ሽቦ የሚቀናበት ፀጉሬ ለስልሶ እና አድጎ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 565

  • @Beemenet
    @Beemenet 5 месяцев назад +177

    እውነት ለመናገር ባዝልን በጣም ጣቃሚ ነው ለፀጉር እኔ ከስምንት አመት በፊት ነው እሱን መጠቀም የጀመርኩት ግን ፀጉር ለማሳደግ ብዬ ሳይሆን ኮንትራት ቤት እያለው መዳሜ በጣም ክፉ ስለሆነች በብዙ ነገር ታስቃየኛለች ይባስ ብላ ከሃገር ቤት ስመጣ ያመጠውትን ዘይነት ቅባት ይሻታል ብላ ስትጥልብኝ የምቀባው ነገር ስለሌለ ፀጉሬ ደርቀ ከዛ አገር ቤት ወንድሞቼ በባዚሊን ፀጉራቸውን ስፈርዙ ስለማይ ለምን አልሞክርም ፀጉሬ ከሚደርቅ ብዬ ሞከርኩት በደርቁ ስቀባ ልፍጭ ስለሚል በእርጥቡ ተቀብቼ አበጥሬው ስሪቼው ሻሽ አስራለው ያ መዳሜ ስለማትወድ እነሱ የሌሉ ግዜ ፀጉሬን ፈትቼ ሳበጥር ዞማ ሆኗል ግን ከባዚሊኑ እንደሆነ አላወኩም ነበር

    • @GgGgg-zb3li
      @GgGgg-zb3li 5 месяцев назад +2

      መሸ አለህ

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 5 месяцев назад +2

      እና ልሞክረው አደል ግን ስናጥበው ይለቃል ወይ እህት ልፍጥጥ አይለም

    • @Beemenet
      @Beemenet 5 месяцев назад +8

      @@bintseid1800 አው ሞኪሪ ስተቀቢ ምሪግ ካላርግሹ ትለቃል ስትታጠቢ ለብ ያለ ውሃ ተጠቀሚ ሻምፖ ቫቲካ ተጠቂሚ እሱ ያስለቅቀዋል

    • @Taph-y2x
      @Taph-y2x 5 месяцев назад

      የኔ ፀጉር ከስሩ ለስላሳ ሁኖ ከጫፎ እሾህ ነው ይረግፍል እንጅ አይበጠርም አይበጠርም የሬቱን ቫዝሊን ሥቀባ ይበጠራል አሪፍ ነው ግን በጣም ይነቀላል

    • @RitaKahsay-j5g
      @RitaKahsay-j5g 5 месяцев назад +2

      Chafu new muluwun​@@Beemenet

  • @Gnber
    @Gnber 8 дней назад +1

    ዋው የኔ መልካም በተረጋጋ መንፈስ ስታስረጅን የምር ገና ሳልጠቀመው ለውጥ እንዳለሁ ተረዳሁሽ አሁን እጀመረዋለሁ እስከ አንድ ወር እሞክራለሁ

  • @yaekob
    @yaekob 4 месяца назад +5

    በጣም ምርጥ አገላለፅ ነው ነባረኪ

  • @BerhanGermay
    @BerhanGermay 5 дней назад +1

    እወነት ነው አባክሽ ለጸ
    ጸጉር ቤት
    ቶች ነገርልን አደራ ሳሙና ይሁን ሻምቦ በደንብ አጥርተን ከታጠበን በኋላ በውሃ ስናበጠር በቀላሉ ይበጠራል አባከሽ የውቤት ሳሎኖች ይስሙ

  • @GKkl-h6q
    @GKkl-h6q 8 дней назад

    እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ ንግግርሽ ደስስስ ይላል እኔ ባዝሊን አልጠቀምም ነበር ግን ውዴ አንቺ ከባዝሊኑ የበለጠ ምርጥ ነሽ

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid Месяц назад

    አመሰግናለሁ ለውጡን በአንድቀን አየሁት በጣም ነውየማመሰግን ባልሽኝመንገድ ተጠቅሜው ፀጉሬ የኔአለመሰለኝብሎበራሴ ቀናሁ ማሪያምንክበሪልኝ

  • @hanahabtam-i9k
    @hanahabtam-i9k 5 месяцев назад +10

    እውነት ነው እኔም ቫዝልል ነው ምጠቀመው በጣም አርፊ ነው

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 6 месяцев назад +19

    ከዚህ በላይ አታስተዋውቂ ቫዝሊን እንዳይወዴድብን 😂😂የቫዝሊን ካንፓኒ እንዳይሰማ አፍሪካን እሚመቀኛት ብዙ ነው

  • @frezerkbret8135
    @frezerkbret8135 6 месяцев назад +19

    ጎበዝ ልጅ ያሳየሽኝ ነገር በጣም ጠቅሞኛል ጌታ ይባርክሽ

    • @haba6822
      @haba6822 5 месяцев назад

      😂😂😂

    • @asqw6481
      @asqw6481 5 месяцев назад

      ራስሽ ቅሉን ትቀቢዋለሽ ግን

  • @KalkdanPhone
    @KalkdanPhone 5 месяцев назад +8

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ግን በጣም ደስ ትይኛለሽ ♥️♥️♥️

  • @TadlegTadleg
    @TadlegTadleg 4 месяца назад +5

    የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ እና ደሞ ከግንበር ለምሸሽ መፊትኤ አሌሽ ውዴ እኔ የተቸገርኩት የግንበሬ ፀጉር እየሸሻ ነው

    • @SeedomaidMaid
      @SeedomaidMaid Месяц назад

      @@TadlegTadleg በጣምለውጥ አለሁ አየሁት እኔ ቀላል ነው የሚያምር ፀጉሬ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 месяцев назад +10

    ቫዝልኑን ጀምረለው ገና ሁለተኛ ቀኔ ነው ትንሽ ለውጥ አለው ምንም አይልም እየቆየ ይጠቅመኛል ብየ አስባለው❤

    • @marakiyoutube
      @marakiyoutube 6 месяцев назад +1

      የምር ግን ጽጉሯ እኮ አጭር ነበር አርጎላታል

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 6 месяцев назад +10

    ደስ ስትይ ማማየ

  • @SAdiqSadiq-id4zn
    @SAdiqSadiq-id4zn 29 дней назад

    እኔም ማዳም ቫዝሊንነዉ የገዛችልኝ በጣም ተናድጄባት ነበር ግን አዉን መረኳት አመሰግናለሁ ዉዷ

  • @nazgryma5209
    @nazgryma5209 5 месяцев назад +4

    በጣም እናመሰግና እህቴ❤❤❤

  • @ጂሀ
    @ጂሀ 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤ ስወድሽ

  • @JgHgf-b5k
    @JgHgf-b5k 6 месяцев назад +5

    ደስ ትብል ማዓረይ😁🤣🫶🫶

  • @ተተምም
    @ተተምም 6 месяцев назад +51

    ጎሺ ኑሮንም አጠቃቀምንም የተረዳሽው አንች ነሽ 👍👍👍

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 6 месяцев назад +9

    ወይኔ እድህ ሙሀባለሽ ማለት ነው ስትስቂ ወላሂ ስታምሪ ስትስቂ ሁልየ እየተናደሽ ስለሆነ የማይሽ 😂ማሻአላህ ቆንጆ ነሽ የኔ

  • @عليمهابراهيم
    @عليمهابراهيم 6 месяцев назад +7

    wow❤mashalah tsegrsh❤fegegtash betam yamral enamesegnalen❤❤❤

  • @Hነኝወሎየዋ-s8y
    @Hነኝወሎየዋ-s8y 4 месяца назад

    ማሻ አላህ ነው እኔም እምጠቀመው ቫዚልንነው ግን እኔ እጠቀም የነበረው እዳይረግፍ ነበር እሱግን አዳበረው ቆመን ጨመረ ብቻ አርፍ ነው በተለይ ከወደግባር ለሸሸባችሁ በጣም አርፍ ነው

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 месяцев назад +9

    መላጣ ሁኛለሁ መቸም ቢሆን ሂዉማን ሄር አይነካኝም የማንም ነጫጭባ ኮተት አልጭንም😂 እናመሰግናለን ቆጅየ😍 እኔ ከድሮም እጠቀማለሁ ግን ላግ አድርጌ ሳሲዝ ከግባሬ የማይለቀመዉን ለጥ ያደርገዋል አይነሳም ተኝቶ ይዉላታል። ግን እሱን ቡርሽና መሰሉን ስሞክር ምንም ነዉ የማልችልበት 😂

  • @መሪታአብራረዉ
    @መሪታአብራረዉ 10 дней назад

    አወ ምርጥ ነዉ ተጠቀሙት❤❤❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 5 месяцев назад +6

    አመሰግናለሁ እህቴ ያወጣሁት ብር ተይው የኔ ጫፉ ነው ሽቦ የሚሆነው እናም መንታ ያወጣል እሞክረዋለሁ ከዚህ በኋላ ገላገልሽኝ👌🙏🙏🥰

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 5 месяцев назад +4

    የሙታን ፀጉር አፌ ቁርርጥ አይበል 🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @hana1221haye
    @hana1221haye Месяц назад +1

    ምን አይነት ባሊዚን ነው ስሙ ውዴ ወይስ የትኛውንም ባልዚን ነው???

  • @AshaAsha-uq4bp
    @AshaAsha-uq4bp 6 месяцев назад +4

    እናመስናለን ግን በዉሀና ቫዝሊን ብቻ ነዉ ያሳደግሽዉ ሌላ ትሪትመት ካለብዬ ነዉ

    • @Ty23r
      @Ty23r 5 месяцев назад +1

      እረ ይኖረዋል የፀጉር ቪታሚኗን እየዋጠች😂😂😂😂

  • @UserA03core-qd2qw
    @UserA03core-qd2qw 4 месяца назад +1

    በጣም ጡሩ ነወ ጉበዝ ነሸ በርች❤

  • @MohammedAhmad-m5c
    @MohammedAhmad-m5c 11 дней назад

    Tebareki Leije❤

  • @AhinalemTeshome
    @AhinalemTeshome 3 месяца назад +3

    ማርያምን እኔም ሞክሬው ለውጥ አለው አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @emeliaa612
    @emeliaa612 6 месяцев назад +24

    ሹምዬ ድግሪ ጭነሻል ለካ ግን ዲግሪዉ አረብ ሀገር ለመምጣትነዉ አ😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢

    • @fffdyh5303
      @fffdyh5303 6 месяцев назад +6

      የትኛው ስው ነው ዲግሪ ይዞ ስራ የሚስራው ኢትዩጽያ ውስጥ የተማረ ያልተማራ ስራ የለም ዲግሪ ብርቅ ነው ስራ የለም

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 5 месяцев назад

      ​@fffdyh5303😂😂😂😂😂

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ 5 месяцев назад

      የተመታኮሜት😂😂

  • @EteneshEteneshlencha
    @EteneshEteneshlencha 4 месяца назад

    Wude,Thankyou.ሁል ጊዜ ነው?/በየ ቀን ነው?

  • @Yiyguc
    @Yiyguc 5 месяцев назад +9

    የኔቆጆ ገናእዳየሁሽ ሠብስክራይብ አድርጌሻለሁ ❤

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 6 месяцев назад +7

    እነም እሞክራለው እናመሰግናለን

  • @عائشه-ك1س
    @عائشه-ك1س 5 месяцев назад +3

    እነመሰግናለን❤❤❤

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 4 месяца назад +1

    ❤❤❤እኔምይሔን ሚዶነው የምወደው

  • @AesfuAlamu
    @AesfuAlamu 2 дня назад

    ደብርኒ❤🎉

  • @Xuruwatqabirarar
    @Xuruwatqabirarar 3 месяца назад

    የኔ ማር ሰምቸሽ ጠቅሚ ለዉጥ አግኝቸ በታለዉ አታስ ቂኝ አነጋገርሽ ድድድዉን የሚለዉ ቄልሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanalekew8312
    @hanalekew8312 5 месяцев назад +1

    የኔ ዉድ አመሰግናለሁ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @JijijojoJiji-tc6bt
    @JijijojoJiji-tc6bt 6 месяцев назад +3

    Gena megemerya sayeshe tez yelegal kehone koment setseche enam gobez neshe sebeza teseno fetare neshe .positive vibe yaleshe wetat ❤ love you

  • @AbebaTilanhun
    @AbebaTilanhun 4 месяца назад

    ባክሽ እኔ አለም ያለ ነገር በሙሉ መኮርኩት ለፀጉር አሪፍ ነው የተባለ ቅባት የለ ሻምፖ የቀረኝ የለም ግን ትንሽ ለዉጥ ያገኘሁበት የቫዝልን ሻምባ ነው

  • @Salam-st9ig
    @Salam-st9ig 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @Tihon-s3m
    @Tihon-s3m 3 месяца назад

    የኔ ውድ አመሠግናለው❤

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 5 месяцев назад +4

    የኔ ውድ እኔ ፀጉሬ በጣም አጭር ነው እና ባዝሊኑ ጀምሬዋለሁኝ ❤❤🎉🎉🎉

    • @Shewit-r4y
      @Shewit-r4y 5 месяцев назад

      ማንኛውም ኣይነት ቫዚሊን ይሆናል እባካቹ መልስ

    • @Halema-bi6wu
      @Halema-bi6wu 5 месяцев назад

      አወ ይሆናል ብላለች

    • @Shewit-r4y
      @Shewit-r4y 5 месяцев назад

      @@Halema-bi6wu ኣመሰግናለዉ👏

  • @birtukaben
    @birtukaben 6 месяцев назад +5

    የኔ ጅግና በርችልኝ

  • @HdjrJdfuf
    @HdjrJdfuf 5 месяцев назад +1

    ኧረአችልጅ በጣምነው የምታስቂኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RogyRogy-b2y
    @RogyRogy-b2y 5 месяцев назад +1

    እና መስግናለን እህት❤

  • @SeadaMohmmed
    @SeadaMohmmed 5 месяцев назад +4

    እዉነትሺንነዉ እኔ እየተጠቀምኩነዉ ሀሪፍነዉ

  • @QuoQLT2345
    @QuoQLT2345 23 дня назад +2

    ባዝሊኒኑ ምን አይነት ነው

    • @Rahma-ls5ji
      @Rahma-ls5ji 12 дней назад

      እኔምእሱነዉ ጥያቄየሆነብኝ

  • @Rahma-z8p5i
    @Rahma-z8p5i 5 месяцев назад +20

    ገና ዛሬየ አየሁሽ በቃ ስለተመቸሽኝ ሰብስክራይብ አረኩሽ

  • @HfgFhff-p6o
    @HfgFhff-p6o 4 месяца назад

    ማሻአላህ,,,,,,,ያረቢ❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @Diborayemariam
    @Diborayemariam 6 месяцев назад +2

    ዋውውው ድምፅሽ ድምፅሽ በጣም ይመቻል የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤ በውስጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝሽ እማ

  • @derawerkhabtamu4178
    @derawerkhabtamu4178 4 месяца назад

    የኔ ቶፋ ደስ። ስትይ። ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሴት ነኝ አብሽሪ

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 4 месяца назад

    ላይክ ብያለው ለፈገግታሽ ቆንጆ ጎራዳ ነሽ እኔ ደሞ ይመቹኛል ጎራዶች በርቺ

  • @WazA-j2s
    @WazA-j2s 5 месяцев назад

    ጎበዝ የኔ ዉዴ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 6 месяцев назад +3

    እዝርትዬ እኔስ በፀጉሬ ተስፋ ቆርጫለሁ ቁመት አልፈልግም መነቀሉን ባቆመልኝ የቀረኝ የለም ሞክሪያለሁ ለውጥ ማፊ

  • @ReduAk-e8k
    @ReduAk-e8k 4 месяца назад +2

    ቃሉ ግን ለዛ አይደለም የተፃፈው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 4 месяца назад +1

    ወላሂጠጉሪ እደት እሚረገፍ ጤንነቴእያሳሰበኘነዉ

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 4 месяца назад

    እናመሠግንአለንዶክተር።

  • @ZeburaZebura-y7h
    @ZeburaZebura-y7h 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን

  • @ציונה65
    @ציונה65 6 дней назад

    ፈገግታሽ ደስ ሲለኝ ❤❤❤

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 5 месяцев назад +2

    Thank sweet
    That a good advice 🥰

  • @HanaAlemayehu-qz6yt
    @HanaAlemayehu-qz6yt 5 месяцев назад +2

    ስወድሽ የኔ ህገ ወጥ ቅመምዬ ውይ የፀጉርሽን ሚስጥር ለማወቅ እንቅልፍ አይቼ ክክክክክክ እግረ መምገዴን ሰብስክራይብ ላድርግ ክክክክክክ

  • @HamelmalNgusey
    @HamelmalNgusey 4 месяца назад +1

    እህት የኔ ፅጉር ከሃላዉ አጭር ነዉ ብዛላየም ደርቀ ነዉ ምን አይነት ሻንቦ መጠቀም አልብኝ እሰኪ ነገሪኝ

  • @ሰላማዊሰው
    @ሰላማዊሰው 5 месяцев назад +5

    ዋው ንግግርሽ ፓዎር አለው ንግግርሽ ለፀጉሬ ይበቃዋል መሰለኝ😂😂

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 4 месяца назад

    ፍልቅልቅ ነሽ❤❤❤

  • @BezaDache
    @BezaDache 15 дней назад

    Wed betami amesgenalew yemre yene tegure betami aguwale

  • @زمزممحمد-ه8ه
    @زمزممحمد-ه8ه 5 месяцев назад +3

    ቅመምየ እናመስጎናለን

  • @nuqttjawal-it4oq
    @nuqttjawal-it4oq 4 месяца назад

    ወይ አቸልጀ ወላሂ ሥወድ❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraMohammed-f2v
    @SemiraMohammed-f2v 6 месяцев назад +4

    ማሻ አላህ

  • @AdiseGyilma-gx4nx
    @AdiseGyilma-gx4nx 6 месяцев назад +6

    አንቺ ሳያዩ የሚያምኑ የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል መሆኑን ታውቂአለሽ? የወሬ ማጣፈጫ አታርጊው

  • @نجميهجمال
    @نجميهجمال День назад

    ጎበዘሸ

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz 6 месяцев назад +1

    ከአንቺ አይቺ ጀምረዋለው ቫዝልኑ ዛሬ እናመሰግናለን ❤

    • @Aisha-vx8ij
      @Aisha-vx8ij 6 месяцев назад +3

      እኔ 2ወር ሊሆነኝ ነው ግን አላደገም በተስፋ እጠብቀዋለሁ 😂

    • @FatimaFatima-hz8wi
      @FatimaFatima-hz8wi 5 месяцев назад

      ያለሠልሣል ግን እሕት እኔም እንድሞክረዉ​@@Aisha-vx8ij

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 5 месяцев назад

    እነመስግነለን እህተችን

  • @LkestMnbb
    @LkestMnbb 5 месяцев назад

    የኔማርርር❤❤❤❤❤

  • @KemilaAssen-j9k
    @KemilaAssen-j9k 4 месяца назад

    እኔ ግን ምን እንደምልሽ አላዉቅም የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ እማመሰግኑ በጣም ለዉጥ አይቸበታለሁ

  • @KidstKidst-y8m
    @KidstKidst-y8m 3 месяца назад

    Wow❤❤❤

  • @Tgray-b2s
    @Tgray-b2s 4 месяца назад +1

    እህቴ fb ምን ይላል ፈልጌሽ ነበርኩ❤❤

    • @yeshumtube4747
      @yeshumtube4747  4 месяца назад

      Yeshum alemayo new yemilew

    • @Tgray-b2s
      @Tgray-b2s 4 месяца назад

      @@yeshumtube4747 ok🥰

  • @MekkaMekka-f2q
    @MekkaMekka-f2q 8 дней назад

    ፀጉሬን ቆርጨው አላድግ አለኝ ከተቆረጠ አያድግም እሚሉት እውነት ነወይ መልሽልኝ

  • @አወቀችተመስጌን
    @አወቀችተመስጌን 4 месяца назад

    ያሳድጋል ወይስ ለደረቀ ፀጉር ብቻ ነዉየሚሆን

  • @Hareg21-o6z
    @Hareg21-o6z 4 месяца назад

    በጣም ነው ማመሰግነው በደረቁ አበጥራለው ብዬ የፀጉሬ ግማሹ ነው የወጣው

  • @hana-b1m
    @hana-b1m 2 месяца назад

    Emokrewalew amesegnalew👍

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx Месяц назад

    ቅመሟ እኔ ገና ዛሬ አየሁሽ ገና እንዳየሁሽ እንደት ደሥ እንደምትይ ደሞ ሴት ነኝ እሽ የኔ ካንቺ ከበፊቱ ይብሳል ማርየ እና እርግጠኛነሽ ዛሬ ላስመጣ ልኬያለሁ ቶሎ ተጠቅሜ መርቄሽ🤣🤣

  • @dibootube816
    @dibootube816 6 месяцев назад +3

    ስላም ስላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ😍

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 5 месяцев назад

    Welcome my sister wow ❤❤❤❤❤

  • @MekedesMekedes-u4j
    @MekedesMekedes-u4j 5 месяцев назад

    Yene konjo❤❤❤❤

  • @BikiBiki-d7b
    @BikiBiki-d7b 5 месяцев назад +2

    Yine qonjo yetinyawum Vaseline yihunal inde❤❤❤

  • @AmarechNigussie-s4f
    @AmarechNigussie-s4f 6 месяцев назад +2

    በስንት ቀን ነዉ ምትጠቀሚዉ

  • @user-ky1wm5ls1vmohammed
    @user-ky1wm5ls1vmohammed 4 месяца назад

    bezihu ketiyibet ❤❤❤❤❤❤❤

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 5 месяцев назад +2

    የኔማ ማሀላ አለበት መሰለኝ ምንም ባደርገው ካለበት አይቀሳቀስም የኅላየ ብቻ ነው ትንሽ ለውጥ ያለው😔🤓

    • @Semuti1
      @Semuti1 5 месяцев назад

      የኔ የሁላው ብሷል😢

    • @Ayalnesh-k3v
      @Ayalnesh-k3v 5 месяцев назад

      የእኔዉም እንደግና እያጠረ ይሂዳል😅😅😂

  • @امينةعبدالله-ب3ي
    @امينةعبدالله-ب3ي 5 месяцев назад +1

    የኔውዴ ፈገግታሺ ደስታያለሺ 😂😂😂ሁሌም ሳቂልሺ ❤❤❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 5 месяцев назад +1

    ከለርሽን ግን ወድጄዋለሁ ማሻአሏህ ፎቷችሁ መልቀቅ ባይፈቀድም

    • @asqw6481
      @asqw6481 5 месяцев назад

      ማሻአላህ የሚባልበት ቦታ ለይተን እንወቅ

  • @ሰላማዊሰው
    @ሰላማዊሰው 5 месяцев назад +6

    ዋው ይመስለኛል የጫንሺው ዲግሪ የንግግር ሳይሆን አይቀሪም😂😂😂

  • @MartiMarti-qh7vx
    @MartiMarti-qh7vx 5 месяцев назад +1

    Yemir ginn vaziln ende yasamiral??? Limokiraw

  • @VhcjBdbd
    @VhcjBdbd 3 месяца назад

    እንዴት አድርገን ነው የምንጠቀመው አሳይኝ እስኪ😘😘😘😘😘😘😘

  • @culturetube21
    @culturetube21 5 месяцев назад

    አናመሰግናለን 🫶🏽🙏🏽

  • @asnakechmengesha4319
    @asnakechmengesha4319 4 месяца назад

    Thank you

  • @Shewit-r4y
    @Shewit-r4y 5 месяцев назад

    ማንኛዉም ዓይነት ቫዚሊን ይሆናል እህቴ?????

  • @AlmazeAlmayehu
    @AlmazeAlmayehu 2 месяца назад

    Yana gorada esmaul splash wodgashalu