ምርጥ የቡና ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገት ለሽበት ለወዙ ለሚነቃቀል ለብዛቱ// best coffee oil for massive hair grows

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 421

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 10 месяцев назад +64

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ እህቴ❤ ቃል የለኝም ምን እደምልሽ እዳከበርሽኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ❤ እጣትሽን ምንሁነሽነው መስየ እኔ ቡና ያለኝ የተፈጨ ሁኖ ኮልድ ነው ያለኝጥሬውየለኝም እና ችግር አለው መስየ❤ተቀብተን ማቆየ እችላለን እ ደማንኛውም ቅባት እህቴ በተረፈ በጣም ነው የማመሰግነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  10 месяцев назад +15

      ስቶፍ አቃጥሎኝ ነበር እማ የተፈጨው ይሆናል ንፁህ ይሁን እንጂ ልንታጠብ ስንልም ከታጠብን በኃላም መቀባት እንችላለን እንደ ሁኔታችን ነው💕

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 10 месяцев назад +3

      @@meskitube16 ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ አይዞሽ የጣትቁስል አቀዋለው በጣምነው የሚመው ነፍሳችን እጣታችን ላይነው እንዴ ያለችው እልበር በጣም ያማል የውሻ ቁስል ያድርግልሽ እህቴ በተረፈ በጣም አመሰግናለው እህቴ የኔመልካም

    • @JdjflgfkhzJfdufigi
      @JdjflgfkhzJfdufigi 10 месяцев назад +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @elenimulugeta5472
      @elenimulugeta5472 10 месяцев назад +3

      እኔ እኔግን ፣ግራ ገባኝ ያንቺ ፀጉር፣ስንት፣ነገር፡ነው፡የሚቀባዉ፡ኧረ ተው፣ለዩ ቲውብ ተብሎ፡ አምስት ፡አመት፡ሙሉ፡ስለ፡ፀጉር፡አይከብድም?እስኪ፡ቁጠሪው፡የቅባቱን፡ብዛት፡

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 10 месяцев назад

      Hi Meski do we live it out ?

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 10 месяцев назад +165

    ዛሬ ቀኑ 1 ነው ልደታ ማርያም ነች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ልደታ ማርያም ታሳካላቹ🙏🙏🙏🕯❤

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 10 месяцев назад +6

    መሰኪየ የምትሰሪያቸው ነገሮች ጽድት ያሉ ናቸው በጣም ነው የማመሰግነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbGyy-rx8cs
    @AbGyy-rx8cs 10 месяцев назад +6

    ኣንቺ መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ግዜ ሁኖኛል ፀጉሬን ደሞ እንዴት እንዳደገ ልነግርሽ ኣልችልም ❤❤❤❤

  • @momina-omer
    @momina-omer 10 месяцев назад +7

    የሻይ ቅጠል ዘይት ብታሳይ መስኪ ሁሌም ተከታይሽ ነኝ ኮሜንስ ስለማልጽፍ ነው እማ

  • @zenbabelay1369
    @zenbabelay1369 10 месяцев назад +9

    ማሻአሏህ መስኪዬ አምስመቶ ሽ ገባሽ በጣም ዴስይላል 🌹🌹🌹🌹

  • @meseretweldea9149
    @meseretweldea9149 10 месяцев назад +4

    ለመስኪ እንኮን ደስ አለሽ በሎት 500k

  • @ensratube
    @ensratube 10 месяцев назад +4

    እኳን ደስ አለሽ መስክዬ ለግማሽ ሚሊየን መብቃትሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቅን መልካም ሴት የናይላዬ እናት ❤❤❤❤በርቺ ከዚህም በላይ በሚሊየን እጠብቅሻለን❤ እንወድሻለን

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን፫ እህቴ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Kremixtube
    @Kremixtube 10 месяцев назад +2

    እህቴ የአሰብሽውን ያሳካልሽ በጣም አመሰግና ለሁ❤❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 10 месяцев назад +7

    የኔ ውድ አቻን መከታተል ከጀመርኩ 2 አመት ሆነኝ በጣም ነው እምትመችኝ አንች እማሰራውን በከፊል እጠቀማለሁ እና በጣም ጠቅሞኛል እኔ ግን በንስካፊ ነው እምሰራ በጣም አራፍ ነው ❤❤❤❤

  • @HiwotTeka-n7w
    @HiwotTeka-n7w 10 месяцев назад +1

    ሰላም መስኪ ፀጉሬ በጣም እከባከበዋለሁ ግን መሰባበሩ አላቆመም

  • @lensaabdisa
    @lensaabdisa 10 месяцев назад +7

    Congratulations for 500K. I am happy for you, and you deserve it 👏 💗 🎉🎉❤

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 10 месяцев назад

    እኛም በጣም እናመሰግናለን ዉድ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ተባርኪ እኔ ዉድ🌹❤️💖🙏🤲

  • @AgerEt-b9n
    @AgerEt-b9n 2 месяца назад

    በጣምነዉየማመሰግነውበሶስትቀንለውጥአግቻለው❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 10 месяцев назад

    ሠላም ሠላም ሁቢ ማሸዓሏህ እሙክርዋለሁ አችን እያይሁ እየሠራሁ ፀጉሬ ለዉጥ አለዉ መሥኪዬ

  • @aschalechasefa7159
    @aschalechasefa7159 10 месяцев назад +1

    መሰኪ እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @Beti-f5z
    @Beti-f5z 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ቅባት ነው እናመሰግናለን ❤

  • @etagegnayele5407
    @etagegnayele5407 10 месяцев назад +1

    መስኪ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ሳበጥረው በእጄም ስነካው በጣም መላ በይኝ❤

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni 10 месяцев назад +2

    እናመስግናለን መስኪ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 10 месяцев назад +2

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @SelamMuluegta
    @SelamMuluegta 6 месяцев назад

    Thank you
    በNescafe መስራት እንችላለን? ቡና ማግኘት ስለማልችል ነው

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 10 месяцев назад

    መስኪየ የኔ ምርጥ እህት ስወድሺ እኮ አላህ ከነቤተሰቦችሺ ይጠብቅሺ ኢንሻአላ በቅርቡ ሚሊዮን እንድትገቢ ምኞቴ ነው ይመችሺ እህቴ

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 9 месяцев назад +1

    መሥኪዬባያድርችግርአለዉ

  • @hawwamohamed4903
    @hawwamohamed4903 10 месяцев назад +6

    ዋው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አምስት መቶ ኬ ገባሽ እንኮን ደስ አለሽ ማማዬ ገና አምስት ሚሊየን ትገቢያለሽ

  • @zenashgudeta8310
    @zenashgudeta8310 5 месяцев назад

    መስኪዬ ቆንጆ ግን እንዴት ጎበዝ እንደሆንሽ ታውቂያለሽ አይደል ታዲያ ለምን የራስሽን ቅባት ወደ ማምረት ቢዝነስ አትገቢም አንድ youtuber ወደቢዝነስ እንደቀየረችው አውቃለሁ እና በደንብ በደንብ አስቢበት በተረፈ በጣም እናመስግናለን ተባረኪ የኔ ቅን❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 10 месяцев назад +5

    የ500 ሺ ሰረብሌሽን እየጠበቅን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉congratulations ❤❤❤

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 10 месяцев назад

    መስክ እንኳን ደና መጣሽ ፀጉረ በጣም በጣም ይሰባብራል ይነቀላል የቻልኩትን እጠቀማለሁ ግን በቃ ይነቀላል ልቆረጥ ወይስ ምን ትመክርኛለሽ

  • @AmenTemsegn
    @AmenTemsegn 10 месяцев назад

    መስኪ እረ ፀጉሬ ቆዳዬ በጣም ይደርቃል እንደ ዱቄት ነው የሚበነው

  • @senaitabate4322
    @senaitabate4322 10 месяцев назад +1

    መስክዬ ተባረኪ ሁሌም ነው የማይሽ ጠቃሚ ነው ይህ ቅባቱን የምታደርጊበት እቃ የት ይገኞል ጠቁሚን አመስግናለሁ

    • @SadaEth-w6t
      @SadaEth-w6t 10 месяцев назад

      ሺኢንአለልሺእህቴ

    • @meskitube16
      @meskitube16  10 месяцев назад +1

      ከአማዞን ነው የገዛልኝ ቤን ይሄ ከሆነ ተስእጦሽ በቃ ብሎ😁🥰

  • @gnniethio1070
    @gnniethio1070 10 месяцев назад

    መስኪ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ በ3 አመት ዉስጥ ከባድ ለዉጥ አመጣሽ እኔ እየተንከባከብኩት ምንም ለዉጥ አጣዉበት

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 10 месяцев назад

      Sorry you need to stop stressing about life you need relax hair and nails grow from the inside you have to be free about anything worrying that’s why our hair and nails need I have the same problem thankfully now I gave everything for GOD what’s making me worry so my hair start growing and eat food drink water more you will see the results

  • @GenetDesale-s2x
    @GenetDesale-s2x 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር በጣም ጡሩ ልጅ ነሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ እስከ ቤተሰብሺ የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @WoltYideresu
    @WoltYideresu 4 месяца назад

    መስኪ የኔ ፀጉር በስተጀርባ በጣም አጭር ነው ውስጡም የተሰባበረ ነው

  • @menberegirma3317
    @menberegirma3317 10 месяцев назад

    ሰላም መስክ ፀጉሬ እንዳች ቆንጆ ፀጉር ነበር አውን ግን የተበላሸ ሻቦ ሳላቅ ተጠቅመው ፀጉሬ ከአናቴ ንቅል እያለና እየተሰባበረ አስቸገረኝ ጭንቅላቴ አውን ባዶ ሆነ እባክሽ መስክ የበለጠ ምን እንድጠቀም ትመከርኛለሽ

  • @ToybaHussn-dx8yy
    @ToybaHussn-dx8yy 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን መሲ እኔ እሰተሸዋረ እጠቀማለሁ ታራረኩት በጣም ከረዳዳነው ምን ይሻለኛል

  • @RozaTadese-ky5zp
    @RozaTadese-ky5zp 10 месяцев назад +3

    መሲኪ የኔ ፀጉር በጣም ስስ ነው ምን ልጠቀም እንዲበዛልኝ ምከሪኝ የኔ ውድ አትለፊኝ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 10 месяцев назад

      የካሮት ቅባት ተጠቀሚ ያበዛል

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 10 месяцев назад

      ሂና

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 10 месяцев назад +1

    መስኪዬ ስንታጠብ ነው ወይስ ለሁልግዜም ነው ምንቀባው የቡናውስ ሽታ ከፀሀይ ጋር አይረብሽም

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 10 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን መስኪዬ❤❤ በቱርክ ቡና በዱቄቱ በስረው ይሆናል ወይ?

  • @Asteralem-m1g
    @Asteralem-m1g 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን ተባረኪ በሳምንት ስንቴ እንቀባው

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 9 месяцев назад

    Egziabher betesbhn ybarklsh Enameagnalen betam ahun serawalehu

  • @RahwaGidey-c2n
    @RahwaGidey-c2n Месяц назад

    Meskeya ariegnawe eska samienti benkoye mienm ayelm waye❤❤❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 10 месяцев назад +1

    መስክዬ ተባረኪ ❤️

  • @mikiyaswolde6067
    @mikiyaswolde6067 10 месяцев назад +1

    Eshi enameseginalen! Yihe yebuna kibat le lijoch yihonal?

  • @mastewalbelay3851
    @mastewalbelay3851 10 месяцев назад +1

    ቡና ቡና አይሸትም ስንቀባዉ መስኪዬ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @HalimaMustefa-cu1ko
    @HalimaMustefa-cu1ko 10 месяцев назад +1

    አሪፍነውማር ችግሩሥፍናነው

  • @birhanemenegestu4516
    @birhanemenegestu4516 10 месяцев назад +2

    መስኪዬ እንዴትነሽ የምትሰሪው ቅባት ሁሉም ይመቻል ተባረኪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466 10 месяцев назад +1

    Yene melkam kezi semunu aychow nebere anchi stamechi demo yebelete rgtena honkuy 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 10 месяцев назад

    መስኪ please ስለ ቺያ ሲድ ለፊት አጠቃቀም አሳይን

  • @geteneshwmariam9566
    @geteneshwmariam9566 10 месяцев назад

    ሰላም መስክዬ እንዴት ነሽ ፈጣሪ አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እህቴ የሁል ግዜ ተከታታይሽ ነኝ የዛሬው ደግሞ በጣም ጥሩ ነው ጥያቄ ዬ ኒስ ካፌስ አይሆንሞይ ነው!ኮኮናትና ኦሊቭስ እፀጉር ላይ ለማቆየት ይቻላል ወይ የኔን ስለሚነቃቅልብኝ ነው መስክዬ ምክርሽን ጠባቂ ነኝ እህቴ።።።

  • @Natittube
    @Natittube 10 месяцев назад

    መሥኪዬ የኔ ውድ ደህና ነሽ ልጆችስ ደ እንዴት ናቹ በጣም እወዳቹሀለው

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 10 месяцев назад

    መሰኬ እናመሰግናለን ግን መቆየት ይችላልወይ ደጅ ሴወጣሰ በፀሐይ ችግር የለውም

  • @ስለሁሉምነገርተመስገንኣም
    @ስለሁሉምነገርተመስገንኣም 10 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ይመችሸ ልጆችሽስ የታሉ ዛሬ በናትሽ ቆንጆ ስትሽዋርን ኣሳይኝ ልገዛ ፈለኩኝ ግን ማወቅ ኣቃተኝ

  • @melatmelu-nd7bf
    @melatmelu-nd7bf 8 месяцев назад

    Yene Kongo selamsh yibza kokonat oilu ena neskefe mehon ayichalm wude

  • @YeshargAyana-dm8xf
    @YeshargAyana-dm8xf 8 месяцев назад

    ሰላም መስኪዬ የቡና ቅባቱ ገረፍታ የለውም ?

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን መስኪዬ

  • @RahiMohammed-y6c
    @RahiMohammed-y6c 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን መስኪየ
    የኔ ጫፍጫፉ እየተቋጠረብኝ ነዉ ምን ላድርግ

  • @אחכחחכחכ
    @אחכחחכחכ 9 месяцев назад

    የኔ ውብ አንችየ ስክታተል ፀጉሬ ይደናል ግን አይድግም ብዛት አለው

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 10 месяцев назад +1

    መስኪዬ ለልጆች ብጠቀምስ

  • @Asteralem-m1g
    @Asteralem-m1g 10 месяцев назад +1

    መስኪ ተቀብተን ለመውጣት የሚያመጣው ችግር አለ ወይ በሳምንት ስንት ጊዜ እንቀባው ተባረኪ❤❤❤

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 10 месяцев назад

    ፀጉሬን ጉምድ ኣድርጎ ቆረጠኝ እንዴት ላሳድገው ወይስ መላጣ ልሁን?

  • @DaweUluma
    @DaweUluma 10 месяцев назад

    መስኪ መላ በኝ ስለ ፀጉሬ

  • @zmzmmzmz4645
    @zmzmmzmz4645 10 месяцев назад

    ልንታጠብስንል ነውእምንቀባው መሲየ የተፈጨውን ከሱቅየመጣውንስይሆናል

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን መስክ 🥰🥰

  • @kumnegerdemissie2780
    @kumnegerdemissie2780 10 месяцев назад +2

    500k🎉congratulations 👏👏👏

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 10 месяцев назад

    እንኳን ደሀና መጣሽ መሲ ጠፍተሻል

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 10 месяцев назад

    እካን በሰለማ መጠሽ አለህ ይጠብቀሽ እኔ ፊት ሚለረግለት ሀሰብ እቅልፉ አሰጥቶኝል መስይ

  • @TekabewerkGebreab
    @TekabewerkGebreab 8 месяцев назад

    አንቺ የምትጠቀሚው ቅባት መሆን አለበት?

  • @tsiondejene9386
    @tsiondejene9386 10 месяцев назад

    meskiye yene konjo btm enamesegenalen

  • @sablewongelwongel
    @sablewongelwongel 5 месяцев назад

    Can we use any oil with out coconut oil

  • @Buzaabuzayo
    @Buzaabuzayo 6 месяцев назад

    Yene konijo ergtash des yilal ❤❤❤ enmsginlen

  • @tedggfdmm5516
    @tedggfdmm5516 10 месяцев назад

    ያልተቆላ የተፊጨ የራቦች ጋህዋ የሚሉት ስንጠቀምስ ይሆናል ማስክየ ከቻልሽ መልስልኝ በተረፍ እናመሰግናለን 🙏❤🎉

  • @MeronAhade-os5he
    @MeronAhade-os5he 10 месяцев назад

    በማንኛውም ቅባት መስራት እንችላለን ወይስ በኮኮናት ብቻ ነው የኔ ውድ ብትነግሪኝ

  • @AminaAmi-x6r
    @AminaAmi-x6r 10 месяцев назад

    በጣም ነው ምወድሽ

  • @saraeshetu-df5df
    @saraeshetu-df5df 10 месяцев назад +2

    የአብሽ ቅባት አሰራር አሳይን እባክሽ!!!!

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 10 месяцев назад

    የኔውድትለያለሽእኮ እድሜ ናጤና ተመኘው እስከቤተሠቦችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @RihuMan
    @RihuMan 8 месяцев назад +1

    መስኪዬ በማንኛውም ቅባት መስራት ይቻላል ወይ

  • @Eden-eh5un
    @Eden-eh5un 10 месяцев назад

    ተቀብተን ፀሀይ ላይ መውጣት ይቻላል ??

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 10 месяцев назад

    መስኪ በጣም ቆንጆ ነው ኮኮናት ግዴታ ፍሪጅ መቀመጥ አለበት እንዴ❤❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  10 месяцев назад

      ግዴታ አይደለም እኔ ንፁህ ሆኖ ጥንካሬውን ይዞ ለብዙ ግዜ እንዲቆይልኝ ነው

    • @alemtsehayworku7160
      @alemtsehayworku7160 10 месяцев назад

      @@meskitube16 አመሰግናለው ውዴ

  • @MahletAbebe-k9h
    @MahletAbebe-k9h 10 месяцев назад

    Selam mesky ? coconat oil yelgem. Ebyt balew zenit kebat ena coffewn btekemes? amsegnalhu

  • @SalamAlemu-wm5il
    @SalamAlemu-wm5il 7 месяцев назад

    መስኪ ውዴ ፀጉሬ በጣም አጭር ነው ለማስያዝ
    እንኳን አይሆንም ምን ላድርገው እስኪ ንገሪኝ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @skfkdzjfjfjd8078
    @skfkdzjfjfjd8078 8 месяцев назад

    ሰላም ይብዛልሽ መስክዬ ግን ከታጠበዉ ቦሀላ ዎይስ ከማታጠብ በፊት ነው ምቀባው ንገረኝ pls 🙏

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 9 месяцев назад

    ፍሪጆመሆንይችላል

  • @jguj2392
    @jguj2392 3 месяца назад

    Simima ya rice water yat store ladrig ka one week balay alqoy bilongal yishatal What is the solution

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 10 месяцев назад

    ያልገባኝ እንደማንኛውም ቅባቶ ነው የምትጠቀሚው ወይስ ተቀብተሽ ትታጠቢዋለሽ ያው

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 10 месяцев назад

    ከማንኛውም ጭቃ ቅባት ጋር አቅልጨ ቡናውን ብጠቀመው አይሆንም? ብናው ደግሞ የተገዛው ከሱቅ ይሆናል ወይስ ? እኔ ሌላ ቅባት አላገኝም ላሁን

  • @سارهساره-ث6س6ل
    @سارهساره-ث6س6ل 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @yoninet1103
    @yoninet1103 9 месяцев назад

    Thank you yene konjo for you Share

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 10 месяцев назад +1

    ማረ እናመሰግናለን

  • @asqw6481
    @asqw6481 3 месяца назад

    ባንታጠበዉ አይሸትም

  • @neimamda-lo2zv
    @neimamda-lo2zv 10 месяцев назад

    የአብሽ ማስክ አስራራር አስይን

  • @hayatyimer2344
    @hayatyimer2344 9 месяцев назад

    በቻውን መጠቀም ካልቻልን ውህድ ስንሰራ የምንሰራው ጋር መቀላቀል ወይም ደሞ ሌላ ቅባት ጋር ቀላቅሎ መጠቀም ይቻላል

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 месяцев назад

      ይቻላል ከውህድ ጋርም

  • @memeabeje7018
    @memeabeje7018 9 месяцев назад

    አይሸትም ተቀብተን ብንተው ወይስ ተቀብቶ መታጠብነው❤

  • @HayatAli-n9p
    @HayatAli-n9p 10 месяцев назад

    ነስካፌ መጠቀም ይቻላል ወይ????

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 10 месяцев назад

    መስኪዬ ግን ተቀብተን ብንተወው ቡና ሽታና ምች የለውም ??

  • @FikerteAlemayew
    @FikerteAlemayew 10 месяцев назад

    Slame meski arefinwe meski shelure oil asayen??

  • @meseretifa66
    @meseretifa66 8 месяцев назад

    Kcoconat oil ena kolive wuchi lela bmetakm mesirat anchilim???

  • @Sara-c1e6r
    @Sara-c1e6r 3 месяца назад

    ምች የለዉም ሻርፕ ስለምለብስ

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 9 месяцев назад

    ❤❤❤ዋው ዋው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 10 месяцев назад

    ዋው መስኪ እንኳን ደስ አለሽ 500K ገባሽ ❤❤❤🎉