በውድ የሚሸጠው ምርጡ የፀጉር ቅባት አሰራር ለብዛትና ለእድገት best hair growth oil home made

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 года назад +420

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎ ያሳየን አሜን❤️ በፀሎታቹ አስቡኝ ደካማ ጎኔ ጭንቀት ነው እንኳን ምክንያት አግኝቼ😭 እኔ ጥንካሬ አጣው እንጂ ሁሉም ጥሩ ይሆናል ሀገራችንም ህዝቦቿም ወደ ሰላማቸው ይመለሳሉ🕊🙏🏽🕊🙏🏽❤️❤️

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 2 года назад +3

      መስኪ 💝 ዛሬ ኮመንትላይ ፅፊልሽ ነበር ስትጠፊብኝ. አይዞን መስኪ እግዚአብሔር ያውቃል🙏 ናይላዬ እንዴት ናት ሳሚልኝ 😘😘😘😘💞🌹🌺🌹🌺🙏🙏🙏

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 2 года назад +6

      አዩዞሽ ውድ እህቴ በኔ ባህላዊ ውዝዋዜ ዘና ፍታ በዩ #AmanuelGizaw

    • @zdymuazzenat5537
      @zdymuazzenat5537 2 года назад +4

      አይዞን መስኪየ ሁሉም ለበጎ ነው በፈጠረሽ መልሽልኝ ሁሌ አስባታለሁ የሆነች ዩቲበር ነች ስሟ የናሆም እናት የምትባለዋ ስሟ መሲ ነው ታውቂታለሽ ስለ ፊት ማስክ የምትሰራው የት ተፍታ ነው ደህና ነች ወይ በፈጠረሽ መልሽልኝ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 года назад

      መስኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከልብእናመሰግናለን

    • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
      @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 2 года назад +3

      ❤""እግዚአብሔር ያሥብሽ ከጭንቅሽ ያሣርፍሽ ሰላምና መረጋጋት በልብሽ በአይምሮሽ ይሙላ❤❤❤

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
    @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ 2 года назад +6

    ሰላም ዶክተር መስኪ ተባረኪ አንቺ እኮ የፀጉር ዶክተር ነሽ ወላሂ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው ፀጉሬም ከተወለድ ሶስት አመት ሊሞላው ነው በጣም ነው የተለወጠው ብዙ ጥቅሞች አግኝቻለው አላህ ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ 👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @misaliesolomon621
    @misaliesolomon621 2 года назад +207

    ፊልጵስዩስ 4 (Philippians)
    6፤ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
    7፤ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 2 года назад +40

    መስኪዬ ጌታ ይባርክሽ የፀጉሬን በስነስርአት መጠበቅ እና ማሳመር የተማርኩት ካንቺ ነው

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ Год назад

      የኔም በፀጉር ጌጥ ለሁለት ቦታ ነበር የማስርው አልያዘኝ እያለ አሁን ባሳር ባድ ፀጉር ጌት እየተያዘኝ ነው

  • @woineshetkidanemariam6945
    @woineshetkidanemariam6945 2 года назад +45

    እግዚአብሔር ይማርሽ በጭንቀት የሚሆን ነገር የለም ዋናው ጸሎት ነው 🙏

  • @azebdegefu5111
    @azebdegefu5111 2 года назад +17

    Thank you so much!
    እንደው ለፊት የሚሆን (ለጀማሪ ማዲያት ለሚመስል ነገር ) ምን አለሽ?

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +17

    እንኳን ለህዳር ፂውን ማርያም በዓል አደረሰሸ🙏የናይላዬ እናት በረከቷ በኢትዮጵያ ላይ መከራ ፈተና ትሰውርልን🙏አንድነት ፍቅር ያድለን ኢትዮጵያ💚💛❤ ታሸንፍለች🙋እናመሰግናለን የእኔ ልዬ ሳይላዬ ሳምልኝ😍

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 года назад +2

    እናመሰግናለን መስኪ እባክሽ ራስሽን ጠብቂ ለልጅሽ መኖር አለብሽ ሁላችንም ጭንቀትላይ ነን ግን መፀለይ ብቻ ነው እነዚህ በምእራብና በሰሜን የመጡብን ጠላቶች እግዚአብሄር አምላክ ያጥፋልን 🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +3

    አምላክ ቅዱሳን ያስብሽ እህታችን አይዞሽ እራስሺን ጠብቂ አጥብቅሽ ጸልይ እርሱ ይሁን ያለው መሆኑ አይቅርም ለቅባቱ እናመስግናለ አሰራርሽ ጥሩ ነው ውጤቱን ድግሞ ሞክርን እናየዋልን ቅድስት አገራችንን የድንግል ማርያም ልጅ የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አባት ይቅርታውን ይላክልን የተበተንውንም ይስብስበን አሜን

  • @rahelsime186
    @rahelsime186 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ፀልዪ መፅሀፍ ቅዱስ አንቢ መዝሙሮች ስሚ ጭንቀትሽን ለእግዚአብሔር! ተይለት ያኔ ነው ሰላም ምታገኝው በአንዳች አትጨነቁ ስላለን። ፈጣሪ የሰላም ዘመን ያምጣልን

  • @redietadugna7953
    @redietadugna7953 2 года назад +44

    እግዚአብሔር ይማርሽ ፀጉሬን መንከባከብ የጀመርኩት በአንቺ ምክንያት አይዞሽ በርቺ❤❤❤

  • @mekdesshwangzaw5713
    @mekdesshwangzaw5713 2 года назад +1

    መስኪዬ አትጨነቂ ፈጣሪ ያለዉ ይሆናል። እኔም እንዳንቺ ጭንቀታም ነኝ ግን በዛ ሰአት መዝሙር ስሰማ ስፀልይ ባይብል ሳነብ ሁሉን ነገር እረሳዋለሁ አንችም በምታምኝው እምነት ፀልይ አንብቢ ተባረኪልኝ

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 2 года назад +14

    Thank you ❤️ so much 🥰❤️🙏 God bless you 👍

  • @adisehabtamu1864
    @adisehabtamu1864 2 года назад +1

    መስኪ በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም ነው የምወድሽ እና ከአንቺጋ ማውራት እፈልጋለው

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 2 года назад +3

    አሚንን መስኪየ እናመሰግናለን እህቴ አብሽሪ ፀሎት አርጊ ውደ

  • @yusrazinab6550
    @yusrazinab6550 2 года назад +2

    ቅርንፋድና ሮዝመሪ ቅባቱን ሰርቼ ተጠቅሜዋለው በጣም ለውጥ አግቻለው ውድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ከጀመርኩ 3ወር ሆኖኛል እኔ መስክርያለው ሀገር ወዳድነትሽም ደስ ይላል በርቺ

  • @engidakalengidakal9039
    @engidakalengidakal9039 2 года назад +28

    ውዴ ፈጣሪ ይማርሽ የሀገር ሰላም የህዝብ ሰላም ማለት ነዉ በፀሎት እንትጋ እመቤታችን ሰላምን ታብዛልን። 💚💛❤💋

  • @bereshebere6036
    @bereshebere6036 2 года назад

    ጌታ ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ በጣም ተቸግሬ ነበር በተረፈ አትጨነቂ አይዞሽ እግዛብሄር መልካም ነው

  • @ArsemaKidanemariam
    @ArsemaKidanemariam 4 месяца назад +6

    እመብርሀን ኪዳነ ምህረት ልጇ በሰጣት ቃል ኪዳን ምህረት ከልጇ ከወዳጃ ከአምላኳ ከፈጣሪዋና ከፈጣሪያችን ለምና ምህረትን ታሰጠን የቸርነት ባለፀጋ ነውና እንደ ሀጥያታችን አይመልከተን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 года назад +2

    መስኪ ተባረኪልኝ። በአንቺ ትምህርት። ፀጉሬ ለውጥ አለው

  • @biruktayitroma8517
    @biruktayitroma8517 2 года назад +39

    "ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4
    6 ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
    7 አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።"

    • @firehwotbekele9077
      @firehwotbekele9077 2 года назад

      መስክ ስንት ደቅቃ ነዉ እሳት ላይ?

    • @samirakamili3496
      @samirakamili3496 2 года назад

      እመብረሀን።ትድረስልሺ።ውዷእህቴ

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 года назад +1

    እናመሰግናለን መስኪ በቀላሉ ሚገኙ ግባቶች ናቸው እንሞክረዋለሁ ኢንሻ አላህ

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 2 года назад +4

    አሜን!
    መስኪዬ እግዚአብሔር ያርጋጋሽ!
    እውነት ነው በጣም አጨናቂ ጊዜ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!
    እመብርሀን የአስራት ሀገርሽን አደራ!
    ለኛ ለልጆችሽ ፍቅርን ማስተዋልን ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ልፁህ ልብ እንዲሰጠን ለምኝልን!

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 года назад +2

    ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ በጣም ቆንጆ እወዱ ነዉ የሰራሸዉ ያለሸን ሼር ሰላደረግሸን እነመሰግናለን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ላይክ ሼር

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 года назад +25

    መስኩዬ እንዴት ከርመሻል ጭንቀቱ ሁላችንም ጋር ነው በተለይ የጦርነት ክልል ውስጥ ያለን ሰዎች በስጋት ማለቃችን ነው እናም መስኩ ከኛ ሚጠበቀው ተግቶ መፀለይ ነው ብዬ አምናለሁ።

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 года назад

      ትክክል ብለሻል እህቴ ፈጣሪ ያቅልልን

    • @kaderyatube4782
      @kaderyatube4782 2 года назад

      @@rahelmamo6197 ደምሪኝኝኝ ውዴዴዴ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ምሳየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና እህት

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    እናመሰግናለን መስኪዬ እግዚአብሔር ጭንቀትሽ በደስታ ይቀይርልሽ እህቴ ጭንቀት በጣም ክፉ በሽታ ነዉ እመ አምላክ አለሁ ትበልሽ እህቴ🥰

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 2 года назад +79

    መምህርተስፋየ ብላችሁ በይቱብ ገጠመኝ አድምጡ ብዙትምህርት ታገኙበት አላችሁ

    • @meseretabebe2584
      @meseretabebe2584 2 года назад +1

      Tekekil yisun timhirt adamtu eza west erasachenen enagwglen.

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 2 года назад +2

      እሽ የኔ ውድ እህት እናዳምጣለን እናመሰግናለን🙏

    • @selinayemariam1723
      @selinayemariam1723 2 года назад +4

      ጎበዝ እናቴ ጥሩ አደረግሽ ባገኘሽው አጋጣሚ ሁሉ እንደዚ ተናገሪ🙏🙏🙏🙏

    • @martabrhanu798
      @martabrhanu798 2 года назад

      የእውቀት ምርጥ አሰተማሪ እንቆችን ነው

    • @RahelMebrahtu
      @RahelMebrahtu Год назад +1

      Eshi

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 года назад +1

    ቅባት አሰራርሽ አሪፍ ነው እንጠቀምበታለን እትጨነቂ እህቴ እግዚያብሔር አለን ለክፉ አሳልፎ አይሰጠንም እውነት ነው የእገር ነገር ያስጨንቃል ያውም የኢትዮጵያ ፀልዬ የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ተስፋ መቁረጥ የለም በክርስቶስ ተስፋ ያለን ሕዝቦች ነን ተባረኪልኝ እህቴ

  • @Esra-ys6ih
    @Esra-ys6ih 2 года назад +14

    Meski fikir thank you for your efforts. Please stay strong, nothing will get better with anxiety. Have faith, keep praying and stay strong for the sake of Nayla. Kids often feel their parents emotion and somehow it will affect them. Ayzuush ehtey, things will get better 🤍🙏🏽

    • @kijizike6274
      @kijizike6274 2 года назад +1

      በጣም፣እናመሠግናለን

  • @selam21558
    @selam21558 2 года назад

    መስኪዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺልኝ አሜን በቸርነቱ እሱ ያስበን ሌላ መፍትሄ የለም

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 2 года назад +1

    መስክየ ማርያምን በሳምንት ነው ለውጥ ያየሁት. በዚህ ቅባት በጣም አመስግናለሁ እመብርሀን ከጭንቀተ ጣወጣሽ ቆዎጠሮሽን ትፍታልሽ እህቴ አይዞሽ

  • @tayuyicheneku8565
    @tayuyicheneku8565 2 года назад +3

    የሚያስጨንቃችሁ በእርሱ ላይ ጠሉ ተብሎ ተፀፈዋል አይዞሽ ሀገር ኢትዮጲያ እግዚአብሐር አላት

  • @gelilazewdu9583
    @gelilazewdu9583 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ የኔ ውድ በጣም ለውጥ አይቼበታለው 🙏🙏🙏

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ሠላም መስዬ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እማ አንቺ ብቻ አይደለሽም እኛ ጭንቀት ላይ ነን አይዞሽ እማ እመቤቴ ከአንቺ ጋር ትሁን የቤተሰቦቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወገኖቼ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይመለስ🙏

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 2 года назад +1

    መስኪ በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏🙏🙏የቅባቱን መቀቢያ ገዛሁት ቆጆነው

  • @hannahmulugeta4265
    @hannahmulugeta4265 2 года назад +12

    Hi Meski, i follow your tube. I am happy that i discovered your channel. Whenever you are stressed tell yourself that you don't help your family in Ethiopia by worrying the whole night without sleep. Rather use the time to pray showing your concern to God. Know that you can't help anyone just thinking and worrying about them. When you know that you cant do anything for them, give everything who can do everything for you, God. It is not easy but that is all we can do. Besides, here in Ethiopia we are good, things will definetly will improve. Don't worry and don't let it affect your health.

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 года назад

      Well said Soooooo true the thing is that why ??? unexpectedly all these things happened no one sees it coming to us to destroy humanity we pray to God please protect 🙏 us from all evils and devils

  • @ፎነኝየአባየናፍቂ
    @ፎነኝየአባየናፍቂ 2 года назад +2

    ትክክል ነሽ እህቴ እኛም በስደት እያለቀስን ነው ያረብ አንተ ተመልከተን የቤተሰብ ክፉ እንዳታሠማን

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    ሰላም እንዴት ነሽ መሲኪዬ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💚💛❤👍

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed3856 2 года назад +1

    መስክዬ ትምርትሽ በጣም ነው የጠቀመኝ ግን በቅርብ በራሰ ጊዜ ዝም ብሎ ውልቅ ይላል መስክዬ መልሸልኝ ውዴ በጌታ

  • @የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ

    በጣም.አርፊ.ነዉ.ጥቁርአዝሙድም.ቢጨምር.ዋዉ👌👌👌

  • @hanawubet2309
    @hanawubet2309 2 года назад

    ሀሳብሽን ፈጣሪ ያቅልልሽ ጭንቀት መጥፎ በሽታ ነዉ እህቴ በርቺ ።ሁሉም ምትሠሪያቸዉ ቅባቶችና ዉህዶች ይመቹኛል ከዚም በላይ እዉቀትን ይጨምርልሽ ።አሁን አሁን ግን ቆዳየን ያሳክከኛል ምንም ፎረፎር የለኝም ሽፍታ አለዉ ቆዳየ ምን ትመክሪኛለሽ መስኪ

  • @nebiateyassu3665
    @nebiateyassu3665 2 года назад +3

    God is with you, you will be okay, keep praying.

  • @besijumbo587
    @besijumbo587 2 года назад +1

    @Meskiya በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለው 🙏በመቀጠል ኦሊቬራውን ሰለማላገኝ ሶስቱን ብጠቀምስ ወይስ ኦሊቬራ ከፋርማሲ ልግዛ የግድ ከሆነ ????"መልስሽን እጠበብቃለው ለይላን ሳሚልኝ እኔም የአንድ ሴት ልጅ እናት ነኝ

  • @nigsttube432
    @nigsttube432 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @haniab6935
    @haniab6935 2 года назад +2

    መስኪየ እግዚአብሄር ለሁሉም መልስ አለው።ሁሉን አዋቂ ነው።እኛ ተጨንቀን የምንቀይረው ምንምነገር የለም።ሁሉንም ለሱ መተውና መለመን ይበልጣል።እግዚአብሄር ሁሉን ቻይ አምላክ መረጋጋቱን ይስጥሽ።ከሚያስጨንቁ ዜናዎች ቪዲዮዎች ወሬወች ራቂ።

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንስ ፀጉሬ ትንሽ ለውጥ አለው እናመሰግናለን መሲ😘💕🙏

  • @alesaal699
    @alesaal699 2 года назад

    አች የሰራሸዉ ሁሉ ሳልፈራ ሰረቸ እጠቀመዋለዉ በጣም አሪፈ ነዉ አሰራረሸ ቀጥይበት በረችልን የኔ ምረጥ ሰዉ

  • @setwawassu2564
    @setwawassu2564 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ 🙏🙏ለአገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣላት

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 года назад

      @@KK-ri2gu በቅንነት ደምሪኘ

    • @zvnjcufuzfjjffiif4985
      @zvnjcufuzfjjffiif4985 2 года назад

      መከታተል ከጀመርኩሽ 3አመቴ ሁልግዜ ትሪትመንት ትጠቀሚያለሽ ግን እኮ አላደገልሽም አረ ጭንቅላትሽን አቁላላሽበት😳😂😂😂

  • @yeshialmayehu1055
    @yeshialmayehu1055 2 года назад

    ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ ነው ነገርግን ያልገባኝ ነገር የጨመርሺው እሬት ነወይ ካልሆነ በትክክል እነደሚገባን ንገሪን

  • @tefsehetbelaineh1616
    @tefsehetbelaineh1616 2 года назад +7

    እመቤቴ ሙሉ ጤናሽን ትስጥሽ የኔ መልካም እህት🙏🙏🙏

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 года назад +3

    አይዞሸ መሲኪየ ልክ ነሸ ሁላችንም ነን የኔ ዉዲ 😍😍❤🇪🇹 "አይዞሸ የኢትዮጵያ ዲል በቅርብ ነው 😍❤🇪🇹

  • @genettheshome4717
    @genettheshome4717 2 года назад

    እህቴ መስኪ ተባረኪ እህቴ አትጨነቂ መፍትኤው ወጀ አግዚአብሔር ልመናን ማቅረብ ነው የሠላም አምላክ ምድራችንን ሀዝባችንን ሠላሙን ሰጥቶ ያሳርፈናል ፡፡ናይላዬን ሳሚልኝ፡፡

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምሽ ይብዛ አይዞሽ መስክዬ አትጨነቅ እግዚአብሔር የውቃል ፀልይ
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 2 года назад +2

    እንኳንም በሰላም መጣሽ መስኪዬ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @-zedye
    @-zedye 2 года назад +10

    የጭንቀቱ ነገር አይነገርም ብቻ ፈጣሪ መልካም ጊዜ ያምጣልን

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Amany1213
    @Amany1213 2 года назад

    እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን አይዞሽ አብዝቶ መፀለይ ነው የሚሻለው የፀሎት ፕሮግራም አለ መሳተፍ ከፈለግሽ በጣም ብዙ ሰዎች እየተጠቀሙበት ነው ያፅናናል

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 2 года назад +8

    Thank you!
    Don’t worry, right now we are on the winning side. Stay blessed!

    • @Abbay_special_recipe
      @Abbay_special_recipe 2 года назад +1

      In your day dream, bravo 👏 thinking the divided state of Ethiopia is winning over their brothers, we will see, but the saddest thing, the short memories of Ethiopia 🇪🇹, always don’t ask their leaders a question just 👏 👏 👏 clapping good luck delusional people

    • @asrattilahun4474
      @asrattilahun4474 2 года назад

      hi meski

  • @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
    @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 2 года назад

    አይዞኝ መሰኪዬ እመቤቴ ትርዳሸ መዝሙር አዳምጪ መፅሐፍ ቅዱሰ አንብቢ ፀሎት አርጊ እኔም የሚያረጋጉኝ እነሱ ናቸው እንጂ ድጋይ ተሸክሜ የምዞር ይመሰል ጭንቀቱ አምሮዬን ጭምድድ አርጎ ይዞኛል 😌🥰❤️

  • @ሀናወለተማርያምዩቱብ
    @ሀናወለተማርያምዩቱብ 2 года назад +8

    ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎ ያሳየን አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል
    @ኤፍታህወለተሚካኤል 2 года назад

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ እመብርሃን ከጭቅ ትገላግልሽ እህት እኔ ፀጉሬ በርጥቡ ቅባት ስቀባ ሻወር ስወስድ ሁሌ ሽታ ያመጣል ሳበጥረዉም ይበጠጠሳል በደረቁ ከሆነ ግን ሁሉም ይቀንሳል

  • @amitiwerkiti2698
    @amitiwerkiti2698 2 года назад +5

    በእየሱስ ስም ጨንቀት ከአንቺ ላይ ይወገድ የሚያስጨንቅ መንፈስ ይወጋ ጌታ ፈውሶሻል አትጨነቂ አሜን ብለሺ ስትቀበይ ፈውሰሺን አፀናው ጌታ በደሙ ይሸፍንሺ ተባረኪ

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 2 года назад

    አይዞሽ መስኪዬ በፍፁም አትጨነቂ በኔና አንቺ ጭንቀት ሚቀየር ምንም ነገር የለም ጭንቀት ብዙ መዘዝ ያመጣል እኔ ባለፈው ኮሮና እንደገባ በጣም ተጨንቄ ያልታመምኩት ነገር የለም በዛው ነው የቀርሁት ወደ ኖርማል ሳልመለስ ጨጉዋራ ትያለሽ የስር መወጣጠር በቃ ብዙ ነገር እና አትጨነቂ ብዙ ችግር ነው ሚያመጣው ጭንቀት ..... አይዞሽ የኢትዮጵያ አምላክ አለ

  • @ينويتسويو
    @ينويتسويو 2 года назад +3

    አላህ አፍያ ይስጥህ እህቴ ሁላችንም በጭንቀት ላይ ነን አላሁ ሱበሀኑ ታአላ ላገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሚን ።

  • @bemnetabebe
    @bemnetabebe Год назад

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።እንኳን አደረሰሽ።የኔ ጸጉር አናቴ ላይ እና ከፍለፊቴ በጣም ይበጣጠሳል እና አጭር ነዉ።ሊያሻሽልልኝ የሚችልልኝ ዜዴ እባክሽን እህቴ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 года назад +4

    ቆንጆ ዉህዶች ናቸው እናመሰግናለን 👏👏👏 አንቺንም አግዚአብሄር ይማርሽ

  • @hadrahussen1028
    @hadrahussen1028 Месяц назад +2

    Wow meskiye betam betan tru kbat new mokrew beta new yetemechegn betammmm. Genzeb kotabi new demo fetari rejim edme ketena gar yistsh betam mew yemiwedsh ye lijochen tsegur rasu betam arif new yaregew we lobe u thank u meski

  • @hiruhiru6541
    @hiruhiru6541 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህታችን

  • @amyboo9030
    @amyboo9030 2 года назад

    መስኪዬ አላህ እድሜና ጤነ ይስጥሽ እስኪ ለእጅና ላእግር ሚሆን ናጋር አሳይን

  • @ኢትዮጲያሃገሬ
    @ኢትዮጲያሃገሬ 2 года назад +4

    ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን
    መስኪአይዞሽ በተለይ በጣርነት አካባቢ ያሉ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ያስብልን ይጠብቅልን
    ፈጣሪ በቃ ይበለን ምህረቱን ይስጠን
    አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን እስባት እደቸርነትህ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 года назад +2

    አሜንንን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ስላም ላንች ይሁን መስኪዬ አይዞሽ እህቴ የእግዚአብሔር ስላም ካንች ጋር ይሁን 🙌🏽🙌🏽 እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ቪዲዬ ነው 👌🏾👍🏾💯💝

  • @-yesetochguada
    @-yesetochguada 2 года назад +5

    እስኪ ወደላይ እናጋጥ ከፊት ያለውን ትተን
    አምላክ እራርቶልን እስኪሰጠን ፍቅርን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
    ሰላሙን ያምጣልን #NoMore

  • @Bontukiya-v6f
    @Bontukiya-v6f 4 месяца назад

    Tebareki yenr wed ❤️ betamnw des yemityegn ewodeshalehu degmo esrawalehu

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 2 года назад +7

    Thank you Meski, let the king of Peace Jesus give you his peace. Trust in him he is in control and read Matthew 11:28. He will give you rest.

  • @AfrahMustefa
    @AfrahMustefa Год назад +1

    Thank you so much, dear ! I made it tiru lewt alew but my question is, how do we store it and for how long can we use it ?

  • @solomemekonen324
    @solomemekonen324 2 года назад

    ሰላም እህቴ ሰላም ነሺ እህቴ አዲስ ተመልካችሺ ነኝ የአዘጋጀሺው ቅባት ሳምንት ቢቀመጥ አይሸትም እንዴ

  • @haymewondimu2217
    @haymewondimu2217 7 месяцев назад +2

    የኔ እህት የጭንቀት መዳኒት እየሱስ ነው የኔ እህት እየሱስ ያሳርፍል ስላም ይሰጣል ከጭንቀት ያሳርፋል ወደ እየሱስ ቅረቢ

  • @hayu470
    @hayu470 2 года назад +1

    ያዘጋጀነው ለስንት ወር ይቀመጣል መስኪ🥰

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 года назад +2

    እናመሰግናለን በጣም ኦሊቬራ ገን ብዙ ሰዎች ከመጠቀማቸው በፊት ውሀ በእቃ አድርገው ኦሊ ቬራውን ውስጡ ቆም አድርገው ለተወሰነ ጊዜ ውሀው ቢጫ እስኪሆን ድረስ ያስቀምጡታል መርዝ አለው እሱ እንዲወጣ ብለው ***

  • @adissmezgebu5044
    @adissmezgebu5044 2 года назад

    መስኪየ ደህና ነሽ ነይላ ደህና ናት ጭንቀት እኔም በጣም እረበሻለው ምን እደማደርግ አላቅም መስኪየ አይዞሽ ማሬ የሀገራችን ነገር ነው ቀስ በቀስ ወደጭንቀት የሄደው ፈጣሪ ይመልስልን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +1

    ሁሉን ነገርሽን ሀሳብሽን ጭንቀትሽን ለእግዚአብሔር አምላክ አሳልፈሽ ስጪው ከዚያም ሰላም ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @امعمارامءیمن
    @امعمارامءیمن 2 года назад

    መሥኪ እናመሠግናለን የቁርፉዱን ዘይት ተጠቅሜ ፀጉሬ ከግባሬ መሼሼሺ የጀመረዉ ተመልሶልኛል በጣም አመሠግናለሁ።

  • @adenendebaba6571
    @adenendebaba6571 2 года назад

    መስኪ አመሰግናለው እ/ርሰላሙን ያብዛልሽ

  • @genetabay8968
    @genetabay8968 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዛቤር ሀህገርችንን ይባርክ. እትጨነቄ እግዝቤር። እልም መጸለይ ብቻ ነው

  • @fafihabeshatube5057
    @fafihabeshatube5057 2 года назад

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ጤናሽንም አላህ ይመልስልሽ ሀገራችንንም እደዛዉ።

  • @mouk3317
    @mouk3317 11 месяцев назад

    እሽ አመሰግናለሁ ግን ዛሬ እየመከርኩ ነኝ ለዉጥ ካገኘዉት ሁለ እሰራለሁ❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 2 года назад

    አይዞሽ መድሐኒያለም ኢትዬጲያን ይባርካል አንቺንም እሱ ያበርታሽ የሐገራችን ችግር ሁሉ የሚፈታው በእሱ በፈጣሪያችን ብቻ ነው የእኛ ጭንቀት ከጤና መጉደል በስተቀር ምንም ፋይዳ የለውም በርትተሽ ጸልይ.

  • @lingfone7230
    @lingfone7230 Месяц назад +1

    እባክሽ ለጸጉር በሰራሽው ለውጥ አጊቻሁ ለፊት ጥራት ስሪልኝ ያሳክከኛል ጥቋቁር ሆነብኝ

  • @asadaasada936
    @asadaasada936 2 года назад

    ውዴ እግዚያብሔር ከጭንቀትሽ ይገላግልሽ ፈጣሪ ይጎብኝሽ ሆድዬ በዘይት ዘይቱን መስራት አልችልም ማለቴ በወይራዘይት እባክሽ መልሺልኝ?

  • @guzguzsemaw547
    @guzguzsemaw547 2 года назад

    ሰላም መስኪ ባንች ምክንያት ነው ፀጉሬ የተለወጠው እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንችም አይዞሽ እመብርሀን ከጭንቀት ትገላግልሽ አችንማ አይመምብን ናይላን ሳሚልኝ

  • @senayitgetachew3160
    @senayitgetachew3160 2 года назад

    አይዞሽ መስኪ ሁላችንም የሀገራችን ነገር አስጨንቆናል ግን ኤግዚያብሔር አሳልፎ ዓይስጣትም ኢትዮጵያ ያስራት ህግሩን አንችም ኤግዚያብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ናላንም ሳም አርግልኝ ሁሌም የምስረው ነገር በጣም ቆንጆ ነው ብርቺ ኤግዚያብሔር ምልካም ገዜ ያምጣ 🇪🇹🙏🏼

  • @yemisrachbekele3267
    @yemisrachbekele3267 2 года назад

    አይዙሽ ኢትዮጵያን የሚጠብቃት እግዚአብሔር ነው እግዛብሄር የፀሎት መልስ አለው አትጨነቄ ጭንቀት ብዙ ነገር ያመጣል ሁል ግዜ ማታ ማታ ሰኔ ጎልጎታ ድገሚ

  • @እሙሙአዝ-ዠ7ረ
    @እሙሙአዝ-ዠ7ረ 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ እህት እኔ ልዉጥ አይችበታለሁ እየተከታተልኩሽ ግን ጫፉ ይረግፈል ምፍተሄ ታለሽ ንገሪኝ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 года назад

    አሜን መስኪዬ እናመሠግናለን አትጨነቂ ፈጣሪ አላት ኢትዮጵያ በፀሎት በፆም በስግደት ፈጣሪን መማፀን እንጅ መጨነቅ ጥሩ አይደለም በርች ❤🙏🙏

  • @hananyimam7306
    @hananyimam7306 11 месяцев назад

    መልካም ሠውነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከጭቀት ነፃ የምትሆኝው እስፖርት ጥሩነው ጅም ስሪ ይጠቅምሻል እኔም አሳልፌአለሁ

  • @edenargaw4415
    @edenargaw4415 2 года назад

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ
    የሩዙን ውሀ ቀን በቀን ስንጠቀም
    አንቺ በተለያየ ነገሮች ቅባት ስትሰሪ ነበር ቅባቶችን መጠቀም እንችላለን ?

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ መስኪዬ ምን ሆንሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን💚💛❤

  • @nazretnewinchrist5879
    @nazretnewinchrist5879 Год назад +1

    Thank u so much that is really helpful keep spinning

  • @hanatizazu7720
    @hanatizazu7720 2 года назад

    መስኪዬ መልካም ሴት ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ አገራችንን አይተዋትም በርትተን እንፀልይ። መስኪዬ ፀጉሬ መሀል ላይ በጣም ሳሳ ምን ልጠቀም ይሄ ዉህድ ይሆናል አመሰግናለሁ

  • @kokobeadem9368
    @kokobeadem9368 2 года назад

    መስዬ በአላህ መልሽልኝ አንቺ የምትጠቀሚዉን ቅባት ባንጠቀምስ አይሆንም ወይም በዘይት ዘዩትኒ ብንሰራዉስ

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ ሰላሟን ይመልስልን አችንሞ እግዚአብሔር ይመርሽ መስኪ