የተልባ ውህድ (ጄል) ለፀጉር እድገትና ውበት | Amazing benefits of Flax seed for hair growth.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 602

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw Год назад +64

    እኔምእጠቀመዋለሁበጣምቆጆነውእናመሠግናለንዶረ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад +4

      thank you sister

    • @gezalekulu6058
      @gezalekulu6058 Год назад +3

      እውነት ነው የኔ ችግር ደም ማነስ ነው በጣም ይረግፋል

    • @waaa4954
      @waaa4954 Год назад +1

      Thanks

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 Год назад +2

      ​@@TenayenMedia TKU GBU ቢያስ በ 3 ቀን አንዴ ብታጠበው ችግር ያመጣል

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 10 месяцев назад

      🇪🇹❤❤❤​@@TenayenMedia

  • @እናትሀገሬያጣዬዋ
    @እናትሀገሬያጣዬዋ Год назад +123

    አረብ ሀገር ያለን እህቶቻችን ምንም ብንጠቀም ፀጉራችን አይድንም ሰሀይ አናገኚ ምግም በስነ ስረአት አናገኚ ብቻ ጤናችንን ይስጠን ሌላው ትርፍ ነው❤❤❤

    • @hdhdbdbd7362
      @hdhdbdbd7362 Год назад +1

      ትክክክልነሽእህቴወላሂብለውብለው ማፊፈርቅ

    • @marryajman1377
      @marryajman1377 Год назад +9

      አዎ ትክክ ብለሻል እህቴ እኔም እዚህ ከመጣሁ በቃ ግባሬ ላይ ያለው ፀጉሬ እየተነቀለ አለቀ ብቅርቡ መላጣ ሳልሆን አልቀርም

    • @adanichgedefe1601
      @adanichgedefe1601 Год назад +6

      አይ ዞን ሁሉም ያልፋል እውነት ነው ዋናው ጤና ነው

    • @zuzumohammed8947
      @zuzumohammed8947 8 месяцев назад +1

      ልክ ነሺ በተለይ ብዞወቻችን የምግብ እጥረት አለ የተመጣጠነ ምግብ በሥረአት አንመገብም ብዞወቻችን በጣም ርቦን ከቆየ ሆላ ነዉ የምንበላዉ ኤሄ ደግሞ ጥቅም የለዉም

    • @الحمدالله-ش8م5ي
      @الحمدالله-ش8م5ي 7 месяцев назад +1

      አይዟችሁ ዉድ እህቶቼ ይህም ያልፋል አሏህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ትክክል አየርና ፀሀይ ሲያገኝ ነዉ የሚያድገዉ እኛ ታፍነን ነዉ ብቻ አብሽሩልኝ ቅመሞችየ

  • @Yeshi-d8v
    @Yeshi-d8v 10 месяцев назад +8

    በጣም አሪፍ ናው ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹❤️🥰🙏🙏❤️

  • @yilfashewaseifu6195
    @yilfashewaseifu6195 Год назад +29

    የእኛን የመረዳች ችግር በመገንዘብ በደንብ አድርገህ ነው የምታስረዳው ጎበዝ ነህ ተባረክ።

    • @UgDy-v6u
      @UgDy-v6u 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emusalhi
    @emusalhi Год назад +23

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆 እናመሰግናለን ወንድማችን🎉

    • @Haytt2024
      @Haytt2024 11 месяцев назад

      ዋሊኩምስላም ወራህመቱሊላሂወበርክቱ❤

  • @dhhdbdbd2497
    @dhhdbdbd2497 9 месяцев назад +5

    ዶክት በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን ተቀብተን ግዴት መታጠብ አለበን ማልት ነው

  • @DeboraZeray
    @DeboraZeray Год назад +4

    ዋው በጣም እናመሰግናለን❤ ሞከረን እናሳውቃለን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Год назад +7

    እናመሰግናለንዶክተር❤

  • @ASiyaShemsu-t4j
    @ASiyaShemsu-t4j 11 месяцев назад +5

    ጎበዝ ዶክተር እኖኳን ደህና መጣህ ቻናልህ ባጋጣሚ ሼር ሣላረግ ረስቼ ግን አግኝቼሀለው

    • @ASiyaShemsu-t4j
      @ASiyaShemsu-t4j 11 месяцев назад

      ሠላም ዶከተር አንኳን ደህና መጣህ

    • @ASiyaShemsu-t4j
      @ASiyaShemsu-t4j 11 месяцев назад

      የሀሞት ጠጠር አስቸገረኝ መዳኒቱ ንገረኝ

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ 2 месяца назад +3

    እናመሠግናለን ዶክተርዬ

  • @MenbereMelesse
    @MenbereMelesse 8 месяцев назад +1

    እናምሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretBerhe-u7m
    @MeseretBerhe-u7m 5 дней назад +1

    ይመችህ

  • @semretfesshaye
    @semretfesshaye 16 дней назад +1

    Thank You. May God Bless You.

  • @Yordanos-r1x
    @Yordanos-r1x 3 месяца назад +4

    ቆንጆ ነው እመሰክራለሁ 🎉

  • @Fftj-mx8tn
    @Fftj-mx8tn 10 дней назад +1

    ዶክተር ተጠቅመን ለስንት ሰአት እናቆየው የምታቁ ካላችሁም መልሱልኝ

  • @fahadmlik2072
    @fahadmlik2072 Год назад +7

    ሳህ ትክክል ተልባ በጣም አሪፍ ነው

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 4 месяца назад

      ሞክረሽ ለውጥ አግኝተሽበታል

    • @netsanetnesi8050
      @netsanetnesi8050 3 месяца назад

      አዎ እኔ አመት ሆኖኛል ስጠቀመው በጣም አሪፍ ነው

  • @MaregeRedaw
    @MaregeRedaw 5 месяцев назад +2

    ሰላም ንግርህ ደስ ይላል እንሞክራለን አመሰግናለሁ

  • @AbityTagese
    @AbityTagese 9 месяцев назад +2

    ተባረክ ወንድሜ

  • @MunaYasin-r2w
    @MunaYasin-r2w 9 дней назад

    በጠሚ አሪፊ ናዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadinaAli-mt7cy
    @MadinaAli-mt7cy 9 месяцев назад +2

    እኔእየረገፈእቢአለኝእናእያጠረዴምንይሻላልዶክተርዬ

  • @SamirawitTaye
    @SamirawitTaye 6 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለው ዶክተር

  • @Yeshi-d8v
    @Yeshi-d8v 10 месяцев назад +3

    እኔም ታትቂመ በጣም አሪፍ ናው

  • @alaakateb1694
    @alaakateb1694 3 месяца назад

    ተባረክ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @zahrazz4800
    @zahrazz4800 11 дней назад

    Dr ensha allah emokiralo
    Gin 1 yafalhut sit kan litakam???
    Wichino firij yekamat?

  • @Amenah-x3h
    @Amenah-x3h 5 дней назад

    ለፊትምንማረግእችላለንበመሽብሸብያለ17አመቴነው

  • @wonidimomanigash9743
    @wonidimomanigash9743 9 месяцев назад +1

    Thank you doctor❤❤❤❤

  • @Hanahana-mi2xn
    @Hanahana-mi2xn 4 месяца назад +1

    አምስግንልው በጣም አርፍ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ድክትር 🙏🙏🙏🙏

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 2 месяца назад +1

    መልካም ምክር ነው+3❤❤❤

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Год назад +7

    ዶክተር አመሰግናለሁ ✅

  • @FatumAawal-eo2qg
    @FatumAawal-eo2qg 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን እንሞክረዋለን

  • @anegach9112
    @anegach9112 4 месяца назад +1

    ዋው በጣም እናመስግናለን❤❤❤❤❤

  • @FatinaKamal
    @FatinaKamal 4 месяца назад +1

    ❤❤አዉበጠምጡሩነዉ፤ያኔንሚፃጉርአስረዝሞልኝል፥ቴኪዉቢሮ

  • @GetawAbiyu
    @GetawAbiyu 9 месяцев назад +1

    ዶክተር ላሸ ለበላውፀጉርምንልጠቀም

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 4 дня назад +1

    ሠላምነዉ

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 Месяц назад +1

    እመስግናንለን❤❤

  • @Baslel-d9n
    @Baslel-d9n 5 месяцев назад +1

    Egezaber yemisegen yene tegure teneshi enekebekabe new yemifilegew yadegale

  • @ameleworklemma2490
    @ameleworklemma2490 Год назад +6

    እሽ እናመሰግናለን ጀሉን ውጭላይ ማስቀመጥ ይቻላል ወይስ ለአንዳንድ ጊዜ ብቻ እምንጠቀመው ነው እምንሰራው ስለምሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад +3

      አንድ ግዜ የሰራችሁት ለ2ግዜ ይሆናል

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Lily-zo6jd
    @Lily-zo6jd 4 месяца назад +2

    አዲስ ነኝ ለቻናለህ እናመሰግናለን ደጉተር❤

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 Месяц назад

    ከጥቁር አዝምድ ማድርግ ይቻላል ደክተር

  • @GenetGenet-o3g
    @GenetGenet-o3g 2 месяца назад

    Awo dokter yene demo yefitu ana yehaolaw yetekotaret aschegeragin mn larg

  • @birtukangirma8440
    @birtukangirma8440 3 месяца назад +2

    Eshi Thank you ❤❤

  • @TsinatYosef-x5b
    @TsinatYosef-x5b 3 месяца назад +2

    dr please erdagn tsegure eyetenekakele ena eyetesebabere new mn ltekem bezalay madeg akual comment yemtanebu mtawku kalachu erdugn

  • @NewUaq-i4u
    @NewUaq-i4u Месяц назад +2

    Amsgenalu tebarki

  • @zeyba2557
    @zeyba2557 Год назад +2

    Thank you doctor for sharing this information and iwill try insha'Allah 🎉🎉🎉

  • @BirkeTeme
    @BirkeTeme 3 дня назад +1

    ዶክተር ባለቤትህ አድስ ነኝ ተጠቅሜ አላው ቅም ግን ፀጉሬ ከ12 ዓመት በላይ ሆኖታል እና ብጠቀም ዕድገት ይኖረዋል ????

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 8 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግንአለን ወንድሜችን እኔ በጣም ፀጉየ ይነቃላል ምክናቶም በሆርሞን መዛበት ምክናት ምን ትመክረኝ አለህ

  • @UmaDaynent
    @UmaDaynent 20 дней назад +1

    selam new do.r jemralew ene

  • @NATIMan-g4t
    @NATIMan-g4t 8 месяцев назад +2

    Dcoterye betam tnx betammm kojo.new.tebarek

  • @AlemAlemmulugeta
    @AlemAlemmulugeta 4 месяца назад

    Dokter yen tegur betam ses new mn btekem yebezalgnal

  • @tsehaymogestsehay-oy9fo
    @tsehaymogestsehay-oy9fo 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን ለውጡን አይተን አስተያዬት እንሰጣን

  • @ሀለበ-ሠ2ደ
    @ሀለበ-ሠ2ደ 20 дней назад +1

    ሹኩረን ዶክቶር🎉

  • @gizegize-eb8ql
    @gizegize-eb8ql Год назад +3

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @MulukenTadele-uj6es
    @MulukenTadele-uj6es 10 месяцев назад +1

    እኔ metbfin-500እጠቀማለሁ ይቻላል

  • @anegach9112
    @anegach9112 5 месяцев назад +3

    Thank you doc

  • @Fftj-mx8tn
    @Fftj-mx8tn 10 дней назад

    ተጠቅመን ለስንት ሰአት ያህል እናቆየው ዶክተር የምታውቁ ካላችሁም መልሱልኝ

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Год назад +12

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ያረብ ያሰብከዉን ያሳካልህ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ሽኩረን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @NemeAsfe
    @NemeAsfe 5 месяцев назад +2

    አና መሰግናለን

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 Месяц назад +2

    በሻምፖ ነው የምንታጠበው ዶክ??? ማታ ነው ቀን ነው ውህዱን የምንጠቀመው??

  • @helinamaru3160
    @helinamaru3160 8 месяцев назад

    Selam dr tsegure betam arif neber ke gize behuala ye iron etret ena yedem manes albesh tebalkugn ena tsegure betam yenkelal men baderg yeshalal?

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  8 месяцев назад

      ደም ማነሱን መታከም ያስፈልጋል

  • @ashaali8237
    @ashaali8237 Год назад +2

    Thank you so much Doctor I wish as you for everything I’m going to use it and I want to tell you how I got change for my hair again thank you so much Doctor🙏🙌🤲👋👏🤲☝️🤙

  • @debesegaltewahdo456
    @debesegaltewahdo456 5 месяцев назад +2

    ብጣም ጡሩ ነው❤❤

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 Месяц назад +5

    በንፁህ ቆዳላይ ነው መጠቀም

  • @YohanisRoda-g9v
    @YohanisRoda-g9v 2 месяца назад +1

    ከየትኛውም ነዉየሚኖረዉ

  • @saraibrahim7013
    @saraibrahim7013 Год назад +3

    ሰላምህ ይብዛልኝ ደኩተር ከዚህ በፍት እሩዝ መሪና ቅርፌድ ለትንሽ ወራት ተጠቅሜውአለሁ ግን ያው ነው በጣም ይነቃቀላን እና አሁን ደግሞ ተልባና አብሽ ልሞክረው አልኩኝ😊

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 5 месяцев назад +2

    ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋ አመሰግናለሁ

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 4 месяца назад

    በእንቁላልእናበሰጋው ቦታ ምን ለመገብ እባክህ

  • @SaedaSead
    @SaedaSead 8 месяцев назад

    ዶክተር የቦርጭ ማጥፈያ ንገረኝ

  • @MADINAH11-h1f
    @MADINAH11-h1f 11 дней назад

    Woww❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Год назад +3

    Thanks Dr

  • @NiguseBahre
    @NiguseBahre 10 месяцев назад +1

    ለስላሳ ፀጉር ላላቸው እና ከዳዳ ፀጉር ላልቸው ይለያያል ወይስ እኩል ነው

  • @Bana-qe8oy
    @Bana-qe8oy 9 месяцев назад +1

    ለወዛም ፊት ይሆናል ወይ ለደረቅ ነው

  • @BisratWujira
    @BisratWujira 2 месяца назад

    Absh yetefeche duketun bihon minchigr alew

  • @mozz-bh3lk
    @mozz-bh3lk Год назад +3

    አመሰግናለሁ ዉጤቱን አሣዉቅሀለሁ ዶር 😊

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад +1

      እሽ እጠብቃለሁ እህት

  • @SebleTamie-e4d
    @SebleTamie-e4d 5 месяцев назад

    Yefite betam sastual yiregifal yinekakelal mikir legisegn Doctor???

  • @بنتإبراهم
    @بنتإبراهم 9 месяцев назад

    የኔ በጣም ይረግፍል ዶ/r እስኪ መፍትሄ ካለህ እንዳተልፍኝ ያልምከርኩት ነገር የለኝም እህ

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 2 месяца назад +1

    ለካ ለዛ ነው የማያድግልኝ ደማ ነስ አለብኝ

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 7 месяцев назад

    ዶክተርፀገሬከፊትያለዉፀጉሬእረዠምነዉከኻላያለወአጭርነዉ

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 7 месяцев назад +1

    ዶክተርዬሽበትአሥቸገረኝ

  • @HhBb-h5g
    @HhBb-h5g 4 месяца назад +2

    በናትህ ወንድሜ የፈፀጋ የንጥብጣብ ለፊት ❤❤❤❤

  • @user-tp8bf3fq2qbaba
    @user-tp8bf3fq2qbaba 2 месяца назад +1

    ካደረግን ግዴታ መታጠ አለብን

  • @worikeyeTilahun
    @worikeyeTilahun 25 дней назад +1

    gin sintateb shampho woyim samuna metekem echilalen woyis bensuh woha new

  • @drr3972
    @drr3972 6 дней назад

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን ግን ፀጉሬ ትንሽ ለውጥ ሲመጣ በጣም ይነቃቀላል ለውጥ ከሌለው ደሞ በጣ ይሰባበራል ግራ ገባኝ 😢😢

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 5 месяцев назад

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @MemeMeme-jb8tv
    @MemeMeme-jb8tv 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔም እሞክራለሁ እስቲ

  • @MasireshaTekola
    @MasireshaTekola 13 дней назад +1

    በሳሙና ነው መታጠብ ያለብን?

  • @betelhamteshome-rb4yk
    @betelhamteshome-rb4yk Год назад +16

    ዶክተር የኔ ፀጉር የፊቱ ነው እየሳሳ ነው ምን ልጠቀም

  • @JerryChitay
    @JerryChitay 2 месяца назад +1

    tbarky❤❤❤❤❤

  • @HawwiiBashirii
    @HawwiiBashirii 9 месяцев назад +1

    Bexam qonjo unetm yiseral txqmut💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🫀🧠🫁🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DendirHile
    @DendirHile 9 месяцев назад +1

    Asww.wawo.betam.aref.new.tebal.egede.enaa.alemokerkutem.wanaw.tana.yesten.agerachen.selam.yaregelen.selam.senor.new.desta.menor

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 3 месяца назад +1

    እነመስግነለን

  • @Zebibamhamde
    @Zebibamhamde 5 месяцев назад +2

    ትክክል😊

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Год назад +3

    እሞክራለሁ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @TebebeKassa-lp2zz
    @TebebeKassa-lp2zz 9 месяцев назад +1

    እኔም፡እየተጠምኩት፡ነው፡ፀጉሬ፡ለውጥ፡አለው

  • @EmuHiba-c6e
    @EmuHiba-c6e 2 месяца назад +1

    ጥሩነው

  • @WeynshetBereket
    @WeynshetBereket 9 месяцев назад +2

    ፀጉሬ ይነቀላል መፍትሄው ምንድነው

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn 9 месяцев назад +2

    ሰላም ዶክተር ፀጉሩ ቅባት እያለው ነው ንፁህ ፀጉር ላይ ትሪትመንት ከማድረጋችን በፊት መታጠብ አለብን

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  9 месяцев назад +1

      ንፁህ ፀጉር ላይ ነው

    • @asqw6481
      @asqw6481 Месяц назад

      ​@TenayenMediaተቀብተን ወዲያዉ እንታጠብ ወይስ ቢቆይ ችግር የለዉም

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ወንድም ዳዌት እንኳን ደህናመጣህ በጣም አሪፍ ትምህር ነውየምታካፍለን የምር እኛ ጥቅምና ጉዳታቸውን ብዙጊዜ አናውቅም ክብር በልልን እኔ ደምሬሀለው አንተም ከቻልክ አንተም ደምረኝ

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 6 месяцев назад

    ዶክተርለፀጉሬተሥማምቶኛል

  • @MadinahMadinah-d7c
    @MadinahMadinah-d7c 2 дня назад +1

    🎉🎉🎉❤