እረጅም ጸጉር እና እንዳይነቃቀል ሊያደርግልን የሚችል ቅባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024

Комментарии • 100

  • @Setna1312
    @Setna1312 21 день назад +1

    እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ አንቺን እያየሁ በረታሁ እና ለውጥ እያየሁ ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ ደሞ ፀጉርሽ በጣም ነው የሚያምረው ተንከባከቢው❤

  • @SoFo-w2c
    @SoFo-w2c 19 дней назад +4

    የቁርፍድ የዝንጅብልና የሮዝመሪ ቅባቱ ሰርተን ስንት ቀን መቆየት ይችላል?

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 21 день назад +8

    የኔማር እንኳን ደህና መጣሽእህቴ❤ከልብ አመሰግናለው ❤ቅርፉድ ውሀ በጣምነው የወደድክት ከበሪልኝ እህቴ አትጥፊ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @أمينة-ظ9ل
      @أمينة-ظ9ل 20 дней назад

      እኔ አሸበተኝ አሪፍ እየሆነልኝ ነበር

    • @MulayeduGuma
      @MulayeduGuma 6 дней назад +1

      እውነት ግን ይሰራል እኔ ውሸት ነው ሚመስለኝ

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 9 дней назад

    ሰብ አድርጊሻለሁ በእውነት ቢዶወሽ ጠቅሞኛል የቫዝሊኑ ቅባትና የቅርፍዱ ውሀ ጠቅሞኛል በ8 ቀን ለውጥ አግቻለሁ ተባረኪ❤❤❤

  • @aziztesfatsion4293
    @aziztesfatsion4293 7 дней назад

    እናመሰግናለን እህታችን!❤

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 21 день назад +3

    ዋው ዋው ያምራል እኔ ባንች በምታሳይው ሞክሬ ለውጥ አይቻለሁ በርች ውዴ 🎉🎉🎉❤❤

  • @tigstbekele-i9j
    @tigstbekele-i9j 20 дней назад +1

    በምግብ የአትክል ዘይት ብንጠቀም ችግር አለው

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 21 день назад

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HelenMulugeta-vu1yd
    @HelenMulugeta-vu1yd 21 день назад +4

    ሀሪፍ ነው የቅርንፉድ ውሃ ለውጥ አግኝቼበታለሁ y

  • @TigistMengistu-tv2ho
    @TigistMengistu-tv2ho 4 дня назад

    ተቀብተን የምንቆየው ቀን ነው ወይስ የቅባቱ ቆይታ ጊዜ ነው

  • @TiT-p9u
    @TiT-p9u 10 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔቆጆ የኔ ፀጉር ሎው ፕሮቲን እሚባለውነው ከብርጭቆ ሳረገው ተሳፎ ቀረ ምን ሻፖ ልጠቀም ትሪትመትስ ስለቅባቱም ብትነግሪኝ ደስይለኛል??

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 5 дней назад

    አረ አኔ እህቴ ፀጉሬ በጣም ያምር ነበር አሁን ስደት ከመጣሁ መንታ አወጣብኝ እና ይበጣጠሳል ይረግፋል ተቸግሪለሁ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም መልሽልኝ ውዴ

  • @emu4249
    @emu4249 21 день назад

    የኔ እህት ፀጉሬ እየርገፍ አስቸገርኝ የእሮዝ መሪ እና የጥቁር አዝሙድ ቅባት ብጠቀም ያቆምልኛል ወይስ ድጉሮ ቅባት የትኛውን ብጠቀም ይሻላል ቤት ማዘጋጀት ስለማይመቸኝ ነው

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 День назад

    አንዱ ቁርንፍድ አዝሚሪኖ ነው ሌላውስ ነጭ ሽንኩርት ነው ዝንጅብል ነው ግልፅ አድርጊ😊

  • @Trosetshabab-g1u
    @Trosetshabab-g1u 21 день назад +5

    አትለፉኝ ሰብስከራይብ አድርጉኝ😢😢

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 21 день назад

    ሠላም እህት እዴትነሽ ባለፈዉ የነጭሽንኩርት ተቀቢ ብላለሽኝ ነበር እና እየተጠቀምኩነዉ እና በጣም ላም ያለየሳሳፀጉር ይነቀላል ሳስበዉ እየተስማማኝነዉ መሰል

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 21 день назад +2

    እህቴ ተልባ ልጨምርበት አብሬ

  • @TadelechDesalegn
    @TadelechDesalegn 21 день назад +3

    አንዱ ምንድነው ኮይ ከቁሪንፉድና ከሮዝሜሪ ውጭ?

  • @HayatEndris-o6s
    @HayatEndris-o6s 4 дня назад +1

    ምን አይነት ባዝሊን ነው

  • @KidestKiduyegeta
    @KidestKiduyegeta День назад

    የኔ ዉድ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እስኪ የቫዚልን አጠቃቀም ንገሪኝ በናትሽ ፀጉሬ ቅባት
    ቀይሬ እንዳለ አልቆዋል ምን ይሻለኛል

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 21 день назад +3

    የኔ እህት ከቻልችሽ መልሺልኝ ፀጉሬ በጣም ሎጫ ግን ምንም አይነት ቀባት ስቀባ በጣም ነው የሚነቃቀለው ምን እደማረግ ግራ ገብቶኛል ከእራሴ ላይ ተነቅሎ ሌያልቅ ነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  21 день назад

      ውዴ ቫዝሊን ስሪ እና ተጠቀሚ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 21 день назад +2

      ​@@tube-gn3mx እናት አረ ለሁለተኛ ጊዜ ኮመንት ስፅፍ ከግባር ለሸሸ የዝጂብል ውሀ ያልሽውን ቢድወ ስሪልን

  • @Hiwot-y6z
    @Hiwot-y6z 4 дня назад

    እንታጠባለን ወይስ አንታጠብም

  • @FrehiwotSelam-u5o
    @FrehiwotSelam-u5o 19 часов назад

    Segure lik endanchi neber gen betefexero new menem ayenet neger texeqemi alaweqem k baby oil wechi ena wechi sehed k lijoch gare,sera,temeret aletemecheghem zem beye eyeteghaw salenkebakebew bexam mehalu tesebabero bexam bacheru joroye ga teqorexeku ahun beseneserat enkebakebewalew beyalew mokerewalew ❤

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 21 день назад

    የኔ መልካም ዉብ እኮ ነሽ ማሻ አላህ ደስ ስትይኝ እምንመሳሰለዉ ነገርስ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 17 дней назад

      በቅንነት ደምሪኝ ማሬ

  • @اموزيفه
    @اموزيفه День назад

    ማሻአላህ ተታድለሽ

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 21 день назад +1

    ዋውውው በጣም ያምራል ❤❤❤❤

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 21 день назад

    ግን በማንኛውም ቅባት ይሆናል እህቴ

  • @AlemshetEndale-m8l
    @AlemshetEndale-m8l 16 дней назад +1

    የቅርፉዱ ውሀ በሳምት ሰሰሰንቴ ልቀባው

  • @Tmhrtbet
    @Tmhrtbet 3 дня назад +1

    እህት መቀቢያው እቃ የት ነው የሚሸጠው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 дня назад

      በየቦታው አለ ኮስሞቲክስ ውስጥ ሱፐር ማርኬትም አለ ሺኤን ላዬይም ማዘዝ ይቻላል

  • @روزا-ق8ض
    @روزا-ق8ض 20 дней назад

    የኔ ማር ቁጥርሽ,አስቀምጭልኝ ልደዉልልሽ❤❤❤

  • @عليامحمد-ن8خ
    @عليامحمد-ن8خ 4 дня назад

    ስላም እህት ወላሂ ኢዳታሊፉኛ ፀጉር ስስነው ቁርፉዲ እና፡ጂዚቢ3ቢቺ

  • @Sisay-r6t
    @Sisay-r6t 6 дней назад +2

    inamasaginalen qibatu tasarto le sinti kene masqamati hichilalen

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  5 дней назад

      ለሀያ ቀን እስከ ወር ችግር የለውም

  • @yosephNigusse
    @yosephNigusse 11 дней назад +1

    🎉waw ihte des ymel akerarb nw ftare kachegar yhun

  • @AbayneshWalelgn
    @AbayneshWalelgn 9 дней назад

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @aberashmagersa2193
    @aberashmagersa2193 9 дней назад +1

    Vaslzilini baxem conjonw la tsegur

  • @Hadeea-x2o
    @Hadeea-x2o 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድይቱብ
    @ዜድይቱብ 21 день назад

    ወላሂ እኔለዉጥእያየሁበትነዉ በተለይ ግባሬላያያለዉ ግን ሳበጥረዉ እየተነቃቀለ

  • @Trosetshabab-g1u
    @Trosetshabab-g1u 21 день назад

    እዉነት ነዉ❤❤❤ ዋዉዉዉዉ

  • @OardaaBadada
    @OardaaBadada 2 часа назад

    ❤❤🎉🎉

  • @Fatimaali-z8u
    @Fatimaali-z8u 6 дней назад +1

    የቁርፍዱን በየቀኑ ወይስ በሳምት የምቀባው መልሽልኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  5 дней назад +1

      በየቀኑ ነው ውዴ

    • @Fatimaali-z8u
      @Fatimaali-z8u 5 дней назад

      @@tube-gn3mx እሽ ውደ አመሰግናለሁ

  • @RutaTefera
    @RutaTefera 21 день назад

    የኒ, ጸጉር, በጣም, ቡዙ, ረጅም, ጡቅር, ነበረ,, ቀይ, ቀለም, አደርኩ,ከዛ, ባሃላ, ቀዩን, ለመጥፋ ት,ማጠቆር ያ, አደረኩለት, ከዛ, ባሃላ,ተቆራረጠ, ቡዙ, ነጭ አወጣ, አነሰ, በጣም የሚያምር, ፅጉር, ነበረኝ, አሁን, ግን,ተበላሸብን,, ምክር, ስችን, ጨንቆናል

  • @fekermitka
    @fekermitka 21 день назад

    በረች እኔግን ልውጥ አግቸበታለሁ ግን እራሴን ያመኛል

  • @AjibaZinab
    @AjibaZinab 10 дней назад

    Ba sent kan nw mititatabew

  • @nigatnigat7809
    @nigatnigat7809 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ok mar

  • @AaSs-bi4cu
    @AaSs-bi4cu 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LeylaLeyla-x6x
    @LeylaLeyla-x6x 11 дней назад +1

    ነጩ ምንድን ነው

  • @ZAMZAMAhmedfreepalestine
    @ZAMZAMAhmedfreepalestine 21 день назад

    Ere be alh kayesh maleshling tsagur yemabeza nager ngeriny tsagure ses newo

  • @samikhatib3134
    @samikhatib3134 21 день назад +1

    Sewbse ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 20 дней назад

    ጎበዝ

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 14 дней назад

    የኔ ፀጉር ምንም ባረግ አላድግም ብሎኛ 😢😢

  • @Wesirakelefa
    @Wesirakelefa 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Marshet-it7rr
    @Marshet-it7rr 4 дня назад

    እስኪ ምስጢሩን ንገሪን

  • @Brozalim
    @Brozalim 21 день назад

    isk wide bulu majic qibati foton asayi lamgzati asibe naw

  • @salem4086
    @salem4086 20 дней назад +1

    የሥጋ መጥበሻ እና ቁርፉንድ. ለለዉ ምን እንደሆነ አልተናገርሽም

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  20 дней назад +1

      ጅንጅብል ቅርፉድ እሮዝ መሪ ጸጉርን በፍጥነት እንዲያድግ እና ጠንካራ እንዲሆን ይረዳሉ 3ቱ አንድ ላይ ሰርተን ብንጠቀም በጣም ቆንጆ ለውጥ ማምጣት እንችላለን ብዬ ነው

    • @AaaujShww
      @AaaujShww 14 дней назад

      እህት ከፌለፌት ቴ በጣም ሄደብኘ እና በምን ​@@tube-gn3mx

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 4 дня назад

    ዋዉ

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    ❤❤❤

  • @kidistkasa
    @kidistkasa 17 дней назад

    ፀጉር እኔም አለኝ ጥሩ ፀጉር ከማዘሬ የወሰድኩት በዘር ማለቴ ነው ግን በቅባት ብዛት ፀጉር ይረዝማል በሚለው አላምንበትም በቃ ፈጣሪ ሲሰጥ ነው

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 15 дней назад

    አዲስ ነኝ ፀጉሬ ምርጥ ነበር አሁን ግን ተበላሸብኝ 😢😢😢😢

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 21 день назад

    ጭቃ ቅባቱን እንዴት ሰራሽው

    • @abebekebede7910
      @abebekebede7910 20 дней назад

      ቨዚሊን ነው ሰርታ አይደለም

  • @EtalemTsegaye-ug6wk
    @EtalemTsegaye-ug6wk 21 день назад

    ምንም አላድግ አለኝ ምን ላድርግ

  • @TadelechDesalegn
    @TadelechDesalegn 21 день назад

  • @مدينة-ي9ح
    @مدينة-ي9ح 11 дней назад

    እሸ,ወድ❤❤❤

  • @hanaBelete-e7v
    @hanaBelete-e7v 21 день назад

    በርቺ ወዷ

  • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን

    ይህ ግን ፀጉር ነው😮

  • @Sara-fm1wr
    @Sara-fm1wr 16 дней назад

    በርች ውዴ❤❤❤ደምሩን

  • @HayatHayat-n5j5u
    @HayatHayat-n5j5u 6 часов назад

    እጅሽ የወንድ ይመስላል😊😊😅😅

  • @MsMadam-l1r
    @MsMadam-l1r 10 дней назад

    Beqbatuu fanta yewoyraa zayiti mexeqmi yechalalii woye

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 21 день назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GhhhgHhhwhhe
    @GhhhgHhhwhhe 4 дня назад

    Yekirnfud wehan hule new metekem yalebin

  • @RutaTefera
    @RutaTefera 21 день назад

    ሩታ, tefera

  • @amsuamsu2885
    @amsuamsu2885 16 дней назад

    Lelije fengus matfiya min litekamilat

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 21 день назад

    ❤❤❤❤🌹💋🙏

  • @Brozalim
    @Brozalim 21 день назад

    slam iht

  • @RutaTefera
    @RutaTefera 21 день назад

    Ruta

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom2060 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ዎደሲኬትሲትጎዎዝወደሀለአ

    አረ ሁለቱ ምንድነው ከቅርፍዱ ውጭ😢

    • @Kiya962
      @Kiya962 5 дней назад

      ዝንጅብል እና እሩዝ መሪ

  • @KidestKiduyegeta
    @KidestKiduyegeta День назад

    የኔ ዉድ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እስኪ የቫዚልን አጠቃቀም ንገሪኝ በናትሽ ፀጉሬ ቅባት
    ቀይሬ እንዳለ አልቆዋል ምን ይሻለኛል

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1eb 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teklegebre9248
    @teklegebre9248 21 день назад

  • @BdbHg-mr2bj
    @BdbHg-mr2bj 18 дней назад

    ❤❤

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @belayche4050
    @belayche4050 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 21 день назад

    💝

  • @JftFyr
    @JftFyr 21 день назад

    ❤❤❤❤

  • @BestTedd-b1k
    @BestTedd-b1k 14 дней назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤