Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
የጠቀስካቸው ምልክቶች አሉብኝ ግን የትኛው አኪም ጋር ሄጄ ትክክለኛሁን እክምና እንደማገኝ ሰላላወኩ እየተሰቃየሁ ነው
ዶክተር ዕድሜክ በረካ ይሁን።
በጣም እናመሰግናለን እኔ እስካሁን ህመሜን ሳይታወቅ ነበር ኣሁን ግን በናንተ ትምህረት ኣዉቄያለው የኣጥንት ቲቪ ብለዉኝ ነበር
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏❤
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን እኔም የቫይታሚን D እጥረት እንዳለብኝ በህክምና ተነግሮኛል እናም ለ2 ወር በሳምንት አንድ ጊዜ ወስጃለው ግን ብዙም ለውጥ የለውም በአመጋገብሞክርይሻላል ማለት ነው ኖርማሉ 20 ሲሆን የኔ 11 ነው የሆነው
ኖርማል 20 ሳይሆን 30 ነው
እናመሠግናለን 💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔😅
እኔ እንደውም ዛሬ ገዛሁ ባይታሚን ዲን ሲያመኝ ሁልግዜ ስመርመር ባይታሚን ዲ ነው ዶክተር የሚያዝልኝ እና አሁንም ህመሜ እንደዛው ስለሆነ ክፓርማሲ ገዝሁ እናመስግናለን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ❤
ቶሎ አይተውም ማሬ
@@ashurah7673indet neber miyaregish wude nigerign benatish inem iyamemegn sile hone nw
በቀን ስንተ ፍሬ ነው እሚወሰደው እኔ ከኦላይን ጠልቤ ነበር
አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ዶክተር እኔ ለብዙ አመታት እንቅልፍ አልተኛም ልዩ ልዩ ህመም ይሰማኝ ነበር ለምሳሌ የወገብ ህመም የእጅና የእግር መደንዘዝ ማቃጠል የማየት ድክመት የጉልበት ህመም የፀጉር መርገፍ የጥፍር ስንጥቅጥ(መቆራረጥ) እና የመረበሽ የመበሳጨት አለብኝ እናም ህክምና ስሄድ ነርብ ነዉ ተብዬ ብዙ ጊዜ ህክምና ሲደረግልኝ ቆየሁ ግን ምንም ለውጥ የለዉም ነበር ሆኖም ግን አንተ የባይታሚን ዲ እጥረት የሚያስከትለውን ገዳት እና የሚያመጣው የበሽታ አይነት ሳዉቅ ምርመራ አደረኩ እናም እጥረቱ አለብኝ ያሁሉ ነርብ ነዉ ተብዬ ስታከም የነበረዉ ሁሉ የባይታሚን ዲ እጥረት ነዉ እናም የታዘዘልኝ ባይታሚን ዲ3 50 እና ካልሲየም ነዉ እና ባንዴ ህክምናዉ በቂ ነዉ ወይስ ክትትል ይፈልጋ ቀጠሮ አልሰጡኝም
እና ከቫይታሚኑ በኋላ ሁሉም ነገር ተስተካከለልሽ ?
Do try beta technikalw egr be mehal cehdada wwtabn beta yeqtlnal mendneq
tank you my doctor
ስላም እንዴት ነህ ዶክተር እኔ ሆዴ አካባቢ ቆዳየ ይስነጣጠቃል በጣም ደረቅ ነው ሻወር ወስጀ ሎሽን ስቀባው ለጊዛው ይጠፍና መልሶ ይመጣል ነጭ ይሆናል ሳሽው ይፈረፈራል ደረቅ ነው መላ በለኝ በእናትህ መልስህን እጠብቃለሁ
🇪🇹🇸🇦🇪🇹✍ሰላም ጤናይስጥልን ወድማችን ሀሪፍቆይታነበር ከልብ እናመሰግናለን እርጂም እድሜ ከጤናጋር ቸተመኘሁልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹✍🙏
አሜን አመሠግናለሁ🙏
enamesegnalne dokter
ለቪታሚን ዲ እጥረት መድሀኒቱ ፃፋልን ዶክተርየ
ዶክተር በጣም እናመስግናለን እኔ የእግሬ መሀል ያመኛል ምንድን ነው ችግሩ
ጥያቄ በተፈጥሮነዉ የሚመጣዉ ከግዜበሁላ ከእድሜጋር የሚከሰትነዉ ?
ዶክተርዬ እኔ ከተናገርካቸው ችግሮች ውስጥ ሶስቱምልክቶች ይታዩብኛል ለምሳሌ መናደድ መበሳጨት እንዲሁም የተለያዩ እንፌክሽኖች ያጋጥሙኛል መዳኒቱን ያለህክምና ብወስድ አይቻልም እባክህን መልስልኝ ምክናቱም ህምና መሄድ እማልችልበት ቦታነው ያለሁት
ዶ/ር እኔም ተመርምሬ ቫይታምን ዲ እጥረት እንዳለብኝ ተነግሮኛል ለ2 ወር ክንን እየወሰድኩ ነኝ ግን የማያቑረጥ ራስ ምታት እያመመኝ ነዉ የራሱ ምልክት ይሁን?
ዶክተር እኔ በጣም አሁን ላይ ያስቸገረኝ ፀጉሬ ነው በ5 ወር ውስጥ ተነጫጭቶ እያለቀ ነው ከትንሽ ግዜ በፊት ተመርምሬ ነበር እና ከ5 በታች ሆኖ ተገኘ የኔ vitamin D እና መድሀኒቱን እየተጠቀምኩ ነው እና ዶክተር በፍጥነት የተመለጠው ፀጉሬ ይመለሳል ብለህ ታስባለህ መድሀኒቱን ያለማቋረጥ ብጠቀም
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ያልከዉ ሁሉ አለብኝ እና እራሴንም ያመኛል ተጎዳኝ በሽታ ይሆን ወይስ እራስ ምታቱም የ vitamin D እጥረቱ አንዱ መንስኤ ነዉ😢
Enameseginalen Dr 👍❤
thank u🙏
Euro D ደኩተርዬ ሰላምነህ የነርቭ ችግር ነዉ ተብዬ ይህ መዳኒት ሰጡኝ በቀን አንዳንድ ጥሩ ነዉ ወይስ መልስልኛ በሰዉ አገር ነዉ ያለሁ
Selam teana ystlign doctor ene ejoche ena egroche yamegnal atnte malet new dkamm alegn ychenkegnal gn hospital bihedm gn docterechu linegrugn alchalum ena mn mareg alebgn
ዶክቶር እኔ ፈይታምን ድ 9 ነው ያሉኝ 50000 ግረም ሰቶኝል ልቤን በጠም ያምኝል ትከሻዬንም ምን ለርግ ❤
ከ3 ወር በፊት የውጥ እግሬንና ጉልበቴን ስለሚያመኝ ተመርምሬ ለ አንድ ወር calcium እና vitamin D3 እንክብል ወስጄ ጨርሼ ወደ ሥራ ወጣሁ ግን መልሶ ተነሳብኝ በስርአቱ መመርመር ስላልቻልኩ መደሐኒቱን ገዝቼ መጠቀም ጀምሬያለሁ ችግር አለው ይሆን?
መድሀኒቱን እየወሰድኩነው ግን ቁርጥማን አልቻልኩም እግሬ እጄ ጣቶቼን አልቻልኩም ዶ/ር
ሰላም ዶ/ር ይታዘዝልኛል ግን ለመውሰድ ስልቹ ነኝ አሁን ግን እቀጥላለውከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Mermerawin yet yigngal
Eruo D የነርቭ ችግር አለብሽ ብለዉ ሰጡኝ በቀን አንድ ይስተካክላል ወይስ መልስልኝ
ስላም ዶክተር እኔ ሁሌም እከታትለሀልው ጥሩ ትምርት ነው እናመሰገናልን አንድ ጥያቄ አልኝ የልብ ኬዝ ያለበት ሰው በመዳኒት ይጠፋል? ሌላው ደሞ የልብ ኬዝ ያለበት ሰው ማርግዝ ይችላል ?አደራ አይተህ እንዳታልፍኝ
ኬዝ ምን ማለት ነው?
@@zamzammuhammed5829 የልብ ችግር ማለት ነው እኔ ዶክተሮ ብዙ ቀን ጥያቄ ጥይቄው መለሶልኝ አያቅም
ቫይሚን ዲ እጥረት ሲያጋጥም የሚተካ ምግብ ምን አይነት ነው?
ሰላም ዶክተር ሰዉነት የሚጓጉለው በምን በሽታ ነዉ መላ በለኝ
ደክተር ስልክህን ማገኘት እፈልጋለሁ አለብኝ የሰጡኝ መድሀኒ የሚበጠበጥነው
ሰላም ዶክተር እንየ ቫይታም D እጥረት ሰብራት አጥንት ገጠሞኛል እና ወደ ኖርማል ይመለሳል ወይም ኣይመለስም
Thanks D/r
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርሠላምህ ይብዛኮሜንቶች ዛሬ አነደኛ ነኝ
እንኳን ሰላም መጣሽ አመሠግናለሁ🙏
የአላህ እኔስ ደሜ አለቀ ምንም ብጠቀም አልስተካከል አለኝ ምንይሻለኛል💔😢😢
በፈሣሽመልክ የሚወሰድ መድሐኒት አለወይ ቫይታሚን ዲ ለስድስት ሣምታት ግልጽእንዲሆንልኝነዉ ?
አለ ግን ውድ ነው
እኔእየወሰድኩነበርወርሁኖኛልግንአልተሻለኝም
hlpful
ልጄ ለሶስት ወር ከካልስየም ጋር ታዞላታል ችግር አለው በመድሀኒት
ሰላም ዶክተርዬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን የማዳም ቅመም ነኝ ጥያቄ ነበረኝ ሰውነቴን በጣም እያሳከከኝ በጣም ሳከው እየቆሰለ ከዛ ቁስሉ ድኖ ግን ትንንሽ ጠባሳዎች ሆነ ምንድነው መንስኤው ምን ላድርግበትስ አመሰግናለሁ
እኔ ሁለት ወር ቫይታሚን D እጥረት ስሰቃይ እንቅልፍ አጥቼኑሬነበር በህክምና የሁለት ወር ከኒን ታዞልኝ አልሀምዱሊላሂ ጤንነቴ ተመለሰ😢😢
Sis kenenu men aynat new 😢
እኔም እንዳንች ነበርኩ እንቅልፍ አልተኛም አሉን አልሀምዱሊላህ በሀኪም ታዞልኝ ደህና ነኝ
Sint neber peresenitish @seadapp ihite
እረ እኔ ይሄው ትላንትና ማታ መርፌ ተሰጠኝ ዛሬ መቆም አልቻልኩም 🥹🥹🥹እራሴን ያዞረኛል
@@tigisit2534 indet neber miyaregishi
Docter ቪታሚን ድ እጥረት እንዳለብኝ ተነግሮኝ መድሃኒቱ ታዞልኛል ግን እየተጠቀምኩት አይደለም በፀሐይ ብርሃን አስተካክላለው ብዬ እና ችግር ይኖረው ይሆን? አጠባለሁ ደግሞ እባክህ መልስልኝ
ምን ሚሊ ግራም ነው መውሰድ ያለብን እኔ4000 ግራም ገዝቼ ነበር ከበደኝ
ውድ ዶ/ር ህፃናቶች ፀሃይ ብርሃን እንዲያገኙ ይመከራል ለአዋቂስ ከፀሃይ የምናገኘው ቫይታሚን ዲ ጥቅሙ ምንያህል እንደሆነ ብትገልፅልኝ ??
ዶክተር እናቴ የ75 አመት እድሜ ያላት ሴት ናት ለረዥምጊዜ የቫይተሚን እንክብል ትወስዳለች የአጥንት የጥርሰ የእምሮ የልብ የተሟላ የያዘ ከአሜሪካ እየመጣላት ትወስድ ነበር የምርት ዘመኑ ስላለቀ ተወችዉ በዚህ ጊዜ መንቀሳቀስ አቃታት ለዚህም ሀኪምአማክራ ለአንድ ወር የሚወሰድ ቫይታሚን ስትወስድ ቆይታ ከዛው አሜሪካ ቫይታሚን D3 መጥቶላትእየሰደች ነው 15 ቀን ሆናት ለረጅም ጊዜየሚወሰድ ብዙ ፍሬ ነው ሰለዚህ ለረጅም ጊዜ መወሰዱ ችግር አለው ወይ?
❤❤❤❤❤❤
እኛ አረብ ሀገር ያለን የፀሀይ ብርሀን እደልብ አናገኝም ያለ እድል መዳኒት መዋጥ ነው
ቢገኝስ የአረብ ሀገር ፀሐይ እንደኛ አገር አይጣፍጥም ደሞ እዚህ አገር ሙቀት ነው
Betikikil yetenagerkau 😢😢😢inenim agaximoonali
እኔ ደክተር ቆዳየ ኖርማል አይደለም በየጊዜ ይቀያየራል አሁንደግም ጥርሲ ጫፍጫፎ ይሸረፋል እባካችሁ መላ ብሎይ አይደለም
የቫይታሚን ዲ ምርመራ አድርጌ 16.56 ng/ml ነው ውጤቱ ከ20 በታች ከሆነ በጣም ዝቅተኛ ነው ተብየ መድኃኒት እየወሰድኩኝ ነበር ችግር ያመጣል እንዴ? አንተ አሁን የገለጽከው ጋር ይለያያል የእኔ ዶክተር ያስረዳኝ ከ20 በታች Deficient ከ20-29 Insufficient ከ30-100 sufficient ከ100 በላይ Toxic ብሎ ነው ለምን የተለያየ ትንታኔ ሊኖር ቻለ ብታስረዳኝ
80 ከመጠን በለይ ነው? 50,000 በሳምንት እወስዳለሁ ማቋረጥ አለብኝ ማለት ነው?
Awo
Hello Dr.your naguma garuu barumii kankee baay'ee natii tolee garuu silk kankee waan barbaduufi waa'ee fayyaa hormaata sii gaaffachuu barbaada kanaafi your phone number attached with this chanal
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
የጠቀስካቸው ምልክቶች አሉብኝ ግን የትኛው አኪም ጋር ሄጄ ትክክለኛሁን እክምና እንደማገኝ ሰላላወኩ እየተሰቃየሁ ነው
ዶክተር ዕድሜክ በረካ ይሁን።
በጣም እናመሰግናለን እኔ እስካሁን ህመሜን ሳይታወቅ ነበር ኣሁን ግን በናንተ ትምህረት ኣዉቄያለው የኣጥንት ቲቪ ብለዉኝ ነበር
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏❤
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን እኔም የቫይታሚን D እጥረት እንዳለብኝ በህክምና ተነግሮኛል እናም ለ2 ወር በሳምንት አንድ ጊዜ ወስጃለው ግን ብዙም ለውጥ የለውም በአመጋገብሞክርይሻላል ማለት ነው ኖርማሉ 20 ሲሆን የኔ 11 ነው የሆነው
ኖርማል 20 ሳይሆን 30 ነው
እናመሠግናለን 💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔😅
እኔ እንደውም ዛሬ ገዛሁ ባይታሚን ዲን ሲያመኝ ሁልግዜ ስመርመር ባይታሚን ዲ ነው ዶክተር የሚያዝልኝ እና አሁንም ህመሜ እንደዛው ስለሆነ ክፓርማሲ ገዝሁ እናመስግናለን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ❤
ቶሎ አይተውም ማሬ
@@ashurah7673indet neber miyaregish wude nigerign benatish inem iyamemegn sile hone nw
በቀን ስንተ ፍሬ ነው እሚወሰደው እኔ ከኦላይን ጠልቤ ነበር
አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ዶክተር እኔ ለብዙ አመታት እንቅልፍ አልተኛም ልዩ ልዩ ህመም ይሰማኝ ነበር ለምሳሌ የወገብ ህመም የእጅና የእግር መደንዘዝ ማቃጠል የማየት ድክመት የጉልበት ህመም የፀጉር መርገፍ የጥፍር ስንጥቅጥ(መቆራረጥ) እና የመረበሽ የመበሳጨት አለብኝ እናም ህክምና ስሄድ ነርብ ነዉ ተብዬ ብዙ ጊዜ ህክምና ሲደረግልኝ ቆየሁ ግን ምንም ለውጥ የለዉም ነበር ሆኖም ግን አንተ የባይታሚን ዲ እጥረት የሚያስከትለውን ገዳት እና የሚያመጣው የበሽታ አይነት ሳዉቅ ምርመራ አደረኩ እናም እጥረቱ አለብኝ ያሁሉ ነርብ ነዉ ተብዬ ስታከም የነበረዉ ሁሉ የባይታሚን ዲ እጥረት ነዉ እናም የታዘዘልኝ ባይታሚን ዲ3 50 እና ካልሲየም ነዉ እና ባንዴ ህክምናዉ በቂ ነዉ ወይስ ክትትል ይፈልጋ ቀጠሮ አልሰጡኝም
እና ከቫይታሚኑ በኋላ ሁሉም ነገር ተስተካከለልሽ ?
Do try beta technikalw egr be mehal cehdada wwtabn beta yeqtlnal mendneq
tank you my doctor
ስላም እንዴት ነህ ዶክተር እኔ ሆዴ አካባቢ ቆዳየ ይስነጣጠቃል በጣም ደረቅ ነው ሻወር ወስጀ ሎሽን ስቀባው ለጊዛው ይጠፍና መልሶ ይመጣል ነጭ ይሆናል ሳሽው ይፈረፈራል ደረቅ ነው መላ በለኝ በእናትህ መልስህን እጠብቃለሁ
🇪🇹🇸🇦🇪🇹✍ሰላም ጤናይስጥልን ወድማችን ሀሪፍቆይታነበር ከልብ እናመሰግናለን እርጂም እድሜ ከጤናጋር ቸተመኘሁልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹✍🙏
አሜን አመሠግናለሁ🙏
enamesegnalne dokter
ለቪታሚን ዲ እጥረት መድሀኒቱ ፃፋልን ዶክተርየ
ዶክተር በጣም እናመስግናለን
እኔ የእግሬ መሀል ያመኛል ምንድን ነው ችግሩ
ጥያቄ በተፈጥሮነዉ የሚመጣዉ ከግዜበሁላ ከእድሜጋር የሚከሰትነዉ ?
ዶክተርዬ እኔ ከተናገርካቸው ችግሮች ውስጥ ሶስቱምልክቶች ይታዩብኛል ለምሳሌ መናደድ መበሳጨት እንዲሁም የተለያዩ እንፌክሽኖች ያጋጥሙኛል መዳኒቱን ያለህክምና ብወስድ አይቻልም እባክህን መልስልኝ ምክናቱም ህምና መሄድ እማልችልበት ቦታነው ያለሁት
ዶ/ር እኔም ተመርምሬ ቫይታምን ዲ እጥረት እንዳለብኝ ተነግሮኛል ለ2 ወር ክንን እየወሰድኩ ነኝ ግን የማያቑረጥ ራስ ምታት እያመመኝ ነዉ የራሱ ምልክት ይሁን?
ዶክተር እኔ በጣም አሁን ላይ ያስቸገረኝ ፀጉሬ ነው በ5 ወር ውስጥ ተነጫጭቶ እያለቀ ነው ከትንሽ ግዜ በፊት ተመርምሬ ነበር እና ከ5 በታች ሆኖ ተገኘ የኔ vitamin D እና መድሀኒቱን እየተጠቀምኩ ነው እና ዶክተር በፍጥነት የተመለጠው ፀጉሬ ይመለሳል ብለህ ታስባለህ መድሀኒቱን ያለማቋረጥ ብጠቀም
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ያልከዉ ሁሉ አለብኝ እና እራሴንም ያመኛል ተጎዳኝ በሽታ ይሆን ወይስ እራስ ምታቱም የ vitamin D እጥረቱ አንዱ መንስኤ ነዉ😢
Enameseginalen Dr 👍❤
thank u🙏
Euro D ደኩተርዬ ሰላምነህ የነርቭ ችግር ነዉ ተብዬ ይህ መዳኒት ሰጡኝ በቀን አንዳንድ ጥሩ ነዉ ወይስ መልስልኛ በሰዉ አገር ነዉ ያለሁ
Selam teana ystlign doctor ene ejoche ena egroche yamegnal atnte malet new dkamm alegn ychenkegnal gn hospital bihedm gn docterechu linegrugn alchalum ena mn mareg alebgn
ዶክቶር እኔ ፈይታምን ድ 9 ነው ያሉኝ 50000 ግረም ሰቶኝል ልቤን በጠም ያምኝል ትከሻዬንም ምን ለርግ ❤
ከ3 ወር በፊት የውጥ እግሬንና ጉልበቴን ስለሚያመኝ ተመርምሬ ለ አንድ ወር calcium እና vitamin D3 እንክብል ወስጄ ጨርሼ ወደ ሥራ ወጣሁ ግን መልሶ ተነሳብኝ በስርአቱ መመርመር ስላልቻልኩ መደሐኒቱን ገዝቼ መጠቀም ጀምሬያለሁ ችግር አለው ይሆን?
መድሀኒቱን እየወሰድኩነው ግን ቁርጥማን አልቻልኩም እግሬ እጄ ጣቶቼን አልቻልኩም ዶ/ር
ሰላም ዶ/ር ይታዘዝልኛል ግን ለመውሰድ ስልቹ ነኝ አሁን ግን እቀጥላለው
ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Mermerawin yet yigngal
Eruo D የነርቭ ችግር አለብሽ ብለዉ ሰጡኝ በቀን አንድ ይስተካክላል ወይስ መልስልኝ
ስላም ዶክተር እኔ ሁሌም እከታትለሀልው ጥሩ ትምርት ነው እናመሰገናልን አንድ ጥያቄ አልኝ የልብ ኬዝ ያለበት ሰው በመዳኒት ይጠፋል? ሌላው ደሞ የልብ ኬዝ ያለበት ሰው ማርግዝ ይችላል ?አደራ አይተህ እንዳታልፍኝ
ኬዝ ምን ማለት ነው?
@@zamzammuhammed5829 የልብ ችግር ማለት ነው እኔ ዶክተሮ ብዙ ቀን ጥያቄ ጥይቄው መለሶልኝ አያቅም
ቫይሚን ዲ እጥረት ሲያጋጥም የሚተካ ምግብ ምን አይነት ነው?
ሰላም ዶክተር ሰዉነት የሚጓጉለው በምን በሽታ ነዉ መላ በለኝ
ደክተር ስልክህን ማገኘት እፈልጋለሁ አለብኝ የሰጡኝ መድሀኒ የሚበጠበጥነው
ሰላም ዶክተር እንየ ቫይታም D እጥረት ሰብራት አጥንት ገጠሞኛል እና ወደ ኖርማል ይመለሳል ወይም ኣይመለስም
Thanks D/r
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርሠላምህ ይብዛ
ኮሜንቶች ዛሬ አነደኛ ነኝ
እንኳን ሰላም መጣሽ አመሠግናለሁ🙏
የአላህ እኔስ ደሜ አለቀ ምንም ብጠቀም አልስተካከል አለኝ ምንይሻለኛል💔😢😢
በፈሣሽመልክ የሚወሰድ መድሐኒት አለወይ ቫይታሚን ዲ ለስድስት ሣምታት ግልጽእንዲሆንልኝነዉ ?
አለ ግን ውድ ነው
እኔእየወሰድኩነበርወርሁኖኛልግንአልተሻለኝም
hlpful
ልጄ ለሶስት ወር ከካልስየም ጋር ታዞላታል ችግር አለው በመድሀኒት
ሰላም ዶክተርዬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን የማዳም ቅመም ነኝ ጥያቄ ነበረኝ ሰውነቴን በጣም እያሳከከኝ በጣም ሳከው እየቆሰለ ከዛ ቁስሉ ድኖ ግን ትንንሽ ጠባሳዎች ሆነ ምንድነው መንስኤው ምን ላድርግበትስ አመሰግናለሁ
እኔ ሁለት ወር ቫይታሚን D እጥረት ስሰቃይ እንቅልፍ አጥቼኑሬነበር በህክምና የሁለት ወር ከኒን ታዞልኝ አልሀምዱሊላሂ ጤንነቴ ተመለሰ😢😢
Sis kenenu men aynat new 😢
እኔም እንዳንች ነበርኩ እንቅልፍ አልተኛም አሉን አልሀምዱሊላህ በሀኪም ታዞልኝ ደህና ነኝ
Sint neber peresenitish @seadapp ihite
እረ እኔ ይሄው ትላንትና ማታ መርፌ ተሰጠኝ ዛሬ መቆም አልቻልኩም 🥹🥹🥹እራሴን ያዞረኛል
@@tigisit2534 indet neber miyaregishi
Docter ቪታሚን ድ እጥረት እንዳለብኝ ተነግሮኝ መድሃኒቱ ታዞልኛል ግን እየተጠቀምኩት አይደለም በፀሐይ ብርሃን አስተካክላለው ብዬ እና ችግር ይኖረው ይሆን? አጠባለሁ ደግሞ እባክህ መልስልኝ
ምን ሚሊ ግራም ነው መውሰድ ያለብን
እኔ4000 ግራም ገዝቼ ነበር ከበደኝ