Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የትንሳኤ በዓል በእኛ ቤት እንደዚህ ድምቅ ባለ መልኩ አከበርን|የትወና ብቃት ታየ እንኳን አደረሳችሁ ruclips.net/video/igKPUyeFOkM/видео.html
ፍሬ ታድላቹሃል አባታቹን ብታጡም እናታቹ አለችላቹ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቸው እኔአለው ለቅዱስዮሃንስ ተዘጋጁ ሁላቹሁም ኑ ብላን ስንዘጋጅ ልንሄድ ሞት ቀደማት አሁን ስንት አውዳመት እደከፋኝ እዳለቀስኩ አሳልፋል ሸገር ስመጣ አገኛቹሃል
Friye ye mamatin ye juce brchiko yet new magegnat
የኔ እናት አልቅሰው አሰለቀሱኝ እናት አታልቅሰ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልዎት
የኔ እናት ይለቀስልኝ እንዴት ምያሳዝኑ ጨዋ እናት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናታቺን የሁላችንም እናቶች 🥺🥺🥺🥰🥰🥰
የኔ እናት እኔን ይክፋኝ እናቴን ነው የመሰሉኝ ምርቃታቸው ሁሉ ነገራቸው ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪዬ ሆይ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት አስለቀቀሳቹኝ😭😭😭🥰🥰🥰
የኔ እናት ምርጥ ቤተሠብ እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ እናታችሁን ስወዳት
የኔ እናት እኔ ላልቅስ 😭😭😭አላህ እናታችሁን ያቆይላችሁ እናት ስላለች ነው በሩ ተከፍቶ የጠበቃችሁ ወላሂ ልቤን ነካኝ የሞት ነገር
የኔ እናት ፍርዬ አስለቀሳቹኝ እናትሺ ሺህ ።አመት ይኑሩልሽ❤❤❤❤❤❤❤
አስለቀሳችሁኝ። በረጅም የትዳር ዘመኔ በአልን በምንም ምክኒያት ቤተሰቦቼ ቤት ከነልጆቼ ሳልሄድ የቀረሁበት ቀን የለም። የኔቤት በአል በቁርስ ላይ ብቻ ይጠናቀቅ ነበር። እናቴ በቅደሚያ ስታርፍ የበአላችን ድባብ፣ ያሙሉነት፣ ያ የሚጣፍጥ የበአል ምግቧ በአጠቃላይ እኛን ለማስደሰት ጉድ ጉድ የምትልበት ጓድዋ ሁሉ በግማሽ የቀነሰ ቢሆንም አባታችንን እንዳይከፋው ስንል ደስተኛ ሆነን እናሳልፍ ነበር። እርሱም እኛ እንዳይከፋን በጣም ያስብ ነበር። መጋበዙን ያውቅበታል ምንም እንዳይጎድል አድርጎ በአሉን እናሳልፍ ነበር። ሆኖም አባቴ ከሞተ ሶስት አመት ሆነው በቃ ቤቱ ተዘጋ። 😭😭😭😭😭 ከዚያ ጊዜ ወዲህ አመትባልን በቤቴ ባከብርም የቤተሰቦቼና የበአል ትዝታው መቼም አይወጣልኝም። 😭😭😭 የእናንን ስሜት በጣም እጋራለሁ ነገር ግን ፍሬ እንዳለችው እናታችሁ እንዳይከፋቸው ማድረግ ነው። እረዥም እድሜ ለፍሬ እናት ተመኘሁ እናንተም ተባረኩ ከፉ አይንካችሁ!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እኛቤት አባታችን ከሞተ በሆላ አመትባል ሲሆን ይከፋናል 😢 ለናታችን ስንል ምንም እዳልመሰለን ሁነን ነዉ የምንዉለዉ
አይዞዋቹ😢 እናትአቹም ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ❤❤
ለእናታችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ 🙏🙏🙏
Amen 🙏
ፍርየ ስደትን ስላየሽ በጣም እናትሽን ስታይ በጣም ሆድሽ ይባባል ሁላችሁም ተባረኩ ለእናታችሁ እድሜ ተመኘሁ ሺአመት ኑሩ
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እምወዳችሁ ቤተሰብ ስታምሩ እናት ቤት መሄድ ልዬ ደስታ አለው በእውነት
ሆድ ብሶኝ ነበር ወጣልኝ የኔ እናት እርጂም እድሜና ጤና ይሥጣቸሁ ❤❤ እፍፍፍፍፍ እኛም በስደት ሀገር ያለነዉን ፍጣሪ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሠቦቻችን ጋ እንድህ ሥብስብ እንድንል ፍጣሪ ይርዳን
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለናታችን አታስለቅሶቸው የኔ ናት እዴት እዳሳዘኑኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እናታችሁን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ
እፍፍፍፍፍ ፍረየ ስሜቷን ደብቃ እናቷ እዳታለቅስባት የምታደረገዉ ጠረት❤😢
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሪ ባለማልቀስሽ ደስ ብሎኛል የእናታችሁን እድሜ ጤና መለመን ነው እናታችሁ በመኖሯ ቀዬው ደጁ ቤቱ ደምቆ የምትሰበሰቡት እናታችሁ ስላለች ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥላችሁ
አንጀቴ ተላወሰ የኔ እናት እረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን❤🥰🥰
አመት አመት ያድርሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ የራሴን ቤተስብ የማይ ነው የመስለኝ አታልቅሱ የሁሉም ቤት ጎዶሎ ነው ፈጣሪ የፈቀደውን ያደርጋል።😊
😢😢ፍሬ እናትሽ አስለቀሱኝ ሳህኑን ይዘው እባቸውን ሲጠርጒ እፍፍ የኔናት ናፈቅሽኝ❤😢
ኡፍፍፍ አስለቀሳችሁኝእግዚአብሔር አምላክ ለእናታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ማዘር ልክ እንደእኔ እናት የኔ እናት ባናገባ እሷ ጋር ብንቀመጥ ደስ ይላታል ማዘርዬ አይዞት እየመጡ ይጠይኳችዋል ዋናው ጤና ነው
እግዝያብሔር ለእናታችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
ፍሬ በጣም እድለኝ ነሽ ከናትሽ ጋር በአል ማክበርሽ በጣም ደስ ትላላችሁ እናት በህይወት እስካለች እንደልእልት ተከባክቦ ማኖር ነው እናት ከሌለች በአሉም በአል አይመስልም አይደምቅም እኔ በአል ካከበርኩ ብዙ አመታቶች አልፈውኝል እናት ስትኖር ነው ሁሉም የሚያምረው የሚደምቀው
ሲያድልሽ,የተባረከ ቤተስብሽን የሚያከብር ባል ስጦሻል እግዚአብሔርን አመስገኝ።
ፍሬ የኔ ጠካራ እናትን ማስደሰት መታደል ነው ለናትሽ እርሱም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሁሌም በደስታ ያኑርልሽ
ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ለናቶቻችን ያረብ እናቴ እዴት እደናፈቀችኝ ከ ስደት ቡሀላ በሰላም ያገናኘን
በሚቀጥለው ሳምንት ያንተ እናት እና አባት ቤት እንጠብቃለን::
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፃናው ልጃችሁን ያስድግት የማርያም የኔ ውድ እድግ ብይልኝ ማር ስወድሽ የኔ ልዩ እድግ በየልኝ ክበሩልኝ ፍርየ የኔ አስተዋይ የምር ትለያለሽ ❤
ምንም ማለት አልችልም ኮምቸም አላውቅም ዳጊ በጣም የተባረከ አማች ነው ደስታህ እድሜህ ይርዘም
እናታችሁን እድሜ ይስጥላቹ❤❤❤ማሚቶ ደስ ብሏታል❤❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለእናታችን ፍሪዬ እናንተ ጠንካራ ሆናችሁ እናታቹን አጠንክሩ ተንቀባከቧት አስለቀሳችሁን ነፅ የኔ ቆንጆ ስወዳት ረጋ ያለች ሎዬ የኔ ዝምተኛ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 🥰
አቤት አብሬአችሁ አለቀስኩ አይዟችሁ እግዚአብሔር የወደደውን የፈቀደውን አደረገ❤🙏
አልቅሳቺሁ አስለቀሳቺሁንኝ ፈጣሪይጠብቃቺሁ❤❤
ፍርዬ መልካም ባለሙያ እኮ ነሽ ውቧ ሚጢጢ ሼፉ እንኳን አደረሳችሁ 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የእኔ አባት ከሞት ይህ7እመት ሞላው በፍሲካው የቤታችን ሞገስ ሁሌም ፍሲካ ሲመጣ ይከፍናል
ፍርየ በናትሽ አታልቅሱ እናተ መኖር መታደል ነው እናት ስላለች ነው ቤቱ ተከፍቶ ሞቅ ሞቅ ብሎ የጠበቃችሁ ፈጠሪነን አመስግኑ
እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ፍቅር የሆነቤተሰብ ፍሬ ፍቅር ናችሁ❤❤❤❤❤❤
አባቴ ካረፈ ጀምሮ በአል ብቻ ሳይሆን ሁሉም ነገር ነበር የሚያስጠላኝ ግን ፍሬ እንዳልሽዉ ለእናታችን ስንል ደስተኛ እንመስላለን ፍርዬ ስሜቴን ነዉ የገለፅሽዉ እወዳቹሀለዉ ኑሩልኝ❤❤❤
እዴት ናቹ የምወዳቹ ማሚቶዬ ጣፋጫ🥰የምትለቁትን ሁሌ አያለሁ ኮመንት አልፃፍኩም እንጂ ዛሬ ግን የታለም አትክልት ስፍራ የእውነትበጣም ስለተመቸኝ ስላዝናናኝ 😅 ፃፍኩ አይ ማዘርዬ ቁልፍ አርገዋት😅የኔ እናት ❤️ ነ ፂ እንካን ደስ አለሽ እንካን ለዚ አበቃሽ ሁላችሁም እንካን ደስ አላቹ 💐🎈አባት መከታ ነው ግን እግዛብሄር የወደደውን አደረገ🥲አይዛቹ
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤😥😥
It is so refreshing to see such a family reunion in holidays. Thank you for reminding me how lucky I am to be ethiopian
ስሜታቹ ይገባኛል የናተ እመም እኔ ጋ ስላለ ጭንቅላቴ እስኪያመኝ አለቀስኩ ለናታቹ ረጅም እድሜ አላህ ይስጥልኝ አይዟቹ እናት የቤት መሶሶ ናት እናታቹ ስላለች እንዴ ትሰበሰባላቹ የኔ እኔ ግን ለዚም አልታደልኩም ስለዚህ እናተ ጋ ያለዉ ሌሎች ጋ የለም እናታቹ ኖራ ለመሰብሰብ ያበቃቹ የምታምኑበትን በደብ አመስግኑ እንጂ አታልቅሱ በተለይ ለማሚ ስትሉ
ፍርዬ እናተ የፍቅር ቤተሰቦች እኔ ባያችሁ ምንም አልጠግባችሁም ለእናታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ❤❤❤
የኔ እኛት ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድጋት እኛተ ውድ ቤተሰብ ስወዳቹ መንገዱ ሰላም ነው ፍሬ በሰላም ተመለሱ
እንዴው የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ደስ ስትሉ ፍርዬ ለእናትሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ያው ቤተሰብ አንድ ላይ ሲሰበሰብ የቀንደሙ ታሪኮቻችን በጋጣሚ እያስታወስን አንዴ መሳቅ አንዴ ማልቀስ ያለ ነገር ቢሆንም ለእናትሽ መጥፎ ትዝታ የሆኑ ነገሮችን ግን ላለማንሳት ሞክሩ። እኝህ ፍቅር የሆኑ እናትሽን ግን የማላቃቸው የእናቴ ብዙ የቅርብ ዘመዶቼ ደብረ ብርሃን ስላሉ በስስት ነው የማያቸው። እመብርሃን ጤናዎትን ትጠብቅልኝ የኔ ገራገር እናት።
እናት እኮ ልዩ ናት ❤❤❤
ፍርየ ለማሚቶየ ሁሌ ምንም ሲሰራ ቶሎ ስጦት ቀርቦ ስታወሩ አኔ የሶን ፊት ነው አማየው 😢 አወዳችሆለው❤❤❤❤
It is a beautiful family n a beautiful surprise. Wish you all the best!
ደስ ስትሉ አይለያቹ❤❤❤❤
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ምርጥ ቤተስቦች
ማማየ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ❤
ማማየእድግበይማሻአላ❤🎉❤❤❤❤
ፊርየ በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ በጣም ደስ የምትሉ ፊሚሊወች ናችሁ
አይ እናት አንጀቴ ተላወሰ አሳዘኑኝ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
ፍሬ እረጅም እድሜ ያድልልሽ እኔንም አሰለቀሳችሁኘ አመትባል ብዙ ሀዘን ቢሰታወሰንም ለናት ብሎ ቻል አድርጎ ማሳየት ምን ያህል ጠንካራነትሽን ያሳያል
የናትሽ ቤት ግቢው ሲያምር
ቀናሁ 😋😋😋😋🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰😂😂😂❤❤❤❤😭😭😭😭🤭🤭🤭🤫🤫
ye Firyee Enat Swedachew❤❤
የኔናት የኔ እባ ይፍሰስ አማዬ አታልቅሺብኝ😢😢❤❤
ምስኪን ቶንዴ ደስትላላቹ❤
አይዞእችሁ ምስራቅዬ በየነ ወንድማችን መቸም አይረሰማ ህኖም እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እናንተን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሎዬስ ይቀጥል የለ ምነው ፍርዬ የመጨረሻ ትያለሽ ነው ወይስ ሳልሰማ አገባች
እዳታለቅሱ እናታቹንዩ አላህ አልህምዱሊላሚልነውሚወደው እናታቹንዩ ለናታቹእርጅምእድሜናጤናይስጣቹ ተወዴ ጀግና አባት የመሰለአማች ሰቶቻል የተከለከላቹትን ሳይሆየተሰጣቹን እዩ
ያሉትን ረጅም እድሜ ይስጥልንንን ሙስኪኪንንን እህትሺ አልቅሳ እናትሺ ሲያለቅሱ አሳዘኑኝ እፍፍፍ
ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናታችሁንም እረጂምዲሜናጤናውን ያዲላላችሁ
😢😢😢enam abrya alksaku gen hewt endye naw entachune amlk yetabkelchu
እናታችሁን እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ለናተ ለልጆቹ ሲል አባታችሁ ባይኖርም እናታችሁ ስላለች ሰበሰበቻችሁ ,እነወየ ነፍስሽ በአጸደ ገነት ይረፍ😭😭😭ብዓሉመ ሰርጉመ ደስታው ደስ አይልም እናትን አልባ
Yene enat alkesew aselekesun Egziabeher enatochachen edeme ena tena yestelen enkuan aderesachu betame dessssssss telalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሁሌም የሞተ ሰው ሲታወስ በተለይ ፋሲካ ቅር ስለሚል ይከፋል ግን መቻል ነው የባሰ አያምጣ
❤❤❤ሰላም ፍርዬ ዳጊና ማሚቶ በጣም ነው የምወዳችሁ ደግሞ ነፂ ልታገባ መሆኑን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ነፂ ከ11ጀምሮ አብረን እስከ ዩኒቨርስቲ ድረስ ነበርን እንኳን ደስ አለሽ በሉልኝ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ እናታችሁን ያቆይላችሁ እመብርሃን ከቁጥር አታጉድላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንደራሴ ቤተሰብ የምወዳችሁ ይኸው አመት ያለፈውን video ከለሊቱ 6ሰዐት እያየኋችሁ ነው ፍርዬ ሱስ ሆናችሁብኛል❤❤❤❤
Netsi betame konjo nate ❤mother erjeme edmena tana abezeto yisetewote ❤
በስደት ሁኜ ያጣሁት አባቴ አስታውሱኝ ቅስቅሱኝ😢 አንድ ቀን ባአል አብሬው አሳልፊ ሳላቅ ያው ተለያየን😢 አንድም ባል ደስተኛ ሁኜ አሳልፌ አላቅም😢 ብሞክርም አልተሳካልኝም😢
😭😭😭😭😭😭
@@vibbib7058 እኔብቻ ይመስልኛል አውዳመት ሲመጣ ሲያለቅስ እምውልው ነፍሳቸውን በደጋግ አባቶች ጎን ይረፍ
ደስ ትላላችሁ ፍርየ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እማየየ የኔ እናት እባክወትን አያልቅሱ ግን እዴት ደስ የሚሉ እናት ናቸው❤❤❤
እናቴ በህይወት የለችም!!!አባቴም የለም! የፀሎት ሀሙስ አርፋ የስቅለት ቀን ነበር የተቀበረችው እናም አጋጣሚውን ስትሰጡኝ አነባውት!!! 😢😢😢😢😢😢😢
😢አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ወደዛው ነው
አይዞሽ የኔ እህት ሁላችን ቤት ሀዘን ገብቷል። አውቃለው በጣም ይከፋል ግን በፈጣሪ ስራ ማን ይገባል እሱ የወደደውን አደረገ አይዞሽ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ናቸው። ደግሞ እኛም ወደዛው ነው።
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ
@@seblasador4234 አሜንን
አይዞሽ
ፍርዬ ያገራችን ቆንጆ ኑሪልን
Fera betam aslekesachugn enem abate betam nw teze melegn bebal geze ykefal gn geta melkam nw 😢😢betam aslekesachugn tonda gera gebaw asazenegn bedenb albelam
Amen Akun Abaro adarsan. Wayi. Ahen qana nafaqanyi 😢😢uuuufffff sadataa
የኔውዶች አኳን አደረሣችው እዴት ተደብቄ እደምከታተላችው በጉጉት ማዳም እዳታየኝ❤❤❤❤❤
ፍርዬ የልጃችሁ ስርአት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
❤❤እታልዬ የኔ እቁ ኑሪልኝ ሺአመት ❤ ማሚቾ የኔ ቤት አድማቂ ❤እንኳን አደረሳችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ነፂ ያረዶ ፍርዬ ጋሼን ነው የሚመስሉት ሎዬ እታልዬን ነው የምትመስለው ነፂ የኔ ሆደ ባሻ አይ ያሪዶ
ባለው ነገር ተመስገን ብላችሁ መደሰት ነው ማዘርን አስለቀሳችሃቸው
የተባረከ ቤተሰብ እኔም ግቢ ውስጥ አትክልት በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤
እኔም እናቴ አለህ የፀፍው ነው 😢
እድግ በይ የማሪያምዬ❤❤
የኔጌታ ምርጥ ኣማች በኛ በራያ ብቻ ይመስለኝ ነበ በግ መግዛት
አሜን የኔ እናት አስለቀሳችሁኝ እፍ😢😢😢❤❤❤❤
Beautiful family god bless you all❤❤❤
Enkuwan abro adrshn adrsachwe 😍 ♥ ❤ ✨ 💖
እንኳን ደሰሰሰ አላችሁ ደሰሰሰ ትላላችሁ❤
አይ የአባት ሀዘን ከባድ ነው😢😢😢እኔንም አስለቀሳችሁኝ ሀዘኑን የሚያቀው ያቀዎል ህመሙን። እናታችሁን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው😊
በጣም ታምራላችሁ
Wow Debrebirhan smart city love it and I have a big memory friyee dagi family all bless you more
እረጂምእዲሜከጤናጋይስጥልሺ እናትዲምቀትናት ያለእናት እኳንቤቱሰፈሩ ያሥጠላል😢
የኔ ጣፋጭ ፍርዬ በጣም ነው እምወድሽ ማርያምን❤❤
አይለያቹ አመት አመት ያድርሳቹ
የማርያምዬ ማሃል ላይ ነች እንኴን ለዳግማ ትንሣኤ አደረሳችሁ
የትንሳኤ በዓል በእኛ ቤት እንደዚህ ድምቅ ባለ መልኩ አከበርን|የትወና ብቃት ታየ እንኳን አደረሳችሁ
ruclips.net/video/igKPUyeFOkM/видео.html
ፍሬ ታድላቹሃል አባታቹን ብታጡም እናታቹ አለችላቹ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቸው
እኔአለው ለቅዱስዮሃንስ ተዘጋጁ ሁላቹሁም ኑ ብላን ስንዘጋጅ ልንሄድ ሞት ቀደማት አሁን ስንት አውዳመት እደከፋኝ እዳለቀስኩ አሳልፋል ሸገር ስመጣ አገኛቹሃል
Friye ye mamatin ye juce brchiko yet new magegnat
የኔ እናት አልቅሰው አሰለቀሱኝ እናት አታልቅሰ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልዎት
የኔ እናት ይለቀስልኝ እንዴት ምያሳዝኑ ጨዋ እናት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናታቺን የሁላችንም እናቶች 🥺🥺🥺🥰🥰🥰
የኔ እናት እኔን ይክፋኝ እናቴን ነው የመሰሉኝ ምርቃታቸው ሁሉ ነገራቸው ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪዬ ሆይ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት አስለቀቀሳቹኝ😭😭😭🥰🥰🥰
የኔ እናት ምርጥ ቤተሠብ እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ እናታችሁን ስወዳት
የኔ እናት እኔ ላልቅስ 😭😭😭አላህ እናታችሁን ያቆይላችሁ እናት ስላለች ነው በሩ ተከፍቶ የጠበቃችሁ ወላሂ ልቤን ነካኝ የሞት ነገር
የኔ እናት ፍርዬ አስለቀሳቹኝ እናትሺ ሺህ ።አመት ይኑሩልሽ❤❤❤❤❤❤❤
አስለቀሳችሁኝ። በረጅም የትዳር ዘመኔ በአልን በምንም ምክኒያት ቤተሰቦቼ ቤት ከነልጆቼ ሳልሄድ የቀረሁበት ቀን የለም። የኔቤት በአል በቁርስ ላይ ብቻ ይጠናቀቅ ነበር። እናቴ በቅደሚያ ስታርፍ የበአላችን ድባብ፣ ያሙሉነት፣ ያ የሚጣፍጥ የበአል ምግቧ በአጠቃላይ እኛን ለማስደሰት ጉድ ጉድ የምትልበት ጓድዋ ሁሉ በግማሽ የቀነሰ ቢሆንም አባታችንን እንዳይከፋው ስንል ደስተኛ ሆነን እናሳልፍ ነበር። እርሱም እኛ እንዳይከፋን በጣም ያስብ ነበር። መጋበዙን ያውቅበታል ምንም እንዳይጎድል አድርጎ በአሉን እናሳልፍ ነበር። ሆኖም አባቴ ከሞተ ሶስት አመት ሆነው በቃ ቤቱ ተዘጋ። 😭😭😭😭😭 ከዚያ ጊዜ ወዲህ አመትባልን በቤቴ ባከብርም የቤተሰቦቼና የበአል ትዝታው መቼም አይወጣልኝም። 😭😭😭 የእናንን ስሜት በጣም እጋራለሁ ነገር ግን ፍሬ እንዳለችው እናታችሁ እንዳይከፋቸው ማድረግ ነው። እረዥም እድሜ ለፍሬ እናት ተመኘሁ እናንተም ተባረኩ ከፉ አይንካችሁ!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እኛቤት አባታችን ከሞተ በሆላ አመትባል ሲሆን ይከፋናል 😢 ለናታችን ስንል ምንም እዳልመሰለን ሁነን ነዉ የምንዉለዉ
አይዞዋቹ😢 እናትአቹም ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ❤❤
ለእናታችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ 🙏🙏🙏
Amen 🙏
ፍርየ ስደትን ስላየሽ በጣም እናትሽን ስታይ በጣም ሆድሽ ይባባል ሁላችሁም ተባረኩ ለእናታችሁ እድሜ ተመኘሁ ሺአመት ኑሩ
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እምወዳችሁ ቤተሰብ ስታምሩ እናት ቤት መሄድ ልዬ ደስታ አለው በእውነት
ሆድ ብሶኝ ነበር ወጣልኝ የኔ እናት እርጂም እድሜና ጤና ይሥጣቸሁ ❤❤ እፍፍፍፍፍ እኛም በስደት ሀገር ያለነዉን ፍጣሪ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሠቦቻችን ጋ እንድህ ሥብስብ እንድንል ፍጣሪ ይርዳን
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለናታችን አታስለቅሶቸው የኔ ናት እዴት እዳሳዘኑኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እናታችሁን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ
እፍፍፍፍፍ ፍረየ ስሜቷን ደብቃ እናቷ እዳታለቅስባት የምታደረገዉ ጠረት❤😢
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሪ ባለማልቀስሽ ደስ ብሎኛል የእናታችሁን እድሜ ጤና መለመን ነው እናታችሁ በመኖሯ ቀዬው ደጁ ቤቱ ደምቆ የምትሰበሰቡት እናታችሁ ስላለች ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥላችሁ
አንጀቴ ተላወሰ የኔ እናት እረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን❤🥰🥰
አመት አመት ያድርሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ የራሴን ቤተስብ የማይ ነው የመስለኝ አታልቅሱ የሁሉም ቤት ጎዶሎ ነው ፈጣሪ የፈቀደውን ያደርጋል።😊
😢😢ፍሬ እናትሽ አስለቀሱኝ ሳህኑን ይዘው እባቸውን ሲጠርጒ እፍፍ የኔናት ናፈቅሽኝ❤😢
ኡፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ
እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ማዘር ልክ እንደእኔ እናት የኔ እናት ባናገባ እሷ ጋር ብንቀመጥ ደስ ይላታል ማዘርዬ አይዞት እየመጡ ይጠይኳችዋል ዋናው ጤና ነው
እግዝያብሔር ለእናታችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
ፍሬ በጣም እድለኝ ነሽ ከናትሽ ጋር በአል ማክበርሽ በጣም ደስ ትላላችሁ እናት በህይወት እስካለች እንደልእልት ተከባክቦ ማኖር ነው እናት ከሌለች በአሉም በአል አይመስልም አይደምቅም እኔ በአል ካከበርኩ ብዙ አመታቶች አልፈውኝል እናት ስትኖር ነው ሁሉም የሚያምረው የሚደምቀው
ሲያድልሽ,የተባረከ ቤተስብሽን የሚያከብር ባል ስጦሻል እግዚአብሔርን አመስገኝ።
ፍሬ የኔ ጠካራ እናትን ማስደሰት መታደል ነው ለናትሽ እርሱም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሁሌም በደስታ ያኑርልሽ
ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ለናቶቻችን ያረብ እናቴ እዴት እደናፈቀችኝ ከ ስደት ቡሀላ በሰላም ያገናኘን
በሚቀጥለው ሳምንት ያንተ እናት እና አባት ቤት እንጠብቃለን::
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፃናው ልጃችሁን ያስድግት የማርያም የኔ ውድ እድግ ብይልኝ ማር ስወድሽ የኔ ልዩ እድግ በየልኝ ክበሩልኝ ፍርየ የኔ አስተዋይ የምር ትለያለሽ ❤
ምንም ማለት አልችልም ኮምቸም አላውቅም ዳጊ በጣም የተባረከ አማች ነው ደስታህ እድሜህ ይርዘም
እናታችሁን እድሜ ይስጥላቹ❤❤❤
ማሚቶ ደስ ብሏታል❤❤