ሁሉንም ጥቅም በአንድ የያዘ ምርጥ ለፀጉር እድገትና ብዛት ለቆዳ / best all in one hair growth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 599

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 года назад +119

    ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን በፀሎት እንበርታ ለጥያቄያቹ መልስ ነው አደባልቀን ብንጠቀመው ላላችሁኝ ይቻላል ሰላም ልሁላችን🙏🏽💝💝💝

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 3 года назад +3

      አሜን 🙏 መስኪ 😘

    • @lololala4993
      @lololala4993 3 года назад

      የናይላ እናት ጨከንሽ sheger home

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 года назад

      @@lololala4993
      አላነበብሽውም? መልሼልሻለው

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 3 года назад

      መስኪየ ስወድሽ ሌላን ሣሚልኝ እያገላበጥሽ❤❤❤

    • @امعمارامءیمن
      @امعمارامءیمن 3 года назад

      መሲ እናመሠግናለን ካች አይቼ ነጪ ሺኩርትና የጥቁር አዝሙዱን ዘፉዝፌ ዘይቱንናነጪ ሺኩርቱን ባዲ ቀላቅየ አሳዲሬ ጧትላይ ሰርቼ አጠለልኩት ሺታዉበጣም ደስአለ እመቅሰላላይ አጥልሌ አስቀምጬ እረስቼ እመቅሰላዉላይ ዝቅዝቅ እደት እደተናደዲኩ በምን ልገራችሁ።

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 3 года назад +32

    እውነት ነው መስኪየ ከፀሎት እሚበልጥ ነገር የለም እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስልን

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 года назад +9

    የኔ ቆንጆ ሁላችንም ጭንቀት ውስጥ ነን የጭንቅ አማላጇ ከዚህ ጭንቀት ታውጣን የአስራት አገሯን ትጠብቅልን አሜን

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +7

    አሜን አሜን ከሁሉም የሚገኘው ጥቅም👌 ፀጉርሽ እንዴት እንደሚያምር🥰🙏🏼

  • @ebisemabratu3040
    @ebisemabratu3040 Год назад +1

    መስኪ እኔ ከሁሉ ነገርሽ ደስ የሚለኝ መልካምነትሽ ነዉ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ😘❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Год назад

    መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ የምታሳይን ጥሩ ነወ ለውጥ አየሁበት

  • @sinehiwotemagnaw8102
    @sinehiwotemagnaw8102 3 года назад +3

    It is very good I will do that because my hair is very damaged I don’t what to do but you helping us a lot thank you so much

  • @freweynigebrabzgi4837
    @freweynigebrabzgi4837 3 года назад +1

    አሜን አሜን መስኪየ ተባረኪ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሁላችንም ፀሎት እናድርግ በያለንበት በየ ሃይማኖታችን እግዛብሄር ደራሽ ነውና።ናይላን ሳሚልኝ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 года назад +1

    አሜን አሜን መልካምዎ እህቴ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እውነት አንቺን መከታተል ከጀመርኩኝ አንስቶ ተይኝ ፀጉሬ አሁንም ደግሜ ተባረኪልኝ የናይላ እናት እወድሻለሁኝ መልካምዎ እህቴ

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 3 года назад +2

    መሲክዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ምን አለ እዳቺያሉትን ቢበዙልን ሁልጊዜነዉ የምከታተልሺ ግን የመጀመእያግዚዛሬ ኮሜንት ሳስቀም ከነቤተሰቦችሺ ሰላምሺ ይብዛልን ምርጥዬ❤🙏

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 3 года назад +4

    መስኪ በጣም ነው ምታምሬው ናይላን ሳሚልኝ እናመሰግናለን 🥰🥰 ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 года назад +1

    ሁሉም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ነገር ነው እናመሰግናለን መስኪ ውህዱን እሞክረዋለሁ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +1

    የእኔ ፀባይ ሰናይ መተናል ሁለት ሳምንት ምንም ፀጉሬ አላሰ ዛሬ ሰራሁት እናቴ ኪዳንምህ እጂሸን ትባረከሁ ናይላዬ ሳሚልኝ❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад +8

    ምስኪዬ ሁሉም ውህዶች በጣም ነው የወደድኩዋቸው ፅጉሬ እየተበጣጠሰ ተቸግሬለው እሞክረዋለው የናይላዬ ቆንጆ ፅጉሯ በጣም ነው ያደገው❤️❤️❤️🥰

    • @AlemBTube
      @AlemBTube 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን የናይላ እናት አሜን አሜን አሜን ሰላሙን ያወርድልን ። እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ።

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 3 года назад

    እናመሰግናለን መስኪዬ ናይላዬ እደጊልኝ አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ የፀጉሬ ባለውለታ ፀጉሬ በጣም ተለወጠ አንቺን እያየሁ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +4

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ምስክዬ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @askaleabebe993
      @askaleabebe993 3 года назад +2

      ወይኒ አንቺሞ በጣሞ ጥሩ ሰው ነሽ የተለያዬ ፔጂ ስታበረተቺ አይሻለሁ በዛላይ ባለሞያ ነሽ ዘመኒሽ ይባረ ተባረኪ የኔ ቅን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 года назад +3

      @@askaleabebe993 አሜን ከልብ አመስግናለሁ አካልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 3 года назад +4

    እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የበረከትያደርግልን አሜን
    እዉነት ሽነዉ መሲኬዬ ከፀሎት በላይ ምንም ነገርየለም ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን
    ላይላዬ የኔ ማር ፀጉሯ በጣም አድጎለታል ጎብዝ በርቺ

  • @Daisy21670
    @Daisy21670 3 года назад +3

    GOD has help me though this, my hair..........is amazing and I am sure will it grow a lot........Thank GOD first and thank u for ur video love. Love from the City.

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад +17

    Amennnnnn 🙏🏽🙏🏽
    ፀጉርሽ በጣም ያምራል ከርሉ መስኪዬ 💝💝
    Thank you for sharing 👌🏾👌🏾

  • @mariamadisu8997
    @mariamadisu8997 3 года назад +1

    መስክዬ ተባረኪ መልካም ነገር አስተማርሽን

  • @saudareshid678
    @saudareshid678 3 года назад

    አሚንንን ያረብ ዋናዉ ሰላም ነዉ አሏህ ሰላሙን ያዉርድልን እናመሰግናልን በርቺ በጣም ደስ ይላሉ ሰራዎችሽ

  • @ህይወትአበበ
    @ህይወትአበበ 3 года назад

    መስኪየ የኔ"እጂግ ልዩ የኔ ጣፊጭ የኔ ቅን እንካን አደርሰሺ አዲሱን አመትየሰላም ያድርግልሺ ዘመንሻንም ይባርክልሺ እላለሁ መስኪየ እኔን ግን አንድ የሚያሳስበኝ ነገር አለ እሱም ምንድን ነው በአጭሩ ፀጉሬ ያድጋል ግን.ሁሌም ይነቃቀላል እንደው ምንድን ላድርገው አደደራ እህትየ ወይ በቻት ላግኝሺ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 года назад

    ሳኡዲ ያላችሁ Jadayel ተጠቀሙ ሱፐር ማርኬት ፣ ፋርማሲ ይገኛል በጣም ጥሩ ነው።

  • @Best-wn1sz
    @Best-wn1sz 3 года назад +7

    እውነት ነው ከፀሎት በላይ ምንም የለም እህቴ እግዚአብሔር ሀጋራችን ስላምን ያውርድልን 🙏🙏🙏😘❤️

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጌኝ

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን መስኪ
    ፀጉርሽ በጣም ያምራል ወዙ

  • @rukyaybre1452
    @rukyaybre1452 3 года назад

    በጣም ነው የምወድሽ መስኪ የእዉነተኛ ስምሽ ነዉ መስኪ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 3 года назад +43

    እዉነት ነዉ ከፀሎት የሚበልጥ ነገር የለም

    • @azenegasere1509
      @azenegasere1509 3 года назад

      መሥኪየ እሥኪ በእናትሽ ቁጥረሽንና በውሥጥ መሥመር አወሪኝ በእናትሽ

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      @@hayimetube እስክ ውድ በቅንንት ደምሩኝኝ

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      @@azenegasere1509 እስክ ውድ በቅንንት ደምሩኝኝ

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ደምሩኝኝ

  • @gaze3091
    @gaze3091 3 года назад +3

    አሜን ሠላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጰያ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅልን ላይክ 1ኛ ነኝ

  • @elsaelsa787
    @elsaelsa787 3 года назад

    መሥኪዬ እኔ የቅርንፉድ ውሀ ብቻ ነው ምቀባው በጣም ተመችቶኛል ፀጉሬ በጣም በዝቶብኛል ያንቺን አሠራርር እሞክረዋለሁ ተባረኪ ናይላዬ ባይ

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 года назад

      የኔ ስስ ነው እደት አዘጋጂሽው ማሬ

    • @elsaelsa787
      @elsaelsa787 3 года назад +2

      @@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ ቅርንፉዱን ቀቅለሽ ውሀውን በእስፕሬ ማታ ማታ ፀጉርሽን እየከፈልሽ ቆዳውን ቀቢው ጥብስ ቅጠል ካገኘሽ አብረሽ ቀቅይው አሪፍ እንደሚሆንልሽ ተስፈ አለኝ

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 года назад

      @@elsaelsa787 የኔ ማር እሽ በደብ ይብሰል ቅጠሉ የለኝም በንፁህ ውሃ ነው በዘይት ሁቢ

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 3 года назад +8

    ሽንኩርት እና ዝንጅቢል ፀጉራችን ላይ ከቆየ ችግር የለውም ?

  • @RahamaQtr
    @RahamaQtr 2 месяца назад

    መስኪዬ መልሽልኝ ዝንጅብል ሽንኩርቱንና ነጭ ሽንኩርት ፀጉራችን ላይ መቆየት ችግር የለውም

  • @kidibira3039
    @kidibira3039 3 года назад +1

    መስኪ ጌታ ይባርክሽ በጣም እየጠቀመን ነው ለሉጫ ወይም ለ አይ ፕሮሲቲ ምክር ካለሽ እንዴት መንከባከብ እንዳለብን?

  • @faysasultan7088
    @faysasultan7088 3 года назад

    እዚ ውህድ ላይ ሂና መጭመር እችላለው ማለት በውህዱ በጥብጬ ልቀባ። እና በጣም አመሰግናለው በሁሉም ጥሩ ውጤት እንያገኝው ነው በርቺ

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 3 года назад +4

    ዋው በጣም አሪፍ ነው መስኪ ቆንጆ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው

  • @madinaalh0sani964
    @madinaalh0sani964 2 года назад

    አመሰግናለሁ እህት እኔ ግን ከና ልጀምር ነው ለውጥ ካለሁ ሀገሬም ስገባ አልተወውም ለልጀም ይጠቅመኛል

  • @MercyBogale
    @MercyBogale 3 года назад

    meskiye
    tsigursh betam yamiral endet endesirashiwu betasayig

  • @tig192
    @tig192 Год назад

    Amen አሜን አሜን ሁላችንም ጭቀትላይነን መሥኪ ብቻ እግዚአብሔር ይድረሥልነ

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 3 года назад +2

    ስላምሽ ይብዛ መስኪዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ለሀገራችን እንፀልይ እርስ በርስ እንዋደድ እን ፍቅር ፈጣሪ ምህረቱን ያአውርድልን

  • @ZxXz-k9c
    @ZxXz-k9c 11 месяцев назад

    ማለት መስኪየ በጥበሻ ቅጠሉ ባይናለዉም መሥራት እችላለሁ

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 3 года назад

    Mesikye yena konjo Egzabehare yesitlene. Yena wode tebarekye. Egzabehare yasdigelesh Nayelayeni. 😘😘❤❤❤❤

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 2 месяца назад

    አሜነ መስኪየ እውነት ነው ፈጣሪ ያስበን❤❤❤

  • @mekdesdamtew8660
    @mekdesdamtew8660 3 года назад

    amen meskiye fetari yitebken
    eske sint ken mekoyet yichilal dbilku?

  • @alwaysthankful9116
    @alwaysthankful9116 3 года назад

    Meskiye Tsegure adigual thank you betam ....gin tsegure kesir nw miwotaw min ladrig?????

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪ መልካም እህታችን በእውነቱ ያንቺን ቻናል ተቀላቅዬ ምክርሽን በተግባር የምታሳይንን ውህድ እኔም ተጠቅሜው በጣም ለውጥ አይቼበታለሁ የሚገርመው ደሞ ሰሞኑን የቁርፉዱን የሮዝሞኒውን ቅባት ሰርቼው ነበር እና ፀጉሪ መነቆራረጥ አቆመ መነቀል ጀመረ ግን ልጠይቅሽ እያሰብኩ መልሱን ከች አረግሽው በጥያቄ አንቺን ማጨናነቅ ደስ አይለኝም ለሌሎች ስታስተምሪ ብዙ ግዜ መልሱን ስለማገኘው ኮሜንት አልፅፍም ግን እከታተልሻለው ለልጆችም ሼር እያረኩኝ እየተጠቀሙ ነው በጣም እናመሰግናለን ናይለዬን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብበሞገስ ያሳድግልሽ አይዞሽ በርትተን ለሃገራችን ለህዝባችን ሁላችንም መፀለይ አለብን

  • @lololala4993
    @lololala4993 3 года назад +4

    አሜን!!! መስኪ ፍሪዝሽ አንደኛ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪየ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምሽን ያብዛዉ ናይላየም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 года назад +2

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እንዴት፣ሰነበትሽልን፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ያድልልን፣ለኢትዬጵያ፣ሐገራችን፣በፅሎት፣እንበርታ፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣፣ከፊት፣ትቅደምልን፣አሜን

  • @abbm6326
    @abbm6326 2 года назад

    Hi Meski, I like your program thank you for the info. I always want to ask you where you buy the bottle you use to put the oil on your hair? Does it have a special name for it?

  • @sorik449
    @sorik449 3 года назад

    ሀይ መስኪ ምርጥ ልጅ ስወድሽኮ
    28 አመቴ ነው ፀጉሬ በፎረፎር ምክንያት መሳሳት ጀምሮ ነበር እድሜ ላንቺ ፀጉሬ በዛልኝ ማለትም እንደዱሮው ሆነልኝ ኑሪልኝ የኔ እህት
    ።።።።እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 года назад

      እንዴት በዛልሽ እኀቴ እኔም ስለሳሳብኝ

    • @sorik449
      @sorik449 3 года назад

      @@ግእዝቲዮብ ያው መስኪ እንደምትለው ሳላቋርጥ በትክክል ስለተገበርኩት ነው

  • @FoziFozuu
    @FoziFozuu 4 месяца назад

    meski ene tsaguren masadag falegalw ket lejamer mn larg eski negarign please

  • @yitayishyihunie6020
    @yitayishyihunie6020 3 года назад

    እንዴት ነሽ መስኪ ላይላ ደህና ናት የሚሰራው ቅባት እና የሩዝ ውሃ ፍሪጅ የሌለን ውጭ ቢቀመጥስ ችግር አለው

  • @YemataKassa
    @YemataKassa 3 месяца назад

    መሰኪ እዴት ነሽ ለጪቅላታችን የሚያመጠው ጉዳት የለም ወይ

  • @Love-on5ox
    @Love-on5ox 2 года назад

    ውዶችየ በምታምኑት እንዳታልፉኝ የእሩዝ መሪው በአርብኛ ምንድነው ስሙ

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 3 года назад

    እናመሰግናሌን እህታችን መስኪ በጠም ያምርብሻል የተሰረሹ በርግጥ ሁሌም የምትሰርሁ ሁሉ ያምርብሻል

  • @BetiMeq
    @BetiMeq 2 месяца назад

    በጣም ጥሩነዉ በርች የኔዉድ🥰🥰🥰

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 3 года назад

    አምን አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ መስኪ በስጋ መጥበሻው ፋንታ ጥቁር አዝሙድ ባደርግበትስ ውደ

  • @shituzeynu545
    @shituzeynu545 3 года назад

    ሠላም ላቺ እህቴ ባአድ ግዜ ብዙ ከሠራሁ ለሣምኝት መገልገል እችላለሁ

  • @hannahasana1495
    @hannahasana1495 3 года назад +1

    አሜን. አሜን. አሜን እግዚአቤሔር አገራችንን ሰላም ያርግል እሸ እህታችን ሰርተን እንጠቀማለለን

  • @GenetKebede-rd2ri
    @GenetKebede-rd2ri 4 месяца назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው
    በርቺ

  • @molumolu2017
    @molumolu2017 3 года назад

    አሜን እኔም አሳስቦኛል ያገሬ ጉዳይ

  • @rabehcall873
    @rabehcall873 2 года назад

    ሰላም ነሽ በሳምንት ነዉ የምንጠቀም ወይ ሁልጊዜ ሁልጊዜ ከተጠቀምን በሳምንት ስንት ጊዜ እንታጠባለን

  • @hawihawi5919
    @hawihawi5919 3 года назад +1

    ዛሬ ፀጉርሽ በጣም አምሮበታል

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 года назад +6

    እንኳን በሰላም መጣሽልን ሚሲኪየ አሚን

  • @GenetluluBeyene
    @GenetluluBeyene 5 месяцев назад

    መስኪ የቁርፉድ ውሀውን እንዲሁም የቅባት ውህድንም እየተጠቀምኩት ነው በምንያህል ጊዜ ይበቅላል 4ቀንሆኖኛል

  • @MuhammedM-z7t
    @MuhammedM-z7t 7 дней назад

    ለኔማ አመልስልኝም ለምድነው ግን ዝጅብልና ሽኩርት በሳምት2እጠቀማለሁ ጉዳት የለውም መስክየ ሽበትስ አያመጣም

  • @etalemalemu1191
    @etalemalemu1191 3 года назад

    መስኪዬ ሁልጊዜ ጸጉሬ ይነቃቀላል እንዳይነቃቀል ቀላል መንገድ ካለ እባክሽን ላስቸግርሽ ንገሪኝ ተባረኪልኝ

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    መስክዬ የኔ ቆጆ ሁሉምን ባድላይ ስረቸ እሞክረዋለው

  • @abigaelbedilu6204
    @abigaelbedilu6204 3 года назад +1

    meskiye ye caster oil qebat aserar asayen plss

  • @selamasamnew9996
    @selamasamnew9996 3 года назад

    melkam sew nesh abizito እግዚአብሔር yibarkish

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 3 года назад

    አረ መስኪዬ ሰላም ነው ሁሉ ደህና ነው ቤተስብ ሰላም ነው ለይላዬም አንቺም በጣም ነው የናፈቃችሁን መስኪዬ አረ መላ በይን ድምፅሽን አሰሚን

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 3 года назад

    መስኪ ሽንኩርቱ በጣም ይሸታል በምን እንታጠበው

  • @halimatube7816
    @halimatube7816 3 года назад

    መሥኪየ ጫፉ እየደረቀ ተቸገርኩ ?
    እናደግሞ እሥቲሻወር ይጎዳልእንደ ፀጉር
    ሣበጥረው የተቃጠለ መሥሎ እረገፈብኝ መላበይኝ

  • @ekrameshikure275
    @ekrameshikure275 3 года назад

    መስኪ ስራሽ በጣም አሪፍ ነው በቺ የሰራነዉን ከፍሪጅ ዉጪ ብናስቀምጠዉ ችግር የለዉም ወይ

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 3 года назад

    መስኪ ሰርቼው ሞከርኩት ፀጉር ላይ ለመተው ግን ይሸታል

  • @haimanotdereje918
    @haimanotdereje918 3 года назад +3

    Meskiya tebareki yenayla enat🥰🥰🥰

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 года назад

    መስኪዬ እስኪ ስለ hair grow መልስ ስጭን ቲክቶክላይ መነጋገርያ ነው የፊት ጸጉር የሚያበቅለውን

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 года назад

    መሲየ የእንቁላልና የኖስኮፊን ስሪልን ኖስኮፊ ለቀለምነው ወይስለምንድነው ጥቅሙ

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 3 года назад

    መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ሀቢቢ ስወድሽ እኮ እረግታሽ ሁሉም ነገር ይመቸኛል እውነት በርቺ

  • @azeblimenih2906
    @azeblimenih2906 3 года назад

    መስኪዬ ከፊት ፀጉሬ በጣም እየሣሣ ነው ምን ላድርግ።

  • @meskitesfaye8945
    @meskitesfaye8945 2 года назад +1

    መስኪዬ የካሮት አሳይኝ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 😍

  • @tgyemakuenat3979
    @tgyemakuenat3979 3 года назад

    መስኪዬ የሩዝ ውሀ ተመችቶኝ ፀጉሬ አድጎ ነበር በሱላይ የጥብስ ቅጠሉን ለሀያ ቀን አካባቢ ተጠቀምኩ እናም ቆዳዬ ላይ ጥቁር ነገር ወጣብኝ ምን ላርግ የኔ ቆንጆ

  • @etsehiwotasrat8734
    @etsehiwotasrat8734 3 года назад

    Amen. Maleslesha kawya metekem ymekeral ahun yemetut?

  • @እግዚኦተሰሃላለፅዮን
    @እግዚኦተሰሃላለፅዮን 2 года назад +1

    የሩዝ መሪ በኣረብኛ ምን ይባላል እህትቼ በእናታቹ ንገሩኝ🙏

  • @milkitwo3173
    @milkitwo3173 3 года назад +1

    Wow wow masha Allah Meski wude betam Arif new Thanks you

  • @mehdimuhammed5548
    @mehdimuhammed5548 2 года назад

    እዉነትነዉ አላህአማን የርግልንእህቴ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 года назад +6

    ማነዉ ከእኔጋ የአላህን ቃል የሚየስታዉስ ቁራአን የሚቀራ አላህን የሚያስታዉስ ፖሮፈይሌ በመጫን ይቀለቀሉ

  • @zoetsega9890
    @zoetsega9890 3 года назад

    መስኪ በጣም እናመሰግናለን። መስኪ ልጄ ስድስት ወሯ ነው ልቀባት?

  • @hanaezra1876
    @hanaezra1876 3 года назад +1

    አመሠግናለሁ መስኪ ጥያቄየ ተመልሷል ፡፡

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 3 года назад

    ስለም መሲክዬ ፣ሁሉም አለኝ እየተጠቁምኩኝነው እጅግ በጣም ጥሩነው ግን ሽንኩርቱን ፍርሁኝ ለፍት

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 года назад

      😁🤣🤣 እንደኔ ከሆንሽ ግንባርሽ ጋር ሳታስ ነኪ ተጠቀሚ

    • @kinjit-sn2bx
      @kinjit-sn2bx 3 года назад

      @@meskitube16 አረ ሁሁሁሁ በጣም ፍርለው ይቅርብኝ ግን በጣም ነው ጸጉር ምአስደገሁ ለኔ ግን ፊቴ የባልጣብኝል። በዚህ አጋጣም አማስግንሽሌሁ መስክዬ የሙዙን ውህድ ከንችነው የውኩት እናም ሰውቹ አስክገረም ድርድነው ጸጉር የደገልኝ ።እጂሽ ይባርክ

  • @endailalumulualem9892
    @endailalumulualem9892 Год назад +2

    Wow meski

  • @asegedechhailesilase1542
    @asegedechhailesilase1542 2 года назад

    መስኪ እባክሽ ለአጭር በፍጥነት የሚያድግበት

  • @hawalight7578
    @hawalight7578 3 года назад

    Ye anchen video mayat ke jemarku jemero segure betam eyadegeleye new betam amesegenalew

  • @zenashtati7650
    @zenashtati7650 3 года назад

    መስኪዬ ለ አንድ ሳምንት ተቀብቼ ባልታጠበውስ እባክሽ መልሽልኝ አመሰግናለው

  • @kirubelmengstu8148
    @kirubelmengstu8148 3 года назад

    ይቺ ባርያ ፀጉሯ እኮ አደገ የኔ እናት

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 года назад

    አሜን የኔ ውድ ስላምሽ ይብዛ

  • @senaitmekonnen692
    @senaitmekonnen692 3 года назад

    Thankyou,Meski overnight makoyet echlalehu yhen wuhd

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 года назад +3

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @gskhgksn4989
    @gskhgksn4989 3 года назад +1

    Woooow mesikeye emebete tibarikishi lijishini tasadigilishi