ጡት የምታጠባ እናት ለእራሷ የምታገኘው 8 ዋና ዋና ጥቅሞች | Top 8 benefits that a breastfeeding mother gets for herself.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 мар 2024
  • ጡት የምታጠባ እናት ለእራሷ የምታገኘው 8 ዋና ወና ጥቅሞች | Top 8 benefits that a breastfeeding mother gets for herself. #health #ebs #ethiopian
    Here are the top 8 benefits that a breastfeeding mother gets for herself:
    1. Faster recovery from childbirth: Breastfeeding produces the hormone oxytocin, which helps your uterus contract after delivery. This helps it return to its normal size and reduces the amount of vaginal bleeding after delivery .
    2. Reduced risk of certain cancers: The longer you breastfeed, the lower your risk of developing breast cancer and ovarian cancer ,
    3. Lower risk of type 2 diabetes: Breastfeeding may help regulate blood sugar levels, which can reduce your risk of developing type 2 diabetes later in life
    4. Lower risk of high blood pressure: Breastfeeding may help lower your blood pressure, which can reduce your risk of heart disease .
    5. Weight loss: Breastfeeding burns calories, which can help you lose weight after pregnancy.
    6. Natural birth control: Breastfeeding can delay the return of your menstrual period, which can be a natural form of birth control (although it's not foolproof) .
    7. Stronger emotional bond with your baby: Skin-to-skin contact during breastfeeding can help release hormones that promote bonding and attachment between you and your baby.
    8. Increased confidence: Breastfeeding can be a challenging but rewarding experience. Successfully breastfeeding your baby can boost your confidence and self-esteem.
    💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
    ☎️ 0984650912/0939602927
    💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
    📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
    📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil

Комментарии • 211

  • @DrFasilPediatrician

    ለልጅዎ(0-18 ዓመት) ሕክምና ማድረግ ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ባሉበት ማማከር ከፈለጉ 9394 ላይ ይደውሉ::

  • @belayneshamare4137

    እኔ እስካሁን 4ልጆች አምጨ ወልጃለሁ ሁሉም 3አመት አጥብቻለሁ ያሁኑም አንድ አመት አጠባሁት እቀጥላለሁ በሰለጠነበት አሜሪካ ቁጭ ብየ ዘመናዊነት አይመቸኝም የናቶች ባህል የድሮ ያሰቀናኛል የነሱን ይዜ ሳይሆን አይቀርም😂

  • @hasinamuzeyen2988

    እናመሰግናለን የእናት ወተት ለማብዛት እና ጥራቱን ለመጨመር ምን ይደረጋል ቢነግሩን አለህ ይስጥልን😊

  • @SamriBaba-fz3oj

    ከወለድኩ 2አመት ከ4 ወር ሁኖኛል አሁንም ጡት እያጠባሁ ነው ጤነኛ ከሆንኩና ማጥባት ከቻልኩ የማላጠባበት ምክንያት የለም ይሄ ለልጄ የምሰጠው ትንሹ ስጦታዬ ግዴታዬም ጭምር ነው

  • @sinteteshome6678

    አመሰግናለው ዶ/ር እኔም የአንድ አመት ከአንድ ወር ወንድ ልጅ አለኝ ጡት ማጥባት በጣም ጥሩ ነገር እንደሆነ ባውቅም ይሄን ሁሉ ጥቅም እንዳለው አላውቅም የኔ ልጅ ከምግብና ከጡት ውጪ የጣሳ ወተት እሺ ብሉ አይወስድም ጡት ግን በደንብ ይጠባል እናም በጣም ጤነኛ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር ስለምትሰጠን መረጃ እግዚአብሔር ያክብረልን እናመሰግናለን ቀጥልበት😊

  • @user-qq3wl5db2b

    S26 ወተት ገዝቼ ተከፍቶ ከ 4ሳምንት በኋላ አይጠቅምም ይላል እንዴት ነው

  • @ethiopiafekadu

    ልጅ ከወለድኩ 2ወር ሞላኝ ግን ጡቴ እንደምች አይነት ስሜት በጣም ትኩሳት እና መቆጥቆጥ አለው እየረበሸኝ ነው

  • @hailemariamsintayehu1872

    እኔ ግን ጡት ማጥባት አወፈረኘ እንጂ አልከሳሁም ለምንድን ነው ዶክተር?

  • @hanna9502

    ግን እኮ Dr. በብዛት ያጋጥማል ልጅ እንደተወለደ ለምሳሌ ልጁ የኦክስጅን እጥረት ወይም የተለያየ ኬስ አዋላጆቹ ካዩበት ወድያው ወደ ልዩ እንክብካቤ ለሳምንትም ለወርም ይቆያሉ እና በዛ መሀል ለናትየው ጡት እንዲጠባ ላይሰጥ ይችላል. ስለዚ በዛው የናትም ጡት ወተቱ መፍሰስ ባለበት ደረጃ ሳይሆን ሊቀንስ ይችላል በዛ መሀል ለልጁ የቆርቆሮ ወተት ሊሰጥ ግድ ይላል. ያማለት ለገለፅካቸው ችግሮች በሙሉ እናትየዋ ተጋላጭ ነች ማለት ነው?

  • @ttss7204

    ደ/ር ልጄ 27 ቀኑ ነው አይኑ ቢቻ ቢጫ ነው ምን ላድርግ

  • @medanitteshome5600

    እግዚአብሔር እውቀትና ጥበብህን ያብዛልህ ዶ/ር በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኽን 🙏🙏፤ ልጆች እስከ ስንት አመታቸው ቢጠቡ ነው ተመራጭ?

  • @user-mn2ku7pq2n

    ዶክተር በጣም ደስ በሚል መልክ ነው የምታስረዳው ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልክ።

  • @adiskidane7739

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @Liyuendueyu
    @Liyuendueyu 14 дней назад

    Dr selm la ante yihun ! Lije wotati inbi alechi min badergati tilemdalechi?

  • @Bkkl395

    Selam doc.... yene tut wetet betam yifesal yetute chaf bizu yewetet mewcha kedada alew bechirash tebto ayagamisim bezalay lije siteba bizum michot ayisetewum nich nich eyale sibo yilekal silezih yetut wutet endikenislign min mareg alebign ebakih doktor erdagn

  • @wosinkefelegn1672

    Doc eski tut yemtateba enat min min mgbochin meblat endalebat video sraln!!

  • @mememmememmmemem5648

    Thank you d/r Betam gobz ewnt bezu eytkamkhg new banta berta

  • @helenkale

    እኔ ባለዉበት አገር በዚህልክ አላስረዱኝም ነበር ተባረክ ዶ/ር

  • @azebsahile1047

    Best advice as usual. We appreciate you Dr FASIL

  • @haymanotahmedahmed1474

    Wow! Doctor incredible and important advice. These advices are very helpful, specifically those who don't want to give breastfeed for different reasons. I completely agree with your information unless the moms fight health issues. Thank you Doctor.