ለፎረፎር ለሚነቃቀል አላድግም ለሚል ጸጉር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 347

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 2 месяца назад +10

    ሰላም እህታለም እንኩዋን ደህና መጣሽልኝ ዋው ያወቁትን ማሳወቅ እጅግ መልካምነት ነው እዉቀትሸን ይጨምርልሽ እናመሰግናለን በርች

  • @BrukAbeb
    @BrukAbeb 6 месяцев назад +122

    ጆርዳን ስላለዉ ወገኖቼ ወደ አገር ልገባ ስለሆነ ማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  6 месяцев назад +8

      እመቤቴ ማሪያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትመልስሽ

    • @BrukAbeb
      @BrukAbeb 6 месяцев назад +3

      @@tube-gn3mx አሜን የኔ ዉድ

    • @ErgoMangesha
      @ErgoMangesha 6 месяцев назад +3

      አላህ ይከተልሽ ዉዴ በሰላም ለገርሽ ያብቃሽ እኔም እህቴን ከዛ አገር ለማዉጣት ብዙ ደክሚያለዉ ግን አልሃምዱሊላህ አገር ገባችልኝ

    • @BrukAbeb
      @BrukAbeb 6 месяцев назад +1

      @@ErgoMangesha ❤️❤️❤️

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 6 месяцев назад +2

      እመ አምላክ ታስብሽ እህት አለም በሰላም ለቅድስት ሀገርሽ ያብቃሽ

  • @Hananylove
    @Hananylove 3 месяца назад +6

    በስንት ግዜ ያሳድጋል

  • @MiserTashome
    @MiserTashome 11 часов назад

    እኔ ሁሉንም ሞክረለው ቆንጆነው አሰረሪሽ ደሞ ስንቴ ቆሪጨለው ለውጥ አሌሁ እነመሰግነሌን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 8 дней назад +1

    እሞክሪለሁ🎉

  • @Rahel-q4o
    @Rahel-q4o 3 месяца назад +6

    ከተቀባን በኋላ እንታጠበዋን ወይሰ

  • @ZhraZz-l6i
    @ZhraZz-l6i 2 месяца назад +3

    🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @JrddHgfc
    @JrddHgfc 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 2 дня назад

    እናመሰግናለ እህታች❤❤❤❤

  • @HawwiiMulate
    @HawwiiMulate 2 месяца назад +1

    Nagaa waqaayyoo Mana kanaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee obboleetii keenyaa jabadhuu

  • @HayatTemam-t8o
    @HayatTemam-t8o 29 дней назад +2

    Ok

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 2 дня назад

    እግዝአቤሔርበሰላምያስገባሽአህቴ

  • @yimamS
    @yimamS Месяц назад +2

    በስትቀንነዉየምንታጠበዉ

  • @FfGg-v9j
    @FfGg-v9j Месяц назад +1

    Yetignawun qibat new yeminiqabaw hulum ayinet qibat yihonal yene ihit

  • @SintayewSelamu
    @SintayewSelamu 13 дней назад +2

    የፎሮፎር መዳንት ምድነው ላልሽው ሎም አንድ ሙሉ ውሃ ያለበት መሆን አለበት ከዛ ባታስ አንድ ላይ ታዳባልቅለሽ ከዛ በእጥብ ፀጉር ላይ ነው ምትቀብው ለውለት ደቅቃ በደብ ታሻለሽ ከዛ 15 ደቅቃ ትቋያለሽ ከዛ መታጠብ ነው ለውጥ በጣም አለው መክርው እሽ

    • @Almiab
      @Almiab 6 дней назад

      ባታስ ምንድነዉ ዉዴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  4 дня назад

      እሺ ውዴ እናመሰግናለን

    • @Nasriya-b8k
      @Nasriya-b8k 3 дня назад

      እህቴ ቦተስ ምድነዉ ወለሂ የቁም ስቀዬ አበለኝ ፎሮፎር ከሁን ከሁኑ ልላጨዉ እየልኩ ነዉ ምተቂ ንገርኝ😢😢

  • @Simrat-qd3vt
    @Simrat-qd3vt 2 месяца назад +2

    Bro tabrke🎉

  • @AdamaBalde-c7i
    @AdamaBalde-c7i 2 месяца назад +2

    Merci pour votre aide

  • @salamsalam6498
    @salamsalam6498 5 месяцев назад +11

    ግንለስት ቀንነዉ የምናቆየዉ

  • @Bal-wb8pf
    @Bal-wb8pf Месяц назад +1

    👍🙏❤️❤️

  • @HanaBelexe-u1w
    @HanaBelexe-u1w Месяц назад +1

    የኔ እናት በእናትሽ የኔ ፀጉር በጣም ተበጣጥሷል ስለዚ ተስፋ አስቆረጠን ምን ላርግ ከቀን ወደ ቀን ቁመቱ እየቀነሰ ነው

  • @Alem-w9e
    @Alem-w9e 22 дня назад

    Qoy.yasadgal?

  • @Vvoo-u6d
    @Vvoo-u6d Месяц назад +2

    የኔ ውድ እምንረጨው በስንት በስንት ቀን ነው እየታጠብን ነው እምንረጨው

  • @nunugraceTube
    @nunugraceTube 6 месяцев назад +8

    ሰላም ውዷ እኔ ድሮም ፀጉሬ ረጅምና ላዛ ፃፃ ያለ ነው ነገር ግን አንዳንደ ይነቃቀላል።ከዛ አንችን አይቸ በዚች 1ወር ውስጥ ለውጥ አግኝቻለሁ ከማበጠሪያ አልፎ ማሰሪያ ስፈታና ሳስር ከማሰሪያው ጋ ይወጣ ነበር አሁን ግን የለለ ትልቅ ለውጥ ላይ አግቻለሁ ተባረኪ።ከአሁን ቀደም ነግሬሽ ነበር መልስ በሰጠሽኝ መሰረት ተጠቀምኩ ሀሪፍ ሁኖልኛል

    • @GhjbHjjh
      @GhjbHjjh 5 месяцев назад +3

      በምን አቆመ መነቀሉ

  • @Makibe-el9wb
    @Makibe-el9wb Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @Lov-b3q
    @Lov-b3q 4 дня назад

    እሞክረዋለሁ

  • @hnuhabeshawit
    @hnuhabeshawit 6 месяцев назад +1

    Wow nice ❤❤❤❤

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu 6 месяцев назад +12

    እህቴ አላህ ይስጥሺ እኔም ጸጉሬ ሥሥነበር አሁን ማሻላህ ነው. አንችን ካየሁጀምሬ በ1ወር ደህነ ሁኖልኜል የቁርፍዲነ የዝጂብል ውሀውን ሁሌምመውእምርጨው

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 6 месяцев назад +1

      ሁሌ ረጭቸ መታጠብ አለብን ደሞ አይሸትም እደ እህቴ ዝጅብሉና ቁርፍዱ የኔ ፀጉርም ረጂም ነዉ ግን ስስ ነዉ እሡም ይነቃቀላል

    • @IbrahimK-kj9pu
      @IbrahimK-kj9pu 6 месяцев назад +2

      @@ዮወርድ አይሽትም ማማየ ወላሂ እዳውም ከፍሳሺቅባትጋር እየርጨሺ ተጠቀሚ ጫፍጫፍንደሞ ባቪልን ቀቢው ጸጉርሺ ይወፍራል በጣም ተመችቶኛል እኔመቸም

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 6 месяцев назад

      @@IbrahimK-kj9pu እሽ አመሠግናለሁ ዉደ

    • @የኮቻዋtp9ug
      @የኮቻዋtp9ug 4 месяца назад

      እኔን አሸበትኝሳ ባአላህ ወላሂ ፀጉሬ ቲያስጠላ ከማጠሩ መበጣጠሱ​@@IbrahimK-kj9pu

    • @የኮቻዋtp9ug
      @የኮቻዋtp9ug 4 месяца назад

      አብረሺ አፍልተሺ ነዉ የምትጠቀሚዉ መልሽልኝ ሁቢ

  • @kalkidanmulugeta506
    @kalkidanmulugeta506 Месяц назад

    😮

  • @FireKeneni
    @FireKeneni 3 месяца назад

    Waaqayyoo siwaliin yaata'u 🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @AsyaMohamed-c3s
    @AsyaMohamed-c3s 28 дней назад +2

    የኔህት፡ሰላም፡የኔፀጉር፡አጭርነው፡ግንቅርፉዱንመጠቀም፡ከጀመርኩወርሁኖኛልግን፡እድገትእልጨመረም፡ግንልስላሴአለው፡ምንላድርግወላሂእባክሽንገሪኝእህቴ

  • @Tigesst
    @Tigesst 6 месяцев назад +16

    እኔኮ ለ 1 ወር አስቀምጠዋለሁ ውሃውን ግን ጸጉሬ በጣም አድግዋል በየሳምቱ አቡካዶ ሙዝ እቀባለሁ ቅባት አዴ ለ 3 ወር እሰራለሁ በቃ ከዛ መቀባት ብቻ እናማ ሴቶች ጸጉራችሁን ተከባከቡ 🤣🤣🤣ፈገግ እያላችሁ የማዳም ቅመሞች ❤️

    • @b21e19
      @b21e19 6 месяцев назад

      በየቀኑ ነዉ የምትቀቢዉ እህት

    • @SoaadaSd
      @SoaadaSd 6 месяцев назад +3

      1ወር😂😂😂😂😂

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 6 месяцев назад +3

      ቀላል ፈገግ እንላለን አችን የመሠለች ፈገግ ምታረግ እህት እያለችን😂

    • @حفصهحفصه-ظ9ث
      @حفصهحفصه-ظ9ث 5 месяцев назад +2

      የምርሽን ነዉግን

  • @amaamm-z7i
    @amaamm-z7i 6 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉

  • @SadaYmer-b5i
    @SadaYmer-b5i 3 месяца назад

    👍

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 6 месяцев назад +3

    ደህና ነሽ ግን እናት ውዴ🎉🎉በጣም አሪፍነው ❤

  • @sofayYouTube
    @sofayYouTube 3 месяца назад +5

    እሽውደ አድስፀጉሬንቆርጨውአላድግአለኝ ይሄንብጠቀም በፍጥነትያድጋልመልሽልኝ ማሬ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 месяца назад

      በጣም ትልቅ ለውጥ ታያለሽ ውዴ

  • @YisakiAbraham
    @YisakiAbraham Месяц назад

    Hi❤❤❤❤

  • @SamrawitBelete-l5c
    @SamrawitBelete-l5c 2 месяца назад +2

    ግን ጥያቄ አለኝ ልንታጠብ ስንል ነው የምንጠቀመው ነው ሁል ግዜ ነው ግራ ገባኝ??

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад +1

      ሁልግዜም በየቀኑ ውዴ

  • @احمدمحمد-ض4ث3خ
    @احمدمحمد-ض4ث3خ 4 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 6 месяцев назад +11

    እኔ ሞክሬዋለሁ በጣም ለዉጥ አለዉ አዳዲስ ፀጉሮችም እየወጡልኝ ነዉ ግን የምጠቀመዉ እሄን ብቻ አይደለም የቀይ ሽንኩርት ወሃ በ ሳምት አንድ ቀን እጠቀማለሁ እንዱሁም ሮዝሜሪ ቅረንፉድ ረዝ የብርቱካን ልጣጭ ለ 3 ቀን ዝፍዝፌ በየቀኑ ወሃዉን ፀጉሬ ላይ እረጫለሁ እንዲሁም ደሞ ሮዝ ሜሪ ክርከዴ ጥቁር አዝሙድ ወረቀ ካር በአንድ ላይ አፍልቼ ወሀዉን እጠቀማለሁ ብቻ ዬትኛዉ አኔደጠቀመኝ ባላቅም ፀጉሬ እደገቱ የማገረም ነዉ በዛ ላይ ቤቢ ሄር ትንንሽ ፀጉሮች መዉጣታችዉ በጣም ገረሞኛል ሳትሰላቹ ተጠቀሙ ለዉ ታዩበታላቹ

  • @NeduMustafa
    @NeduMustafa Месяц назад +1

    ሩዘማ ከስሚተ በለሂ ሲቲቀ ሚቺገረዪ ወዬ

  • @MekiyaMoh-s7c
    @MekiyaMoh-s7c 2 месяца назад

    ምን ያህል ሰአት መቆየት አለበት

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l 2 месяца назад

    ሠላም ❤❤❤❤ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ እሲ ቅጥል መዳኒት

  • @Ndy-g4o
    @Ndy-g4o 4 дня назад

    ❤🎉😢😮😊❤❤❤❤

  • @HawiBuli
    @HawiBuli 3 месяца назад +3

    Yenee Thaguur gardadanu gin hihee yelasalisal qurunfadi

  • @SaundraAniyo
    @SaundraAniyo 4 месяца назад

    Wishati nawu yene lamini Ayirazimimi😏😏

  • @Jemu-y3n
    @Jemu-y3n 4 месяца назад

    Dude❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lahilakalilo9174
    @lahilakalilo9174 4 месяца назад

    ❤❤😊

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 5 месяцев назад +15

    ከተቀባን በኃላ መታጥብ አለብን ወይስ ችግር የለውም መልሸልኝ ከቻልሽ

    • @AmenFasika
      @AmenFasika 5 месяцев назад

      Enatu chigr yalew aymeslegnm

    • @user-yv2pi7ph3q
      @user-yv2pi7ph3q 4 месяца назад

      በየቀኑው ነው

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 6 месяцев назад

    እዴነሸ ውዴ ግን የኔ ፀጉሬ ይረግፈል ይን እተጠቀምኩኝም በጣም ይነቃቃለል ❤❤❤

  • @TnsaheAddisu
    @TnsaheAddisu 3 месяца назад

    አይዞሽ ማሪያም ትከተልሽ

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin 6 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @Mahbooba-dy2xb
    @Mahbooba-dy2xb 5 месяцев назад +10

    ውደ በየ ቀኑ ነው የምንጠቀመው መልሺልኝ በአላህ ጰጉሬ ረጂምና ቆንጆ ነበር አሁን ግን ድራሹ ጠፍቷል

    • @Brkat-i9w
      @Brkat-i9w 3 месяца назад +1

      Slm wud ktkbane bhla enttbi?

    • @Brkat-i9w
      @Brkat-i9w 3 месяца назад

      Ena bya knu nw mntkmo

  • @NejatArega
    @NejatArega 2 месяца назад

    ቅባቱ እደት ነው የሚዘጋጀው

  • @Kዬነኝየሀለበወ
    @Kዬነኝየሀለበወ 8 дней назад +1

    ለፎሮፎር ይጠቅመል ዎይ ዉዴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  4 дня назад

      አዎ በጣም ብዙዎች ድነዋል

  • @mhretmhuru5537
    @mhretmhuru5537 4 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Lubaba-w8s
    @Lubaba-w8s 2 месяца назад +1

    የፎረፎር ስሪልኝ ዉዴ አክኬ ልሞትነዉ

  • @KhaledAlshamsi-g2f
    @KhaledAlshamsi-g2f 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @sayedahmada1591
    @sayedahmada1591 5 месяцев назад

    ዉዴማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @bilagibilsgi80
    @bilagibilsgi80 2 месяца назад +1

    እሽ እህት ቅርፉድና እሩዝ መሪ እየተጠቀምሁ ለውጥ አግቸ ነበር ነገር ግን የማይስማማው ኮድሽነር ተጠቅሜ ተበላሸብኝ። ከዛም እያጠረ እየረገፈ እቢ አለኝ ምን ላድርግ ምን አይነት ቅባትና ኮድሽነር ሻቦ ልጠቀም መልሽልኝ መፍትሄ እዳለሽ እህት

    • @EminetPhilipos
      @EminetPhilipos 2 месяца назад

      ማይስማማሽ ከሆነ ኮንድሽነር ለምን ትጠቀሚለሽ ለኔም አይስማማኝም ግን ልታጠብ ስል አቨካዶ የተልባ ውሀ ቀላቅዬ እየተቀባው ለውጥ አግቼበታለው የምር ሞክሪ

  • @Tsagaynashe.kasahun
    @Tsagaynashe.kasahun 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Joshuashaturashagome
    @Joshuashaturashagome 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedBambooForest-df1sv
    @SurprisedBambooForest-df1sv 2 месяца назад +1

    ተቀብተን ሳንታጠብ መቀመጥ ይቻላል ወይስ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      አዎ ውዴ እናቆየዋለን

    • @SurprisedBambooForest-df1sv
      @SurprisedBambooForest-df1sv 2 месяца назад +1

      @tube-gn3mx እሺ አመሰግናለሁ ጠዋት ተቀብተን ማታ መጣጠብ ግዴታ ከሆ ነብዬ ነው

  • @نورالحربي-ر9م
    @نورالحربي-ر9م 4 месяца назад

    ማሻአላህ.እህቴ❤

  • @NaymaAa-o2i
    @NaymaAa-o2i 4 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад

    እኔ አድስ ነኝ ለቤትሽ አስኪ ልሞክረዉ ዛሬና አመሰግንሻለሁ❤😂

  • @SadaYmer-b5i
    @SadaYmer-b5i 3 месяца назад

    እናመሠግናለን

  • @HowAl-anzy
    @HowAl-anzy 3 месяца назад

    Emir Gen tsagurish bazi new yasdekshu

  • @AsSa-tg9bf
    @AsSa-tg9bf 4 месяца назад +2

    የተፈጨ ቅርንፉድ ይሆናል?

    • @GjhFhgg-x2g
      @GjhFhgg-x2g 4 месяца назад

      ይሆናል ማር♥️

  • @KingCell-ct1yk
    @KingCell-ct1yk 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeybaMoche
    @TeybaMoche 2 месяца назад

    በጣም

  • @Lulu-d5i8n
    @Lulu-d5i8n 3 месяца назад

    ❤m

  • @ትንሷዬ
    @ትንሷዬ 2 месяца назад +2

    ውደ መልሽልኝ እኔግን ፈጭቸ በዘዬት አፍልቸ ነው የምጠቀመው ምንም ለውጥ አላመጣልኝም

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад +1

      ይሄ በውሀ ነው የምንሰራው ውዴ

    • @ትንሷዬ
      @ትንሷዬ 2 месяца назад

      @@tube-gn3mx እሽ የኔውድ አመሰግናለሁ

  • @satt-s9h
    @satt-s9h Месяц назад

    ወዴ የኔ አያዲግም

  • @best.haremeko8506
    @best.haremeko8506 2 месяца назад

    🤙🤙🤙🤙💔💔

  • @lalise-sy2gm
    @lalise-sy2gm Месяц назад

    Beye qen new ihit

  • @semeharenyew5225
    @semeharenyew5225 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ጭቃ ቅባት ከሌለለ ቫዝሊን ብጠቀም ችግር አለው እናት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  6 месяцев назад +1

      ትችያለሽ ቫዝሊን ግን ምረጪ

    • @አለምየነኝየሚዳዋ
      @አለምየነኝየሚዳዋ 6 месяцев назад

      @@tube-gn3mx እህቴ ቫዚሊን መረጭ ስትይ ሁሉም ቫዚሊን አይሆንም ውዴ Herbolene Alove vera ይህንን መጠቀም ጀመርኩኝ አረብ ሀገር ነኝ ምንም አይነት ቅባት የለም ቤቱ ውስጥ ችግር ካለው እንዳቆም ንገሪኝ ውዴ በማርያም የበቆሎ ዘይትና የሶፍ ዘይት ብቻ ነው ቤቱውስጥ ያለው ንገሪኝ ማሬ

    • @سعديهمحمد-ذ5ز
      @سعديهمحمد-ذ5ز 4 месяца назад

      @@አለምየነኝየሚዳዋ የበቀሎ ዘይት በጣም ሀሪፍ ነው

    • @MmMm-nc4xf
      @MmMm-nc4xf 2 месяца назад

      ​@@አለምየነኝየሚዳዋኦርጅናል ባዚሊን የሚልአለልሽ

  • @NaymaAa-o2i
    @NaymaAa-o2i 4 месяца назад +1

    አመሰግለዉ

  • @nebyeskays8900
    @nebyeskays8900 6 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️👍

  • @ZeynebAdane
    @ZeynebAdane 2 месяца назад

    ይህ ዉህደት ያሸብታል?

  • @Radia-z3d
    @Radia-z3d 3 месяца назад

    ❤❤❤❤😅

  • @SalyaObeidat-ge1di
    @SalyaObeidat-ge1di 3 месяца назад

    ሃማዱጋዋኒኩን🤔😘

  • @TitaAskie-n5j
    @TitaAskie-n5j 3 месяца назад +2

    manchawm kbat metekem yichalal

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 месяца назад

      የሚስማማሽን መጠቀም ትችያለሽ

  • @SadaSad-k7j
    @SadaSad-k7j 3 месяца назад +3

    ከግባር ያወጣል እህቴ

  • @SeenaaHirkoo-j7g
    @SeenaaHirkoo-j7g 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @meseretayele-d1r
    @meseretayele-d1r 2 месяца назад +1

    Algebagnm

  • @A14Ndn
    @A14Ndn Месяц назад +2

    የፎረፎር መድሀኒች እምታቁ ተባበሩኝ😢😢

    • @AminatAdam-yj1of
      @AminatAdam-yj1of 2 дня назад

      ቁርፈዱን ተጠቀሚ እኔ አሰለቅቆልኛል ወላሂግልግል አደረገኝ ባድግዜ

  • @YordanosSmart7
    @YordanosSmart7 2 месяца назад

    ተሰርቶ መጠቀም ይቻላል

  • @SandraBella-zh1rc
    @SandraBella-zh1rc 6 месяцев назад +2

    😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤👌👍👍👈

  • @BetelemMesele
    @BetelemMesele Месяц назад

    Yemr Gn Tegursh New

  • @GalaxyAa-s2b
    @GalaxyAa-s2b 3 месяца назад

    ማሻአለህህ

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 2 месяца назад

    ለኩርችች ፀጉር ስሪልኝ

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 2 месяца назад

    የኔ ለምንድ ነዉ የቁሩንፉድ ዉሃ በጣም ፀጉሬን ይነቃቅለዋል

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 6 месяцев назад

    🎉🎉❤

  • @asbiketbwriy9
    @asbiketbwriy9 5 месяцев назад +1

    መላ ካለሽ ንገሪኝ በእግዚአብሔር

  • @የቅዱስገብሪኤልልጅ
    @የቅዱስገብሪኤልልጅ 4 месяца назад +1

    ስንት ስኣት ይቆይ ይሆን መልሽልኝ እባክሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  4 месяца назад +1

      ጸጉርሽን እስክትታጠቢ ድርስ እርጭው በየቀኑ

  • @JamilaHusen-f8e
    @JamilaHusen-f8e 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤wawww

  • @Heron-te4xm
    @Heron-te4xm 4 месяца назад

    Mateya yehona lebse metkem echelalew

  • @FdgfGrtf
    @FdgfGrtf 2 месяца назад

    ለፈረፎር ብቻነው ወይ ይረዝማል

    • @EminetPhilipos
      @EminetPhilipos 2 месяца назад

      በጣም ይረዝማል የኔ እራሱ አድጓል

  • @AsyaMohamed-c3s
    @AsyaMohamed-c3s 28 дней назад

    እህቴለውጥ፡አለው፡ግንእድገትየለምወላሂ

  • @Rrr-r8e
    @Rrr-r8e Месяц назад

    እኔ ያለው የተፈጨ ነው😊