ጸጉራችሁ ብዙ እና ጠንካራ እንዲሆን ይሄን ተጠቀሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 212

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 месяца назад +10

    ፀጉርሽ ተፈጥሮው አሪፍ ስለሆነ ነው ፀጉሬን በጣም ነው የምንከባከበው የምቀባው ከመሳሳት ከመበጣጠስ አልወጣም እርዝመት ብቻ ነው

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 3 месяца назад +11

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም አሪፍ ዉጤት አይቻለሁ እና እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤️🙏

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 месяца назад +2

    ትንቢቱ እንዳይቀር ሳይሆን የትንቢቱ መፈጸሚያ እንዳንሆን ነው መጸለይ ያለብን ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም የእግዜር ቃል አይቀርም ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይ እና ምድር ቢያልፉ ግመልበመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል ይቀላል ይላል ማለት የእግዚአብሔር ቃል አያልፍም

  • @BELIYEDNIGLILIGE
    @BELIYEDNIGLILIGE 3 месяца назад +6

    እውነት ነው እህቴ እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እህታችን በርችልን

  • @SimretFikru-r4x
    @SimretFikru-r4x Месяц назад +1

    ምርጧ በርቺ ብያለው ዝንጅብል እና ቁሩፉድ አንድ ላይ ቀቅዬ ቀን በቀን እየተቀባው ነው እስከምታጠበው ድረስ እና ችግር አለው እንዴ ቪዲዮሽን ባየው ሰአት እየፃፍኩልሽ ነው ግን አትለፊኝ እባክሽ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 месяца назад +1

    I will give it a try hopefully it works for me Thanks for sharing 🥰 the video

  • @MelkamYalew-q4p
    @MelkamYalew-q4p 2 месяца назад +9

    እስኪ ልሞክረው ግን እውነት ተፈጥሮ ነው ዋናው ያንቺም ተፈጥሮው ቆንጆ ነው ❤❤❤

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 2 месяца назад +1

    Your hair is naturally great and the other things just help a little bit.

  • @TiT-p9u
    @TiT-p9u 3 месяца назад +19

    ለቤትሽአድስነኝ የኔጥያቄ ፀጉሬ ልክ የድመትፀጉር በይው ልስላሴው ስስትማለቱ ቅጭን ማለቷ ከለሩ አቧራ ነው እሚመስለው እና እምጠቀመው ሻፖ አቡካዶነው ቅባት ደሞ ቫቲካ የምልቅባትነው ቁሩፉዱን ከጀመርኩት 40 ቀን ሆነኝ ግባሬ በጣም የሸሸነው እሩዝና ካሮት ፈጭቸ እየተጠቀምኩነው ሂና በሳምት አደየ እና ምክርሽን እፈልጋለሀ ውደ አትለፊኝኝኝኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 месяца назад +7

      ሰላም ውዴ ሁሉም የራሱ ጥቅም አለው ሆኖም ጸጉርሽ በጣም ደካማ እደሆነ ነው የነገርሽኝ ስለዚህ የቅርፉድ እና የጅንጅብሉን ውሀ በመርጨት ተጠቀሚ ቅባት ጭቃ ቅባት ካገኘሽ ዳክስ ብሉ ማጅክ ሌላም ጥሩ ጭቃ ቅባት ታገኘሽ ተቀቢ ሻንፖ አርጋን ካገኘሽ እሱ በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ለተጎዳ ጸጉር

    • @TiT-p9u
      @TiT-p9u 3 месяца назад

      @@tube-gn3mx እሽ ወድ እስከ እሞክረዋለሁ ብሉማጅክ መኮክሬውነበር ሌላውንሲ አሞክረዋለሁ

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 3 месяца назад

      ​@@TiT-p9uብሉ ማጅክ ጥሩአይደለም ለስስ ፀጉር ባጠቃላይ የጭቃ ቅባት ለከርዳዳ ፀጉር ነው የሚጠቅመው ለለስላሳ ፀጉር ፍሳሽ ቅባት እንደ ስዊትድ አቦካዶ እና ግሪብስ እና ፓምኪን ኦይል ከነዚ አንዱን ተጠቀሚ ተልባና አብሽ ቀላቅለሽ በውሐ አንተክትከሽ ጄሉን በማጥለያ አጥርርሽ ከቡና ጋር እና ትንሽ የኮከናት ዘይት በብሌንደር ቀላቅለሽ ፀጉርሽን ቀቢና መሳጅ አርገሽ ለ 4 ስአት በላስቲክ ሽፍነሽ ታጠቢው ከቻልሽ ሻንፖ እራስሽ ስርተሽ ተጠቀሚ

    • @araafatsodru2064
      @araafatsodru2064 3 месяца назад +1

      Yet nesh?

    • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
      @እማፍቅርሶልያናእናቴ 3 месяца назад

      አእኔ ሻምቦ አልጠቀምም ሳሙና ነው ደም ድሮ ጸጉሬ እዳቺ ነበር አሁን ምንም አልመለስ አለኝ

  • @AetkahHeila
    @AetkahHeila 3 месяца назад +5

    የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ለወጥ አለው የኔ ቅባት ስቀባው እራሱ በራሱ እየመጠጠልኚ ነው በፊት ወደታች ነው የሚፈሰው አሁን በጣም ለውጥ አለው

    • @أمينة-ظ9ل
      @أمينة-ظ9ل 3 месяца назад

      ምን ተጠቅመሺ የኔ አይመጥም

    • @AbimaameaAbimaamea
      @AbimaameaAbimaamea 3 месяца назад

      ምን ተቅመሺ ወዴ

    • @ዘጸአት-ግሬሰ
      @ዘጸአት-ግሬሰ 3 месяца назад

      𝐦𝐢𝐧 𝐭𝐞𝐭𝐞𝐤𝐢𝐦𝐞𝐬𝐡 𝐧𝐰 𝐛𝐞𝐠𝐞𝐭𝐚 𝐲𝐞𝐧𝐞 𝐭𝐬𝐞𝐠𝐮𝐫 𝐦𝐢𝐧𝐦 𝐰𝐨𝐝𝐞𝐭𝐚𝐜𝐡 𝐤𝐢𝐛𝐚𝐭 𝐚𝐥𝐚𝐬𝐚𝐥𝐟 𝐚𝐥𝐞 𝐦𝐢𝐧 𝐥𝐚𝐝𝐢𝐫𝐠 𝐭𝐞𝐛𝐭𝐚𝐭𝐢𝐬𝐨 𝐚𝐥𝐢𝐤𝐮𝐰𝐚𝐥 𝐭𝐬𝐞𝐠𝐮𝐫𝐞 𝐛𝐞𝐳𝐚 𝐥𝐚𝐲𝐢 𝐜𝐡𝐢𝐛𝐚 𝐡𝐨𝐧𝐨 𝐝𝐞𝐫𝐤𝐮𝐰𝐚𝐥

  • @Sara-c1e6r
    @Sara-c1e6r 2 месяца назад +1

    ከይቅርታ ጋር እሺ እህቴ መቀባት ያለብን በየቀኑ ነዉ ከተቀባን በኋላስ አንታጠበዉም እንደዛዉ ይቅር

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 3 месяца назад +9

    ስሚ. የኔ ቆጆ. እደዚህ. ተቀብተን. ስት ስአት. መቆየት. ይቻላል ወይስ. ተቀብተን. ማርና መዋል አለብን. ይሄን ብቻ. ከቻልሽ. አስርጂኝ. ለቤትሽ. አዲስ ነኝ. ይሄው. ደሞ ስብስክራይብ. አደርኩሽ. ከቻልሽ በልሱን ባስቸኮይ. ንገርኝ. ከይቅርታጋ. የኔ ውዲ. በተርፈ. አመስግናለሁ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 месяца назад +1

      እስክትታጠቢ መቀባት ትችያለሽ ውዴ በየቀኑ ማለት ነው ግን በደንብ መጀመሪያ ቅባት ተቀቢ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 3 месяца назад

      አንታጠብምእዲ​@@tube-gn3mx

    • @acabc6954
      @acabc6954 3 месяца назад

      የኔ ውድ ቀን በቀን ነው እዴ እምንጠቀመው የኔ ፀጉር በጣም ይበጣጠሳል እባክሽ መልሽልኝ

    • @GenetKedir-b9j
      @GenetKedir-b9j 2 месяца назад

      አዎ ሁሉ ነው ​@@acabc6954

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 3 месяца назад +2

    እናመሰግን አለን ውድ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤🎉🎉🎉

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 месяца назад

    አሜን የበረከት ፆም ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አቤት ስነስርአትሽ ደስ ስትዬ የኔፀጉር እየተሸበሸበ አስቸግሮኛል እባክሽ መላበይኝ

  • @freweyne865
    @freweyne865 3 месяца назад +4

    This is just her natural hair no products will do to ur hair like this.

  • @jojo1234-j3b
    @jojo1234-j3b 3 месяца назад +24

    እኔማ እዳቺ ሳይሆን አልተወውም

    • @HawaHamid-s4s
      @HawaHamid-s4s 3 месяца назад

      😂😂ጀግኒት

    • @jojo1234-j3b
      @jojo1234-j3b 3 месяца назад

      @@HawaHamid-s4s አይ ግዲ ነው 😂😂😂😂

    • @ማዕቢላገረዚሄር
      @ማዕቢላገረዚሄር 3 месяца назад

      😂😂ኣይዞሽ ይሆናል😅

    • @ሀያት-ዀ1መ
      @ሀያት-ዀ1መ 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂 አጥብቀሽ ያዢዉ

    • @Hiwot-y6h
      @Hiwot-y6h 3 месяца назад

      😅😅😅😅​@@HawaHamid-s4s

  • @Tizita341
    @Tizita341 3 месяца назад

    Ewnet new ehitachin
    tsomen minbarkibet yelibachin meshat mefetsimibet yargilin ❤

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v 3 месяца назад +8

    አሪፍ ነው ቁርፍድ ግን ትንሽ ያጠነክራልጅ አልሃምዱሊላህ ፀጉር ነበረኝ ግን ሰነፍ ነኝ አልቆጣጠርም

  • @Jameela-pt4yd
    @Jameela-pt4yd 3 месяца назад +1

    የኔ ዉድ የኔ ፀጉሬ በጠም ድቅቅ ብሎዋል ተጎቶዋል ኧረ ምን ለራገዉ ቶሎ ቶሎ አለብጥረዉም😢😢😢

  • @አምላክይኩሉከምፈቃድካይኩ

    እኔ ዘይት የወጥ ኢየተጠቅምኮ ንው እና ጥሩ ነወ ጥሩ አድለም ንገረኝ❤

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 2 месяца назад

    አሜን

  • @حفصهحفصه-ظ9ث
    @حفصهحفصه-ظ9ث 2 месяца назад

    እህቴ እስኪ መልሽልኝ ፀጉሬን አሳጠረዉ
    እና ደሞ ቅባት ቀብቸ ወዳዉ ነዉ ቅርፉዱን
    የምጠቀመዉ ወይስ ቺግር የለዉም
    አብራሪልኝ

  • @Jameela-pt4yd
    @Jameela-pt4yd 3 месяца назад

    ትክክል ሸሸ መሰረ ፀገረ የለሰልሰል🎉

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 месяца назад

    ቁሩፉድ ትክክል❤

  • @Obsiinaanhadhaayobsee
    @Obsiinaanhadhaayobsee 3 месяца назад

    Yen betam yenaqaqelr min ishalegnal wude

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🥰

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 месяца назад

    Wow is that your hair beautiful

  • @ZinuTub
    @ZinuTub 3 месяца назад

    አዋ በጣም ልውጥ አለኝ አመሰግናለሁ

  • @shewunuguse8542
    @shewunuguse8542 3 месяца назад +1

    Benatish Esti Yemiti Kebi Kibat Le Andi Semiti Elayish Layi Yemitakoyi Kibat Fotohun Askemichilin Kibat Mismamagni Atiche Tseguren Mulu Lemulu Tekorichalew Shibo Honabign Betam Yinekekelal Ehite

  • @Brkm-x6k
    @Brkm-x6k 2 месяца назад +1

    ቅርፊድ እና አዝመሪኖ ቢሆን ችግር አለው እንዴ

  • @Meera-z1t
    @Meera-z1t 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ እህቴ እኔ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሞክሪ ውጤቱን እነግርሻለሁ❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 месяца назад

    እናመስግናለን እህቴ እኔ ያስቸገረኝ ሽበት ነው ዛሬ ጀምሮ አላውቅም ሙቀቱ መሰለኝ❤

  • @halimahalima1054
    @halimahalima1054 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤amen 🙏 amen Amen 🙏

  • @SanayitBahrain
    @SanayitBahrain 3 месяца назад

    Selam lente yihun yene tsagur lica naw baza layi baxam qacacin naw ahun baxm mirt iyhonalgn xankr bilalim wafram honali ahun qacin aydelm

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 3 месяца назад +1

    Abetabet alasfelagi yehonu tsegurochn yaworachewal alalechm😂😅

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 месяца назад

    እማ እኔም ሺበት ወጦብኛ ቀለም መቀባት አልወድም ምን ልጠቀም??

  • @AaAa-rm7by
    @AaAa-rm7by 3 месяца назад

    በተፈጥሮ ጡሩ ፃጉር አላችሁ ማሻአላህ

  • @almaztshome272
    @almaztshome272 2 месяца назад +1

    እህት እውነት እልሻለሁ 😢ፀጉሬ በጣም ስስ ነው እና ምን ላደርግ በገብርኤል ንገሪኝ😢😢😢😢😢😢

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      ፈቫዝሊን እንደሰራሁት ሰርተሽ ተቀቢ ያፋፋዋል ቅርፉዱን ተጠቀሚ እንዲጠነክር

  • @TigistAlemu-o9s
    @TigistAlemu-o9s 2 месяца назад

    ene forofor aleng mn ladirg bemaryam nigering😢😢😢😢😢

  • @Tsige-xd6bo
    @Tsige-xd6bo 3 месяца назад

    Eshi ehitachi አናማሳግናለን ዳግም nasitsuri ነው masileng!!!!!barich eshi

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 3 месяца назад

    Mashallah tabarakallah❤

  • @TigistAlemu-o9s
    @TigistAlemu-o9s 2 месяца назад

    Labetish addis nang ngereng laforofor ehite

  • @AkramAl-s9s
    @AkramAl-s9s 3 месяца назад +1

    እረ በቀለም ብቻ አይደለም የሚሸብተው እህት እኔ ምንም ነገር አልተቀባሁትም ግን ሽበት በሽበት ነው ገና ትንሽ ነኝ ግን ሸብተ ብቻ ማጥፊውስ

  • @EImantube
    @EImantube 3 месяца назад +1

    አመሰግናለሁኝ

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 2 месяца назад

    ፀጉሬተፈጥሮውአሪፍነውግንስስነውእደትላድርግ

  • @ZX12x
    @ZX12x 3 месяца назад

    Tabark ❤❤❤❤❤❤ sewubse

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 месяца назад +1

    ከተቀባሽ ምን ያህል ቆይተሽ ነው የምትታጠቢው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      እስክትታጠቢ መቀባት ትችያለሽ ውዴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      እስክትታጠቢ መቀባት ትችያለሽ ውዴ

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 месяца назад

    እስቲመልሽልኝ እህት ፐሮቲን ላለውጠጉርይሆናን

  • @mershakitawu
    @mershakitawu 2 месяца назад

    ene bewuha sayihon be zeyit eyeserawu 1 amet ke10 wer honegn lewux alew gin tsegire befit keleru bexam xiqur neber ahun gin amed mesluwal meftehew mindinw

  • @نوافنواف-ف1ب
    @نوافنواف-ف1ب 3 месяца назад +1

    እኔምልሽ የኔ ፀጉር በተፈጥሮ አጭርና ደረቅ ነው በዛለይ ከፊት ና ከመሀከሁ ብጥስጥስ ያለ ነው ምን ይሻላል ይሄው ተስፋ ቆርጬ ቁጭ ብያለሁ ምን ትመክሪኛለሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 месяца назад

      የኔ ውድ ይስተካከላል ቅርፉዱን በሚስማማሽ ቅባት በሳት ሞቅ አድርገሽ ተጠቀሚ በርግጥኝነት ለውጥ ታያለሽ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 месяца назад

    ለሚነቃቀል ጸጉር ስሪ እስቲ ከቻልሽ ብዙቪድዮዎች የሰራሉ ግን አንቺስ ምን ትጠቀሚያለሽ ለእሱ

  • @RaheemaAl
    @RaheemaAl 2 месяца назад +3

    የበፊት ፀጉርሽን አሳይኝ ምንም አላምንም

  • @salem4086
    @salem4086 3 месяца назад

    ፀጉሬ በጣም ስስ ነዉ አንደት አድርገ ነዉ እንድበዛ የማደርዉ?ሥርልን

  • @rahimamihmmaf1562
    @rahimamihmmaf1562 2 месяца назад

    ለኔ ግን ሽበት አውጥቶብኝ መጠቀም ተውኩት

  • @ነኝየዲኔተማሪ
    @ነኝየዲኔተማሪ 3 месяца назад +1

    እዉነት ፀጉርሽነዉ

  • @zerfejesus4372
    @zerfejesus4372 3 месяца назад +1

    ተቀብቶ ለመተው ሽታውን በምን መከላከል ይቻላል ?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 месяца назад +2

      በጣም ደስ የሚል ሽታ ነው ያለው አይረብሽም እኮ ውዴ

  • @Weinchet
    @Weinchet 3 месяца назад +2

    Wow ke ain yawuxash

  • @Mahderasefa-te8mk
    @Mahderasefa-te8mk 3 месяца назад

    ውይ ያምራል እውነት

  • @Selma-sp6td
    @Selma-sp6td 3 месяца назад

    አውነት ነው የኘ ውዴ❤❤❤

  • @GoAsd-if2bc
    @GoAsd-if2bc 2 месяца назад

    ❤👍

  • @UaeUae-q8m
    @UaeUae-q8m 3 месяца назад

    በትክክል ❤❤❤🎉🎉

  • @Fjy-fs3xr
    @Fjy-fs3xr 3 месяца назад +1

    ውዴ ለቤትሽ አዲሥ ነኝ መልሽልኝ በየቀኑ ተጠቅሜ በየቀኑ ግዴታ መታጠብ አለበት

  • @turunishholana-xv8hi
    @turunishholana-xv8hi 3 месяца назад

    Wow mashalaa

  • @TsiTsnnahu
    @TsiTsnnahu Месяц назад

    Besnt gze yasadgal ehte

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae 3 месяца назад

    እውነትሽ ነው ግን

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه 3 месяца назад

    ውዴ ፀጉር የሚያሣሣ። ንገሪኝ ፕሊሥ

  • @AynlemeMekonn
    @AynlemeMekonn 3 месяца назад

    Hi eeta meneme lewes alyhume hulet wer ttkmeku

    • @AynlemeMekonn
      @AynlemeMekonn 3 месяца назад

      Became ssei nwe mene ladergwe

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya 3 месяца назад

    መሸ አለህ 😢 የቅበቱን አሰረር

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 3 месяца назад

    መሸአላህ👍👍👍

  • @ሣሪና
    @ሣሪና 2 месяца назад

    ጸጉሬ ጫፉ እየረገፈ አስቸገረኝ በናትሽ መላ በይኝ ❤❤❤❤

  • @elizabettikuadame9304
    @elizabettikuadame9304 2 месяца назад

    Gobez Ethiopians and nen ye weci telat mekelakel new

  • @NOORNOOR-em5qp
    @NOORNOOR-em5qp 3 месяца назад +1

    ቀለሙንመቀባትከተወንሸበትይለቃልእንደአብራሪልኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 месяца назад

      በግዜ ሂደት እየደበዘዘ ይመጣል

  • @MariamYousif-g4c
    @MariamYousif-g4c 3 месяца назад

    ማሻአላሕጠንክሪ

  • @divdiv3495
    @divdiv3495 3 месяца назад +2

    ሁሌ ነዉ የምንጠቀመዉ ወይስ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 месяца назад

      አዎ ውዴ እስክትታጠቢ ድረስ መርጨት

    • @divdiv3495
      @divdiv3495 3 месяца назад

      @@tube-gn3mx 😘

  • @Sa3edSa3ed-d8b
    @Sa3edSa3ed-d8b 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ina amsgnalu

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 3 месяца назад +1

    በነገራችን. ላይ. ፀጉር. ያላቸዉ. እና መልካቸዉ. ቆጆ የሆኑ. ሰወች. ይህነዉ ያሳመርን. ምናም. ሲሉ. ይታያሉ. የኔ. ፀጉር. አሁን. እረጅም. ብዙ ነዉ. ምንም አልጠቀምም. ይህ ተፈጥሮነዉ

  • @bati-h6j
    @bati-h6j 3 месяца назад

    ከቻልሽ መልሽልኝ እኔ ፀጉሬ ይበጣጠሳል ይረግፋል በጣይም ሳሳ ምን ላድረግ በናትሽ ነገሪኝ

  • @ZeytAndu
    @ZeytAndu 2 месяца назад +1

    አንታጠበዉም ወይ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 месяца назад

      አንታጠብም

    • @ZeytAndu
      @ZeytAndu 2 месяца назад

      @@tube-gn3mx አመሰግናለሁ.

  • @asnakechasaddis4838
    @asnakechasaddis4838 3 месяца назад

    እንዴት ነሽ እህቴ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ ነበር አሁን ሰሞክር እየተስተካከለ ነው በጣም ሳስቶ ነበር በሳምቱ ጥንካሬውን አይቻለው አመሰግናለው ቀና ስው ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤

    • @سعادهسعاده-غ2ه
      @سعادهسعاده-غ2ه 3 месяца назад

      ምዲነው። የተጠሸምሽው። የኔ ብዙ ነው ፀጉሬ እዲሣሣ እፈልጋለሁ

  • @NOORNOOR-em5qp
    @NOORNOOR-em5qp 3 месяца назад

    እህቴጥያቄሸበትቀለምባንቀባይለቃልእንደ

  • @FastFast-bs7nd
    @FastFast-bs7nd 3 месяца назад

    ኤሄ ቁሩፉድ የሰድገል ዎይስ ሚን የደሪገል

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 месяца назад

    እናመሠግናለን አህት

  • @የአቤልብቻ
    @የአቤልብቻ 3 месяца назад

    የኔ በጣም ጠንካራ ነው ስጠቀም ጭራሽ ማበጠሪያ አያስገባም ምን ይሻላል ምሏልመሰል የኔውስ ላያድግ😅😅

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 3 месяца назад +2

    ፀጉረ አለነኝ ብየ አወራለሁ😂😂

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 месяца назад

      ይኖርሻል በድን ያዥው

  • @molomilo2520
    @molomilo2520 3 месяца назад

    Sagurishi baxami.yamirali

  • @ShamsiyaHuseen
    @ShamsiyaHuseen 3 месяца назад

    Wow❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 3 месяца назад

    ተቀብተሽ መቸ ታጠብሽው ታዳ ስንት ቀን ነው እምትጠቀሚው እንደት ለውጡ ይለያል ባንድ ቀን??

  • @lindaraymond4536
    @lindaraymond4536 3 месяца назад

    selam sis

  • @sususobregawa-b5c
    @sususobregawa-b5c 3 месяца назад

    እህቲ ለቤትሽ አድስ ነኝ ቀለም ማጥፊያ ነገሪኝ ጫፍ ጫፉ እየደረቀ አስቸገረኝ እባክሽ እዳታልፊኝ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 3 месяца назад

      እኔ እንደዉም ቀለም ጫፉ ላይ ልቀባ ነበር ይቅርብኝ እንዴ?

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 2 месяца назад

    እኔምቻለጁን ጀምርያለሁ የኔፀጉር ስስነው ግን ረዤምነዎተው

  • @FatulaAli
    @FatulaAli 3 месяца назад

    ሰላምውዴምንግዜምእድህነውእምትጠቀሚውዴማለቴአዳድግዜእሠራለሁመልሸደግሞእተወውአለሁግንፀጉሬስስነውግንይነቀላልየሆነሠአትላይያችንምየልጅሽስቆርጪአይቸቆረኩትግንበዛውቀረምንትመክሪኝአለሽአትለፊኝእህት

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 3 месяца назад

    በኢትዮጵያ አንደኛውነው ? እንዴ ?

  • @Saada-kv2tq
    @Saada-kv2tq 3 месяца назад +1

    ቀንሸፍኔነዉየምዉለዉሌሊትብገልጠዉምንችግርአለዉ

  • @natalisside2406
    @natalisside2406 3 месяца назад

    ዋው ጉድ አች

  • @CpNn-r8y
    @CpNn-r8y 2 месяца назад

    Please lederek tsegur ngerign

  • @سميرهسمره-ع3ب
    @سميرهسمره-ع3ب 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤አድሥነኝ እሥኪልሞክረዉ❤

  • @SSo-q3k
    @SSo-q3k 3 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @zamzamዜድየሀራዋ
    @zamzamዜድየሀራዋ 3 месяца назад +1

    መሸአለህ👍👍