Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስለዘገየው ይቅርታ! ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክለው ሰላምና ፍቅር ይስጠን ስትሰሩት በምን እንደምታጠሉትም ፃፉልኝ😄😄💝💝💝
መሥየ ሥወድሽ ኮቢእራይትአለኝ እደትላጥፊዉበዛዉም እሥኪሸርአርጊልኝ በናትሽ በሚጣየ ልለምንሽ ይሄዉ ከከፈኩትጀምሮ ከፍአይልም
Fnfjfnbfkfngwwffrjnnbbbbtb fmff hfnfkutfn Bmfm fjfkvfjgtnLf n debvewfefwghnnmjfnnfjfkfyghubfnbfmnmf bdmnfggggdgdecdogrrr77gfdmnvtb1😻🤝
@@walwal2953 ድምርአርጊእህት
መስየ እረ በፈጠረሽ የኔ ፀጉር ቨርም ጎድቶታል መድሀኒት ካወቅሽ ንገራኝ ውዴ
መስኪየ እኔ ለማጥለል የምጠቀመው የሻይ ማጥለያና የችዝ ማጥለያውን በማድረግ ነው
አንቺ መልካም ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኔ ያለኝ ዱቂቱ ነው ጥቁር አዝሙዱ ልሞክርበት
የጥቁር አዝሙድ ዘይት የተፈጨው በጣም አሪፍ ነው ተፍጭቶ ዘይት አድርጎ ከታች የሞቀ ውሃ አድርጎ እንዲዋሃድ ማድረግና በቃ አስቀምጦ ሳያጠሉ ዘይቱ እስኪያልቅ መጠቀም በጣም አሪፍ ነው
ልንታጠብ ስንል ነው ሁሌ መጠቀም ይቻላል
@@ruhamatube627 ሁሌም ይቻላል ዘይት ዘይቱን ወይም ኮኮናት ዘይት ጋር ስሪ
እህቴ አጠቃቀሙን ንገሪኝ ልታጠብ ስል ነው የምቀባው ወይስ ሁሌ መቀባት ይቻላል
አሪፍ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን እኔ ምሰራው እሳት ሳይነካው ፈጭቼ በምፈልገው ዘይት አዋህጄ 1ወር ብርሃን በማያገኘው እቃ በጥቁር ጨርቅ ሸፍኜ አስቀምጠዋለው በየ ሶስት ቀኑ አይር ሳይገባበት ማማሰል በደንብ መክደን በጣም ምርጥ ነው ሞክሩት በምግብ ዘይት ከተሰራ እራሳችን ሲያመን በቡና በሻይ ሶስት ጠብታ ብንጠጣ ባንዴ ፈውስ እናገኛለን
የእውነት የእኔ ፀጉር አያድግል ቤተሰብ እራሱ አንቺ ፀጉር ምሎል ከፍ ዝቅ እዳይል ይሉኛል ግን አሁን ቢያንስ ለእራሴ ጥሩ ለውጥ አይቻለው አመስግናለው ❤❤❤❤
ተከባከቢዉ የኔ ዉድ😮 የኔማ ተላጭቸ 4 ወር ሞላዉ 😅አይ ወንደ ይሉኛል ስለማልከባከበዉ 😉አሁን እንደገና እየለፋሁ ነዉ እስኪቆነጠጥ 😂😂😂😂
መልካም ሠዉ እጅሽ ይባረክ በጣም ለዉጥ አለዉ የቅርንፉድ ወሀዉ እና የጥቁር አዝሙድ ቅባቱ ምርጥ ነዉ እኔ ካሁን ቀደም ከቅባት ዉጭ ራሴ ላይ ምንም አይነት ነገር አዉጥቼ አላቅም ነበር አሁን ግን እየተጠቀምኩ ነዉ ለዉጥ አለዉ እህቴ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሲየ እናመሰግናለን ፀጉር ለሚያበዛ ስሪልን እስኪ እደኔ እሚፍልግ ይኖር ይሆናል
እኔም ጽጉሬረጅም ነው ግን ብዛት የለውም ሳሳብኝ
የኔም ብዛት የለውም
እኔምእፈልጋለሁ
እኔም ሁሊ የምፈልገው የሚያበዛ ነበር
እኔም እፈልጋለሁ
Meskiy suse honeshabeg eko zare meski video alekakachem enad eyaleku taketatay deram arekush batam yamefalegaw new yaserashew thank you 🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ልክ ነሽ በጣም ጥሩ ነው እኔም ተጠቅሜው አለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ማማዬ ❤️❤️
ተጠቅመሺ መታጠብነዉ ወይሠ ማረ መልሺልኚ
ዋውውው ስጠብቀው የነበረ ውህድ thank you mesik. ❤❤
ለውጥ አይተሽበታል እህት
መስኪዬበጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን በቀላሉ መገድ ካሁን በሃላ መግዛት ቀረ መስኪዬ ናይላን ሳሚልኝ💞💞💞
መስኪዬ ጥቁር አዝሙድና አብሽ አንድ ላይ ሰርቻለሁ ግን የሮዝመሪው እንዴት እንዳለሰለሰው ተይው ተባረኪ ውዴ
በጣም ተባረኪ እውቀትን የሚካፍልልን ያብዛልን
መሲ እኔ የቁርፍድ ቅባት አዘጋጂቼ በጣም ከሚልሽ በላይ ነው ለውጥ ያገኘሁት❤❤
እዴት ነው እሚሰራው
መስኪዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽኝ እናመሰግናለን
መስኪ እንዴት ነሽ ናይላን ሳሚልኝ ቆንጆ ውህድ ስለ አሳየሽኝ አመሰግናለው🙏🙏🙏
ተባርክ ምርጥ ሰው❤
መስኪዬ የፀጉሬ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ናይላዬን ሳሚልኝ::
እናመሰግናለን መስክዬ ነጭ ሽንኩርት ፀጉሬ በጣም ይስማማኛል ❤️❤️❤️❤️
የኔ ቆንጆ ሁለየ እከታተልሻለሁ እምሰሪያቸሁ ዉህዶች በጣም ደስ ይላል መስኪየ ናይላን እግዚአብሔር ያሣድግልሽ መሥኪየ ቆንጆ
እቃዋ ምንድን ነው ስሟ
እናመሰግናለን መስኪ ተባረኪ በጣም ጥሩ ነገር ነው ሁሉንም ሰብስቤ እሰራቸዋለሁ ሰሞኑን ናይላዬን ሳሚልኝ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መልካም ሰው
እንኳን ደና መጣሽ መስኪቆይ ሙሉውን ዐዳምጠዋለውበቀደም የሚስማርና የቅባቱን ሰርቸ ተጠቅሜአሁን ደግሞ የሩዝ ውሃ ተጠቅሜ 10 ደይቃ ቀረኝ ልታጠበው
እህቴዋድምርአርጊኝኝኝ
መስኪዬ በጣም ምርጥና ጤናማ አስራር ነው ደስ የሚል ነው እናመስግናለን
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እገዚአብሄር ይባርክሽ! እገዚአብሄር ልጅሽን ያሳድግልሽ
በርችልን እህታችን እናመሰግናለን እሽ ሁሉንም እናደርጋለን❤❤❤❤❤❤
Msikiye yena betam tinshi new tegura mela beyign wuduwa
መስክዬ እኔም እንድስራ አነሳሳሽኝ አውን ስርቼ እሞክርዋለው የኔ ቅን ተባርኪ❤😘
Esi endemaner beknnet
በጣም አመሰግናለሁ መሲየ እኔ ሁለት አመት አለፈን እምከታተልሽ ለውጥ ግን ያበደነው ፡ የምሬነውእምልሽ ፀጉሬ መሃላያለበትይመስል እዛው ቁጭ ያለና በጣም የተጨባረረነበር አሁንግን ምንልበልሽ ዝልፍልፍያለፀጉርሁኖልኛል እድጓልም። በዛ ላይ ይታዘዛል በቃ ብቻ ሁልግዜም ደስተኛ ሁነሽኑሪ እህት መሲየ ሀገራችንም ።አላህይጠብቅልን
አረ ለኔም ሹክ በይኝ ምን አርገሽው
@@zion21163 ሆኛለሁ
ኧረ ለኔም ንገሪኝ የተጠቀምሽውን እህት
በዘይት ዘይቶን ማረግ እንችላለን መስኪዬ ንገርኝ እባክሽ
ፀጉራችን ላይ ማቆየት እንችላለን ? ፀሀይ ላይ ብኖጣ side effect ይኖረዋል?
ሰላም ኣንዲ ጥያቄ ልጠይቅሽ የጸጉር መሻ ኣሰራር እስኪ ንገሪኝ እኔ ሌሞንና ስካር ኣርጌ ኣልሆንም ኣለኝ
እንኳን ዳህና መጣሽ መስኪዬ ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ናይላ ጣፋጭ😘 ሀገራችን ስላም ያድርግልን💚💛❤
ዉዴዋ ደምሪኝ
በጠም እነመሰግነለን በርቺእስኪ ያፊት ለፊቴ ፀጉር በጠም ወደወለ እያሄደ ነዉ በነትሽ በኮሚንት ፀፊሊኝ
ማታማታስተኝ ቅባትእየተቀባሽ ስርውለብቻው ሁሌየ ማታማታ ይመለስልሻል የኔምነበር አሁንደህናሆነልኝ
@@አሚናትወለየዋ-ዐ7ነ ምን ኣይነት ቅባት ነው ውዴ ባክሽ ንገርኝ
በጣም ነው እምናመሰግንሽ እንወድሻለን
የኔ ቆንጆ መስኪ ምርጥ አንደኛ
Meskiye yeni konjo tsegure betam tegoritobigni neber gin kejemrikugni anid samite newu gin betam lewuti alewu thanks
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ያንቺም ሠላም ይብዛልን እሺ እንሞክረዋለን በዉነት በርችልን ሁሉን ነገር እንደዚህ በርጋታ ግልፅ የምታገርጊልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርች እናበረታታሻለን ላይክ ስብስክራይብ ስለ ምናደርግ የምትሰሪያቸዉ ሁሉ ይደርሱናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስኪ አለህ ይጠብቅሽ ሁሌም የምተስተምርን ነገር አርፊ ነው እኔም በንች ምክር ብዙ ተጠቅመሎ
መሬምየ ደምሪኝ
እናመስግናለን ኣህታችን ዘይቲ ዘይቲን እንጠቃመለን ሃርፍ ነው እህታችን መልስለኝ
meski plzz yemahalu segure becha teleyto ykereddal ena yatral plzz mefthe
Hayati afani oromo beta mee hasi ani afani amara hin beku😢😢😢😢💞💞💞
መስኪ በጣም እናመሠግናለን
መስክዬ.ጌታ.እየሱስ.ይባርክሽ.በእዉነት.እንደ.አንች.ሁላችንም.በልቤ.ቀናኔት.ብኖረን.ደስ.ይላል.ሀገራችን.ታድጋለች.ዋጋሽን.ፈጣሪ.ይኪፈልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Hi❤Lkie
አጋጣሚው ይገርማል ገዝቼ ስገባ አንቺ post አርገሻል አሁን ደሞ የአብሽ ዘይት አሠራር አሳይን በጣም ጥሩ ነው አንቺን እየተከተልኩ አብሽም እየተጠቀምኩ ነው በጣምምምም ነው የጠቀመኝ
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ቡና ሻይ ላይ የምንጠቀመውን fabricated የሖነ ሱፐርማርኬት የሚገኘውን መጠቀም እንችላለን?
መስኪ ስላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ናይላን አየዋት ጸጉሯ አድጓል የኔ በጥባጭ ናይላ
መስኪ በጣም እናመሰግናለን
አሜን አብሮ ይስጥልን እንኳን በሠላም መጣሽ።ከልብ እናመሰግናለን የኛ መልካም እህት
@@እራያጎሊና እሽ እማ
ማስክይ የ ቃይ ሹኩርት ሻቦኦ ስርለን እስቲ እባከሽ 😍😍😍
ሰላም ሰላም ውድ አና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያልቹበት የዓለም ዳርቻ አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንካን ደናመጣሽ አህቴ አርፍ ቆይታ ነበርን አናመስግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አንደነት ፍቅር ይመልስልን 😍
እንዴት ነሽ መስኪ የጥቁር አዝሙድ ቅባትን ከቀይ ሽንኩርት ቅባት ጋ አንድ ላይ መጠቀም ይቻላል እንዴ
መስኪዬዬዬዬዬ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤
ዉዴዋ ደምሪኝ🇪🇹🌹
ሠላም መስኪ ጥያቄልጠይቅሽ ቁርፍድ አብሽ ጥቁር አዝሙድ አድ ላይአድርጌ ዘይት ብሠራው ምን ችግር አለሁ በናትሽ መልሽልኝ
በጣም እናመሰግናል እህታችን ሚጣየ ባይ
መስኪ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ የምትለቂያቸዉ ቪደወች አይደርሱኝምሁልጊዜ እከታተልሻለሁ ኮሜት ባልጰፈም በጣም ጥሩ ነሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
መሥኪ የቅባት እቀወችሽ የት ነው የሚገኙት
መስኪዬ ለፀጉር በጣም ምርጥ የሆነ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው እሞክረዋለው ተባረኪ🥰🥰🥰👌👌👌
Endet nsh mskiye Le segursh bzu aynt treatment nw mtetkmiw ena more Le sgrush ytsmamashn bmn takiwalsh ?
ሰላም መስኪየኔ ጥያቄ ሁሉንም በተለያየ መንገድ አዘጋጅተን በአንድ ጊዜ ብንጠቀም ምንም ችግር የለዉም መስኪ
መሲየ ፈሮፎር ብጣም ኣሸገረኝእና ምን ላርግ ምን ልቀባ
የናይላ እናት እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ናይላዬ ሳምልኝ😘
መስኪየኔመልካምሰዉእጂሽይባረክ
መሲየ በጣም እናመሰግናለን እስኪ እሞክርዋለሁ
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን
ሰላም መሰኪየ እናመሰግናለን ሰለሁሉም ነገር በርችልኝ እህቴ እያየሁ ነው ኮሜንት ቦታ ልያዝ ብየ ነው😁
እህቴዋ ደምሪኝ
ሠላም መስኪ ጥቁር አዝሙድ የማናገኝ ነጭሽነኩርት እንዴት ለጸጉረችን መጠቀም እንችላለን?
የት ነሽ በየሀገሩ ኒኖር ይችላል ግን ስሙ ይለያያል
በጠም ጥሩ ነዉ አመግንሸለው መልካም ነገርሽ ሁሉ ደስ ይለል እነም ጥየቄ ?? ቅርፍድነ ጥቁር አዝሙድ ነጭ ሽንኩርትን በአንዴ መቀልቀል እንዴት ይተየል
እና የድንቹ ብጠቀም ፀሀይ ኣለው የምሰራበት ስራ ቦታ ሙቀትም ኣለው ችግር ኣለው ወይስ የለውም እህት መልስልሽ እናመሰግናለን
በቃ የሱቅ ቅባት ደህና ሁን እድሜእና ጤና ይስጥሽ 💖ናይላ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Meski thank you i made this oil and love it good job 👏
እናመሠግናለን መስክየ ግን ተቀብተን መተው እችላለን ሁለቀን ሶስቀን??
መስኪዬ የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን በቀጣይ ደግሞ መቼስ አስቸጋሪዎች ነን የዝንጅብል እንዴት እንደሚሠራአሳዪን 😍😍
እህቴዋደምሪኝ
እኔም ልኮምት ነበር
እእናመሰግናለን መስኪዪ
Thank you for sharing Meskyaa you really are hair Doctor 🙏🏽 እስኪ እኔም ፀጉሬን መንከባከብ እጀምራለሁ ተባረኪ እህቴ 👌🏾👌🏾👍🏾👍🏾❤️❤️ ባይ ናይላዬ 🥰
እኔ እጠቀመዎለሁ አሪፍነው ተጠቀሙ
ፀጉሪ በተፈጥሮ ጥሩነው ግን በጣም ከቀንወደቀን ሽበት እየወጣብኝነው ምን ላድርግ
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ thank you for sharing 😍😍😍
መስኪይ እንወድሻለን😍❤🙏
መስኪዬ የጥቁር አዝሙዱን ዘይት ብጠቀመው ችግር አለው?
መስኪዬዬ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ሰላም ጤና በረከት ሁሌም እመኝልሻለው አዲስ ነኝ ቪዲዮችሽን እያየው ነው አመሰግናለው
ተቀብተን እንተዋለን ወይስ መታጠብ አለብን ንገሪኝ መስኪዬ
መስኪዬ እምታሳይንን ሁሉ እሰራዎለሁ መቼመቼ ልጠቀመው ማለቴ ውዴ ዛሬ አዱን ነገ አዱን ከዛ አዱን ብጠቀመው ችግር አለው ወይስ ዛሬ አዱን ከሰራሁ አለቀ ድረስ ተጠቅሜ ደግሞ ያኛውን መስራት ይሻላል በማሪያም መልሽልኝ❤❤❤❤
መስኪ ለሸተረር የሰራችው ቪዲዮ ላይ ጥዋት ላስቲኩን ካነሳንው በኋላ ታጥበን ነው ቫዝሊን የምንቀባው ወይስ??
ሊንክ አሥቀምጭልኝ በናትሽ ለሸንተረሩ የተሰራዉን video
@@ሠዉነኝአየሠዉ ከመስኪ ዩቱብ ፈልዲው ታገኚው አለሽ
ኮሜት የምታይ ተሆነ እንዳታልፊኝ እህቴ ከነጭ አዝሙዱ እና ሽኩርት ሌላ ማንቻዉንም ፈሳሽ ቅባት ብናረግ ችግር አለዉ ወይ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እህቴ አንቺ የተጠቀምሽዉን ዛይት ስለማላገኝ
Ene tekebiche ጸጉሪን አበላሽብኝ
መስኪ በፈጠረሽ መልሽልኝ በጣም ብዙ ጊዜ ነዉ የጠየቅሁሽ ለወዛማ ፊት የሚሆን ሰን እስክሪን ጠቁሚኝ ወይስ የትኛዉም መጠቀም እችላለሁ እና ማርና ወተት ለወዛማ ፊት ይሆናል?
የኔም ጥያቄ ነው
@@zebibabintbaba9358 Betasabe Hugege Emalsalhu
ዋውዋው
ጥቁር አዝቡዱን አምሶ. በትንሹ ፍጭትተደርኮ. በዘይትሳተከትኩትነው. በላጩ. እህት
እናመሰግናለን መሲ👍🌷
ዛሬ አለፈልኝ 3ኛ ሆኩኝ በጣም ነዉ የምከታተልሽ በርቺ ላይክ አድርጉ
የኔዉድደምሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ መልካም እህታችን
Thanks ❤❤
የኔ ቅን መሲ😘😘😘😘😘
ስለ ነጭ ሽንኩርት እኔ ምስክር ነኝ የኔ አሰራር ነጭ ሽንኩርቱን ከትፌ በኦሊቭ ዘይት ለ 24 ሰአት ተከድኖ ይቀመጣል ስጠቀመው በማጥለያ ተጠሎ ለብ አድርጌ እቀባዋለሁ ለውጡየሚገርም ነው በተለይ ለብዛት
በዘይትዘይቱን ባደርገውስ እህት
እናመሠግናለን መሥክየ
Selam lanche yehun Ye rise teru New belshe neber esu teru yehun ayhue sataregageche Masyet teru aydelem betam yefgale .💚💛❤💚💛❤🙏🏾
lemen alefeceshewum. netre negeru yewetal?
Tekebitenew entatebalen wediyaw or ende lelaw kibat yekoyal?
ፀጉሬ በጣም እየተነጫጨ ነው ምን ባረግ ይሻላል
መሰኪየ እግዚአብሔር ይባረክሸ ልጂሸንም እግዚአብሔር ያሳድግልሸ በጠየቅንሸ መሰረት ሰለሰራሸልን እናመሰግናለን
ስለዘገየው ይቅርታ! ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክለው ሰላምና ፍቅር ይስጠን ስትሰሩት በምን እንደምታጠሉትም ፃፉልኝ😄😄💝💝💝
መሥየ ሥወድሽ ኮቢእራይትአለኝ እደትላጥፊዉበዛዉም እሥኪሸርአርጊልኝ በናትሽ በሚጣየ ልለምንሽ ይሄዉ ከከፈኩትጀምሮ ከፍአይልም
Fnfjfnbfkfngwwffrjnnbbbbtb fmff hfnfkutfn
Bmfm fjfkvfjgtnLf n debvewfefwghnnmjfnnfjfkfyghubfnbfmnmf bdmnfggggdgdecdogrrr77gfdmnvtb1😻🤝
@@walwal2953 ድምርአርጊእህት
መስየ እረ በፈጠረሽ የኔ ፀጉር ቨርም ጎድቶታል መድሀኒት ካወቅሽ ንገራኝ ውዴ
መስኪየ እኔ ለማጥለል የምጠቀመው የሻይ ማጥለያና የችዝ ማጥለያውን በማድረግ ነው
አንቺ መልካም ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኔ ያለኝ ዱቂቱ ነው ጥቁር አዝሙዱ ልሞክርበት
የጥቁር አዝሙድ ዘይት የተፈጨው በጣም አሪፍ ነው ተፍጭቶ ዘይት አድርጎ ከታች የሞቀ ውሃ አድርጎ እንዲዋሃድ ማድረግና በቃ አስቀምጦ ሳያጠሉ ዘይቱ እስኪያልቅ መጠቀም በጣም አሪፍ ነው
ልንታጠብ ስንል ነው ሁሌ መጠቀም ይቻላል
@@ruhamatube627 ሁሌም ይቻላል ዘይት ዘይቱን ወይም ኮኮናት ዘይት ጋር ስሪ
እህቴ አጠቃቀሙን ንገሪኝ ልታጠብ ስል ነው የምቀባው ወይስ ሁሌ መቀባት ይቻላል
አሪፍ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን እኔ ምሰራው እሳት ሳይነካው ፈጭቼ በምፈልገው ዘይት አዋህጄ 1ወር ብርሃን በማያገኘው እቃ በጥቁር ጨርቅ ሸፍኜ አስቀምጠዋለው በየ ሶስት ቀኑ አይር ሳይገባበት ማማሰል በደንብ መክደን በጣም ምርጥ ነው ሞክሩት በምግብ ዘይት ከተሰራ እራሳችን ሲያመን በቡና በሻይ ሶስት ጠብታ ብንጠጣ ባንዴ ፈውስ እናገኛለን
የእውነት የእኔ ፀጉር አያድግል ቤተሰብ እራሱ አንቺ ፀጉር ምሎል ከፍ ዝቅ እዳይል ይሉኛል ግን አሁን ቢያንስ ለእራሴ ጥሩ ለውጥ አይቻለው አመስግናለው ❤❤❤❤
ተከባከቢዉ የኔ ዉድ😮 የኔማ ተላጭቸ 4 ወር ሞላዉ 😅አይ ወንደ ይሉኛል ስለማልከባከበዉ 😉አሁን እንደገና እየለፋሁ ነዉ እስኪቆነጠጥ 😂😂😂😂
መልካም ሠዉ እጅሽ ይባረክ በጣም ለዉጥ አለዉ የቅርንፉድ ወሀዉ እና የጥቁር አዝሙድ ቅባቱ ምርጥ ነዉ እኔ ካሁን ቀደም ከቅባት ዉጭ ራሴ ላይ ምንም አይነት ነገር አዉጥቼ አላቅም ነበር አሁን ግን እየተጠቀምኩ ነዉ ለዉጥ አለዉ እህቴ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሲየ እናመሰግናለን ፀጉር ለሚያበዛ ስሪልን እስኪ እደኔ እሚፍልግ ይኖር ይሆናል
እኔም ጽጉሬረጅም ነው ግን ብዛት የለውም ሳሳብኝ
የኔም ብዛት የለውም
እኔምእፈልጋለሁ
እኔም ሁሊ የምፈልገው የሚያበዛ ነበር
እኔም እፈልጋለሁ
Meskiy suse honeshabeg eko zare meski video alekakachem enad eyaleku taketatay deram arekush batam yamefalegaw new yaserashew thank you 🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ልክ ነሽ በጣም ጥሩ ነው እኔም ተጠቅሜው አለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ማማዬ ❤️❤️
ተጠቅመሺ መታጠብነዉ ወይሠ ማረ መልሺልኚ
ዋውውው ስጠብቀው የነበረ ውህድ thank you mesik. ❤❤
ለውጥ አይተሽበታል እህት
መስኪዬበጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን በቀላሉ መገድ ካሁን በሃላ መግዛት ቀረ መስኪዬ ናይላን ሳሚልኝ💞💞💞
መስኪዬ ጥቁር አዝሙድና አብሽ አንድ ላይ ሰርቻለሁ ግን የሮዝመሪው እንዴት እንዳለሰለሰው ተይው ተባረኪ ውዴ
በጣም ተባረኪ እውቀትን የሚካፍልልን ያብዛልን
መሲ እኔ የቁርፍድ ቅባት አዘጋጂቼ በጣም ከሚልሽ በላይ ነው ለውጥ ያገኘሁት❤❤
እዴት ነው እሚሰራው
መስኪዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽኝ እናመሰግናለን
መስኪ እንዴት ነሽ ናይላን ሳሚልኝ ቆንጆ ውህድ ስለ አሳየሽኝ አመሰግናለው🙏🙏🙏
ተባርክ ምርጥ ሰው❤
መስኪዬ የፀጉሬ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ናይላዬን ሳሚልኝ::
እናመሰግናለን መስክዬ ነጭ ሽንኩርት ፀጉሬ በጣም ይስማማኛል ❤️❤️❤️❤️
የኔ ቆንጆ ሁለየ እከታተልሻለሁ እምሰሪያቸሁ ዉህዶች በጣም ደስ ይላል መስኪየ ናይላን እግዚአብሔር ያሣድግልሽ መሥኪየ ቆንጆ
እቃዋ ምንድን ነው ስሟ
እናመሰግናለን መስኪ ተባረኪ በጣም ጥሩ ነገር ነው ሁሉንም ሰብስቤ እሰራቸዋለሁ ሰሞኑን ናይላዬን ሳሚልኝ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መልካም ሰው
እንኳን ደና መጣሽ መስኪ
ቆይ ሙሉውን ዐዳምጠዋለው
በቀደም የሚስማርና የቅባቱን ሰርቸ ተጠቅሜ
አሁን ደግሞ የሩዝ ውሃ ተጠቅሜ 10 ደይቃ ቀረኝ ልታጠበው
እህቴዋድምርአርጊኝኝኝ
መስኪዬ በጣም ምርጥና ጤናማ አስራር ነው ደስ የሚል ነው እናመስግናለን
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እገዚአብሄር ይባርክሽ! እገዚአብሄር ልጅሽን ያሳድግልሽ
በርችልን እህታችን እናመሰግናለን እሽ ሁሉንም እናደርጋለን❤❤❤❤❤❤
Msikiye yena betam tinshi new tegura mela beyign wuduwa
መስክዬ እኔም እንድስራ አነሳሳሽኝ አውን ስርቼ እሞክርዋለው የኔ ቅን ተባርኪ❤😘
Esi endemaner beknnet
በጣም አመሰግናለሁ መሲየ እኔ ሁለት አመት አለፈን እምከታተልሽ ለውጥ ግን ያበደነው ፡ የምሬነውእምልሽ ፀጉሬ መሃላያለበትይመስል እዛው ቁጭ ያለና በጣም የተጨባረረነበር አሁንግን ምንልበልሽ ዝልፍልፍያለፀጉርሁኖልኛል እድጓልም። በዛ ላይ ይታዘዛል በቃ ብቻ ሁልግዜም ደስተኛ ሁነሽኑሪ እህት መሲየ ሀገራችንም ።አላህይጠብቅልን
አረ ለኔም ሹክ በይኝ ምን አርገሽው
@@zion21163 ሆኛለሁ
ኧረ ለኔም ንገሪኝ የተጠቀምሽውን እህት
በዘይት ዘይቶን ማረግ እንችላለን መስኪዬ ንገርኝ እባክሽ
ፀጉራችን ላይ ማቆየት እንችላለን ? ፀሀይ ላይ ብኖጣ side effect ይኖረዋል?
ሰላም ኣንዲ ጥያቄ ልጠይቅሽ የጸጉር መሻ ኣሰራር እስኪ ንገሪኝ እኔ ሌሞንና ስካር ኣርጌ ኣልሆንም ኣለኝ
እንኳን ዳህና መጣሽ መስኪዬ ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ናይላ ጣፋጭ😘 ሀገራችን ስላም ያድርግልን💚💛❤
ዉዴዋ ደምሪኝ
በጠም እነመሰግነለን በርቺእስኪ ያፊት ለፊቴ ፀጉር በጠም ወደወለ እያሄደ ነዉ በነትሽ በኮሚንት ፀፊሊኝ
ማታማታስተኝ ቅባትእየተቀባሽ ስርውለብቻው ሁሌየ ማታማታ ይመለስልሻል የኔምነበር አሁንደህናሆነልኝ
@@አሚናትወለየዋ-ዐ7ነ ምን ኣይነት ቅባት ነው ውዴ ባክሽ ንገርኝ
በጣም ነው እምናመሰግንሽ እንወድሻለን
የኔ ቆንጆ መስኪ ምርጥ አንደኛ
Meskiye yeni konjo tsegure betam tegoritobigni neber gin kejemrikugni anid samite newu gin betam lewuti alewu thanks
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ያንቺም ሠላም ይብዛልን እሺ እንሞክረዋለን በዉነት በርችልን ሁሉን ነገር እንደዚህ በርጋታ ግልፅ የምታገርጊልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርች እናበረታታሻለን ላይክ ስብስክራይብ ስለ ምናደርግ የምትሰሪያቸዉ ሁሉ ይደርሱናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስኪ አለህ ይጠብቅሽ ሁሌም የምተስተምርን ነገር አርፊ ነው እኔም በንች ምክር ብዙ ተጠቅመሎ
መሬምየ ደምሪኝ
እናመስግናለን ኣህታችን ዘይቲ ዘይቲን እንጠቃመለን ሃርፍ ነው እህታችን መልስለኝ
meski plzz yemahalu segure becha teleyto ykereddal ena yatral plzz mefthe
Hayati afani oromo beta mee hasi ani afani amara hin beku😢😢😢😢💞💞💞
መስኪ በጣም እናመሠግናለን
መስክዬ.ጌታ.እየሱስ.ይባርክሽ.በእዉነት.እንደ.አንች.ሁላችንም.በልቤ.ቀናኔት.ብኖረን.ደስ.ይላል.ሀገራችን.ታድጋለች.ዋጋሽን.ፈጣሪ.ይኪፈልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Hi❤Lkie
አጋጣሚው ይገርማል ገዝቼ ስገባ አንቺ post አርገሻል አሁን ደሞ የአብሽ ዘይት አሠራር አሳይን በጣም ጥሩ ነው አንቺን እየተከተልኩ አብሽም እየተጠቀምኩ ነው በጣምምምም ነው የጠቀመኝ
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ቡና ሻይ ላይ የምንጠቀመውን fabricated የሖነ ሱፐርማርኬት የሚገኘውን መጠቀም እንችላለን?
መስኪ ስላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ናይላን አየዋት ጸጉሯ አድጓል የኔ በጥባጭ ናይላ
መስኪ በጣም እናመሰግናለን
አሜን አብሮ ይስጥልን እንኳን በሠላም መጣሽ።ከልብ እናመሰግናለን የኛ መልካም እህት
@@እራያጎሊና እሽ እማ
ማስክይ የ ቃይ ሹኩርት ሻቦኦ ስርለን እስቲ እባከሽ 😍😍😍
ሰላም ሰላም ውድ አና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያልቹበት የዓለም ዳርቻ አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንካን ደናመጣሽ አህቴ አርፍ ቆይታ ነበርን አናመስግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አንደነት ፍቅር ይመልስልን 😍
እንዴት ነሽ መስኪ የጥቁር አዝሙድ ቅባትን ከቀይ ሽንኩርት ቅባት ጋ አንድ ላይ መጠቀም ይቻላል እንዴ
መስኪዬዬዬዬዬ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤
ዉዴዋ ደምሪኝ🇪🇹🌹
ሠላም መስኪ ጥያቄልጠይቅሽ ቁርፍድ አብሽ ጥቁር አዝሙድ አድ ላይአድርጌ ዘይት ብሠራው ምን ችግር አለሁ በናትሽ መልሽልኝ
በጣም እናመሰግናል እህታችን ሚጣየ ባይ
መስኪ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ የምትለቂያቸዉ ቪደወች አይደርሱኝም
ሁልጊዜ እከታተልሻለሁ ኮሜት ባልጰፈም በጣም ጥሩ ነሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
መሥኪ የቅባት እቀወችሽ የት ነው የሚገኙት
መስኪዬ ለፀጉር በጣም ምርጥ የሆነ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው እሞክረዋለው ተባረኪ🥰🥰🥰👌👌👌
Endet nsh mskiye Le segursh bzu aynt treatment nw mtetkmiw ena more Le sgrush ytsmamashn bmn takiwalsh ?
ሰላም መስኪ
የኔ ጥያቄ ሁሉንም በተለያየ መንገድ አዘጋጅተን በአንድ ጊዜ ብንጠቀም ምንም ችግር የለዉም መስኪ
መሲየ ፈሮፎር ብጣም ኣሸገረኝ
እና ምን ላርግ ምን ልቀባ
የናይላ እናት እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ናይላዬ ሳምልኝ😘
መስኪየኔመልካምሰዉእጂሽይባረክ
መሲየ በጣም እናመሰግናለን እስኪ እሞክርዋለሁ
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን
ሰላም መሰኪየ እናመሰግናለን ሰለሁሉም ነገር በርችልኝ እህቴ እያየሁ ነው ኮሜንት ቦታ ልያዝ ብየ ነው😁
እህቴዋ ደምሪኝ
ሠላም መስኪ
ጥቁር አዝሙድ የማናገኝ ነጭሽነኩርት እንዴት ለጸጉረችን መጠቀም እንችላለን?
የት ነሽ በየሀገሩ ኒኖር ይችላል ግን ስሙ ይለያያል
በጠም ጥሩ ነዉ አመግንሸለው መልካም ነገርሽ ሁሉ ደስ ይለል እነም ጥየቄ ?? ቅርፍድነ ጥቁር አዝሙድ ነጭ ሽንኩርትን በአንዴ መቀልቀል እንዴት ይተየል
እና የድንቹ ብጠቀም ፀሀይ ኣለው የምሰራበት ስራ ቦታ ሙቀትም ኣለው ችግር ኣለው ወይስ የለውም እህት መልስልሽ እናመሰግናለን
በቃ የሱቅ ቅባት ደህና ሁን እድሜእና ጤና ይስጥሽ 💖ናይላ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Meski thank you i made this oil and love it good job 👏
እናመሠግናለን መስክየ ግን ተቀብተን መተው እችላለን ሁለቀን ሶስቀን??
መስኪዬ የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን በቀጣይ ደግሞ መቼስ አስቸጋሪዎች ነን የዝንጅብል እንዴት እንደሚሠራአሳዪን 😍😍
እህቴዋደምሪኝ
እኔም ልኮምት ነበር
እእናመሰግናለን መስኪዪ
Thank you for sharing Meskyaa you really are hair Doctor 🙏🏽 እስኪ እኔም ፀጉሬን መንከባከብ እጀምራለሁ ተባረኪ እህቴ 👌🏾👌🏾👍🏾👍🏾❤️❤️ ባይ ናይላዬ 🥰
እኔ እጠቀመዎለሁ አሪፍነው ተጠቀሙ
ፀጉሪ በተፈጥሮ ጥሩነው ግን በጣም ከቀንወደቀን ሽበት እየወጣብኝነው ምን ላድርግ
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ thank you for sharing 😍😍😍
መስኪይ እንወድሻለን😍❤🙏
መስኪዬ የጥቁር አዝሙዱን ዘይት ብጠቀመው ችግር አለው?
መስኪዬዬ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ሰላም ጤና በረከት ሁሌም እመኝልሻለው አዲስ ነኝ ቪዲዮችሽን እያየው ነው አመሰግናለው
ተቀብተን እንተዋለን ወይስ መታጠብ አለብን ንገሪኝ መስኪዬ
መስኪዬ እምታሳይንን ሁሉ እሰራዎለሁ መቼመቼ ልጠቀመው ማለቴ ውዴ ዛሬ አዱን ነገ አዱን ከዛ አዱን ብጠቀመው ችግር አለው ወይስ ዛሬ አዱን ከሰራሁ አለቀ ድረስ ተጠቅሜ ደግሞ ያኛውን መስራት ይሻላል በማሪያም መልሽልኝ❤❤❤❤
መስኪ ለሸተረር የሰራችው ቪዲዮ ላይ ጥዋት ላስቲኩን ካነሳንው በኋላ ታጥበን ነው ቫዝሊን የምንቀባው ወይስ??
ሊንክ አሥቀምጭልኝ በናትሽ ለሸንተረሩ የተሰራዉን video
@@ሠዉነኝአየሠዉ ከመስኪ ዩቱብ ፈልዲው ታገኚው አለሽ
ኮሜት የምታይ ተሆነ እንዳታልፊኝ እህቴ ከነጭ አዝሙዱ እና ሽኩርት ሌላ ማንቻዉንም ፈሳሽ ቅባት ብናረግ ችግር አለዉ ወይ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እህቴ አንቺ የተጠቀምሽዉን ዛይት ስለማላገኝ
Ene tekebiche ጸጉሪን አበላሽብኝ
መስኪ በፈጠረሽ መልሽልኝ በጣም ብዙ ጊዜ ነዉ የጠየቅሁሽ ለወዛማ ፊት የሚሆን ሰን እስክሪን ጠቁሚኝ ወይስ የትኛዉም መጠቀም እችላለሁ እና ማርና ወተት ለወዛማ ፊት ይሆናል?
የኔም ጥያቄ ነው
@@zebibabintbaba9358 Betasabe Hugege Emalsalhu
ዋውዋው
ጥቁር አዝቡዱን አምሶ. በትንሹ ፍጭትተደርኮ. በዘይትሳተከትኩትነው. በላጩ. እህት
እናመሰግናለን መሲ👍🌷
ዛሬ አለፈልኝ 3ኛ ሆኩኝ በጣም ነዉ የምከታተልሽ በርቺ ላይክ አድርጉ
የኔዉድደምሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ መልካም እህታችን
Thanks ❤❤
የኔ ቅን መሲ😘😘😘😘😘
ስለ ነጭ ሽንኩርት እኔ ምስክር ነኝ የኔ አሰራር ነጭ ሽንኩርቱን ከትፌ በኦሊቭ ዘይት ለ 24 ሰአት ተከድኖ ይቀመጣል ስጠቀመው በማጥለያ ተጠሎ ለብ አድርጌ እቀባዋለሁ ለውጡየሚገርም ነው በተለይ ለብዛት
በዘይትዘይቱን ባደርገውስ እህት
እናመሠግናለን መሥክየ
Selam lanche yehun
Ye rise teru New belshe neber esu teru yehun ayhue sataregageche
Masyet teru aydelem betam yefgale .💚💛❤💚💛❤🙏🏾