Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን በደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሰላም ፍቅር ጤና በረከት ለሁላችሁም ይሁን ዛሬ ይሄን ስላሳየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ተነቅሎ የነበረው ፀጉሬ ከስር ቡፍ ብሎ ነው የወጣው ለየት ያለና ጠቃሚ ነው እንደኔ የፀጉር መነቀል ላጋጠማቹ ለሸሸ የፊት ፀጉር ለወንዶችም ለሴቶችም ለልጆችም ሳትሰለቹ ተጠቅማቹ ፀጉራቹን ታደጉት የፀጉራችን መነቀል በራሱ ጭንቀት ይፈጥራልና ሳትደናገጡ መንከባከቡ ላይ ብቻ አተኩሩ መልካም ግዜ❤️🌸❤️
eshi wude yene betam kesru jemro eyetenekele aschegrognal emokrewalewu
Meski tsaguren betam yasakikegnal bitatebm lawut yelewum betam new chinklaten yemiyamegn lamindnew?😢😢
@@obsee9025 አዲስ የጀመርሽው ቅባት ወይ ሻምፖ ይርሆነ ነገር ካለ እይ ያልተስማማሽ
እናመሰግናለን መስክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ💚💛❤🙏
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
መሰኪዬ በጣም ነው የምወድሽ የምታሳይን ነገር ሁሉ ይሰራል ትዕግስት ብቻ ነው የሚፈልገው ኑሪልን ልጅሽን በጥበብና በሞገስ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
ruclips.net/video/lFfC3XrbOt4/видео.html ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
መሲዋ ሰላምሸ ይብዛ ከነ ቤተሰቦችሽ እድሜ እኔ ፀጉሪ ያድጋል የሚል አላማ የለኚም ነበረ አሁን አንችን መከታተል ከጀመረኩ 1ወረ ሆነኚ በጣም ለውጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ዘመንሸን ሁሉ ይባረከው
መስኪዬ የኔ አመለ ሸጋ ሁሌም ጠቃሚ ተፈጥሮአዊና በቀላሉ በቤት ውስጥ ማንኛውም ሰው (ሴትም ወንድም) ሊሰራው እሚችል ስራዎችን እያሳየሽን ነው ከልብ እናመሰግናለን እምወድሽዋ 🥰 ናይላዬን እመቤቴ ታሳድግልሽ🙏🥰🥰🥰
ተጠቀሙት በጣም አሪፍ ነው ውዶች በዛ ላይ ጸጉር ያበዛል እኔ ምስክር ነኝመስኪዬ እጅሽ ይባረክ እማ
ሰላም እህት ፀጉሬ በጣም ስስነው የሚያበዛ ነገር እምታውቂው ካለሽ ብትመልሽልኝ
ከታጠብን በሁዋላ ወይስ ከመታጠባችን በፊት ማሬ
@@sofiyaahmed2469 ደምሬኝ እህቴ ፀጉር ለመብዛት ከመታጠብሽ በፊት ሙዝና ኣቮካዶ ብሰላም ተቅብተሽ ኣንድ ስኣት ኣቆይተሽ መታጠብ በሳምንት ኣንዴ በእውነት በጣም ምርጥ ውህድ ነው
መስኪዬ የፀጉሬ ባለ ውለታ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ኢትዮጵያዊ እህቴ እወድሻለሁ ዘመንሽ በመልካም ይለቅ
ruclips.net/video/lFfC3XrbOt4/видео.html ሰብስክራይብ አሪጊኝ እህቴ
ዛሬ ገና ነው የጠየኩሽ በእናትሽ መልሺልኝ ፀጉሬን አሳክኮኝ ልሞት ነው ፍሩፎር አልለዎ ብቻ ዱቄት የተነሰነሰበት ነዎ የሚመስለው ታጥቤ ሁለት ቀን ካደረ በኋላ
መስኪ እንዴት ነሽ እህቴ የምትለቂያቸው በጣም የሚገራርሙ ናቸው በጣም እወድሻለው
እዛሬ ደሰሰሰ አይልም የአለም ሁሉ እናታችን እመቤታችን ናት በእናትነቷ ፍቅሯ አትለየን አንድነት ፍቅር ያድለን የናይላዬ እናት🌷🌷🌷ተባረኪልኝ እሞከርዋለሁ እነግርሻለሁ መልካም የያቆብ ለለሊት ይሁንለን🙏ፀባይ ሰናይ ፀሐይ ወጣ አንቺጋራ እኛጋር ሰለወጣ ደሰሰሰ በሎኛል🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻
አሜንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኪ እህታችን መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች መልካም የሆነ ነገሮችን ለትልድ በማካፈል ከእግዚአብሔር ዘንድ በረከትን ያገኛሉ በርቺልን
መስኪዬ በጣም ቀላል ነው በተለይ በቀላሉ የምናገኘው ስለሆነ ተባረኪ እየተነቃቀለ አስቸግሮኝ ነበር ናይላዬን ሳሚልኝ እድግ ትበል
ደምሪኝ❤
እናመሰግናለን ማማዬ አችን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ለውጥ አይቻለው ምን እደምልሽ አላውቅም አላህ የምትፈልጊውን ሁሉ ከነቤተሰብሽ ይሙላልሽ
መስኪዬ እናመሰግናለን ተባረኪልን ትንሽ ታምሜ መድሀኒት እየወሰድኩ ነውና ግራ ገብቶኝ ነበር ፀጉሬ በጣም በቁመቱ ይነቃቀላል አሁን ደግሞ ይሄን እሞክራለው ተባረኪልን(ቅን ሴት መልካም ሴት ነሽ ቅነትሽን አይቶ እግዚአብሔር አምላክ ልመናሽን ሁሉ ይሰማሻል የልብሽን መሻት ይሰጥሻል)
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በጤና ይሙላሽ አይዞሽ💖💖💖💖
አሜን አሜን
መስኪ በጣም ነው ምወድሽ ብዙ ዩቱበሮች ስለራሳቸው ውሎ ዝባዝኬ ነው ምያሳዩን ጊዜ ወርቅ ብቻ አይደለም ህይወትም ነው አንቺ ግን ሚጠቅመን ነገር ነው ምታሳይን ዘመንሽ ይባረክ ምወድሽ በምክንያት ነው
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ ትክክል ነሽ አንድ ነገር ስንጃምር በላ መቋራጥ መጣቀም አለብን እኔ መቶ ፐርሰንት በአንች ምክነት በሁላት አመት ፀጉሬን ተድገላሁ አሁን ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ነው የቀራኝ የምፋልገውን በደምብ አድርገ ለመጠቅም እሞክራላው አሁን ተልባ መገኛት አልችልም እሩዝ እና ሮዝማሪ እንኳን አገኛለሁ ክብር በይልኝ 😍😍😘😘😘🙏🙏🌹🌹🌺🌺🌺
መስኪዬ የኔ ፀጉር አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ በጣም ተለዉጦልኝ ነበር ከዛ ከሆነ ጊዜ በኋላ እንዳለ እረገፈና ቦዶ ሆነ እና ያንቺ የረገፈበትን ምክነያት ስትነግሪን እኔም በሀገሬ ምክነያት በጣም ጭንቀት ዉስጥ ነበርኩና አሁን ነዉ መንስኤዉ የገባኝ አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናል ለአንዲ ሳምንት ውጭ ላይ ብናቆየው ችግር አለው
የኔ መልካም መስክዬ እናመሰግናለን ስለምሰጭን የፀጉር ትሪትመንት ❤❤👏👏
የኔ እህት የእውነት መስኪየ አንችን መከታትል ተጀመርኩ ጀምሬ ፀጉር ያለው ለውጥ ልንግርሽ አለችልም ግን ትንሽ ይንቃቀላል እንጅ ሌላ በጣም የተለየ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
ማንኛውን ተጠቅመሽ
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት ደምሪኝ የኔ ማር
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት አመሰግናለሁ የኔ ማር
Le mineqaqelew ena lemidwrqibachi ruz mexqem aqumu
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት ruz mexeqem aqumu
መስኪ የብሎማጂ ቅባት ኢክስፓይር ዴት አለው ? በየቦታው ኢክስፓይር ዴቱን ለማየት እጥርና አጣዋለው
መስኪ በጣም አመሰግንሻለሁ እኔም ባንቺ ፀጉሬ ለዉጥ አይቼበታለሁ ይሔንንም አሞክረዋለሁ
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ተነቅሎ ሊያልቅ ሲል ደረሺልኝ በጣም ነው የማመሰግነው
መስኪዬ ቪክስ ጥሩ ነው ብለውኝ የግንባሬን ፀጉር መለጠብኝ በምን ልመልሰው በናትሽ?
መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ዛሬውንው ሰርቼ እማስቀምጠው እረመዳን ሲገባ ከስራጋ ስለማይመችኝ ጥሩ አስታወሽኝ
ደምሪኝ🌹
ሞክሬአላውቅም ሥራሽንሣይግን በቃደሥ ነው እምትይኝ ውነትቢሆን መዳኒቱ አሪፍበር
መስኪዬ እናመሰግናለን ቀልል ያለ ትሪትመንት ነው ያሳየሽን
ኢነምሰግነለን ጸጉር መቁረጥ ለእድገት እንዴት ይትየል
መሰኪዬ የጠቁር አዝሙድ ውሃ ና ቅባት አሰራር አሳዪን የኔ ቆንጆ
ሰላም መስኪየ ብሉማጂክ የኮኮናቱን ጭቃ በነጬ ካንች ካለው ጋ ጥቅሙ አንድ ነው እባክሽ መልሽልኝ ነበርየገዛው
መስኪየ የኔ ልእልት እግዚአብሔር አምላክ ስላም ጤና ፍቅር ይስጥሽ እስከን ልጅሽ ውድ የኢትዮጵያ ልጅች ስላምን ሁሉ ተመኘሁላችሁ
ልክ እንዳንቺ የሁላችንንም አንደበት ጣፋጭ ለሰው መልካም የሚመኝ ያርግልን እህታችን ኮመንታቹ ያስለቅሰኛል ለናንተ ለመልካሞች ሲል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😭😭💕💕💕💕💕
@@meskitube16 demiry pls pls 🙏
@@meskitube16 🙏🙏
ሰላም መስኪ ደንበኛ ቀማሚ ሆኜልሻለሁ።በጣም ነው የማመሰግንሽ ፀጉሬ በብዙ ተለውጧል በእውነት ተባረኬ።
ከተልባው ጋ የሰራሽው በየቀኑ መታጠብ አለብን
ተልባየን ጄል እየሰራሁ ጨርሸዋለሁ እሞክረዋለሁ የቁርፍድ ወሀም ሀሪፍ ነዉ ፀጉሬን ከመነቃቀል እየቀነሰልኝ ነው 🙏🙏🙏
Ende jel setetekemiw nech ayihonem?... mndenew metetekemiw
መስኪዬ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪልኝ
ታባራክ በጠም ጥሩ እነማሳጊናላን❤❤❤❤
መስኪ ፀጉሬ በጣም ተለውጡአል በጣም አመሰግናለሁ
የኔመልካም መሢየእዳችአይነትመልካምሠወችን ያብዛልን
መስኪየ በተቀባነውሰአት አይታጠብም
መስኪዬ በጣም ነዉ ምከታተልሽ
መስኪየ ያለ እድሜ ሽበት ሚመጣ እና ለሳሳ ፀጉር ቅባት ወይም ሻምፖ ኣይነት ብትነግሪኝ የኔ ማር
እኔም እዳች ነው
ደረቁን የሮዝመሬ መጠቀም ይቻላል
መስኪዬ እናመሰግናለን ተልባው ለማናገኝስ❤❤❤
ሬት ካለሽ ጄሉን ታወጪ በትንንሹ ቆርጠሽ ጨምሪው እሱንም ካላገኘሽ ባለሽ ነገሮች ተጠቀሚ
@@meskitube16 እሺ የኔ መልካም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ በርቺልን መስኪዬ❤❤❤❤
የግድ ከተቀባን መታጠብ አለብን?
ሰላም መስኪየ ጫፉ በጣም ይያዛል ምንባደርግለት ይተወዋል
መሰኪየ እንዴት ነሽ እንኳን በደህና መጣሽ ጠፋ ስትይ ደስ አይለኝም ናይላን ሳሚልኝ እወድሻለሁ
በቅንነት ደምሪኝ🌷
ቯይታሚን E ከሌለንስ ቅሩንፍድ ሩዝ ተልባ ሮዝመሪ ለብቻው መሆን ይችላል
መስኪየ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
መስኪየ አላህ።ይጠብቅሽ በርች ጎበዝ
መስኪ የኔ ፀጉር ምንም ብያረገው አያድግም በጣም ሲስ ነው አጭር ነው በምን ያድጋል በምንስ ይበዛል
መሰኪየሰልክሺንምንላይነዉየማገኜዉበዉሰጥላዋራሺፈልጌነዉ
ከዚሕ በፊት ሁለት ግዜ ጠይቄሺ ነበር እባክሺ መልሺልኝ።
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ባለፈ ያሳየሹ ቅባት ሰርቼው ተስማምቶኛል
ቢታሚኑ የሊለንስ የጨመርሽው ቅባትስ ምንድነው
አንቺ የተጠቀምሽውን ከዘይቱ በቀር የቀላቀልሽውንየጠርሙስና የላስቲኩን ቆርጠሽ የጨመርሻት ከሌለኝ ምን ልጨምር
ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም መልካም ሰዉ ነሽ ኑሪልን. ግና ተልባ ካልገኘንስ የት ነዉ የሚገኘዉ ?
ከተቀባን በሗላ ባንታጠበው ምንም ችግር የለም እባክሺ መሲ መለሺልኝ።
ሩዝ መሪ ማለት ምንድነው በአርበኛ አላወኩትም የምታቁ
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ መሰኪ ተናፍቀሽ ነበር የኔ ማር 😍😍😍
ጰጰኸኸፈፈወወዠሐዩሐቀወዘወወኸወኸቀበ፣፣ቦሰመለሓሠ
@@mekdesfentahun2922 ምንድነው መፃፍ አትችይም ወይ??
የሩዝ መሪስ ከሌለን. መሠየ ካለሱ መስራት አይቻልም ወይ
መስኪዬ አሪፍ ትርትመንት ነው እናመሰግናለን በርቺልን አሜን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ይሄማ በፍጥነት ነው የምሞክረው እናመሰግናለን ናሂላዬን ሳሚልኝ👍👏👌❤🙏
ሠላም መሥኪ የልጄ ሥቀባት ጭራሹ አጠረ ለምደነው
የጨመርሽው ዘይት ምድነው?
መስየ ተባረኪ የኔ ውድ በቀን ስንቀባ በቀን መታተበ አለብን ሳንታጠብ ችግር አለው 🎉❤🎉
ልትታጠቢ ስትይ ተቀቢ ንፁህ እንዲሆን
tebarekii meskiye rasen endinkebakeb betam argeshigal selamsh yibza
መስኪ ሁሌም እከታተላለሁ ፊቴ ላይ በቅርቡ ጥቋቁር ነገር እየወጣብኝ ነው ምን ይሻላል? እባክሽ
መስኪዬ እጅሽ ይባረክ እወድሻለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
መስኪዬ እንዴት ነሽ አንድ ነገር ስላልገባኝ ነው ከተቀባን በኋላ በየቀኑ መታጠብ አለብን ወይ??? ወይስ ሳንታጠብ በላይ በላዩ መቀባት እንችላለን???
ቢያንስ 3 ቀን ሲቀርሽ ለመታጠብ 3ቱን ቀን በተከታታይ ተቀብተሽ መታጠብ ይቻላል
የኔ ቆንጆ ይሄ ውህድ እንደ ቕባት ፀጉር ላይ ይቆያል ወይስ ከሰዓታት በኋላ እንታጠባለን??? አመሰግናለሁ
በየቀኑ ከተቀባን በየቀኑ መታጠብ አለብን ማለት ነው?
መስኪዬ ፈጣሩ ከነመላውቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
መስኪዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው 🥰
ቅቤ ምን ኣይነት ቅቤ የፈለግክ ነው ናመሰግናለን
የሩዝ ውሀው መስኪ ፀጉሬን በጣም አከረደደውና ተውኩት ሌሎቹ የምትሰሪያቸው በብዛት ጥሩ ናቸው ተባረኪ
ጸጉሬ አጭርነው ምንባረግ ይሻላል
በቅድሚያ አመሰግናለሁ መስኪዬበተቀባው ቁጥር ባልታጠበውስ??? በየቀኑ እየተቀባው ት ግን በ 2 ሳምንት ብታጠብስ ችግር ይኖረዋል?
ሰላም መስኪ እሮዝ መሪ ለነፍሰጡር ምን ትያለሽ እኔ አልተስማማኝም እባክሽ መልሽልኝ ።
መስኪ እንኳ መደና መጣሽ መስኪ ብግር ትቶ ለሚልፈዉ ጥቆቁር ነጠብጣብ ቤት ወስጥ የሚሠራ ካለ ስሪልን
ሳንታጠብ ዝም ብንለው ችግር ይኖሮዋል መስየ
እባክሽ የህ የኔም ጥያቄ ነው መልሽልን
መስኪ የኔ ቆንጆ ሰላም ነው ማማዬ በግል ላገኝሽ ፈልጌ ነበር ፍቃድሽ ከሆነ ውዴ
መስኪ ቫይታሚን ኢ ኦይል ባይገባስ ችግር አለው?
ሰላም መስኪዬ የኔ መልካም እኔ ላንቺ ምን እደምልሽ አላቅም ፈጣሪ ይባርክሽ ለኔ ፀጉር መዳኒቱ አቺነሽ ውዴ ናይላዬን ሳምምም አርጊልኝ ❤️❤️❤️🙏
ነይ እንዛመድ
Selamsh yebzalsh ehita enamsgnaln semonun tefach eyalku saseb nebr enkwan metashln meskiy ena yalgn rosemary derk new derkun lesrabt?
መስኪዬ የዛሬው ደሞልዩ ነው ሁሉም አለኝ እኔም እሞክረዋልው 🥰🥰🥰
በቅንነት ደምሪኝ🌹
መሲክየ የኔ ልእሊት በጣም አመሰግነለው አንችን መከታተል ከጀመረኩኝ ፀጉሬ ለውጥ አለው ከሂውማን ሄረ ገላገልሺኝ ተባረኪልኝ ቤተሰቦቸ ሳይቀረ ሁሌም ይመረቁሻል ፀጉረ መቀጠል ሰላቆምኩኝ💕🌹😘👏
Ades jamari nany guwagichlw comnteshen kayaw buwal
ደረቅ ሮዝመሪ መጠቀም ይቻላል ከተቻለ በምን መልኩ መልስሽን እጠብቃለሁ
በጠም አርፍ ነው መስክዬ እናመሰግናለን ግን ለኔ ቫይታ እ ያሰክኬኛል
ሌላውን አገኛለሁ ግን ባይታሚንኢን ላገኝ አልችልም ሌላውን ልጠቀመው ይሆናል
የኔ ፀጉር ሳበጥረው ከስሩ እየተነቃቀለ ነው አሁን የሰራሽው ይጠቅመኛል ማለት ነው መስኪ
Hi mesikiye enideti neshi ebakishi esiporit sisea betam yalibagnal ena min tiyaleshi
በፈጠርሸ መስኪ የኔ ፀጉር እንደ ቆሎ ይርገፋል ምን ለርገዉ
መስኪ የቸገረኚን ላማክርሺ የፊት ፀጉሬ እየተመለጠ ነው እባክሺ መላ በይኚ የሩዝ ውሃ ተጠቅሜ ነበር ያደርቀዋል
መስኪዬ የሩዝ ውሀ ሮዝመሪ እና ቁሩንፉድ አንድላይ ቀቅለን ውሀ መስራት አንችልም በናትሽ መልሽልኝ።
ይቻላል እማ ብቻ ማንኛውንም ውሀ ስትጠቀሚ ቅባት ቀቢው
ከምታጠብ በፊት ነው በሆላ
ሠላም መስኪ በጣም አመሰግና ለሁ ስለምታሳይን ገ ነገር ሁሉ ከነቤተሰብሽ ጤናና እድሜ እመኝልሻለው አሁን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ያሳየሽን ውህድ በየቀኑ ከተቀባን በተቀባን እንታጠባለን ወይስ በውሀ ማለቅለቅ ነው መልስሽን እጠብቃለው አመሠግናለሁ
እባክሺ መልሺልኝ እንደ ቅባት ዝም ብለን መቃባት እንችላለን ወይስ በየቀኑ መታጠብ ሊኖርብን ነው።
meskiye endet nesh ? tsegure alekebgn bakish melata lihonlish new mela beyegn
Thank you yenailla enate yete alech naylla zare tefach eko
Meskiye thank u yeneehet....leshetaw laleshi nana ketel abren benserawes??
Vitamin E magnet kalchaln belelochu bcha bntekems
ተልባ ባረበኛ ምነበር ስሙ ዉዶችየ የምታዉቁ ካላችሁ ንገሩኝ
እንኳን በደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሰላም ፍቅር ጤና በረከት ለሁላችሁም ይሁን
ዛሬ ይሄን ስላሳየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ተነቅሎ የነበረው ፀጉሬ ከስር ቡፍ ብሎ ነው የወጣው ለየት ያለና ጠቃሚ ነው እንደኔ የፀጉር መነቀል ላጋጠማቹ ለሸሸ የፊት ፀጉር ለወንዶችም ለሴቶችም ለልጆችም ሳትሰለቹ ተጠቅማቹ ፀጉራቹን ታደጉት የፀጉራችን መነቀል በራሱ ጭንቀት ይፈጥራልና ሳትደናገጡ መንከባከቡ ላይ ብቻ አተኩሩ መልካም ግዜ❤️🌸❤️
eshi wude yene betam kesru jemro eyetenekele aschegrognal emokrewalewu
Meski tsaguren betam yasakikegnal bitatebm lawut yelewum betam new chinklaten yemiyamegn lamindnew?😢😢
@@obsee9025
አዲስ የጀመርሽው ቅባት ወይ ሻምፖ ይርሆነ ነገር ካለ እይ ያልተስማማሽ
እናመሰግናለን መስክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ💚💛❤🙏
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
መሰኪዬ በጣም ነው የምወድሽ የምታሳይን ነገር ሁሉ ይሰራል ትዕግስት ብቻ ነው የሚፈልገው ኑሪልን ልጅሽን በጥበብና በሞገስ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
ruclips.net/video/lFfC3XrbOt4/видео.html ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
መሲዋ ሰላምሸ ይብዛ ከነ ቤተሰቦችሽ እድሜ እኔ ፀጉሪ ያድጋል የሚል አላማ የለኚም ነበረ አሁን አንችን መከታተል ከጀመረኩ 1ወረ ሆነኚ በጣም ለውጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ዘመንሸን ሁሉ ይባረከው
መስኪዬ የኔ አመለ ሸጋ ሁሌም ጠቃሚ ተፈጥሮአዊና በቀላሉ በቤት ውስጥ ማንኛውም ሰው (ሴትም ወንድም) ሊሰራው እሚችል ስራዎችን እያሳየሽን ነው ከልብ እናመሰግናለን እምወድሽዋ 🥰 ናይላዬን እመቤቴ ታሳድግልሽ🙏🥰🥰🥰
ተጠቀሙት በጣም አሪፍ ነው ውዶች በዛ ላይ ጸጉር ያበዛል እኔ ምስክር ነኝ
መስኪዬ እጅሽ ይባረክ እማ
ሰላም እህት ፀጉሬ በጣም ስስነው የሚያበዛ ነገር እምታውቂው ካለሽ ብትመልሽልኝ
ከታጠብን በሁዋላ ወይስ ከመታጠባችን በፊት ማሬ
@@sofiyaahmed2469 ደምሬኝ እህቴ ፀጉር ለመብዛት ከመታጠብሽ በፊት ሙዝና ኣቮካዶ ብሰላም ተቅብተሽ ኣንድ ስኣት ኣቆይተሽ መታጠብ በሳምንት ኣንዴ በእውነት በጣም ምርጥ ውህድ ነው
መስኪዬ የፀጉሬ ባለ ውለታ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ኢትዮጵያዊ እህቴ እወድሻለሁ ዘመንሽ በመልካም ይለቅ
ruclips.net/video/lFfC3XrbOt4/видео.html ሰብስክራይብ አሪጊኝ እህቴ
ዛሬ ገና ነው የጠየኩሽ በእናትሽ መልሺልኝ ፀጉሬን አሳክኮኝ ልሞት ነው ፍሩፎር አልለዎ ብቻ ዱቄት የተነሰነሰበት ነዎ የሚመስለው ታጥቤ ሁለት ቀን ካደረ በኋላ
መስኪ እንዴት ነሽ እህቴ የምትለቂያቸው በጣም የሚገራርሙ ናቸው በጣም እወድሻለው
እዛሬ ደሰሰሰ አይልም የአለም ሁሉ እናታችን እመቤታችን ናት በእናትነቷ ፍቅሯ አትለየን አንድነት ፍቅር ያድለን የናይላዬ እናት🌷🌷🌷ተባረኪልኝ እሞከርዋለሁ እነግርሻለሁ መልካም የያቆብ ለለሊት ይሁንለን🙏ፀባይ ሰናይ ፀሐይ ወጣ አንቺጋራ እኛጋር ሰለወጣ ደሰሰሰ በሎኛል🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻
አሜንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኪ እህታችን መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች መልካም የሆነ ነገሮችን ለትልድ በማካፈል ከእግዚአብሔር ዘንድ በረከትን ያገኛሉ በርቺልን
መስኪዬ በጣም ቀላል ነው በተለይ በቀላሉ የምናገኘው ስለሆነ ተባረኪ እየተነቃቀለ አስቸግሮኝ ነበር ናይላዬን ሳሚልኝ እድግ ትበል
ደምሪኝ❤
እናመሰግናለን ማማዬ አችን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ለውጥ አይቻለው ምን እደምልሽ አላውቅም አላህ የምትፈልጊውን ሁሉ ከነቤተሰብሽ ይሙላልሽ
መስኪዬ እናመሰግናለን ተባረኪልን ትንሽ ታምሜ መድሀኒት እየወሰድኩ ነውና ግራ ገብቶኝ ነበር ፀጉሬ በጣም በቁመቱ ይነቃቀላል አሁን ደግሞ ይሄን እሞክራለው ተባረኪልን(ቅን ሴት መልካም ሴት ነሽ ቅነትሽን አይቶ እግዚአብሔር አምላክ ልመናሽን ሁሉ ይሰማሻል የልብሽን መሻት ይሰጥሻል)
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በጤና ይሙላሽ አይዞሽ💖💖💖💖
አሜን አሜን
መስኪ በጣም ነው ምወድሽ ብዙ ዩቱበሮች ስለራሳቸው ውሎ ዝባዝኬ ነው ምያሳዩን ጊዜ ወርቅ ብቻ አይደለም ህይወትም ነው አንቺ ግን ሚጠቅመን ነገር ነው ምታሳይን ዘመንሽ ይባረክ ምወድሽ በምክንያት ነው
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ ትክክል ነሽ አንድ ነገር ስንጃምር በላ መቋራጥ መጣቀም አለብን እኔ መቶ ፐርሰንት በአንች ምክነት በሁላት አመት ፀጉሬን ተድገላሁ አሁን ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ነው የቀራኝ የምፋልገውን በደምብ አድርገ ለመጠቅም እሞክራላው አሁን ተልባ መገኛት አልችልም እሩዝ እና ሮዝማሪ እንኳን አገኛለሁ ክብር በይልኝ 😍😍😘😘😘🙏🙏🌹🌹🌺🌺🌺
መስኪዬ የኔ ፀጉር አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ በጣም ተለዉጦልኝ ነበር ከዛ ከሆነ ጊዜ በኋላ እንዳለ እረገፈና ቦዶ ሆነ እና ያንቺ የረገፈበትን ምክነያት ስትነግሪን እኔም በሀገሬ ምክነያት በጣም ጭንቀት ዉስጥ ነበርኩና አሁን ነዉ መንስኤዉ የገባኝ አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናል ለአንዲ ሳምንት ውጭ ላይ ብናቆየው ችግር አለው
የኔ መልካም መስክዬ እናመሰግናለን ስለምሰጭን የፀጉር ትሪትመንት ❤❤👏👏
የኔ እህት የእውነት መስኪየ አንችን መከታትል ተጀመርኩ ጀምሬ ፀጉር ያለው ለውጥ ልንግርሽ አለችልም ግን ትንሽ ይንቃቀላል እንጅ ሌላ በጣም የተለየ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
ማንኛውን ተጠቅመሽ
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት ደምሪኝ የኔ ማር
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት አመሰግናለሁ የኔ ማር
Le mineqaqelew ena lemidwrqibachi ruz mexqem aqumu
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት ruz mexeqem aqumu
መስኪ የብሎማጂ ቅባት ኢክስፓይር ዴት አለው ? በየቦታው ኢክስፓይር ዴቱን ለማየት እጥርና አጣዋለው
መስኪ በጣም አመሰግንሻለሁ እኔም ባንቺ ፀጉሬ ለዉጥ አይቼበታለሁ ይሔንንም አሞክረዋለሁ
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ተነቅሎ ሊያልቅ ሲል ደረሺልኝ በጣም ነው የማመሰግነው
መስኪዬ ቪክስ ጥሩ ነው ብለውኝ የግንባሬን ፀጉር መለጠብኝ በምን ልመልሰው በናትሽ?
መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ዛሬውንው ሰርቼ እማስቀምጠው እረመዳን ሲገባ ከስራጋ ስለማይመችኝ ጥሩ አስታወሽኝ
ደምሪኝ🌹
ሞክሬአላውቅም ሥራሽንሣይግን በቃደሥ ነው እምትይኝ ውነትቢሆን መዳኒቱ አሪፍበር
መስኪዬ እናመሰግናለን ቀልል ያለ ትሪትመንት ነው ያሳየሽን
ኢነምሰግነለን ጸጉር መቁረጥ ለእድገት እንዴት ይትየል
መሰኪዬ የጠቁር አዝሙድ ውሃ ና ቅባት አሰራር አሳዪን የኔ ቆንጆ
ሰላም መስኪየ ብሉማጂክ የኮኮናቱን ጭቃ በነጬ ካንች ካለው ጋ ጥቅሙ አንድ ነው እባክሽ መልሽልኝ
ነበርየገዛው
መስኪየ የኔ ልእልት እግዚአብሔር አምላክ ስላም ጤና ፍቅር ይስጥሽ እስከን ልጅሽ ውድ የኢትዮጵያ ልጅች ስላምን ሁሉ ተመኘሁላችሁ
ልክ እንዳንቺ የሁላችንንም አንደበት ጣፋጭ ለሰው መልካም የሚመኝ ያርግልን እህታችን ኮመንታቹ ያስለቅሰኛል ለናንተ ለመልካሞች ሲል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😭😭💕💕💕💕💕
@@meskitube16 demiry pls pls 🙏
@@meskitube16 🙏🙏
ሰላም መስኪ ደንበኛ ቀማሚ ሆኜልሻለሁ።በጣም ነው የማመሰግንሽ ፀጉሬ በብዙ ተለውጧል በእውነት ተባረኬ።
ከተልባው ጋ የሰራሽው በየቀኑ መታጠብ አለብን
ተልባየን ጄል እየሰራሁ ጨርሸዋለሁ እሞክረዋለሁ የቁርፍድ ወሀም ሀሪፍ ነዉ ፀጉሬን ከመነቃቀል እየቀነሰልኝ ነው 🙏🙏🙏
Ende jel setetekemiw nech ayihonem?... mndenew metetekemiw
መስኪዬ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪልኝ
ታባራክ በጠም ጥሩ እነማሳጊናላን❤❤❤❤
መስኪ ፀጉሬ በጣም ተለውጡአል በጣም አመሰግናለሁ
የኔመልካም መሢየእዳችአይነትመልካምሠወችን ያብዛልን
መስኪየ በተቀባነውሰአት አይታጠብም
መስኪዬ በጣም ነዉ ምከታተልሽ
መስኪየ ያለ እድሜ ሽበት ሚመጣ እና ለሳሳ ፀጉር ቅባት ወይም ሻምፖ ኣይነት ብትነግሪኝ የኔ ማር
እኔም እዳች ነው
ደረቁን የሮዝመሬ መጠቀም ይቻላል
መስኪዬ እናመሰግናለን ተልባው ለማናገኝስ❤❤❤
ሬት ካለሽ ጄሉን ታወጪ በትንንሹ ቆርጠሽ ጨምሪው እሱንም ካላገኘሽ ባለሽ ነገሮች ተጠቀሚ
@@meskitube16 እሺ የኔ መልካም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ በርቺልን መስኪዬ❤❤❤❤
የግድ ከተቀባን መታጠብ አለብን?
ሰላም መስኪየ ጫፉ በጣም ይያዛል ምንባደርግለት ይተወዋል
መሰኪየ እንዴት ነሽ እንኳን በደህና መጣሽ ጠፋ ስትይ ደስ አይለኝም ናይላን ሳሚልኝ እወድሻለሁ
በቅንነት ደምሪኝ🌷
ቯይታሚን E ከሌለንስ ቅሩንፍድ ሩዝ ተልባ ሮዝመሪ ለብቻው መሆን ይችላል
መስኪየ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
መስኪየ አላህ።ይጠብቅሽ በርች ጎበዝ
መስኪ የኔ ፀጉር ምንም ብያረገው አያድግም በጣም ሲስ ነው አጭር ነው በምን ያድጋል በምንስ ይበዛል
መሰኪየሰልክሺንምንላይነዉየማገኜዉበዉሰጥላዋራሺፈልጌነዉ
ከዚሕ በፊት ሁለት ግዜ ጠይቄሺ ነበር እባክሺ መልሺልኝ።
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ባለፈ ያሳየሹ ቅባት ሰርቼው ተስማምቶኛል
ቢታሚኑ የሊለንስ የጨመርሽው ቅባትስ ምንድነው
አንቺ የተጠቀምሽውን ከዘይቱ በቀር የቀላቀልሽውንየጠርሙስና የላስቲኩን ቆርጠሽ የጨመርሻት ከሌለኝ ምን ልጨምር
ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም መልካም ሰዉ ነሽ ኑሪልን. ግና ተልባ ካልገኘንስ የት ነዉ የሚገኘዉ ?
ከተቀባን በሗላ ባንታጠበው ምንም ችግር የለም እባክሺ መሲ መለሺልኝ።
ሩዝ መሪ ማለት ምንድነው በአርበኛ አላወኩትም የምታቁ
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ መሰኪ ተናፍቀሽ ነበር የኔ ማር 😍😍😍
ጰጰኸኸፈፈወወዠሐዩሐቀወዘወወኸወኸቀበ፣፣ቦሰመለሓሠ
@@mekdesfentahun2922 ምንድነው መፃፍ አትችይም ወይ??
የሩዝ መሪስ ከሌለን. መሠየ ካለሱ መስራት አይቻልም ወይ
መስኪዬ አሪፍ ትርትመንት ነው እናመሰግናለን በርቺልን አሜን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ይሄማ በፍጥነት ነው የምሞክረው እናመሰግናለን ናሂላዬን ሳሚልኝ👍👏👌❤🙏
ሠላም መሥኪ የልጄ ሥቀባት ጭራሹ አጠረ ለምደነው
የጨመርሽው ዘይት ምድነው?
መስየ ተባረኪ የኔ ውድ በቀን ስንቀባ በቀን መታተበ አለብን ሳንታጠብ ችግር አለው 🎉❤🎉
ልትታጠቢ ስትይ ተቀቢ ንፁህ እንዲሆን
tebarekii meskiye rasen endinkebakeb betam argeshigal selamsh yibza
መስኪ ሁሌም እከታተላለሁ ፊቴ ላይ በቅርቡ ጥቋቁር ነገር እየወጣብኝ ነው ምን ይሻላል? እባክሽ
መስኪዬ እጅሽ ይባረክ እወድሻለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
መስኪዬ እንዴት ነሽ አንድ ነገር ስላልገባኝ ነው ከተቀባን በኋላ በየቀኑ መታጠብ አለብን ወይ??? ወይስ ሳንታጠብ በላይ በላዩ መቀባት እንችላለን???
ቢያንስ 3 ቀን ሲቀርሽ ለመታጠብ 3ቱን ቀን በተከታታይ ተቀብተሽ መታጠብ ይቻላል
የኔ ቆንጆ ይሄ ውህድ እንደ ቕባት ፀጉር ላይ ይቆያል ወይስ ከሰዓታት በኋላ እንታጠባለን??? አመሰግናለሁ
በየቀኑ ከተቀባን በየቀኑ መታጠብ አለብን ማለት ነው?
መስኪዬ ፈጣሩ ከነመላውቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
መስኪዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው 🥰
ቅቤ ምን ኣይነት ቅቤ የፈለግክ ነው ናመሰግናለን
የሩዝ ውሀው መስኪ ፀጉሬን በጣም አከረደደውና ተውኩት ሌሎቹ የምትሰሪያቸው በብዛት ጥሩ ናቸው ተባረኪ
ጸጉሬ አጭርነው ምንባረግ ይሻላል
በቅድሚያ አመሰግናለሁ መስኪዬ
በተቀባው ቁጥር ባልታጠበውስ???
በየቀኑ እየተቀባው ት ግን በ 2 ሳምንት ብታጠብስ ችግር ይኖረዋል?