እንዴት እንደወደድኩት❗️ስሩና ተጠቀሙበት በተለይ ለሳሳ ለሚነቀል ለሚበጣጠስ ፀጉር// hair growt

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024

Комментарии • 242

  • @meskitube16
    @meskitube16  Месяц назад +39

    ይሄ አብሽ በቃ ከምወዳቸው ሁሌም ውህዴ ውስጥ ከማይቀር ውስጥ አንዱ ሊሆን ነው የተፈጥሮ ነገሮች ተጠቀሙ ግዴላቹም ያለምንም ኬሚካል 🥰❤

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 Месяц назад +2

      አምላውን ቅባት እደት ልጠቀመው እህት❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Месяц назад +5

      መስኪየ ስታየው አያስቸግርምዴ እኔ እመዳም ቤት ነው ያለሁት መጠቀም እፈልጋለሁ ግን ስታውን እፈራለሁ ደሞ ብዙ ከሰዎቹ ጋ ነው ውሎየ በጣም ነው እሚነቃቀልብኝ እስኪ መላ ታለሽ ንገሪኝ

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Месяц назад +1

      አየብቻ ነዉ የምንጠቀምዉ አዪደል ሽኩርቱን እና አብሹን እሲኪ እሞክረዋለሁ

    • @user-nt5uz8hp3r
      @user-nt5uz8hp3r Месяц назад +2

      @@meskitube16 መስኪ ምነው አመልሺም ቀላቅለንነው ከሸኩርቱ

    • @user-yr6ti8sf9i
      @user-yr6ti8sf9i Месяц назад +1

      አመሠግናለሁ የኔቆንጆ እሞክረዋለሁ 🎉🎉

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Месяц назад +32

    ራሷን የምትከባከብ ለራሷ ጊዜ የምሠጥ ላላማዋ ጠካራ የሆነች ሴት ወላሂ በጣም ውስጤ ናት እህቶቸ ጠካራ ሁኑው ፀጉሬን የተለያየ ወህድ ጠቀማለሁ ዋው ውበቱ ልስላሴው ይለያል ወላሂ

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r Месяц назад +3

      ተመቸሽኝ ጎበዝ ነሽ እስኪ ንገሪኝ ልኔም ለየት ያለ ውህድ

    • @user-fw4uo5md1p
      @user-fw4uo5md1p Месяц назад

      laaanem​@@user-pe3id6bb3r

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Месяц назад +9

    የኔ ተወዳጅ መስኪዬ በጌታ በኢየሱስ ስም አምሮሽ ይባረክ
    ጌታ ምስክሬን ነው ምልሽ ሰፕሮይዝ ነው የሆንኩት ከዚህ በፊት በሰራሹ ቪዲዬ በአብሽና ሽኩርት ትሪትመንት በጣም ነው የተደነኩት አደጋ አጋጥሞት ብዬ የደንገጥኩበት ፀጉሬን በአንዴ ፀጥ ነው ያደርገው መነቃቀሉን በዛ ላይ ወዙ ብቻ በጣም ነው ያመስገንኩሽ የኔ ውድ የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Месяц назад +1

    የኔ ቆንጅ መስኪ በጣም አመሰግናለው ፀጉር በጣም አሪፍ ነው ብዙ ለውጥ አለው ጠንካራ ሴት ነሽ አመሰግናለው ውዴ❤

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml Месяц назад +10

    ማሻአላህ ግልፀኝነትሽንወደድኩልሽ ለቤትሽአድስ ነኝ በርቺ ቀጥይበት

  • @Fevibekeappo-tt1qq
    @Fevibekeappo-tt1qq Месяц назад +4

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ በጣም ነው ምወድሽ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል አንቺን አይቼ ነው ፀጉሬን መንከባከብ የጀመርኩት እናም መስኪዬ የፀጉሬ ለውጥ በጣም የሚገርም ነው በጣም አመሰግናለው

  • @feker122
    @feker122 Месяц назад +3

    በጣም እናመሰግናለን የምር ሞራላችን ነሽ በተፈጥሮ ነገር እርሳችን ማስውብ ትልቅ ነገር ነው

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 Месяц назад +7

    ያንችን ቪድዮ በመከታተሌ እንደኔ የተጠቀመ አለ ግን ተባርኪ

  • @almazseid
    @almazseid Месяц назад +8

    መስኪ እባክሽ የመፍጫሽን ሊንክ አስቀምጭልን ? አመሰግንሻለሁ

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz Месяц назад +1

    Bexam ena mesiginal meski mom nahila ❤.
    Ewunt Igzaber yibarkish hite hulum sirash bexam mirxi ena hiwunat lay yetemesereet new ♥️ tebareky.
    Ene gin le matewawaq 100% ye felig hite nesh.
    Ene saudi negn ge gebawuna anchi Agar mitmach gize biageshn Igzaber dasitenyagn
    Igzaber yibarkish balesh bota ke lijoch gera ❤❤❤ bexam Adenqishalew ene hitish ❤ke saudi

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Месяц назад +6

    መስኪየ ግንባሬን ሺበት ወረረኝ😢😢እድሜየ ሰላሳ አልገባም መላ በይኝ የኔ ቆንጆ ስደት ነኝ

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 Месяц назад

      እኔ ገና ሀያ አመቴ ነው እዳለ ሽበት ነው ፀጉሬ

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 Месяц назад

      አሜርካንሀገር የምናተርፈውሽበትናእስትረስነው አትጨነቂውዴ ያለነው

    • @user-if8ow6hh5o
      @user-if8ow6hh5o Месяц назад +1

      ጥቁር አዚሙድ የሹኩርት ልጣጭ ቡና ሁሉንም አሳርሮ መቁላት ዘይት ዘይቱን

    • @user-if8ow6hh5o
      @user-if8ow6hh5o Месяц назад

      ​@@hanamarem6300ከዘር የመጣ ከሆነ አይለቅም ካልሆነግንጥቁር አዚሙድ ቀይ ሽኩርት ልጣጭ ቆልቶ ዘይቱን

    • @user-if8ow6hh5o
      @user-if8ow6hh5o Месяц назад

      ተባረኪ ግልፅ ነሽ❤❤❤

  • @RomanDabi
    @RomanDabi Месяц назад +1

    መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክሸ

  • @eeee6695
    @eeee6695 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን መስክየ ፀጉር ራችን በየቀኑነው እምንታጠበው

  • @AddisalemAmdework
    @AddisalemAmdework Месяц назад +2

    Ire yimiyaleselis sirilin wide

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Месяц назад

    የኔ ምርጥ ታታሪ , ምን ያህል እንደ ምወድሻ የኔ ንም አንድ ቀን አሳይሻለሁ አሁን ከተላጨሁት 2አመት ሆነኝ ጥሩ ለወጥ አለኝ

  • @munalemlem9878
    @munalemlem9878 Месяц назад

    አዎ መስኪዬ እኔም ከህንዶቹ አይቼ አብሽን መጠቀም ከጀመርኩ የተወሰነ ጊዜ ሆኖኛል እና በጣም ምርጥ ነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад +2

      እውነት እኔ ራሱ ከናንተ ኮመንት ስሪልን የሚል ሲበዛ እንጂ አልጠቀምም ነበር እና በጣም ወደድኩት💕

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Месяц назад

      መስኪ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝት ይበል🥰እና መስኪ የሽታ ማጥፊያዋን የትነው የምትሸጠው ኢትዮጵያ ውስጥ ስሙስ@@meskitube16

  • @misirakabebe9280
    @misirakabebe9280 Месяц назад

    መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬ ለውጥ አለው የዱባ ቅባት አሰራር አሳይን❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 24 дня назад

    አሜን አሜ አሜን የኔውድ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እስኪ እሞክራለሁ እናመሰግናለን 🌷🌷

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 Месяц назад +1

    ስላሳየሽን እናመሰግናለን እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ሽንኩርትም አብሽም ለፀጉር አሪፍ ነው ግን ሽታው በጣም አይለኛ ነው ለሽታው ምን ትመክሪናለሽ? በቅድሚያ አመስግናለው❤

  • @Metiamen12amen
    @Metiamen12amen Месяц назад +1

    የማይሸተው የሚደረገው ነገር ንገሪን

  • @SeadahussenSusu
    @SeadahussenSusu День назад

    መሲየ በርም ተቀብቸነበር ግን አልተስማማኝምእናረገፍ ልጠቀመውደይህን

  • @SaraAlyami-kp
    @SaraAlyami-kp Месяц назад +1

    አንድትንሽ የኔ ቆጆ አንምስግንል🌹🌹🌹🫶🫶🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @YididiyaSolomon-o7i
    @YididiyaSolomon-o7i Месяц назад +1

    Meski challenge mech new mtjemriw kanchigar ekul lemejemer felge new ebaksh stayiw melshilgn

  • @user-ms4hv4hy8y
    @user-ms4hv4hy8y Месяц назад +2

    መስኪ እንዴት ነሺ የኔ ምርጥ❤

  • @azebdessie4394
    @azebdessie4394 Месяц назад +6

    አመሰግናለኹ አንቺ የተጠቀምሽውን የሽታ ማጥፊያ ኢትዮዽያ ወስጥ ማግኘት እንችላለን

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ እናመሰግናለን

  • @teferaendale5637
    @teferaendale5637 29 дней назад +1

    ሽንኩርት ግን ሽታው ን በምን ማጥፋት ይቻላል

  • @user-oy4vx7hj3f
    @user-oy4vx7hj3f Месяц назад

    Enameseginalen meskiye ehitachin betam arif wuhid newu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z Месяц назад +1

    መሥኪ ሰላምሽ ይብዛልኝ የላሽ የምታውቂው መዳኒት ካለ ንገርኝ

  • @romantinsae6567
    @romantinsae6567 9 дней назад

    Thank you Messi,Enem kezare ejemralew

  • @MeaziHaile
    @MeaziHaile 24 дня назад

    የኔ ውድ ምርጥ እኮ ነሽ

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Месяц назад

    መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ አረ ኤኔ ከፊቴ ፀጉሬ ሸሸ ያልሞከርሁት የለም ለዉጥ አላገኘሁም መላ በሉኝ እስኪ

  • @HirotMasersha
    @HirotMasersha Месяц назад

    መስኪ እናመሰግናለን ቻሌንጅ ያልሽውን ብንጀምር ደሲለኛል

  • @user-gz7sz2qi4y
    @user-gz7sz2qi4y Месяц назад

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እንዴት ነሽ መስኪዬ እኔ ቅባት መጠቀም አቆምኩኝ በጣም ነው ፋቴ እያበላሸብኝ ያለው አሁን ፀጉር ምን እንደ ሚሆን አላውቅም😢😢

  • @fafiYilma-ye3sv
    @fafiYilma-ye3sv Месяц назад

    tnks meski ye ግን ጫፉን ቁረጭው👍🥰

  • @NezifoMoh
    @NezifoMoh Месяц назад

    😢wda endat nesh ፀጉሬ በጣም ይያያዛል በዛላይደረቅ ነው ብዛቱራሱ ሲያስጠላ

  • @azalechmeshesha8302
    @azalechmeshesha8302 Месяц назад +1

    Mesekiy selameshe yebzaleshe yene melakam sew

  • @yeabsiraayalewmekonnen4041
    @yeabsiraayalewmekonnen4041 25 дней назад

    ስለ Minoxidinl የሆነ ነገር በይን

  • @MunaMohammed-gk6ei
    @MunaMohammed-gk6ei Месяц назад +1

    መስኪዬ የአብሽ ዱቄቱን በጣም አብዝተሹው ነውኮ😊❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад +1

      አዎ እኔማ ትንሽ መስሎኛል አልኩሽ በየደቂቃው ላጠለው ስል ውፍር እያለ አሰቃየኝ😩😅

  • @user-nt5uz8hp3r
    @user-nt5uz8hp3r Месяц назад +2

    ሽታውስ ውዴ አሜን አቺም ሰላም ሁኚ

    • @MesiMesi-ib3bt
      @MesiMesi-ib3bt Месяц назад

      እኮ ሽታ የለውም አስረወቼ በጣም አስቸጋሪ ናቸው 🥺🙏

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን መስኪ መስኪ የዘፈዘፍሽውን አብሽ ብትፈጭው ለማጥለል አትቸገሪም እኔም እንዳቺ ነበር ቶሎ አልጠል ሲለኝ ፍጭት ሳደርገው ልክ እንደ ዲብ ኮንድሽነር ነው የሚሆነው ለማጥለላም በጣም ቀላል ነው ለሁለተኛውን ፍጭው እሺ የበለጠ ትቅሙን ታገኘዋለሽ አብሽ ለተጎዳ ፀጉር መዳኒት ነው ለውጡ በሁለት ሳንምት ታይውታላችሁ ሞክሩት ለኔ በጣም ነው የጠቀመኝ በርቺ መስኪ. ቤተሰብ. ላይክ እያደረጋችሁ መስኪ እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад +1

      እሺ እማ አመሰግናለሁ እንደዛ እሞክራለው የአብሽ ፀባይ ብዙ ስላላወኩት ብዙ አስለፋኝ💕🙏🏽

    • @amarikgeto791
      @amarikgeto791 Месяц назад +2

      @@meskitube16 እሺ እህታለም በርቺ ከዚህ ቡሃላ ልክ እንደ አቡካዶ እንደ ሙዝ ነው የምትጠቀሚው ፀጉር በጣም ነው የሚያፋፋው እኔ ከጀመርኩት ሶስት ወር ሆኖኛል ሙዝ አቡካዶ የተዘፋዘፈ አብሽ ከነው ውሃው የተልባ ጄል የቁርንፍድ እና የሮዝመሪ ወሃ የሽንኩርት ወሃ አንድ ላይ ስጠቀም ሶስት ወር ሞላኝ ለውጡ የምታመን ነው ያስደነግጣል በተለል እንደ እኔ ቀቃጭን የፀጉር ዘለላ ላለው ውፍር ነው የሚያደርጉው ሞክሩት. ትጠቀሙበታላችሁ ለውጡ ያስገርማል. እህታለም መስኪ በርችልን ልጆችሽን ሳሚልኝ

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Месяц назад

    መስኪዬ እኔ የቅርፉዱ ውሃው እንዴት አንደተመቸኝ ልነግርሽ አልችልም እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 🙏🙏

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Месяц назад

      እደትአድርገሽ እየ ተጠቀም ሽው ነው እኔእባለኝ

    • @user-kz7hq7ms6x
      @user-kz7hq7ms6x 24 дня назад

      እደት አርገሺ ተጠቅመሺው

    • @MekdlawitMekdi
      @MekdlawitMekdi 24 дня назад

      @@wynitomohy1775 ቅርንፉዱን በሙቅ ውሃ ዘፈዘፉኩትና ጨለም ያለ ቦታ ለ 3ቀን አስቀምጬ በ 4ቀን ፀጉሬን በእቃ ቀንሼ በቀን በቀን መቀባትና ማሸት በሁለተኛው ቀን ነው ለውጥ ያመጣልኝ እህቴ

    • @MekdlawitMekdi
      @MekdlawitMekdi 24 дня назад +1

      @@user-kz7hq7ms6x ቁርንፉዱን በሙቅ ሁሃ ዘፍዝፊውና ለ 3ቀን ጨለም ያለ ቦታ አስቀምጭው ከዛ በ 4ቀን በአቃ ቀንሰሽ በቀን በቀን ተቀቢና ማሳጅ አድርጊው በሁለት ቀን ውስጥ ለውጥ ታያለሽ እህቴ

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Месяц назад

    የኔ ውድ ትለያለሽ በጣም እንዎድሻለን ❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Месяц назад +1

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለይላ ናታን ደናናቸው ወይ አንድ ቀን ላይፕ ላይ አሣይን ናፍቀውናል መሲዬዬ አዶትን አገኝተሻታል ወይ ወይንም ምንም ነገር አዲሥ ነገር የለም እኔ እንዳትቼ የምጠብቃት እሄቴ ነበረች

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад +1

      እስካሁን የመለሰ የለም እማ ካየችው ትመልስላቹ ይሆናል

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk Месяц назад

      @@meskitube16 እሺ መሥዬ እናመሠግናለንን

  • @user-pq5gc5ub2v
    @user-pq5gc5ub2v Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛ መሲየ እንኳን ሰላም መጣሽ ❤❤❤❤❤

  • @yetnayethmariam380
    @yetnayethmariam380 Месяц назад +1

    መስኪ በርትተሽ አበረታሽኝ አ መሰግናለሁ

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 Месяц назад +1

    እኔ ለመዉደደዉም ለማድነግቅ አልቸኩልም ያገኘሁትንም ሰዉ በስደት አላሞግስም መስኪዬ ረጅምግዜ ካወኩሽ ስወድሽኮ በርች በቃ ቅመም ነሽ 😘😘😘😘😘 እምኳንም ወደ ሚድያ መጣሽ ሰላማሽ ይብዛ አቦ ሰላም ለሀገራችን
    😍😍😍😍

  • @Aalam-mt7ws
    @Aalam-mt7ws Месяц назад

    Yeshunkurtuly fesashikibati metered ayichalim

  • @JerryJerry-v6w
    @JerryJerry-v6w Месяц назад

    መስኪ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @user-lh7ww7on5y
    @user-lh7ww7on5y Месяц назад

    meski yene wudde unken dna metash 🙏♥️♥️♥️♥️🎉🎉

  • @user-ju9mw1cl4c
    @user-ju9mw1cl4c Месяц назад

    መስኪ እባክሽ ያለእድሜ የሚመጣን ሽበት በምን እንደምናጠፋው ንገሪኝ አንድ እንኳን ሳልወልድ ሽበት በሽበት ሆኑኩ እኮ 😢😢😢

  • @AdisFkr-yr3ml
    @AdisFkr-yr3ml Месяц назад

    meskiye yene wud enamesegnalen❤❤❤❤

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob Месяц назад

    መስክዬ እረ በመቤቴ አትለፊኝ❤የሩዝ መሪ እና የቁርፍድ ውሃ መጠቀም ከጀመርኩኝ ጸጉሬ አጭር ስስ ናት እንጅ ወዙ በጣም ቆንጆ እና ያልተሰባበረ ነበር ጸጉሬ አሁን ስብርብር ብሎ ወዙ ጥፍት ብሎ አመድ ሆነብኝ ግን ትንሺ ቁመት ጨምሯል ምን ላድርግ😢😢😢

  • @user-rh9lp8ub8i
    @user-rh9lp8ub8i Месяц назад

    Meskiye kemre fetari ybarkish❤

  • @user-ee2mm1zl3n
    @user-ee2mm1zl3n 18 дней назад

    Yene wud🙏❤❤

  • @tsegafikre7449
    @tsegafikre7449 Месяц назад

    meskiye ye 1 betesebe tsegur set hona lik ende wend betam sasto melata honalech min bititekem arif new?

  • @Mozaze
    @Mozaze Месяц назад

    ጠንክሪ ግን የዛሬ 3አመት የለቀቅሽውንም ቪደው አየሁት ያንች ፀጉር ድሮም ደህና ነው ግን ራሳቸውን ልብ ጣሉ ልጆች ይጠቅማል
    እኔ የሚያበዛልኝ ነብር የምፈልገው

  • @zeynabzeynab3734
    @zeynabzeynab3734 Месяц назад +1

    አሪፍነው ግን የአብሹ ሽታ ተሎ አይለቅም

  • @HanaGebre-u6o
    @HanaGebre-u6o Месяц назад

    Meskiye abshu yetkola newu weys yaltekola yemihonewu

  • @selamaali6069
    @selamaali6069 Месяц назад

    መስኪ እባክሽ ከኢትዮጵያ ተፈጭቶ ለመጠጣት የሚሆነው ከባልትና የሚገዛው አብሽ ይሆናል

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад

      ይሆናል እማ ምንም ካልጨመሩበት አብሽ ብቻ ከሆነ የኢትዮጵያማ ተገኝቶ ነው

  • @AlmazGuta-r4t
    @AlmazGuta-r4t Месяц назад

    Wow meskeye taberak ❤❤❤❤

  • @user-dx6wo8os8o
    @user-dx6wo8os8o Месяц назад

    Meskiy endet nesh yne xcegur kumetu betam rejm nw beza lay aynekakelem gn bezatu betam kenesebng ebakesh mn large?

  • @edenhaile5452
    @edenhaile5452 Месяц назад

    መስኪዬ መቼ ነው challenge የሚጀመረው እንድዘጋጅ

  • @bethelehemabebe9173
    @bethelehemabebe9173 Месяц назад

    መስኪዬ ለአብሹ ያደረግሽው እኛ ጋር ይገኛል ወይም አብሬ ቡና ቀላቅዬ ከውህዱ ጋር ብቀባው ሽታውን ያጠፋዋል ፀጉሬ ቁመቱ አድጓል ግን ብዛቱ ቀነሰ ከፊቴ ሸሸብኝ በማርያም ዛሬ መልሽልኝ ለሽታው የሚሆን

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад +1

      አዎ ትንሽዬ ቡና ያጠፋዋል እማ

    • @bethelehemabebe9173
      @bethelehemabebe9173 Месяц назад

      @@meskitube16 እሺ መስኪዬ አመሰግናለሁ

  • @workineshamare5143
    @workineshamare5143 Месяц назад

    መስኪዬ እወድሻለሁ የኔ ትሁት

  • @fthawitmsgna1944
    @fthawitmsgna1944 Месяц назад

    Fqr is that water is boiling water

  • @user-fz3jl9kh4n
    @user-fz3jl9kh4n Месяц назад +1

    Challenge engemir meski

  • @user-of1uj2wu6g
    @user-of1uj2wu6g День назад

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ ❤❤❤❤

  • @BetiTeshome-sn9oe
    @BetiTeshome-sn9oe Месяц назад

    መስኪየ አረ በናትስ ፀጉሬ በጣም ደረቅ ነው ይበጣጠሳል ምን ይሻለኛል

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 21 день назад

    Thanks

  • @medihntube
    @medihntube Месяц назад

    የኔ ውድ እናመሰግናለን ❤

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Месяц назад

    ተባረኪ መስክዬ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👌

  • @abdulkadirbedaso8426
    @abdulkadirbedaso8426 24 дня назад

    Hbish ye wex honal

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Amazi-e3r
    @Amazi-e3r Месяц назад

    Meskiye endewm absh duketu neberegn lesera nw morale eko nesh😊

  • @user-pf9xx3te4t
    @user-pf9xx3te4t Месяц назад

    መስክዬ እባክሽ መርጫዉን ዬት ነው የማገኘው

  • @sosa-q9718
    @sosa-q9718 Месяц назад

    እህቴ እኔ ፀጉሬ ከሚገባው በላይ ሥሥነው እና ለሥላሣ አጭርነው ደሞ ይነቀላል እረ አለቀብይ መላበይይ

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e Месяц назад

    Hi❤❤❤❤❤ meski kinua blessed

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +1

    እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞችዬ የስደት እህታችና በቅንነት ደምሩኝ

  • @asteralemayehukendie9131
    @asteralemayehukendie9131 Месяц назад

    አረ መሲ በፈጠረሽ ፀጉሬ ከላየ ወለቀ በቅርቡ ነው የወለድኩን አጠባለሁ ያለሁበት አገር ውሀው ጨዋማ ነው መላ በይኝ መስኪየ

    • @efi8490
      @efi8490 Месяц назад +1

      Yeabesh kebat seri❤ayzosh

  • @merontemesgen4496
    @merontemesgen4496 Месяц назад

    ሽታውን ማጥፊያ ሌላ ነገር ካለ ንገሪን

  • @AsnuDagne
    @AsnuDagne Месяц назад

    የኔ ፀጉር ሥሥነው ከጊዜ በሓላ አያድግም የልጀምእድገት የለውም

  • @nibirastube3494
    @nibirastube3494 Месяц назад

    መስኪየ የሁልጊዜ ተከታይሽ ነኝ ዩቱብ ላይ ከምወዳቸው ሴቶች የመጀመሪያዋ ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ አድ ነገር ልገርሽ የሽኩርት ውሀ ስትሰሪ ወሀ አትጨምሪ ኦርጅናል እዲሆንልሽ ውሀ በደብ እጅወጣ ከፈለግሽ ሽኩርቱን ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጭው በጣምነው ውሀ የሚሆነው ሀብሽም አወ አሪፍ ነው በርችልኝ ማማየ

  • @user-jo2fu3rx7s
    @user-jo2fu3rx7s Месяц назад

    መስኪ የሽታውን ማጥፊያ አስቀምጭልን

  • @samiragateso4352
    @samiragateso4352 Месяц назад

    ጎበዚ። በረች

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Месяц назад

    መስክዬተባረኪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lc2mu8fk6s
    @user-lc2mu8fk6s Месяц назад

    የኔ እየተቆራረጠ ነውየተቸገርኩት

  • @mami4135
    @mami4135 Месяц назад +1

    መሲ ማር እሄ መፍጭያ ሊነክ ኣስቀምጥልኝ

    • @almazseid
      @almazseid Месяц назад

      መስኪ የኔም ጥያቄ ነው መፍጫሽን የገዛሽበትን ሊንክ አስቀምጭልን እባክሽ ? አመሰግንሻለሁ።

  • @user-sr6vl2vh7r
    @user-sr6vl2vh7r Месяц назад

    Mekdiye challenge yemitejemirebeten gibeatoch nigerin kedemen endenizegaj fikerena akeberote ejeg yelak new ehetalem 🙏🙏❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад +7

      እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሮብ ላይቭ ገባና ስለቻሌንጁ እናወራለን ለፀጉር ብቻ ሳይሆን ሌላም ቻሌንጅ ይኖረናል አብሮ ለ 3 ወር❤

    • @user-sr6vl2vh7r
      @user-sr6vl2vh7r Месяц назад +1

      @@meskitube16 eshi egzabeher yakeberelegn🙏🙏❤❤

  • @አበበች
    @አበበች Месяц назад

    መስዬ በጣም ነዉ የማመስገን የኔ መልካም ሴት ግን አድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ይቅርታ መልሽልኝ የአብሹን እዉሀ እና የሽኩርቱን ዉሀ አቀላቅየ መጠቀም እቅላለሁ መልሽልኝ ዉደ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад

      ትችያለሽ💕

    • @አበበች
      @አበበች Месяц назад +1

      @@meskitube16 እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ❤❤

  • @Selamawit-y7y
    @Selamawit-y7y 12 часов назад

    ሸታዉን የሚያጠፋዉ ምንድን ነዉ

  • @Ekramgift
    @Ekramgift Месяц назад

    Yene konjo meleshilgn zem atebeyign eshi Meski anchi yetetekmshiw ye sheta matefiya egna gar yelem selezi shetawen lematefat be megeb ena be kek west migebawen vanila betekm be tegure lay cheger yametal ende?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад

      አልኮሆል ሊኖረው ይችላል እማ ቆዳሽን እንዳያሳክክሽ ቀረፋና የሎሚ ወይ የብርቱካን ልጣጩን ናና አንድላይ በትንሽዬ ውሀ አፍልተሽ ብትጨምሪው ሌላም

  • @user-hy7uz2wl2p
    @user-hy7uz2wl2p 27 дней назад

    Maski shita ayametam wey ??????

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 Месяц назад

    ቸሌንጁን እንጀምር ልጆችም እቤት ስለሆኑ 🙏

  • @57623
    @57623 Месяц назад

    እናመሠግናለን በየቀኑ ችግር አያመጣም በየቀኑ ልንታጠብ ነዉ ወይስስስ?????

  • @KalkidanAtalel
    @KalkidanAtalel Месяц назад

    መስኪ የቀይ የሽንኩርቱ ሽታ በምን ይጠፋል??

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h 22 дня назад

    የሽታማጥፊያው ስም ንገሪኝ የት ይገኛል

  • @hirutejo9888
    @hirutejo9888 Месяц назад

    Thanks M

  • @FhHj-bm7yv
    @FhHj-bm7yv Месяц назад

    Wehed setekem segura ayadegem gen tekure belo siyamer

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Месяц назад

    መስኪየ ሽታ እንዳይኖረው የጨመርሽውን በፎቶ ብታሳይን እኔ ሽታ ያለው ነገር ሰወቸ ይቆጡኛል ፀጉሬ እርዝመቱ ይበቃኝ ነበር ግን ተነቅሎ አለቀ ከግባሬም ሄደ😢

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад

      essential oil ብለሽ ግዢው ትንሹ ለብዙ ግዜ ይበቃል ምንም ሽታ አይኖረውም ውህዶችሽ