በጣም ቀላል የመጥበሻ ሶፍት ኬክ አሰራር / cake aserar / pan cake / የቡና ቁርስ / sponge cake without oven

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 595

  • @Hidaya-kitchen-
    @Hidaya-kitchen-  Год назад +442

    1 እንቁላል
    1/3 ኩባያ ስዃር ወይም ከግማሽ ያነሰ
    ግማሽ ኩባያ ዘይት
    ቫኒላ
    ሎሚ
    በጣም ትንሽ ጨው
    ግማሽ ኩባያ ውሀ
    2 ኩባያ ዱቄት
    8 ግራም ቤኪንግ ፖውደር

  • @seadayesuf4530
    @seadayesuf4530 11 месяцев назад +4

    በጣም ቆጆ አስራር ነው በርች

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 10 месяцев назад +5

    ትንታኔሽ ደስ ይላል ሰውን በሚገባው መልኩ ነው
    thank u for your sharing

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k 3 месяца назад

      እማ ስወድሽ ሰብስክራብ አድረግኝ👏👏

  • @YeshiMulat-il8ip
    @YeshiMulat-il8ip Год назад +18

    ደስ የሚል ቀለል ያለአሰራር ነው የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @እስላምነውሂወቴጀነትነውም

    ማሻላህ በጣም ያምራል ከአንቺ ብዙ ትምርት ተምሬአለሁ ሽኩረን

  • @MinilikTikursew
    @MinilikTikursew Год назад +3

    ዋዉ ስንት ቀን ስጠብቅ ነበር ይሄን ለመስራት ከዛ ትናንት የሚያስፈልጉትን ግብአቶች ገዛዝቸ መጣሁና አሁን እየሰራሁት ነው hopefully አሪፍ እንደሚሆን እና እህቴ በጣም እናመሰግናለን እውቀትሽን ስላካፈልሽን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Tsigemulualem
    @Tsigemulualem 7 месяцев назад +12

    ኬክ በጣም ነው የምወደው እንደዚህ በቀላሉ የሚሰራ አልመሰለኝም ነበር በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @rahmethassen5880
    @rahmethassen5880 Год назад +9

    በጣም ቀለል ያለ በየተኛዉም አጋጣሚ መሥራት የምንችልበትን መገድ ስላሣየሽን እናመሠግናለን በጣም ያምራል

  • @SomayaA828
    @SomayaA828 2 месяца назад

    በጣም ጀግና ሴት ናት የምር እኔ ይሄው ስንት አመቴ ተዎቶልኝ አያውቅም ነበር አችግን ትክክል ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @LemelemAdoni
    @LemelemAdoni Год назад +6

    በጣም ቆንጆ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @182960la
    @182960la Год назад +1

    እኛም እናመስግናለን ግሩም አስተማሪ ነሽ በርች

  • @ZaynabZaynab-w4h
    @ZaynabZaynab-w4h 11 месяцев назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ ሞክሬ አሪፉሁኖልኛል❤❤❤

  • @KidusEyob-x8q
    @KidusEyob-x8q 11 месяцев назад +3

    ❤❤በጣም አሪፍ ነው ባለሙያ ነሽ❤❤

  • @EngdaHaile
    @EngdaHaile 2 месяца назад

    በጣም ይቀላል አሰራር ሰለአሳየሽን እናመሰግናለን

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 Год назад +5

    ለኢትዮጵያ በጣም አሪፍ ነው እዳቂምቲ ለመስራት❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ሰላም ሀበሻየ ባለሙያ ሁሊየም እከታተልሻለሁ እረጋ ብለሽ የምታሳይን ነገር እደት ደስ እደሚለኝ እጅሽ ይባረክ እድህ ነው

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Год назад

    እጥር ምጥን ቅሽን የለ ምርጥና ቆንጆ ኬክ ነዉ
    ያሳየሽን እጂሽን ቁርጥማን አይካዉ የላል ያገራችን ሰዉ ዉዷ ማሻ አላህ በጣም ባለሞያ ጎበዝ እደሆሽ ታስታዉቂየሰለሽ በርቺ

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ Год назад +5

    ዋው ማሻአላህ በጣም ያምራል በእውነት❤❤❤❤❤❤

  • @TigistAlene-s4k
    @TigistAlene-s4k 23 дня назад

    እውነት ደሰ የሚል ነው አሰራርሽ

  • @ArsemaWandosun-mb5je
    @ArsemaWandosun-mb5je Год назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ኬክ እጅሽ ይባረክ

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 Год назад +1

    ማሻ አላህ እረጋታ በጣም ደሰይላል❤ በረችል ሰረተቸ እሞክረዋለሁ

  • @Monotech0
    @Monotech0 11 месяцев назад +2

    በርቺ

  • @amma4705
    @amma4705 27 дней назад

    ማሽአላህ እህት ጀዛካላህኸይር በርች ኢትዮጵያ ሥንገባ ይጠቅመናል ይኸ አሠራኸር

  • @AtsedeFentahun-b4r
    @AtsedeFentahun-b4r 3 месяца назад

    Yemegerem kake newu ejesh yibarek

  • @Birtukan-rw9is
    @Birtukan-rw9is Год назад

    በጣም እናመሰግናለን በረች አብሬ ካች ጋ እየሰራው ነበር በጣም ቆጆ ነው

  • @MESEKEREM-y6c
    @MESEKEREM-y6c Год назад

    Betam konjo tebaerke berci enamesegenaelen

  • @Abdulfatahmohammed-g9i
    @Abdulfatahmohammed-g9i Год назад

    Arife nw Masha alah

  • @Merry927
    @Merry927 11 месяцев назад

    ዋውውውው ቀላል ዘዴ

  • @Marta-i7f
    @Marta-i7f Год назад

    Tebarki emako arif asrar new emokrwalw

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha Месяц назад +1

    ዋውውውው በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቆጂት አው ቀላልአሰራር የሚጣፋጥም ይመስላል

  • @SarkalamMulune
    @SarkalamMulune 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ Bexam desii mile aserari new berich wudee

  • @ykaalotesfay8943
    @ykaalotesfay8943 Год назад +2

    betam wedjerwalew ajsh ybarek🙏🙏👌👌

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +4

    በጣም ጥሩ ዘዴ ነው 🙏👍

  • @AlemstehayAwolu
    @AlemstehayAwolu День назад

    አሰራሩበጣምቀላልነው

  • @leluyerobi7445
    @leluyerobi7445 Год назад +10

    አሰራሩ በጣም ቀላል ነው ተመችቶኛል 👍🥰

    • @zaharahussen202
      @zaharahussen202 Год назад +1

      ቫኔላ ሳይኖረው ቢሆንስ ውዴ መልሽልኝ በጣም ተመችቶኝ ነው

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Год назад

      ​@@zaharahussen202ቫኔላ ጠአም ይሰጠዋል ደስ የሚል ቃናም ይኖረዋል ቢሆንም መስራት ትችያለሽ ያለ ቫኔላ

  • @zinetHusen-o8u
    @zinetHusen-o8u 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ተባረካላህ

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 4 месяца назад

    Masha allah balmoya neshi betam yemitafite yemeselale❤❤❤❤❤

  • @TarikwaofBasufkad
    @TarikwaofBasufkad 2 месяца назад

    ቀለል ባለ መልኩ ሥላሣየሽን እናመሠግናለን

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Год назад +2

    ደስ ይላል

  • @لمى-س2ش
    @لمى-س2ش 3 месяца назад +1

    እኝም፣እናመሰግናለን፣በረቺልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mecca-r2r
    @Mecca-r2r 2 месяца назад

    ምርጥ ባለሙያ ነሽ ካላደንቅሽ አላልፍም

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta 2 месяца назад

    Gobeze tebareki

  • @ZaidaTemam
    @ZaidaTemam 7 месяцев назад

    Wow bexam yamiral qexayi vidiyo

  • @DastaAbera
    @DastaAbera 2 месяца назад

    yen wud tabariii❤❤🎉🎉🎉

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    በጣም ባለሞያ እና ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  Год назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ😘❤❤❤

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube Год назад

      @@Hidaya-kitchen- የኔ ውዴ በሙያሽ ልክ ነው የሚሰጥሽ ኮሜት👍👍👍👍❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @BetyBirtukan
    @BetyBirtukan 2 месяца назад

    Enamsegnalen .organization behavior beseralen

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 2 месяца назад

    Hule lebna kures endezie baihonem betneshi dest emokralhu yanchi kelal ena aref nw enamesgnalen ❤

  • @SerkalemWedajo
    @SerkalemWedajo 7 месяцев назад

    በጣም ቆንጆ ቀላል

  • @ganathailo9385
    @ganathailo9385 3 месяца назад

    ዋዉ ደስ ይላል በርች🎉🎉🎉

  • @lsrm-lq1eg
    @lsrm-lq1eg 2 месяца назад

    ደሰ ሲል በተለይ ለሀገራችን ሀሪፋነው❤❤❤

  • @VbGu-n9u
    @VbGu-n9u Год назад

    Betam desylal arifnew❤

  • @ZeharaAssen-p1u
    @ZeharaAssen-p1u 3 месяца назад

    ማሻአላህ በጣም ደስ ፍላል

  • @Fatima-b9h
    @Fatima-b9h 3 месяца назад

    የኔቆንጆ ማሽ አላህ ብየ አለሁ ውላሂ 🤭🤭🤭🤭🤭🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 месяца назад

    Tbareki❤

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h 23 дня назад

    Mashalla

  • @Bezawit-n3o
    @Bezawit-n3o Год назад +1

    በጣም ያምራል በርች እሽ ውዴ

  • @GelilaMelka-hv8fn
    @GelilaMelka-hv8fn Год назад +1

    Wow betam arif

  • @getejunga1741
    @getejunga1741 5 месяцев назад

    Bexam qongonew❤❤❤❤❤❤

  • @DerejeGeletaw-q2m
    @DerejeGeletaw-q2m 10 месяцев назад

    Betam arif lela vidio enfelgalen

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Год назад +5

    ጎበዝ በርቺ በጣም ደስ የሚል ኬክ ነው ያሳየሽን ተባረኪ

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene Год назад

    Wwwwwww bexam konjo new barchi 🥰🥰🥰

  • @AfomiyaBelete-i7i
    @AfomiyaBelete-i7i 6 месяцев назад +1

    Nice it is easy and nice

  • @KedijahMuhamd
    @KedijahMuhamd 2 месяца назад

    ማሻአሏህ በርቺ

  • @EyerusalemJerry-k5c
    @EyerusalemJerry-k5c 2 месяца назад

    Wow emokerewalehu

  • @esmaellm1047
    @esmaellm1047 Год назад +1

    ኑሪልን አንቺ ዘደኛ❤

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 Год назад +5

    አመሠግናለሁ ቀለል ያለ አገላለጽ ቀለል ያለ አሰራር የእውነት ጎበዝ ነሽ

  • @amirakemal5525
    @amirakemal5525 Год назад +4

    Masha Allah sitafit ❤❤❤

  • @እናቱyoutube
    @እናቱyoutube Год назад

    አሰላምሙለኩም ዋረመቱላህ ወበረካትሁ ወድን የተከበራችሁ ያሃገረ ለጆች ሳላምችሁ ቢዚቲ ቲረፍ የበል እችዮጱያ ሃገራችኒ ፈጠሪ ሳለም የመልሰልን በዱአ በፅሎት እንበልትነይ በያላችሁበት የፈጠሪ ጥበቃ አይያችሁ መሻአላህ በቀሎው

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    ማሻአላህ የምራል እጅሽ ይበረክ

  • @semiraaman314
    @semiraaman314 Год назад +1

    ኦ በጣም ቆንጆ ነው ደሞ ያለ ወተት ነው የሰራሽው

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ 22 дня назад

    በጣምአመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @AsterTekele-w3l
    @AsterTekele-w3l 3 месяца назад

    WOW WOW 🎉🎉🎉🎉

  • @rahmarahma9658
    @rahmarahma9658 Год назад

    Wow betam gobez nesh kelal aserar bew tebareki

  • @tuibamohed4824
    @tuibamohed4824 4 месяца назад

    እኔ ቃል የለኝም በጣም ነው ነው የተመቼኝ ሰራሽ ቀጥይበት ጠንክሪ ትለያለሽ❤️❤️❤️❤️ለመጄመሪያ ጊዜ አስተያየት ስሰጥ❤️❤️❤️

  • @diborayedingilimarayamliji
    @diborayedingilimarayamliji 7 месяцев назад

    are maryamen seriche madame irasuu indet inda wadadech ijesh yebarke 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @LydiaKefyalew
    @LydiaKefyalew 3 месяца назад

    Oh l like it so much l do it ❤❤❤❤❤👍👍👏👏👏👏👍👍👍

  • @mahimy4034
    @mahimy4034 Год назад

    Btameeee amsegnalhu serchawe sitafete❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад +11

    ገና ስጀምሪ ቆንጆ ምርጥ መሆኑን አወቁት ለልጆች መክሰስ ለት/ቤት 👍❤

  • @DuretiKilta
    @DuretiKilta Месяц назад

    Enkulal baynorew esa

  • @hikmaabdu-u8i
    @hikmaabdu-u8i 3 месяца назад

    Endemamer wdoche❤❤❤😊

  • @MehdeyaRedi
    @MehdeyaRedi Год назад

    Wow Batam yameral

  • @omukamilla9142
    @omukamilla9142 Год назад

    Mashallah bexam yamral inim iserwalhng🎉

  • @LemlemAdhanom-uv8xg
    @LemlemAdhanom-uv8xg 6 месяцев назад

    Konjiye anamesegenalow❤❤❤

  • @NuryaGashaw-ef6ep
    @NuryaGashaw-ef6ep 5 месяцев назад

    Mashallah betam Kelal Ena Konjo Nw…………… Lomiwu Misetew Team Yleyal

  • @lubaba746
    @lubaba746 Год назад +1

    ማሸአላህበርች

  • @tesfayetesfsh
    @tesfayetesfsh 5 месяцев назад

    በጣምአሪፍ🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰

  • @Naema-b4l
    @Naema-b4l 2 месяца назад

    በጣምቆጆ❤❤❤❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ እዳቅማችን መሥራት እንችላለን ግን በከሰል አያርም

  • @MeseretMeseretbrhane-ms3sn
    @MeseretMeseretbrhane-ms3sn 3 месяца назад

    Betam gobez nesh

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 5 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰 በጣም ደስስ ይላል በጣም

  • @HelenAdem
    @HelenAdem Год назад

    Btam arif new

  • @fhgu7136
    @fhgu7136 Год назад

    አሪፍ ሥራ ነው

  • @SingyhuRyet
    @SingyhuRyet 7 месяцев назад

    Batam Aref nw tabarki❤❤❤❤❤❤

  • @AsadaThesome-f9s
    @AsadaThesome-f9s 2 месяца назад

    good chef

  • @Tsigemulualem
    @Tsigemulualem 7 месяцев назад

    በጣም አመሰግና ቴዳየ ደህና ነህ ከሙያህ ባለፈ አንቺ የሚለውን አልቀበልም ማትህ በጣም ተመችቶኛል እውነት አራድነት እየተባለ ይዞን ጠፋ

  • @Mulunesh-r8f
    @Mulunesh-r8f Год назад +2

    ጣፍች

  • @AdinaFkadie
    @AdinaFkadie 9 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @AfomiyaBelete-i7i
    @AfomiyaBelete-i7i 6 месяцев назад

    You are a good cooker

  • @سميرهسميره-ه4ل
    @سميرهسميره-ه4ل Год назад

    ምርጥ አስራር ነው