Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ለምድራችን ሁሉ ይሁን በዚህ ጦርነት ውስጥ የሞቱትን ሁሉ ነብሳቸውን ይማርልን በሳዑዲም የታሰሩትን ያስፈታልን የተራቡትንም ይመግብልን ይሄን ክፉ ግዜ አሳልፎ ያሳየን አሜን❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ቸርነገረሰ የሰማን መሲዬ የእኔ ፀባይ ሰናይ እውነት ነው ሀገራችንን ሰላሙ ያውርድልነሰ ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘላለም ትኑር🙋
አሜን!!!
መስኪ ቆንጆ አህለን
የ፫ሲ ቤተሰቦቸ ደምሩኝ
አሜን፫
መሰኪዬ አንድ እውነታ ብቻ ልንገርሽ በትክክል ተፈጥሮአዊ በሆነ ነገር ፀጉርሽን ተንከባክበሽ የተፈጥሮ ፀጉር ማደግና ብዙ እንደሚሆን ያሳየሽን ጎበዝ የፀጉር እንክብካቤ ባለሞያ ነሽ ብል አያንሰብሽም ፀጉርሽ ያለምንም ቀለም ያለምንም ሻንፖ ኮንዲሽነር ልክ የኢትዬዽያዊያን እናቶች ቆንጆ ፀጉር እንዳላቸው ነው ያንቺ እጅግ እጅግ በጣም የማደንቅሽ ጎበዝ ሴት እኔንም አበርትተሺኛል በተፈጥሮ ውብና ሳቢ መሆንን አይቻለሁ ካንቺ ለኔ 1ኛ ነሽ ሁሌም ሰራዎችሽን አያለሁ ላይላንም ሳሚልኝ የኔ ቆንጆ በርቺ ጠንክሪልኝ
ስላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ የኔ ምርጥ በጣም ለየት ያለ ጠቃሚ ውህድ ነው እናመስግናለን እህቴ ናይላዬ በጣም ጨዋ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር እግዚአብሔር ህዝባችንን በያለንበት ስላም ያድርግልን አገራችንን ይባርክልን 👌🏾👍🏾💯💝
ስላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ አሜን ለሀገራችን ስላሙን ያምጣልን ፍቅር የሆናችሁ እናትና ልጅ ኑሩልን
መስኪ ምርጥ ስው ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ አሜን ሃገራችንን ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን
እናመሰግናለን የናይላየ እናት እናት እና ልጅ ምርጥ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
ናይላዪ በጣም ጎበዝ ጨዋ የሚገርም ነው ስንት አስቸጋሪ ልጅ አለ❤❤❤
ውበት ከስነምግባር ጋር መዋሃድ አንቺን ነው የሚመስለው መስኪ ጤናሽን ይስጥሽ ማርያምን ንግግሮችሽ ምግብ ናቸው 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
መስኪየ ኮሜንትላይ ብዙጌዜ አልሳተፍም የምር ስራሽን በጣም ነው አምወደው እናም በጣም ይጠቅመኛል እየተጠቀምሁነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጅሽንም እመብርሀን በጥበብ ታሳድግልሽ
መስክዬ እጅሽ ይባረክ ናይላዬ የኔ ማር ትደግልሽ እሞክረዋለሁ ያው ስንፍናን ለቆብኛል ጸጉሬን እያየሁት ረገፈ ልቦና ይስጠኝ በርቺ እህታችን መስኪ አይዞን ፍትህ በሳውዲ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
በጣም አድናቂሽ ናኝ. ብዙ ትምርት ናው የምታስታምር ♥️♥️
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድጋት
እናት እና ልጅ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መስኪ የኔ መልካም
ፍቅር ያሸንፋል እውነትሽን ነው መስኪዬ መልካም ሴት ተባረኪልን እስከነ ቤተሰብሽ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
መስኪየ እናመሰግናለን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰሽ
ለይላ ቆንጆ አደግሽ እግዚያብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
መስኪዬ ጌታ ይባርክሽ ለምታደርጊው ሁሉ!!ድንቅ ልጅ ነሽ :አገርሽንና ህዝብሽን የምትወጅ ውብ ሴት!!!
ተባረኪ መስክዬ ቆንጆ ውህድ ነው እጠቀማለሁ
ስላምሽ ይብዛ እህታችን አረ መላ በይኝ እህቴ የኔ ፀጉር በጣም ደረቅ ነው መንታ አለው እናም አላድግልኝ አለ እህቶቼ ምን ላርግ
በሰላም ነው የጠፋሽው በጣም አሳስበሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ
አሜን ከምንም በላይ ፍቅር ነውና ፈጣሪ በፍቅር አንድ አርጎ ያኑረን
አሜን ምስክየ የኔ ቆንጆ ስላምሽ ይብቃ ሆዴ በጣም ነው የማመስግንሽ ማር ተባርኪ ሚጣየንም እመብራሀን በሞገስ ታሳድጋት
መስኪ ጎበዝ ልጅ አለችሽ አታስቸግርም ትባረክልሽ
መስኪዬ መነው ሁሉሰው እንዳቺ ቢያስብ እውነት ነው እግዛብሄር። ሰላማችንን ይመልስልን ።
ናይላ ቆጆ እኳን ብቅ አልሽልን ከኛ ሁላ አደኛ የናይላ ጸጉር ይብለጥላችሁ እደናይላ አጎብዙም ከፈላጋችሁ
መስኪ የምትስራቸው ስራዎች ሁሉ አሪፍ ነው እናመሰግናለን መስኪ የቅቤ አሰራር አሳይን
የማሎደውን ቅቤ ልታስቀቡኝ ነው😄🤣
@@meskitube16 ትለምጂዋለሽ ያለበለዚያ ለማዘር እናገራለሁ🤣🤣🤣🤣
መስኪዬ ካስታወሽ የሆነ ጊዜ የሆነ ሀገር ሴቶች ከወለዱ በዃላ ቦርጭ እንዳይወጣባቸው ሚጠቀሙት ነገር አለ ብለሽን ነበር ጊዜ ካገኘሽ ስርሊን ስወድሽ
@@hananmohmmad9433 😄🤣🤣 በተኛውበት ትቀባኝ ነበር እሺ እሰራለው❤️❤️
@@meskitube16 የኔ እናት ደሞ አልቀባም ስል ጉረቤት ትጠራ ነበር አሁን ሳስታውሰው ሳቄ ይመጣል አላህ እናቶቻችንን በጤና ያቆይልን😘❤
Maskiye bareedu koo qomamii wayi hojjin kee hunda bayyee namati tola jabadhuu waan ofii koo 🥰🥰🥰🥰🥰
እፍ ልጅሽ ታምራለች እ/ሕር ያሳድግልሸ የኔ ቆንጆ
መስኪ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ በጣም የሚያስጠላ ፀጉር ነው ያለኝ ምክንያቱም በጣም ብዙ ኬምካል እጠቀም ነበር ግን በአጋጣሚ አንቺን አገኘሁሽ እናም የሦስት ወር ቻሌንጅ ነበርሽ እናም እስቲ ለኔም ከሠራ ብየ ተቀላቀልኩ ......እናም ታዲያ በሚገርም ሁኔታ ፀጉሬ ተለውጦ ወይ ጉድ ....አሰባለኝ😁 ለምን መሠለሸ በጣም የኦን ላይን ኮተት ተጠቃሚ ነበርኩ አሁን ግን ልክ እንደአንቺ ቤት ውሰጥ ውኽድ አፍቃሪ ሁኛለው እድሜ ላንቺ መሰኪየ ❤ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ ልጅሽን ያሣድግልን በጣም አመሠግናለሁ
ናይላዬ ቆንጆ እድግ በይልን 💝በጣም ቆንጆ ውህዶች ነው ይሳየሽን መስኪዬ እናመሰግናለን❤️🙏
ዋው አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን ናይላዬን ሳሜልኝ
😅መሲኪ ኢወዲሻለሁ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ መልካም ሴት ነሽ
መስኪዬ ተባረኪ ለይላዬን ስላየሁአት ጌታን ናፍቃኝ ነበረ
ቆንጆ ዉህድ ነው መስኪዬ እናመሰግናለን ናይላዬ ጎበዝ እንደልጅ አታስቸግርም ቁጭ ብላ ትቀበላች 💚💛❤ 👏👏👏
ማሻ አላህ ናይላ አታስቸግርም የልጅ አዋቂ ናት
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን መሲበጣምም ጥሩ ስራ ነው እኔም እሞክራለሁ ከንግድህ ይሄንንስ
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ እናት ናይላም እድግ ትበልልሽ ባንቺ ቪዲዬችሽን በመመልከት ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው አመሰግናለው በጣም በርቺልኝ❤❤😍😍😍😍
meskiye Enamesegnalen Ee Le 1Amet Lalmolachew Ligoch Serilen Esti
ስላምሽ ይብዛ አሜንንንንን ስላሙን ይስጠን እሞክረዋለው መስክዬ 😘
መስኪዬ አሳቅሽኝ ወጥ መስሏቼው ግጥም አድርገው ይብሉት አይጎዳቼውም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው ያሳየሽን 🙏💕🥰 ናይላዬየኔ ማር💕💕💕💕💕💕
ወይኔ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ልጅሽ ምንም አትልም ፀጉሯን እንደፈለግሽ ነዉ የምታረጊያት እኔ ልጄ በጣም ነዉ የምታስቸግረኝ አታስነካም ፀጉሯን
አሜን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን መስክዬ በጣም ነው ምወድሸ የናይላዬን ጸጉር ጫፍጫፉን ቆርጠሽ ታውቂያለሽ ?
የኔ ማር ልጀን ❤ መሠለችኝ አላህ❤ ያሣድግልሽ😘😘😘
*እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ መስኪዬ አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን ናይላ ጣፋጭ እድግ በይ* 😘 💚💛❤ *ፍትህ ፍትህ ሳውዲአረቢያ ያሉ ኢትዮጵያውያን እኔስ ቤት ሆኜ ብርዱ አልችልኩም በዚህ ብርዲ ኡፍፍፍፍ መፍትሄ ከእግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን*
የኔ ውድ በጣም መልካም ሴት ነሺ💞!
መስኪ በጣም ነው ደስ የምትይው እኔ በርግጥ ቪድዮሽን ሁሌ ነው የማየው ውህዶችሽንም እጠቀማለሁ ግን አልተሳካልኝም ለልጆቼም አጠቀማለሁ ብቻ አልተሳካም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የምለው ሌላው ደግሞ በፊት ቆዳ ዙርያ ብታሳይን ለሚያሳክክ ጥቁር ነጠብጣብ ለሚያወጣ መፍትሔውን ብትነግሪኝ እ/ር የባርክሽ ናይላንም ያሳድግልሽ
ማሻአላህ ናይላ ፀጉሯንሰነኪያት አታለቅስም
ናይላዬ እደጊ የኔ ቆንጆ😘 ዋው መስኪዬ ልዩ ውህድ ነው ያሳየሽን ጠቃሚ ነው ድርቀት በተለይ በክረምት አስቸግሮኛል ለልጆቼ እጠቀመዋለሁ አሚን እውነት ነው መስኪዬ በጣም አይይ ትክክል ነሽ የኔ ውድ በርቺልኝ shared😍😍😍😘
ሰላም መስክዬ የምታሳይን ውህድ ሁሉም አርፍ ነው እናመሰግናለን ክበርልን
መሲኪዬ የኔ መልካም ጥሩ እህሁድ ነዉ እናመስግናለን ነይላዬ የኔ ፀባይ ሰናይ ፀጉሯ አዱጎለታል በንች ጥንካሬ በረቺ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
መስኪዬ በመጀመሪያ ለምታሳይን ነገር በጣም እናመሰግናለን ሲቀጥል የአንችን ትምህርት ማየት ከጀመርኩኝ ጀምሮ ብዙ ጥቅም አግቻለሁ ሲቀጥል ጥያቄ ግን የተለያየ ውህድ ስንጠቀም የትኛው እንደሚጠቅመን እንዴት መለየት ይቻላል በተረፈ ግን ተባረኪ ለምትሰጭን ትምህርት👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
እንደኔ ሁሉም የራሱ የሆነ የተለያየ ጥቅም ስላለው እየቀያየሩ መጠቀሙ ነው ጥሩ እቤታችን ሙዝ ባይ ኖረን አንዱን እያልን
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ 😘😘 አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን በተለይ በቤታችን ውስጥ የሚዘጋጅ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ስለሆነ ጉዳት የለውም እናመሰግናለን የኔ ውድ 💜💜👍and shared
መስክዬ ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ
መስኪዬ ውዴ እዴትነሽ ለትናንሽ ልጆች ብቻ ወይስ ለኛም ይሆናል በተርፈ በርች
አሜን የኔ ማረ ሰወድሸ ተባረኪ
ማሻአላሕ መሥቲየ አላሕ ያሣድግልሽ
ሰላም ነሽ መስኪ በሳሙና መታጠብ የለብንም
የኔ፣መልካም፣እህት፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ረጅም፣እድሜ፣ያድልልን፣እግዝያብሔር፣ናይላዬንምያሳድግልሽ
እግዚያብሄር ያሳደግልሽ ልጅሽ
Meskiye yene wede amesginalew tebareki
እጂሺ ይባረክ መስኪየ የኔ ዉድ🥰🙏
ውይ ናይላዬ አደገች መስኪዬ ካስተር ተጠቅሜ ፀጉሬ ተነቀለ
መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ብርታት ነሽኮ
Yene mar Edeg beyilen leylaye Emebete tasadegelesh Thank u meskiye konjo!!
የእኔ ውድ ስወድሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሣድግልሽ
እናመስግናለን መስክዬ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች
ምስኩየ የምውድሺ ሰላምሺ ይብዛልኝ እናመሰግን አለን
ሰላም መስኪዬ🙋♂️💖Pls መስኪዬ ለሽበት ማጥፊያካለ እስቲ ቪዲዮ ሰርተሽ አሳዪን እህታችን🙏🙏
ሰላማችሁ ይብዛ 🙌ከ 1ስዓት በላይ ማቆየት አይቻልም??
መሲኪዬ አሜን በናትሽ ፀጉሬ አለቀ ምን ላድርግ አባክሽ ንገርኝ 😭😭😭
ስላም ስላም እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ሰብ ላይክ🎉🎉
ላይላየ የኔውድ መስኪየ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሰላም እህቲችን ተበረኪ መልካም ቅን ሰውነሺ መስኪዬ እስከናይላ ሰላምሺ ይብዛ አሜን የሀገራችንን አንድነት ፍቅር ይመልስልን ፈጣሪይ ፍቅር ነው እንጂ የሚሸንፈው ሌላውአጠቅምም ተያይዞ መላቅነው መልካም ስብእና ያድለን
ይገርማል የልጂቲቱ ፀጉር እደት እደተቀየር
የኔ ቆጆ አላህ ያሳድግልሽ ❤
መስፍቅር የኔ ቆንጆ ደህናነሽ ናይላየ የኔ መልካም
የጥቁር አዝሙድ ዘይት አዘገጃጀት ንገሪኝ እስቲ መስኪ
ሰላም እንዴት ነሽ አዲስ ነኝ ለቻናሉ በጣም አስተማሪ ነው በጣም ዛሬ ነው አያየሁት የነበረው ቅድብሽ በጣም ያምራል በጣም የኔ ጥያቄ ከቻልሽ ከመለስሽልኝ ፊቴ ምንም የለውም ግን በጣም ወዛም ነው አሁን የጀመርኩት olay እና cerave ነው ሴራቪን ማታማታ ነው olay ቀን ቀን ነወ ጉዳት አለው ወይ አመሰግናለሁ በጣም
You are lovely and kind Meski I watched your videos twice. It has great message
እባክሽ ልለምንሽ ፊቴ ንፁህ ሆኖ አያቅም ሁሌ ብጉር ይወጣብኛል መላ በይኝ
መሲኪቆንጆ ደህናነሺአንቺመልካምስዉነሺ ሁሉምስዉ እንዳቺ ባሲብ የትበደረሲን ወዴየሀገሬልጆቺ መልካምነት ለራሲነዉ ከመሲ እንማሪ በተረፈ እኔንም ደምሩኝበቅነንት
ሀይ መስኪ እንዴት ነሽ ?መስኪ ካካዋ ቅባት በጣሳ ታሽጎ የሚሸጠው king or era king የሚል made in Indonesia የሚል ገዝቼ ነበር እንዴት ነው Please ንገሪኝ
ኡኔትሽ ኔው ሜስኪየ የሚትሴሪው ሁሉ ቤጣም ኔው የምዌዴው ቤርቺ
መስኪየጸጉርመሰባበር የሚያስተውስረሪ♥️🙏💘
የቀርፍ ቅባት አሰራር አሳይን መስኪየ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሰላምሺን ብዝት ያድርግልሺ
Enatina lij mother an daughter ❤❤miss guys upmaa
ሀይ ሰላም ነዉ የኒ ቆንጆ እባክሸ ፀጉሪ ብዛት እኒቢ አለኝ ለሚያሲያዝ እንኳን ያሳፈራል ምንም ብዛት የለዉም እባክሸ መልሰ ሰጨኝ
መስኪ ኮንድሽነር ለሉጫ ፀጉር አይጠቅምም ወይ
መስኪ በናትሽ ኮሜት አስደግፈሽ መልሽልኝ ካስተር ኦይል ሌምንም ነገር ሳልቀላቅል በጠቀመው ምን ችግር የለም እንዴ ?
ላይልየ ቆንጆ መስየ ላይላየ አድጋልሽ ደሞ አትረብሽም እሚገርም ነው
yene marrrrrrrrrrr enkwan metash meskiye
ናይላ ጉበዝ የኔ ቆንጆ ቅመም
Tebarki bitikikil yene yeti Agirachin geta yexebiqi
mesikiye betam amesegnalehu seguri betam tkeyere edimi kanchi
ቅንድብ በተፈጥሮ እንዴት ማሳደግ ማስተካከል እንደምንችል ብታሳይን
ሠላም መስኪ የሚሰራቸው ነገር በጣም ደስ ይላል በርቺ። በተረፈ የእኔ ልጅ ወንድ ነው ፀጉሩ ሉጫ ነው ግን በቅርብ ቀን ውስጡ ነጭ እየሆነ ይፈገፈጋል እቤት ወስጥ ምን መፍትሔ አለው እስቲ ንገርኝ እባክሽ አንደ አመት ከሁለት ወር ልጅ ነው
የኔውድ ስወድሺ አድናቂሺ ነኝ
መስኪዬ ሠላም ነሽ ነይላ አደገች መስኪዬ olive መንተክተክ የለበትም ይባላል እስኪ እይዉ
የናይላዬ እናት 😍ሳሚልኝ ናፍቃኝለች ሰላየዋች ደሰ በሎኛልእግዚአብሔር ያክብርልኝ የምፈልገወረ ወህድ ነው እሰራዋለሁ እጠቀምነመ ለውጡ እነግርሻለሀለ እናመሰግናለን በረቺ🙋
መስኪዬ እንዴት ናችው ላይላዬ ውዴ በጣም ናፈቃችውናል 🥰🥰🥰🥰
ሰላም ለምድራችን ሁሉ ይሁን በዚህ ጦርነት ውስጥ የሞቱትን ሁሉ ነብሳቸውን ይማርልን በሳዑዲም የታሰሩትን ያስፈታልን የተራቡትንም ይመግብልን ይሄን ክፉ ግዜ አሳልፎ ያሳየን አሜን❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ቸርነገረሰ የሰማን መሲዬ የእኔ ፀባይ ሰናይ እውነት ነው ሀገራችንን ሰላሙ ያውርድልነሰ ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘላለም ትኑር🙋
አሜን!!!
መስኪ ቆንጆ አህለን
የ፫ሲ ቤተሰቦቸ ደምሩኝ
አሜን፫
መሰኪዬ አንድ እውነታ ብቻ ልንገርሽ በትክክል ተፈጥሮአዊ በሆነ ነገር ፀጉርሽን ተንከባክበሽ የተፈጥሮ ፀጉር ማደግና ብዙ እንደሚሆን ያሳየሽን ጎበዝ የፀጉር እንክብካቤ ባለሞያ ነሽ ብል አያንሰብሽም ፀጉርሽ ያለምንም ቀለም ያለምንም ሻንፖ ኮንዲሽነር ልክ የኢትዬዽያዊያን እናቶች ቆንጆ ፀጉር እንዳላቸው ነው ያንቺ እጅግ እጅግ በጣም የማደንቅሽ ጎበዝ ሴት እኔንም አበርትተሺኛል በተፈጥሮ ውብና ሳቢ መሆንን አይቻለሁ ካንቺ ለኔ 1ኛ ነሽ ሁሌም ሰራዎችሽን አያለሁ
ላይላንም ሳሚልኝ የኔ ቆንጆ በርቺ ጠንክሪልኝ
ስላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ የኔ ምርጥ በጣም ለየት ያለ ጠቃሚ ውህድ ነው እናመስግናለን እህቴ ናይላዬ በጣም ጨዋ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር እግዚአብሔር ህዝባችንን በያለንበት ስላም ያድርግልን አገራችንን ይባርክልን 👌🏾👍🏾💯💝
ስላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ አሜን ለሀገራችን ስላሙን ያምጣልን ፍቅር የሆናችሁ እናትና ልጅ ኑሩልን
መስኪ ምርጥ ስው ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ አሜን ሃገራችንን ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን
እናመሰግናለን የናይላየ እናት እናት እና ልጅ ምርጥ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
ናይላዪ በጣም ጎበዝ ጨዋ የሚገርም ነው ስንት አስቸጋሪ ልጅ አለ❤❤❤
ውበት ከስነምግባር ጋር መዋሃድ አንቺን ነው የሚመስለው መስኪ ጤናሽን ይስጥሽ ማርያምን ንግግሮችሽ ምግብ ናቸው 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
መስኪየ ኮሜንትላይ ብዙጌዜ አልሳተፍም የምር ስራሽን በጣም ነው አምወደው እናም በጣም ይጠቅመኛል እየተጠቀምሁነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጅሽንም እመብርሀን በጥበብ ታሳድግልሽ
መስክዬ እጅሽ ይባረክ ናይላዬ የኔ ማር ትደግልሽ እሞክረዋለሁ ያው ስንፍናን ለቆብኛል ጸጉሬን እያየሁት ረገፈ ልቦና ይስጠኝ በርቺ እህታችን መስኪ አይዞን ፍትህ በሳውዲ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
በጣም አድናቂሽ ናኝ. ብዙ ትምርት ናው የምታስታምር ♥️♥️
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድጋት
እናት እና ልጅ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መስኪ የኔ መልካም
ፍቅር ያሸንፋል እውነትሽን ነው መስኪዬ መልካም ሴት ተባረኪልን እስከነ ቤተሰብሽ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
መስኪየ እናመሰግናለን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰሽ
ለይላ ቆንጆ አደግሽ እግዚያብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
መስኪዬ ጌታ ይባርክሽ ለምታደርጊው ሁሉ!!ድንቅ ልጅ ነሽ :አገርሽንና ህዝብሽን የምትወጅ ውብ ሴት!!!
ተባረኪ መስክዬ ቆንጆ ውህድ ነው እጠቀማለሁ
ስላምሽ ይብዛ እህታችን
አረ መላ በይኝ እህቴ የኔ ፀጉር በጣም ደረቅ ነው መንታ አለው እናም አላድግልኝ አለ እህቶቼ
ምን ላርግ
በሰላም ነው የጠፋሽው በጣም አሳስበሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ
አሜን ከምንም በላይ ፍቅር ነውና ፈጣሪ በፍቅር አንድ አርጎ ያኑረን
አሜን ምስክየ የኔ ቆንጆ ስላምሽ ይብቃ ሆዴ በጣም ነው የማመስግንሽ ማር ተባርኪ ሚጣየንም እመብራሀን በሞገስ ታሳድጋት
መስኪ ጎበዝ ልጅ አለችሽ አታስቸግርም ትባረክልሽ
መስኪዬ መነው ሁሉሰው እንዳቺ ቢያስብ እውነት ነው እግዛብሄር። ሰላማችንን ይመልስልን ።
ናይላ ቆጆ እኳን ብቅ አልሽልን ከኛ ሁላ አደኛ የናይላ ጸጉር ይብለጥላችሁ እደናይላ አጎብዙም ከፈላጋችሁ
መስኪ የምትስራቸው ስራዎች ሁሉ አሪፍ ነው እናመሰግናለን መስኪ የቅቤ አሰራር አሳይን
የማሎደውን ቅቤ ልታስቀቡኝ ነው😄🤣
@@meskitube16 ትለምጂዋለሽ ያለበለዚያ ለማዘር እናገራለሁ🤣🤣🤣🤣
መስኪዬ ካስታወሽ የሆነ ጊዜ የሆነ ሀገር ሴቶች ከወለዱ በዃላ ቦርጭ እንዳይወጣባቸው ሚጠቀሙት ነገር አለ ብለሽን ነበር ጊዜ ካገኘሽ ስርሊን ስወድሽ
@@hananmohmmad9433
😄🤣🤣 በተኛውበት ትቀባኝ ነበር እሺ እሰራለው❤️❤️
@@meskitube16 የኔ እናት ደሞ አልቀባም ስል ጉረቤት ትጠራ ነበር አሁን ሳስታውሰው ሳቄ ይመጣል አላህ እናቶቻችንን በጤና ያቆይልን😘❤
Maskiye bareedu koo qomamii wayi hojjin kee hunda bayyee namati tola jabadhuu waan ofii koo 🥰🥰🥰🥰🥰
እፍ ልጅሽ ታምራለች እ/ሕር ያሳድግልሸ የኔ ቆንጆ
መስኪ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ በጣም የሚያስጠላ ፀጉር ነው ያለኝ ምክንያቱም በጣም ብዙ ኬምካል እጠቀም ነበር ግን በአጋጣሚ አንቺን አገኘሁሽ እናም የሦስት ወር ቻሌንጅ ነበርሽ እናም እስቲ ለኔም ከሠራ ብየ ተቀላቀልኩ ......እናም ታዲያ በሚገርም ሁኔታ ፀጉሬ ተለውጦ ወይ ጉድ ....አሰባለኝ😁 ለምን መሠለሸ በጣም የኦን ላይን ኮተት ተጠቃሚ ነበርኩ አሁን ግን ልክ እንደአንቺ ቤት ውሰጥ ውኽድ አፍቃሪ ሁኛለው እድሜ ላንቺ መሰኪየ ❤ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ ልጅሽን ያሣድግልን በጣም አመሠግናለሁ
ናይላዬ ቆንጆ እድግ በይልን 💝በጣም ቆንጆ ውህዶች ነው ይሳየሽን መስኪዬ እናመሰግናለን❤️🙏
ዋው አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን
ናይላዬን ሳሜልኝ
😅መሲኪ ኢወዲሻለሁ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ መልካም ሴት ነሽ
መስኪዬ ተባረኪ ለይላዬን ስላየሁአት ጌታን ናፍቃኝ ነበረ
ቆንጆ ዉህድ ነው መስኪዬ እናመሰግናለን ናይላዬ ጎበዝ እንደልጅ አታስቸግርም ቁጭ ብላ ትቀበላች 💚💛❤ 👏👏👏
ማሻ አላህ ናይላ አታስቸግርም የልጅ አዋቂ ናት
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን መሲ
በጣምም ጥሩ ስራ ነው እኔም እሞክራለሁ ከንግድህ ይሄንንስ
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ እናት ናይላም እድግ ትበልልሽ ባንቺ ቪዲዬችሽን በመመልከት ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው አመሰግናለው በጣም በርቺልኝ❤❤😍😍😍😍
meskiye Enamesegnalen Ee Le 1Amet Lalmolachew Ligoch Serilen Esti
ስላምሽ ይብዛ አሜንንንንን ስላሙን ይስጠን እሞክረዋለው መስክዬ 😘
መስኪዬ አሳቅሽኝ ወጥ መስሏቼው ግጥም አድርገው ይብሉት አይጎዳቼውም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው ያሳየሽን 🙏💕🥰 ናይላዬየኔ ማር💕💕💕💕💕💕
ወይኔ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ልጅሽ ምንም አትልም ፀጉሯን እንደፈለግሽ ነዉ የምታረጊያት እኔ ልጄ በጣም ነዉ የምታስቸግረኝ አታስነካም ፀጉሯን
አሜን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
መስክዬ በጣም ነው ምወድሸ
የናይላዬን ጸጉር ጫፍጫፉን ቆርጠሽ ታውቂያለሽ ?
የኔ ማር ልጀን ❤ መሠለችኝ አላህ❤ ያሣድግልሽ😘😘😘
*እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ መስኪዬ አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን ናይላ ጣፋጭ እድግ በይ* 😘 💚💛❤ *ፍትህ ፍትህ ሳውዲአረቢያ ያሉ ኢትዮጵያውያን እኔስ ቤት ሆኜ ብርዱ አልችልኩም በዚህ ብርዲ ኡፍፍፍፍ መፍትሄ ከእግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን*
የኔ ውድ በጣም መልካም ሴት ነሺ💞!
መስኪ በጣም ነው ደስ የምትይው እኔ በርግጥ ቪድዮሽን ሁሌ ነው የማየው ውህዶችሽንም እጠቀማለሁ ግን አልተሳካልኝም ለልጆቼም አጠቀማለሁ ብቻ አልተሳካም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የምለው ሌላው ደግሞ በፊት ቆዳ ዙርያ ብታሳይን ለሚያሳክክ ጥቁር ነጠብጣብ ለሚያወጣ መፍትሔውን ብትነግሪኝ እ/ር የባርክሽ ናይላንም ያሳድግልሽ
ማሻአላህ ናይላ ፀጉሯንሰነኪያት አታለቅስም
ናይላዬ እደጊ የኔ ቆንጆ😘 ዋው መስኪዬ ልዩ ውህድ ነው ያሳየሽን ጠቃሚ ነው ድርቀት በተለይ በክረምት አስቸግሮኛል ለልጆቼ እጠቀመዋለሁ አሚን እውነት ነው መስኪዬ በጣም አይይ ትክክል ነሽ የኔ ውድ በርቺልኝ shared😍😍😍😘
ሰላም መስክዬ የምታሳይን ውህድ ሁሉም አርፍ ነው እናመሰግናለን ክበርልን
መሲኪዬ የኔ መልካም ጥሩ እህሁድ ነዉ እናመስግናለን ነይላዬ የኔ ፀባይ ሰናይ ፀጉሯ አዱጎለታል በንች ጥንካሬ በረቺ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
መስኪዬ በመጀመሪያ ለምታሳይን ነገር በጣም እናመሰግናለን ሲቀጥል የአንችን ትምህርት ማየት ከጀመርኩኝ ጀምሮ ብዙ ጥቅም አግቻለሁ ሲቀጥል ጥያቄ ግን የተለያየ ውህድ ስንጠቀም የትኛው እንደሚጠቅመን እንዴት መለየት ይቻላል በተረፈ ግን ተባረኪ ለምትሰጭን ትምህርት👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
እንደኔ ሁሉም የራሱ የሆነ የተለያየ ጥቅም ስላለው እየቀያየሩ መጠቀሙ ነው ጥሩ እቤታችን ሙዝ ባይ ኖረን አንዱን እያልን
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ 😘😘 አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን በተለይ በቤታችን ውስጥ የሚዘጋጅ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ስለሆነ ጉዳት የለውም እናመሰግናለን የኔ ውድ 💜💜👍and shared
መስክዬ ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ
መስኪዬ ውዴ እዴትነሽ ለትናንሽ ልጆች ብቻ ወይስ ለኛም ይሆናል በተርፈ በርች
አሜን የኔ ማረ ሰወድሸ ተባረኪ
ማሻአላሕ መሥቲየ አላሕ ያሣድግልሽ
ሰላም ነሽ መስኪ በሳሙና መታጠብ የለብንም
የኔ፣መልካም፣እህት፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ረጅም፣እድሜ፣ያድልልን፣እግዝያብሔር፣ናይላዬንምያሳድግልሽ
እግዚያብሄር ያሳደግልሽ ልጅሽ
Meskiye yene wede amesginalew tebareki
እጂሺ ይባረክ መስኪየ የኔ ዉድ🥰🙏
ውይ ናይላዬ አደገች መስኪዬ ካስተር ተጠቅሜ ፀጉሬ ተነቀለ
መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ብርታት ነሽኮ
Yene mar Edeg beyilen leylaye Emebete tasadegelesh Thank u meskiye konjo!!
የእኔ ውድ ስወድሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሣድግልሽ
እናመስግናለን መስክዬ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች
ምስኩየ የምውድሺ ሰላምሺ ይብዛልኝ እናመሰግን አለን
ሰላም መስኪዬ🙋♂️💖
Pls መስኪዬ ለሽበት ማጥፊያ
ካለ እስቲ ቪዲዮ ሰርተሽ
አሳዪን እህታችን🙏🙏
ሰላማችሁ ይብዛ 🙌ከ 1ስዓት በላይ ማቆየት አይቻልም??
መሲኪዬ አሜን በናትሽ ፀጉሬ አለቀ ምን ላድርግ አባክሽ ንገርኝ 😭😭😭
ስላም ስላም እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ሰብ ላይክ🎉🎉
ላይላየ የኔውድ
መስኪየ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሰላም እህቲችን ተበረኪ መልካም ቅን ሰውነሺ መስኪዬ እስከናይላ ሰላምሺ ይብዛ
አሜን የሀገራችንን አንድነት ፍቅር ይመልስልን ፈጣሪይ ፍቅር ነው እንጂ የሚሸንፈው ሌላውአጠቅምም ተያይዞ መላቅነው መልካም ስብእና ያድለን