Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ቫዝሊን ምንም ሳልቀላቅል እጠቀማለሁ በጣም ቆንጆ ነው ያደረገልኝ እና ቫዝሊን ጥቅሙ ቡዙ ነው
እኔም
እርግጠኛ ነሽ ምንድን ያደረገልሽ ? ሳይድኢፌክት ይለውም ቫዝሊን እንዴትስ ነው አጠቃቀሙ?
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አዎ በርጥቡ መቀባት ቆዳሽን ሳይሆን ከስር እከጫፉ ቀቢው ከዚያ እንደተመቸሽ መዎፍራሙም ሆነ በቀጭኑ ቁጥርጥር ስሪው ስታበጥሪው ጫፍጫፉን በውሃ አርሽው እንዳይሰባበርብሽ እንደዚህ ሞክሪው ለውጥ ታያለሽ
አውውድእኔምእጠቀማለሁ ግንአላበዛም ትንሺነው ቆዳላይእንዳታርጉ እኔጫፍጫፉንብቻነውእምቀባው በጣምአሪፍነው ለፊትሥ አሪፍነውእደ ንገሪኚእህቴ ማታእቀባነበርፊቴንጥቋቁርአርገብኚ
@@BrtukanAhmed-y8t ለፊትም ቢሆን አሪፍነው ውዴ እኔ እቀበዋለሁ ማታ ተቀብቸ ጧት እታጠበዋለሁ ቀን ቀን አትቀቢ ያጠቁራል ፅሀይ እሚያገኚሽ ከሆነ
ፀጉር የእግዚአብሔር ስጦታነዉ የኔ ምንም አልከባከበዉም በጣም እረጅም ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህት ሰላምነው ይህን ልንታጠብ ስንል ውየይስ እደማንኛውም ቅባት ሁልግዜ
እንደማንኛውም ቆንጆ ቅባት ሁልግዜም እንጠቀመዋለን ለጸጉራችንም ሙቀት ይሰጥልናል
እህትዋ እናመሰግናለን❤❤❤
Thank you 👍
እናት ውዴ ኦ እናመሰግናለን እማ 🎉❤
😂
ዉዴ ሰላም ነሽ ፀጎረየ በጣም አሰችግረኛል ፎሮፎር እናምላ በይኝ
በጣም ተባረክ በአንች ምክር ብዙ ተጠቅመዋለዉ ፀጉረ ለረጅም ጊዜ መደግ አቁሞ ነበረ አንች መከታተል ከጀመርኩ ረዘመልኝበጣም አመሰግናለሁ በርች። ፀጉርሽ በጣም ጥቁር ነዉ ምንአድርገሽ ነዉ ?
እናመስግናለህ ሀቢበቲ
ማሻዘላህ❤❤❤
Selam enate ena yemil sh vizilin le tsegur koda ate tekamu yelali cheger yeaumi🎉🎉🎉
እናመሰግናለን
LA taliba rabigha mini yibalali???
እናመሰግናለን እህታችን እኔ የተቸገርኩት እየተነቃቃለ ነው ያለውበት ሀገር በጣም ሙቀት ነው ለዛም ይመስለኛል ብቻ አላውቅም ጸጉሬ ሲነቀል በጣም ነው ምንናደደው
የኔ ተመለጠ ግን ፈገስ አለብኝ ፎርፎር
የእኔም በጣም ነው የሚነቃቀለው ችግሩ እንቅልፍ ስለማልተኛ ነው መሠለኝ
@@SelamMarie-ot8qw ለምን አተኝም ሰአት አታዛቢ ቢያንስ 8 ሰዓት መተኛት ይኖርብሻል 😍😍
@@SalamSalam-uy8cg እህቴ ያለሁት ሡዳን ነው እና መብራት ከሌሌ 7 ወራችን ይዘናል እና ደግሞ ስልክ አይሰራም ውሃም የለም መንቀሳቀስ አንችልም ስለዚህ ብዙ ስለማስብ እንቅልፍ እንቢ አለኝ
ወላሂ እውነቷን ነው እሷ እደሰራችው አድርጋችሁ ተጠቀሙት ታመሰግኗታላችሁ
ኢሸአላህ እሞክረዋለሁ የኔኮን መቸም እሚድክ አይመስልም ክክክክ አላህ የሱቱር
ያድጋል ማር ብዙዎቻችን ቅባት እንኳን በደንብ አንቀባውም 😅😅
ስሚኝማ እዉነትሽን ከሆነ በርግጥ ንገሪን እድለፋለት ግን እዉነት ታላደለ ደመወዜን እዳልጨርስ
ወላሂ እኔ ሁለት ቀን ነው የተቀባሁት ቫዝሊኑን ብቻ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ ነበረ አሁን የለም ግን የሚስማማው የማይስማማው ይኑር አይኑር አላግም
ማሻአላህ ብያለሁኘ ፀጉርሽነውግን
😂😂😂😂
ውይግነው መሰል
Ejeshi yibareki wowwww new kiernfude weha
የኔስ ከጆሮየ ዝቅ የማይለው
እኔም አለሁሽ
@@ዜድይቱብተፈጥሮ ነዉ የሰጠ ያሥታ ዉቃል አትድከሙ 😂😂😂 የባሥ እዳትነቂቀሉ
ቫዝልኑ የ እሬት ቡሆንስ ቺገር አለው??
የለውም ውዴ ትችያለሽ
@tube-gn3mx አመስግናለሁ እሺ እማ 🙏🙏
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
❤❤❤❤ጠክሪ
የቅርፉድሺታ ያመኛን ጨጎራየን ካሮት ብጨምርበት ችግር አለው
እኔ ፀጉሬ ከርዳ ዳ በዛላይ በጣም ይረግፉል ያተልተጠቀምኩት ቅባት የለም ቨዝሊን ግን መጠቀም ከጀመርኩ ወር ነው ፀጉሪ ለውጥ አይቸበታለሁ ልስላሴ ላይ እንድሁም እርጥብ ብሎ አይረግፍም
Ere eyite begeta tsegure eyeregefe new minalbati merfe yhuni yemewld mekelakya
❤
Tanks
ዝጂብል ቀይሺኩርት ቁርፊድ ልታጠብስል መነከር እና ትንሺማቆየት ለለበት ከዛመታጠብ አደኛነው ለደርቅፀጉር
አብሮ ማፍላት ነው መጀመሪያ ሢበርድመቀባት
እናመሰግናለን ውዴ ስለሰጠሽን ጠቃሚ ሀሳብ
አችም ሆንሽ ኮሜተሮች የምታቁ መልሱልኝ ከግንባሬ በጣም ሸሸብኝ ምን ላድርገው መሀልአናቴ ደረሰ ወላሂ መፍትሄ ያላችሁ
ውዴ ጅንጅብል በደንብ ያበቅላል ለልጄ ተጠቅሜው በጣም ነው ያወጣላት
ባናትሽ ዉዴ ስርልን ስዎድሽ @@tube-gn3mx
@@tube-gn3mxበአላህ እኔም እፈልጋለሁ አጠቃቀሙን እንዴት ነው ውሀውን ጨምቀን ነው ?
እኔም እራሱ ይሳባበራል ግን አልጣብቃውም ፅጉሬን አልሳረውም@@tube-gn3mx
ዉዴለኔም መላበይኝ በመጀመሪያ እግዛብሄር ከክፍነገርይጠብቅልኝ በቅርፍድሀ ከተጠቀምኩትሁለተኛ ዬነዉ ግን በጣም በጣምአመሠግንሻለሁ መነቃቀሉን በጣምቀንሷልኛል ግን ፀጉሬ አጭርና እረጂም ነዉ እረጂሙን እዳልቆርጠዉ እሳሳለታለሁ ምላድርግ እሲንገሪኝ ከህላዬም ከፊትም ባድበኩልያለዉ መፍትሄሽን እጠብቃለሁ@@tube-gn3mx
❤❤❤❤🥺
💞💞💞👌👍
❤❤mmmmm
Kanede amate batch lala hetsan yechalale
Ene gena ahun lijemir newu ena min ladirg
🎉🎉🎉
🙏🙏
ሥወዲሽኮ ዉብ ነዉ ፀጉርሽሽ ተፈጥሮነዉ ኧረማሬ ፀጉሬ አረብ ህህገር ፀጉሬ አበቃ ዴሥ የምትይኝ ዱቄት ተቀባብተሽ አለመዉጣትሽ ዴሥትይኛለሽ
❤❤❤
እሺ ታጥበንነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማማየ እኔስ ደከመኝ ያልሞከርኩት የለም አያድግ ተፊቴ ክስክስ ይላል በባም ለስላሳ ነዉ የክርፉዱን ዉሀ ስጠቀም ጨርሳ ትጠፋለች እረ መፍቴህ አጣሁ እስቲ ኮሜንት ስጭኝ እማ
ውዴ የጸጉር ድርቀት ሊሆን ይችላል ወይም በሙቀት በላብ ሊበላሽ ይችላል ውሀ እየረጨሽ ቅባት ቀብተሽ ወፈር እያደረግሽ ቁጥርጥር ስሪው በርግጥኝነት ውጤት ይመጣል
ዉዴ የቱ ይሻላል ከቫዚሊና ቁሩፉድ ብቻዉ እስቲ የሚሻለዉን እና ደሞ ሶስቱን አንድ ላይ ብሰራዉስ ድንጅብልና ቁርፉድ እና ቫዝሊኝ
በሁሉም ትችያለሽ ውዴ
እሺ አመሰግናለሁ ዉዴ ፀጉሬ በጣም እየተበጣጠሰ አስቸገረኝ የሽንኩርት ዉሀ ተጠቅሜ አድጎ ነበር ተመልሶ አጠረ በመሰባበር
ፁጉራችን ከተትብን በህለ ነው ወይስ ከመተጣብ በፊት ነው
በማንኛውም ሰአት ተቀቢው ውዴ
ሰዓት ነገረኝ
እረ እኔስዉዴ ገጆሬየም አይወርድ ያልሞከርኩት ሹሮበርበሬ ብቻነዉ
😂😂ክክክ
Eneneme asakagi
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😊
Sentateb nawe
እስኪ መልሽልኝ ቅርፉድ ስጠቀም ይመቸኛል ግን እራስ ምታት ያመኛል ለምን??
ያዞራል አደል አታብዢ በጣም በትንሹ ተጠቀሚ ቅርፉዱን
ቫልዚን እኔ ለጄና ለግሬነበር የምጠቀመሙ
ማንኛዉም ባልዚን ይሆናል
ቀላጭ ከሆነ ይሆናል
በጣም ሀረፍነዉ አህቴ❤አናመሰግናለን በርቺ አቺ ጎበዝ ሀቅኛ ነሺ
እኔ ለውጥ ለው ግን ቅርፉድ እራሴን እያመመኝ ነው መልሽልኝ
ጫፉ መንታ ለሆነ ፀጉር መድሀኒቱን መላ በይኝ
ጫፍ ጫፉን ቁርጭው ውዴ ያድጋል በፍጥነት
የት ነው የሚሸጠው
ለጫፍ ጫፉ እንዳይደርቅ ያረጋል ወይ?
ቫዝሊን ተጠቀሚ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፈላ ወሃ ቢሆን አሪፍ ይሆናል
❤😂❤😂❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅
እናንተ ለገንዘባችሁ ስትሉ የማትሉት ነገር የለም እኔ እናንተን በመከተል ደከመኝ ሁሉም ነገር ውሽት ድካም ብቻ ነው እየመጣችሁ አትለፍልፉብን እኔ ለፊት ለፅጉር የማልሞክረው የለም ግን ምንም ለውጥ የለም ደግሞ በዚህ መጣችሁ ባዝሊን ፅጉር ላይ በለው እረ ተውን
ውዴ መጀመሪያ ስለመጣሽ አመሰግናለሁ ሲቀጥል አንቺ ጸጉር አያያዝ አልቻልሽም እስቲ ኮመንት ተመልከቺ ጅንጅብል ተጠቀሚ ለፊት ለፊቱ ሌላው ለብር ብላችሁ ላልሽው ብርን የሚጠላ የለም ስንት ልፋት እንዳለው ባየሽ አሁን ተጠቅመሽ ለውጥ አምጪ እና ከመንት አስቀምጭልኝ ተስፋ የመቁረጥ ኮመንት አልፈልግም
አትሳሳች እኔም በፊት እንደዛ እል ነበር አሁን ግን እስከዛሬ አለመጠቀሜ ይቆጨኛል እኔ እየተቀምኩት ነው በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ውድ ❤❤
ዉደ ፀጉሬ ብዙ ነው እዲሣሣ ምን ልጠቀም
@@سعادهسعاده-غ2ه ለምን የኔ ውድ እንድለሰልስልሽ ጭቃ ቅባት ተቀቢ ውዴ አታሳሽ ውድ ❤❤
እህቴ ወላሂ ተስፋ ሳትቆርጭ ከተከታተልሽ ፅጉሽ ይለወጣል የምርርር ጠቃ ነገርው የምታቀርበው
እረውዴቁጥርሽንፈልጌነበርበምንላግኝሽ
ብወሰጥ ብምን
አታስዘሚ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤