አትጋቡም - Ethiopian Movie Atgabum 2023 Full Length Ethiopian Film Ategabum 2023 Atigabum

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 375

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu Год назад +189

    እፃኑ ልጅ ይሚወደ ላይክ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +39

    ትንሹን ልጅ ስወደው የእዮብ ብጤ እዮባም በትንሽነቱ በጣም ጎበዝ እና ቀልጣፋ ነበር 🥰ኤረ የጩጬው ፀጉር አሳጥሩለት ገና በልጅነቱ ፀጉሩን ማሳደግ አግባብ አይደለም
    ማኪ መቅዲ እዮባ ሄኖክ ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን🥰

  • @aman_love
    @aman_love Год назад +44

    ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባገራችን ላይ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ገባ ገባ በሉ ሀሪፍ ይመስላል እንየው❤❤❤❤❤

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM Год назад +136

    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር ለሀገርችን ያብቃን የሀገርችንን ሰላም ይመልስልን አሜን ❤❤❤❤❤

    • @berkahok1371
      @berkahok1371 Год назад +2

      አሜኖአሜንአሜን

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 Год назад +1

      አሜን በጌታችን በኢየሱስ ስም ተባረክልኝ

    • @SaadahSa-f7p
      @SaadahSa-f7p Год назад +1

      አሜን❤

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we Год назад +2

      አሚን ያረብ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu Год назад +51

    ይህንን ጩጬ ስወደው❤

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o Год назад +15

    ሁላቸውም የምወዳቸው አሪቲሶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Год назад +17

    ሁሉም የማደንቃቸው አርትስቶች 🥰

  • @akliluasefa2729
    @akliluasefa2729 11 месяцев назад +13

    እፃኑ ልጅ ይሚወደ ላይክ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Год назад +7

    ሄኑዬ እዮባ ማኪ ያሉበት ፊልም ዋውውው ምርጥ ስብስብ

  • @ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ

    ህፃኑ ልጅ ያለበት ፊልም ውሰጤ ነው

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ 10 месяцев назад +7

    እኔ ጩጬ አይቸ ነው የማጣሁን የሁላችሁም አድናቂ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አርሰናልይቅደም
    @አርሰናልይቅደም Год назад +49

    ጩጭን ለማየት ነው ይሄንን ፊልም የሚያየው😮😢😅

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Год назад +9

    መጨረሻው ያምራል እናመሰግናለን በጣም ምወዳቸው ኣሪተስቶቺ ናቸው በርቱ😘💞💞💞🌹

  • @meditube9905
    @meditube9905 Год назад +16

    ለሀገራችንም ሠላምና ፍቅር ቆንጆ ነወ 👌👌💚💛❤️🙏

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 11 месяцев назад +11

    ልጅ እደልጅ ሲሆነው እማምረው እነዚህ እዳረጊት እያወሩ❤

  • @toybaseid7802
    @toybaseid7802 Год назад +40

    ሄኖክ ያለበትን ፊልም አባርሬ የማየው ነገርስ😂😂😂 ደስ ይላል በርቱ❤❤❤

  • @genetkonjo
    @genetkonjo 11 месяцев назад +3

    ብሌን አርቲስት ማርታ ጎቶምን ትመስላለች ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን👍👍👍

  • @embeeteshetu9035
    @embeeteshetu9035 Год назад +11

    እረ የእውነተ ተጋቡ ታምራላቺሁ ,❤❤❤❤❤

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ Год назад +16

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤❤

  • @abebaabeba4367
    @abebaabeba4367 Год назад +12

    እኔዚህን ሶስት ተከሲስ ህፃናቴች እደኔ የሚወዳቸዉ ማነዉ?

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Год назад +17

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 👍👍👍👍👍

  • @Haileditz19
    @Haileditz19 Год назад +11

    Wow dase yamile film nw 👌 👏ሚስቱ ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች ቆንጆ ፊልም በተለይ ጩጨው 😅😂

  • @seadatube1857
    @seadatube1857 Год назад +18

    ይሄን ጩጬ እና ሄኖክ ድንቁን ስወዳቸው❤❤❤ ፊልማቸውን አባርሬ ነው የማየው 😅😅😅 በርቱልን 🎉🎉

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Год назад +5

    እነኝህ ሶስት ጩጫ ያሉበትን እደኔ ማነዉ ዬሚፈልገዉ ሁላችሁም ትመቹኝ አላችሁ ምርጥ አርቴስቶች ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @BethlehemAnteneh
    @BethlehemAnteneh Год назад +13

    ማክቤል ያለችበት ፊልም በጣም ነው የምወደው

    • @AstuAstu-sw6tu
      @AstuAstu-sw6tu 11 месяцев назад

      Yes❤

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 11 месяцев назад +1

      እኔ ደግሞ እሷ ያለችበትን አልወደውም ለሌሎቹ ተዋናዮች ስል ነውጅ የማየው

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +8

    እኛ ደሞ ተመልካች አልተቀበልንም አትጋቡም😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂❤❤

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 Год назад

      ለምን😅😅

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 Год назад

      ፊልሙ ሲጀምር በቃ ልንጋባ ነው ማለት ነው ስትለው ርዕሱ ደግሞ አትጋቡም ብሎ ሲፅፍ እንዴት እንደሳቅኩ 😁😁😁🤭

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 11 месяцев назад

      ምቀኛ😅😅😅

  • @mubashirmobiles4393
    @mubashirmobiles4393 Год назад +5

    ደሥ የሚል ፊልም ነዉ❤❤❤❤

  • @SEADiyouTube-p8t
    @SEADiyouTube-p8t Год назад +5

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @رومانعلي
    @رومانعلي Год назад +2

    በጣምደስየሚል ስቃይ ደሥታ የተሞላበት ፊልም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @febufebu535
    @febufebu535 3 месяца назад +1

    Pls 3ቱም ልጆች የሉበት የ2024 ዓ.ም ስሩልን❤❤❤

  • @Mocdfno2023-rk5pt
    @Mocdfno2023-rk5pt Год назад +3

    በርቱልኝ የኔየነገየሀገርተረካቢዋች

  • @ethoiethopi3902
    @ethoiethopi3902 Год назад +11

    ደስ የሚል ፊልም ነው መጨረሻ ስያምር ደስ ይላል❤

  • @OsamaOsama-co6dd
    @OsamaOsama-co6dd Год назад +3

    እኔም ኤሄ ፍልም ልቃላቃል ፈልገሎ የኡነት ጋጣር ልጅ ነኝ ብሆንም የሁል ጊዜ ህልሜ ነዉ ከአራብ ሃጋር ስማልስ ህንሸ አላ አላይ በአላይ ፍቃድ እንዳ ምታስገቡኝ ታስፈ አሌኝ❤❤❤

  • @HayatHusen-bo9hw
    @HayatHusen-bo9hw Год назад +4

    የናተን መጨረሻ ያሳመረ አምላክ የኔንም ያሳምርልኝ ያረብ 👌👌🤣🤣

  • @lozafirew5437
    @lozafirew5437 10 месяцев назад +4

    በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤የወደዳቸው በለይክ❤❤

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k Год назад +5

    ዋዉ እናተ ስሩ ፊልምን 👌❤❤

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Год назад +7

    ዋው ነው እሄ ፊልም ሁሎቻም በጣም ነው ሜመቹኚ❤ልቀቁልን

  • @alemtsehaykibertalem
    @alemtsehaykibertalem Год назад +1

    አሜን አሜን

  • @RozNsh
    @RozNsh Год назад +6

    አረመቼነዉየሚለቀቀዉስወዳቸዉ❤❤❤❤❤

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg Год назад +3

    ይህ ጩጨ በቲንሺ ጊዜ ምርጥ ምርጥ ተዋንያኖች ጋር ሰራ ደስሲል አሁንኮ አንተም እንደእዩብ አፍቅረህ ትሰራ ይሆናል እኔከስደት ሳልወጣ 😢

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat Год назад +11

    ውድ የሐጌረ ልጆች ኢየሱስ ይወዳችዋል
    የእግዚአብሄር ልጅ
    ኢየሱስ የለለው
    ህይወት የለውም
    ኑ ወደ ኢየሱስ❤❤❤
    “ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውኃ ነው፤ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል።”
    - ምሳሌ 20፥5

  • @adisalemtube1
    @adisalemtube1 Год назад +2

    ዋው ምርጥ ፊልም🥰🥰🥰

  • @KalkidanTsegaye-r1g
    @KalkidanTsegaye-r1g Год назад +4

    ሀገራችንን ሠላም ያርጋት ፊልሙ 👍👍👍👍

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 11 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላን

  • @birukafewrek
    @birukafewrek Год назад +4

    ሚስቱ ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች በርቱ ቆንጆ ፊልም ነው❤❤😅😂

  • @Mocdfno2023-rk5pt
    @Mocdfno2023-rk5pt Год назад +2

    ሥወዳቹህ መቸ ነው ማርያምንን❤❤

  • @kokobbrhane9674
    @kokobbrhane9674 Год назад +3

    በታም ደስ ይላል❤❤❤

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Год назад

    እናንተ የጥበብ ልጆች እንዴት ነዉ የተበሳጫችሁት ሆ ብሶባችኋል በረድ ማለታቹ ጠቀመ እንጅ ለማንኛዉም በጣም ነዉ ምወዳቹ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Год назад +10

    በለው ኮኮቦቹ ተሰብስበዋል አሪፍ እደሚሆን ተስፋ አለኝ ይለቀቅ😊

  • @malakamuayano5844
    @malakamuayano5844 Год назад +1

    Ene 1nd 1nde south Africa yelaw enkuan ahimaslagnim yemir I'm so happy our country movies 😂gin achararas batam yikaranal miknatum ye Ethiopian filme jimarehun ahitow macharashawn mawok batam kalali new masitakakal alebat ahimaslachwm guys❤😊

  • @Natsanet-cx8ut
    @Natsanet-cx8ut Год назад +1

    የኔ ጣፋጭ ማክቤል😅😅😅😅 አችነሽ እያዘልሽ ምታሣድጊአቸዉ አላለችም ቱ😅😅❤❤❤❤❤

  • @Ruqiyaahmed-bj5sq
    @Ruqiyaahmed-bj5sq Год назад +4

    ወይ የዛሬ ልጆች

  • @WcshneW
    @WcshneW Год назад +4

    ዋው❤❤

  • @AiyeAiye-b7y
    @AiyeAiye-b7y Год назад +2

    በጣም 😌 ደስ ይላል

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ Год назад +6

    ጩጬው አልተቻለም የኔ ቆንጆ
    ሌላው ግርም የሚለኝ ሴት ልጅ ከወለደች በዋላ ለምንድነው ሌላ ባል የምታገባው አርፋ ልጁዋን በክብር አታሳድግም

    • @EskedarWorknhe
      @EskedarWorknhe Год назад +4

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው😢😂

    • @HabibaHabiba-jp9bs
      @HabibaHabiba-jp9bs Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @emutube2300
      @emutube2300 Год назад

      ​@@EskedarWorknheአረ ወላሂ ሰማይቅርብነው እና ባድልጅ እርሜዘላለሟን ያለባል ትኑርደ 🙄🙄

  • @et-cu5lc
    @et-cu5lc Год назад +4

    ሻወር መውሰድ የለ በቃ ያን ነገር ካረጋቹ በሇላ ሳትታጠቡ ስትነሱ አይቀፋቹም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ

    • @እያሙወዳጅ-ወ2ቐ
      @እያሙወዳጅ-ወ2ቐ Год назад +5

      ማስመስል እና መሆን ልዩነት አለው ፊልም ላይ ነን😂

    • @mahlatsahmbel9400
      @mahlatsahmbel9400 Год назад +3

      እረ የምር መሰለሽዴ ፊልምኮነው😂😂😅😅

    • @et-cu5lc
      @et-cu5lc Год назад

      @@እያሙወዳጅ-ወ2ቐ ፌልም የኡነታው ነፀብራቅ ነው

    • @et-cu5lc
      @et-cu5lc Год назад

      @@mahlatsahmbel9400 ፌልም የእውነታው አለም ነፀብራቅ ነው s0 በእውነትም አይታጠቡም😃😜

    • @emutube2300
      @emutube2300 Год назад

      ​@@et-cu5lc😂😂😂እኮ አይታጠቡም

  • @Girum-fun
    @Girum-fun 11 месяцев назад

    Ebakachu film atsru gra hula

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Год назад +3

    እነኝህ ሶስት ጩጫ፡ወች ስወዳቸዉ😂😂😂😂

  • @ወዲሓላልመሬት-ሠ4በ
    @ወዲሓላልመሬት-ሠ4በ Год назад +1

    ሰላምና ፍቅር ይባላሉ አንድ ነገር ጎድሎባችዋል እሱም ብልፅግና ነው🤣

  • @FfuyFyug
    @FfuyFyug Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤በጣም ያምራል

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Год назад +2

    ይኔውዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂኩነኝየአላህባርያ
    @ሂኩነኝየአላህባርያ 5 месяцев назад

    ወዉ❤❤❤አሪፍ

  • @belayasegid3171
    @belayasegid3171 Год назад +3

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +2

    " ማን ከማን ይበልጣል ማንስ ከማን ይንሳል?"

  • @Kasuifa
    @Kasuifa 2 месяца назад +2

    Etanun lj yemiwee like

  • @Kasuifa
    @Kasuifa 2 месяца назад

    Etanun lj yemiwed like❤

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Год назад +10

    ተመራርጠው ነዉ እንዴ የሰሩት ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ከሚስትየዋ ውጪ❤

    • @emutube2300
      @emutube2300 Год назад

      ሚስቲዩዋን አይቻት ኡላውቅም የመጀመሪያዋ ነውዴ

    • @Haileditz19
      @Haileditz19 Год назад

      @@emutube2300 ሌላ ፊልም ላይ አይቻታለሁ ደስ ትላለች

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 10 месяцев назад

      ምን ኣረገችሽ ደሞ ምቀኛ

  • @SonySony-c8j
    @SonySony-c8j 9 месяцев назад

    ባባየ ውድ ስውድ ህኛ ኑን❤❤

  • @tarukaadisababa8286
    @tarukaadisababa8286 Год назад +2

    በጣም ያምራል ❤❤❤

  • @HubetenGimite-uk7me
    @HubetenGimite-uk7me 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @صالحخضري-ك4ف
    @صالحخضري-ك4ف Год назад +1

    ተንኮለኞች❤❤❤❤

  • @amaneshshuramo7529
    @amaneshshuramo7529 Год назад +1

    ዋው ሰጠብቂ ነበረ 🥰🥰🥰🥰💋💋💋

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 11 месяцев назад +1

    wowww በጠም አሥታማሪ ፍልም ነው

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Год назад

    ወይ ብልፅግና ብልፅግናማ ይቅር ጉድ ሰርቶናል:: ድህነትና እልቂት ጥላቻ ነው ያመጣብን ሰላምና ፍቅር ብቻ ይሻሉናል::

  • @mogosaregay
    @mogosaregay 9 месяцев назад

    እንቃዕ ዳሓን መጻኹሙ ፍቁራተይ 🇪🇷

  • @Bluelover0965
    @Bluelover0965 Год назад +18

    I can't wait anymore 😩

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de Год назад

      ዋው👍👍👍👍👍👍💞💞

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 11 месяцев назад

    ሀሪፍነዉደሥይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashmazna2817
    @zinashmazna2817 Год назад +2

    ❤️❤️❤️wow 😊

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 8 месяцев назад

    እኔ ይኸንን ልጅ ስወደው፤ኢዛናን፤ሴቶቹንም በጣም፣ሰላምና ፍቅርን፡፡

  • @zeee1852
    @zeee1852 Год назад +5

    ይለቀቅ😮😮😮😮

  • @awelawel-jk3rq
    @awelawel-jk3rq 5 месяцев назад

    Betam Arif new

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 9 месяцев назад

    ኢዮባ ስውድህ ሞቼ ነው ሄኖክ አስቀናህኝ እህቱን የሚውድ ደስ ይለኛል

  • @entafele
    @entafele 9 месяцев назад

    i love this movie so much .i dont see like this movie.bravo

  • @BrukaBruka-vf7fw
    @BrukaBruka-vf7fw 11 месяцев назад +1

    Wow❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад +5

    300 ሺ ተከፍሎ ካናዳ??? አይ ለስደት የምታወጡትን ብትሰሩበት የት በደረሳችሁ :: እባካችሁ የሰው ኪስ አታደልቡ ውሽት ነው ካናዳ ማለት በአሁኑ ግዜ ስደተኛ በቅቷት ጎዳና እየወጡ ነው :: ፊልሙ እውንታ የወጣቱ ስሜት ነው:: ሙት ትውልድ::

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 10 месяцев назад

    ቆንጆ ፊልም😍👌

  • @MeseretDesalgni
    @MeseretDesalgni Год назад +2

    0:44 ❤❤❤

  • @حياتالحبشيه
    @حياتالحبشيه 11 месяцев назад

    ማሻአላህደስትላላቺሁ

  • @HubetenGimite-uk7me
    @HubetenGimite-uk7me 11 месяцев назад

    Woooooow arif filma new

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 11 месяцев назад

    this kinds too smart I wish they going to school and to see them and get them to be happy god help them

  • @SemiraSh
    @SemiraSh 8 месяцев назад

    Aw betam

  • @Ashenafinolawi
    @Ashenafinolawi 11 месяцев назад

    Erasechu yabeleshechutin hager eresachu setestakakilu anirekebim 🫶esti chuchewn yemitwedut like 🥰👍

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Год назад +2

    በርቱ ❤❤

  • @AragashkababaaAragash
    @AragashkababaaAragash 11 месяцев назад +1

    Wooow konjoo films ❤❤❤

  • @hhnnn-qz6kf
    @hhnnn-qz6kf Год назад +2

    ወይኔ ትንሹ አዩብ ሥወዳችሁ እናተን አይቸነው የመጣሁት❤❤

  • @soshisoshi7375
    @soshisoshi7375 9 месяцев назад

    Wow😮

  • @sultanhmood-e1q
    @sultanhmood-e1q Год назад +1

    wawww

  • @medinaali135
    @medinaali135 Год назад +1

    Eyob yefilim mamokiy🎉

  • @AeseHdhh
    @AeseHdhh 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 Год назад +2

    ሄኒየ የኔ ሸቃጣ ሰወድህ ❤❤❤❤❤