Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይኔ ታደለሽ ፀጉርሽ ሲያምር የጠየኩሽን ሁሉ ነው የመለሽልኝ አመሰግናለሁ እህቴ በርች
አመሰግናለሁውዴ ክበሪልኝ
እኔስ እሚሆነዉን ላየዉ ነዉ ምናለ ያችን ፀጉር ለኔ የኔን ፀጉር ላች ቢያደርገዉ😂😂😂 እኔ ስፍና አለብኝ አች ድግሞ ጎበዝ ነሽ የኔን ትከባከቢዋለሽ ከዛም ታሳድግዋለሽ እኔ ባንች ፀጉር ዘፈል ዘፈል ልበልበት😂😂
😂😂😂😂አችም የኔ ብጤ ነሽ
የኔ ውድ በጣም አስቀሽኛል የምር
@@AsF-i1s😂😂😂
😂😂😂
🦋እህቴ ትለያለሸ እኮ ሐመል ጤናና እድሜ ይስጥሽ ኮጆ🦋
እናመሰግናለን እህታችን
እናት እንደምናለሽ ፀጉርሽ በጣም ያምራል አሁን የትሀገርነሽ?
ሰለምሺ ያብዘልን
ihite ibakish mitawqiw negar ke ale thegure hulem sitaxab yaskikenyal befit indezi Al neberam ahum gin bexam yskilegal mela beygi ibekish 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ውዴ ውጪ ከሆንሽ ውሀው ሊሆን ስለሚችል አፍልተሽ ተጠቀሚ ሲቀጥል የራስ ቆዳሽ ሲደርቅ የመጣጣት ስሜት ስለሚኖረው ያሳክክሻል የተሻለ ፈሳሽ ቅባት ወይም ተልባ ካገኘሽ ቀቅለሽ በውሀው ተለቃለቂ ጸጉርሽን ቁጥርጥር ስሪው
❤👍👍👍👍👍
በባዝሊን የምሠሪው በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ እናመሠግናለን ውዷ ግን ፀጉሬ ብዛት አለው ምን ብጠቀም ይቀንሣል መልሽልኝ
የጥቁር አዝሙድ ቅባት በደንብ ያለሰልስልሻል ሰሪ እና ተጠቀሚ
አይ ችግራችን ብዛቱ የኔ ደሞ ስስና ለስላሳ ነው ቢጨምርልኝ እላለሁ ምንም የሚስማማኝ ቅባት አጣሁ ብነግሩኝ
@AaAa-l7t አይ እሚካፈል ቢሆን በነጻ ነበር የምሠጥሽ
ere bzat tsegur yalachu beqenese atbelu yhew ene dro tsegure kene aqm belay neber ene tinsh neberku ahun gen bzatu hulu yelem miknyatum koronam yzogn neber befitm kaqme belay sihon yeminkebakebew sew kene wuchi slalele bemeqes lichit alkut alemaweq lijnet keza beqa ahun yedro gar lememeles eyexarku new slezi befit tinsh bihon sil ahun demo bemn yhon yemabezaw eyalku new
ehtachn lebetsh adis negn aberetachgn anchim bewsxm enem wedefit betsegur zuriya mesrat efelgalew
የኔ እናት እባክሽን መልሽልኝ ፀጉሬ ተቋጥሮብኛልብዙ ቋጠሮ አለው እና ብዙ ጊዜ ቆርጨዋለሁ ግንአልጠፋልኝ መላ በይኝ🙏😢😢
ሰላም ውዴ በመጀመሪያ ማድረግ ያለብሽ ጸጉርሽን ሊያለሰልስ ወይም ሊያፍታታልሽ የሙችሉ ነገሮችን መጠቀም ለምሳሌ ተልባ በቅባት መልክ ወይም በውሀ ሰርተሽ መቀባት ጥቁር አስሙድ በቅባት ሰርተሽ መጠቀም ሌላው ድርቀት ሊሆን ስለሚችል በውሀ አርጥበሽ በወፍራሙ ቁጥርጥር መስራት ሳታከሪ አላልተሽ ከታጠብሽ ብኃላ ጸጉርሽ በጣም እስኪ ደረቅ አለ መጠበቅ ለዘዝ እንዳለ ቅባት ቀብተሽ መስራት ከቻልሽ ቆንጆ ጭቃ ቅባት መጠቀም ከዛ ይስተካከላል
Wawu ke ayin yawuxash yene thegurMehalu eyalq bexam aschegreny min barg yishalenyal
መኩሽየ የኔ ጀግና በርችልኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እቴ የኔ ፀጉር ፎር በጣም ነዉ ያለብኝ መላ በይኝ
ላይል ውዴ ማሬሬሬሬሬ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ዜድዬ
setitatebi men titekemialesh ebaksh ngerg tegura yanct aynet newu
የኔ ውድ ኧረ ኮሜት የመመለሥ ግደታ የለብሽም የአቺ እሥቴፖች ተከትሎ ፀጉሩ ያላደገለት ሠው ካለ ፈጣሪውጋ ችግሩን ይፍታ
ልክ ነሽ ግን ፀጉሬ ጭፍጨፋ ጭብርር ያለ ነው እናም የመሰባበር ባህሪ አለው እምን ይሻል ይሆን ትያለሽ ዶክተር
የጫፉን ነገር ምን ይወራል የኔን ብታይ
የኔም እደዛው ነው
የኔም እደች ነዉ አደራረቁ ያረቢ
እስኪ እኔ እየመከርኩ ነው ውጤቱን አቸ እስኪ አናገራለሁ ግን ለመቁረጥ በደረቁ ወይስ በርጥቡ ወይስ ቁጥጥር ሰርተን ጫፉን መቁጥ አንችላለን አስኪ ንገሪኝ ለቆርጠው ነበር ግን ጫፉ አኩል አይሆንም ብየ ተውኩት
Derqu yetefecawan zenjibel besu binsera cheger alew ende
ችግር የለውም ውዴ ትችያለሽ
እኔ ቁጥር ጥር ሰራው ከታች እስከ ላይ የጨራተ ነው የሚሆነው
የኔዉድ እህቴ እደትነዉ እርዙ እና ቆረፍዲ በ3ትቀን ነዉ ብለሻል ታጠበነዉ እድ መልሰነ እመነጠቀመው መልሸልኝ
አንዴ ሰርተን ለ3ቀን ተጠቅመን ሌላ ደግሞ መስራት ማለት ነው ግን ሁሌም መጠቀም ይቻላል
አህለን የኔ ውድድድድድድድ❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር ካይን ያውጣሽ አንዳንዴ ኢትዬ ውስጥ አዋጭ የስራ ዘርፎችንም አቅርቢልን
እሺ ውዴ
❤❤❤❤❤❤🎉q
እኔ በጣም ፎረፎር አስቸገረኝ እደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
ሰላም እህቴ ፎረፎር በ3መንገድ ሊመጣ ስለሚችል ድርቀት ማበጠሪያ ብናኞች ወይም አቧራ አባራ ቫክተሪያ ሊያመጣ ስለሚችል ቅርፉድ በውሀ ብትጠቀሚ ወይም ጅንጅብል ይጠፋል የማበጠሪያው ም እንደዛው ድርቀት ከሆነ ግን የተለያዩ ለቆዳችን ተስማሚ የሆኑ ፈሳሽ ቅባቶችን ለምሳሌ እንደ ካስተር oil እንደ ኮኮናት oil መቀባት ተልባ ለጸጉር ድርቀት አሪፍ ስለሆነ አነሱን ብትጠቀሚ በርግጠኝነት ይጠፋል
@@tube-gn3mxቅርፉድ በውሀ እጠቀማለሁ ግን አልጠፋልኝም ድቁት የመሠለ ብናኝ ነው ያሳክከኛል ዝንጅብል ደግሞ ፈራሁ እዳይመልጠኝ ሰለመልሽልኝ አመሰግናለሁ ውዴ
እኔ በወ 5 ግዜየምታጠበዉ
ማነዉ እንደኔ ተንከባክቦ ዉጤት በማየቻዉ የሚያቋርጥ😂
ጭራሽ ገምደሽዋል እኔም በርትቼ አሳድጋለው
እንደው አኔስ ሞከር ሞከር አርጌ ሰልችት ነው እምለው የዝጅብሉን ውሀ እየሞከርኩ ነው እንደው ሰው ቢያረገኝ😂 ብዬ
አይኢትዮጲያ ጠቆርሽ ጌን
አይ ውዴ መጥቆርም ሲያስ ነው ኢትዮጵያ እኮ በአሁኑ ሰአት መኖር በራሱ እድለኝነት ነው እህቴ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤
ወይኔ ታደለሽ ፀጉርሽ ሲያምር የጠየኩሽን ሁሉ ነው የመለሽልኝ አመሰግናለሁ እህቴ በርች
አመሰግናለሁውዴ ክበሪልኝ
እኔስ እሚሆነዉን ላየዉ ነዉ ምናለ ያችን ፀጉር ለኔ የኔን ፀጉር ላች ቢያደርገዉ😂😂😂 እኔ ስፍና አለብኝ አች ድግሞ ጎበዝ ነሽ የኔን ትከባከቢዋለሽ ከዛም ታሳድግዋለሽ እኔ ባንች ፀጉር ዘፈል ዘፈል ልበልበት😂😂
😂😂😂😂አችም የኔ ብጤ ነሽ
የኔ ውድ በጣም አስቀሽኛል የምር
@@AsF-i1s😂😂😂
😂😂😂
🦋እህቴ ትለያለሸ እኮ ሐመል ጤናና እድሜ ይስጥሽ ኮጆ🦋
እናመሰግናለን እህታችን
እናት እንደምናለሽ ፀጉርሽ በጣም ያምራል አሁን የትሀገርነሽ?
ሰለምሺ ያብዘልን
ihite ibakish mitawqiw negar ke ale thegure hulem sitaxab yaskikenyal befit indezi Al neberam ahum gin bexam yskilegal mela beygi ibekish 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ውዴ ውጪ ከሆንሽ ውሀው ሊሆን ስለሚችል አፍልተሽ ተጠቀሚ ሲቀጥል የራስ ቆዳሽ ሲደርቅ የመጣጣት ስሜት ስለሚኖረው ያሳክክሻል የተሻለ ፈሳሽ ቅባት ወይም ተልባ ካገኘሽ ቀቅለሽ በውሀው ተለቃለቂ ጸጉርሽን ቁጥርጥር ስሪው
❤👍👍👍👍👍
በባዝሊን የምሠሪው በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ እናመሠግናለን ውዷ ግን ፀጉሬ ብዛት አለው ምን ብጠቀም ይቀንሣል መልሽልኝ
የጥቁር አዝሙድ ቅባት በደንብ ያለሰልስልሻል ሰሪ እና ተጠቀሚ
አይ ችግራችን ብዛቱ የኔ ደሞ ስስና ለስላሳ ነው ቢጨምርልኝ እላለሁ ምንም የሚስማማኝ ቅባት አጣሁ ብነግሩኝ
@AaAa-l7t አይ እሚካፈል ቢሆን በነጻ ነበር የምሠጥሽ
ere bzat tsegur yalachu beqenese atbelu yhew ene dro tsegure kene aqm belay neber ene tinsh neberku ahun gen bzatu hulu yelem miknyatum koronam yzogn neber befitm kaqme belay sihon yeminkebakebew sew kene wuchi slalele bemeqes lichit alkut alemaweq lijnet keza beqa ahun yedro gar lememeles eyexarku new slezi befit tinsh bihon sil ahun demo bemn yhon yemabezaw eyalku new
ehtachn lebetsh adis negn aberetachgn anchim bewsxm enem wedefit betsegur zuriya mesrat efelgalew
የኔ እናት እባክሽን መልሽልኝ
ፀጉሬ ተቋጥሮብኛል
ብዙ ቋጠሮ አለው እና ብዙ ጊዜ ቆርጨዋለሁ ግንአልጠፋልኝ
መላ በይኝ🙏😢😢
ሰላም ውዴ በመጀመሪያ ማድረግ ያለብሽ ጸጉርሽን ሊያለሰልስ ወይም ሊያፍታታልሽ የሙችሉ ነገሮችን መጠቀም ለምሳሌ ተልባ በቅባት መልክ ወይም በውሀ ሰርተሽ መቀባት ጥቁር አስሙድ በቅባት ሰርተሽ መጠቀም ሌላው ድርቀት ሊሆን ስለሚችል በውሀ አርጥበሽ በወፍራሙ ቁጥርጥር መስራት ሳታከሪ አላልተሽ ከታጠብሽ ብኃላ ጸጉርሽ በጣም እስኪ ደረቅ አለ መጠበቅ ለዘዝ እንዳለ ቅባት ቀብተሽ መስራት ከቻልሽ ቆንጆ ጭቃ ቅባት መጠቀም ከዛ ይስተካከላል
Wawu ke ayin yawuxash yene thegur
Mehalu eyalq bexam aschegreny min barg yishalenyal