#subscribe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312  3 месяца назад +140

    ዉድ ቤተሰቦቼ 50 ሺ ሰብስክራይብ እንግባ ሼር ላይክ አርጉልኝ ለምታበረታቱኝ አመሰግናለዉ 👈🙏😘

    • @امريهسعيد
      @امريهسعيد 3 месяца назад +1

      የቆርቆሮ ይሁናል ወይ

    • @Mariam-c7p
      @Mariam-c7p 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂😊

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 3 месяца назад +2

      እሰይ ቅመምዬ እሞክራለሁኚ ቀጫጫ ነኚ

    • @DohaQatar-gb7bi
      @DohaQatar-gb7bi 3 месяца назад

      اوك

    • @abrahamtesfaye5112
      @abrahamtesfaye5112 3 месяца назад

      ዙዙ ውዴ ዮቱብ ልከፍት ብዬ ነበር አሳይኝ ምን ምን ያስፈልጋል

  • @ethio125
    @ethio125 3 месяца назад +301

    ብር ለመያዝ እንጂ ለዳሌ ከሃገር አልወጣሁም ሃገር ገብቼ ዱባ እበላለሁ 😅😅😅

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 3 месяца назад +213

    የሞላለት ሙቅ ያኝካል አለ መወፈሩ ቀርቶብኝ ጤናዬን ባገኘሁ አይ ብቻ አልፎ እዳወራ ያድርገኝ ፈጣሪ 😢😢😢😢😢

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 3 месяца назад +6

      የኔማርአላህ ጤናሽንይሥጥሽ ማሬዋ

    • @poodlewoodlw
      @poodlewoodlw 3 месяца назад +2

      የኔ ቢጤ😢😢😢

    • @sewunetnebiyou959
      @sewunetnebiyou959 3 месяца назад +3

      አይዞሽ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ

    • @kabetube
      @kabetube 3 месяца назад +1

      አላህ አፊያያድርግሺማማየ

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 3 месяца назад +1

      አላህ ይዲረስልሽ እህት

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 3 месяца назад +74

    ወግጅ ሤትልጅ እኳን ዳሌዋን ፊቷን እድታሣይ አይፈቅድም እሥልምናችን እቲቂላህ አላህ ሁሉንም እኩል አርጎ ፈጥሮናል አልሀምዱሊላህ ሁላችንም መጨረሻችን አፈርነው እህቴ እሔን እምታነቡ ሁላ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን 😢

    • @MedinaAbebawu
      @MedinaAbebawu 3 месяца назад +1

      አሚን ያረብ

    • @ToybaAyalew-jr6kf
      @ToybaAyalew-jr6kf 3 месяца назад

      አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 3 месяца назад +1

      አሚን አላህሂድያይስጣት እሂሚድያ ለማይጠቅም ገንዘብ እህቶቻችንበየአደባባዩ እረከሱ😢

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 2 месяца назад

      በትክክል

    • @EndrisMohamed-o9l
      @EndrisMohamed-o9l 2 месяца назад

      አሚንንንንንንን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 месяца назад +33

    መጀመሪያ ቆንጆ ነበርሽ ከዛ እራስሽን አበላሸሽ ወፍረት አስቀያሚ የአለም ገፅታ ነዉ ።

  • @Alima-e7y
    @Alima-e7y 11 дней назад +1

    ቦርጭ ይጨምራል እዴ ነው ዳሌብቻነው

  • @Toybaየባቦዋ
    @Toybaየባቦዋ 3 месяца назад +33

    ለስራ እንጅ ለቂጥ አልወጣሁም አልሃምዱሊላህ #አላህ #በሱረቱ #ቲን የሰውን ልጅ በጣም በአማረ አቋም ፈጠርነው ይላል #አላህ ራሱ ምሎ የሰጠኝ በቂየ ነው so ኢተቂላህ

    • @ShemegeAwol
      @ShemegeAwol 3 месяца назад +1

      ሱፕሀነላ ❤❤❤❤❤

    • @MerdiaMF
      @MerdiaMF 3 месяца назад +1

      🥰💖💖💖🥰

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 3 месяца назад +1

      አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 3 месяца назад +96

    አላህን አፈሪም ምነዉ ዳሌየ ካልታየ አልሽ ዋናዉ ጤናነዉ ውፍረት ለምኔ

    • @Fozi-xg7uk
      @Fozi-xg7uk 3 месяца назад

      @@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ ሳህ ወላ እቲ ሻጥር

    • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
      @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 3 месяца назад +1

      @@Fozi-xg7uk ክክክክ ሽኩረን ኡህቲይ ወላሂ አዳድ እህቶች ይገርሙኛል አይማሩምዴ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 месяца назад +1

      ​@@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
      አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 3 месяца назад +2

      እር እናተን ወሬ እማዳምጥበት ግዜ የለኝም ስራ ፈት ምንም ጥቅም የለለው ወሬ ከምታወሩ እንዴ ሴት ልጅ ሰተር ብትሉ ምን አለ እኛ ምከሩን አላልንም

    • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
      @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 3 месяца назад

      @@Halema8-y8z ክክክክክክ ለምን ለኔነዉ መልሡ አዴለ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 3 месяца назад +88

    አላህን ፍሪ ነገ ሁሉም ፈራሽ ነው ዳሌ ያለው የሌለው መልክ ያለው የሌለው ገዝብ ያለው የሌለው ነገ መግባችን አድ ነው ዱኒያ ብላሽ ነች አትቀባጥሪ😤

    • @heyatfetaw6022
      @heyatfetaw6022 3 месяца назад +1

      ታዳ ራሳችሁን አጠብቁ ነውደ ክክክ

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 3 месяца назад +7

      @@heyatfetaw6022 አላህ ያልሰጠውን ዳሌ ከየት ነው የማመጣው ሀሉም ነገር እኮ የአላህ ስጦታ ነው

    • @msekremWebtay
      @msekremWebtay 3 месяца назад

      ​@@fatmah1744ደሞ ውፍረትና ቅጥነትን ከፈጣሪጋ አገናኛችውት ማንም እራሱን ካልጠበቀ ይከሳል

    • @MariamSss-fd7ib
      @MariamSss-fd7ib 3 месяца назад +1

      ትክክልማሬእንሳልበልእምውልበትምአለቀንአለኝ😢😢😢አልሐምዱሊላአላሕየወደደልኝንወድጃለሑግንሑሉምፈርሽእው😢😢

    • @hayatmohammad5288
      @hayatmohammad5288 3 месяца назад

      እዉነት

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 3 месяца назад +34

    ጤናየን ባገኘሁ ሁሉም ቀርቶብኘ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 3 месяца назад +12

    እስኪ ልሞክረዉ ሲፈጥረኝ ልክ እንደፓስታ ነዉ 😂😂😂😂😂

    • @StjsodJjdgd
      @StjsodJjdgd 3 месяца назад +1

      አረ እኔም አጥቴ እየወጋኝ ነው😂😂😂

    • @TheQueen-ux7cd
      @TheQueen-ux7cd 3 месяца назад +2

      እውነት ለመናገር እኔም ቀጭን ነኝ ግይ በሀሊብ ፓወደር እየሰራሁ እጠጣለሁ ግን ለውጥ አለኝ ከወለድኩ በሁዋላ በጣም ቀጥኜ ነበር ስራ ገባሁ ይሄንን እየሰራሁ እጠጣለሁ ለውጥ አይቼበታለሁ የሆነ ወዝሽ ምልስ ይላል። ብቻ ተጠቀሚው ሁልጊዜ ምርጥ ነው ❤❤❤​@@StjsodJjdgd

    • @halima6236
      @halima6236 Месяц назад

      እውነት ነው ማለት ነው ? እኔ ከወለድኩኝ ወድህ ፊቴ በተለይ በጣም ከሳ ​@@TheQueen-ux7cd

  • @TiteTi-oc7sc
    @TiteTi-oc7sc 3 месяца назад +14

    ኮሜንት ለማንበብ ነው የገባሁት😂😂

  • @FjjfjrFjjfjrufJjfjff
    @FjjfjrFjjfjrufJjfjff 2 месяца назад +3

    ላረፋአትታረጂ አላህአዘጋጅቶየሠጠሽንሠውነት አመሥግነሽአኖሪምና የወፈረውም የቀጠነውም ሁላችንምየመጨረሻቤታችን እኩልናት

  • @YeletDaniel
    @YeletDaniel Месяц назад +2

    Wowww👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @addismedia9882
    @addismedia9882 3 месяца назад +8

    ብዙ መብሰል አይጠበቅበትም ደሞ ከወጣ በሀላ በላው ላይ ማር አሊያም ሙዝ ቅራርጦ በማድረግ መመገብ ይቻላል

  • @LeylaMohammed-p9c
    @LeylaMohammed-p9c Месяц назад +1

    አላህን ፍሪ መጀመሪያ ዳሌ ብለሺ የምታወሪዉ ነገር ምን ደምታወጪበት አስቢ

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya 3 месяца назад +3

    መወፈር መለት ሁሉንምሰውነት ነው ወይስ

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh 18 дней назад

    አልሰማሽም ውፍረት በሽታ ነው ስንት ትምርት እያለ እሰከመጨረሻ 😂😂😂😂

  • @UKk-x9w
    @UKk-x9w 3 месяца назад +11

    እኔም መወፈ ር እፈልጋለሁ❤❤❤🎉🎉

  • @Mesfni
    @Mesfni Месяц назад +1

    ዋው ምርጥ የዙብዳውን ምስሉን እንየው በቅቤ ፋታ የሚጨመር ያልሽውን

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 3 месяца назад +23

    ኧረ እኔ ጨጓራ ህመም እያሰቃይኝ ነው ወላሂ እፍፍ ጤናየን ባገኘሁ ሌላው ቀርቶብኝ

    • @SefinaSema
      @SefinaSema 3 месяца назад

      አላህ አፈያ ያርግሽ እስቲ ፓፓያ ጁስ ተጠቀሚ

    • @zehara1765
      @zehara1765 3 месяца назад +1

      እርጎእና ተልባ ውሰጅ ውሃደሞ በደብ ጠጭ በተለይ በባዶሆድሽ እጥብነው የሚያረገው እኔ ደህናነኝአሁን በጧት ስነሳ በጣምነቀር የሚያቃጥለኝ😢

    • @Amirayakob
      @Amirayakob 3 месяца назад +1

      Telba aflitesh teci😢

    • @Amirayakob
      @Amirayakob 3 месяца назад +1

      Telba aflitesh tuat xuat bebado hod tecibet😢

    • @HalimaJamal-d6c
      @HalimaJamal-d6c 3 месяца назад

      3ስትበምአከትፈሺወሀዉስጥ❤አስሪደቂቀአቆዪተሺጠጪ))))ከዘለዉጢተየሌሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebabelay6436
    @abebabelay6436 4 дня назад

    የጣሰው ኩከር መሆን ይችላል

  • @sddggg4321
    @sddggg4321 3 месяца назад +5

    በነገራችን ላይ እውነት ነው እኔ ምንም ቭድዮ አለያሁም ግን ለልጅ ስሰራ እኔም እጠቀም ነበር እና በጣም ምርጥ ነው አብሶ ጣዋት ቁርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 3 месяца назад +2

    እኔ ተጠቅሜው ወላሂ አወፍሮኛል ደግሞ ፊታችሁ ይልበራል ማሻአላህ ዙዙ ሽኩረን የኔ ድቡሽቡሽ❤😂

    • @Saada-f5l
      @Saada-f5l 3 месяца назад +1

      ግን ዳሌሽን በሚድያ ባታወጭ ጥሩ ነው ፍትንያ አትሁኝ አላህ ይቆጣብሻል እህቴ ግን ይቅርታ❤

    • @nfhgfnghhh1764
      @nfhgfnghhh1764 3 месяца назад

      ​@@Saada-f5lዱቄቱ ወተት ይሆናልደ ማሬ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 3 месяца назад +22

    የዳሌ ወድድረ
    ተጀመረዴ እኔ ቅጥነቴነው
    የምፋልጋት አልሀምዱሊላህ
    ወፍረት በሺታነው ሌላጥቅም
    የለውም የመዳም ስራ እረሱ
    ለወፍራምሰውአይመችም
    እዴወፍ እየበረሩታልሰራ ማፊፍሉስ😂

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 8 дней назад

    የማዳምን ሩዝን እየቃምሽ ነው የወፈርሽ አይይ የደላሽ ዉፍረት መቼም ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም ባዶ ጭንቅላት ባዶ ስጋ ፈረስ ነገር ነሽ ልበል😂😂😂😂

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 3 месяца назад +29

    ሙሥሌምሁነሽ እደዚህ ቂጥሽን መጥረሽ መልቀቅሽ ቅጥነቴዉበቴነዉ በጣምነዉየምወደዉ አልሀምዱሊላህ

  • @briSaqitawaብሪሳቂታዋyoutube
    @briSaqitawaብሪሳቂታዋyoutube 3 месяца назад +2

    እኔ ግን ሃይለኝ ንፋስ ከመጣ ይወስደኛል 😢

  • @KamilaBeshir-j1y
    @KamilaBeshir-j1y 2 месяца назад +3

    ለምድነዉ ወደገደለዉ እማገቢ ደጋግመሽ እኝኝ እምትይ

  • @IpvIpv-rc9xc
    @IpvIpv-rc9xc 2 месяца назад +1

    ዙዙዬ እኔ እንኳን በዚ ባስማትም አልጨምር😅

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 месяца назад +4

    አልሀምዱሊላህ እኔ የሚያስጨንቀኝ ጤናዬ ደሞ ውፍረት እንጂ ቅጥነት ደስ ይላል ምን አስጨነቃችሁ

    • @GgcVvc-el5mx
      @GgcVvc-el5mx 3 месяца назад

      ወላሂ እዴዉፍረት የምጠላዉ ነገር የለኝም😅😅😅

  • @MaziQueen-w1g
    @MaziQueen-w1g Месяц назад

    ነገ አፈር ለምሆነው ምን አስጨነቀኝ ጂል ለፈጣሪየ ልጨነቅ እንጂ ከነሀፆቴ እንዳይወስደኝ ለውፍረት ልጨነቅ 😮

  • @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ
    @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ 3 месяца назад +4

    ወፍራም አይደለሁም ግን ዉፍረት አልፈልግም ወላሂ😂😂

  • @HalimaUae-ol7fd
    @HalimaUae-ol7fd 3 месяца назад +2

    ይሄማ አለእቤቴ ባልቴትአለች ለሳነውየምንጠቀመውእጅ

  • @Bemat1234
    @Bemat1234 3 месяца назад +7

    እር ከቻልሽ ቀንሽ ድሮ ነው ምታምሪው ውፍርት ምኑ የምራል አሁን😢😂

    • @SsAa-k6r
      @SsAa-k6r 3 месяца назад

      ማሻአላህ በይ ቆጆናት

  • @shabashimahdi
    @shabashimahdi 3 месяца назад +2

    ሹፋን ነውዴ ዙዙ

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 3 месяца назад +18

    ውፍረት መሺታነው እኔ መቀነስ እፈልጋለሁ የመቀነሻ ንገሩኝ

    • @SefinaSema
      @SefinaSema 3 месяца назад +1

      ዳይት ተጠቀሚ ብዙ ግዜ ሰላጣ ሙዝ እንቁላል ቀቅለሽ ብይ እና ወክ አረጊ

    • @Ekram-p1o
      @Ekram-p1o 3 месяца назад

      Sport seri wufret yikenesal le tenam wesagn nw

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ 3 месяца назад

      @@SefinaSema ዳይት ምንድነው

    • @SefinaSema
      @SefinaSema 3 месяца назад

      @@የየየ-ኘ9ጰ ምግብ መቀነስ ሚያወፈሩ ምግቦች አለመብላት

    • @Aisha-vx8ij
      @Aisha-vx8ij 3 месяца назад

      ​@Sefiእኔ እቤት ውሰዱ ጥ እሰከ ፖርት እየሰራሁ ነው🎉naSema

  • @AbedlesamdAbesarJamal
    @AbedlesamdAbesarJamal Месяц назад +1

    ወነው ጤነ ከውፍረት ምን አለን❤

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 3 месяца назад +6

    😂😂😂😂ይህን እኛ ኢሮፕ ላይ የምንጠቀመው በሥሎ ወይም በፍላ ወተት ከተለያዬ ፍራፍሬ ለቁርሥ ነ ነው ለውፍርት አላለችም 😂😂

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 3 месяца назад

      አዎ በወተት ልጆቼ ይወዱታል ግን ምንም ስውነት የላቸው😂😂😂😂ሙስሊ ነው የሚባለው በጀርመን
      አጃ ነው ብቻውን

  • @RahimaAhmed-p2v
    @RahimaAhmed-p2v 2 месяца назад

    እኔ መፈሪመችፈለኩ ጤናየነው ያጣሁትጀ ምነውጤናሁኝ እጨት አልሆንም😢

  • @hana_699ሃና
    @hana_699ሃና 3 месяца назад +2

    ባክሽ ዙዚዬ እነም ከዛን ቀን ጀምረ እጠቅም ነበር ግን ምንም ለውጥ የለም

  • @ሰአዳኡመር-ጨ5መ
    @ሰአዳኡመር-ጨ5መ 3 месяца назад +1

    ውሸት ነው ሁሉም ከፈጣሪ ነው እኔ ተጠቅሜው ነበር ግን ምንም አልጨመርኩም

  • @seadaseada415
    @seadaseada415 3 месяца назад +6

    ዙዙዬ እኔም ቅጭን ነኘ እሞከሪዋለሁ እኪ ጠዋትም ቀንም ማታም ነው እምንበላው ገን😂 እመዳም ቢት አለ ይህ ሹፎን😂 ቆይ እጨሪሰዋለሁ እበላልሁ አ😂

    • @Fozi-xg7uk
      @Fozi-xg7uk 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂 እደኔ ሆነሽ ነዉ ክክክክክኬክ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 3 месяца назад

      ​@@Fozi-xg7ukእኔቤት ከ10በላይአለ ሁሌትገዛለች ቀኑእያለፈእየተበላሸ እጥለዋለሁ አልወደውም የሆነ ትፋትነገርነው የሚመስለኝ ሾርባውንሳይ
      ትኩስ ሙቃሙቅ ነገር አልወድም እደት እደቀጠንኩግን አጠይቁኝ ጤነኛአልመስልም

    • @Fozi-xg7uk
      @Fozi-xg7uk 3 месяца назад +1

      @@wynitomohy1775 እኔ እወደዋለሁ ግን ቆይ ዝምበይ የመዳም ወተትና አጃ አለቀ አትይም

    • @سميرةبننعلي
      @سميرةبننعلي 3 месяца назад

      ገፎ ስሪው ባንድፊት

    • @Fozi-xg7uk
      @Fozi-xg7uk 3 месяца назад

      @@سميرةبننعلي ይሻላል

  • @Geeztube21
    @Geeztube21 Месяц назад

    ደምሩኝ ውድ የሃገሬ ልጆች❤

  • @MesertMedid
    @MesertMedid 3 месяца назад +3

    ዋናው ጤና ነው ውፍረት ምን ይጠቅማል አላሰፈላጊ የሰብ ክምችት ለበሸታ መጋለጥ ነው ቀጭን ጤና የጠበቀ ሞዴሊሰት ይቻላል

  • @AmpiireEvas
    @AmpiireEvas Месяц назад

    ይሄ እኮ አጃ አይዳለም እህቴ ስንዴ ውስጥ የምበቀለሁ አረመ ነገር ነው።
    ስረሽን መንቃፍ አይደለም በርች❤

  • @myiphone7674
    @myiphone7674 3 месяца назад +6

    ኦኬን ያዥልኝ🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Yarbamina
    @Yarbamina 13 дней назад

    ምን አለው ስለዲን ብታስተምሪን ይህ ነገ ባአሄራ እንደሚያስጠይቅሽ እወቂ ወፈርሽ አልወፈርሽ ያው ነው ዛሊቀተል መውት

  • @ZabibaZabiba-w4x
    @ZabibaZabiba-w4x 3 месяца назад +18

    ስንት ነገር የሚያሳስበን ነገር እያለ ስለውፉረት ትጨነቃላችሁ አልሀምዱሊላህ በሉ ጤናሞች ሁነን እየሰራን ነው አንች ደግሞ አላህን ፉሪ

  • @کونفیکونکونفیکون
    @کونفیکونکونفیکون 2 месяца назад

    ዚዙ ዳሊሺ ምንያህላል😂 አጃግን ያቀጥናል ሲሉነው እምስማው ሌላእምትጠቀሚው ካለ ንገሬን

  • @TopG-bv2bt
    @TopG-bv2bt 3 месяца назад +5

    አሁንሥ እምሠሩት አጣችሁ ሠወች የተሠጠንን ብናቅ የጓዴለን የለም ይላል 😢

  • @HabibaDubai-m2p
    @HabibaDubai-m2p 8 дней назад

    ዳሌ ለማውጣት ብዬ በወፍርስ ሞፈር አልፈልግ

  • @murshidamurshida8266
    @murshidamurshida8266 3 месяца назад +4

    እኔ አመት ሙሉ ተጠቅሜያለሁ ግን ምንም ለውጥ ዬለም ብዙ ነገር ሞክሬ ነበር ምንም ለውጥ አላገኘሁም ምን ይሻለኝ ሰው ጋር መቅረብ እያፈራሁ ነው በጣም ከስተሸል እያሉ ስለሚያሳቅቁኝ ኪሎዬ 43 ነው 4 አመት አይጨመርም አይቀንስም ግን በጣም ቀጭን ነኝ አጥንት ብቻ😢

    • @زينةالقحطاني-ط1ف
      @زينةالقحطاني-ط1ف 3 месяца назад +5

      ምንም ቤሉሽ እዳሰሜቸዉ ሰምተሽ እዳልሰማሽ ሁኚ በራስሽ ተማመኚ ባለሽነገር ደሥተኛሁኚ. እናደሞ እቅልፍተኚ አሳብቀንሺ ይመችሻል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 месяца назад +2

      ብዙ አታስብ አትጨነቂ ምታስቢ ምትጨነቂ ከሆነ ምንም ብትበይ አትወፍሪም በራሴ ስላየሁት ነው ባለሽን ነገር ለመደሰት ሞክሪ ሌላዉ ከተመቸሽ ሙዝ አቫካዶ ወተት ማር የለውዝ ቂቤ አድርገሽ በጅስ መልኩ ማታ ማታ ጠጪ እንቁላል የተቀቀለ ብይ እኔም በፊት ወፍራም ነበርኩ አሁን ስለቀነስኩ ምንም ልብስ ስለብስ አያምርብኝም

    • @SeadaSualih
      @SeadaSualih 3 месяца назад

      የኔ ቢጤ እኔም አርባ ኪሎነኝ😢

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن Месяц назад

      😭😭😭የኔ ቆጆ እኔ 41 ነኝ😭😭😭😭

    • @Mersal-o9i
      @Mersal-o9i Месяц назад

      እኔም 40 ነኝ አረከሳሽ ይሉኛል😢😢

  • @AnzniJaha
    @AnzniJaha 2 месяца назад

    እስኪለውጥካገኚሁበትአመሰግንሽአለሁማማየ😂አልተበለሻማመቀጨጨአልቀርም❤❤🎉

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 3 месяца назад +10

    በአማረኛ አጃ ነው በአረበኛ ሹፋን ይባላል ለማታቁ

  • @medhinmehari369
    @medhinmehari369 3 месяца назад +2

    ቆንጆ ቆንጆ ቀሚሶች ነበሩኝ ቀጭን በመሆኔ ግን አልለብሳቸውም

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi 3 месяца назад +5

    እህቶቼ. እንዳትሸወዱ ይሄ ብቻዉን አያወፍርም እኔ ሞክረዋለሁ. መወፈር ከፈለጋችሁ ከሌላ ነገር ጋር ፈጭታችሁ ወይም ቀላቅላችሁ ተጠቀሙ
    ኦትስ
    ቴምር 5 ፍሬ
    ፒናት በተር
    አብሽ የተፈጨ
    ሙዝ ወይም አቩካዶ
    ከፈለጋችሁ እርጎ
    እና full fat milk የክሬሙን ሚልክ
    አድርጋችሁ ፈጭታችሁ ተጠቀሙ. ከቻላችሁ በቀን ሁለት ጊዜ. ተጠቀሙ በትንሽ ጊዜ ለዉጥ ታገኛላችሁ በእንግልዘኛ የተሠሩ ብዙ ቪዲዎችን አይቼ ነዉ

  • @حامي-ظ9ف
    @حامي-ظ9ف 3 месяца назад +2

    ዙዙ ድስቱ ዜግነተን ቀይሮወል ማደም አለዬችውም እንዴ😂😂

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t 3 месяца назад +3

    አር እኔ ወፈሬ መቀነሻ ነው ያጣሁት

  • @ÑaeamÑaeam-t8z
    @ÑaeamÑaeam-t8z 14 дней назад

    ሰሙንንገርኝ

  • @YeshieYeshie-rp6yb
    @YeshieYeshie-rp6yb 3 месяца назад +4

    ይህ ለስፖረት ነው የሚሆን ከዚ ቤት ይበሉታል

  • @XcbCvnj
    @XcbCvnj 29 дней назад

    እኔ ያልሞከርሁት የለም ግን መፍትሄ የለም

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته 3 месяца назад +5

    የሚያስጠላ ሼፕ ቀጭን የሆሽው ላይ ነው የምታምሪው

  • @fatimasiraj2830
    @fatimasiraj2830 3 месяца назад +2

    አጆ የሚባለዉ ከሹርባ ላይ የሚጨመረዉ ነዉ ወለ አደለም ያከሆነ የተፈጨነዉ እደሱአደለም አላወኩትም እህቴ አይደሌ ደሌዉ ቀርቶብኝ ጤናየንባገኛሁ ዉዶ ያረብጤና

  • @saralolafewah
    @saralolafewah 3 месяца назад +5

    ምነው ለስድብ ባቸኩል ምን ኣገባችሁ መጀመሪያ የዛን ሰውነት ማወቅ የምታቋት ደሞ በውስጥ መስመር ማማከር እንጂ እናንተ ማንስለሆናችሁነው ሚድያላይ ይሄ ሁሉ እስልምናውን እንደሆነ እሷም ይዘዋለች ከስድብ ደሞ በትር ይሻላል ውዶችየ ኣንጨካከን

  • @SelamMitku-p4q
    @SelamMitku-p4q 2 месяца назад

    በወተት ብቻ ነው የሚበስል?

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي 3 месяца назад +4

    አቤት የኢቶብ ብር ሞሰባችሁ አይደል እርጥቡን ደረቁን እያመጋች ስትወፍሩ ያልሆነነገር ትቀባጥራላችሁ ለብራችሁ ስትሉ እራስሽን በሰተርሽ

  • @hayatkader1932
    @hayatkader1932 Месяц назад

    እደዚ የተጨማለቀ ነገር መብላት አሎድም😊

  • @LobabaSaeed-nl3px
    @LobabaSaeed-nl3px 3 месяца назад +7

    እኸ እሚያከሳ ንገሪኝ

  • @SsAa-k6r
    @SsAa-k6r 3 месяца назад

    ድሥቱን ግን በጂፍ እጠቢውሺ ማማየ ጀዛከላህ ኸይር ሥላሣየሺን

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 3 месяца назад +4

    አላህን ፍሩ የምን ዳሌ ወይ ስራ ማጣት

  • @mimi-dp2qy
    @mimi-dp2qy 3 месяца назад

    ዙዙዬ እዴትነሽ እኔምልሽ ማታማታ መጠቀም ይቻላል እና ወተትዱቄቱ መጠቀም ይቻላል እናም አላህ ያበርታሽ

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 3 месяца назад

      ክክክክክክ እር የት አርግሽው እንዳትልሽ ወተቱን እነሱ ይወዳሉ

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa 3 месяца назад +3

    ሸፎን ነው ሸፎን ብትሏቸው ያውቁታል አረቦቹ ኩይከር አይደለም በቃም ይሸጣል

  • @Fatuma-k1r
    @Fatuma-k1r 2 месяца назад +1

    ውፍረት ምን ይሰራል ሴት ልጅ ሸንቃጣ ስትሆን ነው ውፍረት ለበሬ ይላል የሀገሬ ሰው
    ይሄንንስ ይቅርብሽ ውፍረት መጨረሻው በሽታ ነው

  • @Ansha0597
    @Ansha0597 2 месяца назад +3

    መወፈር ተፈለጋቺሁ ዉስጣቺሁ ሰላም ሊሆን ይገባል ሀሳብ ጭቀት መኖር የለበትም በምግብ አይወፍርም እኔ የራሴን ልገራቺሁ በፊት በጣም ገጭን ነኝ ኪሎየ 57 ከዝህ መቼም አላልፍም ነበር የፈለኩትን ብጠቀም አሁን ግን ምንም ሳልበላ 72 ኪሎ ሁኒያለሁ ልዩነቱ አሁን ላይ ዉስጤ ሰላም ስለሆነ ነዉ አልሀምዱሊላህ

    • @StjsodJjdgd
      @StjsodJjdgd Месяц назад

      ማሻ አላህ ሰውሁላ የኔውስ ዬለያል45 ኪሎ ምግብ ሳልበላ 44 አይ የኔ ነገር😢😢

  • @BettyTadele-q9x
    @BettyTadele-q9x 3 месяца назад

    ዙዙ 10ሁነን ልንጀምር ነዉ ከሰራ ሁላችንም ሠብስክራይብ እናረግሻለን😅

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 2 месяца назад

    አሰላሙያለይኩም ብለሽ ዳሌ የሚጨምር እያልሽ ታሳያለሽ ሃራም አይደለም ሃበሽ ትንሽ ሲያገኝ ጥጋብ ይሰመዋል አንድቀን ትበርጃለሽ

  • @BornaBob
    @BornaBob 3 месяца назад

    😂😂😂OMG ሰውነት ማስወጠር ምን ማለት ነው?

  • @YeGr-lx8oi
    @YeGr-lx8oi 2 месяца назад

    እረ እኔስ አምወፍርም አይመስለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 3 месяца назад

    ሰላምሽ ሲስተም ባየ ቀን ነው 😂😂 ሁል ጊዜ ነው ወይስ አንዳንድ ቀን ነው ❤❤❤

  • @Rahmah-r1u
    @Rahmah-r1u 3 месяца назад +1

    እረ እኔ ቁርሴ ይሄ ነው የምበላው ሁልጊዜ ለጤና ጥሩ ነው ግን ጅስም ለውጥ የለም

  • @AyuDan-f4i
    @AyuDan-f4i 16 дней назад

    OK Beza🙀

    • @mar-o1k
      @mar-o1k 15 дней назад

      ደምሩኝ❤❤

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 3 месяца назад

    😂😂😂😂ዳዉላመሆንአልፈልግም ከኃላብቻመጨመርነዉየምፈልገዉ😂😂😂😂😂ግንወፋየለም ሸንበቆነኝ

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p 3 месяца назад

    ትታረጃለሽዴ ላረፋ ሴትልጂ ስም ቁጥር ስኮነው እወድሽነበር ዳሌሽን እድህ ስታሳይ ግን አናዴድሽኝ😢😢😢😢

  • @NhvFgg
    @NhvFgg 2 месяца назад +1

    ❤❤

  • @feya-eu5qc
    @feya-eu5qc 2 месяца назад

    እህቴ ቂጥ አርከማራት የዘለለነገር የለዉም

  • @ኢክራምየነስሪቀብራራ
    @ኢክራምየነስሪቀብራራ 15 дней назад

    ግን ቡርጭ አያቀዛም ይህ ነገር

  • @15kmarta
    @15kmarta 3 месяца назад

    ሰብስክራይብ በሉኝ ቅን ልቦች ያለችሁ❤🙏

  • @mekidesadale9829
    @mekidesadale9829 2 месяца назад

    🤣🤣እንዴት ውፍረት ልቀንስ ብሎ ይጨነቃል ሰው ....

  • @MelesaYosefa
    @MelesaYosefa 2 месяца назад

    ድሮ ትንሽ ወፍረሽን ተጠቀመች ነው አንቺ 😂😂🎉🎉

  • @AbduBurahaba
    @AbduBurahaba 3 месяца назад

    ልክ እንደኔ ብለሽ ብታስረጃቸው ቶሎ ይገባቸዋል ብዬ እገምታለሁ በዚህ አጋጣሚ ዳሌሽን እወዳታለሁ እሺ ዙዙዬ በርቺ በቀጣይ ለወንዶችም ብትሰሪልን

  • @Asebach-c9u
    @Asebach-c9u 3 месяца назад

    ውዷ የጣሳው ኩከር አይሆንም ወይ❤❤❤❤

  • @TrustAltrust-c3p
    @TrustAltrust-c3p 2 месяца назад

    ሀሳብ የለሽ ወጠ መልካም ነው አለች አያቴ መቼ ደላን ብለሽ እህቴ በየቀኑ ይሄ ወተት ከየት ይመጣ?መቼስ ለአንድ ቀን ብትጠቂሚው እንደምንም ብለሽ ሁለተኛ አይደገም😂
    ደግሞ St robbery & banana chemirebet enji lebichawuma genifo beyiwu ehete

  • @HayatTubeHayatTube
    @HayatTubeHayatTube 2 месяца назад

    በዉሃ አይቻልም ወይ መስራት

  • @Momena-u5q
    @Momena-u5q 10 дней назад

    ❤❤❤እሚከሳ የለም

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 3 месяца назад +1

    እኔ ምለዉ ሰዉ ወፍሮ በምን ልቀንስ ይላል ደግሞ ለመዎፈር ፍዳ ልይ እዴ😂😂😂😂

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 3 месяца назад

    ያንቺ ዳሌ ምን ሰራልሽ 😂😂😂

  • @SaedaHussain
    @SaedaHussain 2 месяца назад

    ቦረጭ ያወጣል ሌላውን ተይኝ😂

  • @abebechmadebo3938
    @abebechmadebo3938 Месяц назад

    አራ በጌታ መሊሱልኝ ቱርከ ያላችሁ የኛ ልጆች ካላችሁ በኮመት መለሱልኝ ቱርከ ምሄድ ፈልጋለው እኔ 😭😭

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 3 месяца назад

    እኔ ድቡልቡል ነበርኩ ብሬስ ጥርሴን አሳስሬ ሠውነቴ ሙልልል አለ ምግብ እደፈለግን መመገብ አይቻልም ግን የምመገበው ሁሉ ቦርጨ ላይ ነው የሚሰራው 😂😂😂😂😂😂