የፅንስ መጨናገፍ 👼 መንስኤውና መፍትሄው የሚያስከትለው የስነልቦና ጉዳትስ እንዴት ይታያል early miscurrage couses and solution.
HTML-код
- Опубликовано: 29 ноя 2024
- In this video I will toalk to you about early miscurage courses and solution. Also my miscurage experience.
Welcome to #Denkenesh Ethiopia RUclips Channel
Willkommen Bei #DenkneshEthiopia RUclips channal
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም
If You are new to My Channel don't forgeet to subscribe
check my videos hear
Hair Care የፀጉር ክብዛቤና ማስዋብ
www.youtube.co....
Motherhood እናትነት
www.youtube.co....
Baby Food የህፃናት ምግቦች
www.youtube.co....
Denknesh kitchen ከማአድ ቤቴ
www.youtube.co....
Fashion ወረት
www.youtube.co....
Life Style የንሮ ዘዴ
www.youtube.co....
Good to know ቢያውቁት
www.youtube.co....
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ??
I N S T A G R A M @Fetyhabesha
F A C E B O O K Denknesh
E-mail zumracultural@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
• ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
~-~~-~~~-~~-~
እህቴ አይዞሽ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ አጋጥሞኛል ውርጃን ከመፍራቴ የተነሳ ዶክተሩ እንደማይሆን ነግሮኝ አልጠረግም እጠብቃለሁ ብዬ በጣም መግለፅ ከምችለው በላይ ታምሜ ላልሞት ዳንኩኝ እና በምጠረግ ሰሀት የማህፀን ግድግዳ ተጎድቷል በማለት ለ1አመት ለማርገዝ እንዳልሞክር ነግሮኝ ለተከታታይ ጊዜ የላብራቶሪ ምርመራ አድርጎልኝ በመጨረሻ ከአመት በኃላ እርግዝና ተፈጥሮ ዶ/ር ተመልሼ ስሄድ በጣም ተደነቅ እግዚያብሔር እንደረዳኝ ፈርቶ እንደነበር ነገረኝ እኔ ግን አፍ አውጥቶ ላትወልጂ ትቺያለሽ ባይለኝም ጠርጥሬ ስለነበር ሁሌ አምላኬ ፊት አለቅስ ነበር ፀልይ ፈጣሪ ይችላል ይተካልሻል አሁን 2ኛም ወልጃለሁ አትዘኚ ካለኝ ልምድ ግን በእርግዝና ሰሀት ደም ከታየ ቶሎ ዶ/ር ጋር መሄድ አይሆንም ካተባለ እራስን አሳምኖ በጊዜ መጠረግ ካልሆነ ችግሩ ህመሙ ሁለተኛ ጉዳት ነው ህይወትም እስከማጣት ያደርሳል በቆየ ቁጥር ደም ማህፀን ውስጥ ስለሚበጣጠስ ለመጥረግ ያስቸግርና ትንሽ የቀረ ነገር ካለ ወደ ካንሰር ይለወጣል ችግርሽን ወተሽ ማስተማሪያ ማድረግሽን አደንቃለሁ ፈጣሪ ይተካልሻል ፀልይ
የኔ ቆንጆ በጣም አዝናለሁ ፈጣሪ መሃሪ ነው በጣም ካሰስ ያንቺንንም ልምድ ስላካፈልሽን እጅግ አድርጌ ማምፕስገን ፈልጋለሁ የኛ ተሞክሮ የሌሎችን ህይወት ይለውጣል በድጋሚ አመሰግናለሁ🙏🙏
በትክክል
በማርየም መልሰ ስጭኝ
@@DenkneshEthiopia
@@DenkneshEthiopia ከዛስ ሂደሽ ተጠረግሽ ወይስ ራሱ እስከሚሄድ ጠበቅሽ? አይዞሽ እንዳታለቅሺ
አይዞሽ እህት እኔ ምጤ የመጣ ቀን እሆዴ ሞቶ ተወለደ በጣም ነው ቅስሜ የተሰበረው 9 ወር ተሽክሜ አንድ ቀን ሳልስመው ሞተብኝ ከመኖር ተስፋ እስከምቆርጥ ድረስ ነው የተሰማኝ ተወለድኩ ገና ወሬ በስደት ላይ ብቸኛ ነኝ ባሌኳ ተጎኔ የለም ሁሉንም ነገር አልሀምዱሊላህ ብያለሁ
ውይ የኔ ቆንጆ በጣም አዝናለሁ አላህ ላንቺ መልካሙን መረጠ ጠንክርሽ ዛሬ ለዚህ በቃሽ አልሃምዱሊላህ ማለት ለበጎም ለክፉም ሁሌም ጥሩ ነው አላህ ያሳድግልሽ አብሽር በርቺ 🤗
አብሽሪ አሏህ ላንቺ ኸይሩን ይሰጥሻል
ሲጀመር እኛ ብዙ እናስባለን እንጂ አሏህ የከተበው ነው የሚሆነው እናማ ሰጪም ነሺም አሏህ ነው እኔም ተጨናግፎብኛል ለዛውም 9 ወሬን ጨርሼ ዶክተሬ ዘይት ጠጪ ብላ አዛልኝ ዘይት ጠጥቼ በሆድ ቁርጠት ና በተቅማጥ ታምሜ ልጄን ሳልወልድ በሆዴ ጠፋብኝ እና አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ወላኪን ለኔ ኸይር ስላልሆነ ነው አሁን ደሞ ነፍሰጡር ነኝ አሏህ በሰላም ወልጄ እንዳቅፍና እንዲያድግልኝ በዱአ አትርሱኝ ይህው በፍረሃት ሱዑዲን ለቅቄ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ብቻ አሏህ ይስቱር ዓለይና ሚን ኩሉ ሸር
☝አላህ በሰላም ይገላግልሽ። አቅፈሽ ለመሳም አሳድገሽ ለቁም ነገር ለማብቃት ያብቃሽ እህቴ
@@DenkneshEthiopia
አሏሁመ አሚን እህቴ ያረብ በራህመቱ
ላንቺንም አሏህ የተሻለውን መልካሙን ዙሩያ ይስጥሺ
እህቴ ፅንሱ በተቋረጠ ማለትም በወለድሽ በስንት ጊዜሽ አረገዝሽ እኔ እንዳንች ለመውለድ ቀናት ሲቀሩኝ ባልታወቀ ምክንያት ውስጤ ጠፍ በምጥ ወለድኩ ከ2ወር በፊት አሁን 3 ወር ሊሆነኝነው ምንም አይነት የወሊድ መከላከያ አልጠቀምም እርግዝና በሚፈጠርባቸው ቀናቶችም ሊፈጠር አልቻለም ሆስፒታል ብሄድ ለማርገዝ የሚሠጡ መድሀኒቶች ይኖሩ ይሆን?ያጣሁት የመጀመሪያ ልጀን ነው ስሜቱን መርሣት አልቻልኩም እስኪ አላህ የሚያድግ ልጂ መንታ ይስጥሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ የ40 ሠው ዱአ ተቀባይነት ያገኛል አይከፈልበትም አፅናኑኝ ያለሁት ስደት ላይ ሀዘን ተጨምሮ
ኧረ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ያረቢ እንዲህ አይነት ነገር በማንም አይድረስ ቶሎ እርግዝና ላይፈጠር ይችላል አንቺ አትጨነቂ ሰውነትሽን ትንሽ እስኪያገግም ቶሎ ላታረግዢ ትቺያለች ምንም አትጨነቂ አላህ ካንቺ ጋር ይህን እህቴ አብሽሪ እሺ 😘😘
@@DenkneshEthiopia አሚን የእኔ ውድ ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን ለምክርሽ በጣም አመሠግናለሁ ፈቲየ የእዮብን ትግስት ተመኘሁልሽ
ከሌለሽ ነገር ያለሽ ይበልጣል እና እግዚአብሄር የሚሰራውን ያውቃል ስለዚህ አመስጋኝ ሁኚ የኔ ቆንጆ
True
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ መንታ መንታውን ይስጥሽ ትምህርትሽ ግን ሺዎችን ግንዛቤ ይሰጣል ተባረኪ 🙏😍
አሚን አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
ፈቲ እኔ እስካሁን መረጋጋት አልቻልኩም ቤት ውስጥ ጫማ አሸራቶኝ በጉልበቴ ወደኩኝ በደቂቃ ውስጥ ደም መፍሰስ ጀመረ የኔ ቆንጆ አላህ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው !!አልሃምዱሊላህ
ኡፍ በጣም ነው ማዝነው ማሬ 😥 ልክ ነሽ አላህ☝ ለሁሉም ምክንያት አለው በፍፁም ተስፋ እንዳትቄርጪ እንዳትጨነቂም ደግመሽ አርግዘሽ በሰላም ደስተኛና ጤነኛ ልጅ ትወልጃለሽ 🙏🙏
እኔ የመጀመሪያውን ልጄ በወለድኩ በ 8 አመት ሌላ ልጅ መውለድ ፈልጌ በተከታታይ ሁለት ጊዜ ወረደብኝ ግን ያን ያህል የከበደ ህመም አልተሰማኝም ቢሆንም ድጋሚ የማልወልድ መስሎኝ ፈርቼ ነበር። አልሀምዱሊላህ በተከታታይ ወልጄ 3 ሆነዋል። ያሳዝናል ግን አንቺ ደና መሆንሽ ነው አብሽሪ ሀቢብቲ 😘
ለመረጃው እናመሰግናለን ❤️
እውይይ የኔቆንጆ አዎ ለሱ ምን ይሳነዋል☝ አመሰግናለሁ ማሬ አየሽ እንዲህ ስንነጋገርበት ቢያንስ ግንዛቤያችን ይሰፋል ለሌሎች ጥንካሬ ይሆናል በግጋሚ አመሰግናለሁ ሞክሽዬ 🙏🙏🤗
እውነት ነው ማሬ ለዛ ብዬ ነው ተሞክሮዬን ባጭሩ ኮሜንት ላይ ያኖርኩት
አብሽሪ እኛ ይመስለናል እንጂ አላህ ነገሮችን የሚቀያይራቸው ለኛ ስለማይበጀን ነው Alhumdulliha ማለት ነው
እንኳን አላህ አተረፈሽ ማማዬ አላህ አላለውም በተሻለው ያበስርሽ አዎ በድጋሜ ማርገዝም መውለድም ይችላሉ እኔ በእህቴ ስላጋጠመኝ ነው 3ልጆች ከወለደች በኃላ ሁለት ግዜ ተጨናገፈባት ከዛ በኃላ ደሞ አልሀምዱሊላህ !!
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
አብሽሪ ፈቲየ አሏህ የተሻለውን ሷሊህ የሆነውን ምርጥ የሆነውን ብቻ. ጀግና የሆነውን ይሰጥሻል ሁሉም ነገር ለኸይሩ ነው ሲጀመርም አሏሁ ተዓላ. በአዘል አልሻውም የሻውን ነገር ዝም ብለን ብቻ መቀበል ነው ያለብን ይህ ቢሆን ይህ ይሆን ነበር የሚለው ለሰይጣን በር መክፈት ነው ስለዚህ. እንደውም. መንታ ልጆችን አሏህ ይስጥሽ አቦ
አሚን አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
የእኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ልብሽን ይጠብቅ አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ እርሱ ያጽናናሽ እግዚአብሔር ሳያውቅ በህይወታችን ውስጥ የሚሆን አንድም ነገር የለም ነገ ሌላ ቀን ነው አምላክ ነገ እንደ ፈቃዱ ልብሽ የሚያርፍበትን የምትደሰቺበትን የምትኮሪበትን ለሀገር ለትውልድ መፍትሄ የሚሆን የተባረከ እና ጤነኛ ልጅ ይሰጥሻል ራፊን እና ሶፊን ይጠብቅልሽ ይባርክልሽ እነሱን በሞገስና በጥበብ ያሳድግልሽ የእኔ ቆንጆ
አንችም አይዞሽ እኔም ከአምስት ወር በፊት የሁለት ወር ከአስራምስት ቀን አጋጥሞኝ ነበር ግን አላህ ለኛ ባይለው ነው አሁንም በፈጣሪ ይዣችሆልሁ ጤነኛ ልጆች ውለጅ በሉኝ ማሮች አብራኝ ያርገዘችው ጓደኛዬ ወልዳልች
ፈጣአሪ ይርዳአሽ
አብሽሪ አላህ☝ ያይንሽ ማረፊያ የሆነ ደስተኛና ጤነኛ ልጅ ይሰጥሻል ልብሽን በሱ ላይ አርጊ መልካም መልካሙን ብቻ አስቢ ራስሽን ደስተኛ ለማድረግ ሞክሪ እሺ 🙏አላህ በሰላም ተገላግለሽ ወልጃለሁ የሚል መልክትሽን ያሰማኝ🙏
አላህ ይወፍቅሽ የእኔ ውድ ህመሙን የደረሰበት እንጂ ሌላው አይረዳም ውድ እህቶቼ አግኝቶ ከማጣት ይሠውረን
@@anwarteshometeshome3952 አሚን ሀያት ልክ ነሽ
@@DenkneshEthiopia አሚንንንንን የኔ ልዩ አላህ ይስጠኝ
ባለፈው ስትናገሪ ጠርጥሬ ነበር አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይጎበኝሻል አንድም ልጅ ሳይኖራቸው በተደጋጋሚ የሚከሰትባቸው አሉ አይዞሽ ፈጣሪን አመስግኚ ስለልጆችሽ በ እርግጥ ከባድ ነው ለኔም ፈጣሪን ለምኑልኝ በልጅ እንዲባርከኝ
አመሰግናለሁ ማሬ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላው🙏🙏
ወሏሂ አሏህ መልካምን ነገር ላንች ስለፈለገልሽ ነው. ምንም መጥፎ ነገር ቢገጥመንም ለኸይሩ ነው. ጎበዝ ነሽ አንበሳ ነሽ እንደሆንሽም ቀጥይበት
አይዞሽ ውዴ እግዚያቤሔር ሁሌም መልካምን ነው እሱ ያለው ነው ሚሆነው
ሲከፋሽ ማየት አልፈልግም😢 ሁሌም ደስተኛ ሁልንልኝ ልጆሽን ይጠብቅልሽ አቺ ገና ወጣት ነሽ ብዙ እድል አለሽ ውዷ እህቴ😘
አመሰግናለሁ ርብቂ 🙏🙏🤗
ፈቲዬ የልቤን መልእክት በ ኢንስትግራምሽ አስቀምጫለሁ። ይሄንን በማካፈልሽ ለ ብዙ ሴት እህቶቻችን አብሮነትንና ጥንካሬን ሰጥተሻል በጣም አክብሬሻለሁ።
የ ልብሽን መሻት ነድሃኒአለም ይፈጽምልሽ❤
አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቆንጆ🙏🙏🤗
ፈቲየ አሏህ ይተካሽ ኢንሻ አሏህ አሏህ ይስጥሽ እንኳን አንች ተርፋሽ እኔ ቪዶችሽን ሁሉንም አዳምጥ ነበር በተለይ ምክር ነኮችን ግን አሁን አልሰማም ከስንት ዱአ በኃላ አሏህ ልጂሰቶኛል 2ወሬ ፈራሁ በርግጥ አሏህ ነው ሰጩም ነሹም ግን ፈራሁ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ በሉኝ
☝አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ውዴ አትጨነቂ ቀና ቀናውን ብቻ አስቢ 🤗
አሚንንንን ፈቲየ እሽ ልክነሽ እኔም ቀናቀናውን ነው እማስበር ግን ጀምሬው ከፈራችሁ ባታውት ይሻላል ስትል ልክነሽ ብየ ተውኩት እንጂ አሏህ ነው ጠባቂው
በጣም አመሰግናለሁ ለምክርሽ
የእኔ እናት ባለፈው እንባ እንቅ እንቅ ሲያደርግሽ ጠርጥሬ ነበር ግን ሁሉም ለበጎናው ብዙ ዘግናኝ ነገር አለ በእናት ላይ የሚያልፍ ያውም ገና ደም ነው ጽንሱ አድጎ ተወልዶ ተስሞ ወዲያው የሚያልፍ አለ አንጄት የሚበጥስ እና አምላኬ ሆይ ተመስገን ተወልዶ የሚሳም ሰተኸኛል ነገም ወልጄ የምስመው ሙሉ ጤና ያለው ያላት ስጠኝ ብለሽ ጸልይ በርግጥ ስሜት ይጎዳል ግን ከምዙ አንግል ካየነው ተመስገን ያስብላል እምነትሽን አጥብቂ ጸልይ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ነው የሚሆነው አይዞሽ !!!
እውነት በጣም ተመስገን ማለት ነው🙏🙏አመሰግናለሁ በጣም ማሬ 😍🙏🙏
ወይይይ ፈትየ የእኔ አህት በእውነት በጣም ያሳዝናል እኔም እንባየ መጣ መፅናናቱ ይሰጥሸ እግዚአብሔር ። አይዞሸ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ይሰጥሻል ተሰፋ አትቁርጭ ጎብዝ ጥንካራ ሁኝ ።
አሚን አሚን አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏
አይዞሽ ሁሉም በፍጣሪ እጅ ነው. እኔም ማርገዝ እስቢያለው ያሳካልሽ በሉኝ በአላህ ይሁንባቹ
🙏🙏🤗
ፀሎት አብዢ አሁንም ይመጣል ያሰብሺው ያሳካልሽ እካን አቺ ተረፍሽ
ያሳካልሽ ግን ባላህ አትያዥ ማስገደድ ማለት ነዉ
@@fatimafatima6987 እሻ አላህ ጀዛኪ እላህ
አላህ ሷለህ የሆኑ ልጅች ይስጥሽ ማር
ፈቲ የዘወተር ተከታታሽ ነኝ ግን ምንም አስተያየት ጽፌ አላውቅም ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እናም አይዞሽ አላህ ለአች ያለውን ይስጥሽ እኔም 4 ወር እርጉዝነኝ ለመጀመሪያዬ ነው ፈራሁ በጾለታችሁ አስቡኝ የፈቲ ተከታዮች
Ayzoshe nebsa menm meguwagwat ayseflgm fetri yalew yehonal
አብሽር የኔ ቆንጆ ምንም አትጨነቂ ቀና ቀናውን ብቻ አስቢ ☝ፈጣሪ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
Thankyou so much አይዞሽ እግዚአብሄር ይክስሻል እህቴ
እኔም ደርሶብኝ ያቃል ስሜቱን በጣም አቀዋለው አይዞሽ የኔ እህት
በጣም አዝናለሁ 😥 አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
እና ወለድሽ አሁን
በጣም ነው የሚያገበግበው እኔ 3 ግዜ የወር አበባዬ እየቀረ ቴስት እያደረኩ እያወኩ 2 ወር ድጋሚ 1 ወር 15 ቀን ብቻ ሶስት ግዜ ተጨናቅፎብኛል እና አሁን ላይ ትቼዋለው ችራሽ አላበውም በፍጹም አሁን ህክምና ልጀምር አስቤአለው ፈጣሪ ይርዳኝ😢😢
አይዞሽ የኔ ቆጆ እግዚያብሄር በሁሉ ነገር ትክክል ነው በጣም ስለሚወድሽ ነወ እሱ የሚጠቅምሽን ያውቃል♥♥
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
አይዞሽ ፈቲ አላህ ይርዳን ተስፍ እንዳትቆርጭ እኔም 2 እና 3 ግዜ 7 ተኛ ሳምንት ሲሞላው ይመጣል ግራ ገብቶኛል
ፈጣሪ ሀይልና ጉልበት ይስጥሽ ከዚህ ስሜት ለመውጣት ጊዜ ይፈልጋል የሚይስደስትሽን (Hobby)ነገሮች ለማድረግ ብትምክሬ የስሜቱን ክብደት ሊያቃልለው ይችላል በጣም የማዘን ስሜት ለማስወገድ ብትሞክሬ አንድ መውለድ ያልተሳካላቸው ሰዋች አሉና ፈጣሬ የሰጠሽን ፍሬዋች ይባርክልሽ!! ይህንን ቨዲዩሽን ያየሁት ኣሁን ነው ከዚህ በውሀላ የሰራሽውን ቨድዩ አይቼ ይህን ያልኩሽ ወደውሀላ ልመልስሽ አልፈልግም ወደፌት እንጂ 💪🏻ወድቆ መነሳት የጠንካራ ሰው ባህሬ ነው አንችም ከጠካራ ሰው አንዶ ስልሆንሽ አይዞሽ አልልሽም አይዞሽ ለፈሬ ነው .ተነስተሽ መሄድ እንደምትችይ ስለምተማመን!! ሌላው እግዚአብሔር የፈቀደው ነገር ብቻ ነው በህይወታችን የሚሆነው እሱ ስፈቅድ ነገም ሌላ ቀን እንደሆነ እና በአሁን ሰአት ጤነኛ ሆነሽ ለልጆችሽ መኖርሽን አስቢ እሺ እህታችን???
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏
ፈቲየ የኔ ማር አይዞሸ የዘውትር ተከታታይሸ ነኝ ከሰደት ከመዳም ቤት እይው ልሸ እኔ የመጀመሪያ ልጀን ከወለድኩ አንድ አመት ከሁለት ወሩ ነው አሁን ሳልፈልገው ደግሜ አረገዝኩ የመጀመሪያ ልጀንም ይዠ ነው ምሰራ አሁን ሁለተኛ ለመውለድ ጨነቀኝ መላ በይኝ ኮሜታተሮችም ፃፋልኝ አላህንም ፈራሁ
አዎ አላህን መፍራትሽ ጥሩ ነው አሚን ብለሽ ተቀበይና በሰላም ውለጅ አንድም ልጅ ሁለትም ሶስትም ልጅ ድካሙ ያው ነው ደግሞ ልዩነታቸው ብዙ ካልሆነ ላንዱ ምታወጪውን ጉልበት ገንዘብ ግዜ እኩል ነው ለሌላኛው ምታጋሪው እንደንታስቢው ከባድ አይደለም ነገሽን በተስፋ አልሚ ግን ዛሬሽ ላይ ትኩረት አድርገሽ ኑሪ በፍፀም መጥፎ ስሜት እንዳይሰማሽ ጥረት አድርጉ 😉😘😘
@@DenkneshEthiopia ማማየ ወላሂ ሰው ሀገር አረብ ቤት ነው አንዱንም ልጀን ይዠ እየሰራሁ ያለሁት አሁን ደሞ ሳላሰብበት ሲፈጠር ጨነቀኝ በመዳኒት ላየ ነው የቀረ አንድ ወር ሆነኝ ዛሬ ሳየው የፈራሁት አልቀረም ፈቲየ አመሰግናለሁ እድሜ ና ጤና ከነ ቤተሰቦችሸ
አይዞሽ እኔም በአመት ሁለት ጊዜ አጋጥሞኛል አሁን የሆርሞን መዛባት ነው ብለውኝ መደሀኒት እየወሰድኩ ነው ዱአ አድርጉልኝ 😢😢😢
የኔ ቆንጆ በጣም አዝናለሁ አብሽሪ ሁሉም ነገር ይስተካከላል አላህ የልብሽን መሻት ይሙላው🙏🙏
ጌታ ይርዳሽ
እር የኔም የውተት ሆርሞን 27.69 ነው መውለድ አልቻልኩም
@@DenkneshEthiopia ሆርሞን ማለት ምን ማለት ነው በፍጣሪንገሩኝ
የት ነዉ የታየሽዉ? የኔን ችግር ሊያገኙልኝ አልቻሉም፣ የት ሆስፒታል ልታይ?
አይዞሽ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ!! ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በግዚው ለአንቺ የምያስፈልግሽን ያህል ልጅ ይሰጥሻል!!ደግሞ እግዚአብሔር ያሉትን ይባርክልሽ
አይዞሽ ላንቺ ስለማይጠቅምሽ ይሆናል የተቃረጠው ላንቺ ያለው ፈጣሪ ይሰጥሻል
እውነት ነው ፈጣሪ ሁሌም ትክክል ነው መቼም ደውነንና በወቅቱ እውነታውን መቀበል ቢከብድም ትክክለኘውን ነገር ነው ፈጣሪ የሚሰጠን አሚን ብሎ መቀበል ነው ሚሻለው 🙏🙏
ፈቲ ውዴ ተመስገን በይ ማማ ውብ የሆኑ ልጆች አሉሽ ማልቀስ አስፈላጊ አይደለም።ባለን ስናመሰግን ነው እግዚያብሔር የሚጨምርልን።አሁንም ፈጣሪ በመንታ ልጆች ይጎብኝሽ
አሚን በጣም አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏
ውዴ አይዞሽ እኔም በአሁኑ ሰአት ይህን ከባድ ጊዜ እያሳለፍኩ ነው ደሞ የመጀመሪያየ ነው ውስጤ ግን የሚኖር የሚኖር እየመሰለኝ ድጋሚ ዶክተር ጋር መሄድ ፈራሁ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ሚያድግ ልጅ ይስጠን እኔ ትላንት የ 3 ወር ነው በራሱ በተፈጥሮ መንገድ የወረደብኝ ነገር ግን ዛሬ ምንም ደም እየፈሰሰኝ አደለም ጨነቀኝ ትኩስ ነገር እየጠጣሁ ነበር ደም ማቆሙ ግራ ያጋባል 😢😢
አሚን አሚን እህቴ አላህ ያበሽርሽ ሃኪም ጋር ሂጂ ግን ሙሉ በሙሉ መውጣት አለመውጣቱን ቼክ ተደረጊ አይዞሽ አላህ መልካሙን አዋቂ ነው ኢንሻአላህ ይክስሻል 🙏🙏🙏
@@DenkneshEthiopia የኔ ውድ ህመሙ ሲጀምረኝ ሀኪም ቤት ሂጀ ነበር አልትራሳውንድ አይተው ልጁ ወጧል ግን የቀረ ቆሻሻ አለ ብለው 3 አይነት መድሀኒት አዘውልኝ በ ግሊኮስ ሰጠውኝ ነው ወደ ቤት የተመለስኩ ከ 7 ቀን በሀላ ተመለሺ ብለውኛ እሄዳለሁ ለማየት ድጋሚ 🙏🥹
ኦ ፈቲያ አይዞኝ ያጋጥማል ክርስቶስ አብዝቶ ይሰጥሻል።
ፈቲ በመጀመሪያ በጣም ነው የማዝነው አይዞሽ እግዚያብሄር የተሻለውን ነገር ያውቃል ሲቀጥል እኔ የሶስት ወር እርጉዝ ነኝ እና የሆነ ጊዜ ላይ መጠነኛ ደም ሲፈሰኝ ሆሲፒታል ሄድኩኝ እና አልትራሳውንድ ስነሳ ልጁ የልብ ምት የለውም መጠረግ አለብሽ አሉኝ ይሄንን ማመምን አልችልም ብዬ ቤቴ ተመልሼ መጣሁ አሁንም ደሙ አላቆመም ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ልቤ ተሰብሩዋል ዶክተሮቹንም ማመን አቅቶኛል አምላኬን የሰጠኸኝ ልትቀማኝ አይደለም በእኔ ላይ ተአምርን ስራ ብዬ ምንም ሳላደርግ ተቀምጫለው የሆነ ነገር በይኝ እባክሽን
በጣም አዝናለሁ ማሬ እንዳልሽው ደሙ እስካሁን ካልቆመ ቶሎ ሃኪም ቤት ሂጂ ሙሉ በሙሉ ወቶ ካልፀዳ ጉዳቱ ከባድ ነው ሚሆነው ፈጣሪ ያለምክንያት ምንም አያደርግም ልብሽን አጠንክሪ አውቃለሁ የሚረሳ ነገር አይደለም ግን ፈጣሪ መፅናኘ ይሰጥሻል ተስፋ አትቁረጪ ሃኪም ቤት መሄድሽ ግን በጣም ውፕሳኝ ነገር ነው አንዳንዴ ተጠርጎ እንኳን ላይፀዳ ይችላል እና አደገኛ ሚሆንበት ግዜ አለ ላስፍራራሽ አልፈልግም ግን እኔ ላይ የሆነው ይሄ ነው ድጋሚ ቪዲዮ መስራት ሰው ማስጨነቅ ስለመሰለኝ እንጂ የኔ ኬዝ እስካሁን አልተቋጨም በየሳምንቱ ምርመራ እያደረጉልኝ ነው ሰሞኑን ግን መልካም ዜና እየሰማሁ ነው። እና ልልሽ የፈለኩት በግዜ መጠረጉ ከብዙ ጣጣ ያድናል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ማሬ አደራ ሃኪም ቤት በቶሎ ሂጂና የሙሉሽን አድርጊ ማሬ 😘😘
yene konjo yene marrr aysoshe yene enat semetun awkewalew enem agatmogn neber bemejemera lije betam nw misebrew gen Alhamdulillah ahun hulum alfo ye and konjiye lije enat negn & uletegaye demo argitgalew fetari kefekede hulet lihonu nw malet nw 🙏
stelot argi yene wed bayresam yalfal. sei stark
fetari yetebekeshe fetiye kene betesebeshe weded nw
maregeshe
አአይዞሸ እግዚያብሔር ያሰበወ ይበልጣል ገናነሸ እንደገና ጤነኛ ልጆች አሉሸ እነሱን ይባርክለሸ ወደ አንቺመ ደህና ሁኚ ትወልጃለሸ የኔ ዘመነ እንደሱ ሆና ባመቱ ጤነኛ ለነ ወለደች ሰለዚህ ነገርን ሁሉ ለበጎ የሚያርግ አምላክን የደንግል ልጀን ለምኝ አይዞሸ
አዞሽ አላህ ካችጋ ይሁን
ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ቪዶሽ የብዙ እህቶችን ልብ ተስፋ ሰተሻል በጣም አመሰግናለሁ!!!!!!!
አይዞሽ እህቴ ባንቺ ላይ ብቻ አደለም የደረሰው ይሄ ያለ ነው ሰው ተወልዶ ያደገ ልጅ ሞቶባት ቀብራ የተቀመጠች ስንት እናት አለች አቺ ከዚ በኋላ ማርገዝ ትችያለሽ ከዚ በኋላ ባትወልጅም እራሱ ችግር የለውም ሁለት የሚያማምሩ ልጆች አሉሽ አመስግኚ
በሠማአቷአ ሥም አይዞሽ ያአሉሽን ልጆች አምላአክ ይባአርክልሽ ለእማአምላአክ የሚሣአናአት ነገር የለም ለሷአ ንገሪያአት ፀልይ ዳአግም የልጅ እናአት ትሆያአለሽ ትጊ በፀሎትሽ
አሚን አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
ዋናው ያንችህ ሰላም ነው ፈቲ ያሰብሽውን አላህ ይስጥሽ...የሳምንት የፅስ መጨናገፍ አጋጥሞኛል ግን በጣም ቆይቷል እንዳልሽው ማርገዜን አላውቅም ነበር እና በእክምና ነበር ያወኩት.....አሪፍ ትምህርት ነው ለወደፊት ጥንቃቄ እንዳደርግ እረድተሽኛል እናመሰግናለን ፈቲ በርችህልን
በጣም አመሰግናለሁ ማሬ🙏አይዞሽ ድጋሚ አርግዘሽ ጤነኛና ደስተኛ ልጅ ትወልጃለሽ🙏🤗
@@DenkneshEthiopia አሚን.....አመሰግናለው ለአንችም ተስሞ የማይጠገበውን ልጅ ከጤና ጋ ይስጥሽ ማማዬ
በአላህ ተስፍ አይቆረጥም የኔ የአጎቴ ልጅ 4 ጊዜ እሆዷ እየሞተባት አሁን አልሀምዱሊላ በሰላም ወልዳለች
የኔ ቆንጆ በጣም ከባድ ነው ወላሂ እንኳን በሰላም ወለደች
የኔ እናት አይዞሽ ። ፈጣሪ ፈቃዱ ሲሆን ይሰጥሻል። ልጆችሽን ያሳድግልሽ
አሚን አሚን አመሰግናለሁ በጣም ፍርዬ🙏🙏
አሰላም አለይኩም ፈቲዬ ስሜትሽ ምን ያህል እንደተጎዳ ይገባኛል ፤እኔም የ11 ሳምንት ተጨናግፎብኛል እና በጣም ነበር ቅስሜ የተሰበረው በኋላ ግን አልሀምዱሊላህ ብዬ አንድ ልጅ አለኝ በሱ መፅናናት ጀመርኩ ኢንሻ አለህ በአላህ ራህመት ተስፋ አልቆርጥም ዱዐ ማድረግ ነው ጤነኛ ሳሊህ የሆነውን ልጅ እንዲሰጠን።አብሽሪ ፈቲዬ ጤነኛ ልጅ እናረግዛለን ኢንሻአላህ❤
ኢንሻአላህ ☝ አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏
ተጽናንተሸ ሰላጽናናሸን እናመሠግናለን ።እ/ር ይካሰሸ።ያሉሸ ይባረኩ።
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
@@DenkneshEthiopia ማሻአላህ
እህት ፈልጌሻለሁ ግቢልኝ
ስልክሺን ስጪኝ
አይዞሽ ሁለት ልጆች አሉሽ ትወልጃለሽ ደሞ እኔ ሁለት አሉኝ ሶስተኛ መውለድ እፈልጋለው ማሳደጉን ሳስበው ደሞ ድክም ይለኛል ግን ሳስበው እምወልድ አይመስለኝም እድሜዬ ገና ነው ግን የሚቀበረውን መከላከያ አስቀብሬ ፈጣሪ ካልሰጠኝም እነዚህን ይባርካቸው
አመሰግናለሁ በጣም አትጨነቂ ትወልጃለሽ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ግን ደግሞ በጣም ጣፋጭ ምንም ሳይታወቅ ግዜው ያልፋል መልሰን ልጅነታቸውን እንናፍቃለን 🙏🙏🤗
@@DenkneshEthiopia እውነትሽን
ነው ፈትዬ በጣም አመሠግናለው አንቺም አይዞሽ በርቺ እና ቫኬሽን ሎስ አንጀለስ ከመጣሽ አለውልሽ ሀገር አሳይሻለው
ፈቲየ 🤦😕😕 አይዞሽ እንዳጋጣሚ ሁኖ እኔም አንች ካለሽበት ሁኔታ አልሻልም ከማህፀን ውጭ እርግዝና አጋጥሞኝ ነበረ እና በግድ ነው የተረፍኩት ዶክተሮች እንዳሉኝ 6 ሰአታቶች ብቻ ነበር የቀረኝ😥😱😭 ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን ኦፕራሲኦን አድርጌ ተሽሎኛል ግን ይሄን ልነግርሽ የፈለኩበት ምክንያት ስለዚህ በሽታ ብዙ መረጃ እውቀት ስሌለን ስለዚህ አጣርተሽ ቪዲዮ ብትስሪበት እና ለችግሩ ሰለባ ከመሆናችን በፊት ወደ ህክምና እንድናመራ ምክንያቱም እኔ እስከመጨረሻው ሰአት ድረስ አላወኩም ነበር ፔሬድ መስሎኝ ነበር በተረፈ እህቶቼ እኔ ባለፍኩበት እንዳታልፉ አላህ ይጠብቃቹ🙏🙏
እውይይ የኔ ቆንጆ እንኳን አላህ አተረፈሽ አይዞሽ በድጋሚ አርግዘሽ በሰላም ትወልጃለሽ እሺ አትጨነቂ ራስሽን እረጋግተሽ በደንብ ስታገግሚ ከሃኪምሽ ጋር በደንብ ተነጋገሪበት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 🙏አመሰግናለሁ በጣም 🙏
አሚን ማማየ አላህ ይጠብቀን እኳንአችንም አተረፈሽ አይዞህ አላህ እሚያድገውን ይስጥሽ
አይዞሽ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው መቼም ሚረሳ አይደለም እኔም ልወልድ 11 ቀን ሲቀረኝ ነው ልጄ የሞተብኝ ጌታ ሰብርን ይስጥሽ ጌታ ያለው ነው ሚሆነው
እውይይ በጣም አዝናለሁ የኔ ቆንጆ ላንቺም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ መካሻ የሚሆን ፍፁም ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ። ፈጣሪ ለሁሉም ምክንያት አለው የምንፈልገውን ሳይሆን የሚሆነንን ነው ሚሰጠን
እኔም በአመት ውስጥ ሁለት ጊዜ ወርዶብኛል መጀመርያው ከወረደ በውሀላ ድጋሚ በወሩ ነበር ያረገዝኩት ግን አልሆነም እርሱም ወጣ አውቀዋለሁ አግኝቶ ማጣት አይዞኝ
የኔ ቆንጆ ብፕጣም አዝናለሁ አይዞሽ ራስሽን ተንከባከቢ ሰውነትሽ ትንሽ መለስ ሲል ደግመሽ ታረግዣለሽ 🙏🙏😘😘
አይዞሽ.እግዝያብሄር.ስላልፈቀደው.ነው..ያሉትን.እግዚአብሔር. ያሳድግልሽ
አይገርምም.እኔ.ግን.ጠርጥሬ.ነበር.ባለፈው.ካወራሽን
ሶፊዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የተሻለ ስላለው ነዉ አይዞሽ እግዚአብሔር ሳያውቅ የሚሆን ምንም ነገር የለም እራስሽን አረጋጊ አንቺ ሰላም ከሆንሽ እግዚአብሔር አሁንም ይሰጥሻል አይዞሽ
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
አይዞሽ አላህ ያለው ነው የሚሆነው ሳታስቢው ጤነኛ የሆነውን ልጂ ይወፍቅሽ የኔ ቆንጆ
አሚን አሚን 🙏🙏🤗
እንኳን አላህ አተረፈሽ እህቴ አላህ አላለውም እና አልሀምዱሊላህ በይ
ማር ጓደኛየም አጋጥሟታል የ1ወር ብቻ በጣም ደም በዛባት ለአንድ ወር ነው ደም የፈሰሳት እሱም አንዳንድ ቀን ያቆምና መልሶ ይመጣል ግራ ተጋብታ ነበር በጣም አስባለች እና መድሀኒት እንዳትጠቀም ደሙ አልቆመም ብቻ ባሏ ጋር አንድ ላይ ናቼው ። እና ደሙ እንደት ይቆማል ፈቲ እባክሽ ንገሪኝ ።
እና ደግሞ ደሙ ካላቆመ ከባሏ ጋር ብትተኛ እርግዝና እንዳይፈጠር ብላ ፈራች ምክንያቱም. ስለተጨናገፈባት በጣም ደንግጣለች እንዳልሽው ትኩሳት አለባት ድካም ብቻ ደሙ በምን ቆመልሽ ሀኪም ብትሄድ ብለሽ ትክመሪያታለሽ.. በኮሜንት አስቀምጫኝ ፈቲዬ አይዞሽ ልጅ አይሆንም ደም ነው እና አንቺ ብቻ ጤና ሁኝ አላህ ይሰጥሻል ዳግም♥
አሚን የኔ ቆንጆ ጓደኛሽ በቶሎ ሃኪም ጋር መሄድ አለባት እኔ ሌላ ቪዲዮ ሰርቼ እንዳላስጨንቃችሁ ብዬ እንጂ የኔ ጣጣ በዚህ አልቆመም ነበር ሁለት ግዜ ነበር የተጠረኩት ምክንያቱ ደግሞ ሙሉ በሙሉ አልፀዳም ነበር ወይንም ኢንፌክሽን ሊፈጥር ሲል በሃኪሜ ክትትል ቶሌ ስለታወቀ በድጋሚ ተጠረኩት ቶሎ ባይታወቅ ኖሮ ካንሰር እስከመሆን ይደርስ ነበር ስለዚህ እንደዚህ ያለ ውስብስብ ችግር ውስጥ ከመግባቷ በፊት ቶሎ ሃኪም ጋር ሄዳ ረልትራሳውንድና የሆርሞን ምርመራ ማድተግ ይኖርባታ ምርመራው እንዳለችበት ሃገር ና የጤና ዋስትና መመሪያ ይወሰናል ግን ቢሆንም ሃኩም ማማከሩ አይከፋም 😉
@@DenkneshEthiopia የኔ ማር አይዞሽ አላህ ካንቺ ጋር ነው ደግሞ ኢንፌክሽን እንዳይሆን አንቶባቲክ ለ7ቀን ስትወስድ በደንብ ፈሰሰላት ህመሙም ቀነሰ እና እሷ ዝምብሎ ነው የወረደባት የአንድ ወር ነው ብላለች ብቻ ልክ እንደ ሀይድ ነው ። የወረደላት ከዛ ኢንፌክሽን ከሆነ ቶሎ አይወርድም ብለዋት. ዶክተር የምታውቀው ነበር አንቶባቲክ እንድትወስድ አዟት ነው ከዛ በደንብ ፈሰሰ ብቻ ምን ልበልሽ አንድ ወር ሆናት ትንሽ ትንሽ አለ አለች ግን ስጠይቃት እያለቀ ነው አለች ። ያንቺማ ከባድ ነው ማር መጠረግ በጣም ከባድ ነው እንኳን አተረፈሽ ።አላህ ስላልፈቀደው ነው እህቴ.. ለበጎ ነገር ነው። አላህ ይጠሽቅሽ ውዷ እህቴ
የልጅ መጨናገፍን ያየ ነው እሚያውቀው በርግጥ እኔ አላገባሁም እና አላውቀውም ካንቺ ስሰማ ደነገጥኩ በዛም ላይ የልጅቱን ሳይ ወላሂ አለቀስኩ ብቻ ህመሙ ከባድ ነበር የልጅቱ ለአንድ ሶስት ቀን በጣም ይፈት ነበር እና አሁን ላይ ደህናነኝ ብቻ የራስ ህመምና ትኩሳት ከእንብርቷ በታች ህመም አለው አለች አላህ ይጠብቃት እንግድህ አንቺንም እንዱሁም እሄ ነገር ያጋጠማቼው እህቴዎቼን አላህ መልካሙን ልጅ ይስጣችሁ። ለኔም መልካም ባል እና ልጅ እንድሰጠኝ በዱአሽ አትርሽኝ እህቴ ከቅርብ ሀገር እገባለው።
ዉይ የኔ ቆንጆ ስብራትሽን አይኖችሽ ውስጥ አይቼዋለሁ ይህ ቁስል እኔጋም አለ። 5ኛ ልጄን 3 ወር ፅንስ እያለ ተጨናገፈብኝ።ከሁሉም የጐዳኝ ግን የሰው አስተያየት ነበር "ኧረ ለ 5ኛ ልጅ እንደዚህ ትሆኛለሽ?" ለኔ ሁሉም ልጆቼ የመጀመሪያ ናቸው።ህመሜ በምንም አይፈወስም: ልጄ ሁሌም ዉስጤ ይኖራል
ከዛ በኋላ ወልጄያለሁ ግን ሣይወለድ ሥለጠፋው ልጄ ማሰብ ማቆም ግን አልቻልኩም
እውይ የኔ ቆንጄ በጣም የልቤን ነው ያየሽልኝ ልክ ነሽ ያንዳንድ ሰው ንግግል ከዱላ ይብስ ያማል ያቆስላል ልጅን ያህል ነገር እቶ "ይረሳል" ሲባል አይገባኝም መፅናናት እንጂ ከቶ መርሳት አይቻልም ብቻ ለሁሉም ልጆቻቸውን ማየት ላልቻሉ እናቶች መፅናናትን ይስጥ🙏🙏
በጣም የሚገርም መረጃ ነው እናመሰግናለን አቀራረብ ሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ አይዞሽ ጠካራ እንደሆንሽ አውቃለው
በህይወታችን መቼም ጥሩም መጥፎም ነገር ይገጥመናል ያሁሉ ነገር ያልፋል ህይወት ይቀጥላል አመሰግናለሁ 🙏🤗
ፈቱየ የኔ ውድ አይዞሺ እንኳንም አንቺ ተረፍሺልን የኔ ውድ አላህ የቀደረው አላህ የፈቀደው ነው የሚሆነው ውደ ራፊን እና ሶፊን አላህ ያሳድግልሽ ውደ እኔ እስካሁን መውለድ አልቻልኩም እስካሁን አልወለድኩም ታገባሁ 6 አመቴን ይዣለሁ ግን እስካሁ እጠብቃለሁ
አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቆንጆ🙏🙏 አዎ ተስፋ አትቁረጭ ☝አላህ ወርቅ የሆነ ልጅ ይሰጥሻል አብሽሪ 🤗
Amin
አንድ ችግር ሲያጋጥመን ከኋላው መልካም ነገረ አለው እና አህይዞሽ እህቴ አላህ ላች የተሻለ ነገር ስላለው በሆነው ነገር አትዘኝ
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
አብሽሪ ፈትየ በወላድ እናት ያጋጥማል
ስሜቱ በጣም ከባድ ነው አውቀዋለሁ
አብሽሪ አሏህ ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል
ያ አልፎ አልሀምዱሊላህ አሁን አሏህ ጤነኛ ልጅ ወፈቀኝ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
አብሽሪ ፈትየ ሁሉም ለኸይር ነው ውዴ ራስሽን ጠብቂ
በጣም አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏
Ayzoshi ehte atlkishi alhmdulilah beye 2 lijochu alhushi ene 3 giz agetomgale lijim yelgem ka gebhuge 5 year lihonenge nw gen ande ken allah n amareriwe or alkishe alkm allah balwe sate yestgale bey etbkuge nw gen ahune thirod active or hyper endalge awekute already before one month I did surgery alhmdulilah inshallah ahune mokery aluge Dr chu so abshire hulu Allah balwe ken yestenale be dua ayersuge ehtoch any thank you for your sharing
በጣም አዝናለሁ የኔ ቆንጆ አላህ ☝መንታ መንታውን ወልደሽ ለማየት ያብቃን አመሰግናለሁ በጣም ያንቺ አስተያየት የብዙ እህቶችን ልብ በተስፋ ይሞላና አላህ ይርዳሽ እህቴ 🙏🙏
Allah beheyeru yebeshireshi
@@bintsemu8941 Amen Ehete
Thank you for sharing your story አይዞሽ ,የኔ ቆንጆ ይህ ከፈተናው አንዱ ነው በተለይ ለሴቶች : ተመስጌን ሁለት ቆንጆ እና ጤነኛ ልጆች ጌታ ሰቶሻል አንቺም ብለሻል ግን እንዲህ በጣም አትዘኚ ምክንያቱም 'ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን እግር የሌለውም አለና ' ማለቴ አስርም ልጅ ቢኖር አስራደኛውን እንዳረገሽ ብታውቂ በጉጉት ነው የምትጠብቂው ምክንያቱም ልጅ ልጅ ነው ግን ፈጣሪ እንዳይቀየመን ብለን ሀዘናችንን መቀነስ ነው : እይዞሽ እሱ ስላልፃፈው ነው እና ሶስተኛውም very sooner እሺ ቆንጆ ❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
አንኳን አተረፈሽ ለበጎ ነው ይላል ያገሬ ሰው
ያሉትን አላህ ያሳድግልሽ ለሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ማሬ አሚን አሚን 🙏🙏
እንኳን አንተ ደህና ሆንሸ ፈጣሬ አመሰግኝ ነገ ታመጫለሸ አህት 3 ጌዜ እንዴህ የሆነች እህቴ ተሰፋ ሳትቆርጥ በ4 ሰትደርሰ የምታድግ ልጀ አቀፈች አይዞሸ
ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏
በጣም ነው ያፀናናሸኝ አመሠግናለሁ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔም የመጅመርያየ ነበር በጣም ነበር የተደሰትኩት ግን አልሆነም ጽንሱ ጨነገፈ በጣም ነው ያዘንኩት ለምን በኔ ላይ ብየ አምላኬን አማርሬው ነበር ግን አሁን ፈንታየን ስጠኝ እያልኩ ነው የኔ ግን መንስኤው ጥሬ ስጋ በባዶ ሆዴ በልቸ ነው ምንም ነገር ሳልጨምር ያርቦቹን ስጋ
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ማዝነው አይዞሽ ፍፕጣሪ ይክስሻል አታስቢ ደግመሽ ታረግዣለሽ።
ቆንጅዬ ጤነኛ ልጅ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ 🙏🙏
@@DenkneshEthiopia አሜን ማማየ
እንደጨነገፈብኝ ሀኪም ቤት ሄጀ ዶክተሬን ስጠይቀው እራጅ ሲያነሳኝ ወርዷል ብሎኝ ነበር ግን ሰወች ለምን ማህጸንሽን አታሳጥቢውም አሉኝ ደግሜ ለማርገዝ ብፈልግ መታጠብ ያስፈልገኛል ማለቴ በልመርመር የሚያመጣው ችግር አለ ወይ ከተመቸሽ መልሽልኝ እህቴ ግራ ገብቶኝ ነው
fetiye yene konjo egziabehere lanchi yeteshalewen yasebal ,hulum lebego new,wedefit fetari be bizu melikam negeroch yekeseshal be strong
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
የኔ ቆንጆ የኔ ግን በጣም ተቸገርኩ በስወስ ውር ነው ምጨነገፈው አላህ ያቃል አንድ ልጅ አለኝ አላህ ይጠብቅልን
በጣም አዝናለሁ ማሬ በተደጋጋሚ ከሁለት ግዜ በላይ ከተጨናገፈብሽ ለትንሽ ግዜ ከማርገዝ ተቆጥበሽ ከሃኪምሽ ጋር ተነጋግረሽ የጤናሽን ሁኔታ ለማስተካከልና ሰውነትሽንም እንዲያገግም እድል ስጪው በየረፈ ግን ምንም አታስቢ ደግመሽ መውለድ ትቺያለሽ ማሬ በተረፈ አላህ☝ ይጨመርበት🙏 🙏
@@DenkneshEthiopia ምን ይደረገል በጣም አለኩሉ ሐል አልሃምዲሊላህ ማራ በጣም ነው ምወድሽ ሰለ ምክርሽም በጣምነው ማመሰግንሽ ደክተረይም እንድው ነው ያለችኝ ትንሽ ትዕግስት ይፈልጋል ሁሉም ብአላህ ኢጅ ነው
በአላህ መልሺልኝ ኮካ ኮላ ብጠቀም እደት ይታያል ሎሚ አብዝቸ እጠቀማለሁ የሶስት ወር እርጉዝ ነኝ😢
ኮካኮላ መጠጣት ማለትሽ ከሆነ እስከማውቀው ድረስ ምንም ችግር የለውም ግን ኮካ ኮላ በራሱ ብዙ ስኳር ስላለው ጤናማ ከሚባሉ መጠጦች ውስጥ አይመደብም ከቻልሽ ብትተይው መልካም ነው ወይ ብትቀንሺ ስኳር በብዛት ስላለው።
ፈትዬ ማሬ አይዞሽ እኔ ሁለተኛዬ አስወረደኝ ምንድነው ምክንያቱ አላወኩም የመጀመሪያው ሁለት ወር ነበርኩ ያሁኑ ግን አራት ወር እየሆነኝ ነበር ወረደ አላህ አልፈቀደውም 3ልጆች አሉኝ እነሱን አላህ ያሳድግልኝ ፈትዬ አይዞሽ ማሬ
በጣም አዝ ማሬ አዎ አላህ አልፈቀደም ብሎ መቀበል ነው
ምን ሁኖ ወረደብሽ ውደ አብሽሪ እህት
ፈቲዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያጋጥማል እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ያጽናሽ ፈቲዬ!!!
🙏🙏🤗
አይዞሺ ፈቲ ገና አየሁሺ እናብዙ ሰወችያጋጥማቸዋል በዚሁምክናየት ያልወለዱአለ
እኔ ፔሬዴ ከቀር 2/ወር ሆነኝ ማሬ መከላከያ ከኒና ተጠቅሜ ነበር አርግጄ ይሆን ብዬ አሰብኩ የዎለኩት አሁን ቅርብ ጊዜ ነው አሁንም ቀረብኝ የመጀመሪያዬን ሳረግዝ በወሬ ብዙ ስሜት ይሰማኛል ያቅለሸልሸኛል ይሸተኛል አሁን ምንም አይነት ስሜት አይሰማኝም ግን ሁለት ወሬ ሆነኝ ከቀረ ዝም ብሎ ነጭ ነገር ያንኑ የዋጥኩትን ከኒና የመሰለ ይመጣብኛል ምን ይሆን ማሬ ካየሽው መልሽልኝ ውዴ ላንቺም አላህ ይተካሽ ይህንን ላንቺ ባይለው ነው ማሬ ዋናው አንቺ መትረፍሽ ነው አይዞሽ ሁቢ።
እርግዝና ሊሆን ይችላል አዳዱ እርግዝና አያቅለሸልሺም እኔ ስለገጠመኚ ነው
Egzabher awaki new! Thx God that ur fine! I was in the same situation and guess what?! My 1st baby on 5thweeks. And now i have 5months old healthy cute girl. So God knows! Feel free 😊. I wish i could share more experience but its public . Enjoy.
የኔ ቆንጆ በጣም አዝናለሁ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ። አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
Ebakachu yezi program. Akrabiwoche betechalachu demstchu astekaklachu. Akrbu
My God bless you for your honesty sister. We all have some things, some things we don't want to think or to talk about . But it's always important to be thankful for each blessing what we have. I just want to say please don't be sad about it anymore no more tiers, it is for good God knows what he did its all for your own good and let it be and be ready for his next blessings I am sure he will bless you endlessly. Big hugs and kisses for you and please stay strong 🙏🙏❤️❤️
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
አይዞሽ እግዛብሄር መልካም ነው ያሉትን ይባርክልሽ!!
አሚን አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
በጣም ይገርማል እኔ ሳላውቅ ብዙ ጊዜ ተጨነግፎብኛል እንዴት አወቅሁ መስለሽ የወር አበባ ላይ እያለሁ በገጠመኝ ለምርመራ ዶክተሬጋ ሄጀ የሺንት ምርመራ ሳደርግ እርጉዝ ነሽ ተባልሁ በቃ ደነገጥሁ ደስታ ተናነቀኝ ለምን ልጅ የለኝም ባለትዳር ነኝ በ ሁለተኛው ቀን ዶክተሬጋ ሄድሁኝ ሲያየኝ ደስ አላለውም ማደግ የሚገባውን ቀንሶአል አለኝ. ወይ እንደሁሌው ሳላውቅ በቀረሁ ብየ በጣም አዘንሁ አሁንም ቀጠረኝ ከዛ እንዳልሆነ ነገረኝ አዘንሁ አለቀስሁ. በቃ የኔ ነገር ያሳዝናል ቢሆንም በእግዛቤሄር ተስፍ አልቆርጥም አሜን🙏
አመስግናለሁ እህት ሀሳብሽን ስላካፈልሽን
በፍፁን ተስፋ እንዳትቆርጪ ☝ፈጣሪ ምንም አይሳነውም መንታ ይስጥሽ 🙏🙏
አይዞሽ ማር እኔ ግን በአሁሰአትላይ ማስወጣት እፈልጋለው እስቲ እሚያቅ ይገረኝ
አይዞሽ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሌላ ይሰጥሻል በቅርቡ ጠብቂ አሜን በይ ፈቲያየ
አሚን አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
ሀይ ድንቅነሽ እኔም ሁለተኛ እርግዝናየ ላይ አጋጥምኛል በአንድ ወሩ...አሁን ግን እንደገና አርግዤ ወልጃለው እግዛብሄር ይመስገን::እሚገርመው እኔም የእንቅርት(ኦቨር ፉንክሽን ችግር አለብኝ)
ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏
አላህ በመንታ ልጆች ይስጥሽ አብሽር
አሚን አሚን 🙏🙏አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር በመንታ ይክስሻል
አሚን
አይዞሽ ፈቲ እግዚአብሄር ያፅናሽ ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል
🙏🙏🤗
አብሽሪ ፈቲ እኔም ልወልድ 3 ቀን ሲቀረኝቈ ሆደ ውስጥ ሞተብኝ ስሜቱ ከባድነው አሁን 2 ወር ሆነኝ ከሞተብኝ ደምምአላ አልፈሰሰኝህ እንቅስቃሴውድንገት ቆመ
የሚያ ድግ ልጂ እንድሠጠኝ ዱአ አድርጉልኝ
እውይይ የኔ ማር በጣም አዝናለሁ. አላህ ቦርቆ የሚያድግ ልጅ ይስጥሽ.. መንታዎቹን ይስጥሽ🙏🙏 አይዞሽ ማሬ አላህ ☝ለሁሉም ምክንያት አለው የምንፈልገውን ሳይሆን ያሚሆነንን ነው ሚሰጠን
Anwar teshome teshome እህቴ በጤና መኖርሽን እያሰብሽ ነገም ሌላ ቀን ነው አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ!! በሁለት ወር ውስጥ ያለፈው አልፎ ስላለፈው ነገር እንዳለፈ አውቀሽ መናገርሽ ጥንካሬሽን ያሳያል 👏እግዚአብሄር የፈቀደው ብቻ ነው የሚሆነው በፀሎት በርቺ እራስሽን ጠብቂ ውድ እህታችን!! በፀሎቴ አስብሻለሁ የሚያድግ ልጅ ይስጥሽ ፈጣሬ ከማንም ከምንም በላይ ለራስሽ ጊዜ ስጭ አደራ ወደሀላ መራመድ የለም....ወደፌት እንጂ...
አሚን ውዶቼ ለሁላችንም ትግስቱን ይስጠን
@@DenkneshEthiopia አሚን የእኔ ውድ አንችም አላህ የሚያድግ ልጂ ይስጥሽ የእኔ ውድ
@@rosarichter4927 አሚን የእኔ ውድ
I had miscarriage my first baby before 3 weeks I still feeling the pain mentally 😞 , lij yemewled felagote chemroal... thanks for ur sharing 🙏
አዝናለሁ በጣም ፈጣሪ ሁሌም ትክክል ነው ጤነኛና ደስተኛ ቦርቆ የሙያድግ ልጅ ይሰጥሻል አትጨነቂ ራስሽን ጠብቂ 😘😘
አይዝሽ ፈቲዬ አላህ ላች በይለዉ ነዉ እራስሽን ጠብቂ ምክርሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
ከቶ ለምነው የምጠፊው ከምር በጣም ነው የምጠባበቅሽ ነበር እንኳን ሠላም መጣሽ
Ayzosh yene enat. fetari yewededewn argual, sechim neshim esu new, fetari bemihiretu bebizu yibarkshal yene konjo.
አሚን አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
ፈቲዬ አብሽሪ የኔ ቆንጆ 😢😢አላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ ሁሉም ነገር ለህይር ነዉ አይዞሽ ዉዴ
በጣም አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏
በጣም ትጠፊያለሰ ብቻ አንቺ ሰላም ሁኚ ሁሉም አላህ የፈቀደው ነው የሚሆነው ለሀይር ነው
🙏🙏🤗
Ayzosh dear, it happens as you said. God will give you another one that is ment for you. Thanks to God you are ok for yourself and for your family. Don't worry you will get another one real soon!!!
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
Yene konjo fetiye ayzosh eshi E/r awaqi new mentawn lisetsh asbo yhonal yalutnm dehna yarglsh
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ በሁሉም ያለነው ሌላ ጊዜ ላንቺ ያለውን ኣምላክ ይሰጥሻል
🙏🙏🤗
ፈትዬ ሰሜቱ እጅግ ከባድ ነው ......ግን በእግዚአብሔር መታመን ነው ባለሽ ማመስገን ነው
🙏🙏🤗
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን
fetiy yena konjo abshri allah teru lej liwefkshe felgo new allah yemiwedewn sew new yemifetnew abshiri
አመሰግናለሁ ማሬ🙏🙏
እኔም ሳልፈልግ ሰጠኝ ያችንምቀማሽ ብቻ አይዞሽ
Yena mar betam New yezanku ayzoshi egizaber lijochishin yesadgileshi demo degami teargizalwshi ke egizaber gar
አሚን አሚን በጣም አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏
አይዞን ውይ አስለቀሽኝ ያልፋል ደሞ በድጋሚ አርግዘሽ ደስ ብሎሽ ልይሽ ምዎድሽ
🙏🙏🤗
Arif merega newu yenekonjo zare enem agatmonge nebere betam newu yekefange 5 samente nebere gin ene seraye kebad newu kebad eka meshekem sira lay eyalehu nebere deme yefesesenge enem endanchi betam guaguche nebere Ande lej alechinge leleje Ehet wey wendem lisetat newu biye 4 amet lihonat newu besewu hager bichawan endetonebinge alflegem eski merkunge lela yestesh belunge ehetoche
በጣም አዝናለሁ 😥 አይዞሽ ይሄ መውለድ ካለመቻል ጋር ምንም አይገናኝም ደግመሽ አርግዘሽ በሰላም ጤነኛና ደስተኛ ልጅ ትወልጃለሽ ፈጣሪ ካንቺ ሃር ይሁን ማሬ 🙏አመሰግናለሁ ልምድሽን ለሌሎች እህቶች ስላካፈልሽ🙏
Thank u mare
አይዞሽ እህት እኔንም ገጥምኝል ያውም የኔ አምስት ወረ ሁኖኝ ነበረ በግዜው ተሰምቶኝ ነበረ አሁን ሁኘ ሳስበው ፈጣሪ የማይሆን ቢሆነው የሰጠኝ ነበረ ስላልሆነ ነው አሁን ምንም አይመስለኝም
በጣም አዝናለሁ ማሬ ፈጣሪ በመንታ ይካስሽ ልምድ ሽፋን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
የኔ ቆንጆ አይዞሽ የአግ/ር መልካም ነው ሌላ አድል አለሽ በርቺ
Ayizogn yene konjo gena tiweljialesh. Feligenim enakuaritalen aydel fetari yefekedewin aderege eg/r yirdash kebad yihonal gin fetari ayisasatim enditarfi gize lisetish new.
በጣም አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏