My dear I sent you Dr Ahmet's recommendations He had suggested you would benefit from Ovarian PRP first and then IVF If you are going to take his advice then you need to book a flight to ERCAN Airport this is a transit flight via Turkey Please remember to have a PCR test no less than 72 hours prior to flight and no more than 120 hours prior to flight Please let me know how you wish to proceed
Doctor. Betam. Amesgnalehugn...yene. chigr yehe new. Betam ena. Edme bemilu. Techegrealhu.ena I WELL TRAY IF I FEEL BETTER. I WELL APPRECIATE YOU VERY MUCH...MAY THE GOOD LORD CONTINUE HIS BLESSINGS UPON YOU AND YOUR BEAUTIFUL FAMILY...
Dr Daniel, Great way of explaining a bit uncomfortable subiect and thankyou for being polite and keeping it bahilawi geletsa in cultured tone. Please,explain nessir(nose bleed) why,when etc and the remedy since a lot of people back home struggle with it,thankyou
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
ሳያቋርጡ ማግሳት እና የአጀት አየር ( ድምፁና ጠረኑ) በተለይ በሆድ ላይ ከሚፈጥረው መነፋት እና ህመምብ እስከመጨረሻው ለምገላገል ይህን በሳይንስ እና ብጥናት የተረጋገጠ 4 በቤት ውስጥ የሚደረግ ፍቱን መላ እነሆ በውጤቱ ይገረማሉ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
Dr Adnaqi negni jegna ye muhran Aqnaqi negni Allah ytebqh
ዶር ለምትሰጠን ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ አኔ የሆድ ድርቀትና የሆድ አየር ሊገለኝ ነው ካሁን በፊት በህክምናም ብዙ መድሀኒቶች ወስጃለሁ ግን ሊተወኝ አልቻለም ከሳምንት በፊት ዶክቶሩ ከፍተኛ የሆነ የColon ችግር ነው ብሎ መዳኒትና ጧት ላይ 3አይነት የደረረቁ ፍሩቶችና ጧት እና ማታ 1-1ፍሬ አሁን ከጠቀስከው ፍሩት አዞልኛል እና ምን ላርግ እባክህን ዶ/ር መልስልኝ ከዚህ ቦሀላ አላስቸግርህም
በጣም እናመሰግናለን ስለምትሰጠን የጤና ትምህርት ግን ጥያቄ። አለኝ ለምሳሌየሁላችንም የደም አይነት የተለያየ ነው። ለምሳሌ ለB ብለድ ታይፕ አቦካዶ እንዴበላ አይፈቀዴም እ.ና እንዴት ዘይቱን ይጠቀማል። ሁሉም ሰው የተፈቀደለትን ወይም በደሙ አይነት መብላት ከቻለ ከተለያየ ህመም ወይም ከውፍረት ይድናል ይባላል እዚህ ላይ ስንማር በአንድ ላይ ነው የምንማረው እባክህን በደም አይነታችን የምንበላውና የምንጠጣውን ብታስተምረን እና የምንበላውንም በደም አይነታችን ብታስተምረን ብዬ እጠይቃለሁ አመሰግናለሀ
ምርጥ ዶክተራችን እድሜናጤና ይስጥህ ውድድድድድድ
My dear
I sent you Dr Ahmet's recommendations
He had suggested you would benefit from Ovarian PRP first and then IVF
If you are going to take his advice then you need to book a flight to ERCAN Airport this is a transit flight via Turkey
Please remember to have a PCR test no less than 72 hours prior to flight and no more than 120 hours prior to flight
Please let me know how you wish to proceed
የቐንየልና ዶክተር ስለቲ ጽቡቕ ትምህርቲ ንጥዕናና ዝኸውን ብነጻ ዝመሃርካና ነመስግነካ አግዛብሄር ዘመንካ ይባርኽ።
አመሰግናለሁ ዶክተር! ወጣት ወንድ ነኝ፤ከአመት በፊት በምግብ መመረዝ ምክንያት የዚሁ ችግር (ጋዝ ወይም መጥፎ አየር ) ተጠቂ ሆኛለሁ ! የተለያዩ ህክምና ጣቢያዎች እና ፀበል ብጠቀምም ዘላቂ መፍትሄ አላገኘሁም፤የዚህ ችግር ተጠቂ የሆኑ ሃሳብ ቢያካፍሉኝ ደስ ይለኛል ! በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር !
ዶር ዳንኤል አንተ እግዚአብሔር ነው ያመጣህ ሰለምትረዳን በጣም እናመሰግናለን ጊዜህን ወሰደህ ሰለሆነ የምትረዳን ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ 🙏
ዶክተር እንኳን ደህና መጡ እዚች ስዓት ጠብቆ ላደረሳቹ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይባርክህ doctor በአንት program እጅግ በብዙ እያወቅንበት እየተጠቀምንበት ነው
መቸም ምን ብየ እንደማመሰግንህ አላቅም እግዚአብሔር እውቀትህ ያብዛልህ
Temesgen we found one doctor that really care about His people most habesha Doctors think they are something else .. bless you
የእግዚአብሔር ጥበቃ ምህረት ሰላም ላንተና ለውድ ቤተሰቦችህ ይሁን መልካም ሰው ነህ
ዶ/ር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ
እናመሰግናለን እኔ ቀጥታ ነው ስገባ ላይክ ማደርግ ትምህርቶች ጠቃሚ ሰለሆኑ
ስለ ድጋፍሽ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
,እኔ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመስግናለሁ ስለአንተ ሰለሰጠህ እውቀት እና ፀጋ ተባረክ ኑርልን ጌታ ዘመንህን ይባርክ !
ወንድሜ ዶክተር ዳንኤል ዮሐንስ ሆይ ተባረክ መባረኩንስ ከእናትህ ማህፀን ነው እግዚአብሔር የባረከህ ምን እንደምልህ ቃላት አጣሁልህ በዘር በጎጥ በሥልጣን ጥማት በድንቁርና ከነፈሩት የ21ኛው ክፈለ ዘመን ንፍሮች መካከል እንደ ሌሎቹ ያልነፈርክ እግዚአብሔር የሰጠህን ለወገኖችህ የምትሰጥ ቅን ሰው የሚለው የሚአንስህ አሜሪካ እንኳን ለወገኑ ጊዜ መስጠት ከባለቤት ጋር ተገናኝቶ ልጆች እንዴት እንደሚወለዱ እግዚአብሔር ይወቀው ቤተሶችህ እየጠበቁህ ጊዜህን ከእነሱ ቆርጠህ ጎበኘኸን የድንግል ማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጎብኝህ አንተ ግን ለሁላችንም ደረስክልን ያለ ገንዘብ ወረፋ ሳንቆም ሀብታሙንም ድሃውንም በአንድ ላይ አከምከን አስተማርከን በምድር የዘራኸውን በሰማይ ታጭዳለህና እግዚአብሔር ይመስገን ተማሪህና የአንተን ጫማ መያዝ የማይገባኝ ወንድምህ
እናመሰግናለን ዶክተር እንደአንተ አይነት የተማሩ ያብዛልን እውቀት ያላወቁትን ማወት የንደምንጠጣው ውሀ የማይጠገብ እና አስፈላጊ ደስ እሚል ነገር ነው እንደማወቅ ደስ እሚል ነገር የለም የማናውቀውን ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን ለኛ ለሀበሾ እውቀት እንደሰማይ እሩቅ ነው ስንት ማወቅ የነበርብን የማናውቀው ነገር አለ
የውጭ ሀገር ቅቤ ጨው ያለውና የሌለው ልዩነቱና እባክህን ለጤናስ ጥሩ ነው እናስቸግርህን
ኣዝየ የመስግነካ ዶክተር ብዙሕ ተማሂረን ይመሃር ድማ ኣለኹ የቐንየለይ ተባረኽ
ምሕጽንታ ኣላትኒ ንሳ ድማ እንተ ተኻኢሉ
ቁሩብ ትቕልጥፈና ኣለኻ ክትምህር ከለኻ ።
ይገርማል ምን አለ ሁሉም ምሁራን ቅንነትን ሰው መርዳትን ከአንተ ቢማሩ ሀገር አስተምራቸው ብርሃን የማይሰጡ በጨለማ የሚኖሩ ምሁራን የጋን መብራቶች ይባላሉ ዶክተር ዳንኤል እናመሰግናለን
ድክተር ስለምትሠጠን ግዜና ስለጤና ትምህርቶች ከልብ እናመሰግናለን እንዳንተአይነቶች ፈጣሪ ያብዛልን
በጣም እናመሰግናለን ሆዴ በጋዝ ከመነፋቱ የተነሳ እርጉዝ ነው የምመስለው በጣም እጨነቃለሁ እና ከ ጭንቀት የተነሳ ነው የሚሉ አሉ ዶ.ር ያንተን ምክር እሞክራለሁ ።
በጣም አመሰግናለው....ጠቃሚ ነበር...በተጨማሪ ስለ unballanced physical appearance ከላይና ከታች ያልተመጣጠነ አይነት ፕሮግራም ብትሰራልን...
ዶክተር ዳንኤል በትምህርትህ በጣም እየተጠቀምን ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
በጣም የሚያስቸግር ትልቅ በሽታ ነው አረቦች ቆሎን ይሉታል በጣም የሚያስቸግር በሽታ ነው ዶ/ር ትክክል ብለሀል ሆድ ይነፋል በተለይ እንጀራ ቅቤ ጣፋጭ ነው እርጎ ወተት ይሄኖው የሚያስቸግረው መድሀኒት ምንም የለው ካመጋገብ ነው የምለው በርታ !!!
በጣም ኘው የማመሰግነዉ እሞክረዋለሁ ሆዴ ከመነፉት አልፎ ሲገለባበጥ የሆነ ነገር አለ እያልኩ አጨነቃለሁ ሞክሬው ውጤቱን አሳውቃለሁ:: ሌላ ችግር የወፍ በሽታ አለ ወይ ከአለ በባህል ህክምና እንዴት ይድናል ተባረክ
በጣም ነዉ የማመሰግን ዶክተር ትምህርትህ ተምችቶኛል እድሜና ጤና ይስጥሕ ፈጣሪ።
ዶ/ር ተባረክልን ከልብ እናመሰግናለን ። የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ስለሆነ በርታ አምላክ ይባርክህ ።
ዶ/ ር እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙዎችን የምታቀርበውን ትምህርቶችን ተጠቃሚ ሆኛለሁ:: ቤተሰብም ሆኛለሁ በርታ
እግዚአብሄር ይባርክህ ዶክተር.
ዶክተር እግዝአብሔር ይስጥልን ዛሬ ነው የሰማሁት ትልቁችግር ነበር ሰርጀሪ ስላደረኩ ከሱ ይመስለኝ ነበር ዛሬ ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በጣም በብዙ ነገር ወገኖችህን እየረዳህ ነው፣በርታልን
በጣም በጣም እናመሠግናለን ዶ/ር ዳንኤል ሰላምክ ይብዛ
የክብረካን የመስግነካ......Dr Dani !!
Thank you Dr.Dani and God bless you!!
ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣መልካምነትክ፣ለዘላለም፣አብሮክ፣ይኑር፣ኑርልን
Dr አድሜህን ያርዝምልን:: በምክርህ ውጤታማ አንደምሆን እርግጠኛ ነኝ::
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ማብራሪያ ስለሰጠሕን
ለትምርቶ፣እናመሰግናለን፣፣
እ/ግ ይባርክህ ዶ /ክተር እንደዚህ ግዜ ሰጠህ ጠቃሚ የሆኑ ስለ ኣስተማርከን (thank you)
ወይ ጉድ ይሄ በሽታ እኔ ብቻ ይመሥለኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ለሁላችንም አላህየ ጤና ይስጠን
endet yaregshal
@@heroes_journey1😂😂 ያስፈሳታል
@@ReEe-zi7yv😂
😂😂😂😂❤ፈሳም
እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው::
ሠላም ዶ/ር እንዴት ዋልክ ስለምትሠጠን ሙያዊ ምክር በጣም እናመሠግናለን እባክህ ዶ/ር ኮሶ በጣም ያስቸግረኛል በምንም አልጠፋ አለ እባክህ ስለሱም ምክር ስጠን
እኔም ኮሶ በጣም እያሰቃየኝ ነው
Praziquantile tablet 1 PC yiwsedu yigelagelalu
የሀገሬ ምሁር ዴክተርዬ እናመሰግናለን
ተባረክ
ዶክተር እባክህን የኮላሊት ኤፌክሽን የታመመ ሰው ማድረግ ያለበትን ነገር ብትነግረን ???
ሰላም ዶክተር
ስለ ጨጋራ ባክቴሪያ ግንዛቤ ብትሰጠን የብዙ ሰው ችግር ስለሆነ
በጣም እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ስለምታካፍለን ትልቅ ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን ክበርልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እናመሠግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ
Thank you Dr.Daniel very youthful. God Bless you❤
ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ሁሌም የምሰራቸው ቪዲዮዎች በጣም ጠቃሚ ናቸው
Guys why you put thumb down? He is helping us? Shame on you!!
Because they are good for nothinh
Nothing*
Been stupid thats why
ይህን ጥያቄ እራሳቸው ቢጠየቁ አያቁትም። አመል ሆኖባቸው ይሆናል
.maybe he is tigrinya speaking
አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረ ነው። በጣም የሚጠቅመኝ ይመስለኛል። እኔ በካንሰር ህመም ምክንያት colocytomy bag ተጠቃሚ ነኝ በዚህም ምክንያት ጋዝ መቆጣጠር አልችልም። ጋዝ መቀነስ እንድችልና በጤናየም ላይ ጉዳት የማያመጣ የምግብ አይነትና መድሃኒት ብትጦቅመኝ ምክንያቱም ለኔ የማይመከሩ ብዙ የምግብ አይነቶች አሉ ለምሳሌ ከፍተኛ ፋይበር ያለባቸውና ያልበሰሉ ምግቦች። ካየከው ምክርክን እጠብቃለሁ ዶክተር።
ጤና ይስጥልኝ ዶ.ር
ስለምትሰጠን ምሁራዊ ምክርና እውቀት እግዚአብሔር ይስጥልን። እባክህ ከተቻለ ስኲር ያለባቸው ሰዎች ሊመገቧቸው የሚገቡ ምግቦች፤ ቅጠላቅጠልና ፍራፍሬ እንዲሁም መመገብ የሌለባቸው ብትነግረን እላለሁ። አመሰግናለሁ!!!
እናመሰግናለን ዶክተር ዮሐንስ 🙏🏼
Doctor. Betam. Amesgnalehugn...yene. chigr yehe new. Betam ena. Edme bemilu. Techegrealhu.ena I WELL TRAY IF I FEEL BETTER. I WELL APPRECIATE YOU VERY MUCH...MAY THE GOOD LORD CONTINUE HIS BLESSINGS UPON YOU AND YOUR BEAUTIFUL FAMILY...
dr በጣም እየተቸገርኩ ነበር thanks for the information , god bless!🙏
እንኳን ደህና መጣህ
,ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ዳኒ በጣም እየተጠቀምን ነው ይህ የኔም ችግር ነው ወተት lactose free ነው የምጠቀመው ግን ሆዴ ይነፋል ያመኛል እና በዚህ እቸገራለሁ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር በርታ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዘርህ ይባረክ
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
Thanks so much እግዚኣብሄር ይባርክህ ዶክተር
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዳኒ
መምህር ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ያኑርህ በእዉነት ጄግና ነህ በርታ
ጥሩ ርዕስ ነው ያነሳህው ዶ/ር
የፈሱ ዶክተር አባክወ አይጨነቁ እደልባችን እንፈሳለን የህፃናቶችፈስ የሚጮኸው በቱኒያቸው ዙሪያ ፀጉር ስለሌለው የማጨብጨብባህሪያሰማል ትልቅ ሰወች በቱኒያቸው ዙሪያ ፀጉር ሰለሚያበቅል ፈስ ያለድምፅ ተሹለክልከው ሰለሚወጡ ድምፅ አልባ ጀነሬተር መሰለውተሼሺ ይላል
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒዬ ❤️
በጣም እናመሰግናለን🙏🙏
ዛሬ ሶስተኛ ቀኔ ነው Intermediate fasting and keto ገና ካሁኑ ሆድ መነፋት ምናምን የለም እንቅልፍ እንቅልፍ የሚለለኝ እና በጣም የሚደብረኝ ነገር ጠፍቶል በጣም ደስተኛ እና አክቲቭ ሆኛለው ያንተን ምክር ሰምቼ ነው 175Ibs ነኝ አሁን እዚህ ላይ መጥቼ update አደርጋለው ታውቆኛል እንደምቀንስ በጣም አመሰግናለው wish me luck 👍🏾
ስንት ኪሎ ነበርሽ?
@@lake3176 79kg (175lbs) ነበርኩ አሁን 155lbs ወይም ነኝ 70ኪሎ ሆኛለው 9 ኪሎ በአንድ ወር
Wow ...betimihirtih... kecheguwara himem tegelagiyalew... wuga betam ..new mitetaw...tebarek
Dr Daniel,
Great way of explaining a bit uncomfortable subiect and thankyou for being polite and keeping it bahilawi geletsa in cultured tone.
Please,explain nessir(nose bleed) why,when etc and the remedy since a lot of people back home struggle with it,thankyou
በጣም እየተቸገርኩ ነበር ይሄን ተከታትየ ሞክሬ አሳዉቅሀለሁ ።
በጣም አመሰግናለሁ።
Thank you very much for your advice
Thank You🙏 Doctors Dani💚💛❤
Thank you Doc , so helpful!!
I love your program it’s a life changing for all of us thanks so much God bless you with a long age 🙏
እናመሰግናለንዶክተር
Wendmachin Egziabher yakbrh hiwetih hulugize ybarek 😊😊👏👏👍👍👍
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
ዶክተር እናመሰግናለን
በጣም ብዙ ነገር እያካፈልከን ነው በርታ ግን ለኔ የሚሆን ነገር አስኪመጣአዳምጣለው አመሰግናለው
Bless you dr
ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም ጥሩ ጎበዝ ነህ
እናመሰግናለን፡ወድሜ፡እኔም፡ሆዴ፡እየተነፋ፡ተቸግሬ፡ነበር።
Tebarek🙏
Edme Tena yestih👍🌅
ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር አምላከ እስራኤል ከዚህ በላይ ዕውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ዶክክተር እኔ ያ የተናገርከው ነገሮች በሙሉ እንዳሉ ሆኖ እኔ ከታች የእግሬን የውስጠኛውን ክፍል ከላይ ራሴን ወገቤን ማቃጠል ሕመም አለው የምግብ ፍላጎትም የለኝም ሳምንት ሙሉ አልበላሁም ሆዴ የ፱ ወር ጽንስ ይመስላል
Enameseginalen Dr sele hulum Tmherthi allahi edmehin yarezemewu
ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው
do( R እጅግ እናመሰግናለን
እኔ በጣም ተጠቅሜዉ
ለዉጥ አምጥቻለሁ ዶክተር ዬ
አመሰግናለሁ ።
ተባረክ ለምትሰጠን ምክር
Thanks God to you Dr. for bring Habesha Dr Oz
Thanks Dr Daniel
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን መልካም ሰው ስለሰጠን በሆድ መነፋት ተቸግሬአለሁ 2አመትሆኖኝል
የጋዝ ችግር ካለ ጊዜያዊ መፍትሄዎች አሉ
Eski yengerun. Tmokrowutn
እናመስግናለን ወንድማችን
ደር ትልቁ ችግሬ ነበር ምክርህን ተ ተጠቅሜ መፍትሄ አንደማገኝ
እርግጠኛ ነኝ በጣም አምሰግናለሁ::
ዘርህ ይባረክ ወንድምየ!
very good lesson thank you
እናመስግን አለን ዶክተር💯
Smart Ethiopian !
Thank you so much Dr. this is for me🙏🏽
You are so welcome
Thank you Dr