ለማያድግ ለሚነቃቀል ለሚበጣጠስ ፀጉር 7 ቀን ብቻ በመጠቀም ሶስት እጥፍ ፀጉር የሳድጋል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @bezawitsamuel7524
    @bezawitsamuel7524 2 года назад +77

    እውነት ለመናገር ውህዱን እጠቀመዋለሁ ለሚሰባበር ለፀጉር ውበትና ወዝ ፀጉሬ ላይም ለውጥ ያየሁበት ውህድ ነው :: ግን አጋነንሽው የፈለገ ታዳጊ ፀጉር እንኳ ቢሆን በ7 ቀን 3 እጥፍ አያድግም ለውጥ በሂደት ነው ብላችሁ ብትሰሩ ጥሩ ነው እውነታውን አውሪ ሲጀመር ቅባት በየቀኑ አይቀባም በሁለት በሶስት ቀን ነው ማሳጅ እየተደረገ የሚቀባው አታጋኚው ለማለት ያክል ነው :: ኮመንቱን ለምታነቡ ሴቶችዬ ደግሞ ላካፍላችሁ ውህዱ ቆንጆ ነው ዝንጅብሉን,ቅርንፉዱን,በወይራ ወይም በኮኮናት ቅባት ሞቅ አርጋችሁ አጥልላችሁ የሮዝሜሪ ቅባትና ሌሎቹን ጠቃሚ የሚባሉ ቅባቶች ቀላቅላችሁ በሳምንት ሶስቴ ማሳጅ እያደረጋችሁ ተጠቀሙ ቆንጆ ውህድ ነው ለውጡን በሂደት ታዩታላችሁ ::

    • @promax9960
      @promax9960 2 года назад

      ❤❤❤❤❤

    • @promax9960
      @promax9960 2 года назад +6

      እደህ ውነት የሚወራ ቢገኝማ ጥሮበረ
      👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘
      የምረ ተመቸሺኝ👍👍👍

    • @mryamhassan2390
      @mryamhassan2390 Год назад

      እህት በዘይት ዘይቶን መስራት ይቻላል ወይ እና በስንት ስአት ውስጥ ነው የምንታጠበው

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 Год назад

      Enameseginalen endih new saw malet

    • @የኮመንታተሮች.ጠቅላይ
      @የኮመንታተሮች.ጠቅላይ Год назад

      የኔ ማር ሽኩርን እውነት የሚያወራ ሰው ውስጤነው

  • @huaweflow2737
    @huaweflow2737 2 года назад +256

    በሰባት ቀን ያድጋል አላለቺም የኔ በሰባት አመትም አያድግም 😂😭

    • @samrishow
      @samrishow  2 года назад +5

      😄 asaken mokeresh kaletesaka wukeshen ok

    • @aass6031
      @aass6031 2 года назад +9

      በጣም ነዉ ያሳቅሺኝ

    • @samrishow
      @samrishow  2 года назад +1

      Selam mokery ene yechemerkuten huulu chemeresh tetekemy lewute alewu 👌👌

    • @aass6031
      @aass6031 2 года назад +1

      @@samrishow እሺ

    • @hiwetfitwi4410
      @hiwetfitwi4410 2 года назад +1

      Kkkkkk

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 3 года назад +114

    ስለምትዋሺ ቀረፋና ቁርንፉድ እንኳን ለይተሽ መናገር አቃተሽ ከመቸኮልሽ የተነሳ መጀመሪያ ተረጋግተሽ እውነት እንናገር የያርግልሽ እኛም በ7ት ቀን ሳይሆን በ7ት ወርም ባደገልን

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 3 года назад +14

      ለዉጥ ይኖረዋል አጠቃቀማችን ነዉጅ መልካም ንግግር መልካም ያደርጋል

    • @messimessii-e3y
      @messimessii-e3y 2 года назад +2

      Sitet bayinor noro lapisi ayifeterim neber😂😂😂

    • @ስሙምጃሬዋ
      @ስሙምጃሬዋ 2 года назад

      😃😃😃😃😃

    • @mahlttadsse8197
      @mahlttadsse8197 2 года назад +2

      ሰው ያረገው አይቅርብኝ ነው ፣ተስጦ ያስፈልጋል ለዩቱብም ።ሲያስጠላባትኮ ፋራ

    • @mariamsaid1360
      @mariamsaid1360 2 года назад +1

      ተባረኪ እኔ ገርሞኝ ቁርንፍድ ነው ቀረፋ እያልኩ ለማንኛውም ምንእናውራ ነው በሳምንት ውስጥ ይገርማል

  • @بيزه
    @بيزه 6 дней назад +1

    እንደው የስንታችውን እንስማለን እንድ አይጥ መሞከርያ አረጋችውን ለማንኝውም እናመሰግናለን

  • @mahi5561
    @mahi5561 3 года назад +58

    ኧረ ተይ ማማየ በርግጥ የሰራሽው ነገር ቆንጆ ነው እኔም እጠቀመዋለሁ ግን በሰባት ቀን ሶስት እጥፍ አይባልም የኛ ፀጉር በሰባት ወርም ለውጥ ከታየ ቆንጆ ነው ሳትሰለቹ ተንከባክቡ ያድጋል በይ እንጅ በሰባት ቀን ሶስት እጥፍ አድጎ ሂውማንሄር ሻጮች ምን ሊሆኑልሽ ነው

    • @samrishow
      @samrishow  3 года назад

      Ene eyetekebawut new satetateby tekeby betam aref new

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 года назад

      ልክ ነሽ ወይ ሶስት እጥፍ

    • @zoodezozoo4989
      @zoodezozoo4989 2 года назад

      ክክክክክክክክ እውነትሽን ነው እህት

    • @yalamorktagele9019
      @yalamorktagele9019 2 года назад

      የኔ እህት እውነትሺን ነው ምነው በወሩ ለውጥ በኖርው

    • @ሊያአንዳርጌ
      @ሊያአንዳርጌ 2 года назад

      አዎ እኔም ስጠቀመው ስወስት ወሬ ቆጆ ነው ግን ሠባት ቀን አረ ማካበድ

  • @ኤፍታህ-ለ7ዀ
    @ኤፍታህ-ለ7ዀ Год назад +1

    የጡቅር አዝሙድ ቅባት በአረብ ምን ይባላል ንገሩኝ

  • @zed9541
    @zed9541 3 года назад +74

    ሰባት ወር ከሆ ልሞክረረው ሰባት ቀን ስላልሸ አልሞክርም ከእውነት የራቀ ስለለሆኑ

    • @hanun14
      @hanun14 3 года назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SaraSara-mn5ds
      @SaraSara-mn5ds 3 года назад +1

      ihite tikikl bileshal 7ken tilalech inde wore nw 7wor tatekime minm zimbla wore tidaredralech

    • @አስቱአስቱ-ፐ1ፈ
      @አስቱአስቱ-ፐ1ፈ 3 года назад

      እኔም እሱን ሳይ ውሸት እደሆነ ሳቅ ትተው ወጠሁ ጨርሸም አላየሁት

    • @iughxcv5807
      @iughxcv5807 2 года назад +1

      Kkkkkk

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 2 года назад +1

      እኔ ስድስት ወሬ መጠቀም ከያስኩ ግን ቃል ገብቶል ከጆሮየ ላይወርድ

  • @Messi-h5t
    @Messi-h5t 4 дня назад

    የጥቄር አዝሙድ ዘይት ከሌለን ፍሬውን መጠቀም አንችላለን?

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 2 года назад +15

    አሁን የቀረው ጨው እና በርበሬ ጥሩ ነው ብሎ የሚያስተምር ብቻ ነው

    • @zabibaad5769
      @zabibaad5769 2 года назад

      ክክክክ ጨው ተብሏል አንድ ግዜ ሠምቻለሁ ግን በርበሬ ቀርቷል

    • @helihelicho4727
      @helihelicho4727 2 года назад

      እንዴ በርበሬ ተቀቅሎ ውሀውን ተጠቀሙ የሚል ትምህርት ወቷል እኮ አልሰማሽም

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 2 года назад

      @@zabibaad5769 እሰይ ጥሩ ነዋ

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 2 года назад

      @@helihelicho4727 እና ምን ቀረ አሁን የተፈላ የሽሮ ወጥ ብቻ ነው የቀረው

    • @zabibaad5769
      @zabibaad5769 2 года назад

      @@saraabata4886 ክክክ እሱም አይቀር ሁለ ገብ ውህድ ነው ተጠቀሙ በአንድ ሣምት እመቀመጫችሁ ይደርሳል ይሉን ይሆናል ዩቱብ አሳበዳቸው እኮ

  • @zenezz9611
    @zenezz9611 2 года назад +1

    ይህንን አዘገጃጀት ስናፈላ ዉሀ እናረግበታለን ወይ

  • @jemilakasayoutub4281
    @jemilakasayoutub4281 3 года назад +3

    ዝጅብል ቁርፍድና ቀረፋ አለኝ ጥቁር አዝሙድ ግን አላገኝም መዉጣት ስለማልችል ሶስቱን ለመጠቀም በምን ማዋሀድ እችላለሁ? የወይራ ዘይት በጠቀምስ?መልስ?አመሰግናለሁ❤️

  • @lidu6600
    @lidu6600 2 года назад +1

    የምግብ ዘይት መጠቀም ይቻላል?

    • @samrishow
      @samrishow  2 года назад

      Selam wude no kalesh coconate tetekemy🙏

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 2 года назад +3

    እዉነት ነዉ ዉዴ በእጥፍ ፀጉር አሰደገልኝል 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤ከልብ አመሰግናለሁ በረች የኔ ወድ ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @DianaDiana-jr8ev
    @DianaDiana-jr8ev 2 года назад +2

    ማንኛውንም ፈሳሽ ዘይት መጠቀም እንችላለን ወይስ በፈሳሽ ቅባት

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 года назад +13

    እኔ ዉድችዬ እኔ ፀጉሬ ለወጥ ያየሁበት ዉህድ ልንገራቹ እና አንድ ሲኒ እሩዝ ከዛ አንድ ብርጭኮ ዉሀ ታረጉና ሀያ አራት ሰአት ትዘፍዝፍታላቹ ከዛ ሳትቀቅሉትበጥሬ ትፈጩትና ከዛ በማጥለያ ማጥለል ከዛ እንደ ገንፎ አገፍት ከዛ ግማሽ ሲኒዘይት ዘይቱንና የኮኮናት ዘይት አርጋቹ ካገንፋቹት በሀላ በድጋሚ መፍጨት ከዛ በንፁህፀጉራቹ ተቀቡትየምር ፀጉሬ አድጎዋ ፊት ለፊትም ያሳድጋልእኔ ከዚህ ዉህድዉጪ ፀጉሬ ወጥ አላረገዉም የምር ምንም አልጠቀምም ግን እሩዙ ቀጫጭኖቹ እረዝ አርጉ አረብ አገር ያላቹ ለወራንሽ ሚጠቀለለዉነዉ ቆንጆ በተረፈ መልካም ሙከራ

    • @እሙሙአዝyouTube-j9s
      @እሙሙአዝyouTube-j9s Год назад

      ያጠለልነውን ሩዝነው ዉሀውንየምናገነፋው

    • @Alem-p4n
      @Alem-p4n 3 месяца назад

      I😮😂​@@እሙሙአዝyouTube-j9s

  • @GenetKassahun-v6e
    @GenetKassahun-v6e 4 месяца назад

    ቁርፍድ ነው ውይቀረፋ አልገባኝም?

  • @wubetmezgebue8898
    @wubetmezgebue8898 3 года назад +4

    በምግብ ዘይት ነው የምነጠቀመው

  • @TegseteGberemesekeli
    @TegseteGberemesekeli Месяц назад

    እእቴ ቀረፋ ሳይኦን እያሳየሽን ያለው ቅርፍድ ወይ ሚሲማር ይሉታል አረቦች ግን የጥቁር አዚሙድ ዘይት ከሌለንሳ?

  • @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
    @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ 3 года назад +14

    ጥያቄ አትመልሽም ምን ዋጋ አለው ቢደጋገም አንዱንም ሳንጠቀም በተረፈ በርቺ

  • @neima6870
    @neima6870 2 года назад

    አንዴ የተዘገጀዉ እስከ ሰበት ቀን ብቆይ ጅግር አለዉ ወይ

  • @zamzamahmed6298
    @zamzamahmed6298 3 года назад +8

    ትክክል ነሽ እህት እኔም ፀጉሬ እየተነቃቀለ ተቸግሬ ነበር ዝጂብል ብቻ ፍጭቸ እየተቀባሁ ነበር በወሩ ለውጥ አገኘሁበት አሁን ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ፀጉር እርዝመቱም ጨመረ በጣም ቆንጆ ነው ዝንጂብል ብቻ ተጠቀሙ

    • @aa-vw6mn
      @aa-vw6mn 3 года назад +3

      የዝጅብሉን አጠቃቀም ንገሪኝ የኔእህት በጣም ተቸግሬ አለሁ

    • @abebatafese1911
      @abebatafese1911 3 года назад

      ጁሱን ነው ወይስ

    • @ነኝተስኛዋ
      @ነኝተስኛዋ 3 года назад

      ውይ ማማየ ንገሪኝ ጅጅብሉን እንዴት አደርጌ ልጠቀመው ፀጉሪ እየተነቀለ

    • @zamzamahmed6298
      @zamzamahmed6298 3 года назад +1

      @@ነኝተስኛዋ ይቅርታ የኔ ውድ አላየሁትም ዝንጂብሉን እንዳለ መፍጫው እንድፈጭልሽ እንደ ሽንኩርት አድቀሽ ክተፊው ከዚያ በመፍጫ ከትንሽ ውሀ ጋር ፍጭው ልክ ለፀጉርሽ የሚበቃሽ መሆን አለበት የፈጨሽው በማጥለያ አጥሊው ውሀውን ጭማቂውን አይንሽን ተጠንቀቂ ታጠቢበት ጭቅላትሽን መሳጂ እያደረግሽ እሽው በፌስታል ፀጉርሽን እሰሪው ሻሽ አስረሽ 4 ሰአት 5 ሰአት ከቆየሽ ቡሀላ ታጠቢው ፊትሽንም ውሃው ሲወርድ ያቃጥልሻል ምንም ችግር የለው በውሀ ታጠቢ ከቻልሽ በፊስቡክ እንገናኝና ፃፊልኝ አስረዳሽ አለሁ በየ ሳምቱ ስትሰለች ተጠቀሚ ጭቅላታችን ይከፍትልንና እድገቱ ይጨምራል በቅባት ይደፈናሉ አይዞን ለውጥ ታገኛለሽ ማሬ

    • @zamzamahmed6298
      @zamzamahmed6298 3 года назад +1

      @@abebatafese1911 አወ ማማየ ትንሽ ውሀ ጨምረሽ ፍጭው ታጠቢበት በፊስታል እሰሪው ሙቀት እንዳገኝ ከዚያ በሻሽ እሰሪው ያቃጥልሻል ፀጉርሽን ምንም ችግር የለው አይንሽን ተጠንቀቅ 4 ሰአት 5 ሰአት ምንም ችግር የለው ከዚያ በላይም ቢሆን አይጎዳም እኔ ሳይመቸኝ ሲቀር ጣት 5 ሰአት የተቀባሁ ማታ 3 ሰአት እታጠባለሁ ስራ ስለሚበዛብኝ አይጎዳም ማሬ

  • @sayedahmada1852
    @sayedahmada1852 2 года назад

    ጀጂቤለው ይለጨል ያታገሸራ ያቱቁረጠ ይቴኘው ??

  • @hayatkedir1297
    @hayatkedir1297 2 года назад +17

    ሁሉንም መጠናቸው ብትነግሪን ደስ ይለናል ሳምሪዬ

    • @samrishow
      @samrishow  2 года назад

      Lek ene edetetekemekut hode👌

    • @ሊያአንዳርጌ
      @ሊያአንዳርጌ 2 года назад +3

      መጠኑ ችግር የለውም ውዴ በጣም አሪፍ ነው በሠባት ቀን ያሳድጋህ ያለችው ግን ውሸት ነው ይቆያል በጣም ከምንም በላይ አሪፍ ነው እኔ እጠቀመዋለሁ

    • @mamize9750
      @mamize9750 2 года назад

      ቅርንፉድ ነዉ ቀረፋ

    • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Год назад

      ​@@mamize9750 ቁርፍድመሰለኝ

  • @teigsttg1255
    @teigsttg1255 2 года назад +2

    ፀጉሬ መሀሉ በጣም አጭር ፊለፊቱም እየሄደ ነው ከተሰራሁትም በሀላ ትንሽ ጫፉ ስስ እናም በጣም እየተቀራረፈብኝ ነው ምንአይነት የጭቃ ቅባት ገዝቼ ልጠቀም እባክሽ አብራርተሽ ንገሪኝ

    • @samrishow
      @samrishow  2 года назад

      Selam wude DAX yemebale cheka kebate tetekemy betam aref newu😘

  • @melkamwedaje9432
    @melkamwedaje9432 2 года назад +3

    በየ ቀኑ ነው የመንቀባው ማንኛውም ዘይት ይሆናል አልሽ ለምግብ የምንጠቀመውም ይሆናል

  • @Natsant-g2r
    @Natsant-g2r Год назад

    ኧእማ የዊረ ዘይት የለኘም በልጠቀምስ ይቻለል

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 3 года назад +25

    ትልቅ ውሸት በሠባት ቀን

    • @samrawit-e8d
      @samrawit-e8d 3 года назад

      ሳትጠቀም እንደሆነ እራሳ በአንደበቷ እየተናገረች ነው ይኽው አብረን እኔም አብርአችሁ ነወ የምጠቀመው ትላለች 7ቀን7777

  • @Sara-sk3xp
    @Sara-sk3xp Год назад

    የጥቁርአዝሙድ ዘይት የለኝም ዝብየብጠቀምስ

  • @zallazallaq1979
    @zallazallaq1979 3 года назад +4

    ምንድነው ዘይቱ የተጠቀምሺው ኮከናት ወይስ የወይራ ዘይት ፀጉሬ በጣም የተጎዳ ነው ሻሽ ተለይቶኝ አያቅም ብጥስጥስ ያለ የሚነቃቀል ዛላው የማያምር ነው እህቴ ሞክሬው ከዛን አመሠግንሻለው

    • @የሀርቡልጅወሎየዋ
      @የሀርቡልጅወሎየዋ 3 года назад +1

      የኔም ከፊቴ በጣም ሸሽቶ ነበር እሁን አልሀምዱሊላ ግጥም ብሎልኛል እሱም የጉሎ ዘይትና ቪክስ ነበር ምጠቀመዉ በደብ ነዉ የመለሰልኝ ብዙ ባይሆንም የጥቁር አዝሙዱንም ዘይት እራሴ ሰርቸ እጠቀም ነበር ለማንኛዉም አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነዉ

  • @sebrintariku3650
    @sebrintariku3650 2 года назад

    Yikrta yene eht oil yemn endehone ltnegrin tchiyallesh?

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ጰ4ኘ

    ቀርፍነው። ወይስ። ቁርፍድ

  • @EthioworldTube
    @EthioworldTube Год назад +2

    yene frenje dess tiyalsh betam enamsgnalen !!

  • @debritumatewos6103
    @debritumatewos6103 3 года назад +7

    ለሳሳ በዶ ለሆነ ፀጉር ያገለግላል ወይ?ያንች ቀደሞዉኑ ጥሩ ስለሆነ ነዉ። እባክሽን እዉነት የሆነዉን ብቻ ንገርን።

    • @samrishow
      @samrishow  3 года назад

      Ere ewunet newu mare

  • @ethiopiansvoice4596
    @ethiopiansvoice4596 2 года назад

    እኔ የገረመኝ እንደአጭበርባሪ በጣምችኩል ግብግብ የምትይበት ምከኒያት አልገባኝም።

  • @frehiwotgirmaytesema711
    @frehiwotgirmaytesema711 2 года назад +6

    ቀረፋ ነው ወይስ ቅርንፋድ ?

  • @Mekid-p5t
    @Mekid-p5t Год назад

    አመሰግናለው ሳምሪዬ ለዉጥ አይቼበታለው ቀጥዪበት

  • @zallazallaq1979
    @zallazallaq1979 3 года назад +10

    እሺ እሳት ላይ ስንት ደቂቃ ማቆየት አለብን ከተቀባን በጏላ መታጠብ የለብንም

    • @ሊያአንዳርጌ
      @ሊያአንዳርጌ 2 года назад

      ቢያንስ አስር ደቂቃ ደሞ ተቀብተሽ ተውት ነው የሚደረገው እኔ ሁለት ወሬ ስጠቀመው ቆጆ ነው

  • @WubitGirma-g7u
    @WubitGirma-g7u 3 месяца назад

    በዘይቱ ፋንታ ፈሳሽቅባት ማድረግ ይቻላል

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይባረከሽ መልካም ሥራ

    • @samrishow
      @samrishow  3 года назад

      Yene konjo😘😘😘

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 года назад

      ቤተሠብእንሁንነይ

  • @Akram-t8k5r
    @Akram-t8k5r Месяц назад +1

    ዘይዘይቱን መጨመርይቻላል

  • @ሔዋንጎንደሬዋ
    @ሔዋንጎንደሬዋ Год назад +4

    ፀጉር የተፈጥሮ ነው ልጆቸ አታስቁኝ🥰

  • @fikrtadese-eg1ku
    @fikrtadese-eg1ku 6 месяцев назад

    ዘይቱ የምንድን ነው የምግብ ነው

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 года назад +31

    እኔ የሚገርመኝ በተፈጥሮ ፅጉር እያላችሁ ለዩቱብ ብር ይህ አሳደገ ብላችሁ ስው ታታልላላችሁ

    • @samrishow
      @samrishow  2 года назад +1

      Ere ayebalem yawekuten masawek mamamare hateyate newu?

  • @hanakumi3609
    @hanakumi3609 Год назад

    ዘይት ግን የምን ዘይት ነዉ??

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 3 года назад +5

    ግን ዘይቱ ነፃ መክንያቱም ቅሩፉድና ጥቁር አዝሙድ ሲቀላቀል የሚሰጠን ከለር ዘይቱ ጠቆር ይላል ያንቺ ነፃ ስላልገባኝነው ከይቅርታ ጋር ውዴ

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 года назад

      ቆንጆ እንደማመር

  • @Fenet-k5k
    @Fenet-k5k Год назад +1

    Are nayu gin bemigib zayit naw algebanym

  • @አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል

    ክክክ የሀበሻ ጸጉር እንኳን በሰባት ቀንና በወርም አያድግም ለምን። እውነቱን አታወሩም ለትምህርትሽ እናመሰግናለን

    • @mhrumhru8059
      @mhrumhru8059 3 года назад +4

      ልክ ነሽ የአሻ ጠጉር የተረጌሜ ምንም ለዉጥ የለም😂😂😂😂😂😂

    • @mnm6057
      @mnm6057 3 года назад +3

      ከከከከከከእረ1አመትምአይረዝምም

    • @almazwogaso3298
      @almazwogaso3298 3 года назад +1

      @@mhrumhru8059 🤣👍

    • @almazwogaso3298
      @almazwogaso3298 3 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣ትክክል ነሽ

    • @almazwogaso3298
      @almazwogaso3298 3 года назад +1

      Kkkk

  • @ZahraZahra-cy5dh
    @ZahraZahra-cy5dh Год назад +1

    ወሀ ነው የጨመርሽበት ነገር ምንድን ነው ወይስ ሰሊጥ ማለቴ ቅባት ንገሪን በደንብ አስረጂ እና ተረጋጊ

  • @aynedxb7663
    @aynedxb7663 2 года назад +11

    አንድ ወር ሆኖኛል መጠቀም ከጀመርኩ በጣም ለውጥ አለው ፀጉሬ ጌታ ይባርክሽ እህቴ እውነት ነው

    • @agerdemeke4867
      @agerdemeke4867 2 года назад +1

      7 qen new yetebalew eko? 1 wore kehonema 13 etif madeg alebet.....

  • @ሚካኤልi-cu9sj
    @ሚካኤልi-cu9sj 2 года назад

    ሳምርየ ከወለድኩ ቡሃላ ፀጉሬን እየረገፈ ኣስቾግሮኛል ምን ላድርግ መልስልኝ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад +4

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እህቴ እናመሰግናለን የኔ ውድ በላይክ ጉራ በየ እህቴ ።

  • @MartaHabtemariam-we4ss
    @MartaHabtemariam-we4ss Год назад

    መጠኑ ምን ያህል ነው?

  • @goldlove2777
    @goldlove2777 3 года назад +3

    ኢትዩፕያ የት አካባቢ ነው ያለው ሳምርየ

    • @hirutabraham7315
      @hirutabraham7315 3 года назад

      የትም ሱቅ ሁሉም ይይዛሉ ግን ከፋርማሲ ግዢ

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 6 месяцев назад

    ኮሜንቴን ታየሽው መልሽልኝ እህት ሩዝ ሜሪ ውሀ ማታ ማታ ጠጉሬን መሳጅ እያደረኩ በሳምንት ብታጠበው ችግር ያመጣል ያሳየሽውን እሞክረዋለሁ በርች

  • @zufanwiubeshet8720
    @zufanwiubeshet8720 3 года назад +24

    እባክሽ ቀረፈ አይደለም ቅርንፋድ ነው

    • @samrishow
      @samrishow  3 года назад +2

      Yene konjo afe tesaseto new yekerta

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 года назад

      ደምሪኝ በቅነነተ

  • @ኩንፈየኩን-ቨ7ኰ
    @ኩንፈየኩን-ቨ7ኰ 2 года назад

    ምን ምን ነው የሚዋህደው

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 3 года назад +3

    ወላሂ መቀባት ከጀመርኩኝ ሦስት ሳምንቴ ወፍ የለም

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 года назад

      ክክክክክ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад

      እኔ ሁሉን እየሞከርኩ ነው ዱቄት የሆነ ሰወች የተፈጥሯችሁን ጭቃ ቅባታችሁን እየተቀባችሁ ዝም በሉ ቅርንፉድ ከላይ ነው እንደመቀስ የሚሰባብረው ውሸት ነው

  • @መሬየምነኝወሎየዊ
    @መሬየምነኝወሎየዊ Год назад +1

    ማሻላህነዉእህትነይሰቲበወሰጥእፈልግሻለሁ

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 3 года назад +35

    ይሰተካከልልሽ በሰባት አመት

  • @hani9864
    @hani9864 Год назад

    ፋስ ነው ወይስ ፋስት ነው ያልሽው

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 года назад +4

    ቅርፉድ ነው ወይስ ቀረፋ የቀላቀልሽውን ከዝጅብል ውጪ ያለው በደንብ አብራሪው

    • @nefisanesredin1618
      @nefisanesredin1618 2 года назад

      Yazegajechiw kurunfud mitaweraw sile kerefa gira agabachign eko

  • @selamawitgebrehana7723
    @selamawitgebrehana7723 2 года назад +1

    ዘይቱ የምግብ ነው ወይስ ሌላ

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 года назад +4

    ጥሩ እህት ግን በአንድ ሳምንት አያሳድግም ሊላ የሚሳድግ ካለሽ ንገሪን እህት ለሁሉም ሊሆን አይችልም

    • @tinalemma2969
      @tinalemma2969 3 года назад

      I agree with u

    • @hananhanan-hq7mx
      @hananhanan-hq7mx 3 года назад

      እረ ዝም በያቸው በአመቱም ለውጥ የለም

  • @metadelteye1035
    @metadelteye1035 2 года назад

    Yena wude enamsgenalen kibatun nw yadebalkeshiwe?? Ena betam eytenkakelena eysasa techegerylwe tsgura betam tadagey nw gin minm tetkema alwekum ahun ejemeralwe

  • @taybatube194
    @taybatube194 3 года назад +9

    ሰለም ሰለም
    ሰለም ለአገረችን🇪🇹👍

  • @ganttgant1220
    @ganttgant1220 2 года назад

    የምግብ ዛየት ነው እማ

  • @saa3120
    @saa3120 3 года назад +6

    አረ ውድ ጋደኞቼ እንዳትሸወዱ ይህን ተጠቅሜ መላልጦ ቁጭ አረገልኝ ምንም ጥቅም የለውም

  • @adanechfufa4393
    @adanechfufa4393 2 года назад

    አንደኛው ዘይት የምግብ ዘይት ነው ወይ የተጠቀምሽው

  • @nanySilvac
    @nanySilvac 3 года назад +9

    Que Beleza amiga parece ser muito bom, eu vou fazer pra ver se o meu cabelo sai do lugar, e melhora a calvície. O seu cabelo é muito bonito e grande parabéns ♥️🇧🇷🇧🇷

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ Год назад +1

    ሀይ ሳምሪ የጥቁር አዝሙድ ዘይት አናገኝም እኛ ያለን ጆርዳን ነን እናም ኢትዮጵያ የሚያመጣልን የለም

    • @samrishow
      @samrishow  Год назад

      Ale ezam teyeky wude yenorale

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 3 года назад +4

    እረ በፈጠረሽ ለ7 ቀን አትበይ ለዩትብ ብለሽ እኔ ከተጠቀምኩት ቆይቻለሁ ትግስት ይጠይቃል 😔😔😔

    • @samrishow
      @samrishow  3 года назад

      Satetateby new mekebate yalebesh

    • @ssethiopia7300
      @ssethiopia7300 3 года назад +1

      @@samrishow እየተጠቀምኩት ነው ፀጉሬም ስስ ነው አሁንም ያው ነው ማፊ ለውጥ

    • @samrishow
      @samrishow  3 года назад

      Yetekur azemud zeyet tekeby bande yadegale eregetena nene

    • @ssethiopia7300
      @ssethiopia7300 3 года назад +1

      @@samrishow እቤት የተሰራ ነው ወይስ የሚሸጥ የሚሸጥ ከሆነ ስሙን ፃፊልኝ እሞክራለሁ

  • @mekedy95
    @mekedy95 Год назад

    ምንአይነት ዘይትነው

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 3 года назад +14

    ሳምሪዬ የኔ ውድ በርቺ ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን
    በትክክል ልክ ነሽ እኔም ለብዙ ጊዜ ተጠቀምኩት👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘

    • @ameleterefe4572
      @ameleterefe4572 Год назад

      ቀረፋ ነው ወይንም ቅርፉድ

    • @Reem_coffee
      @Reem_coffee Год назад

      @@ameleterefe4572 ቁርፍድ ነዉ

  • @SaraSara-mn5ds
    @SaraSara-mn5ds 3 года назад

    Karafa or kurunfud nw ehe ?

  • @aklogaklog9017
    @aklogaklog9017 2 года назад +3

    ሲጀመር ፀጉርሽን ኪችን አትችልም አስተካክይ እህቴ በፀጉርሽ ነግጅ በርች መካሪወችሽን አመስግኝ

  • @4minutecrufts6
    @4minutecrufts6 2 года назад +1

    እንደ አያት አይነት የሚረጋ ዘይት መጠቀም ይቻላል?

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 года назад +5

    ወዶ አይስቁም 😁😁😁😆😆😆 እንኳን በሰባት ቀን ሊያድግ በሰባት አመትም አያድግም ለማንኛዉም ሰብስክራይብ አድርጌሻለዉ የዉፍረት መቀነሻ ንገሪን 👍👍👍

    • @samrishow
      @samrishow  2 года назад

      Yene konjo okk eseralewu💕💕💕🙏🙏

    • @mdfahim8194
      @mdfahim8194 Год назад

      😂😂😂😂😂ታደለሽ

  • @Helen-q8b
    @Helen-q8b Год назад +1

    ምን አይነት ዘይት ነው ምጠቀመው

    • @samrishow
      @samrishow  Год назад

      Hi kalesh be coconat oil serewu kelelesh be oliva oil gen yechemerkut wanawu harmela oil new

  • @zahraz838
    @zahraz838 3 года назад +6

    ሰባት ቀን አላላይም😁😁😁 የኔስ ባመትም አያድግ😀😀😀

  • @selamsuleman5836
    @selamsuleman5836 2 года назад

    ቅርፉድ ልትይ ብለሽ ነው?

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 3 года назад +5

    😅😅😅😳 እሺ ሰባት ቀን እቀባለው ፀጉሬ ያንቺንን ካላከለ ግን ዋ 😏😏😏😏

  • @Helen-q8b
    @Helen-q8b Год назад

    በኮኮናት ሆይል መስራት ይቻላል

  • @ሮቤልእየህያብናይጎልመሰረ

    ለውሸትም ልክ አለው ወይ ጉድ በ አድ ሳምት ውስጥ እድህ አየ ሰው ይበላል ስባል መቸም 😢😢😢😢

    • @samrishow
      @samrishow  2 года назад +1

      Selam mokeresh kezan wukeshen wude

  • @zinatube
    @zinatube 2 года назад

    ማሬ በውሀ ነው ወይስ በወይራ ዘይት ነው ያዋሀድሻቸው.

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 года назад +3

    የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እግዝያብሔር፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልን፣ማሬ

  • @sikosilo2323
    @sikosilo2323 2 года назад

    እሄኛዉ ያልሽዉ ምንድነዉ

  • @lemlemteklehaymanot7916
    @lemlemteklehaymanot7916 2 года назад +4

    እህቴ በይ እንምክራለን እንዳፈሽ ያድርግልን

    • @ሊያአንዳርጌ
      @ሊያአንዳርጌ 2 года назад

      ቆጅ ነው ግን ሠባት ቀን ያለቻት ውሸት ናት እን ሁለት ወሬ

  • @leleyohannes1301
    @leleyohannes1301 3 года назад

    Kerfa ways kurnfude new?thanks

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 3 года назад +5

    እኛ አበሾች በምንቀባው ትተሽ በምንበላውም ለውጥ አናመጣም ለምን ይዋሻል ያንቺ ቀድሞውንም አልተጎዳም ለዛ ነው ጥሩ የሆነው

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 года назад +7

    ቀረፋ እና ቁሩንፈድ ን ለዪ እንጂ ደሞም ውሸት ጥሩ አይደለም ፀጉር በ 7 ቀን ምናልባት ለህፃናት ሊሆን ይችላል ፀጉር እንደ እድሜ እንደ ጤና የመሳሰሱት ይለያያል እናም ቢያንስ 100% እርግጠኛ ሆነሽ አታውሪ

    • @samrishow
      @samrishow  3 года назад +2

      Yaleshewu tekekel hono gen ene wusetu yechemerkuten chemeresh tetekeme na wushet kehone sedeben 😘

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 3 года назад +2

      @@samrishow አልሰደብኩሽም እኮ በ 7 ቀን ለውጥ አያመጣም ምናልባት በወራት ውስጥ ብትይ ለማለት ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @miftuogato1901
      @miftuogato1901 3 года назад

      Ke 7 ken belay mexeqm aychalm

  • @Weyni-j5w
    @Weyni-j5w Год назад +2

    እኔ ሰጠቀም ስጠቀም 70 አመት ሊሞላኝ 7 ቀን ነወየቀረኝ ወይዘንድሮ 😂😊😅😮❤❤

  • @hanaethiotube
    @hanaethiotube 3 года назад +7

    በጣም አሪፍ ውህድነው እናመሰግናለን

  • @EthioworldTube
    @EthioworldTube Год назад +1

    Awo. Tikur azmud ale merkato yishatal be buna lay eyttkmkubet new ahun dgmo yanchin video kayehu behula etkmwalhu kasayshin video gar !! fetari yibarkish enwodshalen lezam new 40 ,800 suscribe yagnhew melkam sew silhonshilen !!😍😍😍😍

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 3 года назад +38

    ቀረፋ ነዉ ቅርንፉድ

    • @hanageresu9930
      @hanageresu9930 3 года назад +3

      qurufud

    • @SaraSara-mn5ds
      @SaraSara-mn5ds 3 года назад +1

      Kkkkkk krunfudnw karefa imtilaw

    • @Rf-us7zi
      @Rf-us7zi 3 года назад

      ቅር ግድ ልትል መሰለኝ

    • @Rf-us7zi
      @Rf-us7zi 3 года назад

      ቅርፍድ

    • @sarabook2434
      @sarabook2434 2 года назад

      ሁለቱም.ለፀጉር.ቆምጆ.ነው

  • @أمزكريا-س9خ
    @أمزكريا-س9خ 2 года назад

    እደትአወቅሽ ማሳደጉን ገናመጀመርሺከሆነ እእ?

  • @marthabh6607
    @marthabh6607 2 года назад +10

    ቀረፋ ነዉ ቁሩፉድ

    • @samrishow
      @samrishow  2 года назад +2

      Yene konjo sory kurenfud maleten newu🙏

    • @kadegahwsan2344
      @kadegahwsan2344 2 года назад

      እኔ ለራሡ ግራ አጋባችኝ አድጊዜ ቀረፋ አድጊዜ ቁርፍድ እያለች ሆ

  • @berhanetolera7439
    @berhanetolera7439 2 года назад

    ቃረፋ ነው ወይስ ቁሩንፉዲ ነው?

  • @BeleteGebeyehu-tw6wd
    @BeleteGebeyehu-tw6wd Год назад

    ሰምር የቁሩፋዱ መጠን የዜይቱ መጠን ቢገለፅ ?

  • @milonbd1917
    @milonbd1917 Год назад

    በምን ዘይት ነው ሚክስ ያርክሽው

  • @abebechdebola179
    @abebechdebola179 2 года назад

    salmi.lachi yihui geta yibarkishi ishii inayleni tinshi tiyake alen tukuri.azimudi zeti kalel kurfdina jajibeluin bini takami mini chigire ale?