
    @user-uh8tp7wx6g 3 года назад

    ዶክተር እኔ አሁን ቤረደ ከቀረ። 1 ወር አለፈኝ ግን ቡዙም አያቅለሸልሸኝም ትንሽ ትንሽ ይሰማኛል። እርግዝና በዘገየብኝ 5 አመቴ ነው ምን ትመክሰኛለህ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? የሽንት ምርመራ አድርጊ መመርመሪያውን ከፋርማሲ መግዛት ትችያለሽ የጠዋት ሽንት ቢሆን ይመረጣል

    • @user-uh8tp7wx6g
      @user-uh8tp7wx6g 3 года назад

      አመሰግናለሁ። በጣም በርታ

    • @user-uh8tp7wx6g
      @user-uh8tp7wx6g 3 года назад

      የኮረና ክትባት ይፈቀዳል ለነብሰጡር

    • @binteslam2175
      @binteslam2175 3 года назад +1

      @@user-uh8tp7wx6g ይቻላል ብለውኛል እኔም ማርጌዜን ሳላውቅ ተከትቤአለሁ አሁን ግን እርጉዝነኝ 1 ወርም አልሆነኝም ክትባቱመስሎኝነበር ፔሬዴን ያስቀረው ስመረመር እርጉዝነኝ እና ውሸት ነው መሀን ያደርጋል እርጉዝ ያወርዳል እምትከትበዋን ጠይቃታለሁ ሁለተኛውን ገና ነኝ ከ3 ወርበኃላ አለችኝ እርጉዝም እየከተብን ነውብላለች ያው ስትከተቢ ንገሪያቼው እርጉዝ መሆንሽን

    • @user-uh8tp7wx6g
      @user-uh8tp7wx6g 3 года назад

      @@binteslam2175 አቦ ደውይልኝ ቁጥሪን ላስቀምጥልሽ ከቻልሽ አሳውቂኝ

  • @user-no6nv7pm9d
    @user-no6nv7pm9d 4 года назад +2

    8ወሬ ከብደቴ 55 ነበር ከማረገዚ በፊት አሁን 58 ነው ጥሩ ነው ወይስ አነስተኛው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  4 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ያንቺ ክብደት ምንም አይልም! የልጅሽ ክብደት ምን ያክል ነው?

    • @umselma2977
      @umselma2977 3 года назад

      እንዴ ዶክተር የልጁንበምንማወቅይቻላል

    • @umselma2977
      @umselma2977 3 года назад

      እኔ ስደስተኛየገባ. 48 ነበርኩአሁን60ሆንኩኝ

    • @umselma2977
      @umselma2977 3 года назад

      በፍጥነትይጨምራልክብደቴ እግሬ ምእብጠቱእንድሁእየጨመረነው

  • @mahilovetefera761
    @mahilovetefera761 2 года назад

    Checolet mebeelat xuru aydelm ende

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ችግር የለውም ጥፋጭ ነገር የሚበላም የሚጠጣም እንዲበዛ አይመከርም ግን

  • @rimoseidrimoseid5691
    @rimoseidrimoseid5691 Год назад

    Mar edit yetayale meblat aychalem

  • @ggot3688
    @ggot3688 3 года назад +1

    papaya???

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      frewn endatbey

    • @ggot3688
      @ggot3688 3 года назад

      @@Yetena_kal papaya betam ewed neber gn yaswerdal sibal tewku. lk aydelem?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ኧረ ችግር የለውም ፍሬውን በብዛት ሰትበይ ነው ሚያስወርደው ያም ቢሆን ከስንት አንድ ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      @@ggot3688 awo

  • @user-pi1cg6qd3w
    @user-pi1cg6qd3w 3 года назад +2

    ሻሂ አክደር መጠጣምን ያደርጋል ሰባት ወሬ ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

    • @user-pi1cg6qd3w
      @user-pi1cg6qd3w 3 года назад

      @@Yetena_kal አረጓደ ሻሂ ብጠቀም ለህዖኑ ችግር ያመጣን ወይ የሰባት ወር እርጉዝ ነኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      @@user-pi1cg6qd3w ምንም ችግር የለውም እህቴ!

    • @user-pi1cg6qd3w
      @user-pi1cg6qd3w 3 года назад

      @@Yetena_kal አመሰግናለሁ ወንድም

  • @user-qv4qz6jk1b
    @user-qv4qz6jk1b 3 года назад

    ዶክተር፣እርጉዝሴት፣ኮሮናክትባትመከተብ፣ይቻላልእንዴ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      Aychalm

    • @eses4130
      @eses4130 3 года назад

      አይቻልም እናት

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 3 года назад

      @@Yetena_kal መልስልኝ ዶክተር እኔ መጀመሪያ መርገዜን ሳላውቅ ተከትቤ ነበር የወር አበባየ 2ወር ሆነው ከቀረ እና የሽትመመርመሪያውን አንጥቸ ስመክረው 2 ቀይ አሳየኝ ታዳ ክትባቱ ለፅሱ ችግር ያመጣ ይሆን?

    • @hendahenda4747
      @hendahenda4747 3 года назад

      @@bvhussenyimam1366 ሶስት ወርሽን ጨርሰሽ አራትስትገቢነው የሚፈቀደው እኔም ተከትቢያለሁ እርጉዝነኝ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 3 года назад

      @@hendahenda4747 ተኔ ውድ እኔ ማርገዜን አላወቁም ነበር ቢያንስ 15 ቀን ነው የሚሆነኝ 3 ወር አልሆነኝም ችግር ያመጣ ይሆን አላህ ይስቱር

  • @zinbzii417
    @zinbzii417 2 года назад

    እኔ 7ወረነኝ 40ኪሎ 50ልገባነወ '5ነወ የቀረኝ ችግረ የለውም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ምንም ችግር የለውም!

  • @frewoyniferede591
    @frewoyniferede591 3 года назад

    ጥሬ እንቁላል ማለት ምንለማለት ፈልግህ ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ምኑ ነው ያልገባሽ እህቴ?

  • @salams503
    @salams503 3 года назад +1

    ሀበሀብ ጥሩ ነው ወይ?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      Watermelon has it all: high levels of vitamins A, C and B6, as well as potassium for cramps and magnesium. Magnesium helps muscles relax, which can prevent premature contractions during pregnancy. In addition, watermelon can fight morning sickness, reduce heartburn, and prevent dehydration.

    • @umselma2977
      @umselma2977 3 года назад

      አልገባኝምተርጉልኝእኔሀባሀብእበላለሁ. ሽንቴንስለሚዘጋኝእሱንስበላእሸናለሁ እናያውልክእንደመድሀኒትነውእምቆጥረውእና ማንጎምእመገባለሁ

    • @user-hi2mk4ys7n
      @user-hi2mk4ys7n 2 года назад

      @@umselma2977 ብጠዓሚ እዩ ፅቡቅ ኣነ ይበልዕ እየ ሓብሓብ ግን ሽንቲ ሽንቲ እዩ ዝብለካ

  • @binteslam2175
    @binteslam2175 3 года назад

    ማለት ሰላጣ አይመገብም ለምን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      አልገባኝም ጥያቄሽ

    • @binteslam2175
      @binteslam2175 3 года назад

      @@Yetena_kal ማለት ጥሬ ነገሮች ስትል ሰላጣ አይበላም እንዴ ቀረፋስ መጠጣት ሌላ ጥያቄ የ1ወርእርጉዝ ነኝ ግን የወሊድ መከላከያ ክኒን እወስድነበር ማርገዜንም ሳላውቅ እና የኮሮና ክትባት ወስጃለሁ በእርግጥ እርጉዝም ይከተባሉ ግን እኔ እርጉዝአይደሉሁም ብየ ነውየቱከተብኩት ሆዴን በጣምነውየሚያመኝ አንድቀን ትንሽ ደም ፈሰሰኝ ከዛም ጠፋ ከፋርማሲ አምጥቼ እርግዝና ማየቻውን ሳየው ሁለት መስመሮችናቼው የግድ ሀኪምቤት መሄድ አለብኝ አሁን ግን ድም አይፈሰኝም ሆዴን ግን ያመኛል እና በብዛት ቀረፋ ጠጥቻለሁ ፔሬዴ ሲቀር ምንአልባት ተዛብቶብኝ ይሆናል ብየ ሁሌም እወስዳለሁ ክኒን የ24 ሰአቱን እንዴት እንዳረገዝኩ ራሱ የሚገርም ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +2

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ሰላጣ የምትጠቀሚ ከሆነ በደንብ ንጽህናውን በጠበቀ መልኩ ቢሆን ይመከራል ቀረፋ መውሰድ ምንም ችግር የለውም ግ ን ሲበዛ ጥሩ አይደለም
      የኮሮና ክትባት እና ምርመራ ማድረግሽ ምንም ችግር የለውም እንደውም መልካም አድርገሻል
      በእርግዝና ጊዜ ደም መድማት ካለ ቶሎ ወደ ሃኪም ጋ መሄድ አለብሽ ጥሩ ምልክት አይደለም ሆድሽን የሙሚያምሽ ከሆነ ክትትል መጀመር አለብሽ ቫይታሚኖችን መውሰድ አለብሽ በተረፈ አይዞን የሚያሳስብሽ ካለ ጽፊልኝ

  • @emusemirasolihajemal4202
    @emusemirasolihajemal4202 3 года назад +1

    ገና ወር ሳይሆነኝ ደከመኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      አይዞን አይዞን

    • @hayatkedir4449
      @hayatkedir4449 3 месяца назад

      ወር ሳይሞላሽ እርጉዝ መሆንሽን እንዴት አወቅሽ

  • @user-gq9in6dt5n
    @user-gq9in6dt5n 3 года назад

    እናመስየግናለን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      thank you too

    • @user-gq9in6dt5n
      @user-gq9in6dt5n 3 года назад

      @@Yetena_kal ዶክተር የ ጥያቄ ልጠይቅ ለምሳሌ የሚጠጣ ነገርች አሪፍ ናቸ ው የምትለውን እስኪ ፅፍልኝ ይቅርታ እሰው ቤት ስለሆኩኝ የፈለኩትን ነገር አላገኝም እና በራሴ ወጭ እዳስመጣ ንገረኝ አታክልት ባመጣ ሰወቸ ይበሉብኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      የታሸገ ባይሆን መልካም ነው እራስሽ እየጨመቅሽ ጠጭ ለምሳሌ ብርቱካን ማንጎ ሙዝ ወተት

  • @user-yo2no8vx7x
    @user-yo2no8vx7x 3 года назад

    እኔም2ውሪግንበጣምእያቅለሽለሽኝነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      የሚጠበቅ ህመም ነው