Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄን ደስታ እስከመጨረሻ ይሁንልህ በልጆች ደምቆ ትዳር የሚገባበት እንጂ መዉጫ በር የለምና እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁ ባርኮ በዚሁ ደስተኝነት ያዝልቅህ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜንየሙሽሪት እናት ነኝ
እንደኛ❤
አሚን❤
Amen 🙏🏻
በሰርጉ ቀን የሚፈልገውንና የሚያስደስተውን ነገር አድርጎአል።በሌላው ደስታ እኛም ደስ ሊለን ይገባል።የተባረከ ጋብቻ ያድርግላቸው።
አሜን አሜን አሜንየሙሽሪት እናት ነኝ።
Amen amen
@@abbytsega6757Bewnet???
ነፃነቱ ደስ ሲል የማይመለስ የደሰታ ግዜውን ያሳለፈ አንደኛ ሙሽራ
He forget his wife
ይመችህ
ደስ ሲል!
መሞሼር እኮ ደስ ሲል
እንደዚህ ነው እንጂ የደስታን ቀን ማሳለፍ ይሄ ግዜ ስለማይገኝ የምር ተጠቅሞበታል አንደኛ ሙሽራ የፃነቱ ደስ ሲል 😂🥰
እንደዚህ ያለ ደስተኝ ሙሽራ አይቼ አላውቅም ትዳርህም እንደዚህ ያለ ደስታ ይብዛበት
በቃ ተመችቶኛል የማይደገም ቀኑን ባግባቡ ተጠቅሞበታል ምን ያህል ቢወዳት ነው እንዲህ ደስታውን መቆጣጠር የከበደው ታድላ❤❤❤❤
ልዩ ነው ... የምን ዝምታ ... ቀዉጠው አባቴ! ደስታ ላይ ደስታ ይደርብልህ አቦ!!
በእውነት ጀግና ሙሽራ ነው ሰርጉን በሚገባ አሳምሮታል እድሜ ዘላለሙ ይመርላቸው
እዎይ ፅቡቃት መርኡት ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም ዋይ መርኣዊ ደስ ክብል መርኣት ክትፅብቅ ሽኮሪና ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም from Eritrea 🇪🇷
@ ኃልባህረነጋሲመርዱእ በእውነት ከልቤ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ኤርትራውያን በእውነት ነው ተለያይተን አንቀርም በእግዚአብሔር ፍቅር ያለፈው ጥላቻ ልዩነታችን ጥለን አንድ ቀን በፍቅር እንገናኛለን ኤርትራውያን ወንድም እህቶቻችን በጥላቻ ያለያየን ጥንተ ጥላታችን አጋንንት ሴጣን አብረን ያለ ልዩነት በፍቅር ስንኖር እናሳፍረዋለን ኤርትራን ብቻ አይደለም አዲስ አበባ በመላው ኢትዮጵያ በቅርብ ግዜ ተገናኝተን አብረን እንኖራለን የበታተኑን እነዚህ በቅኝ ሊገዙን የከፋፈሉን ጥላቶቻችን እስኪያፍሩ በአንድነተ በፍቅ እንኖራለን ለዚች ለምንኖርባት አጭር እድሜ መለያየት ይበቃል !!! ሰላም ጤና ሁኑልኝ የእኔ ስስት ናፍቆቾቼ ...
❤❤❤
ከልቡ የሚወዳትን ሴት ነው ያገባው ለዚ ነው የኔ ወንድም ፈታ በል
Yemcheh
የተመቼኝ ኮመንት
እውነት ነው
Unte newu
I swear she’s lucky to be his wife he’s so funny😊also she’s beautiful and Happy I love both of them💃💃💃arada ye hagere lijoch❤❤❤
አቦ ይመችህ አዝናናኸን በጣም ታምራላቹ ሰዓቱ የጭንቅ ሰዓት ነው ጭንቀታችንን አላቀክልን እናመሰግናለን።
He was happy on his wedding day and had so much fun. There is nothing wrong with that. I wish them a Happy married life.
Amen Amen AmenBride's mom
Both of them was Happy 😊
መልካም ምኞታችሁንና አድናቆታችሁን የገለጻችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ሙሽሮቹ በድጋሚ የማያገኙት የደስታ ቀን ሠርጋቸው ነው። በደንብ ተደስተው እኛም ደስስስስስ ብሎን ተጠናቋል።ለምርቃታችሁ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ።የሙሽሪት እናት ነኝ
ሰላም እንክዋን ደስ አሎት ለእናት ይሄን ቀን እንደማየት የሚያስደስታት ነገር የለም እኔ ረድኤት እባላለው በጣም ላገኛቸው እፈልጋለው መልካካም ፍቃዶት ከሆነ ጋዜጠኛ ነኝ
@@rediateabu3055 ሰላም ረድኤት። በጣም አመሰግናለሁ። እውነት ነው ልጅ መዳር ለእናት በጣም ትልቅ ደስታ ነው። ሁል ጊዜ እንደ ህጻን የምትታይ የመጨረሻ ልጅ መዳር ደግሞ ለየት ያለ ስሜት አለው። ሙሽሮቹና እኔም ወደምንኖርበት አገር ተመልሰናል። አንቺ ያለሽው የት እንደሆነ አላወቅኩም።ልታገኛቸው እንደምትፈልጊ እነግራቸዋለሁ። መልሳቸውን በምን እንደማሳውቅሽ ትነግሪኛለሽ።
የሙሽሪት እናት እንኳን ደስ አለወት
አይ የሙሽሪት እናት ለናንተ እኔ አፈርኩ ተሳቀቅኩ, አሽሽም እኮ መጠን አለው, በባህላችንም ቢሆን ወንድ ቆፍጠን ሲል እንጂ እንዲህ ሲጃል ማየት ያሳቅቃል
የሙሽሪት እናት እኔም በስልክ ማግኝት እችላላሁ
በጣም የሚደነቅ የዳንስ ችሎታ...የተባረከ ትዳር ያድግላችሁ!!
ማነው እደኔ ኮሜንት ሊያነብ የመጣ😂😂😂አይ እብደት
እኔ ክክክ
እኔ ክክክክ
ደስተኛ ሆኖ ነው ምንም እብደት አይደለም : መልካም ጋብቻ!
አይ ትንሽማ ኦርቢቱን ሳይለቅ የቀረ አልመሰለኝም
He is the best dancer by the way
@@sofisofi4510 ያው መጠጥ ነዋ በነጋታው ራሱን ቢያይ እኔ አይደለሁም ብሎ ይክዳል
በሰርጉ ቀን ደስታውን ያሳየ እንጅ ያበደ አይባልም :: ያብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ::🎉
እነዚህ እንደሳቁ ነው የሚሞቱት 💜💜💜💜
😂😂😂
ይመችህ አቦ እሂ ሁሉ ውጭ አውጥቶ ታዲያ ይቀውጠ አንጅ መልካም ጋብቻ 😀❤️🙏🙏🙏❤️
😂😂😂😂
እኔ ያሳሰበኝ ሴትይቷ በሰላም አድራ ይሆን😂እሷ ላይም እስታይል እየቀያየረ እየዘለለባት አድሮ እንዳይሆን😂😂😂ወይ መርቅኖ ወይ ሰክሮ መሆን አለበት የም🤔
😂😂😂😂😂
@@ረንድየአባቷልጅ ክክክክክክ ኧረ የእናንተስ ከፋ
@@ረንድየአባቷልጅ😂😂😂😂😂
የእሱ ፏ ማለት እንዳለ ሁኖ ሚስቱ በእሱ ድርጊት ደስተኛ መሆኗ በጣም አስደስቶኛል መልካም ትዳር ተመኘሁ
መቸስ የሱን ባህሪ ሳታቅ አታገባው😂😂😂
How do you know wether she IS Happy or Not ?
አዋቂ ነኝ Don't you see her face expression 😊
በጣም ጀግና ባል በዚህ ቀኑ ያልተደሠተ መቼ ለመደሠት እንደዚህ ይቀየር እንጂ በሙሽሮች ቀን የሚዝናናው ታዳሚው ነበር እውነት ጀግና ነህ መቼም የማይረሳ ጥሩ ማስታወሻ ትታችሀል
I am so happy for him, he is an amazing dancer. I love it
በዚህ አመት እኔም አግብቻለሁ ግን ይህ ሰውዬ በጣም አስደስቶኛል ወላሂ አላህ ያስደስተው ነፃነት በጣም ደስ ይላል ይመቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መብሩክ አለይና
የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ። ውለዱ ክበዱ።
ወረኛ
This is amazing to see. Love from the USA! We need more of this on the internet. Very inspirational.
አቃጠልከኝ....ተቃጠል
Hiii
አንድ እብድ ይብቃ እንጂ 😀😀😀
ኮሜንቶቹን በሙሉ ሳነብ ሰዉ ያልተረዳው ነገር ያለ ይመስለኛል :: እኔ ግን የተመልከትኩት :: በትክክል ይህንን ቪድዮ ሳይ የሙሽሪት ሳቅ የውሸት ሳቅ አይደለም :: እውነተኛ ሳቅ ነው በትክክል ያስደሰታት ይመስለኛል :: በባሏ የማፈር የመሸማቀቅ ነገር አይታይባትም ለሷ እሱ የደስታዋ ምንጭ ነው ብታፍርበት ብትሸማቀቅበት ተው ይቅርብህ ትለው ነበር እሷ ተመችቷት ከተደሰተች እናንተ ምን አገባቹህ ...? ሙሉ ለሙሉ ትኩረቷ እሱ ነው በስስት በደስታ ነው የምታየው አቦ ድንቅ ሚስት ናት የተባረከ ትዳር ይሁንላቸው ይመቻቸው 👍👍👍
All I read is a good comments
ትክክል ነህ ወንድሜ። ሁለቱም ከልባቸው ተደስተው ነፃ ሆነው ነው ሠርጋቸውን ያሳለፉት።
ሐሰት!
Love @@abbytsega6757you wai❤ you❤nt you want 😂❤t😅T😅 hi r
I think you’re the bride 😂😂😂
ሙሽሮች ደስ ትላላችሁየአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
እስከ ዛሬ የት ሄጄ ነው ያላየሁት የሚገርም ነው አንደኛ ነህ በሰረጉ ቀን ያልተደሰተ መቼ ሊደሰት ነው ፈጣሪ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ
He's not mad man, he is exciting & enjoining his wedding with good music. mad is music time to control your self.❤💜💚
ሀበሻ አልመሰለኝም ግጥሙ ከተግባሩ ባይገናኝም እንዲህ ነው ከደገሱ አይቀር ሰርጉን ድምቅ ያረገው ደስ ሲል🎉🎉🎉
እዎ ሐበሻ አይደለም/አልነበረም። አሁን ግን ሐበሻ ሆኗል።
በህይወቴ እንደዚህ አይነት እብድ ሙሽራ አይቼ አላቅም 🤣በጣም ተመቸኸኝ መልካም የትዳር ዘመን ታምራላችሁ
እብደት አይደለም። ከፍተኛ ደስታ ነው።
ሰው ለገንዘብ ብሎ የውሸት ደስተኛ ይመስል የለንዴ የዚህ ሰውዬ በራሱ በትዳሩ የተደሰተ እውነተኛ ደስታ ነው ይመቸው እንኳን ደስ አለህ
አዉነትም በሠርጉ ቀን ያበደ ሙሸራ ! በጣም ደሰ ይላሉ የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ
This video has become my way to Feel Better when I am having a bad day. He's bride is lucky, she will be laughing for the rest of her life.
He’s such a good dancer. Twist at its highest level hahahahahaha love it ❤❤❤❤❤ bless u bro and I am happy I enjoyed every bit of ur moment. The wedding is your dance in anyway u want
THE BEST BRIDE AND GROOM OF OUR TIME 💫#BETAM #DESS #YELALLU, Hats off for your dancing Skill my brother 👌
የኛ ነገር በማያገባን መግባት ስንወድ በቃ መደሰት ፈለጉ ተደሰቱ በራሳቸው መንገድ በቃ።
እውነት አለማዊነትን ብዙም ባሎደውም እውነት ደስ እሚሉ ጥንዶች ባልየው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሚስትየዋም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሙሽሮች መልካም ትዳር ይሁንላቹ ኑሯቹ የሰከነ ፍቅር የሞላበት በልጅ በሰላም የተባረከ ይሁንላቹ
አረ በጤና አይመስለኝም ወጭው ጭንቅላቱ ለይ ወጥቶ ነዉ አረ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ነፃ ሰዉ ነዉ ምክንያቱም ንፁህ ሰዉ ነዉ
Yes he is That's why show Everyone
How do you know?
የኪነት ሱሱን ነው የተወጣው ሰርግ ስርግ መሆኑ ቀርቶ ህብረ ትርኢት ሆነ ማለት ነው?
😂😂😂😂😂🫣
@@senigw1654 😂😂😂😂
አብደሀልእንዴሙሽራው
lol😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ
ደግ አደረከ ሁለተኛ አትሞሸር የታባቱ ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በጣም ነው ያዝናናኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ያስቃል መልካም ጋብቻ
ሰርግ እኮ ለሙሽሮች አለማቸው ነው መልካም ጋብቻ ደስ ይላሉ
አድናቂው ነኝ ደግ በገዛ ሰርጉ የፈለገውን ቢሆን በራሱ ድግስ ይዝናናበት
የመጀመሪያዊ ኢትዪጲያዊው ሙሸራ መድረኩን የተቆጣጠረ ሚሰቱ ደሰታዎ ❤❤❤
ከዝ በፊት አግብቶ አያውቅም እንዴ🤔🤣😅
This guy enjoys his wedding day properly, good for him, and she is the lucky one. This is pure love ❤️
ደግ አደረገ የተከፈለበት ውጪ ውን አስመለሰ እራሱን አስደስቶ ይሞታል መልካም የትዳር ዘመን
Funny comment. ያስቃል 😂😂😂😂😂
ያበደ ያራዳ ልጁ ተመችቶኛል በመላዉ ኢትዮጵያ ያልታየ❤❤❤❤😘😘😘😘😍😁😁😁
ገራሚ ነው በጣም 😂 ዎው ትዳራችሁ ይባረክ አሜን ❤❤
😂😂😂😂😂ዛሬ ገና ፈታታታታታታ ያለ ሙሽራራራራራ እና ሙሽሪት አየሁ አንደኛ:: መልካም ሰርግ እድሜ ከጤንነት ይስጣችሁ ይመቻችሁ
He will be on my special guest list for my weeding! I really love this guy
I am sure he will get a lot of party invitations.
@@ablove7957 I bet! lol
Please invite me too.The Bride's mom.
@@abbytsega6757 you are invited to the wedding my dear!
ጥሩ አረገ ይህ ተመልሶ የማይገኝ የሰው ልጅ ከሚደሰትበት አንዱ ነው
በጣም ትልቁ ደስታ ሰርግ ነው ግን ስርአት ሲኖር ደስ ይላል ነገ ሲያየው እውነትም አብጄ ነበር ይላል
ደሰ የሜል ሰው እራሱን ነፃ ሰውንም ነፀፃ የሜዝናና የአብርሀም የሳራ የድረግላቹ ወልዳቹ ከበዶ❤❤❤❤❤
He is so funny 😂. I wish them many many years of fun & happiness.
ዋው ነው እንኳን ደስ አላቹ መልካም ገብቻ ይሁንላቹ ፈጣሪ ይባርካቹ
ምን እብድ አመጣችብን እያሉ ነው የሚስት ዘመዶች😂😂
Hahaaa
😅
ብሩ ያበደ ከሆነ ችግር የለዉም እሱ ቢያብድም።
ኧረ እኛ አላልንም!!!
ወንድሜ ሰርግ አንድ ቀን ነው እንካን ደስ አልክ ተመልሶ አይመጣም እንካን ልዝህ ክብር አብቃችው አለምክ አኮ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውልዱ ክበዱ ትዳራችው የአብርሃም እና የስራ ይሁን 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
Wow this is an amazing person. It's your day once on the time. Bride and broom congratulations. Wishing you a happy marriage.🎉🎉🎉
ይመችህ ወንድሜ በጣምታዝናናለህ 😊ትዳራቹ የደስታየአብራሀምና የሳራ ያርግላቹ::
ይሄ ሰዉዬ ሰርቶ ነዉ የደገሰዉ ያስታዉቃል ሰርቆ አይደለም ተመችቶኛል ቁም ነገረኛ ነዉ ዉሸት አያቅም
በጣም ገርሞኛል ልጁን ምን አይነት ደስታ ቢሆኖሮው ነው እና ❤❤❤😂ቀኑ ናት ይደስትባት ሰው የራሱ የሆነ ፍላጎት አለው
አቦ ይመችህ ሁል አግባ
እውነተኛው የተደሰቱ ሙሽሮች ያየሁበት በጣም የማይገኝ የአንድን ጊዜ ዕድሉን የተጠቀመ ጎበዝ ግልፅ ደስተኛ ሙሽራ ነው :: ህይወት እኮ አጭር ናት ! ታዲያ የምን መጨናነቅ ነው 🎉 እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ ህይወታችሁ ሁሉ በደስታ ይሞላ ለመልካምም ፍሬ ያብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
He seems like a humble guy, with very sweet and funny personality. May God bless your marriage
I love this guy 😊 😃 😀 😄 😁 🤣
ትዳር የጀመረው አዳም እራሱ እንዲህ የተደሠተ አይመስለኝም 😍😒
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አዳም በሰርግ ነበር ያገባው?
❤❤❤❤በቃ እዲህ ቀውጢ የሆነ ባል ነው ማግባት የምፈልገው ደስ ሲሉ
ሙሽራው ተመቸኝ ብቻውን ሸከሸከው እኮ ደስ ይላል
በአለማችን ላይ እውነት የሚባል. ቃል አለ እውነት ሶስት ነው የቃል ኪዳን የስሜት እና የፍርድ ቀን ናቸው ይህ ወንድም አንዱን እና ዋናውን የስሜት እውነትን ባደባባይ ሊደብቀው የማይችለው ሆኖበት ፈንድቶ አደባባይ ላይ ይሄው ይህ ከውጥ ስሜት ብቻ ሳይሆን ከላይም ሲሰጥ ነውና እንኮን ውስጣዊ ስሜትህን ባደባባይ ለዛውም በዚህ በህይወት ውስጥ ከምት እና ከሰርግ አለመታደል ካልሆነ ማንም ሊያመልጥ አይቻልም እና ይሄው ነው ::እንኮን ተወለድክ የሚያሰኝ ነውእንኮን ደስ ያለህእንኮን ውስጥ አዊ ስሜትህንለዛውም በዚህ ቀን የፈጠረህን አምላክ አመሰግናለሁ በል እንዲህ ውስጣዊ ስሜትህን ላረካችው ባለቤትህም ትልቅ ምስጋና ስጥ ሌላው ይህንን ስሜት ከልብ ለተጋሩህ ሁሉ ምስጋና በመጨረሻ እኔ ትዳራችሁየአብርሐም እና የሳራ ያርግላችሁ የዛሬ አመት የማሙሽ አባት እናት ያርግልኝ በማለት ወርቅ ብዕሬን በክብር አስቀምጣታለው ❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️
የተባረከ ትዳር ይሁንላቸሁ ። ደስ ትላላቹ
❤❤❤❤
ሲያገባ የመጀመሪያው ነው😂😂😂😂😂
ለወንዱ ሙሽራ ባካችሁ ፀበል ሩጩት እግዚኦ እግዚኦ
🙈🙉🙊
የህዝብ ንብረት😢😢😢😢ንሮእኔ ምለው አንድያውን ራቁትሽን አትመጭም ነበር🙄
I bet you he’s not abesha ....so happy for you may the most high blessed ur marriege 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ elelelel
መነዉ እንደኔ አስቲ ኮሜን አንብቤ ልዝናና ብሎ ገብቶ አንድም አዝናኝ ኮሜን ያጣ?😊😊😊😊😊😊
ልክ ነው ከሰርግ በላይ ምን ደሰታ አለ የደሰታው ቀን ይደሰት ተዝታው ነው በሰርጉ ቀን ተደሰተ ይባላል
ይሄ አበደ ነው የሚባለው
አይ እንደው የአእኛ ነገር ሲደት አበደ ዝም ሲል በሰርጉ ቀን አኮረፈ መቼም ሰም አናጣም ዋናው የተባረከ ትዳር በፍቅር የሚኖርበት ያደርግላቸው ዘንደሮ እንደሆነ ፍቅር ጠፋ ሰው ተጨካከነ አገራችንን ሰላም ያርግልን እግዜአብሔር አምላክ ማሰተዋል ያድለን
ነፃነቱ ደስ ሲል የማይመለስ የደሰታ ግዜውን ያሳለፈ አንደኛ ሙሽራ43Reply
He seems an artist it's so funny so crazy!! 😅😅😅😅😀😀😀 Wish them happily ever after!🙏👍❤
ሙሽራው የምር በጣም ታምራለህ ጐበዝ ነህ ያምርብሀል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስታውን ደስታ ያድርግላችሁ 1ኛ!!!!!!
I love this ❤ my beautiful cousin and her charming husband 👌
Are they both Habesha?
She is Habesha, not him! He do3snt understand the language
ይመችህ ሙሽራው ይመችሽ ሙሽሪት እንደዚህ ጣጣ የሌለበት ደስ የሚል ፈታ ያለ ባል ማግባትሽ ዕድሜ ይጨምራል ።እባካችሁ አጉል የምትተቹ ሰዎች ተው በሰርጉ ቀን ቀኗ የደረቀ እንጨት የሚመስሉትን ነው የምትፈልጉ? ትዳራቸው የተባረከ ይሁን ሙሽራው ተመችቶኛል እንኳን ደስ አለህ።
ጥሎብኝ ቅንዝንዝ ሰዉ አይመቸኝም ምንአለ እንዴወዶቹ ኮራ ቀብረር ጄነን ቢል🤣🤣ቀልቃላ አረወዳ🤣🤣🤣
አፍሪቃዊ ማለት እንዲህ ነው መልካም ግዜ እስካላቹ ድረስ ደስታ ይህኑላቹ።
Congratulation Queen and king truly Amazing weeding Ever
gude
ሙሽራው ደስይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁል ግዜ ደስተኛ ያድርጋችሁ
በቃ ከዚህ ወዲያ ትዳር ነው አባወራነት ነው የመጨረሻው መጨረሻ ጭፈራ ! ደግ አደረገ 👍
ነፃነቱ ደስ ይላል ሙሽሪትም በጣም ደስ ብሏታል ሰውን ሁሉ ነው ያዝናናው ድምፅ የሌለው ኮሚዲ ቢስራ ይዋጣለታል😅
ደስ የሚል ሙሽራ
አበዛው እጅ ነፃነቱ ደስ ይላል ተውት እደፈለገ ይሁን 😁😁😁
Omg እኔ ከጅመርኩ ጀምሮ ሽንቴን ነው ይልስጨረስኝspecially Michael Jacksonዳንስ ሲደንስ በቃ አበቃለት ነው ያልኩት እውነትም በስርጉ ቀን ያበደው ሙሽራ 🤣🤣🤣
በጣም ተምረለቹ አላህ ይባርካችሁ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉
ያረቢ እንደው ወተቷን ብትሸፍነው😢
This is your day, 😀😀😀😀enjoy it congratulation to both you 🎊 🎊
ዘመንህ ይባረክ ከልኩ አያልፍ
አቦ ይመችህየምን በባዶ መቆለል ነው:: እንዲህ ትን ነው እንጂ
ኸረ፡ፍትህለጡቱ😂😂😂
ይሄን ደስታ እስከመጨረሻ ይሁንልህ በልጆች ደምቆ ትዳር የሚገባበት እንጂ መዉጫ በር የለምና እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁ ባርኮ በዚሁ ደስተኝነት ያዝልቅህ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን
የሙሽሪት እናት ነኝ
እንደኛ❤
አሚን❤
Amen 🙏🏻
በሰርጉ ቀን የሚፈልገውንና የሚያስደስተውን ነገር አድርጎአል።በሌላው ደስታ እኛም ደስ ሊለን ይገባል።የተባረከ ጋብቻ ያድርግላቸው።
አሜን አሜን አሜን
የሙሽሪት እናት ነኝ።
Amen amen
@@abbytsega6757Bewnet???
ነፃነቱ ደስ ሲል የማይመለስ የደሰታ ግዜውን ያሳለፈ አንደኛ ሙሽራ
He forget his wife
ይመችህ
ደስ ሲል!
መሞሼር እኮ ደስ ሲል
እንደዚህ ነው እንጂ የደስታን ቀን ማሳለፍ ይሄ ግዜ ስለማይገኝ የምር ተጠቅሞበታል አንደኛ ሙሽራ የፃነቱ ደስ ሲል 😂🥰
እንደዚህ ያለ ደስተኝ ሙሽራ አይቼ አላውቅም ትዳርህም እንደዚህ ያለ ደስታ ይብዛበት
በቃ ተመችቶኛል የማይደገም ቀኑን ባግባቡ ተጠቅሞበታል ምን ያህል ቢወዳት ነው እንዲህ ደስታውን መቆጣጠር የከበደው ታድላ❤❤❤❤
ልዩ ነው ... የምን ዝምታ ... ቀዉጠው አባቴ! ደስታ ላይ ደስታ ይደርብልህ አቦ!!
በእውነት ጀግና ሙሽራ ነው ሰርጉን በሚገባ አሳምሮታል እድሜ ዘላለሙ ይመርላቸው
እዎይ ፅቡቃት መርኡት ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም ዋይ መርኣዊ ደስ ክብል መርኣት ክትፅብቅ ሽኮሪና ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም from Eritrea 🇪🇷
@ ኃልባህረነጋሲመርዱእ በእውነት ከልቤ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ኤርትራውያን በእውነት ነው ተለያይተን አንቀርም በእግዚአብሔር ፍቅር ያለፈው ጥላቻ ልዩነታችን ጥለን አንድ ቀን በፍቅር እንገናኛለን ኤርትራውያን ወንድም እህቶቻችን በጥላቻ ያለያየን ጥንተ ጥላታችን አጋንንት ሴጣን አብረን ያለ ልዩነት በፍቅር ስንኖር እናሳፍረዋለን ኤርትራን ብቻ አይደለም አዲስ አበባ በመላው ኢትዮጵያ በቅርብ ግዜ ተገናኝተን አብረን እንኖራለን የበታተኑን እነዚህ በቅኝ ሊገዙን የከፋፈሉን ጥላቶቻችን እስኪያፍሩ በአንድነተ በፍቅ እንኖራለን ለዚች ለምንኖርባት አጭር እድሜ መለያየት ይበቃል !!! ሰላም ጤና ሁኑልኝ የእኔ ስስት ናፍቆቾቼ ...
❤❤❤
ከልቡ የሚወዳትን ሴት ነው ያገባው ለዚ ነው የኔ ወንድም ፈታ በል
Yemcheh
የተመቼኝ ኮመንት
እውነት ነው
Unte newu
I swear she’s lucky to be his wife he’s so funny😊also she’s beautiful and Happy I love both of them💃💃💃arada ye hagere lijoch❤❤❤
አቦ ይመችህ አዝናናኸን በጣም ታምራላቹ ሰዓቱ የጭንቅ ሰዓት ነው ጭንቀታችንን አላቀክልን እናመሰግናለን።
He was happy on his wedding day and had so much fun. There is nothing wrong with that. I wish them a Happy married life.
Amen Amen Amen
Bride's mom
Both of them was Happy 😊
መልካም ምኞታችሁንና አድናቆታችሁን የገለጻችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ሙሽሮቹ በድጋሚ የማያገኙት የደስታ ቀን ሠርጋቸው ነው። በደንብ ተደስተው እኛም ደስስስስስ ብሎን ተጠናቋል።
ለምርቃታችሁ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ።
የሙሽሪት እናት ነኝ
ሰላም እንክዋን ደስ አሎት ለእናት ይሄን ቀን እንደማየት የሚያስደስታት ነገር የለም እኔ ረድኤት እባላለው በጣም ላገኛቸው እፈልጋለው መልካካም ፍቃዶት ከሆነ ጋዜጠኛ ነኝ
@@rediateabu3055 ሰላም ረድኤት። በጣም አመሰግናለሁ። እውነት ነው ልጅ መዳር ለእናት በጣም ትልቅ ደስታ ነው። ሁል ጊዜ እንደ ህጻን የምትታይ የመጨረሻ ልጅ መዳር ደግሞ ለየት ያለ ስሜት አለው። ሙሽሮቹና እኔም ወደምንኖርበት አገር ተመልሰናል። አንቺ ያለሽው የት እንደሆነ አላወቅኩም።ልታገኛቸው እንደምትፈልጊ እነግራቸዋለሁ። መልሳቸውን በምን እንደማሳውቅሽ ትነግሪኛለሽ።
የሙሽሪት እናት እንኳን ደስ አለወት
አይ የሙሽሪት እናት ለናንተ እኔ አፈርኩ ተሳቀቅኩ, አሽሽም እኮ መጠን አለው, በባህላችንም ቢሆን ወንድ ቆፍጠን ሲል እንጂ እንዲህ ሲጃል ማየት ያሳቅቃል
የሙሽሪት እናት እኔም በስልክ ማግኝት እችላላሁ
በጣም የሚደነቅ የዳንስ ችሎታ...የተባረከ ትዳር ያድግላችሁ!!
ማነው እደኔ ኮሜንት ሊያነብ የመጣ😂😂😂አይ እብደት
እኔ ክክክ
እኔ ክክክክ
ደስተኛ ሆኖ ነው ምንም እብደት አይደለም : መልካም ጋብቻ!
አይ ትንሽማ ኦርቢቱን ሳይለቅ የቀረ አልመሰለኝም
He is the best dancer by the way
@@sofisofi4510 ያው መጠጥ ነዋ በነጋታው ራሱን ቢያይ እኔ አይደለሁም ብሎ ይክዳል
በሰርጉ ቀን ደስታውን ያሳየ እንጅ ያበደ አይባልም :: ያብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ::🎉
እነዚህ እንደሳቁ ነው የሚሞቱት 💜💜💜💜
😂😂😂
ይመችህ አቦ እሂ ሁሉ ውጭ አውጥቶ ታዲያ ይቀውጠ አንጅ መልካም ጋብቻ 😀❤️🙏🙏🙏❤️
😂😂😂😂
እኔ ያሳሰበኝ ሴትይቷ በሰላም አድራ ይሆን😂
እሷ ላይም እስታይል እየቀያየረ እየዘለለባት አድሮ እንዳይሆን😂😂😂
ወይ መርቅኖ ወይ ሰክሮ መሆን አለበት የም🤔
😂😂😂😂😂
@@ረንድየአባቷልጅ ክክክክክክ ኧረ የእናንተስ ከፋ
@@ረንድየአባቷልጅ😂😂😂😂😂
የእሱ ፏ ማለት እንዳለ ሁኖ ሚስቱ በእሱ ድርጊት ደስተኛ መሆኗ በጣም አስደስቶኛል መልካም ትዳር ተመኘሁ
መቸስ የሱን ባህሪ ሳታቅ አታገባው😂😂😂
How do you know wether she IS Happy or Not ?
አዋቂ ነኝ Don't you see her face expression 😊
በጣም ጀግና ባል በዚህ ቀኑ ያልተደሠተ መቼ ለመደሠት እንደዚህ ይቀየር እንጂ በሙሽሮች ቀን የሚዝናናው ታዳሚው ነበር እውነት ጀግና ነህ መቼም የማይረሳ ጥሩ ማስታወሻ ትታችሀል
I am so happy for him, he is an amazing dancer. I love it
በዚህ አመት እኔም አግብቻለሁ ግን ይህ ሰውዬ በጣም አስደስቶኛል ወላሂ አላህ ያስደስተው ነፃነት በጣም ደስ ይላል ይመቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መብሩክ አለይና
የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ። ውለዱ ክበዱ።
ወረኛ
This is amazing to see. Love from the USA! We need more of this on the internet. Very inspirational.
አቃጠልከኝ....ተቃጠል
Hiii
አንድ እብድ ይብቃ እንጂ 😀😀😀
ኮሜንቶቹን በሙሉ ሳነብ ሰዉ ያልተረዳው ነገር ያለ ይመስለኛል :: እኔ ግን የተመልከትኩት :: በትክክል ይህንን ቪድዮ ሳይ የሙሽሪት ሳቅ የውሸት ሳቅ አይደለም :: እውነተኛ ሳቅ ነው በትክክል ያስደሰታት ይመስለኛል :: በባሏ የማፈር የመሸማቀቅ ነገር አይታይባትም ለሷ እሱ የደስታዋ ምንጭ ነው ብታፍርበት ብትሸማቀቅበት ተው ይቅርብህ ትለው ነበር እሷ ተመችቷት ከተደሰተች እናንተ ምን አገባቹህ ...? ሙሉ ለሙሉ ትኩረቷ እሱ ነው በስስት በደስታ ነው የምታየው አቦ ድንቅ ሚስት ናት የተባረከ ትዳር ይሁንላቸው ይመቻቸው 👍👍👍
All I read is a good comments
ትክክል ነህ ወንድሜ። ሁለቱም ከልባቸው ተደስተው ነፃ ሆነው ነው ሠርጋቸውን ያሳለፉት።
ሐሰት!
Love @@abbytsega6757you wai❤ you❤nt you want 😂❤t😅T😅 hi r
I think you’re the bride 😂😂😂
ሙሽሮች ደስ ትላላችሁ
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
እስከ ዛሬ የት ሄጄ ነው ያላየሁት የሚገርም ነው አንደኛ ነህ በሰረጉ ቀን ያልተደሰተ መቼ ሊደሰት ነው ፈጣሪ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ
He's not mad man, he is exciting & enjoining his wedding with good music. mad is music time to control your self.❤💜💚
ሀበሻ አልመሰለኝም ግጥሙ ከተግባሩ ባይገናኝም እንዲህ ነው ከደገሱ አይቀር ሰርጉን ድምቅ ያረገው ደስ ሲል🎉🎉🎉
እዎ ሐበሻ አይደለም/አልነበረም። አሁን ግን ሐበሻ ሆኗል።
በህይወቴ እንደዚህ አይነት እብድ ሙሽራ አይቼ አላቅም 🤣
በጣም ተመቸኸኝ መልካም የትዳር ዘመን ታምራላችሁ
እብደት አይደለም። ከፍተኛ ደስታ ነው።
ሰው ለገንዘብ ብሎ የውሸት ደስተኛ ይመስል የለንዴ የዚህ ሰውዬ በራሱ በትዳሩ የተደሰተ እውነተኛ ደስታ ነው ይመቸው እንኳን ደስ አለህ
አዉነትም በሠርጉ ቀን ያበደ ሙሸራ ! በጣም ደሰ ይላሉ የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ
This video has become my way to Feel Better when I am having a bad day. He's bride is lucky, she will be laughing for the rest of her life.
He’s such a good dancer. Twist at its highest level hahahahahaha love it ❤❤❤❤❤ bless u bro and I am happy I enjoyed every bit of ur moment. The wedding is your dance in anyway u want
THE BEST BRIDE AND GROOM OF OUR TIME 💫#BETAM #DESS #YELALLU, Hats off for your dancing Skill my brother 👌
የኛ ነገር በማያገባን መግባት ስንወድ በቃ መደሰት ፈለጉ ተደሰቱ በራሳቸው መንገድ በቃ።
እውነት አለማዊነትን ብዙም ባሎደውም እውነት ደስ እሚሉ ጥንዶች ባልየው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሚስትየዋም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሙሽሮች መልካም ትዳር ይሁንላቹ ኑሯቹ የሰከነ ፍቅር የሞላበት በልጅ በሰላም የተባረከ ይሁንላቹ
አረ በጤና አይመስለኝም ወጭው ጭንቅላቱ ለይ ወጥቶ ነዉ አረ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ነፃ ሰዉ ነዉ ምክንያቱም ንፁህ ሰዉ ነዉ
Yes he is That's why show Everyone
How do you know?
የኪነት ሱሱን ነው የተወጣው ሰርግ ስርግ መሆኑ ቀርቶ ህብረ ትርኢት ሆነ ማለት ነው?
😂😂😂😂😂🫣
@@senigw1654 😂😂😂😂
አብደሀልእንዴሙሽራው
lol😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ
ደግ አደረከ ሁለተኛ አትሞሸር የታባቱ ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በጣም ነው ያዝናናኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ያስቃል መልካም ጋብቻ
ሰርግ እኮ ለሙሽሮች አለማቸው ነው መልካም ጋብቻ ደስ ይላሉ
አድናቂው ነኝ ደግ በገዛ ሰርጉ የፈለገውን ቢሆን በራሱ ድግስ ይዝናናበት
የመጀመሪያዊ ኢትዪጲያዊው ሙሸራ መድረኩን የተቆጣጠረ ሚሰቱ ደሰታዎ ❤❤❤
ከዝ በፊት አግብቶ አያውቅም እንዴ🤔🤣😅
This guy enjoys his wedding day properly, good for him, and she is the lucky one. This is pure love ❤️
ደግ አደረገ የተከፈለበት ውጪ ውን አስመለሰ እራሱን አስደስቶ ይሞታል መልካም የትዳር ዘመን
Funny comment. ያስቃል 😂😂😂😂😂
ያበደ ያራዳ ልጁ ተመችቶኛል በመላዉ ኢትዮጵያ ያልታየ❤❤❤❤😘😘😘😘😍😁😁😁
ገራሚ ነው በጣም 😂 ዎው
ትዳራችሁ ይባረክ አሜን ❤❤
😂😂😂😂😂ዛሬ ገና ፈታታታታታታ ያለ ሙሽራራራራራ እና ሙሽሪት አየሁ አንደኛ:: መልካም ሰርግ እድሜ ከጤንነት ይስጣችሁ ይመቻችሁ
He will be on my special guest list for my weeding! I really love this guy
I am sure he will get a lot of party invitations.
@@ablove7957 I bet! lol
Please invite me too.
The Bride's mom.
@@abbytsega6757 you are invited to the wedding my dear!
ጥሩ አረገ ይህ ተመልሶ የማይገኝ የሰው ልጅ ከሚደሰትበት አንዱ ነው
በጣም ትልቁ ደስታ ሰርግ ነው ግን ስርአት ሲኖር ደስ ይላል ነገ ሲያየው እውነትም አብጄ ነበር ይላል
ደሰ የሜል ሰው እራሱን ነፃ ሰውንም ነፀፃ የሜዝናና የአብርሀም የሳራ የድረግላቹ ወልዳቹ ከበዶ❤❤❤❤❤
He is so funny 😂. I wish them many many years of fun & happiness.
ዋው ነው እንኳን ደስ አላቹ መልካም ገብቻ ይሁንላቹ ፈጣሪ ይባርካቹ
ምን እብድ አመጣችብን እያሉ ነው የሚስት ዘመዶች😂😂
😂😂😂
Hahaaa
😅
ብሩ ያበደ ከሆነ ችግር የለዉም እሱ ቢያብድም።
ኧረ እኛ አላልንም!!!
ወንድሜ ሰርግ አንድ ቀን ነው እንካን ደስ አልክ ተመልሶ አይመጣም እንካን ልዝህ ክብር አብቃችው አለምክ አኮ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውልዱ ክበዱ ትዳራችው የአብርሃም እና የስራ ይሁን 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
Wow this is an amazing person. It's your day once on the time. Bride and broom congratulations. Wishing you a happy marriage.🎉🎉🎉
ይመችህ ወንድሜ በጣም
ታዝናናለህ 😊ትዳራቹ የደስታ
የአብራሀምና የሳራ ያርግላቹ::
ይሄ ሰዉዬ ሰርቶ ነዉ የደገሰዉ ያስታዉቃል ሰርቆ አይደለም ተመችቶኛል ቁም ነገረኛ ነዉ ዉሸት አያቅም
😅
በጣም ገርሞኛል ልጁን ምን አይነት ደስታ ቢሆኖሮው ነው እና ❤❤❤😂ቀኑ ናት ይደስትባት ሰው የራሱ የሆነ ፍላጎት አለው
አቦ ይመችህ ሁል አግባ
እውነተኛው የተደሰቱ ሙሽሮች ያየሁበት በጣም የማይገኝ የአንድን ጊዜ ዕድሉን የተጠቀመ ጎበዝ ግልፅ ደስተኛ ሙሽራ ነው :: ህይወት እኮ አጭር ናት ! ታዲያ የምን መጨናነቅ ነው 🎉 እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ ህይወታችሁ ሁሉ በደስታ ይሞላ ለመልካምም ፍሬ ያብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
He seems like a humble guy, with very sweet and funny personality.
May God bless your marriage
I love this guy 😊 😃 😀 😄 😁 🤣
ትዳር የጀመረው አዳም እራሱ እንዲህ የተደሠተ አይመስለኝም 😍😒
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አዳም በሰርግ ነበር ያገባው?
❤❤❤❤በቃ እዲህ ቀውጢ የሆነ ባል ነው ማግባት የምፈልገው ደስ ሲሉ
ሙሽራው ተመቸኝ ብቻውን ሸከሸከው እኮ ደስ ይላል
😂😂😂😂
በአለማችን ላይ እውነት የሚባል. ቃል አለ እውነት ሶስት ነው የቃል ኪዳን የስሜት እና የፍርድ ቀን ናቸው ይህ ወንድም አንዱን እና ዋናውን የስሜት እውነትን ባደባባይ ሊደብቀው የማይችለው ሆኖበት ፈንድቶ አደባባይ ላይ ይሄው ይህ ከውጥ ስሜት ብቻ ሳይሆን ከላይም ሲሰጥ ነውና እንኮን ውስጣዊ ስሜትህን ባደባባይ ለዛውም በዚህ በህይወት ውስጥ ከምት እና ከሰርግ አለመታደል ካልሆነ ማንም ሊያመልጥ አይቻልም እና ይሄው ነው ::
እንኮን ተወለድክ የሚያሰኝ ነው
እንኮን ደስ ያለህ
እንኮን ውስጥ አዊ ስሜትህን
ለዛውም በዚህ ቀን የፈጠረህን አምላክ አመሰግናለሁ በል እንዲህ ውስጣዊ ስሜትህን ላረካችው ባለቤትህም ትልቅ ምስጋና ስጥ ሌላው ይህንን ስሜት ከልብ ለተጋሩህ ሁሉ ምስጋና በመጨረሻ እኔ ትዳራችሁ
የአብርሐም እና የሳራ ያርግላችሁ የዛሬ አመት የማሙሽ አባት እናት ያርግልኝ በማለት ወርቅ ብዕሬን በክብር አስቀምጣታለው ❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️
የተባረከ ትዳር ይሁንላቸሁ ። ደስ ትላላቹ
❤❤❤❤
ሲያገባ የመጀመሪያው ነው😂😂😂😂😂
ለወንዱ ሙሽራ ባካችሁ ፀበል ሩጩት እግዚኦ እግዚኦ
🙈🙉🙊
የህዝብ ንብረት😢😢😢😢ንሮእኔ ምለው አንድያውን ራቁትሽን አትመጭም ነበር🙄
I bet you he’s not abesha ....
so happy for you may the most high blessed ur marriege 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ elelelel
መነዉ እንደኔ አስቲ ኮሜን አንብቤ ልዝናና ብሎ ገብቶ አንድም አዝናኝ ኮሜን ያጣ?😊😊😊😊😊😊
ልክ ነው ከሰርግ በላይ ምን ደሰታ አለ የደሰታው ቀን ይደሰት ተዝታው ነው በሰርጉ ቀን ተደሰተ ይባላል
ይሄ አበደ ነው የሚባለው
አይ እንደው የአእኛ ነገር ሲደት አበደ ዝም ሲል በሰርጉ ቀን አኮረፈ መቼም ሰም አናጣም ዋናው የተባረከ ትዳር በፍቅር የሚኖርበት ያደርግላቸው ዘንደሮ እንደሆነ ፍቅር ጠፋ ሰው ተጨካከነ አገራችንን ሰላም ያርግልን እግዜአብሔር አምላክ ማሰተዋል ያድለን
ነፃነቱ ደስ ሲል የማይመለስ የደሰታ ግዜውን ያሳለፈ አንደኛ ሙሽራ
43
Reply
He seems an artist it's so funny so crazy!! 😅😅😅😅😀😀😀 Wish them happily ever after!🙏👍❤
ሙሽራው የምር በጣም ታምራለህ ጐበዝ ነህ ያምርብሀል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስታውን ደስታ ያድርግላችሁ 1ኛ!!!!!!
I love this ❤ my beautiful cousin and her charming husband 👌
Are they both Habesha?
She is Habesha, not him! He do3snt understand the language
ይመችህ ሙሽራው ይመችሽ ሙሽሪት እንደዚህ ጣጣ የሌለበት ደስ የሚል ፈታ ያለ ባል ማግባትሽ ዕድሜ ይጨምራል ።እባካችሁ አጉል የምትተቹ ሰዎች ተው በሰርጉ ቀን ቀኗ የደረቀ እንጨት የሚመስሉትን ነው የምትፈልጉ? ትዳራቸው የተባረከ ይሁን ሙሽራው ተመችቶኛል እንኳን ደስ አለህ።
ጥሎብኝ ቅንዝንዝ ሰዉ አይመቸኝም ምንአለ እንዴወዶቹ ኮራ ቀብረር ጄነን ቢል🤣🤣ቀልቃላ አረወዳ🤣🤣🤣
አፍሪቃዊ ማለት እንዲህ ነው መልካም ግዜ እስካላቹ ድረስ ደስታ ይህኑላቹ።
Congratulation Queen and king truly Amazing weeding Ever
gude
ሙሽራው ደስይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁል ግዜ ደስተኛ ያድርጋችሁ
በቃ ከዚህ ወዲያ ትዳር ነው አባወራነት ነው የመጨረሻው መጨረሻ ጭፈራ ! ደግ አደረገ 👍
ነፃነቱ ደስ ይላል ሙሽሪትም በጣም ደስ ብሏታል ሰውን ሁሉ ነው ያዝናናው ድምፅ የሌለው ኮሚዲ ቢስራ ይዋጣለታል😅
ደስ የሚል ሙሽራ
አበዛው እጅ ነፃነቱ ደስ ይላል ተውት እደፈለገ ይሁን 😁😁😁
Omg እኔ ከጅመርኩ ጀምሮ ሽንቴን ነው ይልስጨረስኝ
specially Michael Jackson
ዳንስ ሲደንስ በቃ አበቃለት ነው
ያልኩት እውነትም በስርጉ ቀን ያበደው ሙሽራ 🤣🤣🤣
በጣም ተምረለቹ አላህ ይባርካችሁ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉
ያረቢ እንደው ወተቷን ብትሸፍነው😢
This is your day, 😀😀😀😀enjoy it congratulation to both you 🎊 🎊
ዘመንህ ይባረክ ከልኩ አያልፍ
አቦ ይመችህ
የምን በባዶ መቆለል ነው:: እንዲህ ትን ነው እንጂ
ኸረ፡ፍትህለጡቱ😂😂😂