Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶክተርበጣምአመሰግናለሁያላወኩትነውያሳወከኝኑርልን
በጣም ከእዉቀት ጋር ነዉ ምታወራዉ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም አስፈላጊ ምክር ነው ወንድማችን በርታልን
አመሰግናለሁ ሰይድየ
እናመሰግናለን ዶክተርዩዬ❤
Thank you so much, brother
እናመሰግናለን
Tank you
ጥሩ ስራ ነው በርታ አምሳሉ !!!
አመሰግናለሁ እህቴ
Thank you broth
አመሰግናለሁ ነገር ግን በጣም የምገርመኝ ነገር ልጠይቅህ ለምን ይሆን ሰውነተን ደክሞኝ አሞኝ ስታሸው ያስገሳኛል በጣም ሌላው ሙዝ በበላሁ ቁጥር ሆደን ይቆርጣል ድርቀት እያመጣብኝ ተቸግራለሁ እባክ ይህን መልስልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ሰለምታቀርብልን ትምህርት እናመሰግናለን እና እባክህ ወድሜን አሞብኝ ነው እና በምን ላግኝህ በፈጣሪ አይተህ ዝም እዳትለኝ ጨቆኝ ነው በሽታው አይኑን ነው እና እባክህ መገኛህን ንገረኝ
0915718558
እኔ እግሬን ና ወገቤን ያመኛል በተለይ እግሬ ከጉልበቴ በታች
ሀይ ወንድሜ ጥያቄ አለኘ ጉልበቴን በጣም የመኛል በተለይ ሶላት ስሰግድ ያስቼግረኛል እና እስኪ መላ ካለህ ንገረኘ ወንድሜ እንዳየኸው ወገቤንም በረበሬና ቡና ስጠጣ ጀርባየ ይቃጠላል
ruclips.net/video/VZF4YbEEjFs/видео.html ይህን እይው
@@TenayenMedia thinks
ሠላም ጤና ሚዲያ እራሤን ያመኛል እቅንጥና እቅጤ ላይ እዛው አካባቢ ከቆዳየላይ ማለትም ከአይኔ ወደ ቅንጤ ወይም ከጆሮየ ፊት ለፊት ይሆነ ሺፍታ አለብኝ በጣም የሚኮሠኩሥ የምን ምልክት መሆኑን ብት ነግረኝ
እሽ እኔ ሁል ጊዜ በቀኝ ጎኔ ነው ምተኛው በግራ ስተኛ ምቾት አይሰጠኝም ችግር አለው እንዴ መልስልኝ ካየህው
የለውም
ጥፍሬ ላይ እንደመስመር መስመር አይነት መሰንጠቅ አይነት ነገር ይወጣብኛል እባክህ ችግሬ ምንድነው?
ቪዲዬው ላይ አለ እኮ እህት ሙሉውን እይው
ሰላም ዶክተር እዴትነህ እባክህ ቁጥርህን ተባበረኝ
አመሰግናለሁ ዶክተር
ዶክተር ስለሰጡን መረጃ ህ ነመሰግናለን እኔ ልጠይቅ የፈለኩት ጥያቄ አለኝ ይግሬ ቁርጭምጭምት ላይህደደምስር አለ ስቆምበት የመኛል ግን ከምን የመጣነው?
ደምሩኝ ውደቸ❤❤❤❤
ምናልባት ቫሪኮስ ብይን ሊሆን ይችላል በፊት የሠራሁት ትምህርት አለ እየው እሥኪ
ሰላም ነው ወንድም ባቴላይ ያመኛል ሰቆም በጣም ያመኛል ሀኪምሰሄድ ማግኒዥም ፣ባይታሚንD፣ዚንግ አሉኝ 1 ወርየሚወሰድ ኪኒን ሰጡኝ መፍትሄ የለውም
የምን ችግር ነው
እንደገና ታይው መጠኑ መሻሻሉን ካልተሻሻለ እንደገና ውሰጅበት
Telegramhn Astewawuken wendim
እሽ እህት
የጅርባ ህመም አለቢኝ በጠም
👍👍👍👍👍
ሠላም ዶክተር ለሠጠኸን ትምሕርት እናመሠግናለን እኔ እጀን ያሣክከኛል ለብዙ ሠአት እና ጥፍሬም ነጭ መሖን ጀመሮኛል😢😢😢ወገቤንም ያመኛል ሐኪም ቤት ሕጀ ክኒን ሠተዉኛል calciummagnesiumvitamin Dboronzinc magnesium and copperይላል ክኒኑ😢ግን አልተወኝም ሥጋ አሣ ...ነገሮች አልወድም ምን ይሻለኛል ዶክተር😢😢😢
♥️
ዶክተርበጣምአመሰግናለሁያላወኩትነውያሳወከኝኑርልን
በጣም ከእዉቀት ጋር ነዉ ምታወራዉ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም አስፈላጊ ምክር ነው ወንድማችን በርታልን
አመሰግናለሁ ሰይድየ
እናመሰግናለን ዶክተርዩዬ❤
Thank you so much, brother
እናመሰግናለን
Tank you
ጥሩ ስራ ነው በርታ አምሳሉ !!!
አመሰግናለሁ እህቴ
Thank you broth
አመሰግናለሁ ነገር ግን በጣም የምገርመኝ ነገር ልጠይቅህ ለምን ይሆን ሰውነተን ደክሞኝ አሞኝ ስታሸው ያስገሳኛል በጣም ሌላው ሙዝ በበላሁ ቁጥር ሆደን ይቆርጣል ድርቀት እያመጣብኝ ተቸግራለሁ እባክ ይህን መልስልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ሰለምታቀርብልን ትምህርት እናመሰግናለን እና እባክህ ወድሜን አሞብኝ ነው እና በምን ላግኝህ በፈጣሪ አይተህ ዝም እዳትለኝ ጨቆኝ ነው በሽታው አይኑን ነው እና እባክህ መገኛህን ንገረኝ
0915718558
እኔ እግሬን ና ወገቤን ያመኛል በተለይ እግሬ ከጉልበቴ በታች
ሀይ ወንድሜ ጥያቄ አለኘ ጉልበቴን በጣም የመኛል በተለይ ሶላት ስሰግድ ያስቼግረኛል እና እስኪ መላ ካለህ ንገረኘ ወንድሜ እንዳየኸው ወገቤንም በረበሬና ቡና ስጠጣ ጀርባየ ይቃጠላል
ruclips.net/video/VZF4YbEEjFs/видео.html ይህን እይው
@@TenayenMedia thinks
ሠላም ጤና ሚዲያ እራሤን ያመኛል እቅንጥና እቅጤ ላይ እዛው አካባቢ ከቆዳየላይ ማለትም ከአይኔ ወደ ቅንጤ ወይም ከጆሮየ ፊት ለፊት ይሆነ ሺፍታ አለብኝ በጣም የሚኮሠኩሥ የምን ምልክት መሆኑን ብት ነግረኝ
እሽ እኔ ሁል ጊዜ በቀኝ ጎኔ ነው ምተኛው በግራ ስተኛ ምቾት አይሰጠኝም ችግር አለው እንዴ መልስልኝ ካየህው
የለውም
ጥፍሬ ላይ እንደመስመር መስመር አይነት መሰንጠቅ አይነት ነገር ይወጣብኛል እባክህ ችግሬ ምንድነው?
ቪዲዬው ላይ አለ እኮ እህት ሙሉውን እይው
ሰላም ዶክተር እዴትነህ እባክህ ቁጥርህን ተባበረኝ
0915718558
አመሰግናለሁ ዶክተር
ዶክተር ስለሰጡን መረጃ ህ ነመሰግናለን እኔ ልጠይቅ የፈለኩት ጥያቄ አለኝ ይግሬ ቁርጭምጭምት ላይህደደምስር አለ ስቆምበት የመኛል ግን ከምን የመጣነው?
ደምሩኝ ውደቸ❤❤❤❤
ምናልባት ቫሪኮስ ብይን ሊሆን ይችላል በፊት የሠራሁት ትምህርት አለ እየው እሥኪ
ሰላም ነው ወንድም ባቴላይ ያመኛል ሰቆም በጣም ያመኛል ሀኪምሰሄድ ማግኒዥም ፣ባይታሚንD፣ዚንግ አሉኝ 1 ወርየሚወሰድ ኪኒን ሰጡኝ መፍትሄ የለውም
የምን ችግር ነው
እንደገና ታይው መጠኑ መሻሻሉን ካልተሻሻለ እንደገና ውሰጅበት
Telegramhn Astewawuken wendim
እሽ እህት
የጅርባ ህመም አለቢኝ በጠም
👍👍👍👍👍
ሠላም ዶክተር ለሠጠኸን ትምሕርት እናመሠግናለን እኔ እጀን ያሣክከኛል ለብዙ ሠአት እና ጥፍሬም ነጭ መሖን ጀመሮኛል😢😢😢ወገቤንም ያመኛል ሐኪም ቤት ሕጀ ክኒን ሠተዉኛል calcium
magnesium
vitamin D
boron
zinc magnesium and copperይላል ክኒኑ😢ግን አልተወኝም ሥጋ አሣ ...ነገሮች አልወድም ምን ይሻለኛል ዶክተር😢😢😢
♥️