Ethiopia | በዚህ በዲሱ ዓመት | ቦርጭን አጥፍቶ ሸንቀጥ ብሎ በጤና ለመኖር | 8 ፍቱን መላዎች |ውጤቱም አስተማማኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 509

  • @yenetena
    @yenetena  2 года назад +62

    በዚህ አዲስ ዓመት ክደት ቀንሶ ቦርጮትን ተሰናብተር ሸንቀጥ ብለው በጤና ለመኖር እነዚህን አስገራሚ 8 የምርምር ውጤቶች በተግባር ይለውጡ
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | ruclips.net/channel/UCLqYeljA882vppA2oVISiog
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @myblackcoffee5055
      @myblackcoffee5055 2 года назад +1

      Hello Dr. I am a 40 years old woman. I am struggling with my weight for long time. But now I am really considering to do Biatric surgery. What do you think about weight loss surgery? Thank you.

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 2 года назад +1

      Dr እናመስግናለን ደማችን ነክ አላህ ይጠብቅልን

    • @Aep.RonaldoEditZ
      @Aep.RonaldoEditZ 2 года назад +1

      Thank you Dr,Daniel!!!! Please do video how to reduce upper arm fat😂😂😂😂

    • @asaminewadisso9139
      @asaminewadisso9139 2 года назад +1

      😊

    • @picesofher
      @picesofher 2 года назад +1

      Can you please show us how to prepare it?

  • @RediYaMuhammed
    @RediYaMuhammed 2 месяца назад

    አረ ዶክተር ምንአይነት ሰው ነህ እንደዚህ በደንብ ተንትኖ የሚያሰረረዳ አላየሁም አላህ ክሰብከው ያድርስህ በጣም ይገረማል❤❤❤

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube 2 года назад +7

    ታሪክ የሚቀይር ፈጣሪ ነው!
    እስከመቼ ትጨነቃለህ? ልብህ ንፁህ ከሆነ ከባድ የመሰሉህን ነገሮች በቅርቡ ታልፋቸዋለህ፤ አንተ ብቻ የምትችለውን ሁሉ አድርግ፤ እምነትህን ካጠነከርክ አጎንብሰህ አትቀርም! ወዳጄ ታሪክ የሚቀይር ፈጣሪ ነው፤ አንተ ተመልካች ነህ!
    ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ
    የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

  • @sitotawteruneh9782
    @sitotawteruneh9782 2 года назад +8

    ጤና ይስጥልኝ የምታቀርባቸው ነገሮች ጠቃሜ ጠቃሚ ናቸው አስተያየት ብዙ ሰው እንዲያየው ደቂቃዎችን አጠር ብታረጋቸው እርዕሱንም አንድ ብታረገው ለምሳሌ ቦርጭ ማጥፊያ ዘዴ የሚለው በቂ ነው ይጠቅምሀል ብየ ስላሰብኩ ብቻ ነው እናመሰግናለን

  • @shewanesh3264
    @shewanesh3264 Год назад +3

    በእውነት እየረዳኸን ነው በትህትና ከልብህ የተማርከውን እያስረዳህ ነው በዘመንህ ሁሉ ተባረክ

  • @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
    @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ይህንን ዳ/ር ይፈልገው አጥቼው ነበር ስለገኜሁክ ዴስ ብሎኛል😢

  • @Gelane1
    @Gelane1 2 года назад +3

    ዶክተር ዳንኤል ድንቅ ሰው ነህ
    ለወገኖችህ ታጥቀህ የቆምክ
    ዘመንህ ያንተ የሆነውን ሁሉ
    ጌታ ይባርከው በርታ።

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 года назад +3

    ዶክተርዪ ዛሬ 30 ነው ጀምሬያለሁ አሁን እንድ ቀን ሆነኝ የምኖረው አሜሪካ ነው እስካሁን ምንም የረሀብ ስሜት የለኝም የነገውን ደሞ ጌታ የሱስ ይርዳኝ ተባረክ

  • @tesfayegizaw6810
    @tesfayegizaw6810 2 года назад +5

    ዳኒ እኔ ሁሉ ነገርህ ነው የሚመቸኝ ግን ሰሞኑን ስሰማ አንዳንድ ሚዲያዎች ላይ አብረው እማይወሰዱ ምግቦች እንዳሉ እየተናፈሱ ነው ለምሳሌ ፕሮቲን ከካርቦሀይድሬት ጋር መውሰድ ትልቅ ሳይድ ኢፌክት አለው የሚባል ነገር እሰማን ነው እና ሰፊ ማብራሪያ ብትሰጥበት

  • @aklesiyazed2690
    @aklesiyazed2690 2 года назад +6

    እባክህን በደም አይነታችን አዘጋጅልን

  • @firagentgebermedhen3986
    @firagentgebermedhen3986 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል ግዜ ካለህ የሚጠጣውን አሰራር ሰርተህ አሳየን እባክህን

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy 2 года назад +2

    ዶር ዳኒ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ Like!!

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 года назад +4

    ዶርዪ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ሰውነቴን ሳየው የምለብሰው ልብስ ሲሆነኘ እራሱ እንዴት ደስ ይለኛል በራስ መተማመን ያመጣል እራስን መንከባከብ

  • @פנטהאמבאוו
    @פנטהאמבאוו 2 года назад +1

    እኔ ትግስት እጅጉ ኢተርቪ ካደረገችህ በኻላ ነዉ መከታተል የጀመርኩ በጣም ዉጤታማ ሆኛለሁ ብዙ ነገር አዉቄለሁ አመሰግናለሁ

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 2 года назад +1

    ዶ/ር እንኳን በሰላም መጣህ
    በጣም አመሰግናለሁ ከቀን ቀን የምትሰጥን ትምህርት እድሜ ከጤና ይስጥህ ባለህበት እስከነ ቤተሰቦችህ

  • @metageshulun8150
    @metageshulun8150 2 года назад +2

    ዶር ዳኒ ምክር በጣም ብዙውን ነገሮች ጠቅምውኛል ስለሁሉም እናምስግናልን .
    ስለ ወገብ ፔን ብታስተምር በምግብ ከመዳኒት ተጨማሪ እማድርገው ንገር ካለኝ መዳኒት እውስዳለሁ በምግብ ደሞ ተጨማሪ ትምህርት ዶክተር thank you

  • @Anduubin
    @Anduubin 2 года назад +2

    በጣም አስተማሪ ነው ደስ ብሎኛል ከአካል ብቃት ጋር በተያያዘ ይበልጥ እንድታዘጋጅ እባክህ እናመሰግናለን ።

  • @yeshimebetzewgneh3761
    @yeshimebetzewgneh3761 2 года назад +3

    በጣም ነው የምናመስግነው በትምህርትህ ተጠቀሚ ነን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በርታ::

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብህ ጋር ሰላም ያድርግህ ውለታህን እግዚአብሔር በልጆችህ ይክፈልህ ውድ ወንድሜ!! እመብርሃን ትርዳህ !!!

  • @hansahansa6656
    @hansahansa6656 2 года назад +2

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናን መጽሓፉ በጉጉት እየጠበቅን ነዉ

  • @meron6040
    @meron6040 2 года назад +5

    ዶክተር ከባድ ጭንቀት አለቡኝ ሲጨንቀኝ ጣፋጭ ቡቻ ነው የሚያሰኘኝ እባክህ እርዳኝ

  • @maedinmiki3320
    @maedinmiki3320 2 года назад +1

    ❤❤❤ ዶክተር የቀኒልና ብጣዕሚ ጠቂሙኒ ናትካ ትምርቲ ካብ 85 ናብ 65 በጺሐ ኣመስገን ኣለዉ ❤❤

  • @kongtehaile2069
    @kongtehaile2069 2 года назад +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @tektanuhaminnuhamin9322
    @tektanuhaminnuhamin9322 Год назад +2

    ጥሩ ትምርት ነው ምትሰጠን እናመሰግናለን ተባረክ

  • @tigisttilahun5413
    @tigisttilahun5413 2 года назад +2

    ዶ/ር ድኒ እናመስግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @taytualene7099
    @taytualene7099 2 года назад +2

    ተባረክ ዶ/ር በደም አይነት እንዴት መመገብ እንዳለን የተወሰነ እውቀት ቢኖረን መልካም ነው

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ጥሩ አማራጭ እየሰጠህን ነው ዕድሜ ከጤና ያድልልን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +2

    ሰላም ዶክተር እንኳን ሰላም መጣህ!!

  • @yididiyafamily4197
    @yididiyafamily4197 2 года назад +2

    ዶከተር ጀግና ነከ እናመሰግናለን

  • @MahletKora
    @MahletKora Год назад +2

    Can you please give us samples of meals to bake a fast with. Ethiopia dishes please and can we eat enjura to break our fast? Thank you

  • @birihanemeskelkasahun
    @birihanemeskelkasahun 28 дней назад

    ጥሩ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @እንዳወቅይርሳው
    @እንዳወቅይርሳው 2 года назад +2

    እናመሰግን አለን እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 2 года назад +2

    ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን ኑርልን 😘😘😘

  • @sewnegn7950
    @sewnegn7950 2 года назад +1

    ስለሁሉም አመስግነውካል እኔ ደሞ የማመሰግንክ በሌለክ ግዜ ኮሜንት አንብበክ ለጥያቄዎች መልስ ሰለመስጠትክ ነው እውነት ድክ በርታ በዚው ቀጥል🙏🙏🙏

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 2 года назад +3

    We appreciate you our beloved brother Dr. Dani.
    God bless you and your family abundantly!

  • @Sofia_teklu
    @Sofia_teklu 2 года назад +3

    Selam dr ebakeh meleseleny tiyaqeye ye hamot teter yalebet sew erd metekem yichilal wey? Amesaginalehu

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 9 месяцев назад +1

    Good job brother ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 года назад

    ዶ/ርዬ ከአዲስ አመት በኋላ አላገኝውህም ዘመንህ ይባረክ እንቀጥላለን ከዶ/ርዬ ጋር በርቱ ኮሜንቶች ትችላላችሁ

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201
    @teret-teretlelijochbiruhte5201 2 года назад +3

    Thanks doc you are doing wonderful job and we appreciate your time

  • @lubabaarebu9220
    @lubabaarebu9220 2 года назад +3

    Amisaginalew doctor

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 месяца назад

    ዶክተር ተባረክ

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር በብዙ ይባርክክ 👏👏👏

  • @elsatedros3408
    @elsatedros3408 2 года назад +2

    I have followed the instructions amazingly I have lost 8 bl with in 8 weeks also great shape. I feel energized worked out perfect 😊Thanks so much I appreciate your time
    Blessings

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 10 месяцев назад

    እናመሰግናሌን ዶክታር👍

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 года назад +2

    Thank you thank you dr.Daniel for your advice and 🙏 God bless you 🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 года назад +3

    Amsegenalu Dr

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 года назад +3

    ስለ ሞሪንጋ ኸርብ(herb) ምን ትላለህ?

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 2 года назад +1

    ግሩም ነው የምትሰጣቸው እውቀት በጣም ጠቃሚ ናቸው።ይብዛልህ በርታ!!!

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 года назад +2

    Thank you Dr great Info God Bless You And Your Family 😍😍😍

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በእዉነት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እኛ ብንጠቀምበት ብንበረታታ ችግራችን ይፈታል የጤና ችግር

  • @t1ruf4t
    @t1ruf4t 2 года назад +1

    ዱክተር በጣም እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 года назад

    ተባረክ ! ለፈለገ ሁሉ መላ እየሰጠህ ስለሆንክ ሁሌ ለእኔ አዲስ ነህ።

  • @samsongetechew6992
    @samsongetechew6992 2 года назад +1

    ስኳር ማድረግ እንችላለን ቢቻል ሰርተህ ብታሳየን ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @mekdisoli8404
    @mekdisoli8404 2 года назад +1

    Doctor tmertochkn eketatelalew enam jemre nbr yewha stom gn tnsh qen bcha nw meqetel alchalkum
    Mknyatum betam yrbegnal keza bzu belalew keza demo edale ywetal yebelawt mn edemaderg gra gebtognal eski mtredagn ngr kale ngeregn🙏🙏

  • @tigisttemesgen5013
    @tigisttemesgen5013 2 года назад +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 5 месяцев назад

    ደክተርዬ እንቅልፍ ናፈቀኝ ምንይሻለኛል መላ ጠፋኛ መላበለኛ

  • @mihretgirma
    @mihretgirma 2 года назад +2

    እናመሰግናለን በጣም በጣም ቆንጆ ምክር ነው

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 2 года назад +1

    Welcome doctor pls bezi amet biyanse 15 kilo mekense gedataye new wesgnalew i hope anta endametagezagne Thank u🙏🙏🙏

  • @rozaYonas6604
    @rozaYonas6604 2 года назад +6

    እኔ ከወለድ በሃላ በጣም ቦርጭ ጨምራል ምን ላርግ ዶር

  • @batitekabo8184
    @batitekabo8184 4 месяца назад

    good job 🙏
    Thank you so much 🙏

  • @AddisalemBirahane
    @AddisalemBirahane Год назад

    አመሰግናለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @zewdituredi2243
    @zewdituredi2243 2 года назад +2

    Thank you so much my God bless you 🙏

  • @henocktube
    @henocktube 2 года назад +1

    God bless you brother Dr Dani

  • @masterfortnitemontage5419
    @masterfortnitemontage5419 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 года назад +1

    ዶ/ር ተባረክልን 🙏ከልብ እናመሰግናለን ያበርታን🙏🥀❤

  • @sador_t.7833
    @sador_t.7833 2 года назад +1

    ተባረክ ዶ.ር ዳንኤል እናመሰግናለን:: 🙏🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 года назад +2

    እናመግናለን ዶክተር

  • @mulumulu1503
    @mulumulu1503 9 месяцев назад +1

    thank you👍♥️👌

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 2 года назад +1

    በጣም ነው የማመሰግንህ የትምህርትህ ተጠቃሚ ነኝ!!

  • @saniaziiz7895
    @saniaziiz7895 2 года назад +2

    Tabarek gira gabtonye nabare

  • @Abubaker0099
    @Abubaker0099 2 года назад

    ዶ/ር ከመጠን በላይ እናመሰግናለን ዕድሜ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 года назад +1

    You deserve better than thank you

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 2 года назад +1

    Thank you so much for your information have a great day🎉🙏🏾👍🏾

  • @tallybayan4380
    @tallybayan4380 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mahkgs8211
    @mahkgs8211 Год назад +3

    Thanks D R❤️🥰

  • @abaybasha2909
    @abaybasha2909 2 года назад +2

    God bless you

  • @RomanTesfaye-mo1nh
    @RomanTesfaye-mo1nh 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን🥰🥰🥰

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 года назад +2

    Thank you so much for all your information dr.

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 2 года назад +2

    Thank you 🙏. Bless you more 🙏

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 2 года назад

    እጅግ እናመሰግናለን ከመላው ቤተሰቤ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yeabmedia9586
    @yeabmedia9586 2 года назад

    የሚገርም ነው እኔ እንዴት እናቃለን ብለህ የገለፅካቸውን እያየሁ ነው እና የጤና አልመሰለኝም ነበር
    Thankss betam wendema mn yahl motivate endarekegn algebakm

  • @alemgirma8326
    @alemgirma8326 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @delina2348
    @delina2348 2 года назад +1

    Well come, thankyou,Dr.

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 2 года назад +1

    Enamesegnalen 🙏

  • @fasilendale27
    @fasilendale27 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @AlganeshKebedehelpmelcannot
    @AlganeshKebedehelpmelcannot 8 месяцев назад

    ልጄ ተባረክ እኔየኩላሊት ጠጠርና ሃይቦ ታይሮይድ አለብኝ እባክህ እርዳኝ

  • @hayatahmed3940
    @hayatahmed3940 2 года назад +2

    Edemena tena yeseteh dr

  • @getachewassefawolde8031
    @getachewassefawolde8031 2 года назад +1

    ዘመንክ ይባረክ

  • @sebahabass9063
    @sebahabass9063 2 года назад +1

    ዶ/ር ሰላም ነው እንኳን አደረሰህ ለዓዲሱ አመት እርድን በምጠጣበት ጊዜ በሚቀጥለው ቀን ያዞረኛል ቬኔገሩንና ቀረፋውን ብቻ ብጠቀም ውጤታማ እሆናለሁ ።

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад

      መጠኑ መቀነስ ነው ግን ሁለቱን ከዝንጅብል ጋር

  • @adyamkidane8557
    @adyamkidane8557 2 года назад +1

    Enkan dena metah

  • @zutubob7696
    @zutubob7696 2 года назад +1

    Dr. I really appreciate your time. Thank you so so much for the wonderful teaching.

  • @MahiletTilahun-ms2sl
    @MahiletTilahun-ms2sl 9 месяцев назад +1

    የትኛው እርድ ነው ለወጥ ምንጠቀመውን ነው?

  • @lieltethiopia547
    @lieltethiopia547 2 года назад +1

    Thank u doctor 🙏🙏

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 9 месяцев назад

    በጣም. የገረመኝ ነገር እንዳንተ ለተማረና ውጭ ላለው ነው. የምታስተምረው ወይስ ለኔ ቢጨው መሀይም ለመርዳት ከሆነ ግን በሚገባን መልኩ 1 ና ፣ 2 ላልተማረው ሰው ስራልን

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 2 года назад +2

    ሰላም ወንድሜ እድሜና ጤናን ይስጥልን! እኔ vitamin D2 50,000lu እወስዳለሁ በሳምንት አንዴ በዶክተር ትእዛዝ: እና vitamin D3 ብወስድ ጉዳት ይኖረው ይሆን? አመሰግናለሁ ።

  • @rutharaya3479
    @rutharaya3479 2 года назад +1

    Thank you Dr Daniel it’s very helpful thank you again god blessed you and your family

    • @Aep.RonaldoEditZ
      @Aep.RonaldoEditZ 2 года назад

      God (Egziabher) god (taot) new please don't use small g for God

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 2 года назад +5

    ፆም ለጤና ጥሩ ነው የሚባለው ለዝህ ነው

  • @saramoh3731
    @saramoh3731 2 года назад +2

    Tankw.dr

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 2 года назад +1

    Thank you Doctor for sharing continuously valuable health information.

  • @jh2500
    @jh2500 2 года назад +1

    Thank you Dr. Daniel
    Very hepfull 👍