ይሄን ታምረኛ የፀጉር እድገትና ብዛት ውህድ በየሳምንቱ ጀመርኩላት the best hair growth home made hair food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 472

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 года назад +84

    ሰላማችንን ይመልስልን ፈጣሪ የታሰሩትን አለው ይበልልን❤️❤️❤️ተራው የናይላ ነው አሁን ዋናው ውህድ ተጀምሮላታል በየሳምንቱ ነው የምጠቀመው ሳሳቋርጥ በሉ ከኃላ ተነስታ ሳትበልጣቹ አብራቹሀት ተጠቀሙ በ CM እየለካው የሳምንት ለውጥ አሳያቹሀለው❤️❤️❤️

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 3 года назад +1

      እሺ 🌷

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +1

      መሲዬ እሸ ቅዱስ ሚካኤል እጆችሸ ይባርክልን🙏

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 3 года назад

      መስኪ ስለ ቻሌንጁ ሽማት ምን አስበሽ ነው??? የዘጋሽን

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 года назад +2

      @@enatethiopia5206
      😄🤣🤣 ምንም ስላልተመቻቸልኝ ነው ሶስቱንም አንድ ቦታ ቀጥሬ ለመስጠት ነው ያሰብኩት ሁለቱጋ ደውያለው የአንዷ እህት ስልክ እየጠበኩ ነው እንደገና የናይላን ፎቶ የለቀቀችው እህት ሶስተኛ መሆን አለብኝ ስላለች ነው ኢትዮጵያ የላኩት ደሞ ለሶስት ሰብ ብቻ ነው

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 3 года назад

      @@meskitube16 መልስ በመስጠትሽ አመሰግናለሁ። ሰዎች በጣም ይጠይቁናል እውነት ለመናገር እኔም ሲቆይ ደብሮኛል ጉጉቴ እንደበፊቱ አይደለም። እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ዋናው እሱ ነው።

  • @Faith10110
    @Faith10110 3 года назад +13

    የኔ ማር ትዕግስቷ እሚገርም ነዉ:: ትባረክ and thank you for the tips 😀

  • @hailuweldearegaye4487
    @hailuweldearegaye4487 3 года назад +2

    በጣም ነው ለልጆቼና ለባለቤቴ የገለፀሸው የጠቀመን በርቺ

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 3 года назад +4

    ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ከነመላው ቤተሠብሽ ይጠብቅሽ ይባርክሽም!!ለአገርሽ ያለሽ ፍቅርና ትህትናሽ ከምንም በላይ ነው!!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +9

    የናይላዬ እናት ሳሚልኝ ሰወዳች እናትና ልጅ በጣም ለወጥ አላት ፀጉር ካንቺ ይበልጣል በሳምንት ከተቀባች ግን በርደ ተጠንቀቂ እናመሰግናለን በረቺ🙏ሀገራች ሰላም ማጣት እንቅል ነሰቶናል ዞሮ መግባው ጭራሮ እምዬ ኢትዮጵ💚💛❤ያ ናት ለዘላለም ትኑር🙌

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 года назад +6

    የሚገርም ለውጥ ነው የናይላ ፀጉር አድጓል እናመሠግናለን 💚💛❤ ኢትዮጵያ ሐገሬ ሠላምሽን ያምጣልን 🤲

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 3 года назад +6

    በርች መስኪየ የናይላ ፀጉር በጣም ለወጣል ይገርማል ትግስት ካለ ለውጣ አይጠፋም
    አሜን አሜን አሜን ሰላሙን ምህረቱን ቸርነቱን እግዚአብሔር ያምጣልን ሀገራችን በጣም አሳሳቢ ነው ኡፍፍፍፍፍ ቤተሰብም ጠፉ 5/4ወር ሀነ

  • @jerryfikre
    @jerryfikre 3 года назад +8

    ዛሬ ይሄን comment ልፅፍ ተገድጃለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ስፅፍ ነው... መስኪዬ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ 1አመት ያልፈኛል ውህድሽን በየሳምንት እየተጠቀምኩ ነው still እና አጭር ነበር ፀጉሬ አሁን ግን እድሜ ላንቺ ከአጭር ወደ መካከለኛ ሄዷል አሁን ረጁም ወደ ሚባል ይሄደል i hope በጣም ትልቅ ለውጥ አይቻለሁ ሳላመሰግንሽ አላልፍም tanks a lot my dear💝😍 ...ያለ መሰልቸት ተጠቀሙ እኔ ምስክር ነኝ የኔን ለውጥ ብታዩ አታምኑም🙈

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 3 года назад +3

    እኔም ከናይላ ጋር እጀምራልሁ ያንቺ በስንፍናዬ አምልጦኛል::

  • @ዘይባመሐመድ
    @ዘይባመሐመድ 3 года назад +2

    መስኪየ በጣም እናመሰግናለሁየኔ ፀጉር ፐርም ቆራርጦት ነበር ኣሁን ግን እድሜ ላንቺ የድሮ ፀጉሬ አየተመለሰ ነው ውዴ

  • @almazbellette8642
    @almazbellette8642 2 года назад

    አማን አማን አሜን በጣም ቀና ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 3 года назад +10

    መስኪ እንዳፍሽ የደድርግል ማማር ,መዎብ,መደሰት በሀገር ነው ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ዞሮ መግቢያ ቤታችን ነዉ

  • @addisdemeke1990
    @addisdemeke1990 2 года назад

    ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ አሁን ገና አየሁሽ። እውቀትሽን ስላጋራሽን እግዚአብሔር ይስጥልን። መልካም ጤና ይሁንልሽ!!

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 3 года назад +1

    Meskiye endet nesh yenayla tsegur betam lewt alew betam nw yemayew videowochshn berchi enamesegnalen

  • @guuf6600
    @guuf6600 3 года назад +3

    ዋው የነይላ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 2 года назад +2

    ደስ የሜለው ደግሞ የናልዬ ትግስት ጌታ በፀጋው እቅፍ አርጎ ያሳድግሽ!!

  • @mesimealovemekonen1927
    @mesimealovemekonen1927 2 года назад

    ናይላዬ ፍቅር እግዚአብሔር ያሳድግሽ መስክዬ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @Danatube721
    @Danatube721 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ውዴ ልጅሽንም አንቺንም ባለቤትሽንም አላህ ይጠብቃችሁ
    ባንቺ ፀጉሬ ተለውጧል በፊት ምርጥ ፀጉር ነበረኝ ሶፍት ተቀብቼው በጣም ተበጣጠሰ ከምነግርሽ በላይ ተጎድቶ ነበር የሚያውቁኝ ፀጉርሽን ማን ላጨሽ ምን አደረግሽው እስከሚሉ ድረስ ተጎድቶ ነበር አሁን ባንች ሰበብ እየተመለሰልኝ ነው አመሰግንሻለሁ በርቺ በተለይ ይሄ ውህድ ለፀጉር አንደኛ ነው እና የሞቀ ቅባት ዋው ተባረኪ

  • @selamgirma6191
    @selamgirma6191 3 года назад +1

    Meski endat nesh yhewlsh avokado ekbalew ena betam lewt aychebtalew negr gen teguren betam derk yergewal ena mn mefetha temkrignalsh

  • @ሰአዲየወሎዋ-ዠ2ቨ
    @ሰአዲየወሎዋ-ዠ2ቨ 3 года назад +24

    ወላሂ በአች ትምህርት በዙተማርኩም ተለወጠም ጠጉሬ አልሀምዲሪላ በርች የኔ እህት💋💋💋

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 года назад

      ምድነው የምትጠቀሚው

    • @bintbilal6033
      @bintbilal6033 3 года назад

      አዎ እኔ ራሱ ሻንፖ በተለይ ማቆሜ ፀጉሬ በጣም ተለውጣል አልሃምዱሊላህ መስኪዬ እናመሰግንሻለን

    • @zahabaahmed
      @zahabaahmed 3 года назад

      ምድነው የምትጠቀሚው ባአላህ

    • @mahubetube6317
      @mahubetube6317 3 года назад

      ምድነውየተጠቀማቸሁ የኔፀጉ በጣደርቅነው በተለይጫፍጫፉይርግፍል

  • @amelekiros4276
    @amelekiros4276 2 года назад

    Hi meskiye...selam edat nesh enkulal metefo nw mibalew mn tiyalesh thank you

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 3 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ መስኪ በርቺ በጣም ጎበዝነሽ የሚታቀርብዉ ሁሉ ምርጥ ነዉ

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 3 года назад

    የኔ ውድ አገራ ወዳድ እውነት ዙሮ መግቢያ በትትክክት ገልፀሽዋል እንኳን በደህና ሙተሸ እንኳን በሀገርሽ ነው የሚትቀበርው ጉብዥ የኔ ማረ በጣም ነው የምወድሽ የሚጠቅም ነገር ተፈጥራዋ የሆነ ነገር ነው የምታስተላሊፊው እኔ ደግሞ ሽበትና ፎረፎር ነወ ያስቸገረን እስቲ ምክረሽን ስጪኝ ]

  • @ወፍ
    @ወፍ 3 года назад +8

    ቅዱስሚካኤል ይጠብቅልሽ ልጅሽን😍

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 3 года назад +4

    መኪዬ አንቺ ጎበዝ ነሽ ዩልጅሽ ዘጉር አደገ እግዛብሔር ያሳድግልሽ ናይላዬን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን መከራችን ያብቃ በቃቹ ይበለን 🙏🏼🇪🇹🇪🇹

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 3 года назад

    የላይላ ፀጉር ያስታውቃል እንደአንቺ አይነት ቆንጆ ፀጉር ነው ግን አንድ ግዜ ብትላጫት በጣም የሚይምር እና የበዛ ይሆናል !

  • @hanafasil5689
    @hanafasil5689 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ካንቺ ብዙ ጥሩ ነገር ተምረናል

  • @yasminkecho5219
    @yasminkecho5219 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ናይላ ምንም አታስቸግርሽም እንደህፃን እንክዋ😍😍

  • @sebleworktaye5911
    @sebleworktaye5911 3 года назад +1

    Thank you Meski በብዙ እየረዳሽን ተባረኪ

  • @amhineamhine3719
    @amhineamhine3719 3 года назад +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እስከልጅሽ የኔ መልካም ወላሂ ሀሪፍ ነው ውህዱ እናመሰግናል እህታችን

  • @kefyalewmekuanent103
    @kefyalewmekuanent103 3 года назад +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ ባንች ቢዲዮ በጣም ተምሬበታለሁ

  • @ፋፊወሎየዋYouTube
    @ፋፊወሎየዋYouTube 3 года назад +1

    ማሻአሏህ አሏህያሳድግልሽ መስኪየ እናመሰግንአለን አቡካዶእኔአላገኝም ሙሳገኝሳከኝእጠቀማለሁ

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    መስክዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጉሬ እያደገ ተመስገን ነው እግዚአብሔር ምድራችን ስላም ያድርግልን

  • @naemashemsedin558
    @naemashemsedin558 3 года назад

    Betam arif yimeslal emokerwalew. Gen microqave lay kemetargiw , yefela wuha lay be eqa betasqmchiw yeshalal. Micro wavu teqmun endayqenesew.

  • @medigultigray373
    @medigultigray373 3 года назад

    Selam Yena konjo aloe Vera shop lay ayech alkm ena kegbachn gn ale ena esun metakm echalalew pls

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 года назад +1

    ናይላዬ ጎበዝ ምንም ሳታስቸግር ነው የምትቀባው 1ኛ ናይላዬ 💖💖💖

  • @asegedechhaile6482
    @asegedechhaile6482 2 года назад

    Egziabher kanchigar yhun wde ayzoch fertari ale wde lk endanchi lij yenem segura tinsh new le 2 amet lij yemihon btnegrign

  • @emutube6354
    @emutube6354 3 года назад +1

    ጎበዝ መስኪዬ ናይላዬ አደገች ቻው አለች የኔ ጣፋጭ እድግ በይ 💋❤

  • @momlove2688
    @momlove2688 3 года назад +2

    መስኪየ የፀጉሬን ባለውለታ ነሽ በጣም ነው ውድድ ማደርግድሽ ፎሮፎር ግን ምንም ያለሞኮርኩት ነገር የለም አልጠፋልኝም አሁን በቅርቡ ፀጉሬን መንቃቀል ጀምረዋል ያንቺ ቆምልሽ መነቃቀሉ ለውጥ አየሽ መስኪየ

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 года назад

      ጭንቀትና እንቅልፍ ማጣት ነው የሚበጣጥሰው እኔም እየታገልኩ ነው

    • @lulunadi7487
      @lulunadi7487 Год назад

      ​@Meski Tube Hi Meski, how do we use the mask? Before washing on dirty hair or after washing on clean hair?
      Thank you

  • @takkoushcell4009
    @takkoushcell4009 3 года назад +1

    አኔ ሚገርመኝ ስርአታችነው ምወድላትየኔ ጨዋ

  • @user-ev8zx4tx4b
    @user-ev8zx4tx4b 3 года назад +3

    ባገኝ ብቀባ ደስስ ይለኛል ነገር ግን ያለሁበት ቤት እንኳን ለፀጉሬ ለምበላዉም አላገኝ አቡካዱና ሙዝ ክክክክክ

  • @axanalex6841
    @axanalex6841 3 года назад +1

    thank u meski... i got a lot of advice frome u, u realy helped me,.....selam lehagerachen.

  • @etsegenetmuzeyen4018
    @etsegenetmuzeyen4018 3 года назад

    Meskiye yene wude amilak yistilegn yenewa lij tsegur drek nw and amet ke 7 wer honuatal ke nayla gar lijemerlat asebe neber gn enkulal alarje nat ena sitkebawem alarji kehoonebat biye sigat alegn weys enkulalu beker tiyalesh

  • @Asiatube
    @Asiatube 2 года назад

    አላህ ያሳዲግልሽ ናይላየን እከታተልሻለሁ ኮሜንት ስለማልፅፍ ነው

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 года назад +3

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @yosefmulugeta1447
    @yosefmulugeta1447 3 года назад +2

    It is good content but can you make video about hair type in detail for man
    please

  • @Betiiiii835
    @Betiiiii835 3 года назад

    ግንባር ላለ ፀጉር Castro oil በጣም ቆንጆ ነው በቀን በቀን መቀባት

  • @tenakalil5295
    @tenakalil5295 3 года назад

    ይገርማል የነይላ ፀጉር ለውጥ ማሳየት ለራሴ ገረመኝ

  • @Betiiiii835
    @Betiiiii835 3 года назад +4

    በጣም አሪፍ ውህድ ነው የልጄን ፀጉር በጣም ለውጦታል.....የሩዝ ውሀ በጣም ጎድቶባት ነበር

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 года назад

    ቴንኪዩ ውህዴን አስታወሽኝ ያዘጋጀሁት የተረፈ አለ ዛሬ አውጥቼ ልጠቀም አሪፍ ነው 👍

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 3 года назад

    መስኪ የኔ ምርጥ እህት በጣም እናመሰግነናለን። ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን። በስደት ያላችሁ ለሃገራችሁ ያብቃችሁ።

  • @lelliseintalashawaa6022
    @lelliseintalashawaa6022 3 года назад

    Weyine lijituwa des setel fetari yasadegelesh😍😍😍

  • @CLo-si3of
    @CLo-si3of 3 года назад +1

    መስኪየ እናመሰግናለን ናይላዬን አላህ ያሳድግልሽ እወዳችኀለሁ

  • @yemibabiendu7265
    @yemibabiendu7265 2 года назад +1

    በስንት ጊዜ መጠቀም አለብን
    እኔ በየሳምንቱ አንዱ ውህድ እጠቀማለሁ ትግስት አስጨራሽ ቢሆንም ለውጡን ለማየት ተስፋ ሳልቆርጥ እያደረኩ ነው ከጌዜ አንጻር የምትመክሪኝ ነገር ካለ

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 года назад

    ሬትና ሙዝ በጣም ወድጄዋለው ከትምርትሽ ሁሉ

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 3 года назад +1

    በርች የእኔ ማር!! እኔ የተከተኩሽ 5 ወር ሆነ
    አመሰግናለሁ ተመችቶኛል ።❤❤❤❤❤❤❤😍😍!!

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    ናይላ ጣፋጭ😘 መስኪዬ የኛ መምህር የኔ ፀጉር በጣም አድጎሃል ግን ሽበት አስቸጋሪኝ ምን ለድርግ ማርያምን በጣም ነዉ የውጣው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን💚💛❤መልካሙን ይመልስልን

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад +2

    አሜንንንንን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ናይላዬ ቦርሳ ይዛ ወዴት ነው በጣም አድንቄያታለሁ ጎበዝ ልጅ ናት መስኪዬ አንችም ጎበዝ ነሽ ትግስትሽ ደስ ይላል እናመስግናለን ስላካፈላችሁን hi5 ለነይላ ስጭልኝ 👌🏾👍🏾💯💝

  • @banchb18
    @banchb18 2 года назад

    አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 3 года назад +1

    መስኪዬ ባንቺ ትምህርት ፀጉሬ በጣም ተለውጧል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ናይላዬ እድግ በይልኝ 😍😍መስኪዬ ሙዝ ግን ፀጉሬን አሸበተብኝ

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 3 года назад +1

    ናይላ ጨዋ የኔ ቆንጆ

  • @mercyworeknhe8273
    @mercyworeknhe8273 2 года назад

    መስኪዬ ሰላም በጣም ተወዳጅ ነሽ ተባረኪ
    ለህፃናት በስንት ጊዜ ነው መጀመር ያለብን ?
    የኔ ልጅ 6 ወሯ ነው
    እኔ እየተጠቀምኩ ጥሩ ለውጥ አይቻለው
    Please konjo give me answer ?

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን መስየ ስትጀምርም ስትጨርሽም የምትፀልይው እና የምትመርቅው ኣሜን እያልኩ እከተልሽ ኣሎሆ ብቻየኔ 😘 ናይላየ እድግ በይ 💕

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 3 года назад

    ዘይቱን ከየት ነው ያገኘሽው እሕቴ መልስሽን እጠብቃለሁ አመሠግናለሁ።

  • @ዘይባመሐመድ
    @ዘይባመሐመድ 3 года назад +1

    ገና ሁለት ወር ነው የጀመርኩት ግን በጣም ጥሩ ነው ብዛቱ በጣም ብዙ ነበር ኣሁን ግንብዛቱ ቀንሷን ረዝመቱ ግን እየተመለሰልኝ ነው ኣላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ኣገራችን ሰላም ያርግልን

  • @meazayoutubechanal2539
    @meazayoutubechanal2539 3 года назад

    ነይላ ማር ፈጣሪ ያሣድግሽ እወድሻለው

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 3 года назад +1

    እውይ ናይላዬ እንዴት አድጋለች የኔ ማር ውድድ አደርግሻለው

  • @mariamadisu8997
    @mariamadisu8997 3 года назад

    ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ

  • @Nouriya-z2m
    @Nouriya-z2m Месяц назад

    ❤❤❤ abisto egizbher yebarkishi yene liyuu 💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mahiderbelaysustaineddesig7956
    @mahiderbelaysustaineddesig7956 3 года назад

    Meski tsegure keseru yenekelal men larg videowocheshen eyayew tsegure telewetowal adeguwal beztuwal tnx betam..leminekakelew men largebet esti negerign benatesh

  • @addisalme5129
    @addisalme5129 3 года назад

    ናይላዬ ቆንጆ በውነት ጨዋ ነሽ እድግ በይ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 3 года назад +1

    መስኪዬ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ አሜን የሃገራችንንም ሠላም ይመልስልን እኔ ከዩቱፐሮች አንቺን ነው በፍቅር ምከታተልሽና ማምንሽ ደግሞም በፀጉሬም አይቼዋለሁ ብዙ ጥቅም አቦካዶና እሬት ስለ ማላገኝ አልተጠቀምኩም ሙዙን ዋና አድርጌ ሌሎቹን ጨምሪ ተጠቅሜ በጣም ነው ለውጥ ያየሁት እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክሽ የኔ መልካም ለሃገርሽ ያልሽ ፍቅር ይበልጥ እንድወድሽ ያደርገኛል ሠላሟን ያብዛልን ጌታ😍😍

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 3 года назад

    ገላዋን Oliveiraውን ቅቢያት በጣም ቆንጆ ነው

  • @የታጠቅአድናቂ
    @የታጠቅአድናቂ 3 года назад +1

    እሽ የኔመልካም በርች ልጅሽንም አላህያሣድግልሽ ናይላየ ውድ እድግበይልኝ እወዳችኋለሁ💐🥀💐

  • @lkitusisay5968
    @lkitusisay5968 3 года назад +2

    የናይላን ትግስት ይስጠን ፣የኔ ቆንጆ♥♥♥♥♥

  • @LemlemTame-kf4zf
    @LemlemTame-kf4zf Год назад

    ሀይመስኪለናይላ የመጀመሪያጊዜ የቀባሽላትቅባትምንድነዉ ልጄአሁን8ወሯነውፀጉር ግንምንምየላትም።

  • @lemlemhamelo1887
    @lemlemhamelo1887 3 года назад

    naylayeeee yene konjo chaw styi degimo afish sitafit.

  • @tibiltyetaay216
    @tibiltyetaay216 3 года назад +4

    Wow zare adgna negn meskye enkwan beslam metashi🙏❤💞

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 3 года назад

    ደግሞ መስኪዬ ኤግዜማ በጣም አስቸግሮኛል ሰውነቴ ሁሉ እያሳከከኝ እስቲ በጌታ ለለይላ የተጠቀምሹ መዳኒት ላዋቂዎችም ካለ በዚህ አስቀምጭልኝ በእናትሽ እንዳታልፊኝ

  • @TegestSheferawMimiSheferaw
    @TegestSheferawMimiSheferaw Год назад

    መስኪ በጣም ወድሻለሁ ከምንም በላይ ፈርያ እግዛያብሄር ስለብሽ በሁሉ ነገርሽ እግዚያብሄርን ስለምታስቀድማ ተመስገን 8:24 ፀጉሬ አላድግ አለን ምን ተሻለኝ ምን ልቀባ

  • @zewuditgashaw8820
    @zewuditgashaw8820 3 года назад

    Amen EGZIABHIR hegerashinn selam yadrgln yebiteseboshenm dmt yaseman

  • @tinbitgmaryam9547
    @tinbitgmaryam9547 3 года назад

    Meski siwedesheko betam gobez nesh😘😘😘😘

  • @Mekdisha
    @Mekdisha 3 года назад

    I was thinking about Nayla's hair. You did good 👍

  • @fafikochatube1774
    @fafikochatube1774 3 года назад +3

    መስኪዬ ቪድዎ በሰራሽ ሰአት የቻሌጁን አንደኛና ሁለተኛው ቅደም ተከሉን ሊኩን አኑሪንን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 года назад +2

    መስኪየ ናይላየ እናትልጂፀባየሰናዬች አላህያስልድግሽ እማ

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 года назад

    ሰላም መስኪየ እዴትነሽ ይህ ኦሊቬራ ሳውዲበሱቆች ይኖራል

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 3 года назад +1

    መሲኪ በርቺ ኢሺ ኢኔ ከነዬለ. ኢኔሚ ኢጀሚረለዊ. ነዪለዬ የኔ መር ኢዲጊ በይ💋❤‼

  • @hanatemesgan8636
    @hanatemesgan8636 3 года назад

    ሠላም የኔ ጸጉር ደሞ በጣም ሣሣ ብዛቱን ቀነሠው

  • @fantubirhanu6288
    @fantubirhanu6288 3 года назад

    coconat wudd new wude ene esun saladerg new mitekemew
    benegerachin lay betam gobez nesh berchi

  • @hasettube
    @hasettube 3 года назад +1

    መስኪ መልካም ሰው እግዚያብሄር ላይለዬን ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ውዴ🥰🥰

  • @ፍፊሂክሚ
    @ፍፊሂክሚ 3 года назад

    ሰላም መሰኪ ሬቱን የማናገኝሰ ጀሉን እጨምርበት እንዴ ??

  • @tigistsisay9026
    @tigistsisay9026 2 года назад

    የምግብ ዘይት የሱፍ ለፀጉር ይሆናል?

  • @oneafrica6698
    @oneafrica6698 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንካን ደህናን መጣሽ መስኪ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ያሳድግልሽ
    እንኴን አደረሳችሁ ለነቢያት ጾም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ

    አለህ ያሳድግልሽ ማማዬ ያኔ ቅማም

  • @ዘሰን
    @ዘሰን 2 года назад

    ሰላም መስኪ በየቀኑ ነው እምንጠቀመው?ለወፍራም ፀጉርስ መጠቀም እንችላለን ገና ጀማሪ ስለሆንኩ ንገሪኝ

  • @abdimohamed70
    @abdimohamed70 3 года назад

    ኢማን እባላለው መስኪዬ አንቺ የምትጠቀሚውን ቅባት እኔ መግዛት አልችልም ምን ላድርገው

  • @mesayworku6408
    @mesayworku6408 3 года назад

    መስኪ ሠላም ለአንቺ ይሁን አንድ ጥያቄ አለኝ ሬቱ ፀጉር ላይ ነጭ ነጭ ያወጣል እንዴት ላድርግ?

  • @muhammedadem6852
    @muhammedadem6852 2 года назад

    selam meskiye lije 7 werua new ende forfor neger tsegurua lay wetobat aschegeregn. B 4 werua lay hakim medanit setogn nber. Eski mn larglat melseshn tebkalew. Ene demo fite eyeshakere eyetelalatebgn new?

  • @lawitetube
    @lawitetube 3 года назад +1

    አሜን መስክየ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን እናመሰግናለን የናይላ እናት ሰላምሽ ያንችም ይብዛ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 года назад +1

    ብርች፡ልጅሽ፡ጎብዝ፡አታለቅስም፡ሳሜልኝ፡እድግ፡ትበልእልሽ😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍