ETHIOPIA | ብዙ አይነት የጤና መቃወስ ከመከሰቱ በፊት |እነዚህ 9 የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች ካሉ ፈጥነው ያስተካክሉ
HTML-код
- Опубликовано: 14 дек 2024
- Daniel Yohannes, [3/5/2022 11:19 PM]
የቫይታሚን ዲ እጥረት ለተወሳሰበ የጤና ችግር እያስከተለ ነው በተለይ ለኛ ላበሾች እነዚህን ምልክቶች ካለቦት ፈጥነው እነዚህን መንገዶች በመጠቀም መጠኑንን ይስተካክሉ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.
አሁን ማዘዝ ለምትፈልጉ ወደ ድህረ ገፃችን በምሄድ ማዘዝ ይቻላል ባሉበት እንልካለን
www.Yenetena123go.com
የቫይታሚን ዲ እጥረት ለተወሳሰበ የጤና ችግር እያስከተለ ነው በተለይ ለኛ ላበሾች እነዚህን ምልክቶች ካለቦት ፈጥነው እነዚህን መንገዶች በመጠቀም መጠኑንን ይስተካክሉ
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
FOLLOW THE LINK
| ruclips.net/channel/UCLqYeljA882vppA2oVISiog
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
በደምምርምራነዉምናቀዉ ወይስ እኔሳኖርብኝአቀርም።
@@ዘይኒ ምልክቶች ካሉ መውሰድ መጀመር ነው ምክሬ
እናምስግናለን ሰላምያርግልን ከ ንቤተሰብ
@@yenetena bemejemeriya silemitiseten merjam betam ezyaber yisitiln
Lalaw hineze milikitoch hina lay alu neger gine doctara vitamins d azalg a week one time naw yemiwesidew almost one month honogal neger gin minm ayinet lewt alayewm.
mine madireg alebig? Please mikirin akafilg
My question is vetalgo can affect the Vesion?
,,ወይ ጉድ በጣም ይገርማል ያልካቸውን ምልክቶች ሁሉ ነበሩብኝ እና ቼክ አድርጌ ቫይታሚን ዲ እጥረት እንዳለብኝ አወኩ ሙዴ ተሰርቆ ጭራስ ለልጆቼ እንኳ ምግብ መስራት አስጠልቶኝ ነበር እና ደግሞ የሚገርመኝ ከቤት መውጣት አልፈልግም ነበር እኔ እኮ እርጅና መጣ ብዬ ነበር ምክንያቱም ሰውነቴ በሙሉ ያመኛል ያልበኛል ኤሲ ስከፍት ይበርደኛል ስዘጋ ያልበኛል ለማንኛውም በሽታን ማወቁ ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ
ኢሺ ሥለም ወንድ ይሁን ሴት አለቅም ጢያቄ ነበረኝ ቪይተምን ዲ ቡዙ አይነት አለዉ ሚነይነቱነዉ ጡሩ ኢኔም ረሱ ቡጠም ነዉ ሚየመኝ😢😢😢😢😢
ያስደት ትርፌ
ዶ/ር በጣም ይገርማል ምልክቶቹን ከአንተ ሰምቼ ስታከም የቫይታሚን ዲ እጥረት ተባልኩኝ ስለመልካምነትህ በጣም እናመሰግናለህ
ውይ ዶ/ዲኒ በጣም የምፈልገውን ርእስ ነው ያነሳኸው አመሰግናለሁ
አመሠግናለው ደክተር
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለምታረገው ሁሉ ብድራትህን ፈታሬ ይክፈልህ ሰላም ለመላው ቤተሰብህ እኔ በጣም ያዞረኝ ነበር ተኝቼ አልጋው ዠው ያለ ይመስለኝ ነበር ሀኪሜጋ ሄጄ የደም መርመራ አርጌ ባይታሚን ዲ3 አዞልኝ 2ወር ሆነኝ ስወስድ በሚገርም ሁኔታ ተሽሎኛልበጣም አመሠግናለሁ ሳትሰለች ስለምታስተምረንና ስለምትነግረን ተባረክ🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድሜ ። እናቴ በጣም ያማታል አንተ ካልከው በተጨማሪ
ጆሮዋ ይጮሀል መስማት እያቃታት ነው ። መፍትሄ ይኖረው ይሆን
ኑርልን Dr dany you the loved one
እናመሰግናለን፡ክብር፡ይስጥልን
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወድም ዳኒ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
ትልቅ እዉቀት ነዉ ያስያዝከን እግዚህአብሔር
ይስጥልን🙏🙏
እናመሰግናለን ዶ ር ዳኒ🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ አይለይህ ወንድማችን ተባረክ 💐💕💐
ዶክተር አላህ እረጅም እድሜ።ይስጥህ።ይሄ የዘረዘርከው ሁሉ ።እኔ ላይ አለ። በተለይ።ጎበቤና እግሬ በጣምምም ነው የሚያመኝ።
እናመሰግናለን ደክተረ ብዙ ከአንተ ተምረናል 🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር🙏
ዶክተርዳንኤል ተባረክልኝ መቸም ከባድ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ሰጠኽን
ዶ/ር ለትምህርትህ በጣም አመሰግናለሁ
በሚቻልህ መጠን እንግሊዘኛን መጠቀም ባታበዛ ሀሳብህ ለሁሉ በሚገባ እንዲደርስ
ዶ/ር ዳኒ እጅግ እናመሰግናለን!♥
ዶክተር ከልብ አመሰግናለሀ በጣም ሀሪፍ እና ወሳኝ መልክት ነው ትምህርት ነው
ሰላምና ጸጋ ይብዛልሕ ዶግተር ተባረክ
ደኮተር ተባረክ።እናመሰግናለን።
Hello Dr God, bless you and your family.
ምርጥ ሀኪም
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ችግር በደንብ ተገኝቷል
አመሰግናለሁ ዶ/ር አስታወስከኝ የተወሰኑት ምልክቶች አሉኝ፣ ችላ ብዬው ነበር ፣ በተለይ በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያን መዘንጋት የሌለብኝን ነው የዘነጋሁት፣ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ሰለ fish Oil Omega 3 ጥቅምና ጉዳት በጣም እናመሰግናለን
ተባረክ ዶክተር
ተባረክልን።
ፈጣሪ ይባርክህ !!!
Betam enamesegenalen dr bezu neger asetemareken ewnet!
God Bless you Doctor Dani
እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም ጎበዝ ዶ-ረ ዳኒ ኣአመሰግናለሁ ጥሩ አስተማሪ ኮራሁብህ
Thank you so much Dr Daniel God blessed you and your family.
God bless you long liv 🙏
በጣም ጥሩ ገለጻ ነው
Dr. Dani, Many thanks. It is very informative. God bless you abundantly!
አመስግናለሁ
እሸ ዶ/ር እናመሠግናለን የጎንዮሸ ጉዳቱሥ
Dr God bless you
እናመሰግናለን !
Thank you doctor
Doctor thank u very much
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን እኔ በስደት ነው ያለውት እራሴን ሁሌም ያመኛለ ምን ላድርግ
Thank you so much dr 🙏💕🙏💕🙏💕🇪🇹
ክብረት ይስጥልን
እናመሰግናለን ገ
Thank you dr God Bless More Great Info !!!!!
Tebarek
Thank you Dr. am alwales learning some thing ftom your program God bless 🙏
Thank you for sharing doctor 🙏❤️
Bravo good experience
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
የአሳ ዘይት አይነት አተ እየወሠድከው ያለው ልዩነቱ ምንድነው? በማብራራትህ የዕድሜ ጉዳይ ዘርዘር አላረከውም ።
Thank You so Much
Tebarek bebezu Doctor
በጣም በጣም አመሰግናለዉ።በርታልን
በጣም እናመሰግናለን ዶር ዳኒ እኔ በጣም ያስፈልገኛል ማለት ነው እንደነገርከን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
እናመሰግናለን
❤❤❤❤
Thank you 🙏 for giving us this information. God bless you 🙏
ስላም ዶክተር እኔ ከገለፅከዉ ዉስጥ አንዳንዴ ድንርት አንዳንዴ ደስ ደስ የሚል ስሜት አለኝ እና ድብር ሲለኝ ኑስ ካፌ ስጠጣ ደስ እና ነቃ የሚያደርግ ስሜት አለኝ እንቅልፍም ችግር አለብኝ ከበፊትም ምንም ድካም ቢኖርብኝ እንቅልፍ ወስዶኝ ትንሽ ኮሽታም ቢሆን እስማለሁ ይቀስቅስኛል ለሽንትም ስነሳም ሆነ ድምፅ ከስማሁ ተመልሼ ቶሎ እንቅልፍ አይወስደኝም ፀጉሬም የመሳሳት የመነቃቀል ችግር አለብኝ ከዚህ በፊት ህመም ስሜት ተስምቶኝ ሀኪቤት ሄጄ ምንም የለብሽም ግን የፀሀይ እጥረት ብለዉ አንተ እንደምትለዉ ቫይታሚን ሳይሆን hi dee 50.000 lu ሆኖ vitamin d3 ዉስጡ 8ፍሬ ነዉ ያለዉ በሳምንት አንድ ለሶስት ወር ዉስጅ ነዉ ያሉኝ ሳልሄድ በፊት ግን ፍርማሲ ሄጄ ፀጉሬም በጣም ስለሚነቃቀል ላላ ዶክተር የምከታተለዉ አለ የፀጉር መነቃቀል ካለ ቫይታሚን d3ጥሩ እንደሆነ ስምቼ ስጠይቃቸዉ ያየሁትን ዓይነት ፎቶ አሳይቼ ሀኬም ጋር ምርመራ አድርገሽ ካልሆነ አይቻልም ብሎ ከልክሎኛል እና ዶክተር አበዛሁብህ በዚህ ነገር ምን ትለኛለህ
ያለ ሃኪም ትእዛዝ የሚሸጠውን 5000 IU ይግዙና ይሞክሩት
What kind of brand vitamin d
ዶ/ር እኔ ከፍተኛ እጥረት ነዉ ያለብኝ 13 ng/ml
አየወሠድኩ ያለሁት በሣምንት አንድ ቀን ለ3 ወር D3 ነዉ ሁለት ወር ወስጄ አንድ ወር ይቀረኛል እሥካሁን ለውጥ የለኝም መች ነዉ ለዉጥ የማመጣዉ
እናመሠግናለን...
Thank you Dr.Daniel
አመሠግናለሁ ✍️
Thank you doctor God bless you
To help us
ጤና ይሰጥልኝ ዶክተር በጤናዬ ጉዳይ ላናግርህ እፈልጋለው ከቻልክ መልሰልኝ ሁለተኛ ሜሴጄ ነው እባክህ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን ከምን አይነት ምግቦች እንደምናገኝ አልገለፅክልንም
ቴንኪዉ ዶክተር
Thank you doctor it is so useful. please do a video about thyroid too.
Thanks.
I did already find it on this channel
ሰላም ዷክተር ሳልመረመር መውሰድ እችላለው ለምናህል ጌዜ ይወሰዳል አመሰግናለው ተባረክ
የታይሮይድ እጥረትና የሚያስከትለውን ችግርና መፍትሄውን ብትጠቁመን
Good to know bless you
እኔ የምወስደው በሳምንት አንድ ታንሌት ነው ዶክተር የቫይታሚን ዲ ብዙ መውሰድ የኩላሊት ችግር ያመጣል ትለኛለች ሁል ጊዜ በጣም ተጠንቀቂ እርስ ምን ሐሳብ ትሰጠኛለህ በጣም አጥንትን ይመኛል ይደክመኛል ።
ከቫይታሚን ዲ በሳምንት 50,000 IU በቂ ነው ካልሲየም 500 mg መጨመር ያስፈልጋል
Dr Dani thanks for this useful information 👍
Thank you
Grazie
15:52 ❤❤❤
Thank you for your professional help,
Regarding dry eye what can you advice me
There is over the counter artificial tears once a day will help
ዶከተረ እግዚያብሔር ይስጥልኘ ይሕ የምትላቸው ነገሮች ጠቅላላ በኔላይ ተከስቶ እስካሁን ጤናዬ መስተካከል አቅቶታል በከፈተኛ ሁኔታ ወርዶ ሰለነበር ማለት4 ገብቶ ነበር የሚገርምሕ ግን ዶክተሬ ልታውቅልኝ ባለመቻሏ ችግሩ እስካሁን በከፊል አለ መዳኒትም እየወሰድኩ አሁን ከምን እንደሆነ ሙሉ ለሙሉ ተረዳሁት ታላቅ ምስጋና ላቀርብልሕ ወዳለሁ
እኔም 4%ነው ያለሺ ስለተባልኩ በምን እንዳስተካከልከው ብትነግረኝ በናትክ
እናመሰግናለን ዶከተር ፀጉሬ መታ ነው ምን ማረግ አለብኝ በዛላይ ይሰባራል
ከቻልክ መልሰልኝ
@@tizteaethiopia1832 ሰሞኑ ስለ ፀጉር ያስተማረው አለ ለኔ ጠቅሞኛል ሞክሪው👍
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ የሰጠኸን በቅድሚያ አመሠግናለሁ ዶር ዳኒ እኔ በተከታታይ ጊዜ የእንቅልፍ መዘበራረቅ ችግር እንዳለብኝ በመግለጽ ብዙ የዐዕምሮ ሐኪሞች ጋር ሄጄ ነበር ነገር ግን ቀደም ሲል በኩላሊትሽ ዉሰጥ መልቲፕል ሲሰት እንዳለ ሰለነገርሽን እና የምርመራ ዉጤቱንም ሰላየነዉ ምንም ዐይነት የመድኃኒት ትዕዛዝ አንፈቅድም ማታ ማታ ኮመሚላ እያፈላሸ ጠጭ ብለዉኝ ነበር አሁን ግን ኩላሊቴን ክትትል የሚያደርጉልኝ ኃኪም ጋር በመሄድ ችግሬ ከአቅሜ በላይ መሆኑን ሰነግራቸዉ የፓራ ታይሮይድ ምርመራ እንዳደርግ አዘዉኝ የምርመራዉ ዉጤት ሲታይ ከፍተኛዉ እሰከ 0,60 መሆን የነበረበት ዉጤቱ ግን487 በመሆኑ ካልሽየም እና ባይታሚን ድ አዘዉልኝ መዉሰድ ጀምሬያለሁ ነገር ግን ዛሬ የነገሩን ሁሉም እኔን የሚመለከት በመሆኑ ለግንዛቤ በጣም ሰለረዳኝ በጣም አመሠግናለሁ
በተጨማሪ ክብደቴ በጣም ነዉ የቀነሰዉ የእጅ እና የእግሬ እንድሁም ባጠቃላይ ጡንቻዬ እረግቧል እንድሁም የምግብ ፍላጎት ከማጣቴም በተጨማሪ የቅዠቱ ጉዳይ በጣም እየተባባሰ ሰለመጣ እባክህ ዶር ዳኒ መላ ካለህ መላ በለኝ በጣም ከመሠግናለሁ ሰለምታደርግልን ምክርና እርዳታ
@@zertihungetu3430Selam ahun indet nesh ibakishi
Selam doctor bezi mknyat tsegurachnn yatan endet ystekakellnal
ስለ አሣ ዘይት ጥቅሞች ብትገልፅልን
Thanks doctor dani ,can you recommend me which vitamin brand is good please
geta yibarkih betam adnakih negn
HI DR Daniel ARE you fine I'm orthro arteries problem lift knee what advice me ? please help me i'm from Ethiopia .
ሰላም ዶክተር ለጤናችን እጅግ ጠቃሚ የሆነ መረጃ ስለምትሰጠን እግዚአብሔር ያክብርልን።
የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክት ከስኳር ህመም ምልክት ጋር ይመሳሰላል?
Dr Dani yeteksekew meleket Hulu yetayebegnal men ladreg?
ዶ/ ዳኒ በጣም አመስግናለሁ እኔ vitamin D 1000 እየወስድኩ ነው ዶክተር አዞልኝ ነው ድካም ይስማኛል ANA ፓዘቲሽ መሆን ችግሩ ምንድነው መፍትሄውስ እባክህ አሳውቀኝ?
እኔ አለብኝ ግን ከኒና እየወሰድኩ ነበር ለውጥላገኝ አልቻልኩም
I do hv 5 symptoms i chelked d its 6 ng how can it improved
የት ይገኛል
ምን ብንመገብ እናገኛለን
Ene vit d eteret alebegn 2000 tazolegnal befot 50 shiwn besament ewesed neber, betam mayet yaleben neger new.thank you dr
Thunk so mach wendimye enye betam depression and back pain neberebign ahun gna vitamin d be injection siwesid hulu neger tewegn i feel active .
Hi doctor please tell me why I got sick after I exercise
ስላም ያልከው ሁሎ ምልክት አለብኝ ከ9 በቀር የትኞውን ቫይታሚን ዲ ልወሰደው አመስግናለሁ
Egziyabher ysth 😇😇😇😇
Thank you very much Docter my wife all this symptom. have when. she go to. doctor you have depression. he give a medicine but she didn’t better so what can we do
Vitamin D 3 ትሞክር
Doctor ene milkitochun ayiche amogn akimbet hedikugn gin medanitu tazolign 1amet honegn eyewesegikugn new alitewegnim min larg?
Ahun indet nek inem amognali