ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
  • Видео 162
  • Просмотров 4 466 992

Видео

የጎመን ጁስ (ውህድ) 5 የጤና ጥቅም ና አዘገጃጅት/ Cabbage Juice.
Просмотров 18 тыс.Год назад
#የጎመንጁስአሰራር #cabbage #addis ababa
የፀጉር ቀለም ለምትጠቀሙ ወሳኝ ቪዲዬ /ጥንቃቄ /Hair dye.
Просмотров 4 тыс.Год назад
#Hairday # የፀጉርቀለም #Tenayen
በአፍንጫ አለርጅ ለተቸገራችሁ... allergic rhinitis
Просмотров 63 тыс.Год назад
#Rhinitis #Drseifeዶ/ርሰይፈ #የአፍንጫአለርጂ የአፍንጫ አለርጂ ምልክቶች ድንቅ ልጆች ጤና ሚዲያ ዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ፋ አማራ how to cure allergic rhinitis allergic rhinitis symptoms Dr seife ዶ/ር ሰይፈ
ከመጠን ባለፈ ላብ ለምትቸገሩ መፍትሄዎች | how to stop over sweating
Просмотров 14 тыс.Год назад
#Oversweating #ላብንለማጥፋት #tenayen ሽበትን ለማጥፋት ይህን ruclips.net/video/hpAx7fXNqs4/видео.html ላብን ለማጥፋት ላብን እንዴት ማስወገድ ይቻላል የብብት ላብ ማስወገጃ stop sweating hyperhidrosis treatment
ያለግዜው ሽበት ላስቸገራችሁ | gray hair
Просмотров 108 тыс.Год назад
#grayhair #hairstyle #ሽበትንለማጥፋት easy hairstyles 📌በጣም ጤነኛ📌ሽበት የሚሸፍኑ ምርጥ ቀለሞች‼️ የፀጉር ቅባት የፀጉር ቀለም አይነቶች የሽበት ማጥፊያ መንገዶች ምርጥ የፀጉር ቅባት
የቫይታሚንና ሚኒራል እጥረት ሲኖር የሚታዩ 12 አካላዊ ምልክቶች። 12 common symptoms of vitamin and minerals deficiency.
Просмотров 7 тыс.Год назад
#Mineral #vitamin #ምግብ የችግር ፎረፎርን በቤት ለማከም ruclips.net/video/dQ5vOoiZavk/видео.html Health education Vitamin d Vitamin a fana tv inspire ethiopia
የፀጉር ፎረፎርን በቀላሉ እቤት ውስጥ ለማከም dandruff home treatment
Просмотров 65 тыс.Год назад
#ፎረፎርን_ለማከም #durdandruff #Tenayen ፎረፎር ምንድን ነው የፎረፎር መድሃኒቶች የፀጉር ፎረፎር ማጥፊያ ethiopian news ፎሮፎር ማጥፊያ መንገድ ፎረፎርን ለማጥፋት የብዙ ግዜ ድካም ስሜት ምክንያትና መፍትሄው ይህን ቪዲዬ ይመልከቱ ruclips.net/video/FDagGlHmgkM/видео.html
ተደጋጋሚ የድካም ስሜት 8 ዋና ዋና መንስኤዎችና መፍትሄዎች | causes and Treatments of fatigue.
Просмотров 4,3 тыс.Год назад
#ጤናዬን #የድካምስሜት #drseife
የቆዳ ማርጠቢያዎች | የፊት ክሬም | Moisturizer | የትኛው ይሻላል?
Просмотров 11 тыс.Год назад
#የፊትክሬም #Skin care #Drseife ethiopia፡ ለቆዳ ጥራት ማድረግ ያለብሽ ነገሮች! effective skincare tips for every women! skin care routine ለፊት ቅባት
ሶሻል ሚዲያ አጠቃቅም በአምሮ ጤና ላይ ያለው ጉዳት How social media affects mental health.
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
#socialmedia #drseife #abelbirhanu #ሶሻልሚዲያ #ማህበራዊ_ሚዲያ ማህበራዊ ሚዲያ ማህበራዊ ሚዲያ ምንድነው ማህበራዊ ሚዲያ ጉዳት ሶሻል ሚዲያ ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም የማህበራዊ ሚዲያ የጤና ጉዳት
ለፀጉራችሁ መነቃቀል/መሳሳት ቀላል 8 መፍትሄዎች| 8 hair loss solutions.
Просмотров 6 тыс.Год назад
#ለፀጉርመሳሳት #drseife #eotc causes of hair loose
ለፀጉራችሁ መሳሳትና መነቃቀል 7 ምክንያቶች causes of hair loss.
Просмотров 5 тыс.Год назад
#ለፀጉርመሳሳት #eotc #drseife
ከጨጓራ ህመም ለመገላገል የሚያስችሉ 10 ፍቱን መፍትሄዎች Peptic Ulcer Causes, Signs and Natural Treatments.
Просмотров 4,4 тыс.Год назад
#tenayen #gastrites #የጨጓራ_ህመም በቴሌግራም t.me/Tenayen00
የፊት ቆዳ እርጅናን የሚያፈጥኑ 6 ምግብና መጠጦች
Просмотров 9 тыс.Год назад
የፊት ቆዳ እርጅናን የሚያፈጥኑ 6 ምግብና መጠጦች
የተልባ ውህድ (ጄል) ለፀጉር እድገትና ውበት | Amazing benefits of Flax seed for hair growth.
Просмотров 488 тыс.Год назад
የተልባ ውህድ (ጄል) ለፀጉር እድገትና ውበት | Amazing benefits of Flax seed for hair growth.
ቦርጭን ለመቀነስ 7 የተመረጡ እንቅስቃሴዎች | Best exercises for belly fat loss.
Просмотров 3,9 тыс.Год назад
ቦርጭን ለመቀነስ 7 የተመረጡ እንቅስቃሴዎች | Best exercises for belly fat loss.
የተልባ ውህድ አዘገጃጅትና 6 የጤና ጥቅሞች Flaxseed Recipes and Health Benefits
Просмотров 238 тыс.Год назад
የተልባ ውህድ አዘገጃጅትና 6 የጤና ጥቅሞች Flaxseed Recipes and Health Benefits
በአሁኑ ሰአት እየበዛ ለመጣው የኩላሊት ህመም 10 ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች / Kidney infection
Просмотров 3,4 тыс.Год назад
በአሁኑ ሰአት እየበዛ ለመጣው የኩላሊት ህመም 10 ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች / Kidney infection
የፌጦ ውህድ አዘገጃጅትና አስደናቂ የጤና ጥቅም Halim seed Recipe and Health benefits.
Просмотров 53 тыс.2 года назад
የፌጦ ውህድ አዘገጃጅትና አስደናቂ የጤና ጥቅም Halim seed Recipe and Health benefits.
የደም ቧንቧን ለማፅዳት አስደናቂ ውህድ Unclog Blood Vessels Naturally
Просмотров 9 тыс.2 года назад
የደም ቧንቧን ለማፅዳት አስደናቂ ውህድ Unclog Blood Vessels Naturally
በቀን 1 ብርጭቆ የእርድ ወተትን ከምኝታ በፊት መጠጣት ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Health benefits of Turmeric.
Просмотров 34 тыс.2 года назад
በቀን 1 ብርጭቆ የእርድ ወተትን ከምኝታ በፊት መጠጣት ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Health benefits of Turmeric.
የአፍና የጥርስን ጤና ለመጠበቅ ተፈጥሯዉ መንገዶች Natural oral hygiene and toothpastes.
Просмотров 2,8 тыс.2 года назад
የአፍና የጥርስን ጤና ለመጠበቅ ተፈጥሯዉ መንገዶች Natural oral hygiene and toothpastes.
የሞሪንጋ ፓውደር ለፀጉር ያለው ታምራዊ ጥቅምና የቤት ውስጥ አዘገጃጅት Moringa for Double Hair Growth
Просмотров 33 тыс.2 года назад
የሞሪንጋ ፓውደር ለፀጉር ያለው ታምራዊ ጥቅምና የቤት ውስጥ አዘገጃጅት Moringa for Double Hair Growth
ቡናን ለቆዳ ውበትና ጤና እንዴት እንጠቀማለን? coffee Recipes and skin health benefits.
Просмотров 25 тыс.2 года назад
ቡናን ለቆዳ ውበትና ጤና እንዴት እንጠቀማለን? coffee Recipes and skin health benefits.
በቀን 2 ቅርንፉድ መመገብ ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Clove Recipes and Amazing Health benefits
Просмотров 207 тыс.2 года назад
በቀን 2 ቅርንፉድ መመገብ ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Clove Recipes and Amazing Health benefits
የእርግዝና መከላከያ እየተጠቀማችሁ ልታረግዙ ትችላላችሁ?
Просмотров 14 тыс.2 года назад
የእርግዝና መከላከያ እየተጠቀማችሁ ልታረግዙ ትችላላችሁ?
የጉበትን ጤና ለመጠበቅና ከመርዛማ ኬሚካሎች ለማፅዳት Natural Liver Detox.
Просмотров 6 тыс.2 года назад
የጉበትን ጤና ለመጠበቅና ከመርዛማ ኬሚካሎች ለማፅዳት Natural Liver Detox.
የነርቭ በሽታ መንስኤዎችና መፍትሄዎች | Causes, Symptoms and Treatment of Nerve pain.
Просмотров 80 тыс.2 года назад
የነርቭ በሽታ መንስኤዎችና መፍትሄዎች | Causes, Symptoms and Treatment of Nerve pain.
የአልኮል መጠጥ የጤና ጉዳቶች || Harmful effects of Alcohol on the Body.
Просмотров 4,1 тыс.2 года назад
የአልኮል መጠጥ የጤና ጉዳቶች || Harmful effects of Alcohol on the Body.

Комментарии

  • @HHa-r2c
    @HHa-r2c 15 часов назад

    በፈጣሪህ ወዲሜ መልሥልኚ እናቴ ወገቧን ያማታል ተፋዋን ይዟታል ሀኪም ሥከዲ ደሤ ያጥት መከፈት ነው አሏት ከኒና ተጠቀመች በጣም አሟታል ምንዲነው መፍትሔው

  • @Amanalgoander
    @Amanalgoander День назад

    በአማረኛሁሉንግለፅልን

  • @Amanalgoander
    @Amanalgoander День назад

    በአማርኛበደንብአብራራልንመከላከያውምንድነውመጠገኛውምንድነው

  • @rimeyoutube5653
    @rimeyoutube5653 День назад

    እኔስ ደከመኝ ፀጉር ሰይሆን ሽቦ ነዉ ተሸክሜ የለሁት በሶፍት ለ10 አመታት የተጉዳ ነዉ አሁን ሶፍቱን እንደ ሰዉ ለመተዉ ስሞክር ስቀዬን በለሁኝ ምን ለድርገዉ ልላጨዉ መላ በሉኝ

  • @MadinahMadinah-d7c
    @MadinahMadinah-d7c День назад

    🎉🎉🎉❤

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v 2 дня назад

    ወተቱ ኣፍልተን ነው ውይስ በነርማል?

  • @HayatSaid-d2f
    @HayatSaid-d2f 2 дня назад

    እባክህ ዶክተር ታየህው መልስልኝ ጨንቆኝ ነው😢 ጥያቄየ ከባሌ ጋር ፔሬዴ ሊመጣ አንድ ሳምንት/10ቀን ሲቀረው ያም ማለት ድሴንበር 20 ግንኙነት አደረኩ በማጊስቱ የ72 ሰአቱን ከኒና ተጠቀምኩ ለ3ቀን ያክል ነጭ የዘር ፈሳሽ በብዛት ፈሰሰኝ ግንኙነት በአደረኩ በ9 ቀኔ ያም ማለት ድሴንቨር 29 ፔሬዴ መጣ ከዚያም ሶስት ሳምንት እንዴሆነኝ ምራቅ ምራቅ ማለት ወገቤን ህመም ተሰማኝ በ27 ቀን በቤት ውስጥ የሽንት ምርመራ ሳደርግ ነፃ ነሽ ይላል እና አንተስ ምን ትለኛለህ !?

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 2 дня назад

    እኔ ለመተፈስ ስለምቸገር አመልያ ልሁን እዴ እያልኩ ነበር…

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l 2 дня назад

    አረ አላምንም እኔም አጭርነኝ ግን የፈጣሪስጦታነው😢

  • @Hayat-r5q
    @Hayat-r5q 2 дня назад

    እኔ ዉጩን ብቻነው የሚሣከኝ ምንላድርግ በአላ ነገረኝ

  • @MedhanitTayaMazengya
    @MedhanitTayaMazengya 2 дня назад

    እኔ በቅርብ ነው የጀመረኝ ጠባሳ ጥብስ ምልክቶች በሙሉ ስውነቴ ይወጣል በምን የተነሳ ይሆናል

  • @BirkeTeme
    @BirkeTeme 3 дня назад

    ዶክተር ባለቤትህ አድስ ነኝ ተጠቅሜ አላው ቅም ግን ፀጉሬ ከ12 ዓመት በላይ ሆኖታል እና ብጠቀም ዕድገት ይኖረዋል ????

  • @achamasres4931
    @achamasres4931 3 дня назад

    applesider Vinger የት እናገኛለን

  • @Marfh-ly8en
    @Marfh-ly8en 3 дня назад

    ሰላም ዶክተር እስኪለጉንጪ ውፍረት መቀነሻ ስራለን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @endeshawtefera3387
    @endeshawtefera3387 3 дня назад

    Thank you

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 4 дня назад

    💪💪💪💪💪💪💪👈👈

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 4 дня назад

    👍👍👍👍👍👍🌷🌷

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 4 дня назад

    እናመሠግናለንደክተርዬ

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 4 дня назад

    🌻👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 4 дня назад

    ሠላምነዉ

  • @abrehamseyoum5611
    @abrehamseyoum5611 4 дня назад

    ምክሩ ጥሩ ነው ግን ሰዎች ኮሜንት ላይ ጥያቄ ሲጠይቁ አትመልስም thank you!

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia 23 часа назад

      ትክክል ነህ.የጤና ጥያቄዎችን በኮሜንት ምላሽ ለመስጠት ያስቸግራል ወንድም. በዝያ ላይ ብዙ ሚጠየቁት ቪዲዬው ላይ ምላሹ እያለ በደንብ ሳያዩ ነው።

  • @Mekya-nj8ms
    @Mekya-nj8ms 4 дня назад

    እረ ተሰቃየሁ ዱክተር በግራና በቀኝ በኩል አብጦል ቆየ መጥፋም የለው እና መቆረጥ ይቻላል

  • @Amenah-x3h
    @Amenah-x3h 4 дня назад

    ለፊትምንማረግእችላለንበመሽብሸብያለ17አመቴነው

  • @teddyaby
    @teddyaby 4 дня назад

    ዶክተር ጭንቅላታችን ላይ አንደ ብጉር እብጠት የሚያመጡ ቅባቶች አሉ

  • @AlnasrKalba-ib5yk
    @AlnasrKalba-ib5yk 4 дня назад

    እናመሠግናል ዶክተር

  • @RbiyaEndris
    @RbiyaEndris 5 дней назад

    ወላሂ ገና 20 አመቴነዉ ግን እግባሬላይ ሸበት ጀምሮኛል በጣም ነዉ የሚያሳቅቀዉ ሰዉ ያለእድሜዉ ሲሸብት😢

  • @MeseretBerhe-u7m
    @MeseretBerhe-u7m 5 дней назад

    ይመችህ

  • @FfhCvgg
    @FfhCvgg 5 дней назад

    አባቴ የነርቭ ታማሚ ነው ያልሄደ የህክምና የሃይማኖት ቦታ የለም ሲጀምረው እጁ ነበር ሲንቀጠቀጥ የነበረው ግን አሁን 2ቱም እጁ እና እግሩን ጀምሮ ታል አንተ ጋር መፍትጨ ካለ

  • @FfhCvgg
    @FfhCvgg 5 дней назад

    አባቴ የነርቭ ታማሚ ነው ያልሄደ የህክምና የሃይማኖት ቦታ የለም ሲጀምረው እጁ ነበር ሲንቀጠቀጥ የነበረው ግን አሁን 2ቱም እጁ እና እግሩን ጀምሮ ታል አንተ ጋር መፍትጨ ካለ

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 5 дней назад

    ተባረክ ዶክተሬ

  • @Jamieh-nm6yw
    @Jamieh-nm6yw 5 дней назад

    ወንድሜ፡ ልጠይቅሕ የጉጭና ያገጭስር ያገት ውፍረትመቀነሻ ስራልኝ

  • @Elfie-q6f
    @Elfie-q6f 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @drr3972
    @drr3972 5 дней назад

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን ግን ፀጉሬ ትንሽ ለውጥ ሲመጣ በጣም ይነቃቀላል ለውጥ ከሌለው ደሞ በጣ ይሰባበራል ግራ ገባኝ 😢😢

  • @RawdaMohammed-s5p
    @RawdaMohammed-s5p 6 дней назад

    በኦብራሲዎን ከወጣበኋላ ተመልሶይወጣል ምክንኛቱምድነው

  • @GdfHbv
    @GdfHbv 6 дней назад

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MarfaAhmedMARFA
    @MarfaAhmedMARFA 6 дней назад

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @FatimaFatum-gq5wy
    @FatimaFatum-gq5wy 6 дней назад

    የኔ ይዘጋጋኛል ምንም ይሽተተኝ ያፍነኛል ጉረሮዬ ውስጡ ቁስለት ይሰማኛል አክታ አለው የሌላ ነገር ይሆን በጭቀት ልሞት ነው እቅልፍ የለኝም እባክህ ዶክተር መልስልኝ ምን ላድርግ 😢

  • @fafitube1573
    @fafitube1573 6 дней назад

    ሠላም ዶክተር እኔ ፔሬድ በጨረስኩ በ8ተኛ ቀኔ ግንኙነት አረኩ ባደረኩ በበነጋዉ ማታ የ72 ቱን የወሊድ መቆጣጠሪያ ወሰድኩ እና አሁን ፔሬደ ከመጣ ሁለት ወር ሆነዉ ምንም አይነት ምልክት የለኝም ግን አልፎ አልፎ ሆደን ይጨብጠኛል ፔሬደም ቀር እና ምን ይሻላል እባክህ መልስልኝ 😢

  • @GgFt-q8x
    @GgFt-q8x 7 дней назад

    😢😢😢😢

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 7 дней назад

    ዶክተርእኔሰለቸኝ😢

  • @hewot-d9k
    @hewot-d9k 7 дней назад

    እኔ እጄን ይደነዝዘኛል ያቃጥለኛል😢😢

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 8 дней назад

    እናመሰግናል ዶክተር እናቴን አሞብኛል ሀኪም ቤት ሂዳ የወገብ ነርቨ ነዉ ያሉት የሚሰጦት መድሀኒት አላሻላትም እባክህ መፍትሄዉን ንገረኝ😢

  • @mulgetaMengsta
    @mulgetaMengsta 8 дней назад

    ሠላም፡እደትነህ፡ዶክተር፡ያጥት፡መሣሣት፡ችግር፡አለብኝ፡ለመሠራት፡ፈልጌ፡ነበረ፡እደት፡ላግኝህ

  • @kongeadago6367
    @kongeadago6367 8 дней назад

    የኔ ፀጉሬ ባጣም እያርገፍ ነው 😌🥺

  • @TegistTiti
    @TegistTiti 8 дней назад

    ዕድሜ 39 ግን ለማርገዝ እየሞከርኩ ነው ፔርድ አልመጣም ማረጥ ይሆናል ወይ ዶክተር

  • @bemnetNuguse
    @bemnetNuguse 8 дней назад

    እኔም እጅግ እየተሠቃየሁ ነው ከእኔ አልፎ ልጆቼ ላይም አየጀመረ ነው መድሀኒቱን እባክህ በፎቶ አስቀምጥልን ተባረክ ወንድሜ

  • @TobiaTefera
    @TobiaTefera 8 дней назад

    ENAMESGNALN

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 8 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Sofia-w8h8k
    @Sofia-w8h8k 8 дней назад

    በናትህ እንዳታልፈኝ አንገቴላይ እጢ አለኝ አሁን ቶንሲል አመመኝ የዛው ምክንያት ይሆን በስደት ላይነኝ መፍትሄካለህ እግርና እጀንም ያመኛል😢😢😢😢😢😢

  • @FathummaFathumma-px9tz
    @FathummaFathumma-px9tz 8 дней назад

    እረ እኔ ምንም ብጠቀም አይቀየርም አንድ ቀን ደህና አንድ ቀን የለም ምን ይሻላል ከተፈጥሮዉ ነዉ