Ethiopia | ለውስብስብ በሽታ ችግር ከመጋለጦ በፊት በቂ ጥራት ያለው ፋይበር (Fiber) መጠቀምን እርግጠኛ ይሁኑ | ከየት እናግኛለን መጠኑስ ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 252

  • @yenetena
    @yenetena  2 года назад +22

    ☔የፋይበር እጥረት ለስካር፣ለካንሰር ፣ለልብ ችግር ፣ከዲፕረሽን ፣ከአውቶኢሙን ፣ ለሆድ ጋዝ ፣ለሆድ ድርቀት ፣ ቦርጭ እንድናወጣ፣ ለሌሎችም የጤና ችግር ምክንያት ሊሆን መቻሉ በጥናት ተረጋግጧል
    ጥራት ያለው ፋይበር ከየት እናገኛለን መጠኑስ ምንያልክ መሆን አለበት የሚለው በዚህ ቪድዮ ተብራርቷል
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | ruclips.net/channel/UCLqYeljA882vppA2oVISiog
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!ruclips.net/user/sgaming/emoji/7ff574f2/emoji_u1f44d.png

    • @shashiyousef1674
      @shashiyousef1674 2 года назад

      Docterye Kelb Amesegn Alehu Ene 18Seat Eyetomku Sifeta Hulgize OaT Neber Emmegebewu 2Wore Kbdet Mekeenes Alchalkum

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 года назад

      Thank you can u tell us about carbs pls tnx

    • @alemtadesse8423
      @alemtadesse8423 2 года назад +1

      ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እንፈልጋለን ።

    • @kiki7863
      @kiki7863 2 года назад +1

      Thank you for best info

    • @orthodox2645
      @orthodox2645 2 года назад +1

      EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. tebarke Dr Daniel

  • @habenerihabeneri
    @habenerihabeneri 2 года назад +3

    Tanks 🙏🏼 እንፈልጋለን ያለምንም ጥርጥር:: እግዚያብሔር ይባርክህ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር:: እንደአንተ አይነት መልካም ሰዎች ይብዙልን❤️

  • @ababoderessa1027
    @ababoderessa1027 2 года назад +1

    ዶ/ር አንተ የምታመጣልን ሁሉ አስፈላጊያችን ስለሆነ የምንመርጠው የለም የምትለንን ሁሉ እንሰማለን ጠቃሚያችን ነው ጌታ ይባርክህ

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 2 года назад +2

    ተባረክ ብናቀውም ያለማስተዋል ወደሚጎዳን እናዘነብላለን እደዚህ የሚያነቃንን ነገር ማግኘት መታደል ነው

  • @adenamekonnen1960
    @adenamekonnen1960 2 года назад +2

    ዶክተርዬ በጣም አመሠግንሀለሁ እድሜ ጤና ይሰጥህ ኑሮህ ያማረ ይሁንልህ ቤተሰቦችህን በሠላም በጤና አምላክ ይጠብቃችሁ:

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 2 года назад +10

    በጣም አሪፍ ወንድሜ አመሰግናለሁ፡ያገራችን ምግብ ስለ ቆጮ እና ቡላ ምን ትላለህ መክሳት እሚፈልጉ ሠዎች በዳቦ ምትክ ብንጠቀመዉ ምን ያህል ጥቅም አለው ጉዳትስ ይኖረው ይሆን ፡ምን ምን ቫይታሚንስ አለው?ከቻልክ እዚ ላይ ቪድዮ ብትሰራ ከአክብሮት ጋር አመሰግናለሁ

  • @gelayehailu3502
    @gelayehailu3502 2 года назад +3

    ፀጋውን ያብዛልህ እንፈልጋለን።

  • @yonaswem3473
    @yonaswem3473 2 года назад +2

    Thank you dani
    ስለ H pailoriy ኣንድ ቪድዮ ብትሰራ ኣርፊ ነበር

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 2 года назад +2

    በጣም እናመስግናለን እያገለገልከን ስለሆነ

  • @abebaasefa5619
    @abebaasefa5619 2 года назад +3

    ተባረክ ዶ/ር

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 2 года назад +2

    ስለመልካምነትህ ክብረት ይስጥልን

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ እናመሰግናለን የሚጠቅመውን ሁሉ አቅርብልን

  • @guredokelalibela6871
    @guredokelalibela6871 2 года назад +1

    ዶክተር ዳንኤል ስለምታደርገው መልካም ነገር እያመሰገንኩ ስለሔርኒያ በሽታ ግንዛቤ ብታስጨብጠን

  • @kiki7863
    @kiki7863 2 года назад +1

    ዶክተር ይህ የኔም ችግር ነው ሌላ ተጨማሪ ቫይታሚን ካለ ብጠቁመኝ ተባረክ

  • @sebleguragewa88
    @sebleguragewa88 2 года назад +1

    በጣም እንፈልጋለን ዶክተር እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ያንተ ቪዲዮ አንድም አያመልጠኝም 🙏🙏🙏 ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ከነ ቤተሰቦች

  • @ameneyassu5396
    @ameneyassu5396 2 года назад +3

    I am interested

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተርየ እውቀትና ጥበብ ይጨምርልህ ኑርልን

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +2

    Thanks a lot
    እንፈልጋለን

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 2 года назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ዶ.ር ዳኒ♥

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ እና አሰተማሪ ነዉ እግዚአበሕር ይስጥል🙏🏽

  • @tutu2127M
    @tutu2127M 2 года назад +2

    እናመሠግናለን ዶክተር መልካም ሠው🙏

  • @medemertube2829
    @medemertube2829 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶር ስለዚህ ብዙ ማወቅ ስላለብን ደጋግመህ አስተምረን

  • @lamlalamlayuotub326
    @lamlalamlayuotub326 2 года назад +1

    የጌታችን የመድኃኒታችን የክርስቶስ ኢየሱስ ሰላም ይብዛልህ እናመሰግናለን

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 2 года назад +1

    ዶክተር በጣም የከበረ ምስጋና በርታልን ።

  • @ወለየዋነኝማሚንናፋቂይ

    ፈጣሪ ይጠብቅ ዶክተር👈👌👌👌👌

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር

  • @alpha5677
    @alpha5677 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፕሮባዬቲኩን ብትነግረ from the counter ያልከውን

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 года назад +1

    ዶክተር ዳንኤል ፕሮግራምህን እከታተላለሁ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @abebadesta611
    @abebadesta611 2 года назад +1

    አዎን እንፈልጋለን እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 2 года назад +1

    እናመስግናለን ዶክተር ተባረክ እንፈልጋለን

  • @ፋኖ-ነ5ጐ
    @ፋኖ-ነ5ጐ 2 года назад +1

    የኔ ጤና እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርታልን

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ዶክተር በርታ
    እንፈልጋለን

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 2 года назад

    ዶ/ር ጌታ ይባርክህ በጣም የሚያስፈልገን ትምህርት ነው:: አንተ የምታቀርበው ዝግጅት ሁሉ ጠቃሚ ነውና የሚቀጥለውንም ትምህርት ( ምክር ) በቸር ይዘህልን ና::

  • @kalkidanzewdie4473
    @kalkidanzewdie4473 2 года назад +2

    Thank you Danye great job. He is the best husband and father to his kids. Love you ♥

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад

      It is your support and God's grace made it possible. Thanks Kalye

  • @theodrosgebreegziabher1493
    @theodrosgebreegziabher1493 2 года назад +1

    Thank you for all your teaching, yes I am interested to know about probiotics.

  • @endrisabdu1593
    @endrisabdu1593 Год назад +1

    እንፈልገሀለን

  • @tigistgezahegn9869
    @tigistgezahegn9869 2 года назад +2

    Please post the prebiotic list , Thank you for work.

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 2 года назад +1

    Thank you እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው::

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 года назад +1

    Enkwan dehna metah enameseginalen 👍🙋‍♀️

  • @tirsitalemu8269
    @tirsitalemu8269 2 года назад +1

    God bless you Dr. Daniel!

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 2 года назад +2

    ዶ/ር ዳኒ እባክህ በኢንስተግራም መልክት ልኬልህ ነበር እባክህ ተባበረኝ

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ

  • @ambsquadd
    @ambsquadd 2 года назад +2

    Yes need more thank you for you doing great job

    • @mimiak325
      @mimiak325 2 года назад

      ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ አዉን እንፈልጋለንና

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ተባረክልኝ በርታ።

  • @yared7777
    @yared7777 2 года назад +1

    ዶ/ር ዳኒ
    የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው:: ትንሽ ሰፋ ብታደርገው የበለጠ ይሆናል
    ከቻልክና ጊዜ ካለህ እባክህ
    ስለዝህ ሃርባል LICORICE ROOT ጥልቅ ጥናት አድርገህ ጠቃሚነቱና ጉዳቱን ብታቀርብልን ስል በትህትና እጠይቅሃለሁ
    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ!!!

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 2 года назад +1

    Dr. Daniel Egziabher abizto yebarkih betam new yeminamwseginih bemitseten timhirt betam eyetekemken new ♥️

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @zainab-vs2co
    @zainab-vs2co Год назад

    በጣም ምርጥ ትምህርትነው እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @danatfikirtmuzmile3823
    @danatfikirtmuzmile3823 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 2 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @alexretta6497
    @alexretta6497 2 года назад +1

    Thank you dr Danny all your shows are very help full Specially today show it is so important how we manage the good and bad bacteria .

  • @lieltayele3163
    @lieltayele3163 2 года назад +1

    Thank you dr. 🙏🙏🙏

  • @solz6505
    @solz6505 2 года назад +3

    Do you advice Colon cleansing?

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад

      With other video

  • @ጊዜውደረሰ
    @ጊዜውደረሰ 2 года назад +1

    Thank you Dr Dani God bless you

  • @waldayeden2793
    @waldayeden2793 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።እፈልጋለሁ !!

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ በምታደርገው ጥናትና መርምር ሁሉ ጥበቡን ይግለጥልህ ::

  • @missgucci8221
    @missgucci8221 2 года назад +1

    Tebarek 🙏

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር የሚቀጥለውን እንጠብቃለን

  • @lucylucy2262
    @lucylucy2262 2 года назад

    ጌታ ዩባርክህ

  • @alemlema657
    @alemlema657 2 года назад +1

    እፈልጋለሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @marymesgana8162
    @marymesgana8162 2 года назад +1

    ሰላም ዶ/ር እየጠቀምከን ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ ቡዙ ግዜ አንጀቴን ያመኛልና አንቲባዮቲክ እወስዳለሁ ስለዚህ ከዛበኋላ ምን መውሰድ እዳለብኝ ስለማላውቅ የሚቀጥለውን ቪዲዮ በጉጉት እጠብቃለሁ ስለረዳኸን ዘመንህ የተባረከ ይሁን።

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 2 года назад +1

    God bless you my brother

  • @genetbushra6979
    @genetbushra6979 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 2 года назад +1

    Thank you! Always I learned some things from your video.

  • @sebleteklut6918
    @sebleteklut6918 Год назад

    Pastor Dr.Daniel Thank you

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 2 года назад +1

    Thank you Dr Daniel 🙏 yes we need it please 🙏

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እባክህ በደም አይነት የሚደረገውን ዳይት እቅርብልን እባክህ እባክህ

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад +1

      በሳይስ የተደገፈ አይደለም በዚህ ቻናል የማስተምረውን ይከተሉ ውጤት ይመጣሉ

  • @sabamillion453
    @sabamillion453 2 года назад +1

    Thank you Dr,stay blessed

  • @alemayehuayana7159
    @alemayehuayana7159 2 года назад +1

    Yes I need because I am a transplant kidney person thank you

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 2 года назад +1

    Thank you

  • @meseretderseh9207
    @meseretderseh9207 2 года назад +2

    10Q , can you provide video on vitamin B12 deficiency, symptom and treatment( natural & artificial).

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад +1

      Yes , planing to do that

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 2 года назад +1

    አወ እንፈልጋለን ዶክተር ዳኒ

  • @missoum3410
    @missoum3410 2 года назад +1

    Interested, thank you Dr

  • @Yanetlegese2451
    @Yanetlegese2451 2 года назад +1

    please do. we need to learn that. we will wait the vidio. bless u brother 🙏

  • @yonastefera3021
    @yonastefera3021 2 года назад +1

    Yes we need more, thank you for that your wonderful job be blessed.

  • @mimishewangzaw9932
    @mimishewangzaw9932 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @meremaahmed3372
    @meremaahmed3372 2 года назад +1

    Yes give us knowledge God bless you doctor.

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 года назад +1

    ተባረክልን ዶክተር።

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 2 года назад

    ዶክተር ዳኒ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው፡ እናመሰግናለን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 года назад +1

    God bless you dr.Daniel 🙏 as usual important information

  • @Saraordofaabera
    @Saraordofaabera 2 года назад +1

    Thank you doctor Daniel🙏

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 года назад +1

    አመሠግናለሁ ዶክተር።

  • @Yourwaycooking
    @Yourwaycooking 2 года назад

    We thank you doctor 🙏 for teaching us consistently!!

  • @mesayetameregodana559
    @mesayetameregodana559 2 года назад +1

    God 🙏 bless you 💕

  • @tegesthailu3165
    @tegesthailu3165 2 года назад +1

    En koe bselam metahe dokter dane

  • @tinabereded6007
    @tinabereded6007 2 года назад +1

    እንፈልጋለን

  • @ferhiwotgudeta5905
    @ferhiwotgudeta5905 2 года назад +1

    Thanks Docter

  • @yosephgizaw1064
    @yosephgizaw1064 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ነው ያስፈልገኛል አመሰግናለሁ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +1

    Thanks Doctors for the info.
    Question, Is there a special vitamin for kids who don’t eat enough fruit and vegetables? Thanks 😊

  • @meseluwoldegiorgis7693
    @meseluwoldegiorgis7693 2 года назад +1

    Thank you Dr. We need it!!

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 2 года назад +1

    Thanks a lot, Dr. Dani GBU

  • @mirunmekasha5165
    @mirunmekasha5165 2 года назад +1

    Please do we need learn more!!

  • @lidyatilahun69
    @lidyatilahun69 2 года назад +1

    Selam Dr.dane lelegoch tenama yehone amegagebe betengern bezu welage yefelegal

  • @letinasima5453
    @letinasima5453 2 года назад

    በጣም እፈልጋሎ እየተሰቃዮህ ነው

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 2 года назад

    በጣም ጠቃሚ ነው እንፈልጋለን ዶክተር ተባረኩ

  • @alemsegedbekele6384
    @alemsegedbekele6384 2 года назад

    Wow very important lesson god bless u Dr

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 2 года назад +2

    ስትናገር እንዴት ደስ እንደምትል ግልፅ አድርገህ ነው የምታስረዳ በቃ እንዲህ ነው ትምህርት ማለት።

  • @hiwot1498
    @hiwot1498 2 года назад +1

    Thank you!!!!

  • @elsabet2608
    @elsabet2608 2 года назад +1

    Enflgalen !! Tebark!!!!

  • @samiashash5664
    @samiashash5664 2 года назад +1

    We need it