Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዩኒ እና ናፍቆት ደስ ትላላችሁ ዩኒ ለሴት ያለህ ክብር አላህ ያክብር
ሰላም ዬኒ እዴት ናችሁ እኔ ሳራ እባላለው እውውን እምኖረው በአረብ አገር አገር ነው ኩዬት የምትባል አገር ዩኒ ብዙጊዜ እናተን ማለቴ የብሮግራም እቅራቢሆች ሁላ ግን ላገኛችሁ አልቻልኩም እና ዩኒ እዬን መልክት እዳየከው እናተን እማገኝብት አድራሻ ንገረኝ ምክክኛቱም የብዙስውን እባ እያበሳችሁ እያየው እድሜን ፈጀው አይኔም ሊጠፋነው በማልቀሴ የትነሳ እባክ ዩኒ የልጅነት ልጄን እድታገናኘኝ በፈጠረ ዩኒ አልመጣ ነገር ያለውት እስው አገር ነው እእዬንን ፀስፍልክ በጭቀት ውስጥ ወኜ ነው
@@ttiyettiy4565አላህ ከልጂሽ ያገናሽ
ናፍቆትና ዮኒ ዋው የእውነት በቃ ሀቀኞች ናቸዉ ምንም ሳይንቁ ትዛዙን ፈፀሙ እምነት ይህ ነው ❤❤ ማጭበርበር አገር ያፈርሳል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ናፍቆትና ዮናስ ናቸዉ የመቹኝ ዘና ብለዉ ነዉ የሚሰሩት ዮኒ ለሴት ያለዉ ክብር ተባረክ እጁን ታጥቦ ሲያበላት እንዴት ዴስ እንዴሚል
ደጋግሜ እባየ እፈሰሰ ያየሁት ፓርት ለናፍቆት ለምኖ ሲያበላት ራበኝ ስትለው
ዮኒ መልካም ሰወ በጣም መልካም አዛኝ ነወ ለሴት ያለወ ክብረ እራሱ
የሚገርም ትምህርት ነወ
ዮንዬ ክብረት ይስጥህ በጣም ሴት ታአብራለህ! ክበርልነ!!!
በጣም ወላሂ አሚንን
በጣም እኔም በጣም ነው የገርመኝ ምርጥ ሰው ነው
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ
@@keneanofficial4914 መቼም ብሬክስ አይደለህማ?
ሲጀምር ሰው በጣም ያከብራል ምረጥ ልጀ ነው
በእወነት እወነተኛ ኢቲዮጲያን ያየሁበት ትልቅ ትምህረት የወሰድኩበት ነዉ ፈጣረ ኢቲዮጲያችን ሰላምሽ ብዝት ይበልልን 🙏😍😍😍😍😍😘😘😘
በማርያም ይሄንን ያዘጋጀዉን መሸለም ፈልጋለዉ በሂወቴ ተደስቸ አላዉቅም ዛሬ ደስ የሚል ነገር አየዉ ቃላት የለኝም
ዮኒ እና ናፍቆት ጀግኖች ደጋፊያችሁ ነኝ
የለበሱትልብስእራሱ አገርንይወክላል
እጅግ ትልቅ ትምህርት ሰው ካለ ስው መኖር አንዱ ለአንዱ መዳን ምኑ ቅጡ ብዙ ትምህርት ያዘለ ነው በጣም ገራሚ ትምህርት ነው
ደምረኝ
@@melkamyoutube3109 ነይ እንደማመር
ዬኒን የወለደች እናት መሀፀኗ ይለምልም አቤት ለሴት ያለው ክብር
አባቶች በተዛዋሪ የሚሰጡት ትምህርት ገራሚነዉ እድሜ ለአባቶች ተመኘሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
በጣም አስተማሪ ጌም ነው ለምሳሌ እነትሱን ስመለከት ባገራችን ላይ ያለውን የሙስናን አሰራር ያሳያል እነ ዳጊን ሳይ ደሞ ደጋግ ሰወ ዎችን ያሳያሉ እነ ናፍቆትን ሳይ ደሞ በላብ ናና በጥረት በብልሀት ስኬታማ እሚሆኑ ሰወችን ያሳያሉ ,,,,,,,,
እኔ ናፍቆትን ስላየሆት ብቻ ደስ ብሎኛል ትመለስ አልመሠለኝም ነበር እኳን በሰላም መጣሽ ማማዬ
አድስ ነውደ ከሰራው ከተባረሩ ወድህ ነውደ
ዮኒን የወለደች እናት የተባረከች ናት ናፍቆትና ዮኒ እጅግ አስተዋዮች ናችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም።
ናፈቆቴ በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፡፡ ልጅ አዋቂዉ የሚወድሽ ለካ በምክንያት ነዉ ፡፡ የፍቅር ታሪክሽን ስሰማ ደግሞ በይበልጥ ወደድኩሽ ፡፡ የኔ አስተዋይ ታማኝ ሴት
ምርጥ ውድድር ነው ወድጄዋለሁ እንዲህ አይነት አስተማሪ አዝናኝ አሳታፊ ወድድር ይዘጋጅ❤😂😁😀
በቅንነት ሰብስክራይብ አርገኝ ወንድም መልካ ዘመን ይሁንልህ
ዮኒ እና ናፍቆት❤👍❤👍
ዮኒ እና ናፍቆት ይመቻችሁ አንደም ሳይጣሉ ነዉ የጨረሱት ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ❤️❤️
ትንሳኤ ጋር ያለችዋ ልጅ ግን ወይኔ ምላስ ብቻ ጨቅጫቃ ወይ አታውቅ ወይ እሱ የላትን አትሰማ 😁😂ዮኒ እና ናፍቆት ግን ደስ ሲሉ ተረጋግተው ተግባብተው ነው የሚበሰሩት ዮኒ አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች ይባረኩ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይገርማል
ትውልድ የሚቀርፅ አስተማሪ ፕሮግራም በጣም ያምራል !!!!!!!!
ዮኒዬ you're so generous such a sweetheart so kind so humble stay blessed 😍😍
ናፍቆት እባዬ አሥመጣችው አራሥ ሆና ዱካሙ ዮኒ ግን ደግ ሠው የሧ ማሥቀደምህ የአመቱ ምርጥ ሠው ወይ እናት
ናፍቆት አመት አለፋት አደል ከወለደች
የናፍቆትና የዮኒ ቲም በጣም ደስ ይላሉ እየተዝናኑ ነበር ሚሄዱት
ዮኔ❤ናፍቆት ወይኔ በሳቅ ሂዶ ከልጁ ላይ ለናፍቆት ማጎረስ ይመችህ ኢትዮጵያዊ ን ፀባየ ሰናይ ዮኔ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂ኑኑኑኑኑ የመዳም ቅመሞች እንይ
በጣም ያሳቀኝ ነገር ቢናር ወደላይ ሢላት ትነሥኤ እሱንም እጠፍጥፈው እያለ ሲቀልድባት በጣም ያዝናናል ሳይጸየፍ በጣም አሥተማሪ ነው ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነው
ደምረኝ ዳኒዬ የማከብርክ
እስከዛሬ ኮመት ፅፌ አላቅም ነበር ግን ባንድራ መሆኑን እሪግጠኛ ነበርኩ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አቦ💚💛♥
መጨረሻ ላይ አሰለቀስኝ 😭😭😭😭😭😭😭እናት ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምርጥ ትምህርት ነዉ
😭😭😭😭😭🇪🇹እውነት ነው እኔ uuuu
ማነው ግን እደኔ ባንዲራውን ሲያይ እንባ የተናነቀው በተረፈ ናፍቆትየ ሰላየሁሽ ደስ ብሌኛል
ናፍቆትዬ ሰላየውሽ ደስ ብሎኛል መልካም በዓል
ናፍቆትዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል መልካም በግል
Welahi ene ebs ehudin mayeti teche nebare nafekoti silalelachi ahun enem ayiche desinew yalagn
Happy New
@@ziynasres7233 ሰላም ናችሁ ዉዶቼ ሰብስክራይብ አርጉ💚💛💓💐😍
ደስሚልነበር?
እጅግ በጣም ደስ የሚል የሚመስጥ አስተማሪ ውድድር ነበር ። እያንዳንዱ ቲም ምን አይነት ስብህና እንዳለው ያሳያል ። አረንጓዴ ቲም ምን ያህል መተሳሰብ ስታሳዬ ነበር ናፍቆት ብልህ ሴት ናት ትዳር እንዲህ ነው የሚያዘው በሴት እመቤት ስስልሽ ። ቀይ ቲም እናንተም ጥሩ ነበራቹ ማስተዋል ሲጓለን እያስተካከልን እንደምንሄድ አሳይታችሁናል ። እነ ዳጊ ጋር ስመጣ ቢጫ ቲም ። ዳጊ በጣም ትግስተኛ ሆኖ ትግሉን እንደቀጠለ አሳይቶናል ዳጊ አድናቂህ ነኝ ። ወደ ብሎ ስመጣ በሳቅ ፍርስ ያረጋችሁኝ። ትንሳሄ ትንሽ ወንድሜን ያየሁ ያህል ነበር የሚመስለኝ ። ትልቅ ነገር ebs እዚህ ጋር ላንተና ለብዙ ወጣቶች ያስተማረ ይመስለኛል አንድ ነገር ጋር ለመድረስ የውሽት የውሽት ሰርቶ መድረስ የእሊና እርካታ እንደማይሰጥ ።ብቻ በጣም አዝናንታችሁናል እናመሰግናለን ። ebs ግን ይህንን ሁሉ የለፉበትን በትክክል የልፊታቸውን ዋጋ እንደምትሸልሟቸው ተስፋ አደርጋለሁ።
እኔም ናፍቆትን ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒዬ የሴት ያለ ክብር ይለያ ሁላቹም በጣም እነወዳቹሃለን መልካም በአል
የእዉነት ናፍቆቴና የወኒ አደኛ ደስ ሲሉ ይተሳሰባሉ ደሞ እዴት እዳዝናናችሁን እናመሰግናለን ❤️❤️
እውነት ለመናገር ዩሆኒ ምርጥ ሰውአክባሪ በተለይ ለሴት ልጂ አከባበሩ
የሚገርም ነገር ነው ያልተጠበቀ ሽልማት እውነት ነው አንዳችን ያለ አንዳችን ምንም ነን በአንድ ሀገር ውስጥ አሸናፊ የሚባል ነገር የለም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም በአል ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን 🌻🌿😍
መሲዬ ደምሪኝ ውዴ
የሚገርም ነው የእውነት አልጠበቁም ሽልማቱን የሀገርን ባንድራ እንደሚሆን ይሄ ዉድድር ብቻ ሳይሆን ትምህርትም ጭምር ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
wow ናፍቆትዬ ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል ዬናስም ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ዘመንህ ይባረክሁላችንም ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ተባረኩ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረጎዴዎቹ በጣም ይለያዩ ስርአታቸው መከባበራቸው ♥
Yoniye, so genuine and humbled! አንተ ያለህበት program ሁሌም በጣም አሪፍ ነው!!! The part where you shared food with the guy is exceptional👏👏👏 and special!
ዋው ሁላችሁም ታምራላችሁ ! አስፋው ግሩም ዝግጅት ነው እናመሠግናለን ፡፡ ለኢትዮጵያችን በህብረት ሰርተን ከፍ እናድርጋት !!
ደስየሚል ጨዋታ ዮወኒ ለሠው ያለው አክብሮት የእውነት በጣም ደስይላል እረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥክ
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሁላችሁም ቡድኖች የየራሳችሁ የሆነ ውበት አላችሁ ።በዛ ላይ ደግሞ በጣም አስቂኝ እና አስተማሪም ነበር ።ይበል የሚያሰኝ ነው አንድነትን መረዳዳትን አብሮነትን መቻቻልን አገር ከሌለች ምንም ነገር ማድረግ እንደማይቻል አሳይታችሁናል ebs ዎች በርቱልን በጣም ደስ ትላላችሁ በእዉነት የጤና አመት ይሁንልን😍😍
ናፍቆትና ዮናስ ምርጥ ነው አብርሃምና መቅደስም ደስ ይላሉ ተመጣጠኑ
ትክክል
Ya ya ya ya y
ትክክል ዉዶቼ ሰብስክራይብ አርጉ💚💛💓💐😍
ውይ አሣቃችሁኝ እማማማ የኔ ቆንጆ እናት እኔ ድግር ልበል ክብር ለውድ ለእቁ ለቆንጆ ለኢቶጲያ እናቶች
ናፈቆት ጋር ያለህው ግን ክብር አለህ ለሴት ልጅ ውይ
ደጋግሜ ባየው አልሰለች አለኝ እሄ ፕሮግራም ዮኒዬ ሳላደንቅህ አላልፍም ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ትህትናው እክብካቤው ማሻአላህ ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቃል ትሱ እደው ሳያቹ በጣም ነው ምታስቁኝ
ወላሂ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ!! አሪፍ ትምህርት ነው ብርቱ!!"ያሰላም ደሰ ይላልኝ!!አረጓዴ ልባሾች መሻአላህ አድብ ያሰላም""
የመጨረሻው ስጦታ አቤት እንዴት ደስ ይላለ ኢትዮጵያ ለዘላለም ተነር እናታችን ሰላምሽ ይብዛለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደስ የሚሉ ናፋቆት እና ዩኤኒ
በጣም በፍቅር ጀምርዉ በፍቅር ጨረሡ ይወኔ እና ናፍቆት ድጋሜ አይተዘዙም ሥሚሥማሙ በዴየ ነዉ የለማደገም የጨረሡት
@@የነገንማንየቃል ሰላም ናችሁ ዉዶቼ ሰብስክራይብ አርጉ💚💛💓💐😍
@@keneanofficial4914 ማለት ብሬክ ሀበሼዊ ከበፌቱም ቤተሠብ ነን ሢቀጥል እሡ እሥር ቤት ነዉ 3መቶሺ ገዳማ ሠብሥክራይብ አለዉ እናተ ማናችሁ በሠዉ ሥም ይቶቭ የምከፈቱት
ዮንየ አንደኛ ነህ በጣም ምርጥ ለሰውች ያለህ ትእትናህ ልዮ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጠም ነው የማከብርህ
አብርሽ እና መቅዲ ዮኒ እና ናፍቆት ዋው!!! ትንሱ እና ዳጊ የሚመጥናቸውን አጋዥ አላገኙም እንጂ አንደኛ ናችሁ ።
ትንሱ ጋ የሰራችው ልጅ አንደኛ ስረአት የላትም ሽማግሌ እሚያዛትን አትሰማም በጣም ደስ ይላሉ ትልቅ ትምህርትም አለው ካለባበሳቸው ባንድራ እንደሆነ ውስጤ እየጠረጠረ ነበር♥♥♥♥
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ የእኔ ውድ
😜😜😜😜😜😜😜😜
ናፍቆት ናዮን በጣም ደስ ይለሉ አስተውይነቼ
ከሁልም በላይ የሀገር ሰንደቅዓላማ እንደሚበልጥ የሚያስተምር ነወ። በጣም ደስ ይላል
ናፍቆትዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽ ለሁላቹም መልካም አዲስ አመት
yoniyee... so humble and respectful .
እኛ ኢትዮጵያኖች እንደዚህ ስንሆን ነው ሚያምርብን እጅግ በጣም አዝናንታችሁ አስተምራችሁናል እናመአሰግናለን
በጣም ትልቅ ትምርት ነው እኔም ኤሄ አልጠበኩም ነበር 40ሺ ያለ መስሎኝ ነበር በሁሉም ቻሌጆች ትልቅ ትምህር ነው የገባ ኢግባው አገራችን ፈጣሪ ኢጠብቃት
ሰማያዊ ቲሸርት ያደረገችውን ከትንሳኤ ጋር ያለችውን ልጅ እዛው ደ.ዘ ሐይቅ ውስጥ ጥላቹሃት አ.አ ድረስ በእግርሽ ተመለሽ ብትሏት እራሱ በቂ ቅጣት አይደለም የሆነች ዝተት ነገር ነች ምርጥ ቡድን 1ኛ መቅዲና አብርሽ 2ኛ ናፍቂና ዮኒ 3ኛ ሊ እና ዳጊ 4ኛ ትንሱ መልካም አዲስ አመት
ገኒ የእኔ ውድ ሰብስክራይብ አርጊኝ የእኔ እህት በቅንነት
😁
ዯኒየ ትልቅ ሰው ለሴት ያለህ ክብር ደስ ይላል ሁላችሁም ላይ የተለያየ የሚደነቅ ነገር አለ ከአባባና ከማማ ጀምሮ እድናቂያችው ነኝ እድሜና ጤና ይስጣችው
እናንተ ባትኖሩልን ኖሮ በማዳም ቤት በአልን እንዴት እናልፈው ነበር እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም በአል ኢትዮጲያዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ክፉውን ሁሉ ያርቅልን
ይሄን ጌም ስወደው በጣም ነው ያዝናናኝየማሪያም ኣራስ ነች ኣለ ናፍቆትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ዋው ደስ የሚል የሚያዝናና ጨዋታ ነው ዮኒና ናፍቄ በጣም ተመቻችሁኝ የሌሎቹም ጭቅጭቅ ቢያዝናናም እናንተ ግን ተከባብራችሁ ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያለቀው ይመቻችሁ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫🤔🤔🤔በጣም በጣም ገራሚ ነው በእውነት እራሱ ተተንትኖ ወደ ፊልም ቢተረጎም መቼም ከመንፈሳዊነት ወደ አለማዊ አይደለም የምንሯሯጠው ብዙ እንማርበታለን ብየ አስባለሁ እጅግ ደስ ይላል በእውነት እንባየ ነው የመጣው 🇪🇹😢
በጣም ያልታሰበ ጨዋታ እና ቁምነገር ነው የሰራቹት ያምራል
በጣም ነው የወደድኩት ቻሌጁ ከባድ እደሆነ ተማራቹ እኛ የገጠር ልጆች ይህንን ሁሉ ችለን ነው
ታዝናናላቹ አብሶ ለኛ ለስደተኞች የትም መሂጆ ለሌለን እናመሰግናለን የኔ ዉዶቼ እህቶች ወንድሞ አላቹልኝ የስደት ቅርሶቼ እናተ ናቹ ❤❤❤❤ናፍቂ መታለች በርቱ እኔም ቁልፍ ፍለጋ ማዳም ቤት ነኝ
ክክክክክክ እኛም እዳችው ነን
በእውነት በጣም ነው ሁላችውም የምታምሩትበፍቅር ነው ያየዋችው በእውነት በጣም ደሞ ደስ ያለኝ ትዛዝ አክብራችው መጨረሳችው እና የተሸለማችውት የኢትዮጵያ ባድራ ስጦታ በጣም ነው የተመቸኝ አገርን ነው የተሸለማችውት ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን
እናት ሀገር ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ 💚💛❤️
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ስጩ ነው እኔ በጣም በጉጉት ያየወት የተደስትኩበት ነው
ከ ebs ጋዜጠኛ በጣም የምወዳት ናፍቆት 💖💖💖💖
ጋዜጠኛ በጣም የምወዳት ናፍቆት
ውድዋ ሀገራችን ኢትዮ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ በጣም አስተማሪ መልክት ነው ዮኒና ናፍቆት ማሻ አላህ ስራአታችሁ እርጋታችሁ በጣም ተመችቶኛል በተርፈሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ አንድነታችንን አሳይታችሁናል
በጣም ፈታኝ ነው ጥንካሪያችሁ ዋው ነው መቸም ኢትዮጵያ ዊሥንባል ጠንካሮች ነን❤❤❤😂
በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያን ፍቅርና ትምሕርት ነው ወገኖቼ እባካቹ እንማር ሰላም ለአገራችን እማማ ኢትዮጵያ
በጣም ደስ ይላል እናንተም ደስ ትላላችሁ ይህው ከሌሊቱ 6:35 አይቼ ጨረስኩ እናመሰግናለን አመቱ የሰላም ይሁንላችሁ ።
እስካሁ ebs ተከታትያለሁ እደዚህ ስራ ያስገረመኝ ያስደሰተኝ የለም በአውነት አሪፍትምህርትነው መጨረሸውን ስጠብቅነበር በጣምነው የተገረምኩበት በርቱልኝኝኝኝኝኝኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እስኪ አድ ቃል የወሎ ሰው የአማራ ህዝብ የሞተ እየታርደ አድ ቃል ፍትህ ብትሁ
ዋው የ2016 ለምድራችን ለህዝባችን ለትውልዳችን የሚሆን የሚፈፀም ድንቅ መልክትም ራይም ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ ምርጥ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ከፍ በይልኝ
ዮኒ ግን ለሴት ለሰው ያለው ክብር አቦ ክብር ይስጥህ
ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ያቃሉ ናፍቆት ብቻ ናት ጎበዝ
እሚገርም ነው
The amazing grace game በቀጣይነት ቢጀመር አሪፍ ነው ሀገር ያሳውቃል እናም አብሮነት ያጠናክራል ብዙ ጥቅም ያለው ጨዋታ ነው
ናፍቆት በጣም ነው ምወድሽ እንኳን ደና መጣሽ መቅዲ እወድሻለው
በጣም ይገርማል የሀሳቡን ባለቤት ሳላደተንቅ አላልፍም ትልቅ አስተማሪ አንድነትን ያሳየ በመሆኑ አደንቃለሁ።
በጣም ደስ የሚል ፈጣሪ አንድ ያድርገን የኢቲዮጴያ አምላክ ከናንተ ማሀል አንዷን ቡሆን እንዴት ደስ ይላል ከገዘቡ በላይ ፀጋ ሀገርን ተሸልማቹዋል ቢኤስ ቴሌቡዥን ተባረኩ
ዮኒ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል የምር
ናፍቆትየ እኳን ደና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁላችሁም እኳን አደረሳችሁ
.አማትበን እንገባለን...ፍቅር ነው ዮኒ🌻🌻🌻
በጣም አስተማሪ ነውዮኒ ና ናፍቆት እዴት ደስ እደምትሉ ❤❤❤❤ከትሱጋ ያለችው ልጅ ጨቅጫቃ መጥኔ ለባልሽ😂😂😂😂😜
😊😀😜
ናፍቆትና የወኒ ምርጥ ናችሁ ቀይ ለባሾችም አሪፍ ነው እነ ሰማያዊ ለባሾች ለጅቱ አዝግ ናት እነዳጊም አሪፍ ፈጥናችኋል
ዋው ደስ የሚል ጨዎታ ነውእንኳን አደረሣቹ ሠልኳምእድል ዩኒ ናፍቂ እንደምታሸንፉ ተስፋአለኝ ናፍቂ እንኳን ደህና መጣሽ 🌻🌻🌻🌻
ትልቅ አስተማሪ ፉክክር ነበር!!!!!ትእግስተን;አንዳችን የላአንዳችን ምንም እንዳልኦንን!!!የአገራችን ሚዛን ፈረሱላን:በርበሬውን መቀንጠስ:የሬሳ ሳጥኑ!ዓሳው!ኡላችውም ደስ ሰትሉ!!!!ዮኒና ናፍቂ መካከል የነበረው መከባበር መተዛዘን!!!!ዳጊና ሊያ መካከል የነበረው መረዳዳት እነአብርሽ ለማሸነፍ ያደረጉት::ትንሱና የቃል ጭቅጭቅ በአቋራጭ የተጠቀሙበት መንገድ ኡሉም አስተማሪና አጓጊ ነበር!!!ebs 1ደኛ
ዋዉናፍቆት እንኳን ደናመጣሽ የኢቢየሥ ድምቀት🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Ewnet betam yemigerm new tilk shlimat new man endehager Ethiopian yegna memekiy🇪🇹 egziyabhir Ethiopian ena ezbochuan yebark!!!!
ፈረሱላ የማያውቅ ትውልድ በተለይ ሴቶቹ የልጆች እናት ሆነው ስለበርበሬ አለማወቅ ይከብዳል። የሚስማማ ላይክ ያርግ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ናፍቆት በጣም ጎበዝ ናት
እረኔ አላቅም ገና ዛሬ ሰማሁ
በጣም አስተማሪም አዝናኝም ነበር አንድነታችን ምን ያሀል አስፈላጊ እንደሆነ ያሳያል አላህ ሰላሙን ያምጣልን።
እንደዚህ አይነት ጌም እንደት ደስ እንደሚለኝ የምር
ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት የእኔ ውድ
ዋው ዩኒና ናፍቂ ከመጀመርያ እስከመጨረሻ በመከባበር ጨረሱ ዋው ግን እዚህ ላይ እኔ የተረዳሁት አንዱ ያላንዱ ምንም ነው የቁልፉ ጉዳይ መጀመርያ የመጣው ከኃላ የቀረውን መጠበቅ ግድ ሆነ አንዱ ያለ አንዱ ምንም ነው። ግቦ ስታካሂዱ የነበራችሁ አስቡበት ሀገራችን እየጎዳ ያለው ይህ ስለሆነ።
ናፍቆትየ የኔዉድ ወላሂ ሰወድሽ እማ ድምቀትነሽ ሆደ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል
ዮንዬ እግዚአብሔር ያክብርህ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር 👏👏👏
ናፍቆትዬ ከዮኒ ጋር በመሆንሽ እድለኛ ነሽ
ዩኒ እና ናፍቆት ደስ ትላላችሁ ዩኒ ለሴት ያለህ ክብር አላህ ያክብር
ሰላም ዬኒ እዴት ናችሁ እኔ ሳራ እባላለው እውውን እምኖረው በአረብ አገር አገር ነው ኩዬት የምትባል አገር ዩኒ ብዙጊዜ እናተን ማለቴ የብሮግራም እቅራቢሆች ሁላ ግን ላገኛችሁ አልቻልኩም እና ዩኒ እዬን መልክት እዳየከው እናተን እማገኝብት አድራሻ ንገረኝ ምክክኛቱም የብዙስውን እባ እያበሳችሁ እያየው እድሜን ፈጀው አይኔም ሊጠፋነው በማልቀሴ የትነሳ እባክ ዩኒ የልጅነት ልጄን እድታገናኘኝ በፈጠረ ዩኒ አልመጣ ነገር ያለውት እስው አገር ነው እእዬንን ፀስፍልክ በጭቀት ውስጥ ወኜ ነው
@@ttiyettiy4565አላህ ከልጂሽ ያገናሽ
ናፍቆትና ዮኒ ዋው የእውነት በቃ ሀቀኞች ናቸዉ ምንም ሳይንቁ ትዛዙን ፈፀሙ እምነት ይህ ነው ❤❤ ማጭበርበር አገር ያፈርሳል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ናፍቆትና ዮናስ ናቸዉ የመቹኝ ዘና ብለዉ ነዉ የሚሰሩት ዮኒ ለሴት ያለዉ ክብር ተባረክ እጁን ታጥቦ ሲያበላት እንዴት ዴስ እንዴሚል
ደጋግሜ እባየ እፈሰሰ ያየሁት ፓርት ለናፍቆት ለምኖ ሲያበላት ራበኝ ስትለው
ዮኒ መልካም ሰወ በጣም መልካም አዛኝ ነወ ለሴት ያለወ ክብረ እራሱ
የሚገርም ትምህርት ነወ
ዮንዬ ክብረት ይስጥህ በጣም ሴት ታአብራለህ!
ክበርልነ!!!
በጣም ወላሂ አሚንን
በጣም እኔም በጣም ነው የገርመኝ ምርጥ ሰው ነው
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ
@@keneanofficial4914 መቼም ብሬክስ አይደለህማ?
ሲጀምር ሰው በጣም ያከብራል ምረጥ ልጀ ነው
በእወነት እወነተኛ ኢቲዮጲያን ያየሁበት ትልቅ ትምህረት የወሰድኩበት ነዉ ፈጣረ ኢቲዮጲያችን ሰላምሽ ብዝት ይበልልን 🙏😍😍😍😍😍😘😘😘
በማርያም ይሄንን ያዘጋጀዉን መሸለም ፈልጋለዉ በሂወቴ ተደስቸ አላዉቅም ዛሬ ደስ የሚል ነገር አየዉ ቃላት የለኝም
ዮኒ እና ናፍቆት ጀግኖች ደጋፊያችሁ ነኝ
የለበሱትልብስእራሱ አገርንይወክላል
እጅግ ትልቅ ትምህርት ሰው ካለ ስው መኖር አንዱ ለአንዱ መዳን ምኑ ቅጡ ብዙ ትምህርት ያዘለ ነው በጣም ገራሚ ትምህርት ነው
ደምረኝ
@@melkamyoutube3109 ነይ እንደማመር
ዬኒን የወለደች እናት መሀፀኗ ይለምልም አቤት ለሴት ያለው ክብር
አባቶች በተዛዋሪ የሚሰጡት ትምህርት ገራሚነዉ እድሜ ለአባቶች ተመኘሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
በጣም አስተማሪ ጌም ነው ለምሳሌ እነትሱን ስመለከት ባገራችን ላይ ያለውን የሙስናን አሰራር ያሳያል እነ ዳጊን ሳይ ደሞ ደጋግ ሰወ ዎችን ያሳያሉ እነ ናፍቆትን ሳይ ደሞ በላብ ናና በጥረት በብልሀት ስኬታማ እሚሆኑ ሰወችን ያሳያሉ ,,,,,,,,
እኔ ናፍቆትን ስላየሆት ብቻ ደስ ብሎኛል ትመለስ አልመሠለኝም ነበር እኳን በሰላም መጣሽ ማማዬ
አድስ ነውደ ከሰራው ከተባረሩ ወድህ ነውደ
ዮኒን የወለደች እናት የተባረከች ናት ናፍቆትና ዮኒ እጅግ አስተዋዮች ናችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም።
ናፈቆቴ በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፡፡ ልጅ አዋቂዉ የሚወድሽ ለካ በምክንያት ነዉ ፡፡ የፍቅር ታሪክሽን ስሰማ ደግሞ በይበልጥ ወደድኩሽ ፡፡ የኔ አስተዋይ ታማኝ ሴት
ምርጥ ውድድር ነው ወድጄዋለሁ እንዲህ አይነት አስተማሪ አዝናኝ አሳታፊ ወድድር ይዘጋጅ❤😂😁😀
በቅንነት ሰብስክራይብ አርገኝ ወንድም መልካ ዘመን ይሁንልህ
ዮኒ እና ናፍቆት❤👍❤👍
ዮኒ እና ናፍቆት ይመቻችሁ አንደም ሳይጣሉ ነዉ የጨረሱት ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ❤️❤️
ትንሳኤ ጋር ያለችዋ ልጅ ግን ወይኔ ምላስ ብቻ ጨቅጫቃ ወይ አታውቅ ወይ እሱ የላትን አትሰማ 😁😂
ዮኒ እና ናፍቆት ግን ደስ ሲሉ ተረጋግተው ተግባብተው ነው የሚበሰሩት
ዮኒ አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች ይባረኩ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይገርማል
ትውልድ የሚቀርፅ አስተማሪ ፕሮግራም በጣም ያምራል !!!!!!!!
ዮኒዬ you're so generous such a sweetheart so kind so humble stay blessed 😍😍
ናፍቆት እባዬ አሥመጣችው አራሥ ሆና ዱካሙ ዮኒ ግን ደግ ሠው የሧ ማሥቀደምህ የአመቱ ምርጥ ሠው ወይ እናት
ናፍቆት አመት አለፋት አደል ከወለደች
የናፍቆትና የዮኒ ቲም በጣም ደስ ይላሉ እየተዝናኑ ነበር ሚሄዱት
ዮኔ❤ናፍቆት ወይኔ በሳቅ ሂዶ ከልጁ ላይ ለናፍቆት ማጎረስ ይመችህ ኢትዮጵያዊ ን ፀባየ ሰናይ ዮኔ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂ኑኑኑኑኑ የመዳም ቅመሞች እንይ
በጣም ያሳቀኝ ነገር ቢናር ወደላይ ሢላት ትነሥኤ እሱንም እጠፍጥፈው እያለ ሲቀልድባት በጣም ያዝናናል ሳይጸየፍ በጣም አሥተማሪ ነው ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነው
ደምረኝ ዳኒዬ የማከብርክ
እስከዛሬ ኮመት ፅፌ አላቅም ነበር ግን ባንድራ መሆኑን እሪግጠኛ ነበርኩ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አቦ💚💛♥
መጨረሻ ላይ አሰለቀስኝ 😭😭😭😭😭😭😭እናት ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምርጥ ትምህርት ነዉ
😭😭😭😭😭🇪🇹እውነት ነው እኔ uuuu
ማነው ግን እደኔ ባንዲራውን ሲያይ እንባ የተናነቀው በተረፈ ናፍቆትየ ሰላየሁሽ ደስ ብሌኛል
ናፍቆትዬ ሰላየውሽ ደስ ብሎኛል መልካም በዓል
ናፍቆትዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል መልካም በግል
Welahi ene ebs ehudin mayeti teche nebare nafekoti silalelachi ahun enem ayiche desinew yalagn
Happy New
@@ziynasres7233 ሰላም ናችሁ ዉዶቼ ሰብስክራይብ አርጉ💚💛💓💐😍
ደስሚልነበር?
እጅግ በጣም ደስ የሚል የሚመስጥ አስተማሪ ውድድር ነበር ። እያንዳንዱ ቲም ምን አይነት ስብህና እንዳለው ያሳያል ። አረንጓዴ ቲም ምን ያህል መተሳሰብ ስታሳዬ ነበር ናፍቆት ብልህ ሴት ናት ትዳር እንዲህ ነው የሚያዘው በሴት እመቤት ስስልሽ ። ቀይ ቲም እናንተም ጥሩ ነበራቹ ማስተዋል ሲጓለን እያስተካከልን እንደምንሄድ አሳይታችሁናል ። እነ ዳጊ ጋር ስመጣ ቢጫ ቲም ። ዳጊ በጣም ትግስተኛ ሆኖ ትግሉን እንደቀጠለ አሳይቶናል ዳጊ አድናቂህ ነኝ ። ወደ ብሎ ስመጣ በሳቅ ፍርስ ያረጋችሁኝ። ትንሳሄ ትንሽ ወንድሜን ያየሁ ያህል ነበር የሚመስለኝ ። ትልቅ ነገር ebs እዚህ ጋር ላንተና ለብዙ ወጣቶች ያስተማረ ይመስለኛል አንድ ነገር ጋር ለመድረስ የውሽት የውሽት ሰርቶ መድረስ የእሊና እርካታ እንደማይሰጥ ።ብቻ በጣም አዝናንታችሁናል እናመሰግናለን ። ebs ግን ይህንን ሁሉ የለፉበትን በትክክል የልፊታቸውን ዋጋ እንደምትሸልሟቸው ተስፋ አደርጋለሁ።
እኔም ናፍቆትን ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒዬ የሴት ያለ ክብር ይለያ ሁላቹም በጣም እነወዳቹሃለን መልካም በአል
የእዉነት ናፍቆቴና የወኒ አደኛ ደስ ሲሉ ይተሳሰባሉ ደሞ እዴት እዳዝናናችሁን እናመሰግናለን ❤️❤️
እውነት ለመናገር ዩሆኒ ምርጥ ሰውአክባሪ በተለይ ለሴት ልጂ አከባበሩ
የሚገርም ነገር ነው ያልተጠበቀ ሽልማት እውነት ነው አንዳችን ያለ አንዳችን ምንም ነን በአንድ ሀገር ውስጥ አሸናፊ የሚባል ነገር የለም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም በአል ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን 🌻🌿😍
መሲዬ ደምሪኝ ውዴ
የሚገርም ነው የእውነት አልጠበቁም ሽልማቱን የሀገርን ባንድራ እንደሚሆን ይሄ ዉድድር ብቻ ሳይሆን ትምህርትም ጭምር ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
wow
ናፍቆትዬ ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል
ዬናስም ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ዘመንህ ይባረክ
ሁላችንም ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ተባረኩ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረጎዴዎቹ በጣም ይለያዩ ስርአታቸው መከባበራቸው ♥
Yoniye, so genuine and humbled! አንተ ያለህበት program ሁሌም በጣም አሪፍ ነው!!! The part where you shared food with the guy is exceptional👏👏👏 and special!
ዋው ሁላችሁም ታምራላችሁ ! አስፋው ግሩም ዝግጅት ነው እናመሠግናለን ፡፡ ለኢትዮጵያችን በህብረት ሰርተን ከፍ እናድርጋት !!
ደስየሚል ጨዋታ ዮወኒ ለሠው ያለው አክብሮት የእውነት በጣም ደስይላል እረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥክ
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሁላችሁም ቡድኖች የየራሳችሁ የሆነ ውበት አላችሁ ።
በዛ ላይ ደግሞ በጣም አስቂኝ እና አስተማሪም ነበር ።
ይበል የሚያሰኝ ነው አንድነትን መረዳዳትን አብሮነትን መቻቻልን አገር ከሌለች ምንም ነገር ማድረግ እንደማይቻል አሳይታችሁናል ebs ዎች በርቱልን በጣም ደስ ትላላችሁ በእዉነት የጤና አመት ይሁንልን😍😍
ናፍቆትና ዮናስ ምርጥ ነው አብርሃምና መቅደስም ደስ ይላሉ ተመጣጠኑ
ትክክል
Ya ya ya ya y
ትክክል ዉዶቼ ሰብስክራይብ አርጉ💚💛💓💐😍
ውይ አሣቃችሁኝ እማማማ የኔ ቆንጆ እናት እኔ ድግር ልበል ክብር ለውድ ለእቁ ለቆንጆ ለኢቶጲያ እናቶች
ናፈቆት ጋር ያለህው ግን ክብር አለህ ለሴት ልጅ ውይ
ደጋግሜ ባየው አልሰለች አለኝ እሄ ፕሮግራም ዮኒዬ ሳላደንቅህ አላልፍም ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ትህትናው እክብካቤው ማሻአላህ ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቃል ትሱ እደው ሳያቹ በጣም ነው ምታስቁኝ
ወላሂ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ!!
አሪፍ ትምህርት ነው ብርቱ!!"
ያሰላም ደሰ ይላልኝ!!
አረጓዴ ልባሾች መሻአላህ አድብ ያሰላም""
የመጨረሻው ስጦታ አቤት እንዴት ደስ ይላለ ኢትዮጵያ ለዘላለም ተነር እናታችን ሰላምሽ ይብዛለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደስ የሚሉ ናፋቆት እና ዩኤኒ
በጣም በፍቅር ጀምርዉ በፍቅር ጨረሡ ይወኔ እና ናፍቆት ድጋሜ አይተዘዙም ሥሚሥማሙ በዴየ ነዉ የለማደገም የጨረሡት
@@የነገንማንየቃል ሰላም ናችሁ ዉዶቼ ሰብስክራይብ አርጉ💚💛💓💐😍
@@keneanofficial4914 ማለት ብሬክ ሀበሼዊ ከበፌቱም ቤተሠብ ነን ሢቀጥል እሡ እሥር ቤት ነዉ 3መቶሺ ገዳማ ሠብሥክራይብ አለዉ እናተ ማናችሁ በሠዉ ሥም ይቶቭ የምከፈቱት
ዮንየ አንደኛ ነህ በጣም ምርጥ ለሰውች ያለህ ትእትናህ ልዮ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጠም ነው የማከብርህ
አብርሽ እና መቅዲ ዮኒ እና ናፍቆት ዋው!!! ትንሱ እና ዳጊ የሚመጥናቸውን አጋዥ አላገኙም እንጂ አንደኛ ናችሁ ።
ትንሱ ጋ የሰራችው ልጅ አንደኛ ስረአት የላትም ሽማግሌ እሚያዛትን አትሰማም በጣም ደስ ይላሉ ትልቅ ትምህርትም አለው ካለባበሳቸው ባንድራ እንደሆነ ውስጤ እየጠረጠረ ነበር♥♥♥♥
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ የእኔ ውድ
😜😜😜😜😜😜😜😜
ናፍቆት ናዮን በጣም ደስ ይለሉ አስተውይነቼ
ከሁልም በላይ የሀገር ሰንደቅዓላማ እንደሚበልጥ የሚያስተምር ነወ። በጣም ደስ ይላል
ናፍቆትዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽ ለሁላቹም መልካም አዲስ አመት
yoniyee... so humble and respectful .
እኛ ኢትዮጵያኖች እንደዚህ ስንሆን ነው ሚያምርብን እጅግ በጣም አዝናንታችሁ አስተምራችሁናል እናመአሰግናለን
በጣም ትልቅ ትምርት ነው እኔም ኤሄ አልጠበኩም ነበር 40ሺ ያለ መስሎኝ ነበር በሁሉም ቻሌጆች ትልቅ ትምህር ነው የገባ ኢግባው አገራችን ፈጣሪ ኢጠብቃት
ሰማያዊ ቲሸርት ያደረገችውን ከትንሳኤ ጋር ያለችውን ልጅ እዛው ደ.ዘ ሐይቅ ውስጥ ጥላቹሃት አ.አ ድረስ በእግርሽ ተመለሽ ብትሏት እራሱ በቂ ቅጣት አይደለም የሆነች ዝተት ነገር ነች ምርጥ ቡድን 1ኛ መቅዲና አብርሽ 2ኛ ናፍቂና ዮኒ 3ኛ ሊ እና ዳጊ 4ኛ ትንሱ መልካም አዲስ አመት
ገኒ የእኔ ውድ ሰብስክራይብ አርጊኝ የእኔ እህት በቅንነት
😁
ዯኒየ ትልቅ ሰው ለሴት ያለህ ክብር ደስ ይላል ሁላችሁም ላይ የተለያየ የሚደነቅ ነገር አለ ከአባባና ከማማ ጀምሮ እድናቂያችው ነኝ እድሜና ጤና ይስጣችው
እናንተ ባትኖሩልን ኖሮ በማዳም ቤት በአልን እንዴት እናልፈው ነበር እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም በአል ኢትዮጲያዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ክፉውን ሁሉ ያርቅልን
ይሄን ጌም ስወደው በጣም ነው ያዝናናኝ
የማሪያም ኣራስ ነች ኣለ ናፍቆትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ዋው ደስ የሚል የሚያዝናና ጨዋታ ነው ዮኒና ናፍቄ በጣም ተመቻችሁኝ የሌሎቹም ጭቅጭቅ ቢያዝናናም እናንተ ግን ተከባብራችሁ ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያለቀው ይመቻችሁ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫🤔🤔🤔በጣም በጣም ገራሚ ነው በእውነት እራሱ ተተንትኖ ወደ ፊልም ቢተረጎም መቼም ከመንፈሳዊነት ወደ አለማዊ አይደለም የምንሯሯጠው ብዙ እንማርበታለን ብየ አስባለሁ እጅግ ደስ ይላል በእውነት እንባየ ነው የመጣው 🇪🇹😢
በጣም ያልታሰበ ጨዋታ እና ቁምነገር ነው የሰራቹት ያምራል
በጣም ነው የወደድኩት ቻሌጁ ከባድ እደሆነ ተማራቹ እኛ የገጠር ልጆች ይህንን ሁሉ ችለን ነው
ታዝናናላቹ አብሶ ለኛ ለስደተኞች የትም መሂጆ ለሌለን እናመሰግናለን የኔ ዉዶቼ እህቶች ወንድሞ አላቹልኝ የስደት ቅርሶቼ እናተ ናቹ ❤❤❤❤ናፍቂ መታለች በርቱ እኔም ቁልፍ ፍለጋ ማዳም ቤት ነኝ
ክክክክክክ እኛም እዳችው ነን
በእውነት በጣም ነው ሁላችውም የምታምሩት
በፍቅር ነው ያየዋችው በእውነት በጣም ደሞ ደስ ያለኝ ትዛዝ አክብራችው መጨረሳችው እና የተሸለማችውት የኢትዮጵያ ባድራ ስጦታ በጣም ነው የተመቸኝ አገርን ነው የተሸለማችውት ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን
እናት ሀገር ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ 💚💛❤️
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ስጩ ነው እኔ በጣም በጉጉት ያየወት የተደስትኩበት ነው
ከ ebs ጋዜጠኛ በጣም የምወዳት ናፍቆት 💖💖💖💖
ጋዜጠኛ በጣም የምወዳት ናፍቆት
ውድዋ ሀገራችን ኢትዮ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ በጣም አስተማሪ መልክት ነው ዮኒና ናፍቆት ማሻ አላህ ስራአታችሁ እርጋታችሁ በጣም ተመችቶኛል በተርፈሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ አንድነታችንን አሳይታችሁናል
በጣም ፈታኝ ነው ጥንካሪያችሁ ዋው ነው መቸም ኢትዮጵያ ዊሥንባል ጠንካሮች ነን❤❤❤😂
በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያን ፍቅርና ትምሕርት ነው ወገኖቼ እባካቹ እንማር ሰላም ለአገራችን እማማ ኢትዮጵያ
በጣም ደስ ይላል እናንተም ደስ ትላላችሁ ይህው ከሌሊቱ 6:35 አይቼ ጨረስኩ እናመሰግናለን አመቱ የሰላም ይሁንላችሁ ።
እስካሁ ebs ተከታትያለሁ እደዚህ ስራ ያስገረመኝ ያስደሰተኝ የለም በአውነት አሪፍትምህርትነው መጨረሸውን ስጠብቅነበር በጣምነው የተገረምኩበት በርቱልኝኝኝኝኝኝኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እስኪ አድ ቃል የወሎ ሰው የአማራ ህዝብ የሞተ እየታርደ አድ ቃል ፍትህ ብትሁ
ዋው የ2016 ለምድራችን ለህዝባችን ለትውልዳችን የሚሆን የሚፈፀም ድንቅ መልክትም ራይም ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ ምርጥ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ከፍ በይልኝ
ዮኒ ግን ለሴት ለሰው ያለው ክብር አቦ ክብር ይስጥህ
ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ያቃሉ ናፍቆት ብቻ ናት ጎበዝ
እሚገርም ነው
The amazing grace game በቀጣይነት ቢጀመር አሪፍ ነው ሀገር ያሳውቃል እናም አብሮነት ያጠናክራል ብዙ ጥቅም ያለው ጨዋታ ነው
ናፍቆት በጣም ነው ምወድሽ እንኳን ደና መጣሽ መቅዲ እወድሻለው
በጣም ይገርማል የሀሳቡን ባለቤት ሳላደተንቅ አላልፍም ትልቅ አስተማሪ አንድነትን ያሳየ በመሆኑ አደንቃለሁ።
በጣም ደስ የሚል ፈጣሪ አንድ ያድርገን የኢቲዮጴያ አምላክ ከናንተ ማሀል አንዷን ቡሆን እንዴት ደስ ይላል ከገዘቡ በላይ ፀጋ ሀገርን ተሸልማቹዋል ቢኤስ ቴሌቡዥን ተባረኩ
ዮኒ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል የምር
ናፍቆትየ እኳን ደና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁላችሁም እኳን አደረሳችሁ
.አማትበን እንገባለን...ፍቅር ነው ዮኒ🌻🌻🌻
በጣም አስተማሪ ነው
ዮኒ ና ናፍቆት እዴት ደስ እደምትሉ ❤❤❤❤
ከትሱጋ ያለችው ልጅ ጨቅጫቃ መጥኔ ለባልሽ😂😂😂😂😜