ፀጉሬ እንዳይነቃቀል እና እድገቱ እንዲጨምር የጠቀመኝ ሁህድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 343

  • @ማርያምየፍቅርእናት

    እኔ ካቺም ያገኘዉት አይቻለዉ ምርጥ ነው ስወድሽ ከልቤ በርች እሄቴ💚💚💚💚💚👌👌👌👌👌

  • @salamsalam4921
    @salamsalam4921 Год назад +7

    እኔ መጠቀም ከጀመረኩ 1አመት ሞላኝ አሁን ያለኝ ፀጉር በጣም የሚገረም ነው የኔ ፀጉር የሚያድግ አይመሰለኝም ነበር አሁን ላይ በጣም ጥቅረና በጣም እረዝሟል መጠቀሜንም አላቆምኩም እናመሰግናለን ❤

    • @Mነኝየእናቴከርታታ
      @Mነኝየእናቴከርታታ 6 месяцев назад +1

      ምን ምን እያረገሽ ነው እምትጠቀሚው እህቴ እደት አደርገሽ😢😢

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Год назад +2

    ወይኔ እህት ሠላምሽ ይብዛልኝ እወድሻለሁ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NathaniemHabebe-yl9hs
    @NathaniemHabebe-yl9hs Год назад +1

    Thanks for all of your work

    • @Rahma-z3j
      @Rahma-z3j Год назад

      ማሻ አላህ አሪፍ ነው ወድጀዋለው 2:36

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 года назад +2

    ልሞክርና ውጤቱን እናገራለሁ እሽ ትክክል ነሽ ከመሞከር ብዙ ያመልጣል ግን የባስ እሳዲጋለሁ ስል ያለውን እንዳላጣው እየፈራሁ ሞክሬ አላቅም ዛሬ ልሞክርነው

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад +11

    ሰላምሽ ብዝት ይቀልልኝ እህቴ!!
    ዋዉዉ! ፀጉርሽ አንደኛ ነው👌 በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ዉህድ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ ይህን የመሰለ ዉህድ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌👌

  • @ibrahimmendememuna6415
    @ibrahimmendememuna6415 2 года назад +1

    Woow Amazing 🥰🥰😘😘😘 Ma Sha ALLAH ❤️ I will surly try this beautiful recipe, but please 🙏🙏🙏🙏 after spraying the recipe on hair, will wash it off or you will it and bread your hair? Please reply me thank you 🙏 sis ❤️

  • @selamawitbenalefw
    @selamawitbenalefw Год назад +1

    እህቴ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @foziyayesuf9337
    @foziyayesuf9337 2 года назад +11

    እህቴ በየቀኑ ነው የምንርጭበት ወላ ልንታጠብ ስንል ነው ከታጠብንበት መርጨት ያቻላል ባንታጠበውም ብናስቀምጠው መልሺልኝ እንዳታልፊኝ

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 2 года назад +13

    ስላምሽ ይብዛ እሺ ጡሩ እሞክራለሁ ግን በተቀባነው በት ቀን ነው ምንተጣቦ ወይስ ነደቅቃ ነው ??ንገርኝ

    • @يوسفالشمري-س9و
      @يوسفالشمري-س9و 2 года назад

      ለስንት ደቅቃ እንቀበዉ

    • @betabetty5063
      @betabetty5063 2 года назад

      ፀጉረሽ፡እንዴዚህ፡የረዘመዉ፡ይሄንን፡ከተጠቀምሽ፡በሃላ፡ነው፡ወይስ፡የበፋት???

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ

    ማሻአላህ ፀጉርሽ ያምራል እህቴ ፀጉር በተንከባከቡት ቢሆን የኔ ከወከቤ አልፎ እግሬ ይደርስ ነበር ፈጣሪ ሲሰራን የማያድግም ፀጉር አለ እኔ stop መንከባከብ ትቸዋለሁ አረብ ሀገር ከመጣሁ ግማሹ ገንዘብ በፀጉር ቅባትና ሻምፖ በመቀያየር ጨረስኩኝ

    • @እሙሱመያእሙሱመያ
      @እሙሱመያእሙሱመያ 2 года назад

      ክክክክ

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 2 года назад

      😢 me too 😢wallah 😢

    • @HshdE-p8h
      @HshdE-p8h 2 месяца назад

      እኔም ተጠቅሚው ነበር ወላሂ ምንም ውጤት አላመጣልኝም ከፊቴም ሸሸ አልበቅል አለኝ ተስፋ ቆርጨ ተቀመጥኩ ሻርብ ይደብቀው ካሁን በሗላ

    • @Amutiየገደራዋ
      @Amutiየገደራዋ Месяц назад

      የኔ ቢጤ ወላሂ ብሬን ጨረስኩ

  • @asterbirhanu3814
    @asterbirhanu3814 2 года назад +2

    We thank you dear sis but how many times do we need to spray

  • @ahmadinejadgh7400
    @ahmadinejadgh7400 26 дней назад +1

    ተቀብተን ወድያወ ነወ የምንታጠበወ ወይስ እንቆያለን?

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 года назад +7

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው በተለይ እህቶቻችን ተጠቀሙበት በጣም ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን።።

  • @AbebaWedhadhu
    @AbebaWedhadhu 10 дней назад +1

    አንደ የተዘጋጀው ለሢንት ጌዜ ይሆናል

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  4 дня назад

      እኔ ቅባቱን ለሀያ ቀን በውሀው ስረጭ ግን በየቀኑ

  • @SemiraMuhamed-f3j
    @SemiraMuhamed-f3j Месяц назад

    ሰላም ነዉ እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መንታ ያበቀለበት ፀጉር ግዴታ መቆረጥ አለበት አይደል?ካየሽዉ መልሽልሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Месяц назад

      አዎ መንታ ያለው ጸጉር መቆረጥ ነው እድሉ ውዴ ከዛ ጭቃ ቅባት ቫዝሊን ሞቅ ያለ ውሀ ጫፉን ማራስ ትችያለሽ ችፍርግ እንዳይል

  • @zewdihadish9564
    @zewdihadish9564 3 года назад +9

    I have a question sister - how many times do u wash your hair a month?

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      ይጀጀብሎዋሀብቻይበቃዋል

  • @ZeynebaAssen-l9x
    @ZeynebaAssen-l9x 18 дней назад

    ልንታጠብ ስንል ነው የምንቀባው ወይስ ባንታጠበው ችግር የለውም

  • @user-gr1xh9kv7q
    @user-gr1xh9kv7q 2 месяца назад

    ሠላም እህት ተጠቅመን ለሥንት ስአት አቆይተንነው የምንታጠበው

  • @jonejone8622
    @jonejone8622 2 года назад +1

    በተቀባነውቁጥርቢያንስከስንትደቂቃበአላመታጠብአለብን፡ሳልተጠበውባድርስችግሩምንድነው?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 года назад

      ሁለት ቀን አቆይው ቢቀመጥም ችግር የለውም ግን ሽታ ስለሚኖረው ሁለት ቀን ይበቃዋል

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ በየቀኑ ሳንታጠብ ብናደርገዉስችግር. ያመጣን መልስ ስጭን

  • @SaraSara-uf2pn
    @SaraSara-uf2pn 3 года назад +6

    በጣም ትክክል ነሽ እህታችን እኔም ተጠቅሜዉ ዉጤቱ በትንሽ ቀን አይቸበት አለሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ በርችልኝ ሀርፍ ዘትምህርት ነዉ ።ለቤትሽ ደሞ አድስስስስስ ነኝ በርችልኝ እልሽ አለሁ።

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 Год назад

    ማሬ ለተበጣጠሰ ፀጉር እና ሽበት ባጠቃላይ ለተጎዳ ፀጉር የሚጠቅም ሻፖና ኮንድሽነር ( ሳሙና ጠቁሚኝ ። አዲስ ተከታይሽ ነኝ መልሺልኝ እዳየሺው

  • @yosefchalie-ej3qg
    @yosefchalie-ej3qg 6 месяцев назад

    ሰላም ከተቀባነው በኃላ ለሰንት ሰአት ነው የምንቆይ???

  • @lobabahusain4158
    @lobabahusain4158 Год назад

    ማቆየት ስትይ ሥንት ሰአት ያህል

  • @SimretFikru-r4x
    @SimretFikru-r4x 4 месяца назад +1

    በዉሃ ቀቅዬ ባይፈጭስ ከዛ ቀን በቀን ብቀባስ ችግር አለው አትለፊኝ ውዴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  4 месяца назад

      ትችያለሽ ውዴ

    • @SimretFikru-r4x
      @SimretFikru-r4x 4 месяца назад

      እሺ እህቴ በርቺ በጣም ነው ማመሰግነው

  • @MadinaHussin-y8b
    @MadinaHussin-y8b 15 дней назад

    እኔ በሲንት ገዚ ነዉ የምነታጠበዉ

  • @hadiyyahadiyya4066
    @hadiyyahadiyya4066 2 года назад +1

    ውድዬ እንዴ ከተጠቀምነው በስት ቀን እንታጠበው

  • @fhgfhv9070
    @fhgfhv9070 4 месяца назад

    ለስንት ቀን ዪቆያል

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض 4 месяца назад +1

    ባነታችሁ እቺን ልጅ እናሳድጋት ስራዋ ካ 💯👌ይሳራሊ እኔ እሶን ማካታታል ካጀመርኩ stagure betam lawut aginchalw betam

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  4 месяца назад

      ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ ውድ

  • @Fughh-u8k
    @Fughh-u8k Месяц назад +1

    ዉድ የተፈጨ ዝንጅብል ነዉ ያለኝ መጠቀም እችላለሁ ቅርፉዱ ግዴታ መፈጨት አለበት በማረየም መልሽልኝ ፀጉሬ በጣም ነዉ እሚበጣጠሰዉ እናደሞ አጭር ነዉ😢

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Месяц назад

      አዎ ውዴ ትችያለሽ

    • @Fughh-u8k
      @Fughh-u8k Месяц назад

      እሺ ስታጠብ ነዉ ወይስ ከታጠብ በሗላ ደሞ ቅርፉዱን ልቀቅለዉ

  • @toybaschanal4685
    @toybaschanal4685 2 года назад +4

    በሳምንት ስንት ጊዜ እንጠቀም ? ስንት ደቂቃ እናቆየው እጸጉራቺን ላይ ? ዘይት ዘይቱንስ እንጨምርበት ወይ መልሺ እሺ

  • @TechShop-j3r
    @TechShop-j3r 2 дня назад

    በጣምጥሩነዉተባረኪ

  • @HabibhHabibh-b2j
    @HabibhHabibh-b2j 4 месяца назад

    ምንአለግን ባታለፉን ፈጣሪ ሰጠን ብትሉ😢

  • @NxhtiShimangus
    @NxhtiShimangus 4 месяца назад

    Tanks somac❤

  • @namem7667
    @namem7667 2 года назад

    በምን ለቁማው. ማናቃቃሉን ከስር. እያታናቃለ አስቻገራኝ

  • @genisisay97
    @genisisay97 2 года назад

    Selam konjo ena endebazalegn men laderge qumato rejem new gen bezat yelawem

  • @እምነትካብምስማዕእያ
    @እምነትካብምስማዕእያ 2 года назад +1

    በስንት ሳዓት ናቆያለን ማለት ከስንት ሳዓት ንታጠባለን እህቴ አሁን ንገርኝ ስለ ሰራሁ ነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 года назад +1

      ስለዘገየሁ በጣም ይቅርታ ተቀብተሽ ሁለት ቀን ቢቆይ ይመረጣል

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 года назад

      ስለዘገየሁ በጣም ይቅርታ ተቀብተሽ ሁለት ቀን ቢቆይ ይመረጣል

  • @hanaa588
    @hanaa588 2 года назад +2

    የኔ ጸጉር በጣም ቅጥል አለው ስቆርጠው ወዲያው ነው ይበዛበታል ያለሁት በስዴት ነው ጸጉር ቤት ተተኩሼ መቆረጥ አልችልም ምን ይሻለኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 года назад +1

      ቁጥርጥር ሰርተሽ መንታውን ብቻ ቁረጭው እኔ እንደዛ ነው የምቆርጠው ውዴ

    • @hanaa588
      @hanaa588 2 года назад

      እሺ የኔ ውድ እህት እና እኔ ከሰዎቼ ስለማልገናኝ ይሸታል አይሸትም የሚለው አያስቸግረኝም ስሪልን ውድ እህታችን እናመሰግናለን

  • @mucaakakuu4430
    @mucaakakuu4430 2 года назад

    OK thank you sister 😘 😘🙏🙏💝

  • @TigestGeberhiwot
    @TigestGeberhiwot Год назад

    Selam ehete hulunem yemetasayiwn video eyetxekemeku new
    Lewx ayichalew gin be bezat qerunfud sexekem bexam yasakekegnal ena segurem sabexerew yibexaxesal😢😢

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ውዴ ስልክሽ ትልኪልኝ ውዶ

  • @goytombelay6693
    @goytombelay6693 2 года назад +2

    ዝንጅብል ድቀት ይሆናል ወይ

  • @hafsaibrahim1793
    @hafsaibrahim1793 2 года назад +2

    Danke

  • @DestawAbate
    @DestawAbate 11 месяцев назад

    You use only this If it is it is nice growth I didn't try it then I will try it TNX

  • @limenhseyoum5566
    @limenhseyoum5566 2 года назад

    Oil ayunem wede

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ይሀ አድርገን ግን ትንሽ ቆይተን እንታጠበው ነው ወይስ ምድ ነው

  • @AminaAmina-r2l
    @AminaAmina-r2l 7 месяцев назад

    Woe yimachish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️

  • @sumekedirsumekedir2130
    @sumekedirsumekedir2130 2 года назад +1

    ለስንት ደቂቃ ነዉ የሚቆየዉ???
    ለስንት ቀን እንጠቀመዉ

    • @dreamviewer2135
      @dreamviewer2135 2 года назад

      ሽኩረን እህት እኔም እሞክረዋለዉ እንሻአላህ

  • @HgffHggt
    @HgffHggt 8 месяцев назад

    ሀሪፍነው❤❤❤❤

  • @አስካላማርያምቅድስት

    በናትሽእስት አንድ ነገር ልጠይቅሽ ፀጉሬ በጣም እዬትስባብረብኝ አስችጋረኝ መፍት ነገርኝ እስት?

  • @salamsalam6498
    @salamsalam6498 2 года назад +1

    ስትደቄቃነዉየምናቆየዉ እህታችን? እናበስትቀን

  • @ፈንዲሻ
    @ፈንዲሻ 3 года назад +1

    ማሻአላህ በጣምአሪፍነው እኔም ሞክሬዋለው በተለይ ቁረፍዱማሻአላ ለፀጉርአሪርነው አኔግን ፀጉሬ እዳቺነው ግን አልጠብቀውም

  • @tootaskitchen7158
    @tootaskitchen7158 2 года назад +1

    የተፈጨው ቁርፍድ ይሆናልወይ ?

  • @tgtg9524
    @tgtg9524 3 года назад +7

    ምርጥ ውህድ ነው እየተጠቀምኩት ለውጥ አይቻለው ግን ከስሩ እየተነቀለ ይወጣል በፊት እየተበጣጠስ ነበር

  • @f2660
    @f2660 2 года назад +4

    ማሻ አላህ
    ግን ሳንታጠብ ዉሎ ማሳደር አይቻልም እንዴ

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 2 года назад

    በሳምንት ስንቴነው የምንጠቀመዉ ደቂቃስ እስከ ስንት ደቂቃነው የሚቆየዉ

  • @zed2848
    @zed2848 Год назад

    እደኔ ተሥፍ ያልቆረጠ ማነዉ ይሄዉ እየቀለቃለሁ ግን እህት ከቻልሽ መልሽልኝ ፀጉሬ በጣም ቡዙ ነዉ ግን አጪሬ ነዉ ይበጣጠሣልም ግን አልቀነሠም እኔ እዲቀንሥ እዲሣሣ ነዉ የምፈልገዉ እዲገቱ ቀረቷብኝ ብዛተ እዲቀንሥ ነዉ የምፈልገዉ መለ ካለሼ ሹክ በይኝ

  • @fffhggf7gf334
    @fffhggf7gf334 2 года назад

    እስኪ እሞክረዋለሁ. በርች እህት

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 года назад +1

    Betam meret ena tekami new enem etekemalehu betam arif new 👏👌

  • @ፍትህለሳኡድእስረኞች
    @ፍትህለሳኡድእስረኞች 3 года назад +7

    ፀጉርሽ ያምራል ታድለሽ

    • @romanyoutube9518
      @romanyoutube9518 2 года назад

      ጉሊ ማሻ አላህ ሙስሊም የሆነ ሰው ያየው ነገር ላይ ታድለሽ ዋው ምናምን ሳይሆን ማሻ አላህ እንበል ታስቀየምኩሽ ይቅርታ🙏

    • @mesimesi3653
      @mesimesi3653 2 года назад

      የኔ ዉድ እርግጠኛ ነኚ ስት ስቃይ አይታ ነዉ ሚያድግላት ወይም ስጦታ ነዉ

  • @SaraSema-h5i
    @SaraSema-h5i 9 месяцев назад

    እሲኪየፎራፎረ ማጥፋያ ልትነግሪኝ ትችያለሽ በጣም ያሳከከኝ ነው

  • @marywambui6113
    @marywambui6113 2 года назад

    Wow I will try

  • @fathimamuhammad4993
    @fathimamuhammad4993 2 года назад +1

    Eshi wude tamchitoyagn tatakim damo nagershau gen tiru yisegnel

  • @selhidenenatenegey.b3897
    @selhidenenatenegey.b3897 3 года назад +3

    እሰከ ሥት ተቀን ነው የሚናቆየው ተቀብተን
    የሊትዪ ሠላምና ሢመለሥ እምክረዋለሁ

    • @rewdamudesir5924
      @rewdamudesir5924 2 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @tubu8058
      @tubu8058 2 года назад

      ቁርፍድ አሪፍ ነው በዚጂብል አልመከረኩትም ማታም ተቀብታችሁ ቀን ብትታጣቡት ችግር የለውም

  • @salamimogos1297
    @salamimogos1297 3 года назад +2

    ሰንት ቀን ይቆየል

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 года назад

      አራት ሰአት ሰወስት ሰአት አቆይው ከቻልሽ

    • @Zuzu1230k
      @Zuzu1230k 2 года назад

      ፍሪጅ ባይገባስ አይመቸኝም ለማስገባት ሰወቹ ይቆጣሉ መልሽልኝ እህቴዋ

  • @divaDiva-z1y
    @divaDiva-z1y 2 месяца назад

    እስከ መቼነው

  • @samritube645
    @samritube645 3 года назад +1

    እናመሠግናለን የኔ ውድ ምንም አይቀረኝ ወፊት🙏

  • @jhadma1200
    @jhadma1200 2 года назад

    Lom bicmr men charge Alwo squat Ena forfor Alwo

  • @Danait-h4c
    @Danait-h4c 2 года назад

    እሽ ግን ስንቲ ሳኣት ወይም ቀን መታጠብ አለበን

  • @አጎቴ
    @አጎቴ 3 года назад

    እናትዬ በራችልኝ ስራ እንዴት ይዛሻል

  • @zewdihadish9564
    @zewdihadish9564 3 года назад +1

    እህት አንድ ጥያቄ አለኝ - በወር ስንት ጊዜ ፀጉርሽን ታጥባታለህ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 года назад +3

      በሳምንት አንዴ በወር አራት ግዜ ብቻ

    • @ኢትዩጵያፋንታነሽዩቶብ
      @ኢትዩጵያፋንታነሽዩቶብ 2 года назад

      @@tube-gn3mx ለሰንት ሰአት ያህል እንቀባዉና እንታጠባዉ ዋኘውእባክሽ እንዳየሽዉ መልሽልኘ

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 2 года назад +14

    ፀጉር የሚሰጠዉ ከፋጣሪ ነዉ

  • @هاديهمحمد-ب2ح
    @هاديهمحمد-ب2ح 2 года назад

    መዳም አብረን እንጠቀማለን ስሪ ብላኛለች እንግዲህ እጠአቀማለው

  • @ሀውቲነኝየባረናልጅ
    @ሀውቲነኝየባረናልጅ 3 года назад +1

    ስላም
    እሳት
    እኔእዳድግልኝ.እፈልጋለሁ.እስከ ስደት.ግዜ.ለውጥታያለሽ.ያሳያል

  • @TigistSetargew
    @TigistSetargew 5 месяцев назад

    ለምን ያክል ግዜ ተጠቅመሸ ነው እንደዚህ የምያምረው

  • @MulexGirma
    @MulexGirma 11 месяцев назад

    በየቀኑ ቢህን ችግር አለዉ፡ውዶ

  • @zed2848
    @zed2848 Год назад

    ማሻ አላህ

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 2 года назад +7

    አቤት ፀጉር ማሻ አላህ ብያሻለዉ የኔዉድ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 года назад

      አዎ ምርጥ ነዉ ፀጉሯ ፀጉር ተፈጥሮም ነዉ አንዳንዴ ቅመማ ቅመም ሰለ በዛበትም አይደለም ደግሞ ምርጥ ፀጉር ያላቸዉ ሴቶች ናቸዉ ዩቱብ እየሰሩ ያሉት እኔ ሰጠቀም ጭራሽ ይብስበታል ዉልቅ ነዉ የምለዉ

  • @alazarkifla2125
    @alazarkifla2125 5 месяцев назад

    በመውቀጫ መውቀጥይቻላል

  • @ug5y791
    @ug5y791 Год назад

    ማሻአላ❤❤❤

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 Год назад

    እሸ የኔ ውድዬ ተባርክ

  • @etsegenetkassa3583
    @etsegenetkassa3583 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይሰጠሽን ጸጉር ለምን በምና ምን ነው ያደገው ትያለሽ ሰው ን ለምን ታታልሊያለሽ ምናለሌላነገር ፈልገሽ ሰርተሽ ቡትበይ ሸክም ነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 года назад

      ያው ባለን ሰርተን እንብላ ብዬ ነው ቅር ካለሽ ይቀራል አንቺን እንዳይደብርብኝ የኔ ማር

  • @seemi3138
    @seemi3138 2 года назад +3

    ግን ሰርተን ማሰቀመጥ እንችላለን ፍረጂ ሳናሰገባ ከወጭ ብናሰቀምጠው ይላሻል?

  • @فاطمهفاطيمه
    @فاطمهفاطيمه 3 года назад

    በደረቅ ዝጅብል መስራት ይቻላል ወይ ከኔጋር አያመጡም ፋሬሹን ዝጅብል ቁሩፎድ እኳን አለ

  • @محمدالمطيف
    @محمدالمطيف 2 года назад +3

    እስኪ ልሞክረው የኔኮን ከጆርዋ ዝቅ አትበል ተብሎ ተረግሞ ነው መስል

    • @MKk-qp6qx
      @MKk-qp6qx Год назад

      የኔ ቆን ጅ የኔ ም ነበር አሁን ግን ለውጠ እያያሁበት ነው❤❤❤

    • @REHAM.1r
      @REHAM.1r Год назад

      😂😂

    • @TarikNegn
      @TarikNegn 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 2 года назад

    እሺ ውድ

  • @weynshetwegderes7498
    @weynshetwegderes7498 3 года назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 2 года назад +1

    እኔ ያልሞከርኩት የለም ግን ምንም ለውጥ የለውም እግዚአብሄር ከላይ ሲሰጥ ነው ውዴ ግን እየተጠቀምኩ ነው

  • @Allahisone169
    @Allahisone169 3 года назад +2

    እኔ ፀጉሬ ፕርም አለው ብጠቀው ችግር አለው ፀጉሬ በጣም ነው የሚረግፈው መላ ካለሽ ንገሪኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 года назад

      እንዲያውም መፍትሄ ይሆንሻል ፐርም ብታቆሚ ግን ይመረጣል ውዴ

    • @ሀዝምነኝ
      @ሀዝምነኝ 2 года назад

      @@tube-gn3mx ልንታጠብ። ስንል ነውደ የምንጠቀመው ወይስ በየቀኑ ባልታጠብም ብጠቀመው ችግር የለውም

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 3 года назад +1

    ሰላም ሰላም ዋዉ በጣም ጥሩ ጥሩ ውህድ ነዉ እምታሳይን እናመሰግናለን

  • @jimaworkwondatir6702
    @jimaworkwondatir6702 2 года назад +1

    good

  • @agegnehushmola5626
    @agegnehushmola5626 3 года назад

    ስንት ቀን ነዉ ምንታጠብ

  • @wallooapp3291
    @wallooapp3291 2 года назад

    ተባረኪእት

  • @محمدمحمد-ش9ن8و
    @محمدمحمد-ش9ن8و 3 года назад

    ወይስተቀብተንመታጠብያለብን

  • @WadfFfg-r9d
    @WadfFfg-r9d 3 месяца назад

    ❤❤❤❤👌👌👌

  • @niningyunengsih7740
    @niningyunengsih7740 2 года назад +2

    እኔ ዝጅቢልና ቁርፉድ ፈጭቼ ተቀባሁት አቃጠለኝ ቆዳየን ችግር ያመጣልዴ ዝጅቢል ከበዛ እስኪ ንገሪኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 года назад

      አዎ አታብዙ ብያለሁ ሲበዛ ለቆዳም ለጸጉርም ችግር አለው

  • @saraticket8836
    @saraticket8836 2 года назад +1

    በረችልን እህቴ

  • @yarilisrodriguez3537
    @yarilisrodriguez3537 2 года назад

    Pretty chevex 🇨🇺 😙✌️

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 2 года назад +2

    ሞክሬ ልምጣና አደንቃለሁ