እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 288

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  7 месяцев назад +36

    ☎️ ለህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር 0964686464 ይደውሉ

    • @bugalechdanadebulo9547
      @bugalechdanadebulo9547 7 месяцев назад +6

      ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋራ ልጆቺክ ሚስት ሁላችሁም ❤️❤️❤️ተባረኩ

    • @yasseryounes7874
      @yasseryounes7874 3 месяца назад +1

      ❤❤❤​

    • @hekmakh2624
      @hekmakh2624 3 месяца назад +1

      Enaa mesegenaleen dr ❤❤ 1teyake alegn pls liju endaye kechichu be ergezena keze min maraga aleben Dr dengara seraa behedkubta ergus honku arba hager new menem ketetl arkuuma ena 5 wor jamerlewu bemegeb erseb madefa falegenew ??

  • @MestawotTesfaye
    @MestawotTesfaye 7 месяцев назад +21

    አጭርና ግልጽ የሆነ ነገር ስለምትናገር በጣም ነው የምከታተል። ኑርልን በርታልን ዶ/ር❤

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 7 месяцев назад +15

    እሥኪ 100 እናሥገባዉ የሚሠራቸዉ ፕራንክሣይሆን
    ሥለትልቁ ሀብት ጤንነት ነዉ❤❤❤❤❤

  • @gzeantro2087
    @gzeantro2087 7 месяцев назад +5

    ዴክተሪ ተባራክ በጣም ጥሩትምሪት ጌታ ያቡዛልህ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

  • @Muna-u9l
    @Muna-u9l 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን❤❤

  • @Abate-medhanialm
    @Abate-medhanialm 7 месяцев назад +2

    Thank you Doctor, it’s a great information 🙏

  • @MesfinHaile-q7h
    @MesfinHaile-q7h 2 месяца назад +1

    ዶ/ር የቻናልህ ተከታታይ ነኝ እያቀረብክ ያለኸው በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን

  • @hanamahri2694
    @hanamahri2694 7 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን ዶ/ር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      You're very welcome subscribe for more🙏

  • @haymitariku1531
    @haymitariku1531 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከብዙ ነገር ነው ያተረፍከኝ🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እስካሁን subscribe አድርገዋል??

  • @KIFLUMAMoMENGESHA
    @KIFLUMAMoMENGESHA 3 месяца назад +2

    ዶክተር በጣም እወድሃለን በርታልን

  • @lazaeri7278
    @lazaeri7278 7 месяцев назад +1

    Thank you for sharing your knowledge Dr it’s very useful 🙏🏽

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      You're very welcome subscribe for more🙏

  • @naomimarkos3823
    @naomimarkos3823 3 месяца назад +1

    እናመስግናለን❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemteshome6986
    @eyerusalemteshome6986 7 месяцев назад +2

    ስለምትሰጠን ትምህርት አመሠግናለሁ ዶ/ር። ስለ ተልባ ምን ትላለህ? በእርግዝና ጊዜ መጠቀም አደጋ አለው የሚል ነገር እሰማለሁ።

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +2

      መጠኑን መገደብ እንጂ በራሱ ጉዳት የለውም

  • @shashumerach846
    @shashumerach846 4 месяца назад +18

    ፅልዩሉኝ እሰቲነየ 4 ሳምንት እረጉዝ ነኝ❤

    • @NasraNasra-d9i
      @NasraNasra-d9i 4 месяца назад +1

      Ena 8 samet😊 negi

    • @edentsegaye5707
      @edentsegaye5707 3 месяца назад +2

      ጌታ ይርዳሽ

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 2 месяца назад +1

      Emebrhan Tetebekesh Ehte Enenm be tselotachu asebuge 🙏🙏🙏

    • @kndush2192
      @kndush2192 2 месяца назад

      @@NasraNasra-d9iእግዛብሄር ይርዳሽ ማርይ❤

    • @hirutyedemufire8758
      @hirutyedemufire8758 2 месяца назад +1

      አዞሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @elisatesfaye9514
    @elisatesfaye9514 Месяц назад

    Thank you so much doctor ❤❤

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 7 месяцев назад +2

    Thank Dr us usuall

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

    • @belayneshbelta7583
      @belayneshbelta7583 7 месяцев назад +1

      @@ብሩህkids awo bedenb newa ende keande belaye maderge bichael subscribe adergelek neber tebark dr

  • @Jesus-lover1993
    @Jesus-lover1993 3 месяца назад

    Thank you Dr for the informations, God bless you

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 2 месяца назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 7 месяцев назад +3

    Thank you doctor betam sifelgaw yenbra merja new👍

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 7 месяцев назад

      @@ብሩህkids አዎ በሚገባ!

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      ​@@semutimohamed8744እናመሰግናለን 🙏 ለሌላውም share ያድርጉ

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 7 месяцев назад

      @@ብሩህkids 👍

  • @hilinamizan8889
    @hilinamizan8889 7 месяцев назад

    Thank you Dr for your time and effort its a helpful information my questions is should we cook the papaya and pineapple its not clear thank you

    • @Selukko
      @Selukko 6 месяцев назад +1

      ጥሬ ማለቱ ሲመስለኝ በደንብ ያልበሰለ ለማለት ነው

  • @redietarage
    @redietarage 7 месяцев назад +1

    Thank you 🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

  • @ethiopiaagere8515
    @ethiopiaagere8515 7 месяцев назад +1

    Thank you DR

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

    • @ethiopiaagere8515
      @ethiopiaagere8515 7 месяцев назад

      @@ብሩህkids
      Awo bemigeba

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 7 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

  • @lialia7616
    @lialia7616 Месяц назад

    አመሰግናለዉ ዶ/ር❤ ክበርልኝ❤❤❤

  • @kngamingandapps9305
    @kngamingandapps9305 2 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ዶክ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከ6 ወር በፊት በ8 ወሬ ወልጀ የመተንፈስ ችግር ስለነበረበት 5 ቀን ቆይቶ አረፈብኝ ።ምንም ምክንያቱ አልታወቀው ከጠዋት ጉበት በልቸ ነበር ይህ ያለጊዜው ለመወለዱ ምክንያት ይሆናል ወይ በጣም ስለተጎዳሁ ነው ምክንያቱን ባቀው ደስ ይለኛል

  • @Baabul-kheeyri
    @Baabul-kheeyri 6 месяцев назад

    በጣም አመሰግንሃለሁ ዶክቶር ጥሩ ትምህርት ኣግንቻሎሁኝ

  • @foziaabdulkadir2663
    @foziaabdulkadir2663 7 месяцев назад +2

    እናመስግናለን

  • @kedijafedlu2286
    @kedijafedlu2286 7 месяцев назад +47

    Pleas remove the bagroung music its disturbing

    • @Bereket734
      @Bereket734 7 месяцев назад

      እንደውም ያምራል

    • @HumanHair123
      @HumanHair123 7 месяцев назад

      Me too😅

  • @SeadinaDina
    @SeadinaDina Месяц назад

    Tnx docterye

  • @edenademterefe8688
    @edenademterefe8688 6 месяцев назад +1

    Agelaletsh bemigeba melku slehone betam dess ylal! Thank you,

  • @SamirahMohamed-g8v
    @SamirahMohamed-g8v 2 дня назад

    ዶክተር በእርግዝና ጊዜ ሠማአ ኤርፎን ማለት ሙዚቃ ማደመጥ ይቻላል ወይስ መልስልኝ ?

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 7 месяцев назад +1

    Tanks

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 7 месяцев назад +1

    እናመስሰግናለን ዶ/ር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

  • @tsigeredaroseykassa9461
    @tsigeredaroseykassa9461 7 месяцев назад +1

    Selam Doctors ,, research show that liver is reach in Folate and it is ok to eat during pregnancy

  • @JamilaJami-b8p
    @JamilaJami-b8p 4 месяца назад

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @RomanAmare-pl9tb
    @RomanAmare-pl9tb 2 месяца назад

    ❤ተባረክ

  • @yemsrachdinberu6847
    @yemsrachdinberu6847 28 дней назад +1

    በ እርግዝና ወቅት vimto መጠጣት ይቻላል ደም ማነስ ሲይዘን 🙏

  • @azebazeb4252
    @azebazeb4252 7 месяцев назад +2

    Egzabhar yestek enamsgnalen doctor

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

    • @mixaaa5726
      @mixaaa5726 6 месяцев назад

      ​@@ብሩህkidsD/r ene 6 war erguz negn gin hodee Tinsh nw Arturo sound edgaru Arif nw yilugnal be Eji.sitay gin betam Tinsh nw chiger alw endee Betam cenqognal

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 5 месяцев назад

    ሹኩርና🎉❤❤❤❤

  • @KonjitTsedalu
    @KonjitTsedalu 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @ChaltuMeskele
    @ChaltuMeskele Месяц назад

    Betam enameseginalen Dr. turu mikir new

  • @FatumaMuhammed-hz6vc
    @FatumaMuhammed-hz6vc 7 месяцев назад +1

    Docter edmena tena ysth betam new yetekemegn yante tmrt

  • @MayayeNM-ey4cy
    @MayayeNM-ey4cy 28 дней назад

    ሰላም ዶ/ር ሰለምትሰጠው ትምህር እያመሰገንኩ እኔ ሁለተኛ እርጉዝ ነኝ 6ወር 2ሳምንት ነኝ ከወራት በፊት ጉበት በጣም እበላ ነበር የበሰለ ሰላጣም እንደዛው በጣም ነው የምወደው ችግር ይኖረው ይሆን እባክህ ????

  • @Swruwamariam
    @Swruwamariam 12 дней назад

    ሰላም ዶ/ር ሙዚቃው በጣምይረብሻል እባክህ

  • @hiyedQueen
    @hiyedQueen 7 месяцев назад +1

    Hi dr something tell us about tomato we keep long time in frezer

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      It should be cleaned thoroughly before use

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይበረክ እጥረ ምጥረ የለ ትምህርት ነዉ የመሰጠን

  • @nehlatube8539
    @nehlatube8539 4 месяца назад

    Selme Dr ብዙ ያልበሰለ ዘይቱን እና አረብቁልቆል መመገብ ችግር አለው ወይ መልስህን እጠብቃለሁ

  • @JerryBereket
    @JerryBereket 6 месяцев назад

    እኔ ዶክተር ጉበት ጠብሼ በተደጋጋሚ በልቼ አውቃለሁ እና ችግር አለው 👏

  • @berhehabtom8798
    @berhehabtom8798 7 месяцев назад

    Thanks you

  • @AyelechDadi
    @AyelechDadi 7 месяцев назад

    እናመሠግናል Dr

  • @meronyealmaz4001
    @meronyealmaz4001 7 месяцев назад +2

    😂 ጓደኛዬ ሁሉን እየበላች እየጠጣች ጤነኛ ልጀ ወልዳ ልጁ አሁን ተልቋል,ጤናማ እና ንቁ የሆነ ልጀ,የድሮ እናቶች ይሄ ሁሉ ነገር ሳያሳስባቸው በሰላም ወልደው አሳድገዋል,መውለድ በዚህ ዘመን የተጀመረ ይመስል የምክር ብዛት

    • @Selukko
      @Selukko 6 месяцев назад +1

      ምንም ቢሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋል ይጋርድሃል ይላል ቅዱስ መፅሐፍ።

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 7 месяцев назад +1

    ግን እንቁላል በጭራሽ መጠቀም የለባትም እርጉዝ ሴት ሲሉ ነበር አመሰግናለሁ ትክክለኛ መረጃ ስለሰጠኸን

    • @zufanebrahim3643
      @zufanebrahim3643 7 месяцев назад

      መብሰልአለበት ነው ያለው

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 7 месяцев назад

      @@zufanebrahim3643 አዎ ገብቶኛል thanks

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +2

      መመገብ ይቻላል በደንብ ማብሰል ግን ያስፈልጋል

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 7 месяцев назад

      @@ብሩህkids እሺ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ 👍

  • @messaygetachew4484
    @messaygetachew4484 5 месяцев назад

    Tebarek Dr🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YemisrachBekele-k7v
    @YemisrachBekele-k7v 22 дня назад

    ዶክተር በእርግዝና ወቅት ቬርሞክስ ቢወሰድ ችግር አለው ትላትል ላስቸገራት ነብሰጡር

  • @HiwotmelesAlemu
    @HiwotmelesAlemu 7 месяцев назад

    Thank youb doctor

  • @S.A157
    @S.A157 6 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር ኦምጋትሪ የመጀመርያው ወር እርግዝና ለይ መጠቀም ይቻላል

  • @brihanayele5088
    @brihanayele5088 2 месяца назад

    enamesginalen Dr

  • @bugalechdanadebulo9547
    @bugalechdanadebulo9547 7 месяцев назад +1

    ዶክተር በናት ጥያቄ ባለፋዉም ጠየኩት ለ ልጆች ሻወር ከ ምግብ በፊት ዎይ ከ ምግብ ቡሃላ ቺግርክች አለ ዎይ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +2

      ሻወር ለህፃንም ሆኖ ለአዋቂ ከ ምግብ በፊት ነው የሚመከረው

    • @bugalechdanadebulo9547
      @bugalechdanadebulo9547 7 месяцев назад

      @@ብሩህkids ish አመስግናለዉ ተባረክ

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏thanks

  • @Mikyas-h7r
    @Mikyas-h7r 3 месяца назад

    ዶክተር ግፊት እርግዝና ይከለክላል ወይ አብራራልኝ

  • @HanaZebene-lz2ws
    @HanaZebene-lz2ws 7 месяцев назад +1

    ዶክተርዬ በጣም አመስግናለው ጥሩ ሰአት ላይ ነው ያስተማርከው 9 ሳምንቴ ነው ግን ስተኛ በግራ በኩል ምንም እየተመቸኝ አደለም ዶክተርዬ በትክክል መቼ ነው ክትትል መጀመር ያለብኝ አልትራሳውንድ ተነስቼ ሰላም መሆኑ ተነግሮኛል ሰብስክራይብ አርጌያለው ዶክተር ክበርልኝ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      ከአሁን ጀምሮ ክትትል ማድረግ ይመከራል

    • @HanaZebene-lz2ws
      @HanaZebene-lz2ws 7 месяцев назад

      እሺ አመሰግናለው

    • @seadahassen9937
      @seadahassen9937 7 месяцев назад +1

      tiras areg kegonsh

    • @HanaZebene-lz2ws
      @HanaZebene-lz2ws 7 месяцев назад

      @@seadahassen9937 እሺ የኔ ቆንጆ

  • @EshetYarsema
    @EshetYarsema 4 месяца назад

    ሰላም ዶክተር

  • @Arsema-yb9sj
    @Arsema-yb9sj 4 месяца назад

    ቴሌግራም እከታተልካለሁ በርታልን😊

  • @megertugurmesa5266
    @megertugurmesa5266 7 месяцев назад +1

    Pls Dr yee xiyaqe Alegn

  • @AyshaJemal-ln4zs
    @AyshaJemal-ln4zs 6 месяцев назад

    ዶክተር ፕሊስ ቀበርቾ ለእርጉዝ ሴት ኢፈቀዳል ለስኳር ህመም አሪፍ ነው ተብዬ ነው

  • @Bereket734
    @Bereket734 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤

  • @lalanegnyekidanua5261
    @lalanegnyekidanua5261 4 месяца назад

    አመሠግናለሁ ዶ/ር የኔ ሀኪም ጉበት ብይ ብሎ መክሮኝ በልቸ ነበር ameba አሞኝ ሠሞኑን ነው የተሻለኝ albendazole ውሰጅ ብሎኝ መድሀኒቱን አስቀምጨዋለሁ እኔ በማውቀው አይወሰድም ምን አልባት አዲስ የወጣ guideline አለ? ምን ትመክረኛለህ ዶ/ር ልውሰደው?

  • @ፍቅር-ፈ1ኘ
    @ፍቅር-ፈ1ኘ 7 месяцев назад +1

    ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽የኔ ጥያቄ በውጭ ሀገር ላለን ጡት ብቻ ስለሚጠቡ ህፃናት ቫይታሚን D እንዴት ማግኘት አለባቸው ?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      ሀኪም አማክረው ቪታሚን ዲ ጠብታ መጠቀም ይቻላል

  • @tayitunegesse6147
    @tayitunegesse6147 7 месяцев назад +1

    Abishii maxatati yichalal wayi dr

  • @ThhtTghi
    @ThhtTghi Месяц назад

    Dr. kezi befit tre sga belche werdobgn nabr ahunm demo erguz ng ergo gn tetalew chgr alew?

  • @Zaida-b6g
    @Zaida-b6g Месяц назад

    selam,

  • @meritagifts
    @meritagifts 7 месяцев назад +1

    What about salad 🥗 bizu gize tomato,carrot,salad,tire hono be white vinegar yibelal so gudat alew?
    Fish demo Nile perch?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      It should be cleaned thoroughly before use

  • @mahletmekuria4395
    @mahletmekuria4395 7 месяцев назад

    papaya ena ananas absilen eko anbelam 😊

  • @Semi-n8c
    @Semi-n8c 2 месяца назад

    እዴት፣መከላከል፣ይቻላል

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 3 месяца назад

    ዶክተር ገና ከወለድኩ አዳመቴ ነዉ አሁን ሁለተኛዬ እርጉዝ ነኛ ወደ አደ ወር ከምናምን በጣም ምግብ ዘጋኛ ምን ላርግ ግን አንደ መጀመርያ ቡና ሸኩር ማስታወክ የለም ካሁን በኋላ ይጀምርኛል ይሁን pls መልስልኛ

  • @kndush2192
    @kndush2192 2 месяца назад

    ድ/ር እነዚ ሁሉ ግን ከመጅመርያ የፅንስ ጊዞች ጀምሮ ነው ማለት የስምንታት እስከ 2-3 ወር ጉዳት ያመጥሉ ? ማለቴ ጭጎራዬ ሰለማመኅኝ አንድ አንዴ ጉዳቱ ሳልረዳ ያልብስለ ወተት እጠጣ ነበር እና ችግር ያመጥብኛል ወይ?

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

    • @Dege-hk4ps
      @Dege-hk4ps 7 месяцев назад

      @@ብሩህkids አወ አ

  • @DagiZeethio33
    @DagiZeethio33 4 месяца назад +1

    ዶክተር እኔ 40 ሳምንቴ ነው ግን ጥሬ ስጋ እበላለሁ ቀደም አልበላውም አውነው መብላት የጀመርኩት ችግር አለው በእናትህ መልስልኝ

  • @emuyayene5811
    @emuyayene5811 13 дней назад

    I ate raw meat in my 2 trimester but it is not alot. Can this might affect my baby?

  • @SamuelwyohansSamuelwyohnes
    @SamuelwyohansSamuelwyohnes 4 месяца назад +1

    ህጻን ልጅ የአሳ ዘይት መጠቀም አለበት/የለበትም ደሞ እስከ ስትአመት መጠቀምስ ይችላል

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 7 месяцев назад +2

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ? እኔ ጥያቄ አለኝ እህቴ 7ወር እርጉዝ ነች እና የደም ብዛት መዳኒት እና መርፌ እየተሰጣት ነው እና ህፃኑ ላይ ምንም ችግር የውም???

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      የፅንስ እና ማህፀን ሀኪም ነው ያዘዘላት?

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 7 месяцев назад

      እረ የደም ብዛት ነው ዶክተርየ

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 7 месяцев назад

      እርግዝናዋን ለምትከታተልበት ዶክተር ታማክር የምትጠቀመውን መድሀኒት ማሳዬት😊

  • @ለሚየአባቷልጅማራናታ
    @ለሚየአባቷልጅማራናታ 2 месяца назад

    ዶ/ር የምኖረው አረብ ሀገር ነው የላም ወተት አላገኝም ምን ይሻለኛል ዱቄቱን ወተት መጠጣት ይቻላል ወይ

  • @sosenanegusu1579
    @sosenanegusu1579 7 месяцев назад +1

    ዶ/ር ነፍሰጡር ቪምቶ መጠጣት አትችልም እንዴ?

  • @-jirutube177
    @-jirutube177 Месяц назад

    በጣም አሪፍ አገላለጽ ነው but remove the music for next time

  • @helenAyen
    @helenAyen 7 месяцев назад

    ወኔ እኔ ዶክተር በመጀመሪያ ወሬ በጣም አምሮኝ ጥሬ ስጋ በልቻለው

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 4 месяца назад

    enamesgenal Dr kebrlen

  • @UmuMeria
    @UmuMeria 7 месяцев назад

    Doctor lije 1 tuten bicha new mitebaw ena wedefit chigr yameta yhon?

  • @አስሊሀንዙብር
    @አስሊሀንዙብር 7 месяцев назад

    አረ አለማዉቂ ወላሂ እኔ ዉተት እጠጣለሁ አላህ ይጠብቅኝ እንኮንማ ነገርክኝ😍😍😍😍

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 6 месяцев назад

      ወየው ሢያቅረኝ እየጠጣሁት😢😢😢😢

  • @TasfuSeno
    @TasfuSeno 3 месяца назад

    ሰላም ዶክቸር እርጎ ይፈቀዳል

  • @Mihrte
    @Mihrte 7 месяцев назад +3

    ዶ/ር በእርግዝና ወቅት ጡት ማጥባት ይቻላል እንዴ ?

  • @TrhasYoadan
    @TrhasYoadan 7 месяцев назад +1

    Dr እንዴት ነህ vitamin D vitoc-D drop colecalciferol oral solution food supplement የሚል ገዝቼ ነበር እና ልጄ ፀሃይ ማሞቅ አልቻልኩም ስራ ስለሆንኩ እና ይሄ vitamin ብሰጣት ችግር ይኖረዋል አሁን 7ወር ሆናታል መልስ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ።አመሰግናለሁ

    • @edenDemilshe
      @edenDemilshe 7 месяцев назад +1

      የኛ ልጆች ከ 4 ወር ጀምሮ ከክትባት ይታዘዝላቸዋል እና ይወስዳሉ ቢታሚን ዲ

    • @TrhasYoadan
      @TrhasYoadan 7 месяцев назад +2

      @@edenDemilshe በየቀኑ ነው ሚወስዱት

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      መጠቀም ይቻላል ሆኖም dose መታወቅ አለበት

  • @WasKan-b6i
    @WasKan-b6i 5 месяцев назад

    እንመስግን አለን ላይክ ላይክ ላይክ

  • @SimenyAsefa
    @SimenyAsefa Месяц назад

    Doktar,yeqaqucha,madanti,mindnew

  • @TigistBayisa-e6k
    @TigistBayisa-e6k 3 месяца назад

    በታብሌት መልክ የሚወሰዱ follicacid ከመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት በዋላ ብዙ ጥቅም የላቸዉም እባክህ በሽሮፕ መልክ የሚወሰድ ለፅንሱ እድገት የተሻለ ፎሊክ አሲድ ንገረኝ የአሳ ዘይት በብዛት ያላቸዉ ናቸዉ የአሳ ዘይት ደግሞ ጎጂ መሆኑን እየነገርከን ነዉ እኔ አሁን ሶስት ወራት ጨርሼ ወደአራት ወር ልገባ ነዉ የትኛዉን አይነት ልጠቀም?

  • @YenurelJenah
    @YenurelJenah 6 месяцев назад

    ወንድሜ ጠዋት ከንቅልፌ ስነሳ እና ማታ ከመተኛቴ በፊት ለብ ያለ ውሀ ብጠጣ ችግር አለው ወይ ነፍሰጡር ነበርኩ

  • @danieltesfaye8594
    @danieltesfaye8594 6 месяцев назад

    ክትትል ከስንትኛው ወር ይጀምራል?

  • @ChfFif-ti9hp
    @ChfFif-ti9hp 7 месяцев назад +1

    Enamsgnalen DR

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?

  • @desalegngaga4991
    @desalegngaga4991 7 месяцев назад +1

    Arif mereja nw

  • @KamiliyaHussien
    @KamiliyaHussien 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ግን ሙዚቃው ይረብሻል

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 6 месяцев назад +3

    Why are you using baground sound please do do that next time thx