ሁሌም የማይለየኝ የቅርፍድ እና የጅንጅብል ቅባት ለጸጉር እድገት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 48

  • @MULU-u2i
    @MULU-u2i 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር በጣም ለውጥ አግቺላሁ በእውነት

  • @HjfhtTy
    @HjfhtTy 2 месяца назад

    መሻላህ ነው እኔ ሁሌም አንችን እምክታተለው ና ለፅጉሬ እምጠቀመው በጣም ነው ያደገውም የበዛውም ክለሩም ወዙም በጣም ነው ያማረው እህት በጣም አመሰግናለሁ

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 2 месяца назад

    የእኔ ቅን እግዚአብሔር ይባርክሸ ❤❤❤

  • @SamrawitBelete-l5c
    @SamrawitBelete-l5c 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ በርችልኝ

  • @BelayLakiyaw
    @BelayLakiyaw 2 месяца назад +1

    Ketetekminw behuwal Kent geze koyten nw emintatebw?tsegure betam krdada ena achire nw?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      እኔ የምለው ልትታጠቡ ሁለት ቀን ስቀረው ትቀቡና መታጠብ ያ ማለት ለሁለት ቀን ብቻ እራስ ላይ ይቆያል ማለት ነው

  • @Melkamu-w9c
    @Melkamu-w9c 2 месяца назад

    Enem iye mokorkunw barchii

  • @ZenabAli-q4i
    @ZenabAli-q4i 3 месяца назад +3

    እህት በወይራ ዘይት መስራት አይቻልም🎉

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 месяца назад

      ትችያለሽ ውዴ

  • @SayedAhmada-e7c
    @SayedAhmada-e7c 3 месяца назад

    አድረጌሸለዉ🎉🎉🎉

  • @MedinaAsefa-j8e
    @MedinaAsefa-j8e 2 месяца назад +2

    ኧረ ላንች ብየ ነው የመጣሁት እርሜሽ ይጠውልልኝ ሀቢብቲ ፀጉሬን ተቆረጨው ነበር ከዛም ጫፉ ደርቆብኝነበር አሁን ግን በቁርፍድ እደዚህ መሆኑ ማመን እያቃተኝነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      የኔ ውድ ፈጣሪ ያክብርልኝ እኔ ለእናተ ቃላት የለኝም

  • @fthawitmsgna1944
    @fthawitmsgna1944 2 месяца назад

    Endiet black hair honiwal yanchi

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 3 месяца назад

    ሠላም እህቴ እዴትነሽ እኔ ለዉጥ እያያሁነዉ እየርዘመነዉ ግን የግባሬ ይበልጥ እየገባነዉ አይመለስ አለ ለዉጥማ አለ እየበዛነዉ ፍፍት እያለነዉ እደማንም እቅልፌን ባስተካክል ጭቀት ስቀንስ በሰዉነቴለዉጥ አለ❤❤❤

  • @عليامحمد-ن8خ
    @عليامحمد-ن8خ 3 месяца назад +1

    ስላም፥ደናነሽ፥❤የኒኩመቲ🎉አቲነቢውም እና ለምን ቁጥርሽ አሲቀሚጪሊኒ እኔ ላውሪሺ እፈልጋለሁ

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 2 месяца назад

    የኔ እህት ጥያቄ ነበረኝ እባክሽ መልሽልኝ ትሪትመንት አትቀቢም ወይ ለምሳሌ አቦካዶ መዝ የመሳሰሉትን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад +1

      አቡካዶ ለጠንካራ ጸጉር ነው የሚመከረው ግን ንጥረነገሩ በጣም ስለሚጠቅም በስድስ ወር አንዴ ልጠቀም እችላለሁ

    • @senaitwoldie7847
      @senaitwoldie7847 2 месяца назад

      @tube-gn3mx እኔ በየ ሳምንቱ ነው ምጠቀም ግን ፀጉሬ ተነቅሎ አለቀ ደሞ በጣም ያሳክከኛል አንችን ለመከታተል ወስኛለሁ ለምላሽሽ ከልቤ አመሠግናለሁ ። ምክርም ካለሽ እባክሽ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 3 месяца назад +3

    እኔ ቅርፉልና ሮዝ መሪ መጠቀም ከጀመርኩኝ ከ2 ወር በላይ ሆኖኛል ግን አሁንም በጣም ከስሩ ይነቃቅልብኛል

  • @SayedAhmada-e7c
    @SayedAhmada-e7c 3 месяца назад

    ሰለምነሽ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 месяца назад +1

    ሠላም ለዚህ ቤት እንደማመር ውዶችዬ

  • @digitalzone4658
    @digitalzone4658 2 месяца назад

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @Khadija-d2t
    @Khadija-d2t 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 месяца назад +1

    አህለን ውዴዴዴዴዴ❤

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      የኔ ውድ በጣም ናፈቀችሁኝ እንዴት ነሽ

    • @የአላህባሪያዜድ
      @የአላህባሪያዜድ 2 месяца назад

      @tube-gn3mx አለሁኝ ውዴ አንችም ወላሂ ናፍቀሽናል

  • @EfremBelet
    @EfremBelet 2 месяца назад +1

    ቅሩፍድ እና ጥቁር አዝሙድ በዘይት ዘይቱና ሰርቼ ነበር ከሳምት ሁለቴ መጠቀም እችላለሁ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      መጀመሪያ ጥቁር አዝሙድ የምትጠቀሚው ጸጉርሽ ምን አይነት ነው ሌላው በስንት ቀንሽ ነው የምትታጠቢው በወር 3ግዜ ከሆነ በወር 3ግዜ ትቀቢያለሽ ማለት ነው

    • @EfremBelet
      @EfremBelet 2 месяца назад

      ጸጉሬ ለስላሳ ነው ግን እየተቆራርጠ የፊት ፀጉሬ ባዶ እየሁነ ነው

  • @BrtukanAlemu-gj8bz
    @BrtukanAlemu-gj8bz 2 месяца назад

    እኔ ጥሎብኝ መቆርጥ አልወድም

  • @naila7625
    @naila7625 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FdXf-r6v
    @FdXf-r6v 3 месяца назад

    Enam.yineqaqelal

  • @MESERETMATIYOS
    @MESERETMATIYOS 3 месяца назад +1

    Hy

  • @SimretFikru-r4x
    @SimretFikru-r4x 3 месяца назад +1

    ውዷ ደና ነሽ ተቀብተን እንታጠባለን ወይስ እንደ ኖርማል ቅባት ስንፈልግ መጠቀም እንችላለን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      ለሁለት 3 ቀን ብቻ አቆይቶ መታጠብ አለብን የምንቀባው ልንታጠብ ቀናቶች ሲቀሩን ነው

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t Месяц назад

      ቫዚሊን ጋር የሰራነውስ. ስንት ቀን ነው የሚቆየው ተቀብተን . ልሰራ ነው. እኔ. ሁሌም የምቀባው መስራት እፈልጋለሁ

  • @Emu-mj5zd
    @Emu-mj5zd 2 месяца назад +1

    እኔእምለውተቀብተንምንያክልቀንእንቆያለን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      ሁለት ወይም 3 ቀን ብቻ ልንታጠብ 3 ሁለት ቀን ስቀረን ተቀብተን መታጠብ ከዛ ጭቃ ቅባት መጠቀም

  • @FdXf-r6v
    @FdXf-r6v 3 месяца назад

    Wude.lewux.ale.stgurelay.gen.saasa.bexam..qumetu.cemeruwal

  • @MESERETMATIYOS
    @MESERETMATIYOS 3 месяца назад

    Hy 0:26

  • @belayche4050
    @belayche4050 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @ZenabAli-q4i
    @ZenabAli-q4i 3 месяца назад

    እሽ አመስግናለሁ

  • @MuluTesfay-z8i
    @MuluTesfay-z8i 2 месяца назад +1

    😢እባካቹ 100 ሰው ኣበስገቡኝ እህቶቼ ወንድሞቼ ❤❤ በፈጣሪ

  • @TiztaDawit
    @TiztaDawit Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @AdamAfwork
    @AdamAfwork 2 месяца назад

    Hy

  • @FatayaDendamo
    @FatayaDendamo 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤