Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናትና ልጅ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህት
Amen yene enat
@@BerryTube21እስኪ ጥሩ እና ቆንጆ ተስማሚ እምትይውን ፍሳሽ ቅባት ንገሪኝ ጭቃም በተመሳሳይ እምጠቀመው ግራ ገብቶኛል
ከተቀባሽ በኋላ ስንት ደቂቃ ነው የሚያስቆየው
ጥቁር አዝሙድ ክሞት በስትቀር መዳኒት ናት በለውናል ውዱ ነብያቺን ስለላሁ አለይሂ ወስለም
አንቺ የደንቆሮ ልጅ
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
በትክክል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የፃፈው እጅሽ ይባረክ
የኔ ዉድ እሺ መጀመሪያ ፀጉሬን እታጠብዋልዉ ወይስ ከትቅባዉት በዋላ ነዉ የምታጠብዉ ንግርኝ እንዳታልፍኝ🙏💖
በጣም ደስ ይላል ተቀብተን በፌስታል ካሰርን በሗላ ምን ያክል ነው የምናቆየዉ
ብርቱ በርቺ ልጅሽ ታምራለች እጊዛብሄር ያሳድግልሽ
,ልጂሽ ስታምር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ
Yes
,,,
Amen 🙏
So, how long do I leave it on? Wash regularly using shampoo and conditioner?
ልጅሽ በጣም ታምራለች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም የምወደዉ ዉህድ ነዉ ያለማጋነን ለፀጉር በጣም አሪፍ ነዉ ወድጀዋለሁ ሁሉንም ሳይሆን ጥቁር አዝሙዱን አልተጠቀምኩም ሌላዉ አሪፍ ነዉ ተመችቶኛል ተጠቀሙት ተጠቅሜ አይቸዋለሁ ❤❤❤🎉🎉
ልጅሽ ደግሞ ታምራለች ጸጉሮን በጣም በክብካቤ ስለያሽላት በጣም አድጎል ጀግናነሽ ትደግልሽ ፈጣሬ ትልቅ ብታ ያድርስልሽ
ለስት ሰአት ነው የምናቆየው?
አዎ እውነት ነው እሄን ኮኮናት ተጠቀሙት ምንም አይነት ሽታ የለውም ምርጥዬ ነው ❤❤❤
የምትፈጭበት ማሽን የት ገዛሽው ሊንክ ብትልኪልኝ
እናትና መሰገነዋለን እናመሰግነው በጣም ለፀጉር አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነው በጣም እናመሰግና ❤️❤️
ጥቁረ አዝሙድ እና ተልባ ብቻዉን ብናደረግ ችግር አለው
ከተቀባነው በኋላ ምን ያህል ነው ምናቆየው? በምንድን ነው ምንታጠበው?
ለአራስ ልጅ ይሆናል?
እደ እኔ ፀጉር ወደ ውስጥ ለሚአድግ መፍትሄ አለሽ ??
ግን ሺበት አይወጣም ብዙ ነገር ስናደዋልቅ?
አንችን እግዛ ፀጉረ በጣም ረዘመልኝ ተባረክ በርች ቆንጆ ሥራ ነዉ የሚታሳይ በብዙ ተባረክ።ጥያቄ አለኝ ፀጉር በጣም ሲስ ነዉ እንደት አድርገ እንድበዛ ላድርዉ ?ጊዜ ከገኘሽ አሳይን አደራ
አምነን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ብርቴ ❤️
ልጅሽ ታምራለች ያሣድግልሽ
እድግ በይ ስታምር የኔ ቆንጆ
Enate tebarek balebeten ahununu inditimokir aregalehu. Bezih lik tsugur yemiyadig kehone lebalebete hunegna mefitihe yihonal. Tiyake wondoch bitekemu min chigir ale?
በጣም ደስይላል ቆጆ ዉህዲ ነዉ እኔም እጠቀመዋለሁ ተልባዉን አሁን ደግሞ ቀላቅዬ እጠቀመዋለሁ
ለስንት ስዓት ነው መቆየት ያለበት ?
ንህጹ ጸጉር ላይ ነው መቀባት ያለብን?
Entay tetqimki xhafley ❤bejaki haftey ❤
ቭ ልጅሽ በጣም ታምራለች እግዚአብሄር ያሳደገልሽ
ለመታጠብ ለስንት ደቂቃ ነው ምቆየው
እማ እሰኪ በላ ንገረኝ ፀጉሪ ጥሩ የሚባል አለኝ እረዠም ነው ግን ጫፍጫፍን መንታ እያወጣ አስቸገረኝ በዛለይ ይነቃቃላል ምን አይነት ቅባት ጥሩ ነው ንገረኝ😢😢
የኔ ዉድ ትንሽየ ከጫፉ ቁረጨዉ በጣም ትንሽ ነዉ እምትቆርጭዉ ታጥበሽ ቁጥጥር ሰርተሽ ልትፈች ስትይ ነዉ እምትቆርጭዉ ከዛ አይነቃቀልምም መታዉም በ6ወር ወይንም በሚተካ ግዜ ቁረጭዉ እኔ በራሴ ያገኘሁትን ነዉ ያካፈልኩሽ ማማየ
በርች እስኪ እሞክረዋለሁ ግን ሎሚው ቢቀርስ ለሀበሻ ፅጉር ጥሩ አይደለም በጣም ሺቦ ያደርጋል
ማሰደግያ ብቻ ንገሩኝ አጭር ጠንካራ ይምዋጋ ነዉ ፀጉሬ ደከመኝ
ለምን ያህል ደቂቃ ተቀብተን እናቆየው?
በጣም ነው ምታምሩት ግን ለማንኛዉም አይነት ፀጉር ይለሆናል??
ለስንት ደቂቃ ያክልነው መቆየት ያለበት ማለቴ ለመታጠብ
ካስተር oil ayhonme
እናመሰግናለንማር❤❤❤
አላድግልኝአለ እህቴ
እኔ ፀጉሬ አላድግ ብሎኝ ምን ብጠቀም ያድጋለል
የኔ ብጤ የማላረግበት የለም ግን ከጆሮየ ዝቅ አላለም ቃል አክባሪ ነው😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😊
አይዣችሁ ማበጠሩ እዳ ሆኖኛል😊😊 ይደክመኛል
Lasase tsgur min maxakem albign
Kelem lelilew tsegur enkulal aymekerm yaderkewl
ሰላም ሰላም እሕቴ እንሰላም መጣሽ እሽ እንሞክረዋለን ላዱ የተስማማላዱ አይስማማም እንክራለን የጠቀመሽን ስላካፈልሽ እናመሰግናለን❤
ተቀብተን የምንቆይው ለሰህትህ ሰዓትህ ነው ማታ ወይስ ቀን እህትህ ነገርኝ ከዛስ ሰንትህ ሰዓትህ እንታጠብ ነገርኝ እናት ደግሞ አንቺህም ልጅሽ ታምህራላቹ እንግ/ዛብሔር ያሳደግልሽ❤❤❤❤
ዛሬ ሰብሰክራያብ አርጌሻለው በርች
እናመሰግናለን ግን ሰርተን አስቀምጠን መጠቀም ይቻላል?
በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
እህቴ በጣም ጎበዝ
እነቴ ሎሚው ብጉር ስላለብኝ ለብጉሩ side effect ayhorem woyi
ለስንት ሰአት ነው የሚቆየው ⌛⏳
ሰላም ቤሪ ዉህዱ ጥቁር አዝሙድ ቅርፉዱ የወይራ ዘይት ቢሆን ምን ችግር አለዉ
ከ ስንት ደቅቀ በኋለ ነው ምንተጠበው
ግብአቱን መጠቀም ከጀመርሽ ስንት ግዜ ሆነ
ለምን የሠራሽውን ሥቸትቀብው በፍለፌት ሣህኑን አላሳየሽም? ስትቀቢ ሻምቦ ይመስላል
ለስንት ደቂቃ ነው ምንቆየው ለመታጠብ
tsegure bizat yelewm kefilefitum alqowal meftihew mindinew
hi wed ካለ ኮኮናት የሚሰራ ይመስልሻል ልሞክረው እእ
ለሚነቀል ፀጉር ምን ማድረግ አለብኝ
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን እኔ ከግንባሬ ወደውስጥ እየሸሸብኝ ተቸገርኩ እባክሽ ምን ልጠቀምበት እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለው 🙏❤
Congratulations 🎉🎊🎈🍾
በጣም አሪፍ ነገር ነው ግን ስናዘጋጅ ለአንድ ሰው የሚበቃንን ያክል አንች ካዘጋጀሽው ግብአቱን ቀነስ አርገን ማዘጋጀት እንችላለን
Awe ticyalesh
Eshi ena demo ተቀብተን ለስንት ሰአት ነው እምናቆየው እና ከዛ ቡሀላ በሻንፓ እና በኮንዲሽነር ነው እምንታጠበው
በስንት ቀን ነው ማጥበው❤❤❤
Anchi ytekmshw huletum kbat ene yelegnm , yerasen kbat btekm chgr alew?? Ena sitel tkur azmudu biwerd chgr alew??Tkur azmudu dabo lay migebaw new ?lesnt seat new mikoyew?? bnadrbet chgr alew
ለስንት ደቂቃ ነው የምንቆየው
ከስንት ሰአት በኃላ ነው የምንታጠበው
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ጥያቄ ፕር ለፀጉር ጡሩ ነዉ ከሆነስ የትኛዉ ነዉ ጡሩ ሌላ ደግሞ እስኪ ስለሄና ንገሪን ስለምትመልሽልኝ እግዚአብሔር ያክብርሽ አመሰግናለሁ ❤
በፍፁም ፐርም እንዳትጠቀሚ ማሬ
ሁልጊዜብሆን፣❤❤❤❤ፀጉራችንምንይሆናል
አንዴ ሰርተነው ስንት ቀን ይቆያል
ጥያቄ ልጥያቅሺ ኤሄኒን ውህድ ዘሬ ተጥቂሜሀሎ ግን ዬቀርሁን ፊሪጂ ውሰጥ አሰቀሚጨሀሎ ለሰሚንት ቢጠቀም ዬበለሸል ውይ እንቁለል ሲለሌ እሰክ መልሺ
በየአስራምስት ቀኑ ብንጠቀም ችግር አለው እንደ
beysamintu bihon arif new
እናመሰግናለን!🙏ይቅርታ ከስንት ደቂቃ በኋላ ነው መታጠብ ያለብን???
1-3 seat
@@BerryTube21 okay thank you Dear!♥🥰
እርግጠኛ ነሽ ልጀን ልቀባት ስለሆነነዉ ዉደ
በሥንት ሠአት ውሥጥ መታጠብ አለብን?
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
Kokonat የሌለው አይሆንም
እሂቴ በለፎ የጥየኩሺን ጥየቂ መልሺ ጥየቄ መጥየቅ አይቸልም እንዴ
Kelem lalew thegur yehonal?
ዉይ የቆዳ ድርቀት ልያስብደኝ ምን ተሻለኝ 😢😢😢
ሽበት የሚያጠፋ ወይ የሚቀንስ ነገር ምንድነዉ
ያለ ተልባ አይሆንም ???
እናመሰግናለን
እባክሽ የልጄ ፀጉር ምንም ባረግ አላድግ አለኝ
ሠላም ለዚህ ቤት ልጅሽ ደሞ ማማሯ❤❤❤❤❤❤
🙏🥰
እይን ሁሉ ውደት ቀህተቀህባን በዋላ ለሰህትህ ሰዓትህ አቆይህተን ነው ምህንታጠበው እህቴ ነገርኝ ፀጉሬ እንቢ ብሎኛል እስቲ ነገርኝ አሰታጠቦን እናመሰግናለን ቀጠይበህትህ❤❤❤❤❤
You are my favourite person i swear to god 😊🥰
Thanks yene konjo🥰
በተጨማሪ ደሞ ያላችሁን ቅባት መጠቀም ትችላላችሁ ብለሻል እና hair food የጭቃውን ቅባት እና ፈሳሽ ደሞ የምግብ ዘይት ጨምሬ mix ማረግ እችላለሁ
ዉህዶችን ለመቀባት ሥንፈልግ ቀድመን መታጠብ አለብን ?ማለት ጸጉራችንን ተሠርተን እንደፈታን ብንቀባዉሥ ??
Thank you mamaye for advice
የልጄ ፀጉር ስስ ነው ምን ላድርግላት? ገና 1ዓመቷ ናት?
ህፃናት ግን ከስንት አመታቸው ጀምሮ ነው የፀጉር ውህድ መጠቀም ያለብን ???
1 amet
ምን አይነት ነው ማመጠሪያ የምትጠብቀው
ለምን ትጠይቅሀልሺ መበጠርሀ😂😂😂
Yetekure azemud ezeytun betkmewse
ሰርቶ ማሰቀመጥ ይቻላል???
የኔ ጥያቄ ንህጽ ፀጉር ላይ ነው ሚቀባ?በሳምንት ስንት ቀን ነው ወይስ በወር ነው?አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
በሳምንት አንድ ቀን
በእናትሽ የኔ ቆንጆ እኔ የ11ወር ልጅ አለኝ ስለማጠባ መሰለኝ ፀጉሬ ተነቅሎ ሊያልቅ ነው ለሚያጠብ እናቶች የሚሆን ስሪልኝ በእናትሽ
ባይፈጭ ችግር አለው
እናመሠግናለን ማሚ ግን ስንትደቂቃነው እምናቆየው ሙዝከሌለ በእቁላል ብቻመስራት ይቻላል?
1-3 seat awe tichyalesh
እናመሰግናለን ኧረ ፀጉሬ ሽበት በሽበት ሆነ በ25አመቴ ነው የጀመረኝ ምናለ 30ን እንኳ ጠብቆ ቢሸብት መፍትሄ ካለሽ እህት አለም
የኔ ፀጉር በጣምነው የሚነቃቀለው እሽ አሁን አንድ ብየ ልከተልሽ ለውጥከለለግን ዋከከከከ
እናትና ልጅ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህት
Amen yene enat
@@BerryTube21እስኪ ጥሩ እና ቆንጆ ተስማሚ እምትይውን ፍሳሽ ቅባት ንገሪኝ ጭቃም በተመሳሳይ እምጠቀመው ግራ ገብቶኛል
ከተቀባሽ በኋላ ስንት ደቂቃ ነው የሚያስቆየው
ጥቁር አዝሙድ ክሞት በስትቀር መዳኒት ናት በለውናል ውዱ ነብያቺን ስለላሁ አለይሂ ወስለም
አንቺ የደንቆሮ ልጅ
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
በትክክል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የፃፈው እጅሽ ይባረክ
የኔ ዉድ እሺ መጀመሪያ ፀጉሬን እታጠብዋልዉ ወይስ ከትቅባዉት በዋላ ነዉ የምታጠብዉ ንግርኝ እንዳታልፍኝ🙏💖
በጣም ደስ ይላል ተቀብተን በፌስታል ካሰርን በሗላ ምን ያክል ነው የምናቆየዉ
ብርቱ በርቺ ልጅሽ ታምራለች እጊዛብሄር ያሳድግልሽ
,ልጂሽ ስታምር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ
Yes
,
,,
Amen 🙏
So, how long do I leave it on? Wash regularly using shampoo and conditioner?
ልጅሽ በጣም ታምራለች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም የምወደዉ ዉህድ ነዉ ያለማጋነን ለፀጉር በጣም አሪፍ ነዉ ወድጀዋለሁ ሁሉንም ሳይሆን ጥቁር አዝሙዱን አልተጠቀምኩም ሌላዉ አሪፍ ነዉ ተመችቶኛል ተጠቀሙት ተጠቅሜ አይቸዋለሁ ❤❤❤🎉🎉
ልጅሽ ደግሞ ታምራለች ጸጉሮን በጣም በክብካቤ ስለያሽላት በጣም አድጎል ጀግናነሽ ትደግልሽ ፈጣሬ ትልቅ ብታ ያድርስልሽ
Amen yene enat
ለስት ሰአት ነው የምናቆየው?
አዎ እውነት ነው እሄን ኮኮናት ተጠቀሙት ምንም አይነት ሽታ የለውም ምርጥዬ ነው ❤❤❤
የምትፈጭበት ማሽን የት ገዛሽው ሊንክ ብትልኪልኝ
እናትና መሰገነዋለን እናመሰግነው በጣም ለፀጉር አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነው በጣም እናመሰግና ❤️❤️
ጥቁረ አዝሙድ እና ተልባ ብቻዉን ብናደረግ ችግር አለው
ከተቀባነው በኋላ ምን ያህል ነው ምናቆየው? በምንድን ነው ምንታጠበው?
ለአራስ ልጅ ይሆናል?
እደ እኔ ፀጉር ወደ ውስጥ ለሚአድግ መፍትሄ አለሽ ??
ግን ሺበት አይወጣም ብዙ ነገር ስናደዋልቅ?
አንችን እግዛ ፀጉረ በጣም ረዘመልኝ ተባረክ በርች ቆንጆ ሥራ ነዉ የሚታሳይ በብዙ ተባረክ።ጥያቄ አለኝ ፀጉር በጣም ሲስ ነዉ እንደት አድርገ እንድበዛ ላድርዉ ?ጊዜ ከገኘሽ አሳይን አደራ
አምነን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ብርቴ ❤️
Amen 🙏
ልጅሽ ታምራለች ያሣድግልሽ
እድግ በይ ስታምር የኔ ቆንጆ
Enate tebarek balebeten ahununu inditimokir aregalehu. Bezih lik tsugur yemiyadig kehone lebalebete hunegna mefitihe yihonal. Tiyake wondoch bitekemu min chigir ale?
በጣም ደስይላል ቆጆ ዉህዲ ነዉ እኔም እጠቀመዋለሁ ተልባዉን አሁን ደግሞ ቀላቅዬ እጠቀመዋለሁ
ለስንት ስዓት ነው መቆየት ያለበት ?
ንህጹ ጸጉር ላይ ነው መቀባት ያለብን?
Entay tetqimki xhafley ❤bejaki haftey ❤
ቭ ልጅሽ በጣም ታምራለች እግዚአብሄር ያሳደገልሽ
ለመታጠብ ለስንት ደቂቃ ነው ምቆየው
እማ እሰኪ በላ ንገረኝ ፀጉሪ ጥሩ የሚባል አለኝ እረዠም ነው ግን ጫፍጫፍን መንታ እያወጣ አስቸገረኝ በዛለይ ይነቃቃላል ምን አይነት ቅባት ጥሩ ነው ንገረኝ😢😢
የኔ ዉድ ትንሽየ ከጫፉ ቁረጨዉ በጣም ትንሽ ነዉ እምትቆርጭዉ ታጥበሽ ቁጥጥር ሰርተሽ ልትፈች ስትይ ነዉ እምትቆርጭዉ ከዛ አይነቃቀልምም መታዉም በ6ወር ወይንም በሚተካ ግዜ ቁረጭዉ እኔ በራሴ ያገኘሁትን ነዉ ያካፈልኩሽ ማማየ
በርች እስኪ እሞክረዋለሁ ግን ሎሚው ቢቀርስ ለሀበሻ ፅጉር ጥሩ አይደለም በጣም ሺቦ ያደርጋል
ማሰደግያ ብቻ ንገሩኝ አጭር ጠንካራ ይምዋጋ ነዉ ፀጉሬ ደከመኝ
ለምን ያህል ደቂቃ ተቀብተን እናቆየው?
በጣም ነው ምታምሩት ግን ለማንኛዉም አይነት ፀጉር ይለሆናል??
ለስንት ደቂቃ ያክልነው መቆየት ያለበት ማለቴ ለመታጠብ
ካስተር oil ayhonme
እናመሰግናለንማር❤❤❤
አላድግልኝአለ እህቴ
እኔ ፀጉሬ አላድግ ብሎኝ ምን ብጠቀም ያድጋለል
የኔ ብጤ የማላረግበት የለም ግን ከጆሮየ ዝቅ አላለም ቃል አክባሪ ነው😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😊
አይዣችሁ ማበጠሩ እዳ ሆኖኛል😊😊 ይደክመኛል
Lasase tsgur min maxakem albign
Kelem lelilew tsegur enkulal aymekerm yaderkewl
ሰላም ሰላም እሕቴ እንሰላም መጣሽ እሽ እንሞክረዋለን ላዱ የተስማማላዱ አይስማማም እንክራለን የጠቀመሽን ስላካፈልሽ እናመሰግናለን❤
ተቀብተን የምንቆይው ለሰህትህ ሰዓትህ ነው ማታ ወይስ ቀን እህትህ ነገርኝ ከዛስ ሰንትህ ሰዓትህ እንታጠብ ነገርኝ እናት ደግሞ አንቺህም ልጅሽ ታምህራላቹ እንግ/ዛብሔር ያሳደግልሽ❤❤❤❤
ዛሬ ሰብሰክራያብ አርጌሻለው በርች
እናመሰግናለን ግን ሰርተን አስቀምጠን መጠቀም ይቻላል?
በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
እህቴ በጣም ጎበዝ
እነቴ ሎሚው ብጉር ስላለብኝ ለብጉሩ side effect ayhorem woyi
ለስንት ሰአት ነው የሚቆየው ⌛⏳
ሰላም ቤሪ ዉህዱ ጥቁር አዝሙድ ቅርፉዱ የወይራ ዘይት ቢሆን ምን ችግር አለዉ
ከ ስንት ደቅቀ በኋለ ነው ምንተጠበው
ግብአቱን መጠቀም ከጀመርሽ ስንት ግዜ ሆነ
ለምን የሠራሽውን ሥቸትቀብው በፍለፌት ሣህኑን አላሳየሽም? ስትቀቢ ሻምቦ ይመስላል
ለስንት ደቂቃ ነው ምንቆየው ለመታጠብ
tsegure bizat yelewm kefilefitum alqowal meftihew mindinew
hi wed ካለ ኮኮናት የሚሰራ ይመስልሻል ልሞክረው እእ
ለሚነቀል ፀጉር ምን ማድረግ አለብኝ
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን እኔ ከግንባሬ ወደውስጥ እየሸሸብኝ ተቸገርኩ እባክሽ ምን ልጠቀምበት እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለው 🙏❤
Congratulations 🎉🎊🎈🍾
በጣም አሪፍ ነገር ነው ግን ስናዘጋጅ ለአንድ ሰው የሚበቃንን ያክል አንች ካዘጋጀሽው ግብአቱን ቀነስ አርገን ማዘጋጀት እንችላለን
Awe ticyalesh
Eshi ena demo ተቀብተን ለስንት ሰአት ነው እምናቆየው እና ከዛ ቡሀላ በሻንፓ እና በኮንዲሽነር ነው እምንታጠበው
በስንት ቀን ነው ማጥበው❤❤❤
Anchi ytekmshw huletum kbat ene yelegnm , yerasen kbat btekm chgr alew??
Ena sitel tkur azmudu biwerd chgr alew??
Tkur azmudu dabo lay migebaw new ?
lesnt seat new mikoyew?? bnadrbet chgr alew
ለስንት ደቂቃ ነው የምንቆየው
ከስንት ሰአት በኃላ ነው የምንታጠበው
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የኔ ጥያቄ ፕር ለፀጉር ጡሩ ነዉ ከሆነስ የትኛዉ ነዉ ጡሩ ሌላ ደግሞ እስኪ ስለሄና ንገሪን ስለምትመልሽልኝ እግዚአብሔር ያክብርሽ አመሰግናለሁ ❤
በፍፁም ፐርም እንዳትጠቀሚ ማሬ
ሁልጊዜብሆን፣❤❤❤❤ፀጉራችንምንይሆናል
አንዴ ሰርተነው ስንት ቀን ይቆያል
ጥያቄ ልጥያቅሺ ኤሄኒን ውህድ ዘሬ ተጥቂሜሀሎ ግን ዬቀርሁን ፊሪጂ ውሰጥ አሰቀሚጨሀሎ ለሰሚንት ቢጠቀም ዬበለሸል ውይ እንቁለል ሲለሌ እሰክ መልሺ
በየአስራምስት ቀኑ ብንጠቀም ችግር አለው እንደ
beysamintu bihon arif new
እናመሰግናለን!🙏
ይቅርታ ከስንት ደቂቃ በኋላ ነው መታጠብ ያለብን???