ለፀጉር መሳሳትና መነቃቀል መንስኤዎችና መፍትሄዎች /Solutions for hair thinning and hair loss.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #ለጸጉር_መሳሳት_መፍትሄዎች
    #ለጸጉር_መነቃቀል_መንስኤዎች
    #ጤናየን ሚድያ
    #ለጸጉር_እድገት
    #ለፀጉር ተስማሚ ቅባት
    #ጸጉርን ለማብዛት
    #ጸጉርን በፍጥነት ለማሳደግ
    #የጸጉር ቀለም
    የጸጉር ቀለም አቀባብ
    የጸጉር ማስክ
    ጸጉርን ለማሳደግ
    ጸጉር ለማለስለስ
    ጸጉር አያያዝ
    ለጸጉር ቅባት
    ለጸጉር እድገት
    ለጸጉር ልስላሴ
    ለጸጉር እድገት የሚጠቅሙ ነገሮች
    hair thinning men
    hair thinning in women
    hair fails
    hair fall solution at home
    alopecia hair growth
    alopecia treatment
    doctor addis
    To contact me- በተሌግራም t.me/Tenayen00
    Disclaimer:
    Content provided on this You tube channel is for informational purposes only. This informational video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice.
    Please consult with a physician or other health care professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options.
    በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም።
    Credit :
    If I have used some Google data in this video (images, music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I would like to thank the distinguished owner and thank you very much for providing the data. If you feel unhappy, please contact me first and before taking any action.
    BY: amsalutena81@gmail.com

Комментарии • 250

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Год назад +32

    እናመሰግናለን ዶ/ር እንደዚህ በእውቀት የተመሰረተ ምክር የልብ ያደርሳል። አመጋገብ ሳናስተካክል ቫይታሚንና ሚኔራል እጥረት እያለብን ሺ አይነት ቅባት ብንቀባ ፋይዳው ምንድነው ዩቱበሮች እይታ ለማግኘት ያልተሟላ መረጃ ከምትቀነጫጭቡ እንደዚህ በእውቀት አስረዱ ልባችንን አትጥቡ።!

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 10 месяцев назад +1

    በጣም ተባረክልን የሚጠቅመንን መልካም ነገር ሥለነገርከን ሁልግዜ ምክርሕ አይለየን ዶ/ር

  • @TigistGelagay
    @TigistGelagay Год назад +1

    ዶ/ር ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት እናም ለውጡን አግኝቸዋለው

  • @GojamAyalew-sf8xc
    @GojamAyalew-sf8xc Год назад +17

    የኔ ፀጉር ጥሩ የሚባል ነበር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ይነቃቀላል በዛ ላይ በጣም ተበጣጠሠ መፍትሄውስ

  • @gogamezalaleme3723
    @gogamezalaleme3723 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @RedwanEbrahimRedwanebrahim
    @RedwanEbrahimRedwanebrahim Месяц назад +1

    ብዙ እውቀት ኣላህ ይጨምርልህ እናመሰግናለን🙏

  • @helendaniel1249
    @helendaniel1249 11 месяцев назад +2

    እግዚኣብሔር ይሃብልና ክቡር ዶክተርን❤

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb 2 года назад +27

    አሪፍ ነው የኔ ፀጉር ይረግፍል ይነቃቀላል ደግሞ ቁመቱ እኩል አይደለም አጭረና እረጂም ነው

    • @asmarak182
      @asmarak182 2 года назад

      hi

    • @teralemtm2134
      @teralemtm2134 2 года назад +1

      እረ እኔም ተቸግርያለው ባህዶ ቀርው እኮ ያልሞክርኩትየለም ግን ምንም ጥቅም አላገኛውም

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 Год назад

      እኔም

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 Год назад +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ። ለፌት ፀጉር እንዳይሳሳ ምን አናድርገው

  • @MamyaGatu
    @MamyaGatu 10 месяцев назад +1

    ምትናገረው ዶክተር እየቸኮልክ ስለሆነ ለማዳመጥ ይከብዳል በዝግታ እድናዳምጥ አድርግ እናመስግናለን

  • @fritayegetalje3848
    @fritayegetalje3848 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አመሰግናለሁ🙏

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 10 месяцев назад +1

    Doctor enamesegnalen❤❤❤❤❤

  • @zainabmanama3111
    @zainabmanama3111 Год назад +13

    ኧረ ዶክተር እኔ በጣም ነው የተቸገርኩት አሁን ያልከውን ሁሉ እጠቀማለሁግን በጣም ነው የሚነቀለው እንኳን አበጥሬው እጄ በስህተት ፀጉሬላይ ካረፈ በቁመተ ነው እየተመዘዘ የሚወጣው ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም ዶክተርዬ ምክርህ ያስፈልገኛል

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 Год назад

      የኔም አሁን ጀመረኝ ጭራሽ ውልቅ ነው የሚለው

    • @Ametube-ws7dg
      @Ametube-ws7dg Год назад

      የኔ ብጤ

    • @ZabibaZabiba-w4x
      @ZabibaZabiba-w4x 7 месяцев назад

      እኔ እራሱ የማደረገው ተዳናግሮኛል

    • @maheletahmed
      @maheletahmed 3 месяца назад

      enim tyake new

  • @سارحبشي
    @سارحبشي Год назад +5

    የኔ ፀጉር ዝምብሎ እየተቆራረጠ ነው መፍትሄው ምን ላድርግ

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h 11 месяцев назад +1

    እኔ እስከዛሬ ደህና ነበር አሁን ግን ተነቃቀለ የሽንኩርት ቅባት እየተቀባሁ ነበር እሱ መሠለኝ

  • @ferdose
    @ferdose Год назад +1

    ሰላም አዴትናቹ አሪፍ ትምርትም ለጤናችን መቸም ጸጉር ሚቆራረጠዉ የጤና ጉዳይኘዉና እሰከመፍቲዉ ሰለነገርከን እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታነበረን

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад

      አመሰግናለሁ

    • @eatlmshraf8683
      @eatlmshraf8683 Год назад

      ​@@TenayenMediaአሰት ቁጥሪህን ዬት አለ 😳

  • @ልኑርልሽ
    @ልኑርልሽ Год назад +2

    ዶክተርዬ እስቲ ምክርህን ልተግብርና ለውጡን ተመልሼ አሳውቅሀለው

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 года назад +8

    This is amazing information about hair lost. 💕💕💕

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  3 года назад +1

      great thanks sister

    • @hayatha963
      @hayatha963 Год назад

      ሹክረንዶክተር👍🇪🇹

  • @SaedaSead
    @SaedaSead 9 месяцев назад +1

    የቦርጭስ ማጥፈያ ያለ እንቅስቃሴ ንገረኝ ዶክተር

  • @hayimanotgirmahayimanotgir8616
    @hayimanotgirmahayimanotgir8616 2 года назад +10

    የኔ በጣም ይሳሳል እና በቁመት ይነቀለል

  • @Zahara-z4p
    @Zahara-z4p 2 месяца назад +1

    በሮዝመረ ና በቁርንፉድ አድጓል ግን ይነቃቀላል

  • @FishaAbabu
    @FishaAbabu Год назад +1

    በጣም ትልቅ ምስጋና አለኝ

  • @tinamohammed9254
    @tinamohammed9254 2 года назад +8

    በጣም ነው የማከብርህ ልዩ ነህ ዘመንህ ይባረክ 🕊🕊🕊

  • @sadaabdu6746
    @sadaabdu6746 Год назад +2

    ይቅርታና ሆርሞን ምንድነዉ ብዙ ቦታ እሰማለሁ ግን ምን እንደሆነ አላቅም ይቅርታና አለማወቅ ሀፂያት አይደለም ያወቀ አስረዱኝ

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 Год назад +1

    Asallmalykum Warhimatullh wabrkatuአታቁም !
    አለማለም አይቻልም ይብዛም ይነስም ሁሉም ሰው ሊያሳካው የሚፈልገው የሆነ ነገር አለው ነገር ግን ስኬታማውን ሰው ይበልጥ ወደ ከፍታ የመራው የሚፈልገውን ጠንቅቆ ማወቁ እና ለእርሱም ከልቡ ወደኋላ ሳይል መልፋቱ ነው !
    "ላመንክበት ነገር እስከ ጥግ ጣር !"

  • @EleniWodaj
    @EleniWodaj Год назад +1

    Doctor kekirb gize wedih tsegur mamen bemiyakit huneta yinekelal kesir bekumetu new eminekelew betam new miferaw tsegure yibeklal meselegn kesir beza yilal rejim bihonim tsegure kegmash buhala yalew bado new

  • @ራውዲ
    @ራውዲ 2 года назад +5

    Dr tank you
    ያልክው ሁሉም Dr ጋር ሂጅ ካፕ አንተን ነው ያለኝ እና ጥጉርየ በሚገርም ሁኒታ እያደገ ነው

  • @aberashmagersa2193
    @aberashmagersa2193 2 года назад +4

    Thank U so much doctor

  • @Fayohussen
    @Fayohussen 6 месяцев назад

    ጳጉሬ ፡ይሠሣል ማፍቴዉ ምየንድነዉ?

  • @YeshiworkBeyene-vt7pq
    @YeshiworkBeyene-vt7pq Год назад +59

    የኔ ፀጉር በቅርንፋድ ታጥቤዉ ቁመቱ እረዘመ ግን በቁመቱ ይነቃቀላል

    • @africazebene7814
      @africazebene7814 Год назад +3

      ኧረ የእኔም ነው ተነቃቀለ ቁመቱ ግን አደገ

    • @user-Weynua
      @user-Weynua Год назад +3

      ቁሩንፉዱን እንዴት ነዉ የምትጠቀሚዉ

    • @ክርስቶስሕይወተነው
      @ክርስቶስሕይወተነው Год назад

      የእኔ እንደዚህ ነው ካንሰር ስይዛቸዉ እንዴ ሚነቃቀል😢

    • @saadsksa4339
      @saadsksa4339 Год назад +2

      ​@@ክርስቶስሕይወተነውእረእንደዛ አይደለም እኔ ከልጅነቴ ጀምሮነው የሚነቃቀለው

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 Год назад +2

      እረየኔሰአልረዝምአለ😢😢😢🎉

  • @awet5949
    @awet5949 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እናመሰግንሃለን ❤❤❤

  • @Nan_J9
    @Nan_J9 Год назад

    Thank you Dr.
    Gin enezihn negeroch mekebat new or memegeb new yalebn

  • @selina-jh1lc
    @selina-jh1lc Год назад +2

    የሽንኩርት ውሃ ተቀብቶ ማቆየት ችግር ይኖርዋል እባክ መልስልኝ🙏

  • @ayshasaeed630
    @ayshasaeed630 2 года назад +3

    በርታ ወንድማችን ሀሪፍ ትምህርትነው

  • @nitsounitsou1534
    @nitsounitsou1534 2 года назад +2

    ደስ ይላል በርታ ። የኔ ፀጉር በጣም ሙሉ እና የሚያምር ነበር ግን አሁን ምን እንደሆነ አላውቅም 2 ወር ሆነው መነቀል የጀመርው እና በጣም በሚያስፈራ መልኩ ክፀጉሬ አልፎየውስጥ ቆዳዬ መታየት ጀምሮ አል ምን ማድርግ እንዳለብኝ አላቅም ግራ ገብቶኛል ለመቆር ጥም እያስብኩኝ ነው እና ምክር ካለህ እባክህን እርዳኝ ዶክተር

    • @neimabintmo5775
      @neimabintmo5775 2 года назад

      የኔም እዳቺ ነዉ እንደዉ መላ ካገኘሽ ሹክ በይኝ

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 7 месяцев назад

      ቁርፍድ ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነው አሰራሩን ይቱብላይ ስርች አድርገሽ እይ

    • @ggh8181
      @ggh8181 6 месяцев назад

      Yenem new

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 2 года назад +4

    አናመሰግናለን ዶክተር እዲሜና ጤናይስጥልን

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ ሉባየ እንኳን ደህና መጣሽ

    • @arsema7960
      @arsema7960 2 года назад

      @@TenayenMedia 👍👍❤❤

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 7 месяцев назад

    ዶክተር አመሰግናለሁ ግን የኔ ጫፉላይ እየተቆጠረ እና መንታ አወጣብኝ መላ በለኝ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Год назад +1

    እር እንደው መላ በሉኝ እኔ ፀጉሬ እንዲያድግ አልፍልግም ችግሬ ፀጉሬ ተንቅሎ ተንቅሎ በቃ አንዳንዴ በጣም ያስጠላኛል የሚያበዛ ንገር እባካችሁ ካወቃችሁ ይህንን ኮሜንት የምታንብ እርዱኝ

  • @bintshehhassen9439
    @bintshehhassen9439 3 года назад +5

    እኔምለው ዶክተር የቅርንፍድ ዘይትፀጉርን ያሸብታልእንዴ?
    ልጆችእንደዛስላሉኝነው መልስልኝ

    • @rahimamihmmaf1562
      @rahimamihmmaf1562 11 месяцев назад

      እኔም ወሮኛል ቁርፍድ ይሁን እንዴ

  • @sarahmohammed3592
    @sarahmohammed3592 Год назад +11

    ፀጉሬ ተነቅሎ ሊልቅነው😢😢😢

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад +4

    እናመሠግናለን

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Год назад +2

    D /rBiotion ye gonyoshi gudat Alehu weyis ?

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад

      በትክክል ከተወሰደ ችግር የለውም

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 3 года назад +4

    እናመሰግናለን በርታ ዶክቶር

  • @kebedeeshetu-f1l
    @kebedeeshetu-f1l 6 месяцев назад +1

    የሬት አጠቃቀምን፡ግለፅልን

  • @EdenBelachew-w7p
    @EdenBelachew-w7p 5 месяцев назад +1

    ዶክተር የእናቴ ፀጉር ረጅም ነው ግን ባበጠረችው እና በታጠበችው ቁጥር ይነቃቀላል ለምንድነው

  • @fetafedlu
    @fetafedlu 7 месяцев назад

    በዘር የሚመጣን ይተካል

  • @FatumaMuktar-i1n
    @FatumaMuktar-i1n 2 месяца назад

    አረ ዶክተርዬ የኔ ፀጉር በሀይል ይወርዳል ግን የአንጀት ህመም አለብኝ በዛ ላይ ስዴት ያለን ሰው በቂ ፀሀይ አናገኝም የቪታሚን ዲ እጥረት አለብን ብየ አስባለሁ

  • @hafizmohamad4490
    @hafizmohamad4490 Год назад

    ቢሊስ ደክተር ጠባስ ሊታከም ይችላል በርግጥ ይዚህ አኪም አይደለህም ግንታውቅይሆና መልስ ስጥኝ ብሊስ

  • @emotionalintelligence20
    @emotionalintelligence20 5 месяцев назад

    የኔ ደሞ በጣም እረጂም እና ብዙ ነበር አሁን እየሳሳ እና እየተነቃቀለ ነው ምን ይሻለኛል

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Год назад

    Doctor thank you 👍🥰

  • @Fire-r7b
    @Fire-r7b Год назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉና የእኔ ፀጉር ግን ለስላሳነቱ መካከለኛ ሆኖ ከጆሮዬ አከባቢ ግን አምፖሎ ሳያይዝ ትንሽ የጭንቅላቴ ቆዳ ይታያል ምን እንደማደርግ ተቸገርኩኝ

  • @betbet2400
    @betbet2400 2 года назад +2

    እኔ ምልክ ዳክተርዬ ባዴ ፀጉሬን የሚያርዝም ነገር ንገርኝ እሰቲ በናትክ በቃ ፀጉሬ ምንም አርዝምም

  • @birtukan.birtukan
    @birtukan.birtukan Год назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Год назад

    Enameseginalen

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ደክተር

  • @ZahraAdem-r8d
    @ZahraAdem-r8d 8 месяцев назад

    ሆርሞንማለትምድነው

  • @TesfayeHayat
    @TesfayeHayat Год назад

    የኔፀጉርይንቃቀላል ምፋቴውንምርጥነው😊

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu Год назад

    እኔ የገዛሁት ካስተር ኦይል ኤክስፓይር ዴት የለዉም ምን ላድርገዉ?

  • @semira7680
    @semira7680 Год назад +1

    እሬት የብስ ይነቀቅላል ጀርቤዋለሁ

  • @AbiyotBekele-f9h
    @AbiyotBekele-f9h 7 месяцев назад

    ለልጆችም ይሆናል?

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 Год назад

    የኔን ፀጉር ምን ይሆን እሚያቆመው

  • @mehretteferi6023
    @mehretteferi6023 Год назад

    Thankyou

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Год назад

    Thanks for sharing

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 Год назад +1

    ❤thank you

  • @NaimaNaima-z1o
    @NaimaNaima-z1o Год назад

    Thankyou.D.r

  • @SaraSara-uk9gs
    @SaraSara-uk9gs Год назад

    Eshi enmsgen alen

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ እየተነቃቀለ ቁሉሉ ቀረ ክክክ አረ ጉድ

  • @TarekegnTeso
    @TarekegnTeso 8 месяцев назад

    ፀጉረ በራሀ እየሆንኩ ነው! መፍቴ ምን ይሁን

  • @NetsanetNetsi-ew2yj
    @NetsanetNetsi-ew2yj Год назад

    እባክክ መልስልኚ ፀጉሬ በጣም ብዙ ነው ምላሪገው

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ Год назад

    ዶክተር በናትህ መልስልኝ በናትህ ባዮቲን ገዝቼ ሀላዋ ነገር ነው ክኒን አይደለም ልጠቀመው ወይስ እንዴት ነው ፕሊስ መልስልኝ

  • @ታየወርቅደለለኝ
    @ታየወርቅደለለኝ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

    • @zom12a21
      @zom12a21 2 года назад

      አለቀብኝ😭😭😭😭

  • @ልውሃት
    @ልውሃት Год назад

    ኣረ የኔ ፅጉር በጣም እየተናቃቀለ ኣለቀ ምን ላርግበት በናታቹ ንገሩኝ😢😢😢😢

    • @temarebrahim
      @temarebrahim Год назад

      እኔም በጣምምም አሳሰቦኛል

    • @hiath
      @hiath 10 месяцев назад

      እረ እኔም ባዶየን ቀረሁ😢

  • @የአሏህ
    @የአሏህ Год назад +1

    እኔ አትክልት የሚባል ምግብ አላገኝም በአሁኑ ሰአት ስራ ጠፍቷል ስለዚህ ስራ መቀየር አልችልም ግን ፀጉሬ እዳለ ተነቃቀለ

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp Год назад

      እኔም አለሁ ወላሂ እሩዝና ሁብዝ ብቻና ብቻ ነው የምመገበው አትክልት ፍራፍሬ የለም በዚህ ከሆነ ቅሌነው የሚቀረው😥🤔😂

  • @Wonde-r3m
    @Wonde-r3m Год назад

    Nice

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ

    እናመሰግናለን ዶ/ር እስኪ ለእኔም የተቸገርኩበት አንድ ነገር አለ መልስ ስጠኝ ጥያቄዬ ማንስትሬሽን ሳይክል /የወር አበባ / በደንብ አይፈሰንም ባየወሩ ይመጣል ግን በጣም ትንሽ ነው የሚፈሰኝ. ስለማይፈሰኝ ቦርጨ እርጉዝ ነው የሚመስለው እባክዎትን እንዲፈሰኝ ምን ላድርግ መፍትሔ ስጡኝ

    • @TsehayAsefe
      @TsehayAsefe Год назад

      እኔም እንደ አንች ነኝ ውደ😢😢😢
      ቦርጨ ከምን መጣ እስጥባል ወቶብኛል😢
      እስፓርት እሰራለሁ
      ግን በቤረድ ሰአት ብዙም አይፈሰኝ
      ግን በጣም ነው ወገቤን ሆደን የሚያመኝ😢😢😢

  • @animallife2186
    @animallife2186 Год назад

    Biotin ke farmacy Yale tiezaz mewsed ychalal vitamin d ena zinc esunm kechalik melsilgn amesegnalehu

  • @ሰውማመን-ቈ3ዠ
    @ሰውማመን-ቈ3ዠ 7 месяцев назад

    ፈጣሪየን ማበጠርም ተሳቀኩ ምን ላድርገው በጭቀት ከሆነማ በቃ አለቀልኝ አይ

  • @rahmatmusa2243
    @rahmatmusa2243 Год назад +1

    ዶክተር መልስ አልሰጠኸኝም እኮ

  • @amenaaaa2857
    @amenaaaa2857 8 месяцев назад

    ኧረዶክተር እኔም በጣምተቸግሪአለሁ በቁመቱ ተነቅሎ አለቀ😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ

    😢ara ynie xagure taragifu alikolie

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад +2

    እር እኔስ በጣም ይስባበርብፕል

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 9 месяцев назад

    Yene tee nekaklo alkwal

  • @addismirgs8778
    @addismirgs8778 Год назад +1

    Thank so much for

  • @samiraasefaw393
    @samiraasefaw393 Год назад

    እኔሥተሥፋቆርጫለሁኝ😊

  • @bintshehhassen9439
    @bintshehhassen9439 3 года назад +5

    እኔግንለፊት ፀጉር መሰባበር መፍትሄ ካለህ ንገርኝማ ዶክተር

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  3 года назад

      እሽ ግን ለፀጉር መሰባበር የሰራሁት ቪድዮ አለ እይውና አናግሪኝ

    • @bintshehhassen9439
      @bintshehhassen9439 3 года назад +1

      አላገኘሁትም ፈልጌው ነብር ዶክተር

    • @noralkili5586
      @noralkili5586 2 года назад +1

      አሺ እናማሳግናለን 👏ዶክቶር

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 7 месяцев назад

      ቁርፍድ ተጠቀሚ እሱ አሪፍ ነው እኔ ተጠቅሜው ለውጥ አለው

  • @webnet700
    @webnet700 2 года назад +2

    እኔ ፀገሬ በጣም ምዝዝ ነው እሚለው በቁመቱ አሁን አሁንማ እያሠጋኝ ነው መን? ልጠቀም ደክተር ፀጉሬ በጣም ቆንጆ ነበር አሁን ግን እያሥደነገጠኝ ነው አባክህ መላበኝ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад

      ቪዲዬው ላይ ያሉትን ለመተግበር ሞክሪ. የፀጉር ቅባቶችን ተስማሚውን ምረጭ.

  • @حامي-ظ9ف
    @حامي-ظ9ف 6 месяцев назад

    ከስተር ኦይልን ብቻ ብንጣቀምስ

  • @جججج-ش8ه
    @جججج-ش8ه Год назад

    ስልክህን። እፈልጋለሁ። በናትህ

  • @MdaMoh-vx5yx
    @MdaMoh-vx5yx 8 месяцев назад +1

    🙏🙏

  • @zahraahmed522
    @zahraahmed522 2 года назад +1

    ወንዱሜች፡አራፊ፡ሚካራ፡ነው፡ሹክራን

  • @tarikmezgebu-id9vb
    @tarikmezgebu-id9vb Год назад

    እናመሰግናለን እመክረዋለሁ😊

  • @SaraSara-mn5ds
    @SaraSara-mn5ds 2 года назад

    Yene masaj iyarakum lamin indehone yinakakalal

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад

      መጠነኛ መነቀል ሊኖር ይችላል ነገር ግን የበዛ ከሆነ ቪዲዬው ላይ ያሉ ምክንያቶችን እና መፍትሄዎችን ለመተግበር ሞክሪ እህት እናመሰግናለን::

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 2 года назад +3

    ተባረክ

  • @bintshehhassen9439
    @bintshehhassen9439 3 года назад +1

    በርታ

  • @YerukneshWalelgn
    @YerukneshWalelgn Год назад

    11:50 11:50 ሰንታጠብ በሻነፖነወይ

  • @sumsungsumsung2978
    @sumsungsumsung2978 2 года назад +1

    Wowowwow ❤❤❤❤❤❤

  • @nasa4108
    @nasa4108 Год назад

    Msiliki kutur😊

  • @YasminmujibYasu
    @YasminmujibYasu 9 месяцев назад

    Berta

  • @eezxx4950
    @eezxx4950 6 месяцев назад +1

    🎉🎉