Breakfast lunch dinner program for children from 7 months? | ለህፃናት ከ7 ወር ጀምሮ ቁርስ ምሳ እራት ፕሮግራም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 197

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  5 месяцев назад +7

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927

  • @user-Hiwotbadae
    @user-Hiwotbadae 5 месяцев назад +7

    ባንተ ትምህርት ስንት እዉቀት እንደምናገኝ የልጆቻችን አምላክ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abebecherku978
    @abebecherku978 5 часов назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ነው የጠቀምከኝ ለልጄ አመጋገብ ኦር አስተዳደግ ተባረክ አቦ

  • @SosoSoso-mf5re
    @SosoSoso-mf5re 5 месяцев назад +6

    ውይ ይሄማ ለኔ በግዜው ነው የደረሰዉ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @DrFasilPediatrican
    @DrFasilPediatrican 5 месяцев назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @selamasmare3958
    @selamasmare3958 5 месяцев назад +8

    ቪዲዮ ለኔ የሚሰራ እስኪመስለኝ ድረስ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ ዶክተር በጣም ነዉ የምናመሰግንህ!

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад +1

      ለሌሎችም ወላጆች share ማድረግ አይርሱ

  • @yemariyamnigatu3102
    @yemariyamnigatu3102 2 часа назад

    Tebarek ante sew bewnet!

  • @SeideYusuf
    @SeideYusuf Месяц назад +1

    Yemtgerm Neke Melkam Siwe❤❤❤

  • @MariCutetube
    @MariCutetube 5 месяцев назад

    ❤❤❤2 million yigebal gena 🎉🎉🎉

  • @SeadSewda
    @SeadSewda 5 месяцев назад

    Ende hulgize ❤ thanks so much doctor ❤❤❤

  • @nardosbirhan3821
    @nardosbirhan3821 5 месяцев назад +5

    Doctor the content is great but, background classical is disturbance. It hides the content. Just use lower audio or avoid the classical. Thanks.

  • @BezawitFantahun-kq4oj
    @BezawitFantahun-kq4oj 4 месяца назад

    Esti like enargilet beteseb. Ehene alubalta bihon sint like yagegn neber. Thank you doctor!

  • @yenesewohibisitu
    @yenesewohibisitu 5 месяцев назад +1

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሑ በሚያስፈልገኝ ሰአት ነዉ የነገርኸን ኑርልኝ

  • @candystime24
    @candystime24 5 месяцев назад +1

    Thank you dr 😊this is helpful

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      You're very welcome🙏 and don't forget to subscribe and click notification bell to get notified when we post new content 🙏

  • @HelenTadesse-r5d
    @HelenTadesse-r5d 3 месяца назад

    Thank you so much Dr🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @gideyfiseha6292
    @gideyfiseha6292 5 месяцев назад +1

    God bless you Doctor.

  • @helenw6105
    @helenw6105 5 месяцев назад

    ዶክተር ተባረክ ብዙ ነገር ተጠቅሜአለዉ ከጀርመን ነዉ የምከታተልህ

  • @adenewbarega239
    @adenewbarega239 5 месяцев назад +1

    Wow thank you 🎉🎉🎉

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      You're very welcome🙏 and don't forget to subscribe and click notification bell to get notified when we post new content 🙏

  • @BettyBet-sk5wj
    @BettyBet-sk5wj 3 месяца назад +1

    Betam enamesegimalen doctor edme ystih

  • @TsigeemishawTsigeemishaw
    @TsigeemishawTsigeemishaw 5 месяцев назад +2

    ዶ/ር ልጄ 6ወሩ ነው ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩት በጣም ነው የማመሰግነው🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ይባርክህ

  • @rah5847
    @rah5847 5 месяцев назад +1

    Thank you Dr...

  • @fevengirma7723
    @fevengirma7723 Месяц назад +1

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ሁሌ ስለምታስተምረን በጣም ነው ማመሰግንህ.
    ኣንድ ጥያቄ ግን ኣለኝ እባክህ ዶክተር ኣሜሪካ ለምንኖር እናቶች እንደ ኢትዮዽያ ኦርጋኒክ ምግብ ለማናገኝ ልጆቻችንን ምን ኣይነት የምግብ ኣይነቶች እንመግብ.
    እኔ ኣዲስ እናት ነኝ. የስምንት ወር ሴት ልጅ ኣለችኝ እና በቃ ሁሌ ያሰጋኛል እዚ ያለው ምግብ ኦርጋኒክ ስላልሆነ.
    በዚ ርእስ ቪድዮ ብትሰራልን በርግጠኝነት እዚ ላለን እናቶች ይጠቅማል ብዬ ኣስባለው.
    ኣመሰግናለው 🙏

  • @FirehwotAnberber
    @FirehwotAnberber Месяц назад

    በጣም እናመሱግናለን

  • @zeritubeyene8146
    @zeritubeyene8146 5 месяцев назад +1

    Thank you Dr

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      You're very welcome🙏 and don't forget to subscribe and click notification bell to get notified when we post new content 🙏

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 5 месяцев назад +2

    ግራ ገብቶኘ ነበር ተባረክ

  • @Yomiyuoljira-f3t
    @Yomiyuoljira-f3t 5 месяцев назад

    Doctor mert sew thank u very much

  • @biruktawitleulseged4121
    @biruktawitleulseged4121 5 месяцев назад +3

    ጥያቄዎቼን መለስክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ

  • @KaliMinda
    @KaliMinda 5 месяцев назад +1

    Dr Egzabher Amelak edimena tenawen yesetak Yene memheram ena 👨‍⚕️ nek Amesegenalaw…..

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      You're very welcome🙏 and don't forget to subscribe and click notification bell to get notified when we post new content 🙏

  • @azamittikabo9851
    @azamittikabo9851 5 месяцев назад +1

    Thanks dr❤❤

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 5 месяцев назад +1

    Thanks Dr

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      You're very welcome🙏 and don't forget to subscribe and click notification bell to get notified when we post new content 🙏

  • @mesiminilik-ur2de
    @mesiminilik-ur2de 5 месяцев назад +1

    selam doctor silemitseten merejawoch betam amesegnalew.lije 1 ametua new lelit lay matbat makom yemichlew meche new

  • @Derartuadugna
    @Derartuadugna 5 месяцев назад +1

    Thanks Doc

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      You're very welcome🙏 and don't forget to subscribe and click notification bell to get notified when we post new content 🙏

  • @ruhamasol3634
    @ruhamasol3634 2 месяца назад

    Can you also make a video about finger foods

  • @elzabettilahun1010
    @elzabettilahun1010 5 месяцев назад +1

    E.r edeme abezeto yeseteh....

  • @bugalechdanadebulo9547
    @bugalechdanadebulo9547 5 месяцев назад

    ዶክተር 100 k ሰለገባክ ደስታይኛ ነይኝ በርታ ሲቀጥል እኔ የ መጀመሪያ ልጄ ባ 20 ዓመቴ ናዉ የዎለድኩት እኔም ባለበተም ምናዉቃዉ ነገር የለም ልጅ ማሳደግ ደሞ ኬ በትሰቦቻቺን ረቂ ብለን ናዉ እኛ እምኖራዉ ስለዝ ልጃቺን በ ምጥን ብቻ ናዉ እስክ 2 ዓመት ያሳደገናዉ አሁን ልጃቺን 7 ኛ ዓመቱ ጀምሩዋል ሌለ አልዎለዱኩም አረባ ሀገር መጣዉ አሁም ሁሉም ነገር ተምርያለዉ አመሰግናለሁ ዶክተር ግን ለ ልጄ ከዚ ቡሃል ቺግር ይንራል??? 😰😰😰😰

    • @bugalechdanadebulo9547
      @bugalechdanadebulo9547 5 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣ደሞ ከዚ ሂጄ መንታ መዉለድ ፈልጋለዉ ምክር ካለ አቃለዉ ልጅ የ እግዚአብሔር ስጦታ ናዉ ግን እምታዉቃዉ ነገር ካለ ብዬ ናዉ ዶክቶር ስለሆንክ ናዉ

  • @genetmola-ws3dc
    @genetmola-ws3dc 5 месяцев назад +1

    thank Dr

  • @AbentTilahun
    @AbentTilahun 5 месяцев назад +1

    አመሰግናለው ዶክተር

  • @alembekele6402
    @alembekele6402 3 месяца назад

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RahmuMuhamed
    @RahmuMuhamed 5 месяцев назад +1

    Betam enamesegnalen doktor

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 5 месяцев назад +2

    Thank u

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      የምንለቃቸው ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏

  • @AmanEma-q5p
    @AmanEma-q5p 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @addisfikru5123
    @addisfikru5123 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶር

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @MuntahaMohammed-w9g
    @MuntahaMohammed-w9g 19 дней назад

    Dr avocado lay lomi argen new minsetachew

  • @tsioneshetu1766
    @tsioneshetu1766 5 месяцев назад

    100k geban temesigen Dr nurilin

  • @Sarahabraham21
    @Sarahabraham21 5 месяцев назад

    Thank you 🙏🏿

  • @yehararworkderessetilahun5551
    @yehararworkderessetilahun5551 5 месяцев назад +1

    Thanks

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      You're very welcome🙏 and don't forget to subscribe and click notification bell to get notified when we post new content 🙏

  • @ZelalemAbebe-s7d
    @ZelalemAbebe-s7d 5 месяцев назад +10

    የልጆች አምላክ ይጠብቅ ከልቤ ነው🎉🎉

  • @tizutizu4474
    @tizutizu4474 4 месяца назад

    Thank you dr

  • @TiruneshDebero
    @TiruneshDebero 5 месяцев назад

    thank u dr እግዚአብሔር ይባረክ !! ስለ ምጥን ምን ማድረግ እንዳለብኝ እንኳ ግራ ገብቶኝ ነበር በመለስክልኝ

  • @LidiaMitiku
    @LidiaMitiku 5 месяцев назад

    Dr lik bese'atu new yederesklign tebarek. Gn zeyit ena kmemochis kesint gze bewhala metekem yimekeral?

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 5 месяцев назад

    ተባረክልኝ ዶክተርዬ።

  • @mesiyemi6062
    @mesiyemi6062 5 месяцев назад +14

    100 k yigebawal

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 5 месяцев назад +1

    Tanks

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      You're very welcome🙏 and don't forget to subscribe and click notification bell to get notified when we post new content 🙏

  • @tsioneshetu1766
    @tsioneshetu1766 5 месяцев назад

    ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እጅግ በጣም እየጠቀምከን ነዉ የ7 ወር ልጅ አለኝ አመጋገቡን አንተ እንዳልከዉ አድርጌአለዉ ወተት ምን ያህል ml መስጠት እንዳለብን ብትነግረን አደራ አትለፈኝ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 5 месяцев назад +2

    አንተ የተባረክ ሰው

  • @AeyalTesfaya
    @AeyalTesfaya 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እንደት ነህ ሰለምትሠጣቸው ምክሮች እናመሠግናለን

  • @hiwotdemssie2004
    @hiwotdemssie2004 Месяц назад

    ሰላም ዶክተር ስለ ስራህ እጅግ በጣም አመሰግናለው ትልቅ ነገር ነው እያደረክ ያለኸው እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጥያቄ ልጄ 7 ወሯ ነው ግን ወተት 6ወሯ ላይ liptomin ጀምሬላት አሁን ግን ምግቧን በውሃ እየፈጨው ነው ምሰጣት እና ይሄ ችግር ይኖረዋል ?
    እንዲሁም የትኛውን ወተት ብጠቀም ትመክረኛለህ ።

  • @kalkidankassa4818
    @kalkidankassa4818 5 месяцев назад +1

    Thank you so much Doctor,
    I have one question, Should we use olive oil while we prepare baby food, if so at what age we should apply?

  • @FevenBiratu
    @FevenBiratu 4 месяца назад

    Dr Please sele GRED aseredage bedeb

  • @Shalome235
    @Shalome235 5 месяцев назад +1

    ዶ/ር እናመሰግናል እባክህ ከ2 አመት ጀምሮ ምን መስጠት እንዳለብን የተወሰነ ቲፕስ ስጠን ። ልጆቼ ከራሴቸው ምግብ ከመብላት ይልቅ የአዋቂ ምግብ ይመርጣሉ ምላርግ እንዲሁም ኪሎአቸው አይጨምርም እባክህ ምን ላድርግ ሙያዊ ምክር አግዘኝ።

  • @KuwaitGemechu
    @KuwaitGemechu 5 месяцев назад

    Selam Doc leje 6 wer honuwatal megb betnshu jemrelatew gn derket aschgergat men letkem amsegenalew

  • @EldanaNigusu
    @EldanaNigusu 5 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ ዛሬ 6 ወር ሆነው እና በጣም ሆዱን ይቆርጠዋል መጥባት ፈልጎ ግን ስለሚቆርጠው ይተወዋል እና ትንሽ መለስ ሲልለት ይጠባል ምግብ ትንሽ ትንሽ ጀምሯል ቁርጠት የጀመረው 4 ወሩላይ ነው ጡት ብቻ ነው የሚጠባው አመሰግናለሁ

  • @HaymanotHaile-ng7zq
    @HaymanotHaile-ng7zq 5 месяцев назад

    Selamh yibzalgni doctor hulem yemtastemren tekamina asfelagi nachew egzaber yakbrln ena 1tiyake alegni lije 7weru new begonu metegnat ayiwedm ena yeholaw chinklatu tiftif blo gon ena gonu wetol kezi behola mestekakel yichilal weyi ena demo wetet 2kutr eyetefa techegriyalew yagegnehutn eyatetahut new similak yearebun wetet demo duketu kelelochu yileyal ena min tmekregnal ebakh melsihn etebkalew

  • @sekinaahmed-tv8dk
    @sekinaahmed-tv8dk 4 месяца назад

    Allah yitebqh

  • @MareAderajew
    @MareAderajew 22 дня назад

    በርቲ

  • @kdem8
    @kdem8 3 месяца назад

    Orange &menderin meneblat yechelalu

  • @YamlakAdugna-g2s
    @YamlakAdugna-g2s 5 месяцев назад +2

    ያለጊዜያቸው ለተወለዱ ህፃናት የሚሆን ምግብ ስራልን

  • @tsehayabiyl3072
    @tsehayabiyl3072 5 месяцев назад +2

    ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ የምታቀርበው ሁሉም በጣም አስተማሪ እና አንተ ስትለቅ ተደዋውለን እናወራለን የምንኖረው አሜሪካ ነው ግን ካንተ ብዙ ነገር እየተማረ ነው አባክህ ብዙዎቻችን ልጆቻችን type 1 diabetes ተብለው insulin እየወሰዱ ነው ግን ኢትዮጵያ በቀን አንዴ ነው የሚወስዱት እዚህ ግን በየተመገቡበት ልክ ይወሰዳል በተለይ ለኩላሊት ጥሩ አይደለም በብዛት መውሰድ የለበትም ይሉናል ሰወች ሀኪሞች ደሞ መውሰድ አለባቸው ይሉናል በጣም ግራ ገብቶናል እባክህ የምትለን ነገር ንገረን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      ስለ T1 Diabetes ሌላ ቪዲዮ እሰራለሁ ከሳምንት በዋላ ይጠብቁን

    • @tsiontesfaye1472
      @tsiontesfaye1472 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ለዚጥያቄሽ። የኔም ልጅ T1 diabetes ናት እና ዘንድሮ ትምርት ትጀምራለች እና ጨንቆኛል ምሳ እቃ ምን እንደምቋጥር

  • @Betelihem-kt9ze
    @Betelihem-kt9ze 5 месяцев назад

    Thanks Dr, lije 10werua nw,formula alitekemim,migbochuan bewuha mazegajet alichlm??

  • @betelihem6451
    @betelihem6451 5 месяцев назад

    Please doctor malesaleye weha or water endate enestacew yetacage weha teru ayedalem yebalale hageracen salt alew mane enaderage?

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676 5 месяцев назад

    well come tnx

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      You're very welcome🙏 and don't forget to subscribe and click notification bell to get notified when we post new content 🙏

  • @BirhanwedajeWubneh
    @BirhanwedajeWubneh 5 месяцев назад

    Selam doc lije alfo alfo kebad eras mtat alew sinesabet aynu Hulu new mikelaw ena eras mtatu mitewew siyasmelsew new ena techenke new mn keljnetu jemro new ena gra gebagn atlefegn melslgn

  • @aishaahmed-rd2nb
    @aishaahmed-rd2nb 5 месяцев назад

    dr lije 5 wer new formula mejamar falige naber be cup metatat yichalal tuto aytabam

  • @bereketrobi4796
    @bereketrobi4796 5 месяцев назад +1

    የኔ ጥያቄ ዶር የላም ወተት እቤቴ አርግቼ መስጠት እችላለው ለ6 ወር ልጅ? ዶር እኛን እናቶችን እየጠቀምከን ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አመሰግናለው

    • @BetiFasi-ob5jc
      @BetiFasi-ob5jc 5 месяцев назад

      ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ግን የላም ወተት አርግተን መስጠት እንችላለን ወይ?

  • @tsegayemane6354
    @tsegayemane6354 5 месяцев назад

    Pancake sinazegajlachew, whole egg new yemintekemew weys nechun part awttwn new, Doctor?

  • @YenebilEnat
    @YenebilEnat 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር
    ግን ያልገባኝ ነገር ወተት ሲባል የራሳቸውን ወተት ነው ወይስ ኖርማል እኛ የምንጠቀመውን ወተት ነው መጠቀም ያለብን ?
    እስኪ የገባችሁ ኮሜንታትሮች ካላችሁ ጥያቄየን መልሱልኝ

    • @mimisultan8586
      @mimisultan8586 5 месяцев назад

      የእናት የጡት ወተት ወይም የህፃናት የቆርቆሮ ወተት

    • @YenebilEnat
      @YenebilEnat 5 месяцев назад

      @@mimisultan8586 አመሰግናለሁ ❤

    • @nuale23
      @nuale23 5 месяцев назад

      except
      cow milk

  • @bezatadese5392
    @bezatadese5392 5 месяцев назад +1

    Selam d/r yeduketu wetet esat binekaw cheger alew wey ???? kemegeb gar abero lemesrat lemsale bula genfo negeroch gar ay

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 месяцев назад

      ብዙ እሳት ላይ ማቆየት አይመከርም

  • @seninenye
    @seninenye 4 месяца назад

    ሰላም ዶ/ር ፖፖዬ ወይ አቦካዶ ስናዘጋጅ ሎሚ አይደረግም አይደል??

  • @WendiyGmariam-ol5yr
    @WendiyGmariam-ol5yr 5 месяцев назад

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ልጄ 4 ወር ተኩል ነው እድሜው ከተወለደ ጀምሮ ግን አልፎ አልፎ እግሩ ይንቀጠቀጣል ምን ሊሆን ይችላል እባክህን መልስ ስጠኝ

  • @mua1079
    @mua1079 5 месяцев назад

    And another question 🙋🏽‍♀️ what kind of milk do we use to make pancake? Powder milk? And they say broccoli makes them gassy is it true?

  • @eyerusalemwakeyo4563
    @eyerusalemwakeyo4563 5 месяцев назад

    Tebarke

  • @etsegenetyelaydej
    @etsegenetyelaydej 5 месяцев назад +1

    እባክዎ ዶክተር ስለ ሴለብራል ፐልስ በስፋት ይንገሩን ስለሚያስፈልጋቸው ምግብም

  • @hannawoldeyes2308
    @hannawoldeyes2308 2 дня назад

    ዶክተር ለ8 ወር ልጅ ምግብ ላይ (አጥሚት) ላይ የገበታ ቅቤ መጠቀም ይቻላል? ምን ያህል?

  • @danaytdana
    @danaytdana 5 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ 8 ወር ሆንዋታል እና ምግብ ቡዙ አትወስድም (በጣም ታሰቸግራለች) ወተት ደግሞ ጡጦ ስለተወች ቡዙ አትጠጣም በጣም ተቸገርኩ ምን ትመክረኛለህ አመሰግናለሁ

  • @kemriyanararsa3675
    @kemriyanararsa3675 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር ደጃን ብዙ ሰዉ ሲጠቀም በመጀመሪያ ያምሱታል ለምንድን ነዉ?

  • @HiwotHailemariam-u5k
    @HiwotHailemariam-u5k 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ወተት ፖሰቸራይዝድ ብንጠቀም ችግር አለዉ

  • @AbebaZeleke-xj4iz
    @AbebaZeleke-xj4iz 3 месяца назад

    ሙዝ አይፈቀድም ነው አላካተትከውም ዶ/ር ?

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 5 месяцев назад +3

    100K ያንስሀል ዲር

  • @EyeruseGetachew
    @EyeruseGetachew Месяц назад

    Selam Dr wetet le migeb metkem yimekeral (ye lame wetet

  • @hawigetachew2218
    @hawigetachew2218 5 месяцев назад +2

    ዶክተር ልጆች በየስንት ሰዓት ልዩነት ነው መብላት ያለባቸው?የኔ ልጅ በጣም ድርቀት ያስቸግረዋል ዉሃ ምንም ሊጠጣልኝ አልቻለም ኩባያም ሊለምድልኝ አልቻለም መፍትሄው ምንድነው በተለይ የድርቀቱ እና ውሃ ላለመጣቱ?

  • @Saba-n6d
    @Saba-n6d 5 дней назад

  • @mua1079
    @mua1079 5 месяцев назад +1

    Beetroot nd spinach shouldn’t supposed to be given before 8 months as my baby doctor suggests, don’t you think????

    • @senigw1654
      @senigw1654 5 месяцев назад +1

      hello im a mom of 3 but im not a doctor when my youngest baby became 6 months old i gave him beetroot and spinach. So dont worry unless your baby has allergies its ok to give some to them but not too much or together but remember to give them small ammounts of new foods for 2 or 3 days to check if they have allergies to any food

  • @Selam-t6q
    @Selam-t6q 4 месяца назад

    ዶ/ር በዙ ምግቦች በወት ነው የሚቀጥኑት ማለትም ስንፈጭ የኔ ጥያቄ በላም ወትት ማዘጋጀት አይቻልም?

  • @kdem8
    @kdem8 5 месяцев назад

    ዶክተር እንደሁሌው እያመሰገንኩህ እስቲ እባክህ ወደ ኢትዮጲያ ለመሄድ ስላሰብኩ የ6ወርልጅ ጋር መጠንቀቅ ወይም ጉዞ ከህፃናት ጋሮ ትንሽ ነገር ብትለኝ መቼ መቀመጥ ህፃን ልጅ በዛውም አመሰግናለሁ አስቀድሜ ::አድራሻ ደሞ ፃፍልን ስንመጣ ለምስጋና ልንጎበኝህ እንፈልጋለን

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ላይክ እያደርጋችሁ

  • @WasihunBelay-h4s
    @WasihunBelay-h4s 3 месяца назад

    ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት እያመሰገንኩ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከወለድኩ ሶስት ወሬ ነዉ በወሊድ ጊዜ የደም ግፊት ተፈጥሮ የግፊት መርፌ በታፋዬ ሁለት ዙር ወስጄ ነበር እናም እስከ አሁን ታፋዬን ያመኛል ያቃጥለኛል ብቻ ከባድ ነዉ የሱ ስሜት ሙሉ ሰዉነቴን ይረብሸኛል ምን ላድርግ ፕሊስ እዳታልፈኞ

  • @kalebgirma6456
    @kalebgirma6456 5 месяцев назад +2

    ዶ ር ሰላም ልጄ 11 ወር ከ 1 ሳምንት ነው. Nido ወተት ከ 1-3 ብሰጠው ቸግር አለው?

  • @Hanitayeashe
    @Hanitayeashe 5 месяцев назад +1

    D/r leg 7 wer nat vitamin D lestate beyi men ayent new yemsetate dose men yahel new

  • @Selam-t6q
    @Selam-t6q 4 месяца назад

    በላም ወትት የምናዘጋጀውት ምግብ ማቅጠን አይቻልም?