Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን የክፉ ቀናችን ብንደሰትም ቢከፋንም ዋርካ መጠጊያችን ናት❤️🕊🕊ይሄን ቪዲዮ ጠይቃችሁኝ ለመስራት ዘግይቻለው ይቅርታ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ ሰላም ለሁላችን❤️❤️❤️
መስኪ ጭንቅላቴን ስነካው በጣም በጣም ያመኛል እንደቁሥል ምንላድርግ???
በአላህየኔ ተበጣጠስይነቀቀላልሳሳበጣም ወላሂሀያምናምንአመትእጆርየነዉ ማጠሩሳያሳስበኝ መሳሳቱ
ንገሪኝ መሥኪ በጣም ይረግፍ ነበረ አሁደሞ እደቁስል ያመኛል መልሽለኝ ናይላን ሌጄ በጣም ይወድሻሌ
@@siesayyesmaw2804 የማይግሬን የጭንቀት ራስ ምታት አናታችን ቁስለት እንዲሰማው እና ሴንሴቲቭ ያረገዋል Ibuprofen ትንሽ ህመሙን ያቀልልሻል ቀላል ማስታገሻ ስለሆነ ያለወረቀት መግዛት ትችያለሽ ቶሎ ቶሎም አታበጥሪው ካስተር ቅባት ወይም ሮዝመሪ ቅባት ሞቅ አርገሽ ቀስ አርገሽ መሳጅ አርጊው የኔም ሰሞኑን እንደሱ ነበር ሌላው ጭንቀት ቀንሺ
@@meskitube16 በጣም አመሠግናለው ከኢትዮ ነው የምከታተልሽ
መስኪ እዉነተኛ ሰዉ እየተቀባሽ የምታሳይን አንቺ ብቻ ነሽ በጣም እናመሰግናለን እንወድሻለን
የኔ ማረ እንዴት እንደምወድሸ የምታሳያቸው ነገሮች እጅግ ጠቃሚ ናቸው ተባረኪ
የሩዝ ውሃ ያልሽውን ተጠቅሜ ፀጉሬ ምርጥ እየሆነልኝ መጥቷል አመሰግናለሁ
መሰኪ የሹኩረት ቅበት ውጪ ከቀማጥ ዬበለሸል ውይሰ ፊሪጆ ውሰጥ ነው
መስኪዬ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ካንች ምክር ብዙ ተጠቅሜያለሁ ይሄንንም እሞክረዋለሁ
እናመሰግናለን መሰኪዬ እሞክረዋለው እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ...እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መከናወን ይስጥሽ እማ💖💖
ማሽአላህ ሀሪፈነው። የሽኩርቱ ዘይት እውጭላይ ቢቆይ አይበላሽም አይደል ነው ተላጃ ውስጥ የምታስቀምጭው
ፈጣሪ ይጣብቅሽ እንዳንቺ ምክር ሚሳጥ አንድም ዬላም አሚን ከምንም ባላይ መፀላይሽ ታመችቶኘል❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ፀጉሬ በጣም እየሳሳና እየወለቀ አስቸግሮኛል
መስኪዬ የኔ የዋህ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በኃላ አስቀያሚው ፀጉሬ እንዴት እንደተቀየረ ብታይ ብዛቱ ብትይ ቁመቱ ሰዎች ራሱ ገርሞአቸዋል ምክንያቱም ፀጉሬ ከልጅነቴ ጀምሮ መጥፎ እና አጭር የሚባል ነበር በዚህ ዓመት ያንቺን ላሳክለው ለራሴ ቃል ገብቻለው 😂አገራችንን ሰላም አርጎልን የዛ ሰው ይበለን
ምን ተጠቅመሽው ነው
@@sofeyatube8229 መስኪ የምትሰራቸውን ውህዶች ነው የምጠቀመው እናቴ
ሳሚ የኔ ውድ በቅንነት ቤተሰቤ ሁኚ
@@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ እሺ የኔ ውድ
እህቴ እባክሽ እኔም በጣምምም ስስስ ሆነብኝ እውነት ይመልስልኛል
መስክ ሳላም ነሽ እኔ ምለው ግንባር ላይ መውጣት ይችላል ዎይ
ትክክል መስኪየ ያሳድጋን እኔ ተከታትየ ሽንኩርት ና ጀጂብል አንድ ላይ ነዉ እየተጠቀምኩት ነው እና አሁን ከስራ እንዳድስ እየወጣ ነው ፀጉሬ ቁመቱም ጨምሯን ለሁልም እናመስናለን
እንደት አዲርገሽ ተጠቅመሽ ነው ያደገልሽ ንገሪይ እኔም እዲጠቀም
እዴት አርገሺ ሰርተሺ ነው ውዴ
መስኪ እጅግ በጣም መልካም ነሽ እህቴ እመብርሃን ትባርክሽ
ወይኔ መስክየ በጣም እኮ ነው የምወድሽ እውነተኛ እና ጠቃሚ ነገር ነው ሁሌም የምታስተላልፊው በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ ግን እባክሽ ሽበት አስቸገረኝ በየቀኑ ይወጣል በማርያም እንዳታልፊኝ መከላከያ ንገሪኝ።።።
Demirege wud
አመሰግናለሁ
የኔውድ
😲😲
መስኪዬ በጣም ነው የማመስክንሺ እኔ ፀጉሬ በጣም ነው ጫፊጫፊ ሣበጥረው ይደቃል እና እሞክረዋለሁ በርችልን
Dhifamaa wajin Dimmaa qofatuu buqee mattatif fayyada .inis Riifenssa osoo hin tanee buqee qofaa❤❤❤
Meakiyye yene wud tebarek ine iyetetekemkut new
መስኪዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ እህት በፀጉሬ በጣም ብዙ ወጥ አይቻለሁ 😘😘
መስኪ ባለፈው በዝንጅብል በ እሬት በሮዝመሪ ቅጠል እና በቅትፉድ የሰራሽውን ሁሉንም አጊቼ ሰራሁት በጣም ቆንጆ ነው ይሄንንም እሰራዋለው አመሰግናለው
የሆነ ሽታ አለዋ?
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ከሸተተብሽ ትንሽ ሩዝ ሜሪ አርጊበት
@@ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ2ደ አርጋለሁ ደረቁን ግን ሽታ አለው ልክ የወጥ ወይም የምግብ ቂቤ ሽታ ሻሽ አስሬ አሰሪዬ ታቃለች አትቀቢ እያለችኝ ነው
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ አደል እስኪ ይሄን ጨምሪበትና ሞክሪው ለኔ ሽታውን አጥፍቶልኛል የስጋ መጥበሻውን ቅጠል ነው እሺ
ስልክሺን ላኪው አልገባኝም
ሸንኩረት እና ምን ነው አንደ ላይ የፈጨሽው
ጸጉሬ አጭርነው እባክሽመፍትሄስጭን እለምንሻለሁ መስኪ🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏
መሰኪየ ጠፍሺ የኔመልካም ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ
እየተጠቀምኩት ነው ሁለተኛዬ ግን ትንሽ ለውጥ አገኝሁበት ታጥቤው ድርቅ ይል ነበር አሁን ግን አላለም መጠቀሜን አላቋርጥም ውጤቱን እነግርሻለሁ አመሰግናለሁ
በጣም ተባረኪ እውቀትን ማካፈል በጎነት ነው
መስኪ የምተሰሪው ሁሉምርጥ ነው እናመሰግናለን እስኪ ለደረቅ ፊት የሚሆን ክሬም ንገሪኝ ፊቴ በጣም ይደርቀል ከተጠበኩ በሀለ
መስኪ በጣም በጣም ይሸታል እኮ
አሜንንንን 🙏🏽ስላም መስኪዬ 🥰🥰 እናመስግናለን በጣም እህቴ ቆንጆ ቅባት ነው ያሳየሽን 👍🏾👌🏾💯💝
ዋው መስኪዬ በጣም ልዩ ቅባቶችን ውህዶችን ነው የሰራሽልን
በጣም ጎበዝ መቅድዬ እስከምሞክርው ቸኩያለው እጅሽ ይባርክ❤❤
amesegenalew meski yena wed fetary ye hewet zemenesen yebarkew
መስኪዬ አመሠግናለሁ ፀጉሪ ለውጥ አለሁ
በቀን በቀን ልጠቀመው
እስቶቫችን ፓወሩ መቀነስ ካልቻለስ ይጎዳብን ይሆን
ተባረኪ መስኪየ❤
Ema sewdshi amen hagrachen selam yadrglen❤❤❤❤❤
መስኪ እንክንየምታምኚውአምላክበምህረትእጁዳበስሽ
ሰላም መስኪየ እንዴት ነሽ መስኪየ እኔ አድናቂሽ ነኝ የምትሰሪው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ ይቅርታ መስክየ ግዜሽን ካልተሻማሁሽ ኣንድ ጥያቄ ነበረኝ ይህንን መያዣ ከየት ኣገኝሻቸው እኔም ፈልጌኣቸው ነበር እባክሽን ግዜ ካለሽ ብትነግሪኝ ደስ ባለኝ ነበር ኣመሰግናለሁኝ።
መሥኪዬ በጣም ነው ማደቅሽ በረችልን እኔሥ ግራ ገባኝ ፀጉሬ ታጥቤሥወጣ እዛው ተጠቅልሎ ይቀራል በጣም ግራ አሥገባኝ
መስኪ በጣም እናመሠግናለን የእዉነት መልካም ሴት ነሽ በርቺ
መስክዩ እንወድሻለን ተባረኪጠቃሚ ነገር ነው አመስግናለሁ
መስኪ እንዴት ነሽልኝ ናይላ ሰላምነች ስራዎችሽን እወዳቸዋለሁ ለውጥም አይቸበታለሁ በጣም ጥሩ እድገትም ከለሩም ውበትም እያመጣ ነበር የሮዝመኒ ቅባት ሰርቼ ፀጉሪን ብትስጥስ ድቅቅ አረገብኝ በእውነት አስደነገጠኝ በተለይ ከግንባሪ ላይ ቪዲዮሽን እያየሁ ነበር የሰራሁት ቅባቱን ከጨረስኩ በኋላ ቅሩፉድ ጨምሪ አስቀመጥኩት እና ሶስት ዙር እንደተቀባ ነው እኔና ጎደኛዬ ፀጉራችን እረገፈ የሽንኩርት ቅባቱ ግን ተስማምቶኛል
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪ በጣም አመሰግንሻለሁ እኔ በቅርብ ነዉ ያንቺን ቢዲዮ የምከታተለዉ ግን ዉጤቱ በጣም ጥሩ ሆኖልኛል
Hi meskiyee where did you buy the bottles? Love your videos 🥰❤
Also how long does it take to see a difference?
🎉አንቺኮ ቅን ሰው ነሽ መስክዬ ሀይማኖተኛ ጸጉሬ ያደገው ባንቺ ቻሌንጅ ነው ተባረኪ
ሰርተን ፍሪጅ እያስቀመጥን ነው የምንጠቀም
meskiye yene qonjo enamesegnalen yale edimeye fite arjito tsegure endalineber hono neber yihew banchi mikiniyat testekakilual nayilan samilign lehagerachin selamuan amlak yimelisilin fikir andinetin yisxen amen
መስክዬ እጅሽ ይባረክ ኣንችን መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ፀጉሬ በጣም ለውጥ ኣለው ግን ትንሽ ሽበት ኣስቼገረኝ መፍትሄ ካለሽ መላ በይኝ የኔ ውድ,ኣገራችን ስላም ያርግልን ኣሜን🙏
መስኪዬ ተባረኪልን እናመሰግናለን እንጠቀማለን ለኔ ፀጉር ለውጥ የአንቺም አስተዋፆ ስላለው አመሰግናለው ።
መስኪየ በጣም ነው የምናመሰግነው ግን ሳንታጠበው ስቀር ምች አያስመታንም የሽንኩርቱም የጅንጅብሉም ምች አያስመታም ነገሪኝ
ሰላም መስኪየ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው የኔ ችግር ግን ፀጉሬ በጣም ይወጣል ሳበጥረው እና ምን ብጠቀም ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ያሳድግልሽ
ሰላም መስክ እንዴት ነሽ ደናነሽ ተሻለሽ ወይ አይዞሽ ፀልዪ አምላክ ምህረትን ይስጥሽ
እናመሰግናለን መስኪየ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እኔ አንድ ወር ሆነኝ ቤተሰቦችን ከአናገርኮቸው ምንም ሁኔታ ላይ እንደአሉም አላቅም
ማሻአላህ በቤት ውስጥ በቀላሉ ሰርተን መጠቀም አሪፍ ነው እጅሽ ይባርከው
እህት ሰብአድርጊኝ በቅንነት
እናመሠግናለንእህታችን🎉🎉🎉
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን እጅሽን ቁርጥማት አይንካው እውነት ሞክሬው ደግሞ ለውጡን እነግርሻለሁ
መሰየ ፐሮግራምሸን ከተከታተልኩ ጀምሮ ፀጉሬ በጣምነው ያማረበት tnkwየኔ ቆጆ ልጀሸን እመቤቲ ታሳድግልሸ።
መሰየ ሻንፖ ትጠቀሚያለሸ ምን አይነት ፀጉሬ እንዳች ሉጫነው ፃፌልኘ ምንም አይነት ሻፖ አይሰማማውም።
ለእርጉዝ ሴት ችግር አለዉ
መስክ በመጀመሪያ እናመሰግናለን እንደዚህ ኣይነት መረጃ ስለምሰጪን። እና እኔ ልልሽ የፈለኩት ፀጉሬ በጣም ብዙ ነዉ በዛላይ ከሪዳዳ ነዉ,ቶሎ ኣያድግም።እና ምን ብጠቀም ይሻለኛል ???? ኣመሰግናለሁ!!
የሽንከርት ውሀ አዘገጃጄቱና አጠቃቄሙ እንደት ነው የኔ ቆንጆ?
Hi meskiye hule nw comment yemtsfew betam nw yemketatelsh motivate taregiyalesh sewn gobez youtuber nesh berchi yenayla enat
መሲኪዬ እኔ የመጀመሪያዬ ግዜነው ኮሚንት ስፅፍልሽ እና እየተከታልኩሽ ነበር አንድ ወር ሞላኝ እና የኔ ፀጉር በጣም የተበጣጠሰ ነበር አሁንግን አንች ያልሽውን ሳደርግ ትንሽ ለውጥ አይቻለሁ እና በደንብ ተጠቅሜ ለውጡን እነግርሻሎሁ እናመሰግናለን እግዛብሄር ይጠብቃችሁ አችንም ልጅሽንም
መሰኬየ እነሱን አቃዎች የት ነው ምታገኛቸው የቅባት ማስቀመጫወች
መስኪየ ሽኩርት በጣም ፀጉር ያበዛል ደሞም ያሳድጋል እኔ ወሃውን ለብዙ ጊዜ ተጠቅመዋለሁ አሁን ደሞ ዘይቹን እሰራለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆጆ
ግን ሸታው እኮ እዳለ አይለቅም😂
@@as-kq1mh አረ ይለቃል
@@nigestadmase6358 እኔ አንድ ቀን ተቀብቸ አለቅ ብሎኝ ግን ሸንኩርቱን ብቻ ነው ዘይት አልጨመርኩም
Hello gorgeous, welcome back. በጣም ጠቃሚ የሆነ ቪዲዮ ነው ሁልጊዜም ይዘሽልን የምትቀርቢው፡ ይሄንን በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ serum and oil እሞክረዋለሁ ፡ በጣም አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ ። አሜን ሀገራችንን ፈጣሪ ሠላም ያድርግልን ።💜💜💜👍and shared.
Mari demirege
@@yordi8453 እሺ የኔ ቆንጆ 💜
የሽንኩርት ውሃው ላይ Hair Soften Essence እንደ ሌሎች ቅባቶች ጨምረን ብንጠቀም ችግር የለውም ?
መስኪ እናመሰግናለን ነገሰራዋለው ግንመስኪ ለፊት ቅባትየሚሆንበሳሙና ከታጠብን በሀላ ይምንቀባው ቅባትወይም ክሬም ብትነግሪን
መስኪ ፀጉሬ ከወልድ ብኋላ ጠባም ይነቃቀላል ምላድርግ
ሞክሼ በጣም እናመስግናለን ኢትዮጵያ ቢሆን ግን ማዝካማ አናቴን ነው የምትመታኝ የሽንኩርቱ ነገር
እናመሰግናለን የኔ ቅን እኛም እንወድሻለን💚
መስኪ መልካም ሰውን በርቺ እጅግ ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታሳይን በርቺ❤🥰
ማማዬ በማርያም ደምሪኝ❤❤❤
@@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ ኸረ ችግር የለውም እሺ👍
@@tutu2127M እሺ የኔ ውድ አመስግናለሁ❤❤❤❤❤
ዋው እውነት በጣም እናመሰግን አለን እኔ ብዙም አልቆየውም ከጀመርኩኝ ግን ለውጥ እየአየው ነው የኔ ውድ 💚💛❤️😘😘😘😘😘😘
ቀረፋ አልተጠቀምኩም ችግር አለው አንዴ??please tell me meski
ሰላም እኽቴ የኔ ፀጉር ከመሳሳቱ የተነሳ ካለሻሽ ከቤት አልወጣም ምን ትመክሪኝ አለሽ መስኪ
የምትሴሪው ሁሉ ቤጣም ኔው አሪፍ ሜስክየ ቤርቺ
Wuuu mesik selamishe bizite yi bele wude ina mese ginalene tebareki lane betame temechitonale yasayeshu ulu negere birike beye
Meski Ethiopia coconut 2600birr nawe
ምርጥ ሰውይመችሽ❤❤❤
መሲኪዬ ሳለም ለአንች ይሁን እየተካተተሉኩ ነኝ የሳየሹኝ ነገረ ተጠቅሜ ሚለሺን ሳጣለሁ ተበረክ ጥሩ ነገር ነዉ
በአንድ ብቻ ቅባት መጠቅም ይቻላል
መሥኪ እሥኪ ከታጠብን በሃላ ተቀብተን የምናቆየዉ ቅባት አሠራር አሣይን
የኔቆ ጆ እናመሠግናለን ❤
ግዴታ ነዉ ሴራመል መጨመር አለብን
ከተቀባን በዋላ መታጠብ አለብን
ሁለቱንም ነው የምንጠቀመው ?
እህቴ ቀዩን ገድ ማሳደር አለብን እኔ ስለማይመቸኚ ነው መልሺልኝ
እስከ 3-6 ማቆየት ይቻላል
መስክ በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤
ዝንጅብል ቢኖረውስ ችግር አለው?
መስኪ ፀጉሬ በጣም የሳሳ ና የማያድግ ሆነ እባክሽ ምን ማድረግ አለብኝ?መንስ መጠቀም አለብኝ?እባክሽ ምስጥሩን ንገርኝ ስወድሽ!
መስኪ እንደምን አለሽልን አቀማመጡን ብትነግሪን
መስኪ በማርያም የፊት ፀጉሩ ለሸሸ
መሲየ በጣም እናመሰግናለን
Hi Meski,Selam Nash woy? Inkoan Tashalash inate, ahunim Igziabher chariso yimarish.
መስኪ የወይራ ዘይት መጠቀም ይቻላል ? ፀጉር ያደርቃል ሲሉ ስለሰማሁ ነው
ማሬዋ እሥከምሞክረው ቸኩያለሁ ግን ሽኩርቱ ግደታ መደረግ አለበትደ ቢጫው🤔
መስክ ሳላም ላቻሕ ዩሑን መስክ ፀጉር በጣም ስቃይናዉ ፎርፎር በጣም ቡዙናዉ እስቲ ንገር
Meskiye Beweyra Zeyit Bcha Mesrat Yichalal??🙏
መስኪ እባክሽ እርጂኝ እጄ በጣም ተጎድቶል በተለይ ቀኝ እጄ በጣም ተጎድቷል በ23 ዓመቴ የአዛውት እጅ ነው የሚመስለውእባክሽ መስኪ ግራ ግብት ነው ያለኝ
የኔ የዋህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁላችን እንደች በሆንንንን💞💞💞💞ልጅሽን ሰማልኝ
እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን የክፉ ቀናችን ብንደሰትም ቢከፋንም ዋርካ መጠጊያችን ናት❤️🕊🕊
ይሄን ቪዲዮ ጠይቃችሁኝ ለመስራት ዘግይቻለው ይቅርታ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ ሰላም ለሁላችን❤️❤️❤️
መስኪ ጭንቅላቴን ስነካው በጣም በጣም ያመኛል እንደቁሥል ምንላድርግ???
በአላህየኔ ተበጣጠስይነቀቀላልሳሳበጣም ወላሂሀያምናምንአመትእጆርየነዉ ማጠሩሳያሳስበኝ መሳሳቱ
ንገሪኝ መሥኪ በጣም ይረግፍ ነበረ አሁደሞ እደቁስል ያመኛል መልሽለኝ ናይላን ሌጄ በጣም ይወድሻሌ
@@siesayyesmaw2804
የማይግሬን የጭንቀት ራስ ምታት አናታችን ቁስለት እንዲሰማው እና ሴንሴቲቭ ያረገዋል
Ibuprofen ትንሽ ህመሙን ያቀልልሻል ቀላል ማስታገሻ ስለሆነ ያለወረቀት መግዛት ትችያለሽ ቶሎ ቶሎም አታበጥሪው ካስተር ቅባት ወይም ሮዝመሪ ቅባት ሞቅ አርገሽ ቀስ አርገሽ መሳጅ አርጊው የኔም ሰሞኑን እንደሱ ነበር ሌላው ጭንቀት ቀንሺ
@@meskitube16 በጣም አመሠግናለው ከኢትዮ ነው የምከታተልሽ
መስኪ እዉነተኛ ሰዉ እየተቀባሽ የምታሳይን አንቺ ብቻ ነሽ በጣም እናመሰግናለን እንወድሻለን
የኔ ማረ እንዴት እንደምወድሸ የምታሳያቸው ነገሮች እጅግ ጠቃሚ ናቸው ተባረኪ
የሩዝ ውሃ ያልሽውን ተጠቅሜ ፀጉሬ ምርጥ እየሆነልኝ መጥቷል አመሰግናለሁ
መሰኪ የሹኩረት ቅበት ውጪ ከቀማጥ ዬበለሸል ውይሰ ፊሪጆ ውሰጥ ነው
መስኪዬ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ካንች ምክር ብዙ ተጠቅሜያለሁ ይሄንንም እሞክረዋለሁ
እናመሰግናለን መሰኪዬ እሞክረዋለው እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ...እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መከናወን ይስጥሽ እማ💖💖
ማሽአላህ ሀሪፈነው። የሽኩርቱ ዘይት እውጭላይ ቢቆይ አይበላሽም አይደል ነው ተላጃ ውስጥ የምታስቀምጭው
ፈጣሪ ይጣብቅሽ እንዳንቺ ምክር ሚሳጥ አንድም ዬላም አሚን ከምንም ባላይ መፀላይሽ ታመችቶኘል❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ፀጉሬ በጣም እየሳሳና እየወለቀ አስቸግሮኛል
መስኪዬ የኔ የዋህ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በኃላ አስቀያሚው ፀጉሬ እንዴት እንደተቀየረ ብታይ ብዛቱ ብትይ ቁመቱ ሰዎች ራሱ ገርሞአቸዋል ምክንያቱም ፀጉሬ ከልጅነቴ ጀምሮ መጥፎ እና አጭር የሚባል ነበር በዚህ ዓመት ያንቺን ላሳክለው ለራሴ ቃል ገብቻለው 😂አገራችንን ሰላም አርጎልን የዛ ሰው ይበለን
ምን ተጠቅመሽው ነው
@@sofeyatube8229 መስኪ የምትሰራቸውን ውህዶች ነው የምጠቀመው እናቴ
ሳሚ የኔ ውድ በቅንነት ቤተሰቤ ሁኚ
@@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ እሺ የኔ ውድ
እህቴ እባክሽ እኔም በጣምምም ስስስ ሆነብኝ እውነት ይመልስልኛል
መስክ ሳላም ነሽ እኔ ምለው ግንባር ላይ መውጣት ይችላል ዎይ
ትክክል መስኪየ ያሳድጋን እኔ ተከታትየ ሽንኩርት ና ጀጂብል አንድ ላይ ነዉ እየተጠቀምኩት ነው እና አሁን ከስራ እንዳድስ እየወጣ ነው ፀጉሬ ቁመቱም ጨምሯን ለሁልም እናመስናለን
እንደት አዲርገሽ ተጠቅመሽ ነው ያደገልሽ ንገሪይ እኔም እዲጠቀም
እዴት አርገሺ ሰርተሺ ነው ውዴ
መስኪ እጅግ በጣም መልካም ነሽ እህቴ እመብርሃን ትባርክሽ
ወይኔ መስክየ በጣም እኮ ነው የምወድሽ እውነተኛ እና ጠቃሚ ነገር ነው ሁሌም የምታስተላልፊው በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ ግን እባክሽ ሽበት አስቸገረኝ በየቀኑ ይወጣል በማርያም እንዳታልፊኝ መከላከያ ንገሪኝ።።።
Demirege wud
አመሰግናለሁ
የኔውድ
😲😲
መስኪዬ በጣም ነው የማመስክንሺ እኔ ፀጉሬ በጣም ነው ጫፊጫፊ ሣበጥረው ይደቃል እና እሞክረዋለሁ በርችልን
Dhifamaa wajin Dimmaa qofatuu buqee mattatif fayyada .inis Riifenssa osoo hin tanee buqee qofaa❤❤❤
Meakiyye yene wud tebarek ine iyetetekemkut new
መስኪዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ እህት በፀጉሬ በጣም ብዙ ወጥ አይቻለሁ 😘😘
መስኪ ባለፈው በዝንጅብል በ እሬት በሮዝመሪ ቅጠል እና በቅትፉድ የሰራሽውን ሁሉንም አጊቼ ሰራሁት በጣም ቆንጆ ነው ይሄንንም እሰራዋለው አመሰግናለው
የሆነ ሽታ አለዋ?
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ከሸተተብሽ ትንሽ ሩዝ ሜሪ አርጊበት
@@ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ2ደ አርጋለሁ ደረቁን ግን ሽታ አለው ልክ የወጥ ወይም የምግብ ቂቤ ሽታ ሻሽ አስሬ አሰሪዬ ታቃለች አትቀቢ እያለችኝ ነው
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ አደል እስኪ ይሄን ጨምሪበትና ሞክሪው ለኔ ሽታውን አጥፍቶልኛል የስጋ መጥበሻውን ቅጠል ነው እሺ
ስልክሺን ላኪው አልገባኝም
ሸንኩረት እና ምን ነው አንደ ላይ የፈጨሽው
ጸጉሬ አጭርነው እባክሽመፍትሄስጭን እለምንሻለሁ መስኪ🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏
መሰኪየ ጠፍሺ የኔመልካም ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ
እየተጠቀምኩት ነው ሁለተኛዬ ግን ትንሽ ለውጥ አገኝሁበት ታጥቤው ድርቅ ይል ነበር አሁን ግን አላለም መጠቀሜን አላቋርጥም ውጤቱን እነግርሻለሁ አመሰግናለሁ
በጣም ተባረኪ እውቀትን ማካፈል በጎነት ነው
መስኪ የምተሰሪው ሁሉምርጥ ነው እናመሰግናለን እስኪ ለደረቅ ፊት የሚሆን ክሬም ንገሪኝ ፊቴ በጣም ይደርቀል ከተጠበኩ በሀለ
መስኪ በጣም በጣም ይሸታል እኮ
አሜንንንን 🙏🏽ስላም መስኪዬ 🥰🥰 እናመስግናለን በጣም እህቴ ቆንጆ ቅባት ነው ያሳየሽን 👍🏾👌🏾💯💝
ዋው መስኪዬ በጣም ልዩ ቅባቶችን ውህዶችን ነው የሰራሽልን
በጣም ጎበዝ መቅድዬ እስከምሞክርው ቸኩያለው እጅሽ ይባርክ❤❤
amesegenalew meski yena wed fetary ye hewet zemenesen yebarkew
መስኪዬ አመሠግናለሁ ፀጉሪ ለውጥ አለሁ
በቀን በቀን ልጠቀመው
እስቶቫችን ፓወሩ መቀነስ ካልቻለስ ይጎዳብን ይሆን
ተባረኪ መስኪየ❤
Ema sewdshi amen hagrachen selam yadrglen❤❤❤❤❤
መስኪ እንክንየምታምኚውአምላክበምህረትእጁዳበስሽ
ሰላም መስኪየ እንዴት ነሽ መስኪየ እኔ አድናቂሽ ነኝ የምትሰሪው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ ይቅርታ መስክየ ግዜሽን ካልተሻማሁሽ ኣንድ ጥያቄ ነበረኝ ይህንን መያዣ ከየት ኣገኝሻቸው እኔም ፈልጌኣቸው ነበር እባክሽን ግዜ ካለሽ ብትነግሪኝ ደስ ባለኝ ነበር ኣመሰግናለሁኝ።
መሥኪዬ በጣም ነው ማደቅሽ በረችልን እኔሥ ግራ ገባኝ ፀጉሬ ታጥቤሥወጣ እዛው ተጠቅልሎ ይቀራል በጣም ግራ አሥገባኝ
መስኪ በጣም እናመሠግናለን የእዉነት መልካም ሴት ነሽ በርቺ
መስክዩ እንወድሻለን ተባረኪ
ጠቃሚ ነገር ነው አመስግናለሁ
መስኪ እንዴት ነሽልኝ ናይላ ሰላምነች ስራዎችሽን እወዳቸዋለሁ ለውጥም አይቸበታለሁ በጣም ጥሩ እድገትም ከለሩም ውበትም እያመጣ ነበር የሮዝመኒ ቅባት ሰርቼ ፀጉሪን ብትስጥስ ድቅቅ አረገብኝ በእውነት አስደነገጠኝ በተለይ ከግንባሪ ላይ ቪዲዮሽን እያየሁ ነበር የሰራሁት ቅባቱን ከጨረስኩ በኋላ ቅሩፉድ ጨምሪ አስቀመጥኩት እና ሶስት ዙር እንደተቀባ ነው እኔና ጎደኛዬ ፀጉራችን እረገፈ የሽንኩርት ቅባቱ ግን ተስማምቶኛል
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪ በጣም አመሰግንሻለሁ እኔ በቅርብ ነዉ ያንቺን ቢዲዮ የምከታተለዉ ግን ዉጤቱ በጣም ጥሩ ሆኖልኛል
Hi meskiyee where did you buy the bottles? Love your videos 🥰❤
Also how long does it take to see a difference?
🎉አንቺኮ ቅን ሰው ነሽ መስክዬ ሀይማኖተኛ ጸጉሬ ያደገው ባንቺ ቻሌንጅ ነው ተባረኪ
ሰርተን ፍሪጅ እያስቀመጥን ነው የምንጠቀም
meskiye yene qonjo enamesegnalen yale edimeye fite arjito tsegure endalineber hono neber yihew banchi mikiniyat testekakilual nayilan samilign lehagerachin selamuan amlak yimelisilin fikir andinetin yisxen amen
መስክዬ እጅሽ ይባረክ ኣንችን መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ፀጉሬ በጣም ለውጥ ኣለው ግን ትንሽ ሽበት ኣስቼገረኝ መፍትሄ ካለሽ መላ በይኝ የኔ ውድ,ኣገራችን ስላም ያርግልን ኣሜን🙏
መስኪዬ ተባረኪልን እናመሰግናለን እንጠቀማለን ለኔ ፀጉር ለውጥ የአንቺም አስተዋፆ ስላለው አመሰግናለው ።
መስኪየ በጣም ነው የምናመሰግነው ግን ሳንታጠበው ስቀር ምች አያስመታንም የሽንኩርቱም የጅንጅብሉም ምች አያስመታም ነገሪኝ
ሰላም መስኪየ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው የኔ ችግር ግን ፀጉሬ በጣም ይወጣል ሳበጥረው እና ምን ብጠቀም ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ያሳድግልሽ
ሰላም መስክ እንዴት ነሽ ደናነሽ ተሻለሽ ወይ አይዞሽ ፀልዪ አምላክ ምህረትን ይስጥሽ
እናመሰግናለን መስኪየ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እኔ አንድ ወር ሆነኝ ቤተሰቦችን ከአናገርኮቸው ምንም ሁኔታ ላይ እንደአሉም አላቅም
ማሻአላህ በቤት ውስጥ በቀላሉ ሰርተን መጠቀም አሪፍ ነው እጅሽ ይባርከው
እህት ሰብአድርጊኝ በቅንነት
እናመሠግናለንእህታችን🎉🎉🎉
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን እጅሽን ቁርጥማት አይንካው እውነት ሞክሬው ደግሞ ለውጡን እነግርሻለሁ
መሰየ ፐሮግራምሸን ከተከታተልኩ ጀምሮ ፀጉሬ በጣምነው ያማረበት tnkwየኔ ቆጆ ልጀሸን እመቤቲ ታሳድግልሸ።
መሰየ ሻንፖ ትጠቀሚያለሸ ምን አይነት ፀጉሬ እንዳች ሉጫነው ፃፌልኘ ምንም አይነት ሻፖ አይሰማማውም።
ለእርጉዝ ሴት ችግር አለዉ
መስክ በመጀመሪያ እናመሰግናለን እንደዚህ ኣይነት መረጃ ስለምሰጪን። እና እኔ ልልሽ የፈለኩት ፀጉሬ በጣም ብዙ ነዉ በዛላይ ከሪዳዳ ነዉ,ቶሎ ኣያድግም።እና ምን ብጠቀም ይሻለኛል ???? ኣመሰግናለሁ!!
የሽንከርት ውሀ አዘገጃጄቱና አጠቃቄሙ እንደት ነው የኔ ቆንጆ?
Hi meskiye hule nw comment yemtsfew betam nw yemketatelsh motivate taregiyalesh sewn gobez youtuber nesh berchi yenayla enat
መሲኪዬ እኔ የመጀመሪያዬ ግዜነው ኮሚንት ስፅፍልሽ እና እየተከታልኩሽ ነበር አንድ ወር ሞላኝ እና የኔ ፀጉር በጣም የተበጣጠሰ ነበር አሁንግን አንች ያልሽውን ሳደርግ ትንሽ ለውጥ አይቻለሁ እና በደንብ ተጠቅሜ ለውጡን እነግርሻሎሁ እናመሰግናለን እግዛብሄር ይጠብቃችሁ አችንም ልጅሽንም
መሰኬየ እነሱን አቃዎች የት ነው ምታገኛቸው የቅባት ማስቀመጫወች
መስኪየ ሽኩርት በጣም ፀጉር ያበዛል ደሞም ያሳድጋል እኔ ወሃውን ለብዙ ጊዜ ተጠቅመዋለሁ አሁን ደሞ ዘይቹን እሰራለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆጆ
ግን ሸታው እኮ እዳለ አይለቅም😂
@@as-kq1mh አረ ይለቃል
@@nigestadmase6358 እኔ አንድ ቀን ተቀብቸ አለቅ ብሎኝ ግን ሸንኩርቱን ብቻ ነው ዘይት አልጨመርኩም
Hello gorgeous, welcome back. በጣም ጠቃሚ የሆነ ቪዲዮ ነው ሁልጊዜም ይዘሽልን የምትቀርቢው፡ ይሄንን በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ serum and oil እሞክረዋለሁ ፡ በጣም አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ ። አሜን ሀገራችንን ፈጣሪ ሠላም ያድርግልን ።💜💜💜👍and shared.
Mari demirege
@@yordi8453 እሺ የኔ ቆንጆ 💜
የሽንኩርት ውሃው ላይ Hair Soften Essence እንደ ሌሎች ቅባቶች ጨምረን ብንጠቀም ችግር የለውም ?
መስኪ እናመሰግናለን ነገሰራዋለው ግንመስኪ ለፊት ቅባትየሚሆንበሳሙና ከታጠብን በሀላ ይምንቀባው ቅባትወይም ክሬም ብትነግሪን
መስኪ ፀጉሬ ከወልድ ብኋላ ጠባም ይነቃቀላል ምላድርግ
ሞክሼ በጣም እናመስግናለን
ኢትዮጵያ ቢሆን ግን ማዝካማ አናቴን ነው የምትመታኝ የሽንኩርቱ ነገር