ETHIOPIA | ስኳርና የስኳር ውጤቶችን ለ30 ቀን ብናቆም የሚሆኑ 7 የጤና አስገራሚ ፈውሶች | በተለይ ቦርጭን ለማጥፋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 255

  • @መሠረትተዋህዶ
    @መሠረትተዋህዶ 3 года назад +29

    ትክክል መፀለይ ነው የሚያወጣው! ኢትዮጵያዊ ሆኖ በአሁኑ ጊዜ እንቅልፍ ያላጣና የማይጨነቅ የክፉ ተግባር ተባባሪ ነው! በህይወት ተርፈው ለተፈናቀሉት መርዳት የሚቻለው ሲሰራ ነው! በርታ ዶክተር

  • @engidadagne6907
    @engidadagne6907 3 года назад +23

    ዶ/ር ዳኒ የብዙዎቻችንን ህይወት እየታደግህ በመሆኑ ዋጋህ ሰማያዊ ነው፡፡ እ/ብሄር ይባርክህ፡

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад +25

    የምንወድህ ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤትህ ይባረክ እንወድሀለን

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 3 года назад +19

    እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን።

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 3 года назад +6

    በጣም ይገርማል ዶ/ር ሰሞኑን ዛሬን ጨምሮ በጣም ብዙ ቪዲዮችህን አይተን ዛሬ intermittent fasting ጀምረናል። ስኳሩን ግን ትናንት ቡና በጤና አዳም እየጠጣን እየተለማመድን ነው። በፊትም ቪዲዮችህን እከታተላለሁ የባህሪ ለውጥ ማምጣት ግን ከብዶኝ ነበር ። ይደብረኛል ምግብ ወደ አፌ አደርጋለሁ። አምጪ አምጪ ...ሱስ ለምትሰራው ትልቅ ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @etagneterfe7661
    @etagneterfe7661 3 года назад +3

    ዲር ዳኒ ብዙ ተጠቅመናል እናመሰግንሐለን የኔ ጠና ኪችን ዘገየብን በጉጉት እየጠበቅ ነው !!!!!!!

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 года назад +6

    ተባረክ ወንድማችንስለአገራችን ጸሎትህ አዎ ያለጸሎት መፍትሄ የለም

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 года назад +10

    አወ ጭንቅ ላይ ነን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    አንተም ሁሌም ሳትሰለች እውቀትህን ስለምታካፍለን ከልብ እናመሰግናለን👍👍👍🙏🙏🙏

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 года назад +3

    ውይ ዶክተር ሺአመት ኑርልን በጣም እናመሰግናለን ቻሌንጁን ለመጀመር ዝግጁ ነኝ ወይኔ ኬክ ጠላት ሆኖ ተገኝ ጠላት ከሩቅ አይመጣም አሉ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +8

    ዶክተር ዳኒዬ እንክዋን በደህና መጣህ 🥰
    ጌታ ለሀገራችን ሰላም ን ያምጣልን 🙏💚💛❤️

  • @bedriaakmel1977
    @bedriaakmel1977 3 года назад +6

    ብዙ ለውጥ በአንታ ት/ት አግኝቸለሁ የኔ ዶክተር አመሰግናለሁ በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 3 года назад +7

    ዶክተር ዳኒ ጌታ ይባርክህ ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @asratkassa5404
    @asratkassa5404 3 года назад +1

    ዶክተር ዳኒ አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ምርጥ የዘመኑ ስው ነህ አይ ገርምም ሁሉ የተስጠው ጸጋ አለው አንተ የተስጠህን እየስጠህ ነው ተባረክ ካለማወቅ ብዙዎቻችን ሞታችን እያፋጠነው ነበር

  • @SmartGo-j6i
    @SmartGo-j6i Год назад

    thank you dr dani በጣም ፍቱን የሆነ መረጃ ስለሰጠኸን ተባረክ

  • @tsitsi8947
    @tsitsi8947 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ስኳርን የማቆም ጥቅሞች እኔም አይቼዋለሁ። ስኳር ካቆምኩ አመት አለፈኝ አሁን ብዙ ነገሬ ተስተካክሏል። አንተ ደግሞ በዝርዝር አረጋገጥክልኝ ተባረክ ✨🙏

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 3 года назад +2

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ !!! እውነትህን ነው እኔ እነኚህን ምግቦ ካቆምኩኝ 4 አመት አልፎኛል ግን ያመጣሁት የጤና ለውጥና የሰውነት ክብደት እንዳልከው ነው በተለይ ደግሞ አንተን join ካደረኩኝ በኊላ የምግብ ስርአቴ ሁሉ ተቀይሯል እግዚአብሔር ይባርክህ♥

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 3 года назад +6

    እናመሰግናለን ስለ ወሳኝና ጠቃሚ መረጃ እኔም ከዛሬ ጀምሬ አደርገዋለው 💪🏻💪🏻

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ

    የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 💖💖💖💖💖🌺

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 2 года назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶክተር

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 3 года назад +6

    Mashallah Dr. You are a blessing to our community!

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 года назад +1

    እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 года назад +5

    ሰላም ላንተም ይሁን ወንድም አለም !!!!

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር አሜን አገራችንም ሰላሟን ያብዛልን

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 3 года назад +2

    ዶክተርየ ለምትሰጠን. መረጃ. በጣም. አመሰግናለሁ. እግዛብሄር. ይስጥልን. በርታ.

  • @maygmayg2004
    @maygmayg2004 3 года назад +4

    Me and my family been improving a lot Physical and emotional daily activities since we start following you.
    Thank you so much!

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 3 года назад +17

    በርታ ወንድም
    አላሕ ሀገራችን ሠላም ያድርግል የኢትዮጵያ ህዝብ ሠቃዩ በስቷል ጌታዮ ሆይ ሠላምህ አውርድባት በኢትዮጵያ ላይ

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia 2 года назад

    thank you

  • @memezenebe6153
    @memezenebe6153 3 года назад +5

    God bless you 🙏. Thank you so much. 🙏

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 года назад +1

    ተባረክ እሞክራለሁ ነገ ጀምራለሁ.

  • @kalkidanzewdie4473
    @kalkidanzewdie4473 3 года назад +6

    Bless you for ypur hard work 🙏

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 года назад

    እኔማ ስለ insuline ከስተማርካን ጀምሮ በጣም ስኳር ቀንሽያለው በዚህም ብዙ ተጠቅሜያለው እድሜ ለአንተ ዶ/ር ደኒ you'r the best thank you

  • @selamawitsenbeta530
    @selamawitsenbeta530 3 года назад +4

    May God bless you brother. Go brilliant abs talented Habeshas!!!

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 3 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን !!

  • @leltehaile3035
    @leltehaile3035 3 года назад

    We will try bro god bless you 🙏 ethiopan selamwan yemlsew egzeabher

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን

  • @alemayehuyehualawork1930
    @alemayehuyehualawork1930 3 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 3 года назад +1

    አይዞን ኢትዮጵያ🙏 ዶ/ር ዳኒ ስለትምህርቱ እናመሰግናለን ::

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @semerettafesse6085
    @semerettafesse6085 3 года назад +5

    ተባረክ

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ በጣም ነበር የምጠቀመው እሞክረዋለው

  • @nardoskifle6184
    @nardoskifle6184 3 года назад

    DR dani geta yibarikh share silemitadergew eiwket

  • @jessijessi3628
    @jessijessi3628 3 года назад +1

    ዛሬ ይጀምራል እናመሰግናለን

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 3 года назад +3

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ!!!

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 3 года назад

    አመሰግናለው

  • @ነብይትአዜብአስማማው
    @ነብይትአዜብአስማማው 3 года назад +1

    ተባረክተጠቅሜያለው

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 3 года назад +1

    Thanks doctor Dani hulame yamtakafelen batame takamina wetatama yhonu nagarochen naw haunem yadengl lej geta egziapre abzeto tebaben yestek...amen.

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 3 года назад +1

    Dr God bless you amen

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 3 года назад

    ዶክተር ዳኒ አንቁ ወንድማችን ቤተሠብሕንሁሉ ይባርከልሕ ሐኪም በጠፋበት ሠአት አንተን ትጉህ ሊቅ ለሠጠን መድሀኒአለም ከብርምስጋና ይግባው የበለጠ እውቀት ይስጥህ

  • @selamgirmay5200
    @selamgirmay5200 3 года назад +1

    ተባረክ ዶክተር በጣም ነው የማመሱግነው

  • @አትንገሩትያውቀኛል-ጰ1ገ

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ የጣፋጭ አፍቃሪ ነኝ! በተቻለኝ አቅም ለመቀነስ እየታገልሁ ነው

  • @AT-ol4wk
    @AT-ol4wk 3 года назад +1

    Egziabher ybarkih ante ytebareke sew zemenih ylemlim thanks for the information

  • @newayhailemeskel3933
    @newayhailemeskel3933 2 года назад

    Dear brother I will try and give you my comment, thank you!

  • @asterbeyene9746
    @asterbeyene9746 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትም/ትም ምግብም ነው ለተጠቀመበት አንደኛ የቻሌንጁ ተጠቃሚ ከዛሬ ጀምሮ ስኳር በዞረበት ላልዞር ቃል ገባሁ ለራሴ

  • @ራህሚ-ዀ4ቐ
    @ራህሚ-ዀ4ቐ 3 года назад +4

    አላህ ወይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @azebgizaw8742
    @azebgizaw8742 2 года назад

    Betam thank u

  • @elsaarega2607
    @elsaarega2607 3 года назад +1

    Thank You

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 3 года назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካህ

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 года назад +1

    ተባረክልኝ

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 3 года назад +3

    God bless you

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад

    Dr.betam amesegnalehu Tebarek ke lib silemitasreda timihirtihe betam des yilegnal Thanks

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 3 года назад +1

    Enmokeralen Dr.👍🥰❤

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 3 года назад

    ቡሩክ በአንተ ተጠቅመናል አድሜና ጠና ይስጥህ ኣምላኽ Dr.ዳንኤል 🙏🇪🇷

  • @senayitgetachew3160
    @senayitgetachew3160 3 года назад +1

    አናመስግንአለን 🙏🏼❤🙏🏼

  • @sadejelan4380
    @sadejelan4380 3 года назад +2

    ፈጣሪ ይባርክሕ ዶክተር ዳኒ

  • @tensayshebru2637
    @tensayshebru2637 3 года назад +2

    ስለ ሁሉ ነገርክ እግዛቤር ብድሩን ይክፈልክ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 3 года назад

    God bless you
    I will start today.

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 года назад +3

    Thank you so much Dr Dani, God bless you more.

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 3 года назад +1

    Thank you so much God bless you and your family

  • @senaitgebremariam4289
    @senaitgebremariam4289 3 года назад +1

    በእዉነት በጣም ነው የማመሰግነው

  • @almazassefa332
    @almazassefa332 3 года назад +2

    God bless you Drr

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 3 года назад

    ተባረክልኝ!!

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 3 года назад +1

    Getaa yebarekeke

  • @masreshutadesse5581
    @masreshutadesse5581 3 года назад +1

    ተባረክ ሰለአገልግናትህ

  • @fewasyey1003
    @fewasyey1003 3 года назад +2

    Thank you, very interesting

  • @banchtaddese8513
    @banchtaddese8513 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሀ

  • @selaminamoges5987
    @selaminamoges5987 3 года назад

    I will start from today

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 года назад +2

    thank you Dr

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 3 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ በቀን 3 ማንኪያ እጠቀማለሁ ከነገ ጀምሮ አቆማለሁ ።

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @mohammedaliibrahim8607
    @mohammedaliibrahim8607 3 года назад

    Great Vedio!

  • @Ftesgay
    @Ftesgay 3 года назад

    ድንቅ ምክር!
    ከዚህ በፊት ቡናና ሻይ በማቆም የምወስደው የስኳር መጠን በመቀነስ ድንቅ ለውጥ አይቼ ነበረ! ከነገ በመጀመር ስኳርንና ካርብ በመቀነስ የሚመጣውን ለውጥ አሳውቃችኃለሁ! በአንተ በኩል ፕሮግራሙ እስኪያልቅ በየጊዜው ለውጥህን አሳውቀን! እናመሰግናለን!

  • @abebechmelkamu7399
    @abebechmelkamu7399 3 года назад

    Zemnh yibarek doctor

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 3 года назад +2

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @tube8465
    @tube8465 3 года назад +1

    ሠላምየኔጤና ሰላም ለኢትዮጰያ ፈጣሪ እዝነቱንያውርድልን

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 3 года назад

    Thank you Dr Bless You More I Stat Twoday !!!!!!

  • @fikirtebirhan931
    @fikirtebirhan931 3 года назад +2

    Thank you Doctor

  • @SarahSarah-jo4hs
    @SarahSarah-jo4hs 3 года назад

    Ethiopia Hagerachienn Selam Yadrgln

  • @selamaycheh8945
    @selamaycheh8945 3 года назад

    ጤናይስትልን ዶክተር ማዲያት አለብኝ ምንጠቀም?

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 года назад

    ዶ/ር ስለምታደርገው መልካም ሥራ እናመሰግናለን።
    ጣፋጭ ፍራፍሬዎች እንድዴት ናቸው?

  • @muluayelign5744
    @muluayelign5744 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @getachewhailu4214
    @getachewhailu4214 3 года назад

    Thank you! keep it up bro.

  • @cheguveraab
    @cheguveraab 3 года назад +1

    ሰላም ዶ/ር እባክህ ስለ spleen pain and spleen growth causes and treatment አስተምረን

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን እንዳስተማርከን ለ30 ቀናት የተማርኩትን ተግባራዊ በማድረግ ጤንነቴንና ክብደቴን እቆጣጠራለው ስለሁሉ ተባረክ ከውጤት በዋላ ኮሜንት ላይ እንገናኛለን ብዬ አስባለው

  • @yoyordetube1673
    @yoyordetube1673 3 года назад +1

    Waw waw dani

  • @saraalemu33
    @saraalemu33 3 года назад +1

    Thank you very much Dr.

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 3 года назад +1

    Thank u so much dear Dr. Be blessed

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 3 года назад

    Aow Ethiopea Allah ytbkate

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 года назад +2

    እኔ ያለስጋር አይሆንልኝ በሻይላይና በቡናላይ በጣም እጠቀማለሁ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tehetenadejene7679
    @tehetenadejene7679 3 года назад +1

    Thank you so much Dr. I will do that!!! DONE

  • @desaleberhe5948
    @desaleberhe5948 3 года назад

    Thank you docter