እርግዝና አልፈጠር ላላችሁ እህቶች?? || 8 ቁልፍ መፍትሄዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 30

  • @መቅደስሽፈራውወሎየዋ
    @መቅደስሽፈራውወሎየዋ 11 месяцев назад +16

    እናመሰግናለን ዶክተር አገር ስገባ አተጋ እመጣለሁ እኔ እርግዝና እቢ ብሎኛል እስኪ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ የዶክተር ተከታዪች

    • @maprokam2993
      @maprokam2993 11 месяцев назад +1

      እማምላክ ልጅ ትስጥሽ እህታችን የሁላችንም ምኞት ነው እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤

    • @TotoYoyo-k4l
      @TotoYoyo-k4l 8 месяцев назад +3

      ድንግል ማርያም ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ❤

    • @የበላይልጅነኝየቢቸናዋ
      @የበላይልጅነኝየቢቸናዋ 26 дней назад

      እመብርሐን እሷ ልጇን እደታቀፈች ላችም እመብርሐን ልጂሽን ታቅፈሽ ለመሳም ታብቃሽ እህቴ

  • @Tamritu
    @Tamritu 11 месяцев назад +1

    እኳን ደህናመጣህ

  • @Mam-k1k
    @Mam-k1k 10 месяцев назад +1

    እኔ ቀጭን ነኝ ቦርጭ አለቢኝ መለ?

  • @FaFe2024
    @FaFe2024 11 месяцев назад +2

    አመሠግናለሁ ዶክተር

  • @ابشروبالجنت
    @ابشروبالجنت 10 месяцев назад +1

    ኦሊበል ምድነው

  • @የበላይልጅነኝየቢቸናዋ
    @የበላይልጅነኝየቢቸናዋ 26 дней назад +1

    እኔስ ዉሐ አልጠማኝ አለ ከሳምት 2 ብርጭቆ ብቻ የምጠጣ
    ጠበል በግድ ትንንሽ እጠጣለሁ
    ዉሐ እድጠጣ ምን ላድርግ ዶክተር?

  • @MekdesHaile-b9i
    @MekdesHaile-b9i 5 месяцев назад +2

    የወር አበባ 7 ቀን ነበር የማየው አሁን ግን 3 ቀን ሆኖብኛል ለምንድነው

  • @gjdnfjf2933
    @gjdnfjf2933 11 месяцев назад +1

    ዶክተር እኔ 4 አመት ወሰድኩ አሁን 10 ወር ሆነኝ እምቢ አለኝ ምን ላድርግ

  • @BushuraBushira
    @BushuraBushira Месяц назад

    Even maregze alrgezalo gen yebtnale ena men laderge

  • @madinamadin6908
    @madinamadin6908 4 месяца назад

    ዶክተር እኔ ቤሬዴ ከጠፋ 1አመት ሆነው ምክንያት ምክንያቱን አላቅም ምን ማድረግ አለብኛ

  • @umin7742
    @umin7742 10 месяцев назад

    መረሀባ ዶክተር ለቢትህ አድስነኝ እናመሰግናለን

  • @AynadisTube2
    @AynadisTube2 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር❤

  • @Farhan-xl7fl
    @Farhan-xl7fl 6 месяцев назад

    ፉሩማኒመለቲምንመለቲነዉ😢ኒገሩኝ

  • @safeermall2274
    @safeermall2274 11 месяцев назад +1

    ደኩተረየ እባክሕ የማሕፀን ኢፌክሸን አለብኝ አኪቤት መሔድ አልቻልኩም መፍትሔ ካለሕ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  11 месяцев назад

      የየሰራ ትምህርት አለ እይው ወደ ኃላ

  • @Tamritu
    @Tamritu 11 месяцев назад

    ዶክተር እኔ የሸንት ኢፌክሽእና የመሀፀን ኢፌክሸን ነበረብኝ ግን የመሀፀኑን ኢፈክሽን ፈገስነውብሎ ዶክተሩ በግምት ሳይመረምረኝ ወዲህ ሌላ በሽታ መጣብኝ

  • @FatmaHussain-rg8pn
    @FatmaHussain-rg8pn 7 месяцев назад

    እኔአንድጥያቄአለኝደኩትር እንድሰዉእንቅልፍ ሳበዛ ወይምድብርት በጤናዉነዉ ወይስ በሽታ ዉሥጡንአለዉ እስኪይችንጥያቄ አብራራልኝ እኔዉስጡንጢነኝአይደለም እያለሁነዉ?

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 11 месяцев назад

    Thank u

  • @yevuj6579
    @yevuj6579 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ደኩተርየ እባክህ መልስልኝ እኔ ሁለት ጊዜ ወልጃለሁ አሁን እርግዝና እቢ አለኝ አምስት አመት ሁኖኛን መከላከያም አልተጠቀምሁም ግን ስወልድ በኦፕርሲኦን ነው የውለድሁት ካምስት አመት በፊት ነበር ልጁ ከሆድ ጠፍቶ የውጣው ምን ላድርግ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  11 месяцев назад

      ስልክ ደውይልኝ

    • @gjdnfjf2933
      @gjdnfjf2933 11 месяцев назад

      ​@@TenayenMediaእረ እኔም ስልክህ የት ነው

  • @ababadrobangussa4040
    @ababadrobangussa4040 7 месяцев назад +1

    🙏❤🙏❤

  • @ehitemaryamydinglliji
    @ehitemaryamydinglliji 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @TiruneshMekonnen-ge6fg
    @TiruneshMekonnen-ge6fg 7 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @እሙፈረህTube
    @እሙፈረህTube 10 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ለቤትህ አድስ ነኝ ትመልስልኛልህ ብየ ተስፋ አለኝ እሱም የመውለድ መከላከያ ተጠቅሜ የዛንው ቀን ባለቤት ግንኙነት ካላደረግን ብሉ እቢ ስል እሽ ብየው ፈፀምን ከዛም ከ8 የተለያዩ ስሚቶች ይሰማኝ ገባ 15ቀን ደረስ ወደውጭ ልመጣ ስለነበር. ቸክ ሳደርግ እርግዝና የለሽም ይሉኛል ግን ልቤት ሳብ ወደሁደ ካዛም ምግብ እሽ አይለኝም ነበርና ከመህደ በፈት ዝብየ ማጅናገፊያ ልጠቀም ብየ ተጠከምኩ ከዛም የረጋ ደም ለሁለት ቀን ፈሰሰኝ. ይህ ለወደፉት ላርግዝ ብል ችግር ያመጣብኛል መልስልኝ አሁ ያለሁ ስደት ነው ???

    • @እሙፈረህTube
      @እሙፈረህTube 10 месяцев назад

      ??

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 4 месяца назад

      እህት መድሀኒት ተጠቅመን ወይም የሶስት ወሩን መርፌ ተወግተን በአስራ ሁለት ሰአት ልዮነት ግንኙነት ቢደረግ ይረገዛል እንደ እኔ ሁለት ወር ሊሆነኝ ነው ፔረዴ ቀረ