ለህፃናት የተከለከሉ የወተት አይነቶች | formula milks banned from the market | Dr. Fasil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024
  • ለህፃናት የተከለከሉ የወተት አይነቶች (formula milks banned from the market)
    The World Health Organization (WHO) has revealed the alarming extent of exploitative marketing practices employed by the **$55 billion baby formula industry**. These companies are targeting new mothers through personalized social media content that often goes unrecognized as advertising. By using tools like apps, virtual support groups, and advice forums, formula milk companies collect personal information and send personalized promotions to pregnant women and mothers. Shockingly, formula milk companies post content on their social media accounts around **90 times per day**, reaching **229 million users**-three times more than informational posts about breastfeeding from non-commercial accounts. This pervasive marketing contributes to increased purchases of breast-milk substitutes, discouraging mothers from exclusively breastfeeding as recommended by WHO¹. It's essential to raise awareness about these practices and protect new families from misleading marketing.
    Additionally, it's worth noting that *US parents have turned to the black market* due to formula shortages, despite authorities warning against buying unapproved milk. Customs officials have seized formula lacking appropriate nutritional labeling, emphasizing the importance of safe and regulated products². If you have any other health-related questions or need assistance with technology, feel free to ask-I'm here to help!
    * ቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
    * ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
    0984650912 ወይም 0910199880
  • ХоббиХобби

Комментарии • 137

  • @DrFasilPediatrician
    @DrFasilPediatrician  12 дней назад +14

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር 0964686464 ይደውሉ

    • @mimimimi4087
      @mimimimi4087 12 дней назад +1

      ዶክተር ሰላም ዋልክ እባክክን መልስልኝ ልጄ 6 ወሩ ነዉ ግን ምግብ እቢይ አለኝ ጡጦም አልወስድም አለኝ ምን ይሻለኛል እኛ ስንበላ ከኛጋር መብላት ይፈልጋል እቫክክን ስለፈጠረክ መላ በለኝ

    • @hekmakh2624
      @hekmakh2624 12 дней назад

      Ena Amesegenalewu Dr pls and tiyake aleegn erguz set fexo bitetaa gudata alewu?? ye 2wor takul nagn be sedat lay nagn marmara margem alechilm men ayent neger bebela lalgi yetekamal ?? Sela ken maleska amesegenalewo. Yen ye dem or blood tayeb B new ye balabet demo A+ new yehesanu machem ayetawkem erdata maraga yelebegn neger be megeb mabalt yelelebgn neger ??

    • @natirahel8917
      @natirahel8917 12 дней назад

      እናመሰግናለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  11 дней назад

      ምክንያቱን ለማወቅ በአካል ብናየው የተሻለ ነው ​@@mimimimi4087

    • @mimimimi4087
      @mimimimi4087 11 дней назад

      @@DrFasilPediatrician የት ነዉ የምትሰራው

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 12 дней назад +12

    ደስ እያለኝ ነው የማዳምጥህ ልጆቼን በስርአቱ እኔዳሳድግ በብዙ አግዘህኛልና ዶ/ር አመሰግናለሁ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  12 дней назад +3

      እናመሰግናለን 🙏 ሌላውም share ያድርጉ 🙏

  • @AlmazMengisr
    @AlmazMengisr 12 дней назад +4

    እናመሰግናለን ደክተር

  • @user-is3yq4sn3b
    @user-is3yq4sn3b 12 дней назад +4

    Thank you Dr.

  • @kididahlak2994
    @kididahlak2994 12 дней назад +4

    እናመሰግናለን. ዶክተር

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 12 дней назад +1

    Thank you

  • @tsionadera-dt1et
    @tsionadera-dt1et 12 дней назад +1

    Tnx

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 12 дней назад +4

    Thank u docterye

  • @hymanotmengistu7328
    @hymanotmengistu7328 11 дней назад

    Thank you so much for sharing useful knowledge

  • @user-fz3jl9kh4n
    @user-fz3jl9kh4n 12 дней назад +3

    Tanks

  • @wudnehteshome8532
    @wudnehteshome8532 12 дней назад +1

    Thanks

  • @FenetAsefa
    @FenetAsefa 11 дней назад +1

    thank you dr

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 12 дней назад +1

    Thanks dr

  • @user-zr7fm4pu8u
    @user-zr7fm4pu8u 12 дней назад +1

    እናመሰግናለን 🎉

  • @zeritubeyene8146
    @zeritubeyene8146 12 дней назад

    Thank you Dr

  • @YunusMahemmed
    @YunusMahemmed 11 дней назад

    Thanks Doc

  • @tajibaasmare1614
    @tajibaasmare1614 11 дней назад

    thank you D.r

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps 12 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @hadaskebrom3974
    @hadaskebrom3974 12 дней назад +2

    Thanks for sharing us
    I have a question what about the people living out the country in America they have different kind of formula milk

  • @user-yv8pl4vf6o
    @user-yv8pl4vf6o 11 дней назад

    Tebarek Dr እግዚአብሄር ያክብርህ።

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 12 дней назад

    Thank you doctor

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r 11 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤

  • @user-zz7zf6be7x
    @user-zz7zf6be7x 12 дней назад +2

    አመሰግናለሁ ተባረክ በመክርህ እየተጠቀምኩበት ነው

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  12 дней назад +1

      ለሌሎችም share ያድርጉ 🙏 subscribe አድርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏

  • @MekonenMekdes
    @MekonenMekdes 12 дней назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

  • @MekonenMekdes
    @MekonenMekdes 11 дней назад +1

    ዶክተር እባክህ ልጄ ሁለት ወር ናት እና በጣም ትጨናንቃለች ምን ማድረግ ይኖርብኛል

  • @HanaYoseph
    @HanaYoseph 12 дней назад +6

    እድሜን ከጤና ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናለን!

  • @addisfikru5123
    @addisfikru5123 12 дней назад +1

    thanks Dr Aptamil And S-26 Be 800 Gram And 1.8 Gram New ለ ልጄ የምሰጠው ግራሙ መተለቁ ችግር ይኖረው ይሆን

  • @user-pn1tg3te9y
    @user-pn1tg3te9y 3 дня назад

    edme yestk dokter❤❤❤❤

  • @FevenAfewerki
    @FevenAfewerki 12 дней назад

    Dr thanks for sharing us but o won't ask about my son when he take milk formula milk 🍼 90 ml he's 11 month per day he takes 3 or 4 independ how is but my Breast is am not feeling enough for him how many times i give from mine and how min he stay thanks good luck

  • @baseTube-tf8hl
    @baseTube-tf8hl 10 дней назад +1

    ሰላም ዶክተር ልጀ 7 ወሩ ነው ማታ ማታ እስከ 6 ሰዓት አይተኛም በዚያ ላይ ያለቅሳል ዶክተር እባክህ መልስልኝ? ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን።❤❤❤

  • @saliemsaliem9860
    @saliemsaliem9860 11 дней назад

    Thankyou dr....but if its ok can you do me a fevor i don't listen amharic well if its ok can you use the translate to English language thankyou

  • @WoineGirma
    @WoineGirma 12 дней назад

    Enamesegenalen doketer

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 12 дней назад +1

    እናመሠግናለን ዶ /ር

  • @ayyuugudeta8739
    @ayyuugudeta8739 9 дней назад

    Doc shift lamesaru enatoch malet 1 amet buhala teto le sera se wexu 2 qen lay xux masxet echalal ende

  • @user-xe1qh7fu7j
    @user-xe1qh7fu7j 12 дней назад

    ሰላም ዶክተር ልጄ 6ወሮ ነው Formula ወተት ብጠቀም ችግር አለው?
    ከጡት ተጨማሪ

  • @kibrethana802
    @kibrethana802 10 дней назад

    ሰላም ዶክተር .ልጄ ከተወለደች 2ወር ነው እና ህክምና ወስጃት ደም ማነስ አላት ተባልኩኝ እና ምንድነው ማድረግ ያለብኝ?

  • @sebletebarek1596
    @sebletebarek1596 12 дней назад +2

    Thanks Dr!!!!

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  12 дней назад

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell to get notification for new videos from our channel.

  • @SolomonAbebe-qc1hq
    @SolomonAbebe-qc1hq 12 дней назад +1

    Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  12 дней назад

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell to get notification for new videos from our channel.

  • @makibetsega9278
    @makibetsega9278 12 дней назад +1

    thenk you dr humana wetet arif new ene esun new mitekemew

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  12 дней назад +2

      Best የሚባል formula ወተት የለም እንደየ ህፃናቱ አንጀት ሊስማም ላይስማም ይቺላል!

  • @Selamawit663
    @Selamawit663 12 дней назад +2

    Thank you very much ❤ like subscribe and share

  • @ObsAsf
    @ObsAsf 12 дней назад +2

    Selam doctor endet neh lije 4 weru nw tut nw mitebaw gin ene siga weyim yelam wetet ketetaw hodun yamewal min ladirg may lactose intolerance lihon yichilal? Eski silezi ngr asredan yelam wetet afliche nw yetetawit

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  12 дней назад +1

      አዎ ያጋጥማል አንዳንድ ህፃናት የእናት ምግብ ሊረብሻቸው ይቺላል

  • @arisemasielemariam9328
    @arisemasielemariam9328 12 дней назад +2

    Thank you Dr ❤🇪🇷🇪🇷

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  12 дней назад +2

      ለሌሎችም share ያድርጉ 🙏 subscribe አድርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏

  • @WorkineshChale
    @WorkineshChale 8 дней назад

    Hi dr nura wetet bale 900 gm isum yetekelekele new pleas melis adera lije isun newu yemitixexawu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-sw9gg2mi1c
    @user-sw9gg2mi1c 12 дней назад +1

    እንኳን ደነ ማጠህ

  • @jennyfada5642
    @jennyfada5642 11 дней назад +2

    ዶክተር አስጨነቅኝ ልጄ በሁለት ውር ነው እምቢ አለችኝ ለዛም እንደማራጭ የተጠቀምኩ የታሳያ ወተት ነው የወተቱ ስም ነን ነው አምስት ወርዋ አስር ኪሎ ችግር የመጡ ይሁን መልስ ቢመለስ ደስ ይበለን 🙏🙏

    • @user-gn5wp8wl4e
      @user-gn5wp8wl4e 11 дней назад +1

      Nan ወተት በጣም አሪፍና ተስማሚ ነው 3 ልጆቸን ያሳደግኩት በሱ ነው ውድ ነውጅ

    • @user-xe1qh7fu7j
      @user-xe1qh7fu7j 10 дней назад

      France lait እንዴ ት ነው ፡

  • @mekiya9667
    @mekiya9667 11 дней назад

    ሠላም ዶ/ር እኔ ልጄ 11 ወሮ ነው ጡት አጠባታለሁ ምግብም የተወሠነ ትወስዳለች በተጨማር ጡቴም ብዙ ስለሌለው የጣሳ ወተት የመግዛት አቅም ስለሌለኝ የላስቲኩን ሾላ እና ሌሎችን ያገኘሁትን በቀን አንዴ ሠጣታለሁ ባብዛኛው ምግቦንም በሡ ነው የምሠራው ምን ትመክረኛለህ ?

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 11 дней назад

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @user-cl5qw3iu9z
    @user-cl5qw3iu9z 11 дней назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ እምኖር አረብ አገር ነው እና ካሮት ሰኳር ድንች ድንች አብል ፕሮኬሊ አቡካዶ እየበላ ነው ሌላ ምን ልጨምርለት ዛሬ ሳይፈልግ የግድ እቁላል አሰበልቸው ከሁለት ረአት በኋላ አሰመለሰው

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 11 дней назад +1

    ለምሰጠን ትምርት እናመሰግናለን የህፃልጅ ከፈር መቀየር እና የፈስ መብዛት መጠራራት ማብዛት ምድነዉ ልጀ1ወር እነዝህ ምልክቱች አሉ

    • @Beza-bm7ds
      @Beza-bm7ds 11 дней назад +1

      የጤናማ ምልክት ነው

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 12 дней назад +2

    ዶክተር እስኪ ስለ ክትቤት ጠቀሜታና ጉዳቱን በግልጽ ንገርን አው አውቃለሁ ሙያው ላይፈቅድ ይችላል ጉዳቱን በግልጽ ለማብራራት ሆኖም ግን በአጠቃላይ ፓዘቲቡንም ነጌቲቡንም ንገርን

  • @muniraahmed2727
    @muniraahmed2727 12 дней назад +1

    Doctor please melslegn ye 9 wer leje menm megeb albelam alchgnm Gena wede afua sametaw testem satadergew embi telegnalech mnm megeb embi alech semonu gorebet oats serche eyegatulgn new please Doctor megatua cheger yenorew yehone megebes albelam metlgn lmn yehone please give me solution

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  12 дней назад

      የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው
      1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
      2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
      3. የጨጓራ ህመም
      4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት
      እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ ☎️0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ

  • @sisaygemechu6651
    @sisaygemechu6651 9 дней назад

    👍

  • @user-zf7li5dn8q
    @user-zf7li5dn8q 12 дней назад +3

    400 gm ብቻ የሚከለከለው ለምንድነው ምርቱ ልዩነት አለው ከሳይዝ ውጭ እባክህ

  • @FaizaGetachew-wf3qv
    @FaizaGetachew-wf3qv 11 дней назад

    ሠላም ዶ ር እኔ ልጆቼን ጡቴንም እሠጣቸዋለሁ እና ሌላም የዱቄት የወተት እንደ ጭማሪ እሠጣቸዋለሁ ችግር ያመጣል

  • @asterwondemu3609
    @asterwondemu3609 9 дней назад

    What about 2500 gram Dr.?

  • @amantihussein4017
    @amantihussein4017 11 дней назад

  • @helenYoadan
    @helenYoadan 12 дней назад +2

    Thank you doc my baby feels better after you treat her, thank you so much .

  • @FinoteGirum
    @FinoteGirum 10 дней назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @FaezaAbkadr
    @FaezaAbkadr 12 дней назад

    Cute baby emil tru new doctor

  • @yorditefera3678
    @yorditefera3678 12 дней назад

    Betamm tekim yalke mirte dr nek tekami negerochin eyeseteken new enameseginalen

  • @netsimili467
    @netsimili467 8 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @user-vt7xw1qd7f
    @user-vt7xw1qd7f 12 дней назад

    ልጄ 10 ወር ሊሞላው ነው ፎርሙላ ወተት ነበር የምሰጠው እና አሁን ላይ 2 ቁጥር ወተት በገበያ ላይ እየጠፋ ስለሆነ የላም ወተት ባስጀምረው ችግር ይኖረዋል ወይ

    • @user-mh6sm6gp9v
      @user-mh6sm6gp9v 12 дней назад

      የላም ወተት ከ1 አመት በሃላ ነው የሚሰጠው

  • @user-hc1js4qv6w
    @user-hc1js4qv6w 11 дней назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር ሰለ ልጆች እምብርት ለመድረቅ ምን ያህል ይፈጃል? ሌላዉ ወንድ ህጻናት በተወለዱ በምን ያህል መገረዝ አለባቸዉ

    • @user-gn5wp8wl4e
      @user-gn5wp8wl4e 11 дней назад

      እንብርታቸው ሳምንት ይፈጃል
      ወንድ ልጅ በሰባት ቀኑ ነው እሚገረዘው
      ሙስሊም ከሆንሽ ደሞ ሀቂቃም አለ

  • @user-hz8xy3se7d
    @user-hz8xy3se7d 12 дней назад

    ❤🙏❤

  • @AbiyotDemelash-kd1gg
    @AbiyotDemelash-kd1gg 12 дней назад

    Dr lije ahun 14 month honuwatal 3 kutir liptomil neber yemitekemew ahun gin semonun Nura 900mg giramun metekem jemire eyasikemetat new ene eskitilemidew yihonal biye neber silezih lakumew weyis endet ladrigew ebakihin melisilign

    • @AhlihanuniHanuni
      @AhlihanuniHanuni 12 дней назад

      Nura ena Sultan ye Tasa wetet atetekemu bemengist.... Tagidual yemil mastawekiya be kirbu semchalew. Mnalbat besu mknyat lihon yichelal?

  • @dawitakalu5130
    @dawitakalu5130 4 дня назад

    ዶክተር ልጄ 10 ወሯ ነው ኒዶስ ብሰጣት ችግር አለው

  • @user-ur4ve4cr4r
    @user-ur4ve4cr4r 12 дней назад +2

    ሰላም ዶክተር እባክኽ መልስልኝ ልጄ ጉንፋን አሞት አኪም ቤት ወስጄው በአፍንጫ የሚረጨውን ሰታኝ ነበር አውን ወደ 11 ቀንሆነው ጉንፋኑ ተሽሎት ያፈነው ግን አስካውን አለቀቀውም እባክኽ ምን ላርግ ወይስ ይተወዋል

  • @TizibtFiyameta
    @TizibtFiyameta 12 дней назад

    Please tell us how much time babies sleep in aday? I have one year baby she never sleeps at day time she only sleeps at night please say something

  • @user-km9px4yt9w
    @user-km9px4yt9w 11 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 12 дней назад

    2 kutir wetet batetats mn tmekregaleh 10 werua new

  • @HayatHayat-ve7de
    @HayatHayat-ve7de 11 дней назад

    Enamsgenaln

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y 11 дней назад

    ዶ/ ር ልጄ በጣም ድርቀት ያስቸግረዋል የብርቱካን ጭማቄ ብሰጠውስ 7 ወሩ ነው

  • @WorkingHard-pk4oe
    @WorkingHard-pk4oe 12 дней назад

    እኔ ግራ እየገባኝ ነው ልጄ 7ወሯ ነው ምን ልስጣጥ ሊፍቶሚ 2 ቁጥር ነው የምሰጣጥ ልስጣጥ ወይስ ምን ልስጣጥ በእግዚአብሔር ንገሩኝ ምን ይሻላል

    • @MaleteMalete-oy4xp
      @MaleteMalete-oy4xp 11 дней назад

      ከ 6 ወር በላይ 2 ቁጥር ወተት ነው የሚሰጠው ሊፕቶሚል ስጫት ከሌላው ወተት ይሻላል❤❤❤

  • @Bezabizeta
    @Bezabizeta 9 дней назад

    D/r ene huletunem nw metekemw tuto ena tutan chger alew eda ebak ngergne beki silalihon nw

  • @yohanaabraham9817
    @yohanaabraham9817 12 дней назад +1

    Thanks Doctor

  • @Neberubelay
    @Neberubelay 2 дня назад

    የተከፈተ ወተት ለስንት ግዜ መጠቀም ይቻላል ዶክተር ለቀና መልስህ አመሰግናለሁ

  • @silenelias2096
    @silenelias2096 11 дней назад

    ዶክተር የኔ ልጅ ጡት እቢ ብላ ፍራንስ ሌት አንድ ቁጥር የምጠጣው ገና 5 ወሯ ነው

  • @hermelaabebe851
    @hermelaabebe851 11 дней назад +2

    Ene yetut wetete albeza new yalegn biki alhon ale kelakye new misetew yemitekemew S 26 gold new min madreg echilalew 2 wer ke 20 ken new lije

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n 12 дней назад

    ❤❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @yohanazeleke4443
    @yohanazeleke4443 12 дней назад

    Dr yet new yemnsmeremrew

  • @hayuabd
    @hayuabd 12 дней назад +1

    Dr megeb be enate tute wetet kelaklo meste yechalal ebakek meleseleg

  • @kewakebit
    @kewakebit 10 дней назад

    Now there is a formla for kids born by c section.

  • @derartuhafiz
    @derartuhafiz 9 дней назад

    bexam inamesaginalen

  • @HibistAsfaw
    @HibistAsfaw 7 дней назад

    የደም አይነታቸው o+ ለሆነ ልጅ የሚሰጥ እና የማይሰጥ ምግብ ብታሳየን

  • @HelenBiruk-u7i
    @HelenBiruk-u7i 15 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekiyaTeshome
    @MekiyaTeshome 12 дней назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ህፃናት አሜባ ብትሰራልን የእውነት 7ወር ልጂ አሜባ ሊታመም ይችላል

  • @MiskJemal
    @MiskJemal 11 дней назад +1

    ለማማከር ብለክ የፃፍከው ስልክ ስንደውል 9493 ደውሉ ስንደውል አይሰራ😊

  • @rehanatube2914
    @rehanatube2914 12 дней назад

    ለጂ ከተወለደ 15 ቀኑ ነው ጊን ጡት እምቢ አለኝ ምን ለድርጊ እሲኪ መፍትሂ ከለህ ንገረኝ

    • @user-mh6sm6gp9v
      @user-mh6sm6gp9v 12 дней назад

      ትኩስ ነገር በደንብ ጠጪ ልጅሽ ስጪው ሲስበው ጥሩ ነው አልወጣ ካለ የጣሳ ወተት ስጪው

    • @addisfikru5123
      @addisfikru5123 12 дней назад

      በጣም ሞክሪ ሲርበው ወይ መተኛት ሲፈልግ እና ጡትሽ ወተት መኖሩን አረጋግጪ

    • @rehanatube2914
      @rehanatube2914 12 дней назад

      @@user-mh6sm6gp9v ጭረሽም አልዝ እኮ ነው የለኝ

    • @user-mh6sm6gp9v
      @user-mh6sm6gp9v 12 дней назад

      @@rehanatube2914 በማለቢያ እለቢው

    • @user-gu9ox9mr6l
      @user-gu9ox9mr6l 11 дней назад

      ደጋግመሽ ሞክሪው ግደታ መጥባት አለበት

  • @judikaseshe3957
    @judikaseshe3957 12 дней назад +1

    Thank you

  • @user-mx2bi5nd3d
    @user-mx2bi5nd3d 12 дней назад

    Thanks

  • @MiskJemal
    @MiskJemal 11 дней назад

    thanks dr

  • @UmuabdulazizMuhammed
    @UmuabdulazizMuhammed 11 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Miftakedir-mo5qm
    @Miftakedir-mo5qm 10 дней назад

    Thank you doctor

  • @kedistmengiste9854
    @kedistmengiste9854 12 дней назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  12 дней назад

      ለሌሎችም share ያድርጉ 🙏 subscribe አድርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏