የላም ወተት ለህፃናት የማይመከርበት 8 ዋና ዋና ምክንያቶች | Top 8 reasons why cow's milk is not recommended for Infants

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 192

  • @bezawitgelaw4974
    @bezawitgelaw4974 8 месяцев назад +13

    እናመሰግናለን ዶክተር አረ ቤተሠቦች ላይክ እና ሼር እናድርግ ለብዙ እናቶች እንዲደርስ ጠቃሚ ነው አሁን ከ1600 በላይ ሠው አይቶታል ላይኩ ግን ትንሽ ነው አይቶ ዝም ማለት ንፉግነት ነው 👍👍👍👍👍👍 እያደረግን ❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏🙏

    • @WerknesheSahalu
      @WerknesheSahalu 8 месяцев назад +1

      ክበርለን ወንደሜ❤❤❤

  • @hasenateyb8703
    @hasenateyb8703 5 месяцев назад +3

    ዶክተር መረጃህ ማብራሪያህ በቀላሉ ለመረዳት የሚቻልኔ በጣም ጠቃሚ ነው። በርታ

  • @Fady-xu8zj
    @Fady-xu8zj 8 месяцев назад +7

    እናመሰግናለን በውነት ጊዜንና ሰአትህን ሰውተህ ስለምትመከረው ሁሉ እግዜር ይስጥልን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      🙏🙏 መረጃውን ሌሎች እናቶች share ያድርጉ subscribe ያድርጉ 🙏

    • @KataroDesta
      @KataroDesta 8 месяцев назад

      Lebiru sil new enji this is bussnes

  • @helengezaheg4521
    @helengezaheg4521 8 месяцев назад +12

    እኔ እኮ መቼ በተለቀቀ ብዬ በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ ስለምታስተምረን እጅግ ከልብ የሆነ ምስጋና ይድረስህ እናቶች በጣም እየተጠቀምንበት ነዉ እናመሰግናለን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @EjensuTasafa
      @EjensuTasafa 6 месяцев назад

      በበበበበ
      ​@@ብሩህkids

    • @EjensuTasafa
      @EjensuTasafa 6 месяцев назад



    • @EjensuTasafa
      @EjensuTasafa 6 месяцев назад

      በበ

  • @AmsalGashaw
    @AmsalGashaw 8 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በቲክቶክ ነበር የምከተልህ ዛሬ ነው ወደ ዮትዮብ የመጣሁት እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ
    እኔ ጡቴ ብዙም የለውም አያጠግበውም
    እና የመጨረሻ አማራጨ የላም ወተት ነው እና ድርቀት አሰቸግሮት ነበር ውሃ እየቀላቀልኩ ነው የምጠቀመው እስከመጨረሻው ባልሰማህ በጣም ተጨንቄ ነበር ልጄን ገደልኩት ብየ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @Tyobseta
    @Tyobseta 6 дней назад

    Enamesegenalen doctor ewnat Hakeem bet ending hadn't endaneta zerezeraw ayenegerunm tebarek

  • @lemlemhailu7223
    @lemlemhailu7223 13 дней назад

    Thanks doc very interesting point

  • @NardosAbinet-z7j
    @NardosAbinet-z7j 8 месяцев назад +2

    Thank you Doc, GOD bless you!

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      🙏🙏 መረጃውን ሌሎች እናቶች share ያድርጉ subscribe ያድርጉ 🙏

  • @PinaelAlemayehu-fz6mj
    @PinaelAlemayehu-fz6mj 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ከሚፈጩ ምግብ አብሮ መስጠትስ

  • @tigisttigist3735
    @tigisttigist3735 8 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 8 месяцев назад +1

    Thank u Dr endehulewu asetemerkenale

  • @NatiGenanaw
    @NatiGenanaw 4 месяца назад

    ዶክተር እናመስግናለን

  • @dinashiferaw1133
    @dinashiferaw1133 8 месяцев назад

    Thank you Doc, bless you 🙌🏾

  • @senimiss3382
    @senimiss3382 8 месяцев назад

    Thank You Doctor ❤❤❤

  • @ruthtsaedu6557
    @ruthtsaedu6557 8 дней назад

    Tkkl neh doctor ljie yelam wetet ke 6 wer jemrielat ahun 2ametwa nat ye egg allergic honalech betam tru mkr new

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 8 месяцев назад +3

    ሰላም ዶ. ር እግዚአብሔር ይባረክህ 🙏

  • @hiwotbekele3707
    @hiwotbekele3707 8 месяцев назад

    Yebezu welajoch checket newe ene asketebeyalehu ahun 18 months newe leje thank you Docter ❤

  • @WorkneshTesfaye-l7n
    @WorkneshTesfaye-l7n 8 месяцев назад +1

    Enamesegnalen..

  • @essetegetu5059
    @essetegetu5059 8 месяцев назад +1

    Tnxs doctor

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 8 месяцев назад +1

    Thank u Dr

  • @newbahrain9098
    @newbahrain9098 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 8 месяцев назад

    All you said u r right

  • @munaahmed-dq3qn
    @munaahmed-dq3qn 8 месяцев назад

    Thank u,WHO ena USAID yemilekut mn wust gebten enagegnwalen

  • @MartaEdosa-lw1en
    @MartaEdosa-lw1en 5 месяцев назад

    Thanku❤❤❤

  • @WeynshetKebede-f3p
    @WeynshetKebede-f3p 8 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤናን ይስጥክ ይቅርታ ግን ወተቱ ከምግብ ጋር ያልከው ከ6 ወር ጀምሮ ላሉት ነው ወይስ አመት በላይ ለሆኑት ነው?pls

  • @helenhelen-j9g
    @helenhelen-j9g 4 месяца назад

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @meaza2149
    @meaza2149 8 месяцев назад

    🙏🙏እናመሠግናለን

  • @documentationfile3543
    @documentationfile3543 8 месяцев назад

    አመሠግናለው

  • @nanidarik6839
    @nanidarik6839 8 месяцев назад

    Thanks dr

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      Welcome 😊 subscribe for more

  • @ruthbefekadu
    @ruthbefekadu 8 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ስለምሰጠን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን !!
    ? ያለኝ ጥያቄ ኒዶ ወተት ከ6 ወር በቯላ ምግብ ለማዋሀድ መጠቀም እንችላለን ወይ???

  • @bettyabdie-xg9od
    @bettyabdie-xg9od 8 месяцев назад

    Thank you ❤

  • @HiwotLove-bo9yr
    @HiwotLove-bo9yr 8 месяцев назад +1

    Bewunet enamesginlen tilk tihmirt new

  • @FiraolAragaw
    @FiraolAragaw 8 месяцев назад

    Betam enameseginalen አባቴ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 8 месяцев назад +1

    ተባረክ ዶ/ር

  • @MahletKirub
    @MahletKirub 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @hiwotfekadu-g5w
    @hiwotfekadu-g5w 8 месяцев назад +1

    thank u doctor gen 1 amet lay wetetun cow milk lay water yedergal

  • @beti1428
    @beti1428 Месяц назад

    Ebakoh doctor ena 7wera newu formula megzat alchilm yelam bigemrs

  • @yenesew719
    @yenesew719 8 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልከን።እናመሰግናለን ።አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 1 ዓመቷ ነው ድርቀት በጣም ያጠቃታል ምግቦቿን የማዘጋጀው በላም ወተት ነው ምንአልባት ለዛ ይሆነ?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      ሁሉም ምግቧ በላም ወተት ነው የሚዘጋጀው?

    • @yenesew719
      @yenesew719 8 месяцев назад

      አዎ

  • @yonamesfin926
    @yonamesfin926 6 месяцев назад

    Ke 3 amete behualase Nido bixexu Dr cheger alewe maleta yelam wetete akuma?

  • @meazaKawa-cg3lc
    @meazaKawa-cg3lc 8 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @abebeman1466
    @abebeman1466 8 месяцев назад +1

    Hi doc, embertu betam wodelaye abeto wotabet, men temekerignaleh? Gena 2 woru new ketewoleda ke 2 Sament behala new yejemerew,

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      በአካል ሆስፒታል ላይ ብናየው መልካም ነው ☎️ 0984650912

  • @martazelek-fb1bs
    @martazelek-fb1bs Месяц назад

    Cow milk butter extract saydereg newe ke water gar mix menadergew aykebdachewm.

  • @HayatTahir-pk5hh
    @HayatTahir-pk5hh 8 месяцев назад +1

    Dr betam enamesegnalen leje gena 3 samentwa new gen betebache kutre kaca taregaleche normal new?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      ምክንያቱን ለማወቅ በአካል ሆስፒታል ላይ ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912

  • @bethlehemdemeke6904
    @bethlehemdemeke6904 8 месяцев назад +1

    Dr. Leji ye hode derekete betam eyaseqayate newe mene laderege? Hakim bet wesejate Miralax setewate nebere leweteme alewe gene medehanitu lerejeme gizi ayewesedeme. Amesegenalhu

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ

  • @HanaDemsie
    @HanaDemsie 8 месяцев назад +3

    Selam dr lige 7 ametuw new wetet yasgemerkuat 6 wer liy new wetet kemiymetaw gudat wist yeiron itret ena sines alebat bemin aynet melku yistekakelal? 😍

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад +2

      ይስተካከላል ለማንኛውም ምክንያቱን ለማወቅ እና ለማከም በአካል ሆስፒታል ላይ ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912

  • @muhammeddawud2928
    @muhammeddawud2928 8 месяцев назад

    ዶር በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 8 месяцев назад +1

    *ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ጥያቄዬን እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ የ 1ወር ከሁለት ሳምንት ለሆነው ልጅ በቀን ምን ያህል መጠን ያለው የፎርሙላ ወተት መጠጣት አለበት ማለቴ በቀን ውስጥ ስንት ጊዜ መጠጣት አለበት እና ስንት ml?*

    • @haryh828
      @haryh828 8 месяцев назад

      ስለፎርሙላ ወተት ገብተሽ እይ አለልሽ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      ስለ ፎርሞላ ወተት አጠቃቀም ሌላ ቪዲዮ ባለፈው ማክሰኞ ፖስት አርገናል እዚሁ youtube ላይ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube 8 месяцев назад

      ​@@ብሩህkids *ok thanks doctor*

  • @Aster-cw7pc
    @Aster-cw7pc 7 месяцев назад

    Heloo Dok.Betam tiru timihit alewu ina addis gebi negn lije 1 amet ke 2 wer nat dade atiim mehedim atimokirim gira gebtogn new

  • @megertugurmesa5266
    @megertugurmesa5266 8 месяцев назад +1

    Tebarek

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад +1

      🙏🙏 መረጃውን ሌሎች እናቶች share ያድርጉ subscribe ያድርጉ 🙏

  • @HelenLegesa
    @HelenLegesa 2 месяца назад

    Selam docter leje ahun9waru nw ena 6 weru lay yelam wetet asjmrew nber tute yelawm ena eku be ekuel adrge nber yemstawe gen ahun gunfan yezote hakim ga sewsdwe dam manse alwe aluge ena tawkute be ken 2 tututo becha nber yemstawe tutue estwalwe ena mn ladrge tutue bezum yelawm ye formula letkam 1 amte eskmolaww

  • @BeekaaKetema
    @BeekaaKetema Месяц назад

    Doctor leje.11 weru new manegnawunem wetet sitekem yamewul yasetawekewal yafenewl men mareg endalebegni ebakoten doctor mekenetun yigerugni

  • @AbebaAbebasisay
    @AbebaAbebasisay 8 месяцев назад +2

    ስላም ደኩተር ልጀ 9ወሩ ነው ግን የላም ወተት እና የጣሳ ነው የሚጠጣው ስኳር አለኝ ለልጁም ምናልባት ያስጋው ይሆን እና ወተቱንም አሁን ቅርብ ነው የጀመረው 2ወር ምናምን ይሆነዋ

    • @banjur6051
      @banjur6051 5 месяцев назад

      የነኔም ጥያቄነው

  • @TemesgenBongen
    @TemesgenBongen 8 месяцев назад +3

    እጅ የሚጠባ ልጅ እንዴት ማስተው ይቻላል እድሜዋ አንድ አመት ከአምስት ወር ነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      ከ ሳምንት በፊት ስለዚህ ነገር ፖስት አርገናል በዝህ channel ላይ ያገኙታል

  • @Etabye
    @Etabye 3 месяца назад

    ዶክተር እባክህን የወተት አጠቃቀማችን በቀን ውስጥ ስትለን የለሊቱንም ጭምር ነው ወይስ የቀኑ ብቻ ነው እባክህ ንገረኝ

  • @ugodhhhi
    @ugodhhhi 3 дня назад

    ሰላም ዶክተር እኔም ጥያቄነበረኝ ልጄ ስድስ ወሩን ሊጨርስነው የጣሳ ወተት አስጠቅመው ነብር ከጡቴጋር አዳዴ አብዛኘውን ጡቴን ነው እሚጠባው አሁን ወተቱ ሁለት ቁጥር ነው እምገዛለት ግን አዱ ቁጥር አላለቀም አለቀ ድረስ ባጠበው ችግር አለው

  • @aliabdela-n2o
    @aliabdela-n2o 8 месяцев назад

    Dr lemisetew timhirt eyamesegenkugn ye lam wetet stil direct ke lam yetalebe wetet nw weyis ye tasa wetet yakatital like coast ,anchor, Hilwa,Hamda ?

  • @nunatube2460
    @nunatube2460 8 месяцев назад +1

    Selam Dr mtseten ymkir agelgilotoch endale btam arifna astemariwoch nachew! enamsegnalen Dr!
    ene mteyek mflgew lije amt k 9 wer lhonat nw tuto stetba weyim yhone ngr stsera tolo yalbatal chigir ynorew yhon? lmlash amsegnalhu!!

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад +1

      አብዛኞቹ ህፃናት ላይ የሚታየው ላብ ተፈጥሯዊ ቢሆንም በጣም ከበዛ እና እየጨመረ ከሄደ ግን ምን አልባት የአይረን፣ የቫይታሚን ዲ ወይም የሌሎች ንጥረ ነገሮች እጥረት ሊሆን ይቺላል አንዳንዴ ደሞ የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት እና የልብ ችግሮችም ሊሆን ስለሚችል በአካል ታይቶ ምርመራ ቢደረግ መልካም ነው :: ምርመራውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ይደውሉ እና ቀጠሮ ያስይዙ
      ☎️ 0984650912

    • @nunatube2460
      @nunatube2460 8 месяцев назад

      @@ብሩህkids Amsegnalhu Dr !!

  • @OliyadLemessa
    @OliyadLemessa 6 месяцев назад

    Good

  • @selamawittesfaye2439
    @selamawittesfaye2439 8 месяцев назад

    Doctor yene tiyake gen yhe hulu beshta be lame wetet mimtawe bekirb yemeta new i mean we all about grow with cow milk from infant time

  • @helengezaheg4521
    @helengezaheg4521 8 месяцев назад +1

    ግን ዶክተር ከምግብ ጋርስ ምግብ ለመስራት ማለቴ ነዉ እባክህ መልስልኝ

  • @AbdulwekilByan
    @AbdulwekilByan 7 месяцев назад

    ካከ ሰይሸኑ ሰምንት ከለፈዉ ምንድነዉ ሚደረጋዉ

  • @TemesgenBongen
    @TemesgenBongen 8 месяцев назад

    Thnk

  • @azebazeb4252
    @azebazeb4252 8 месяцев назад +1

    Enamsgenalen

  • @SimretGetaneh
    @SimretGetaneh 5 месяцев назад

    Selam d/r yesebat wer hitsan alechin genfo,finish kekarot gardens mix sisexat kelam wetet gar awahije new

  • @yonamesfin926
    @yonamesfin926 8 месяцев назад

    ዶ/ር ከ3 አመት በላይ ምን ያህል ml መጠቀም እንዳለባቸው አልተገለጸም please አሳውቀኝ አመስግናለሁ

  • @mahiderLijalem-qr9yz
    @mahiderLijalem-qr9yz 8 месяцев назад +2

    እንዴት ነህ ዶክተር ወተቱ ላይ ውሀ ጨምሬ ከምግብ ጋ ብሰጠው ችግር አለው እባክህ መልስልኝ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад +2

      ወተቱ ከበሰለ ወይም እሳት ከመታው ችግር የለውም

    • @mahiderLijalem-qr9yz
      @mahiderLijalem-qr9yz 8 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ዶክተር ተባረክ

  • @jics297
    @jics297 8 месяцев назад

    Pasturized እንደሚባለው, Homogenized የሚባለውስ ምንድን ነው?

  • @MEKDESADAMS
    @MEKDESADAMS 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር የኔልጅ ሁለት አመቱዋነው ግማሽሌትር በቀን በቀን ትጠቀማለች የጀመረችው በ አራትወሩዋነው ታዲያሆዱዋ ለብቻው ትልቅሆነብኝ ተደጋጋሚ እክምና ወሰድኩዋት ምንምየለባትም ይሉኛል ምናልባት ወተቱ ይሆን ተጨንቄነው ዶክተር መልስልኝ

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 8 месяцев назад +2

    ዶ/ር ልጄ 5 ወሩ ነዉ እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሲተኛ በጣም ያልበዋል ጭቅላቱ በቃ ሁለ መናዉ

    • @lubabamubarak4178
      @lubabamubarak4178 8 месяцев назад

      የኔም ልጅ ከተወለደች ጀምሮ በጣም ያልባታል ትራሷ እስከሚበሽቅ ድረስ ስትጠባም እንደዛው ዶክተር ካየሀው አትለፈኝ

  • @temnettube9600
    @temnettube9600 8 месяцев назад

    Betam nw yemamesegnew hule eketatelhalew gn sle cerifam alawerahm lije6 weru nw 5weru lay nw mgb yasjemerkut ena bzat cerifam befela yelam wetet nw yemsetew chgr alew Dr please answer

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      የላም ወተቱ ከበሰለ ችግር የለውም

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 7 месяцев назад

    አጥሚት ላይ ስኳር ሳይበዛ ብንጠቀም ችግር አለው?

  • @NatiGenanaw
    @NatiGenanaw 4 месяца назад +1

    ዱክተርዬ የአዲስ አበባ ወተት እኮ ውሃ ነው

  • @DerejeBirhanu-if4tu
    @DerejeBirhanu-if4tu 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ልጄ አራት ወሯ ነው የታሽጌ ወተት ውድ ሆኖቢኝ የላም ወተት ጀምሬላታሁ እንዴት መጠቀም እንዳለቢኝ ምክር ብትስጠኝ አመስግናሁ

  • @AbdulwekilByan
    @AbdulwekilByan 7 месяцев назад

    ምን ይደርግለት

  • @UmuyusiraYusir
    @UmuyusiraYusir 4 месяца назад

    ዶክተርዬ፣ምግብ ብትነግረኝ

  • @SikoSilo-mq9tq
    @SikoSilo-mq9tq 8 месяцев назад +1

    ዶክተር ልጅ አራቱን ጨርሶ አምስትያውን ጀምሯል ምግብ ላስለምደው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад +1

      ቢያንስ 5 ወር ይጠብቁ ምግብ ስንጀምር መከተል ያለብን መርሆች አሉ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ 👇👇👇

  • @rahelfekade5841
    @rahelfekade5841 8 месяцев назад

    Caw milke with formula milke mixe .tedergo le 1amet lje biset chiger alew

  • @abitybekele1150
    @abitybekele1150 8 месяцев назад +1

    የኔ ልጅ አንድ ዓመት ከአሰር ወሩ ነው የወድ ድርቀት አለበት ምግብ በዙ አይበላም ወተቱ የምግብ ፍላጉት ይቀንሳል ወይስ ሌላ ችግር ነው ይዬን ብትነግረኝ ብዬ ነው?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      ምክንያቱን ለማወቅ ምርመራ ማድረግ ተገቢ ነው መምጣት ከቻሉ በዝህ ስልክ ደውለው ይምጡ
      ☎️ 0984650912

  • @BelyuZewude
    @BelyuZewude 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ልጄ 7 ወሩ ነው የላም ወተት ልጀምርለት ነው እናቴ ገጠር ነው ያለችው ውሀ ጨምረሽ ስጭው አለችኝ የጣሳው ደሞ ሰውነቱን አያፋፋው ነው ኪሎውም 11 ነው ምን ልድርግ ?

  • @MeskeremHailu-e9f
    @MeskeremHailu-e9f 8 месяцев назад

    nice

  • @yaboo703
    @yaboo703 8 месяцев назад

    selam dr lje ahun 4 ametuwa new negergn wetet stteta afuwa yshetal nlaswam shf ylal befit stteta mnm aylatm k2 ametuw jemro txexa neber ahun new chgru yemtabat ebakk mefthe kale amesegnalew

  • @TesfalidetBotaro-uh1ok
    @TesfalidetBotaro-uh1ok 4 месяца назад

    ዶ/ር ልጄ አንድ ዓመት ከስድስት ወሯ ነው ጥርሷ ግን ያላት እስካሁን 4 ብቻ ነው አንዳንዴ ደግሞ ጥዋት ጥዋት መጥፎ የአፊ ጠረን አላት ምን ባደርግ ይሻለኛል ፕሊስ ...?

  • @alemugezmu866
    @alemugezmu866 5 месяцев назад

    D/r yelam wetet tethc neber gn ljen amotal hodu dms alew tekmat ena masmeles alew mn larg ebakh

  • @ዙዙሀበሻ
    @ዙዙሀበሻ 8 месяцев назад

    ልጀ አንድ አመት ከስድስት ወሩ ነው ማንኛውንም የላም ወተት ማለትም የጣሳ ወተት ቢጠቀም ችግር አለው ?

  • @MeseretNegash-lh5yl
    @MeseretNegash-lh5yl 8 месяцев назад

    Dokctrya ena Kenya new yalewt gen leja ye 3 wer eyal ye tasheg setchew nebr menem melket gen yelewm

  • @fatiyam245
    @fatiyam245 5 месяцев назад

    ልምንድነው እግረቸው ቅጫጫ የምሆነው

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 8 месяцев назад +1

    I wish i could know you before my son is autistic coz i didn't take my iron in pregnancy 😢i will die by regret

    • @123e53
      @123e53 8 месяцев назад

      አይዞሽ! ያንቺ ጥፋት አይደለም እግዚአብሄር ያሰበውን ማንም ማስቀረት አይችልም፡ ይህ የጌታ ፍቃድ ነው! ልጁን በደንብ እርጂው፡ አስተምሪው አድጎ ትልቅ ጠቃሚ ዜጋ ይሆናል

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  3 месяца назад

      Autism is not caused by iron deficiency

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 3 месяца назад

      @DrFasilPediatrician because someone has same issue like me...please I need your advice Doctor

  • @gemechubedassa2714
    @gemechubedassa2714 8 месяцев назад +1

    Thanks

  • @AlmazTsehaynew
    @AlmazTsehaynew 8 месяцев назад

    Geneko gemashu yagerachn hezb yadegenewi belam wetate newi

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 6 месяцев назад

    ዶክተር 6ተኛዉ የኔልጂ አለበት በጣም ወፍራም ነዉ ሆዱ በጣም የተነፋ ነዉ ዉሀ በጣም ይጠጣል ሽቱን ማታ ይሸናል ሲተኛ በ4 ወሩ ነዉ የላም ወተት የጀመረዉ በናትህ እደት ነዉ ሚቀንሰዉ ዉፍረቱና ሆዱ😢

  • @meeebeye9941
    @meeebeye9941 8 месяцев назад

    How about the yougrt

  • @alegntaeshete2964
    @alegntaeshete2964 8 месяцев назад

    ልጅ 6 ውር ነው ምግብ ሰስራ ትንሽ እጨምራለሁ ችግር እለው ጡቴን ብቻ ነው የሚጠባው

  • @SenaWakijr
    @SenaWakijr 8 месяцев назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ልጄ የአጥንት ችግር አለባት አሁን ሶስት አመቷ ነው በፊት በፊት ቶሎ መራመድ ስላልቻለች በደንብ አያስታውቅም ነበር አሁን ላይ ፍንትው ብሎ ይታያል እናም ለዶክተር አሳይቻት ቫይታሚን ዲ እጥረት ነው አለኝ እና በአሁኑ ሰዓት ካልሼም እና ቫይታሚን ዲን እየወሰደች ነው ነገር ግን ብዙም ለውጥ እያየው አይደለም ምን ትሠክረኛለህ እባክህን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад

      በአካል ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 8 месяцев назад

    Yeaa all this in goggles 😊 i learning from goggles

  • @AgegnehuAgegne
    @AgegnehuAgegne 8 месяцев назад +2

    ሰላም ዶክተር ልጄ 9ወር ነዉ ምግብ ይበላል ግን ቶሎ ቶሎ መካካል ይላል ለምን ይሆን

  • @timrtutesema
    @timrtutesema 8 месяцев назад +1

    አጥሚትእጠጣለዉግንጡቴወትየለወምአያጠግበውም

  • @AnuAster
    @AnuAster 6 месяцев назад

    አድራሻህን ላክልን ኝ

  • @ፍቅር-ፈ1ኘ
    @ፍቅር-ፈ1ኘ 8 месяцев назад

    የምታጠባ እናት የላም ወተት ብትጠጣ ችግር አለው ?

  • @nanutiiu
    @nanutiiu 8 месяцев назад +4

    Enamesegenalen doctor ande teyake nebergn lije 3 amet ke 10 werewa new yelam wetet new metetaw cheger alew?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  8 месяцев назад +1

      መልሱን ቪዲዮ ላይ አለ ሙሉውን ይመልከቱ

    • @adilmen6380
      @adilmen6380 8 месяцев назад +1

      Ke 2 amet belay chger yelewm beluwal ayzoshe

  • @azebalem1573
    @azebalem1573 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤