Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምርጥ እናት ነሽ ልጅሽን እንደዚህ ስትንከባከቢ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አሳድጉልሽ ለቁመነገር ያብቃልሽ ❤❤❤❤❤👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene tafach tadilesh berchi
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ በእውቀት በጤና በፍቅር እደጊ ለወግ ማእረግ ያብቃሽ በጣም በጣም ነው እናት ልጅን እወዳችሁዋለሁ እመቤቴ ትባርካችሁ አሜን ።
የኔ ውዶች ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ምርጥ ውሁድ ነው እናመሰግናለን🌷🙏
ፍቅር የሆነች ልጅሽ ዘመንዋ ይባረክ😊ስንታጠብ በውሃ ብቻነው ወይስ በሳሙና አልገባኝም
የሆነ ቀን ልጃቹን እንዴት በባህሪ አንፃቹ እንዳሳደጋቹ ብትነግሩን ጥሩ ነበር.:: ስነስርአት ያላት ጣፋጭ ልጅ ናት
With love and respect 😍
እሕትዎየደምሪኝኝኝኝ
ትክክል
እህቴ 1...🍁አንቺ አግብተሽ ልጅ መዉለድ ያልቻልሺዉ እህቴ ሆይ! በእናታችን አዒሻ ተፅናኚ!🌷አንቺ አግብተሽ የተፈታሺዉ እህቴ ሆይ! አግብተዉ በተፈቱት በሁለቱ በነቢያችን ልጆች በሩቀያና በኡሙ ኩልሱም ተፅናኚ!🌹አንቺ ‘እድሜዬ ገፍቷል፣ ከንግዲህ ማን ያገባኛል!’ ብለሽ ፅልመት እንደዋጠሽ ያሰብሺዉ እህቴ ሆይ! በ40 አመቷ የወንዶችን አለቃ የሆነዉን ባገባቺዉ ከዲጃ ተፅናኚ!🌺አንቺ እድሜሽ በሙሉ ሳታገቢ ያለፈሺዉ እህቴ ሆይ! እድሜዋን ሙሉ ሳታገባ ባለፈችዋ በኡሙል ሀኪም ተፅናኚ!🌸አንቺ ባልሽ ከሞተብሽ ብኋላ ሌላ ወንድን ያላገባሺዉ ሴት ሆይ! ያቺ ከኡስማን ኢብኑ አፋን ሞት ብኋላ ‘ሌላ ወንድ አላገባም፣ የኡስማን ፍቅር ከልቤ እንዲወጣ አልፈልግም።’ ብላ ሌላ ወንድን ባላገባቺዉ በናዒላ ተፅናኚ!🌼አንቺ ከባልሽ ሞት ብኃላ ያገባሺዉ እህቴ ሆይ! የፈፀምሺዉ ነገር ሀላል ነዉና ሀሳብ አይግባሽ ከአቡሰለማ ብኃላ የፈጥረቱን አይነታ የሆነዉን ረሱሉን ባገባቺዉ ኡሙ ሰለማ ተፅናኚ!🌻አንቺ በአረመኔና በመጥፎ ባልሽ የተፈተንሺዉ እህቴ ሆይ! ‘እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ!’ ባለዉ አረመኔ ባሏ በፊርዖን በተፈተነቺዉ አሲያ ተፅናኚ!አንቺ የከዲጃና የአዒሻ ልጅ፣ አንቺ የፋጡመቱ ዘህራዕ እህት፣ አንቺ የጀግኖች ልጅ፣ አንቺ የጀግኖች እህት! ላንቺ መልዕክት አለኝ!!ምናልባት አንድን ነገር ትጠዪ ይሆናል፣ ምናልባት አንድ ነገር ቅር ይልሽ ይሆናል፣ አላህ ግን ምናልባት አንቺ በጠላሺዉ ነገር ዉስጥ ብዙ ኸይር ነገርን አስቀምጧል። ልብሽን በየቂን እየመታሽ ‘ረዲና ቢሂ ቀሰመን!’ በዪ!!ሁሌም ጁምዓ ላይ እንድንቀራዉ በተመከርነዉ ሱረቱል ከሀፍ ላይ አንድ አስገራሚ ታሪክ አላህ ነገሮናል። ከድርና ሙሳ መንገድ ላይ እየሄዱ ከድር አንድን ምንም ያላጠፋን ህፃን ልጅ ይገላል። ለምን ያረገዉ መሰለሽ! ከድር ያን ህፃን ልጅ ባይገለዉ ኖሮ ያ ህፃን ልጅ አባቱና እናቱን ወደ ክህደት ይወስዳቸዉ ነበር። አላህም ያ ልጅ እንዲጠፋና በምትኩ መልካም ልጅን ለገሳቸዉ። በአላህ እስቲ ንገሪኝ! እነዚያ አባትና እናት አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀላቸዉን ይህን ሚስጥር ቢያዉቁ ኖሮ በዚያ ልጃቸዉ መሞት ያለቅሱ ነበር?እህቴ! ምናልባት እኮ አላህ አንድን ነገር ያራቀብሽ ላንቺ መልካምን ፈልጎ ነዉ። አላህ ደስ ያላለሽን ነገር የሰጠሽ ላንቺ መልካሙ ይህ ሆኖ ነዉ። እኔም ልክ እንድ ኡመርል ፋሩቅ ምዬ እነግርሻለዉ…«አንድ ባሪያዉ አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀለትን ሚስጥር ግልፅ ቢያረግለት ኖሮ አሁን አላህ ለሱ የመረጠለትን ነገርን እንጂ ሌላን አይመርጥም ነበር።» ሰብ አድርጉኝ
😢
አንደኛ እናት እጅሽ ይባረግ ዋው 👍❤️❤️ ልጅሽም አንድኛ ናት
የማማዪ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው ዋው ዋው ደግሞ እያደገላት ነው በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም በርቱ ጠንክሩ ቆንጆ ነው ያሳያችሁን🥰🥰
እናመሰግናለን 🙏❤️
ደስ ስሉ ቤጣም ዋዳቹዋሎ እናትና ልጅ ደግሞ ልጃቸው ጎበዝ ናት ጌታ ይጤቢቃት
እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ትልቅ ለውጥ ነው ያገኜሁበት እህቴ እናመሰግናለን ተጠቀሙት እህቶች
ጣፋጭዋ ታድለሻል ምርጥ እናት አለችሽ ❤️❤️❤️❤️
በጣም አሬፍ ነው እንድሁ ሳየው ሰለዚህ ልሞክርውና ለምስጋና ያብቃኝ♥♥♥
እደዉ የኔ ጣፋጭ ኡፍፍ አፏ ሲጥም በማሪያም 💋💋ልዑል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ🙏💗
ማሻ አላህ ምርጥ እናት እና ልጅ❤
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን
አሚን
እኔም ይሄንን ነው የምጠቀመው በጣም ነው የሚያሳድገው ተጠቀሙት
በጣምጎበዝ ልጂናት እግዚአብሔርያሳድግልሽ ተባረኩ
የእውነት ተባረኩ ይህንን ውህድ በየሰንት ጊዜ እንድንጠቀም ይመከራል ማማዬ ሰወድሺ❤❤❤❤❤
ወይኔ ግመጡኝ ግመጡኝ ምትል ኬክ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ኬክ🙏😘
Demerige sewedeahi
ሰላም እህቴ የጸጉር ብዛት መቀነሻ ታውቂያለሽ
ጠንካራ እናትና ልጅ 🇧🇴 እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤️💛💚
እሰይ ሽኮራት ለሰጅሽ ደማ ታምራለች የኔ ደንባላ ሽዕጉ🥰
የኔ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ያሳድግሽ!!!🙏😍
አንቺ ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ ልጅሽ ደግሞ ገና ታዳጊ ነች ፀጉሯ እያማረና እያደገ ነው የሚሄደው ። የፀጉር እድገት ከውስጥ ነው።
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ውይ ልጅሽ ደስ ስትል እንዴት ትመቻለች ቅመም አርገሽ ነው ያሳደግሻት ተባረኩ❤
ፍሬ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ ተባረኩ።
🙏እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ፍትህ ፍትህ በየቦታው የሚሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🥰🥰🥰🥰
- z
ሶልዬ ይመችህ የኔ መልካም ሠው
አንተ አሁን እዚህ ቤት ምን ትሠራለህ 😝😁😁ፀጉሮህን ልትጠቀመዉ😝😝
@@kaftanewemail395 ሃሃሃሃ
❤❤❤❤❤❤
ፍቅር የሆነች ልጅሽ ዘመንዋ ይባረክ
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ትርንጎ የሆነች ልጅ አይለያችሁደስ ስትሉ
አይ የሚቀባ ሳይሆን የምንበላው ምግብ ለሰጉራችን ወሳኝ ነው ሳልበላ ብቀባ ምንም ለውጥ አይመጣም ሁሉንም ሞክረናል
ሰዎች። ውሀ በደንብ ጠጡ
ተልባ በጣም ጥሩ ነው እኛ ሀገር ደሞ ጸሐይ ላይ ሲወጣ ምች ያማታል የሚል ባህል አለን እና በምን አንግል ታይዋለሽ
የኔ ጣፍጭ ልጅ እድግ በይልኝ ካለ ዛሬ አይቻችሁ አላውቅም እውነት ስለልጅሽ ስል እከተልሻለሁ
Demerige mariye
ሌላ ደሞ ልገርሽ ነጭ ሽኩርት አብስለሽ በደንብ ከበሰለ በሖላ ትንሽ እሩዝ ሙዝ የበቆሎ ዱቄት የዘኒ ቅባት አብረሽ ፈጭተሽ በጣም ሀሪፍ ነው
Demerige konjoye
Thank you for sharing. Where do you buy the hair ointment?
ተባረክ ደስ ይላል ግን የምትጠቀምዉ ቅበት ምን አይነት ነዉ..?
ፍርዬ ዳግም ደምቀጣችሁ ነው እውነት ቅርቅር አለኝ እኮ ከጀርባ ስሌለ😍
Do we have to use soap or shampoo for cleaning?
የእዉነት ወድጀዋለሁ ተባረኪ ማማየ አንችንም ያሳድግልን፡፡
ማሻአላህ እነትየ እጅሽይባርክ በጣምአሪፍነው ሲያውት እራሱው ማማየ አደግሽማሻአላህ ጎበዝ
ሚጣዬ የኔ ማር የኔ ጣፍጭ ምን ላርግሽ❤❤❤ ፍርዬ የኔ ሴት ወይዘሮ ተባረኪ
የኔውድጣፍጭ እድግበይልኝ ሥነሥራአቷ የህፃን ትልቅ አቤት እረጋታ ነገረሥ ከናቷ ነው የወረሸችው ፈጣሪ ከነሙሉቤተሠባቹህ ይጠብቃቹህ ትንሻ ጣፍጭ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋ውድድድድድድድድድድድድ ምረጥ አሥተዳደግ ክበሩልኝ❤❤❤❤❤❤
በእውነት በቅርቡ ሁለተኛ ልጅሽን ታረግዣለሽ ደግሞ ወንድ ነው
ያርግላት
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 🙏
@@FrieDagiFamily መንታ ፀጉር ላለን ምን እናድርግ
@@FrieDagiFamily ለሚያምን ኹሉ ይደረግለታል ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አንዳች የለም ። ስሟ በአንደበትሽ የታተመው ወላዲተ አምላክ መንታ መንታውን አሳቅፋሽ #ስታመሰግኚያት_እንዲህ_በሥርዓት_ስትንከባከቢያቸው_ለማየት_ለመስማት_ያብቃን_ያብቃሽ ።
በጣም ነዉ የምታምሩት ማማዬን እመቤታችን ታሳድግልሽ፤ ግን ታጥበን ብንቀባውና ውህዱን ከተቀባነው በኋላ ባንታጠበውስ ?
እናመሰግናለን እህታችን በጣም ቆንጆ ውህድ ነው።❤❤❤
እሕትዎየደምሪኝኝ
መልካም እናት ነሽ ህፃንሽ ትመሰክራለች በርቺ።
ምናለ ከስድስት ሠዓታት በፊት ይህንን ባይ ኖሮ ለአመታት አብሮኝ የኖረ ፀጉሬን ተሰባበረ ብዬ እርምጃ አልወስድበትም ነበር።😣😣😣ይሁና ጤና እና እድሜው ይስጠን እንጂ አንድ ብለን አሁኑኑ እንደ አዲስ እንጀምራለን።😊😉ስለምክራቸሁ እናመሰግናለን !🙏❤🙏
አሳቅሽኝ የሚያስታርቃችሁጠፋና ጨከሽበትክክክ
ቆንጆ እናትና ልጅ ስታምሩ ።ተልባው ምን ያህል ስአት ከመታጠብ በፌት ይቆያል አንድ ወይ ሁለት ስአት ንፕው ጥያቄዬ።❤❤❤
ፈጣሪ ያሰድግልሽ የኔ ልእልት ጣፋጭ የሆነች ልጅ🥰🥰🥰
ፍርየ ዉዴ እናመሠግናለን ማማየ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ፍርየ ለሚነቃቀል ለሚበጣጠሥ ፀጉር ምን ልጠቀም መላ በይኝ ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ ዉዴ
የኔ ቆጆ እናትና ልጅ በጣም ደስ ትላላቹ አላህ ያሳድ ግልሽ❤❤❤❤❤
መማማር አይጎዳም ንገርሽ አንደኛ በማጥለያ በትኩሱ አጥልይው ጨርቅ መጠቀም አይጠበቅብሽም ሁሉት ቀጠፍ አድርጊበት አብሮ ይፍላ ሶስት ሙዝ እና እሬት ለብቻው ፈጭተሽ ጨምሪበት ሶስት የፈሳሽ ቅባት ዘኒት አብረሽ ጨምሪበት ለውጡ የሚገርም ለውጥ አለ
ምርጥ እናት እና ልጁ
እናመሰግናለን❤️🙏
እናመሰግናለን ፍርየ በስንት ጊዜ እንጠቀም እኔ ገና ልጀምር ነው
ልጅሽ ያላት በራስ መተማመን ጎበዝ እድግ በይ ተባረኪ
ፀጉር መቶኮስ እንዴት ታይዋለሽ አንዳንድ ሰዉች ፀጉር ይጨርሳል ይላሉ እባክሼ ነገሪኝ ጥሩ አደላም በጣም እነመሰግናለን ያዛሬዉ በጣም ደስይላል
የኔ ፡ ፍቅር ፡ እንዴት ፡ ፍቅር ፡ የሆንሸ ፡ ልጂ ፡ ነሸ ፡ እድግ ፡ በዪልኝ ፡ ማሚዪ ፡ ምርጥ ፡ እናት ፡ ተባረኪ🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እድግ ❤❤❤❤❤በይልኝ የነውድ ልጅ ውህዱን ለስንት ቀንነው መጠቀም ያለብን አመሰግናለው
እናት እና ልጅ ስታምሩ ማሜቱ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ አሪፍ ነው ያሳይሽን ሰላም ለናት ሀገራችን 🇪🇹
እሕትዎየደምሪኝ
ሰንታጠብ በውሀ ብቻነው ወይሰ በሻንቦና በሳመሐናነው አሰረጂኝ
የኔ ጣፋጭ ልጅ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋው ያሳድግሽ ፍሬ እሞክረውና ለውጡን አየዋለው
Demerige yeni wud
ለካ እስከ ዛሬ ሰብስክራይብ ሳላደርግ ኖሯል ሳያችሁ የነበረዉ ይሄዉ ዛሬ አደረግኩአችሁ በርቱልን ምርጦቼ
ፍርዪ ለምትሰጭን ምርጥ መረጃ እና ምክር እናመስግናለን🤗🤗ተጠቅመንበት እናሳይሻለን 🙏🙏
አመሰግናለሁ🙏❤️
@@FrieDagiFamily አልገባኝም ቀረፋ ወይስ ቅርፉድ ልጅሽ ሻይ ሻይ ይላል ስትልሽ አው ቅርፉድ የሻይ ቅመም ነው አልሻት አኔ የሻይ ቅመም የማውቀው ቀረፋ ሂል ነው እና የቱነው የተጠቀምሹ ግራ ገባኝ ቀረፋ ወይስ ቅርፉድ /ቅርፉድ ለሻይ ይሆናል እንዴ??
@@zekiyatemam7901 እደ ቁርፍዲና ቀረፋ ለሻይ አደኛነዉ አሁንእተልባዉጋያረገችዉ ቁሩፍዲነዉ
@@FrieDagiFamily ፍርየ ባክሽን አይተሽ እንዳታልፊኝ ፀጉሬ በጣም ይነቀላል፣ ዘይትም ይሁን ጪቃ ቅባት በምቀባ ግዜ ወደ ቅሉ አይገባም ጸጉሬ ላይ ዘይቱ እንዳለ ነዉ ቁጭ ሚለዉ ታጥቤዉ ራሡ በግድ ነዉ ሚለቀዉ መፍትሄ ካለሽ ቪድዎ ብትሠሪልኝ ወይም በኮሜንት መልሽልኝ አመሠግናለዉ በተረፈ በርቺ።
@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح በማበጠሪያ እየከፈልሽ ቆዳሽንቀቢውከዚያ በደንብ ማሳጅ አድርጊው ከዚያ ትንሽ ለብ ባለ ውሃ ታጠቢው እኔ እቁላል የወይራ ዘይት ስቀባ ሽተው እንዲለቅ ዘይቱም እንዲለቅ ይረዳኝ
በመጀመሪያ ታምራላቸሁ ተልባ ተቀብቶ ፀሀይ ላይ መወጣት እንችላለን? ዛሬ ነው ያየውት
ልጅሽን፡አላህ፡ያሳድግልሽ፡እህት፡ውድ፡ያሀገሬ፡ልጆች፡ለእናት፡ሀገራችን፡ዱአ፡አድርጉ፡ሰላም፡ለእናት፡ሀገራች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያረብ፡በእዝነትህ፡የሀገራችን፡ሰላም፡መልስልን🤲🤲🤲🤲
የፍሬ ዳጊ ቤተሰብ እንዴት ናችሁ የማርያም ፍሬን ለምን Ebs ልጆች ምን ይላሉ የሚለው ፕሮግራም ላይ እንድትቀርብ አታደርጎትም ?? በርቱ በተረፈ ተልባና ቅርንፉዱ ከዚህ በፊት አንድ የህንድ ይቱበር ላይ ሰርታው እይቼ ሞክሬው በጣምምምምም..... ቆንጆ ነው በመቀጠል የቀረፍ ብቻ በማንኛውም ዘይት ጋር ተቀላቅሎ የሚዘጋጀው የፀጉር ቅባት ደግሞ በጣምምምምም..... ቆንጆ ነው ፀጉሬንም አሳድጎልኛል ሞክሩት
ፍሬ ተከታታይሽ ነኝ ለማማዬ ስል ባለፈውም ጽፌልሻለሁ ከፊቷ ጎንና ጎኑን በራውን ፈቅፍቂላት አሁን ሰውነቷ ሳይፀና በተጨማሪም የሚፃፍልሽን አስተያየት እያየሽ ኮሜንት ላይ መልስ ብትጽፊ ያለሽን አክብሮት ይጨምርልሻል የኔ አስተያየት ነው።
አመሰግናለሁ …. የፊቷ ፀጉር አሁን ለውጥ አለው …
የኔ ጣፍጭ ስታምሪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ይህን ውህድ አሜሪካ ያለችው አዶት ዩቱበር ነች የሰራችው በልጃ እና በራሷ ተቀብታ አሳይታለች ሞክሬው ጥሩ ነው
ኧረ ብዙ ዩቱበር ሰርቶታል በጣም አሪፍ ነው
ፍሬ ማጥለያ ጨርቅ አላገኝም እኔ አረብ ቤት ነው ያለሁት። ትኩሱን በማጥለያ አጥልዬው ባቀዘቅዘው ምን ችግር አለው?? በተረፈ አመሰግናለሁ
Thank dear I love your daugter ho my she is so so adorable. mua........ wow እጅሽ ይባረክ አለች በልጅነቷ ምርቃት አስለመድሻት ተባረኪ
ቅሩንፋዱ በጥሬው ነው ሚፈጨው ወይስ በእሳት ትንሽ አመስ አመስ አድርገን ነው
እናት እና ልጅ ስታምሩ ❤️
እህቴ ደምሪይ
ሰላማችሁ ብዝት ይበል በሳምንት ስንተ ጊዜ ትጠቀሚላታለሸ ሌላ ነገር ተጠቅመሽላት አታዉቂም የሱ ውጤት ነው ፀጉሯ በጣመ ተለውጧል ሮዝመሪዉነ ከነዴተ አዘጋጀቀው
አዉ በጣም ለዉጥ አለዉ የማማዬ ፀጉር ምረጥ እናትና ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እናመሰግናለን 🙏💕
የሚጠለልበት ጨርቅ የትነው የሚገኘው
እግዚአብሔር በጥበቡያሳድግልሽ 😍😍😍
ስንታጠብ በውሃ ብቻ ነው ወይስ በሳሙና ነው? ግልፅ አድርጊልኝ
አላህ አገራችንን ሰላም ያድረግልን በስደትም ላይ ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን ፍትህ ካላህ ነዉና ለኑፅሀን ደሞ መፍሰስ የጃቸዉን ይስጣቸዉ አላህ
ይሄው ባንቺ ትእዛዝ ሁሉን አድርጊያለው እግዚአብሔር ያሳድግሽ
Thanks 🙏, you inspired me as usual 👊
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ተሞክሮኣቹሰላካፈላቹን፣ግን ምን ማለት ነውበደንብ ኣሳይኝ
ይኸን ውህድ እኔም እጠቀመዋለሁ. ቆንጆ ነው የቁርፉዱ ሺታ ደስ ሲል ልዩ ነው
ኡሙ ዩስራ በስት ቀን ነው እምንጠቀመው
በአረበኛ ንገረኝ በአማረኛ አላወኩትም?
@@hhkk4666 የተልባ። ከታን ይሉታል አረቦች
እሺ
@@hhkk4666 ሚስማር ነው በአረበኛ
ሚጥየ እደት ነሽ የኔ ዉድ የኔ ጣፋጭ አሏህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት መላዉ ቤተሠቡን አገራችንንም አሏህ ሠላሟን ይመልሥልን
ባለማተቧ ማማዬ ስወድሽእኳ❤❤❤❤
በ እንግሊዝኛ የ ሁለት ኔገራት ስም ምንድነው? Please
በርች ጎበዝ እናት የማማዬ ፀጉር በፍጥነት ያንችን መስሎ ማየት እመኛለሁ 😍👌
የ ታጠባቹበት ሣሙና ወይም ሻምቦ ኮንድሽነር ንገሪኝ
ጀግና እናት ልጅሽን እንዴት እንደምታበቅያት ይታየኛል ምር ጥ ፍሬ ምርጥ ልጅ
ምርጥ እናት
ፍርዬ የኔ ውድ ማሚቾን ለማየት ስል ሰራ ሁሉ እንደምረሳ ብታቂ ደስ ይለኛል
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤️
🙏🙏❤
ፍሬ ሽያ በተርና ዳክስ ቅባት አጣሁኝግ የት ነው የምትገዥው ጠቁሚኝ እስኪ
የኔ 💝💝ዉቦች ❤ስታምሩ መሃተባቹ 💝ሲያምር 💝ዉበታችን መሐተባችን ❤
እኔ ራሱ ማህተባቸውን ስላየሁ ደስ አለኝ
@@anahiyab7211እኮ 💝💝ዉበታችን 💝💝
Awo be betame
ማማዬ በየመሀሉ ወሳኝ ጥያቄ ነዉ የምትጠይቀዉ ከፍ በይልኝ የኔ ዉድ ፍርዬ የኔ ቅመም እናመሰግናለን
እናት ና ልጅ ስወዳቹ ስታምሩ ደሞ💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐💐💐💓💓💓💓
እሕትዎየደምሪኝኝኝኝl
ተሰርቶ ለስንት ቀን መቀመጥ ይቻላል እና ደሞ በሳምንት ስንት ቀን እንጠቀመው
Lovely family ፍሪታ ማሚቶ አሪፍ ነው እምክረዋለው ውዴ አሪፍ ውህድ ነው እውነት እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤❤
ከመታጠባችን በፊት ነው የምንቀባው ወይስ
ሰሰላም እምወዳችሁ ቤተሠብ❤😘 ግን እንደእናት ከማውቀው ለግንዛቤ ያህል የማሪያም ፍሬ ብሩህአይምሮ አላት ግን utube ብቻ ህይወት እንዳይመስላት የጓደኛ የጨዋታ የልጅነት ህይወት ካለፈፈ እንደማይመለስ እንዳትረሱት ይሄን ሁሉ ደክማችሁ ነገ እምታዝኑበት እንዳይሆን አስቡበት። ይሄን የመሠለ ፍቅር የሞላበት ቤተሠብ እስከመጨረሻው እንዲቀጥል ብዙም ትዳርን የተመለከተ ፕራንክ አትስሩ። አ/ር ከናንተ ይሁን💚💛❤🕊
በተቻለን መጠን በልጅነቷ ማግኘት ያለባትንና ማድረግ የሚገባትን ሁሉ እያደረግንላት ነው። ሁሉንም በፕሮግራም ነው እየሰራን ያለነው። ስለ አስተያየትሽ ከልብ እናመሰግናለን
@@FrieDagiFamilyቅርንፉድ ግን ተፈጭቶ ነው እሚቀቀለው ከሆነስ በጥሬው ወይስ ተቆልቶ ነው እሚፈጨው?
Frie please የምታጠይበት ጨርቅ ምንድን ነው
She's so cute my princess God bless you guys long life you guys my favorite
masaa
ምርጥ እናት ነሽ ልጅሽን እንደዚህ ስትንከባከቢ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አሳድጉልሽ ለቁመነገር ያብቃልሽ ❤❤❤❤❤👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene tafach tadilesh berchi
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ በእውቀት በጤና በፍቅር እደጊ ለወግ ማእረግ ያብቃሽ በጣም በጣም ነው እናት ልጅን እወዳችሁዋለሁ እመቤቴ ትባርካችሁ አሜን ።
የኔ ውዶች ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ምርጥ ውሁድ ነው እናመሰግናለን🌷🙏
ፍቅር የሆነች ልጅሽ ዘመንዋ ይባረክ😊ስንታጠብ በውሃ ብቻነው ወይስ በሳሙና አልገባኝም
የሆነ ቀን ልጃቹን እንዴት በባህሪ አንፃቹ እንዳሳደጋቹ ብትነግሩን ጥሩ ነበር.:: ስነስርአት ያላት ጣፋጭ ልጅ ናት
With love and respect 😍
እሕትዎየደምሪኝኝኝኝ
ትክክል
እህቴ 1...
🍁አንቺ አግብተሽ ልጅ መዉለድ ያልቻልሺዉ እህቴ ሆይ! በእናታችን አዒሻ ተፅናኚ!
🌷አንቺ አግብተሽ የተፈታሺዉ እህቴ ሆይ! አግብተዉ በተፈቱት በሁለቱ በነቢያችን ልጆች በሩቀያና በኡሙ ኩልሱም ተፅናኚ!
🌹አንቺ ‘እድሜዬ ገፍቷል፣ ከንግዲህ ማን ያገባኛል!’ ብለሽ ፅልመት እንደዋጠሽ ያሰብሺዉ እህቴ ሆይ! በ40 አመቷ የወንዶችን አለቃ የሆነዉን ባገባቺዉ ከዲጃ ተፅናኚ!
🌺አንቺ እድሜሽ በሙሉ ሳታገቢ ያለፈሺዉ እህቴ ሆይ! እድሜዋን ሙሉ ሳታገባ ባለፈችዋ በኡሙል ሀኪም ተፅናኚ!
🌸አንቺ ባልሽ ከሞተብሽ ብኋላ ሌላ ወንድን ያላገባሺዉ ሴት ሆይ! ያቺ ከኡስማን ኢብኑ አፋን ሞት ብኋላ ‘ሌላ ወንድ አላገባም፣ የኡስማን ፍቅር ከልቤ እንዲወጣ አልፈልግም።’ ብላ ሌላ ወንድን ባላገባቺዉ በናዒላ ተፅናኚ!
🌼አንቺ ከባልሽ ሞት ብኃላ ያገባሺዉ እህቴ ሆይ! የፈፀምሺዉ ነገር ሀላል ነዉና ሀሳብ አይግባሽ ከአቡሰለማ ብኃላ የፈጥረቱን አይነታ የሆነዉን ረሱሉን ባገባቺዉ ኡሙ ሰለማ ተፅናኚ!
🌻አንቺ በአረመኔና በመጥፎ ባልሽ የተፈተንሺዉ እህቴ ሆይ! ‘እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ!’ ባለዉ አረመኔ ባሏ በፊርዖን በተፈተነቺዉ አሲያ ተፅናኚ!
አንቺ የከዲጃና የአዒሻ ልጅ፣ አንቺ የፋጡመቱ ዘህራዕ እህት፣ አንቺ የጀግኖች ልጅ፣ አንቺ የጀግኖች እህት! ላንቺ መልዕክት አለኝ!!
ምናልባት አንድን ነገር ትጠዪ ይሆናል፣ ምናልባት አንድ ነገር ቅር ይልሽ ይሆናል፣ አላህ ግን ምናልባት አንቺ በጠላሺዉ ነገር ዉስጥ ብዙ ኸይር ነገርን አስቀምጧል። ልብሽን በየቂን እየመታሽ ‘ረዲና ቢሂ ቀሰመን!’ በዪ!!
ሁሌም ጁምዓ ላይ እንድንቀራዉ በተመከርነዉ ሱረቱል ከሀፍ ላይ አንድ አስገራሚ ታሪክ አላህ ነገሮናል። ከድርና ሙሳ መንገድ ላይ እየሄዱ ከድር አንድን ምንም ያላጠፋን ህፃን ልጅ ይገላል። ለምን ያረገዉ መሰለሽ! ከድር ያን ህፃን ልጅ ባይገለዉ ኖሮ ያ ህፃን ልጅ አባቱና እናቱን ወደ ክህደት ይወስዳቸዉ ነበር። አላህም ያ ልጅ እንዲጠፋና በምትኩ መልካም ልጅን ለገሳቸዉ። በአላህ እስቲ ንገሪኝ! እነዚያ አባትና እናት አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀላቸዉን ይህን ሚስጥር ቢያዉቁ ኖሮ በዚያ ልጃቸዉ መሞት ያለቅሱ ነበር?
እህቴ! ምናልባት እኮ አላህ አንድን ነገር ያራቀብሽ ላንቺ መልካምን ፈልጎ ነዉ። አላህ ደስ ያላለሽን ነገር የሰጠሽ ላንቺ መልካሙ ይህ ሆኖ ነዉ። እኔም ልክ እንድ ኡመርል ፋሩቅ ምዬ እነግርሻለዉ…
«አንድ ባሪያዉ አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀለትን ሚስጥር ግልፅ ቢያረግለት ኖሮ አሁን አላህ ለሱ የመረጠለትን ነገርን እንጂ ሌላን አይመርጥም ነበር።» ሰብ አድርጉኝ
😢
አንደኛ እናት እጅሽ ይባረግ ዋው 👍❤️❤️ ልጅሽም አንድኛ ናት
እሕትዎየደምሪኝኝኝኝ
የማማዪ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው ዋው ዋው ደግሞ እያደገላት ነው በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም በርቱ ጠንክሩ ቆንጆ ነው ያሳያችሁን🥰🥰
እናመሰግናለን 🙏❤️
ደስ ስሉ ቤጣም ዋዳቹዋሎ እናትና ልጅ ደግሞ ልጃቸው ጎበዝ ናት ጌታ ይጤቢቃት
እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ትልቅ ለውጥ ነው ያገኜሁበት እህቴ እናመሰግናለን ተጠቀሙት እህቶች
ጣፋጭዋ ታድለሻል ምርጥ እናት አለችሽ ❤️❤️❤️❤️
በጣም አሬፍ ነው እንድሁ ሳየው ሰለዚህ ልሞክርውና ለምስጋና ያብቃኝ♥♥♥
እደዉ የኔ ጣፋጭ ኡፍፍ አፏ ሲጥም በማሪያም 💋💋ልዑል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ🙏💗
እሕትዎየደምሪኝኝኝኝ
ማሻ አላህ ምርጥ እናት እና ልጅ❤
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
ይስጠን ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን
አሚን
እኔም ይሄንን ነው የምጠቀመው በጣም ነው የሚያሳድገው ተጠቀሙት
በጣምጎበዝ ልጂናት እግዚአብሔርያሳድግልሽ ተባረኩ
የእውነት ተባረኩ ይህንን ውህድ በየሰንት ጊዜ እንድንጠቀም ይመከራል ማማዬ ሰወድሺ❤❤❤❤❤
ወይኔ ግመጡኝ ግመጡኝ ምትል ኬክ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ኬክ🙏😘
Demerige sewedeahi
እሕትዎየደምሪኝኝኝኝ
ሰላም እህቴ የጸጉር ብዛት መቀነሻ ታውቂያለሽ
ጠንካራ እናትና ልጅ 🇧🇴 እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤️💛💚
እሰይ ሽኮራት ለሰጅሽ ደማ ታምራለች የኔ ደንባላ ሽዕጉ🥰
የኔ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ያሳድግሽ!!!🙏😍
አንቺ ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ ልጅሽ ደግሞ ገና ታዳጊ ነች ፀጉሯ እያማረና እያደገ ነው የሚሄደው ። የፀጉር እድገት ከውስጥ ነው።
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ውይ ልጅሽ ደስ ስትል እንዴት ትመቻለች ቅመም አርገሽ ነው ያሳደግሻት ተባረኩ❤
ፍሬ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ ተባረኩ።
🙏እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ፍትህ ፍትህ በየቦታው የሚሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🥰🥰🥰🥰
- z
ሶልዬ ይመችህ የኔ መልካም ሠው
አንተ አሁን እዚህ ቤት ምን ትሠራለህ 😝😁😁ፀጉሮህን ልትጠቀመዉ😝😝
@@kaftanewemail395 ሃሃሃሃ
❤❤❤❤❤❤
ፍቅር የሆነች ልጅሽ ዘመንዋ ይባረክ
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ትርንጎ የሆነች ልጅ አይለያችሁደስ ስትሉ
አይ የሚቀባ ሳይሆን የምንበላው ምግብ ለሰጉራችን ወሳኝ ነው ሳልበላ ብቀባ ምንም ለውጥ አይመጣም ሁሉንም ሞክረናል
ሰዎች። ውሀ በደንብ ጠጡ
ተልባ በጣም ጥሩ ነው እኛ ሀገር ደሞ ጸሐይ ላይ ሲወጣ ምች ያማታል የሚል ባህል አለን እና በምን አንግል ታይዋለሽ
የኔ ጣፍጭ ልጅ እድግ በይልኝ ካለ ዛሬ አይቻችሁ አላውቅም እውነት ስለልጅሽ ስል እከተልሻለሁ
Demerige mariye
ሌላ ደሞ ልገርሽ ነጭ ሽኩርት አብስለሽ በደንብ ከበሰለ በሖላ ትንሽ እሩዝ ሙዝ የበቆሎ ዱቄት የዘኒ ቅባት አብረሽ ፈጭተሽ በጣም ሀሪፍ ነው
Demerige konjoye
Thank you for sharing. Where do you buy the hair ointment?
ተባረክ ደስ ይላል ግን የምትጠቀምዉ ቅበት ምን አይነት ነዉ..?
ፍርዬ ዳግም ደምቀጣችሁ ነው እውነት ቅርቅር አለኝ እኮ ከጀርባ ስሌለ😍
Do we have to use soap or shampoo for cleaning?
የእዉነት ወድጀዋለሁ ተባረኪ ማማየ አንችንም ያሳድግልን፡፡
ማሻአላህ እነትየ እጅሽይባርክ በጣምአሪፍነው ሲያውት እራሱው ማማየ አደግሽማሻአላህ ጎበዝ
ሚጣዬ የኔ ማር የኔ ጣፍጭ ምን ላርግሽ❤❤❤ ፍርዬ የኔ ሴት ወይዘሮ ተባረኪ
የኔውድጣፍጭ እድግበይልኝ ሥነሥራአቷ የህፃን ትልቅ አቤት እረጋታ ነገረሥ ከናቷ ነው የወረሸችው ፈጣሪ ከነሙሉቤተሠባቹህ ይጠብቃቹህ ትንሻ ጣፍጭ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋ውድድድድድድድድድድድድ ምረጥ አሥተዳደግ ክበሩልኝ❤❤❤❤❤❤
በእውነት በቅርቡ ሁለተኛ ልጅሽን ታረግዣለሽ ደግሞ ወንድ ነው
ያርግላት
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 🙏
@@FrieDagiFamily መንታ ፀጉር ላለን ምን እናድርግ
@@FrieDagiFamily ለሚያምን ኹሉ ይደረግለታል ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አንዳች የለም ። ስሟ በአንደበትሽ የታተመው ወላዲተ አምላክ መንታ መንታውን አሳቅፋሽ #ስታመሰግኚያት_እንዲህ_በሥርዓት_ስትንከባከቢያቸው_ለማየት_ለመስማት_ያብቃን_ያብቃሽ ።
በጣም ነዉ የምታምሩት ማማዬን እመቤታችን ታሳድግልሽ፤ ግን ታጥበን ብንቀባውና ውህዱን ከተቀባነው በኋላ ባንታጠበውስ ?
እናመሰግናለን እህታችን በጣም ቆንጆ ውህድ ነው።❤❤❤
እሕትዎየደምሪኝኝ
መልካም እናት ነሽ ህፃንሽ ትመሰክራለች በርቺ።
ምናለ ከስድስት ሠዓታት በፊት ይህንን ባይ ኖሮ ለአመታት አብሮኝ የኖረ ፀጉሬን ተሰባበረ ብዬ እርምጃ አልወስድበትም ነበር።
😣😣😣
ይሁና ጤና እና እድሜው ይስጠን እንጂ አንድ ብለን አሁኑኑ እንደ አዲስ እንጀምራለን።
😊😉
ስለምክራቸሁ እናመሰግናለን !
🙏❤🙏
አሳቅሽኝ የሚያስታርቃችሁጠፋና ጨከሽበትክክክ
ቆንጆ እናትና ልጅ ስታምሩ ።ተልባው ምን ያህል ስአት ከመታጠብ በፌት ይቆያል አንድ ወይ ሁለት ስአት ንፕው ጥያቄዬ።❤❤❤
ፈጣሪ ያሰድግልሽ የኔ ልእልት ጣፋጭ የሆነች ልጅ🥰🥰🥰
ፍርየ ዉዴ እናመሠግናለን ማማየ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ፍርየ ለሚነቃቀል ለሚበጣጠሥ ፀጉር ምን ልጠቀም መላ በይኝ ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ ዉዴ
የኔ ቆጆ እናትና ልጅ በጣም ደስ ትላላቹ አላህ ያሳድ ግልሽ❤❤❤❤❤
መማማር አይጎዳም ንገርሽ አንደኛ በማጥለያ በትኩሱ አጥልይው ጨርቅ መጠቀም አይጠበቅብሽም ሁሉት ቀጠፍ አድርጊበት አብሮ ይፍላ ሶስት ሙዝ እና እሬት ለብቻው ፈጭተሽ ጨምሪበት ሶስት የፈሳሽ ቅባት ዘኒት አብረሽ ጨምሪበት ለውጡ የሚገርም ለውጥ አለ
ምርጥ እናት እና ልጁ
እናመሰግናለን❤️🙏
እናመሰግናለን ፍርየ በስንት ጊዜ እንጠቀም እኔ ገና ልጀምር ነው
ልጅሽ ያላት በራስ መተማመን ጎበዝ እድግ በይ ተባረኪ
ፀጉር መቶኮስ እንዴት ታይዋለሽ አንዳንድ ሰዉች ፀጉር ይጨርሳል ይላሉ እባክሼ ነገሪኝ ጥሩ አደላም በጣም እነመሰግናለን ያዛሬዉ በጣም ደስይላል
የኔ ፡ ፍቅር ፡ እንዴት ፡ ፍቅር ፡ የሆንሸ ፡ ልጂ ፡ ነሸ ፡ እድግ ፡ በዪልኝ ፡ ማሚዪ ፡ ምርጥ ፡ እናት ፡ ተባረኪ🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እድግ ❤❤❤❤❤በይልኝ የነውድ ልጅ ውህዱን ለስንት ቀንነው መጠቀም ያለብን አመሰግናለው
እናት እና ልጅ ስታምሩ ማሜቱ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ አሪፍ ነው ያሳይሽን ሰላም ለናት ሀገራችን 🇪🇹
እሕትዎየደምሪኝ
ሰንታጠብ በውሀ ብቻነው ወይሰ በሻንቦና በሳመሐናነው አሰረጂኝ
የኔ ጣፋጭ ልጅ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋው ያሳድግሽ ፍሬ እሞክረውና ለውጡን አየዋለው
Demerige yeni wud
ለካ እስከ ዛሬ ሰብስክራይብ ሳላደርግ ኖሯል ሳያችሁ የነበረዉ ይሄዉ ዛሬ አደረግኩአችሁ በርቱልን ምርጦቼ
ፍርዪ ለምትሰጭን ምርጥ መረጃ እና ምክር እናመስግናለን🤗🤗ተጠቅመንበት እናሳይሻለን 🙏🙏
አመሰግናለሁ🙏❤️
@@FrieDagiFamily አልገባኝም ቀረፋ ወይስ ቅርፉድ ልጅሽ ሻይ ሻይ ይላል ስትልሽ አው ቅርፉድ የሻይ ቅመም ነው አልሻት አኔ የሻይ ቅመም የማውቀው ቀረፋ ሂል ነው እና የቱነው የተጠቀምሹ ግራ ገባኝ ቀረፋ ወይስ ቅርፉድ /ቅርፉድ ለሻይ ይሆናል እንዴ??
@@zekiyatemam7901 እደ ቁርፍዲና ቀረፋ ለሻይ አደኛነዉ አሁንእተልባዉጋያረገችዉ ቁሩፍዲነዉ
@@FrieDagiFamily ፍርየ ባክሽን አይተሽ እንዳታልፊኝ ፀጉሬ በጣም ይነቀላል፣ ዘይትም ይሁን ጪቃ ቅባት በምቀባ ግዜ ወደ ቅሉ አይገባም ጸጉሬ ላይ ዘይቱ እንዳለ ነዉ ቁጭ ሚለዉ ታጥቤዉ ራሡ በግድ ነዉ ሚለቀዉ መፍትሄ ካለሽ ቪድዎ ብትሠሪልኝ ወይም በኮሜንት መልሽልኝ አመሠግናለዉ በተረፈ በርቺ።
@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح በማበጠሪያ እየከፈልሽ ቆዳሽንቀቢውከዚያ በደንብ ማሳጅ አድርጊው ከዚያ ትንሽ ለብ ባለ ውሃ ታጠቢው እኔ እቁላል የወይራ ዘይት ስቀባ ሽተው እንዲለቅ ዘይቱም እንዲለቅ ይረዳኝ
በመጀመሪያ ታምራላቸሁ ተልባ ተቀብቶ ፀሀይ ላይ መወጣት እንችላለን? ዛሬ ነው ያየውት
ልጅሽን፡አላህ፡ያሳድግልሽ፡እህት፡ውድ፡ያሀገሬ፡ልጆች፡ለእናት፡ሀገራችን፡ዱአ፡አድርጉ፡ሰላም፡ለእናት፡ሀገራች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያረብ፡በእዝነትህ፡የሀገራችን፡ሰላም፡መልስልን🤲🤲🤲🤲
የፍሬ ዳጊ ቤተሰብ እንዴት ናችሁ የማርያም ፍሬን ለምን Ebs ልጆች ምን ይላሉ የሚለው ፕሮግራም ላይ እንድትቀርብ አታደርጎትም ?? በርቱ በተረፈ ተልባና ቅርንፉዱ ከዚህ በፊት አንድ የህንድ ይቱበር ላይ ሰርታው እይቼ ሞክሬው በጣምምምምም..... ቆንጆ ነው በመቀጠል የቀረፍ ብቻ በማንኛውም ዘይት ጋር ተቀላቅሎ የሚዘጋጀው የፀጉር ቅባት ደግሞ በጣምምምምም..... ቆንጆ ነው ፀጉሬንም አሳድጎልኛል ሞክሩት
ፍሬ ተከታታይሽ ነኝ ለማማዬ ስል ባለፈውም ጽፌልሻለሁ ከፊቷ ጎንና ጎኑን በራውን ፈቅፍቂላት አሁን ሰውነቷ ሳይፀና በተጨማሪም የሚፃፍልሽን አስተያየት እያየሽ ኮሜንት ላይ መልስ ብትጽፊ ያለሽን አክብሮት ይጨምርልሻል የኔ አስተያየት ነው።
አመሰግናለሁ …. የፊቷ ፀጉር አሁን ለውጥ አለው …
የኔ ጣፍጭ ስታምሪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ይህን ውህድ አሜሪካ ያለችው አዶት ዩቱበር ነች የሰራችው በልጃ እና በራሷ ተቀብታ አሳይታለች ሞክሬው ጥሩ ነው
ኧረ ብዙ ዩቱበር ሰርቶታል በጣም አሪፍ ነው
ፍሬ ማጥለያ ጨርቅ አላገኝም እኔ አረብ ቤት ነው ያለሁት። ትኩሱን በማጥለያ አጥልዬው ባቀዘቅዘው ምን ችግር አለው?? በተረፈ አመሰግናለሁ
Thank dear I love your daugter ho my she is so so adorable. mua........ wow እጅሽ ይባረክ አለች በልጅነቷ ምርቃት አስለመድሻት ተባረኪ
ቅሩንፋዱ በጥሬው ነው ሚፈጨው ወይስ በእሳት ትንሽ አመስ አመስ አድርገን ነው
እናት እና ልጅ ስታምሩ ❤️
እህቴ ደምሪይ
ሰላማችሁ ብዝት ይበል በሳምንት ስንተ ጊዜ ትጠቀሚላታለሸ ሌላ ነገር ተጠቅመሽላት አታዉቂም የሱ ውጤት ነው ፀጉሯ በጣመ ተለውጧል ሮዝመሪዉነ ከነዴተ አዘጋጀቀው
አዉ በጣም ለዉጥ አለዉ የማማዬ ፀጉር ምረጥ እናትና ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እናመሰግናለን 🙏💕
የሚጠለልበት ጨርቅ የትነው የሚገኘው
እግዚአብሔር በጥበቡያሳድግልሽ 😍😍😍
ስንታጠብ በውሃ ብቻ ነው ወይስ በሳሙና ነው? ግልፅ አድርጊልኝ
አላህ አገራችንን ሰላም ያድረግልን በስደትም ላይ ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን ፍትህ ካላህ ነዉና ለኑፅሀን ደሞ መፍሰስ የጃቸዉን ይስጣቸዉ አላህ
ይሄው ባንቺ ትእዛዝ ሁሉን አድርጊያለው እግዚአብሔር ያሳድግሽ
Thanks 🙏, you inspired me as usual 👊
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ተሞክሮኣቹሰላካፈላቹን፣ግን ምን ማለት ነውበደንብ ኣሳይኝ
ይኸን ውህድ እኔም እጠቀመዋለሁ. ቆንጆ ነው የቁርፉዱ ሺታ ደስ ሲል ልዩ ነው
ኡሙ ዩስራ በስት ቀን ነው እምንጠቀመው
በአረበኛ ንገረኝ በአማረኛ አላወኩትም?
@@hhkk4666 የተልባ። ከታን ይሉታል አረቦች
እሺ
@@hhkk4666 ሚስማር ነው በአረበኛ
ሚጥየ እደት ነሽ የኔ ዉድ የኔ ጣፋጭ አሏህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት መላዉ ቤተሠቡን አገራችንንም አሏህ ሠላሟን ይመልሥልን
ባለማተቧ ማማዬ ስወድሽእኳ❤❤❤❤
እሕትዎየደምሪኝኝ
በ እንግሊዝኛ የ ሁለት ኔገራት ስም ምንድነው? Please
በርች ጎበዝ እናት የማማዬ ፀጉር በፍጥነት ያንችን መስሎ ማየት እመኛለሁ 😍👌
Demerige mariye
የ ታጠባቹበት ሣሙና ወይም ሻምቦ ኮንድሽነር ንገሪኝ
ጀግና እናት ልጅሽን እንዴት እንደምታበቅያት ይታየኛል ምር ጥ ፍሬ ምርጥ ልጅ
ምርጥ እናት
እሕትዎየደምሪኝኝ
ፍርዬ የኔ ውድ ማሚቾን ለማየት ስል ሰራ ሁሉ እንደምረሳ ብታቂ ደስ ይለኛል
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤️
🙏🙏❤
ፍሬ ሽያ በተርና ዳክስ ቅባት አጣሁኝግ የት ነው የምትገዥው ጠቁሚኝ እስኪ
የኔ 💝💝ዉቦች ❤ስታምሩ መሃተባቹ 💝ሲያምር 💝ዉበታችን መሐተባችን ❤
እኔ ራሱ ማህተባቸውን ስላየሁ ደስ አለኝ
@@anahiyab7211
እኮ 💝💝ዉበታችን 💝💝
❤❤❤❤❤❤
Awo be betame
ማማዬ በየመሀሉ ወሳኝ ጥያቄ ነዉ የምትጠይቀዉ ከፍ በይልኝ የኔ ዉድ ፍርዬ የኔ ቅመም እናመሰግናለን
እናት ና ልጅ ስወዳቹ ስታምሩ ደሞ💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐💐💐💓💓💓💓
እሕትዎየደምሪኝኝኝኝl
ተሰርቶ ለስንት ቀን መቀመጥ ይቻላል እና ደሞ በሳምንት ስንት ቀን እንጠቀመው
Lovely family ፍሪታ ማሚቶ አሪፍ ነው እምክረዋለው ውዴ አሪፍ ውህድ ነው እውነት እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤❤
ከመታጠባችን በፊት ነው የምንቀባው ወይስ
ሰሰላም እምወዳችሁ ቤተሠብ❤😘 ግን እንደእናት ከማውቀው ለግንዛቤ ያህል የማሪያም ፍሬ ብሩህአይምሮ አላት ግን utube ብቻ ህይወት እንዳይመስላት የጓደኛ የጨዋታ የልጅነት ህይወት ካለፈፈ እንደማይመለስ እንዳትረሱት ይሄን ሁሉ ደክማችሁ ነገ እምታዝኑበት እንዳይሆን አስቡበት። ይሄን የመሠለ ፍቅር የሞላበት ቤተሠብ እስከመጨረሻው እንዲቀጥል ብዙም ትዳርን የተመለከተ ፕራንክ አትስሩ። አ/ር ከናንተ ይሁን
💚💛❤🕊