My beautiful Bettye, you brought us another amazing hair mixture. I Will definitely try this. I like how you used ginger. Your hair looks nice and healthy. Thank you for sharing. You are the best.💕👌👍🙏 Share.
From what i channeled.... She is saying we don't marry men that are not from our country..... This is well known in our authentic culture.....because we have an agricultural culture.... And this is why sometimes there is nothing we can do ...as help and such.....for ones whom just shift from their authenticity.... Sometimes they become just as a total foreighners...."unrelatable".....
@@bettysheger976 Ok, beautiful mine is different then I use nothing now when I followed youtubers my hair come out a lot so now i put every thing in my stomach it is working my hair is growing like a grass .
ዉድ ተመልካቾቼ እንኳን ደና መጣችሁ ዛሬ ደግሞ የቅርንፉድ ኦይል በዝንጅብል ቁጥር 2 ብዬ ይዤ መጥቻለው በጣም ይጠቅማችኋል ፀጉራችሁ ላይ በአጭር ጊዜ ለውጥ ታዩበታላችሁ እንድትጠቀሙት እመክራችኋለው like share Comment እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም አመሰግናለሁ እወዳችኋለው💚💛❤
የፀጉር ማሳጅ ማድረጊያ ቪዲዮ👇
ruclips.net/video/BGVkPIULu_Q/видео.html
ቤት ሰላም ላንች ይሁን ስለምክርሽ በጣም እናመስግናለን
ቤትዬ እባክሽ እኔ አንድ ጥያቄ አለን ይህም ልክ ድሮ እንዳአች ፀጉረን በሙሉ ቆርጭያለሁ አሁን ከቆርጥኩት ሁለት ወር ሆኖታ ግን ጥያቄ በየ ቀን መታጠብ ችግር አለሁ ወይ? ድግሙ በጆር አከባብ ይራገፋል ምንይሻለና
ሳንታጠብ ነው ምንቀባው?
ቤትዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንደ ሁልጊዜው ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 🙏👍🙏
ዮርዲዬ እንኳን ደና ቆየሽኝ የኔ መልካም የኔ ቅን ሁልጊዜም ከጎኔ ስለሆንሽ በጣም አመሰግናለሁ እወድሻለሁ🙏❤💕❤
የሚገርም ለውጥ ነው ባመት ውስጥ አመሰግናለሁ አድናቂሽ ነኝ
Thank you ዮርዲዬ ቆንጆ🙏❤
ቤትዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንደ ሁልጊዜው ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ግን ባንታጠበው ችግር አለው
እነመሰግነለን እህታችን ክበራልን
አመሰግናለሁ ቤቲ መቀቢያው ኬት ይገኛል? ማሳጅ ማረጊያ ያለው እንኳን አልወደድኩትም ያባክናል ቅባት ብዙ ያወጣል አይመስልሽም በርቺ
ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ጠቃሚ የቅርንፉድን ጥቅም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👌ሼር❤🙏
ቤቲዋዬ ማሬ የምወድሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤
Thanks sis God bless you 🙏👏👍🏿👍🏿👌👌
Beti yaa zayit yelenyim oilve oil ke xaqamkutu yichaalal wayi?
አናመሠግና በጣም አሬፍ ነዉ💝🥰🥰🥰
የቅርንፉድ እናየዝንጅብሉ ዉህድ ሁልጊዜ ነዉ የምንቀባዉ ስንታጠብስ በሳምንት ነዉ ወይ በቀን በቀን ?
ለተላጨ ፀጉርስ ማማየ ስወድሽ♥️
ሰላም እህቴ ይሄ ኦይል ለተላጨ ፀጉርም ይሆናል ቀስ ቀስ እያልሽ እሽት እያደረግሽ ተቀቢው ቆንጆ ነው ❤💕❤
ዋዎ ማሻአላህ ቤትዬ በጣም ደስ ይላል በርቺ ቀላልና ብዙ ፕሰስ የሌለው ስራ ነው ፣ ግን አልማንድ ኦይል ካላገኘሁት ማንኛውም ፈሳሽ ቅባት፣ ለምሳሌ የጥቁር አስሙድ ቅባት፣ዋንኮትና የመሳሰሉት ይሆናሉ---------------???
በጣም አመሰግናለሁ rabi አዎ ማንኛውንም አንቺ የሚስማማሽን ወይም ያለሽን ኦይል መጠቀም ትችያለሽ 🙏❤❤
My beautiful Bettye, you brought us another amazing hair mixture. I Will definitely try this. I like how you used ginger. Your hair looks nice and healthy. Thank you for sharing. You are the best.💕👌👍🙏 Share.
My lovely sister Netsiye መጣሽልኝ የኔ ልዩ የኔ ውድ የኔ ድምፀ መረዋ ደሞ ሰሞኑን miss you thank you so much የኔ አበርቺ የኔ ቅን i am lucky you have me ምርጥ እህት እወድሻለሁ ኑሪልኝ🙏❤💕❤
ቤቲየ ወድጄዋለሁ የሚጠቅም ዉህድ ነዉ የሰራሸዉ❤️👌👌🙏
ፍሪታዬ የኔ ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤
ቤትዬ ፍቅር ዋው ዋው እናመሰግናለን በሼር በላይክ and keep it up your great job my dear sis 💞💞💞💞😘
ሳርዬ የኔ ፍቅር የምወድሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤💕❤
ስላም የኔቆንጆ 🥰 በቅድሚያ ቀሚስሽን በጣም ወድጃታለሁ አንደኛ ናት 👌🏾እንዴት ምርጥ ቅባት ነው የስራሽው በጣም እናመስግናለን እህቴ 👍🏾👌🏾💯💝
ሰላም ምስርዬ ማሬ የኔ ቆንጆ የምወድሽ አህቴ እንዴት ነሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ 😃 ቀሚሴን ወደድሻት ፏ አድርጋኛለች አይደል😀 ምን ይደረግ ብለሸ ነው የስራው ፀባይ ነው😂😂 thank you የኔ ደግ እወድሻለሁ🙏❤💕❤
@@bettysheger976 አልሁልሽ የኔ ማር ሁሌም ይመርብሽ 💝💝
እሸ የኔ ማማዬ ተባርክ❤
መስቀልሽ ደስይላል ሴብስክራይብ ላይክ አርጌሻሎሁ ባለማቶብዋ እህት
እሺ በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ያክብርልኝ🙏
Ende kebat tekebten makoyet anchlem ?
Gobez yene konjo berchi, thank you for sharing!
Thank you so much አይድዬ ቆንጆ የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤
Yehw almond oil yemwtelut keyet new yemwnagegnew??
ቀቅለን ውሀውን መጠቀም አንችልም ገድ ቅባት መሆን አለበት?
ተባረኪልኝ 🇪🇹♥️♥️♥️🇪🇹♥️እናመስግናለን 🥰❤️
አሜን አሜን መአዚዬ እኔም አመሰግናለሁ እንኳን ደና መጣሽ ወደ ቻናሌ🙏❤💕❤😘😘
የኔ ውድ እደትነሺ አድሥ ጀማሪነኝ ልሞክረው ነው የመጀመሪያ ጊዜ እሺጨየኔ ማር
ሰላም ነኝ የሺዬ አመሰግናለሁ ሞክሪው በጣም ቆንጆ ነው🙏
Thankyou sister 💓 😘
እናመሰግናለን የኔ እናት 😘🙏🙏🙏
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ቅድስትዬ🙏❤💕❤
እሕት ዘይት ዘይቱን ባረግ ችግር አለው ወይሥ የለውም
From what i channeled....
She is saying we don't marry men that are not from our country.....
This is well known in our authentic culture.....because we have an agricultural culture....
And this is why sometimes there is nothing we can do ...as help and such.....for ones whom just shift from their authenticity....
Sometimes they become just as a total foreighners...."unrelatable".....
ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ ቤትዬ 👍👌💖
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ቤዝዬ የኔ ውድ እህቴ🙏❤💕❤
Thank you sis god bless you❤👏👏
Amen Amen🙏 Bettye thank you god bless you too ❤❤❤
ቤቲየ የምታሳይን ነገር ሁሉ ትክክለኛ ነዉ 👌 ሼር
Thank you ፍሪታዬ ቆንጆ የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤
በአላህ መልሱልኝ በምግብ ዘት አይሆንም በዘይት ዘይቱን
@@nasebamohamad9196 በዘይት ዘይቱን ተጠቀሙ ሲሉነው የሰማሁት
በአሏህ ስላልሽነው
tekbeten metatebe aleben wede?
በምግብ ዘይት ብሰራው ይሸታል ወይ
በ olive oil ከሆነ ችግር የለውም
እናመሰግናለን እሳተ ለም በርቺልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እኔም አመሰግናለሁ መአዚዬ እንኳን ደና መጣሽ ወደ ቻናሌ🙏❤💕❤
@@bettysheger976 እኳን በደህና ቆየሽኝ ማማዬ አዎ ገና ትላት ነው ያየሁሽ ደሞ ይሄን አሰራር ትላት ሰርቼዋለሁ ባሳየሽን መልኩ መቀባት ጀምራለሁ ለውጡን አይቼ የበለጠ አመሰግንሻለሁ😍 በርቺልን ቪዲዮዎችሽን እያየዃቸው ነበር በራስሽን ፀጉር ሞክረሽ ስለምታሳዪን ደስ ይላል❤❤❤🙏🙏🙏
@@bettysheger976 ይቅርታ የመጀርያው ኮመት ላይ እህት አለም ለማለቴ ነው እሺ እማኮ❤🙏
@@ortodoxtewahodo8362 እሺ መአዚዬ ገብቶኛል አትጨነቂ የኔ የዋህ አመሰግናለሁ🙏❤💕❤
አወ ምረጥነዉ
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ ሰዓዳ🙏❤💕❤
እኔ ቁሩፉድ ስጠቃም ፎሮፎራ ይዎጠብኛል ምን ላድርግ?
እሺ
Mare leshibati mafite alow kale tsafihiliyi
Ewnet lemenager yehea oil tsgur lemasadeg enji leshebet ayhonem leshebet yemehon lela vidio eseralehu
ሰርተን ውጭ ማስቀመጥ እንችላለን ኣደል
Thank you 🙏🏼
ሰብሊዬ እኔም በጠጣም አመሰግናለሁ🙏❤
Selam edet neshily econ selam metashi waww new bewnt
ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤💕❤
እስቲ ልሞክረው ፀጉሬ ብዛት የለውም ቀለም ለማጥፋት ብዬ ቀለም በሚያጠፋ ሻንፖ ታጥቤ ፀጉሬን ነቃቅሎ ጨረሰው 🤔
ሰላም ብየለሁ እህት አድስንኚ ለቤትሺ ቤተስብ ሁኚለሁ በጣም አሪፍ ኦይል ነው የሳየሺን እናመሰግን አለን እና እሞክረው አለሁ ግን ጥያቂ ሰርተን ለብዙግዚ ቢቀመጥ ችግር አለው አደየ ብሰራው ለምን እሰው ቤት የለሰው ከባድ ነው እና ቢድር ተቀብቶም ችግረ አለው ነገሪኚ እህት
1 gize yeseranew mn yakl gize ykemetal
ሰላም ዘይት ዘይቱን አይሆንም 🙏🙏
ባንታጠበው ችግር አለው
Ye ename tiyake new??? Please melishlign
Wow awesome 👌 👍 this is an amazing product 😀 my dear I love ❤ your dress hun wow.
Thank you so much Alemye my lovely sister 🙏 ❤💕❤
ቤትዬ የምትስሪው ሁሉ እተማማኝና እንደሌላው ስው ክፒ ሳታረጊ እራስሽ ሞክረሽ እውነታውን ይዘሽ ስለምትወጪ ለምትስሪው ስራዎችሽ በሙሉ እድናቆትና እለኝ እብዛኛውን ሞክሬ ለውጥ እግኝቼበታልህ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን በርቺ እላለሁ እመስግናለሁ
በጣም ነው የማመሰግነው ሰኒቾ የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤
በስት ቀን ለውጥ ይታያል ጀምሬ ነበር አጠቃቀሙስ እንዴት ነው
አናመሰገሰናለን ግን ባንታጠበው ችግር አለው ንገሪን
የኔም ጥያቄነው
balen bemanegnawem kibati metekem enichelalen?
Awo balsh oil techyalsh
ዘይት ወይም ዘይት ዘይቶን አይሆንም ወይ??
ዘይት ዘይቱን ትችያለሽ የወይራ ዘይት ማለት ነው
Betty🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በነገርጌዜዉንጨረሺዉ
ጸባየ ሰናይ ብዬሻለው
ታዲያ ያንቺ ፀጉር እድገት የታል?
በፊት እና በኋላ የሚለውን ማየት ትችያለሽ ልዩነት አለው ይሄ ደግሞ ትንሽ የቆየ ቪዲዮ ነው አሁን በቅርብ የሰራሁትን እይው እና ለውጡን ማየት ትችያለሽ
🎉🎉😊
Woww
Thank you mimiye🙏
wawwwww yenie konjo berti
Thank you selamye 🙏❤
እህቴ እኔ ጠጎሬ ይመዘዛል ይከስከሳል መታ ነው ምንም አያድግም ለቤትሺ አዲስነኝ
ሰላም ፎዚያ የቅርንፉድ ኦይል ሰርተሽ ተቀቢ ልክ እኔ እንደሰራሁት አድርገሽ ይመለሳል አይዞሽ ሬት አቮካዶ በጣም ቆንጆ ነው እርጎ ሙዝ አቮከዶ ሶስቱንም አንድ ላይ አደባልቀሽ ብትቀቢውም በጣም ቆንጆ ነው በርቺልኝ🙏
@@bettysheger976 የኔ ናት እሺ የኔ ቆጆ እሞክራለሁ ክበሪልኝ ሺአመት ኑሪልኝ እውድሻለሁ
@@foziyayesuf9337 አሜን አሜን እኔም እወድሻለሁ እህቴ🙏❤
Woooo
ኡሱኬለለሌላቅባትመጠቀምአይቻለም
ዋውውውው
Thank you Shaulam🙏
በካክአይበረክትልይምግንእኔአመትሞላኝግንለዉጥአላየሁም
ልቤትሽ አድሰ ነኚ ብርቺ ።❤❤
እሺ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤❤
0:02
እረ ውዴ ከግንባር ለሸሸ መፍትሄ ንገሪን
እሺ ቆንጆ እሰራለሁ🙏
@@bettysheger976 አመስግናለሁ
ለደርቅ ፀጉር
ለደርቅ ፀጉር ለመሰደግ ምን ምን የስፈልገል
❤
🙏❤❤
ዘይትዘይ ቱን አይሆንም
ምሻላ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይ እንዴት ነሽ
ሰላም ነኝ ማርቲዬ እንዴት ነሽ🙏❤
❤❤
Watching 👀
ቤዝዬ ቆንጆ🙏❤
እኔለቤትሺአዲስነኚበርቺ
እሺ አመሰግናለሁ ❤❤❤
BETAM ARIF NEW
Thank you Ejigye🙏
ስላምንው
ሰላም ነው የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ🙏
❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
ሺር
አመሰግናለሁ Moeen🙏
ጎበዝበርቺእኔንምደምርኝአድስጀማሪነኝቤተስብእንሁን
Watching
የኔ ፍቅር🙏❤
እኔ ለቤትሽ አጂስነኝ በርቺ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏
ለም የደርቀል የለሰልሰል አደል ምትሉት ሀይ
እኔ ፀግሬኔ የበሰ አደረቀዉ ለምን
💯❤🥰👍
❤💕❤
ሽታ የለውም??
ሽታ ያለው ነገር ፀጉሬን ለሰከንድ መቀባት አልችልም ፊቴ ችግር ስላለበት::
ሰላም እህቴ ትንሽ ላይት የሆነ ሽታ አለው የቅርንፉድ እና የዝንጅብሉ ሽታ ማለት ነው ግን ያን ያህል ከባድ ሽታ አይደለም በ Almond oil ስለተሰራ በጣም ልስልስ ያለ ላይት የሆነ ሽታ ነው ያለው በኮኮናት ከሰራሽው ደግሞ ሽታው more ይወጣል ግን አንቺ ምንም አይነት ሽታ ለፊትሽ የማይስማማሽ ከሆነ ተይው ከፊትሽ የሚበልጥብሽ ነገር የለም ስለመጣሽ አመሰግናለሁ🙏❤💕❤
Wwww♥️♥️
Thank you mestuye🙏❤❤
አረ ሆድ ዉስጥ ይግባ ከግሊዘኛ ወደ አማርኛ እየተረጎማችሁ የስቱ አበሻ ፌትና ፀጉር ተበላሸ ምድረ የዩቱብ ፍራክ ለቃሚዎች አረ በዛ ሰርታችሁ ለፍታችሁ ብሉ፣
ኧረ ሉሊ በሰላም ነው የኔን ፀጉር አላየሽውም ተቆርጬው እውነት ለመናገር የቅርንፉድ ኦይል ነው ያሳደገልኝ ከመሰለሽ ይመችሽ🙏
@@bettysheger976 Ok, beautiful mine is different then I use nothing now when I followed youtubers my hair come out a lot so now i put every thing in my stomach it is working my hair is growing like a grass .
በስን አመቱ አደገልሽ@@bettysheger976
Maskye badarak znjibl yhonal???
Selam ehetea bederk zenjibl ayhonm erteb behon yemertal yebelte tekemun lemawek
❤
❤❤❤❤
🙏❤❤