5 የህፃናት ፀጉር መነቃቀል መንስኤ እና መፍተሄዎች | 5 Causes and solution of Baby Hair Loss
HTML-код
- Опубликовано: 23 май 2024
- 5 የህፃናት ፀጉር መነቃቀል መንስኤ እና መፍተሄዎች |5 Causes and solution of Baby Hair Loss
Baby hair loss, also known as alopecia in infants, can be concerning for parents, but it's often a normal part of growth and development. Here are five common causes and their solutions:
1. **Telogen Effluvium**: This is a natural phase where hair falls out after a period of growth. It's common in babies due to hormonal changes after birth¹.
- *Solution*: Patience is key, as this is a temporary phase and hair usually regrows by the baby's first birthday.
2. **Friction**: Constant rubbing against surfaces like crib mattresses can cause hair loss, particularly at the back of the scalp¹.
- *Solution*: Use soft bedding and rotate your baby's sleeping position to minimize friction.
3. **Scalp Ringworm (Tinea Capitis)**: This fungal infection can lead to patchy hair loss with broken hairs².
- *Solution*: Medical treatment with antifungal medication is necessary, so consult a pediatrician.
4. **Nutritional Deficiencies**: Lack of essential nutrients can affect hair health.
- *Solution*: Ensure your baby is getting a balanced diet or appropriate supplements after consulting with a healthcare provider.
5. **Tight Hairstyles**: Pulling hair into tight hairstyles can cause traction alopecia².
- *Solution*: Opt for looser hairstyles that don't pull on your baby's hair.
Remember, if you notice persistent itchy, red scalp, fever, or rapid hair thinning in your baby, it's important to seek medical attention³. Most baby hair loss is not serious and resolves with time or appropriate care. However, if you're concerned about your baby's hair loss, it's always best to consult with a healthcare professional for personalized advice. Хобби
☎️ ለሕክምና ቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0964686464 ይደውሉ
Thank you dr.
Thank you 🙏
Thank you
thank You Dr
Thankyou Dr
Thanks Doctor
Thanku
thanks dr
ተባረክ Dr ስለ መረጃዎችህ
Dokter enamesegnalen
Tnx dr betam betam betam
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ጥሩ ትምህርቶች እየሰጠኸን ነው 👍👍👍
Enamesegnalen Doctor
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን እያቀረብክልን ነው ❤
betam anamesegnalen
Thanks
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!
🙏🙏❤️
እናመሰግናለንዱክተር
እናመሰግናለን Dr
Thank you doctor
You're very welcome dear subscribe for more 🙏🙏
እናመሰግናለን ዶክተር
enamsgenaln doctor
thanks doctor 👍
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
I am proud of you Dr thank you so much 🙏🙏🙏🙏
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
Thank you, doctorye ❤❤❤❤
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
ሁሌም በምታቀርብልን በጣም ብዙ ተምሪያለውThank u Dr
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
Geta berek yadergeh such an amazing dr
አሜን 🙏 subscribe ያድርጉ 🙏
Hi sele hisanat tekmat program btsera Doctor thanks
በቅርቡ ፖስት እናረጋለን subscribe ያድርጉ 🙏
አመሰግንካለሁ በጣም ተጠቅሜአለሁ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን doctor
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
Enamesegnalen doctor ewket lelelen bebizu eyeredahan new🙏
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
ሁሌም እናመሰግናለን ❤❤❤
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
Enameseginalen
🙏🙏 subscribe ያድርጉ
እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን
Beta namesegnalen docter.
.Lije xeguru arif new 3 ametu new gn yneqaqelal mn madreg alebin
እናመሰግናለን
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
Leje yankorafal tut siteba demo yalbewal please doctor
ሹክረን ዶክተር
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
የዶ/ር ቤተ ሰቦች እኔንም ደምሩኘ እኔ ሰብስክራይብ ያላረኩት የለም በሄድ ኩበት ያላደኩት ካገኘሁ ቶሎ ብዬ ደወሏን እጫናለሁ ግን ሰዎች አይወዱም ለምን ድነዉ አላዉቅም ደምሩኘ በቅንነት❤
Hi D.r cool & cool ቆንጆ ነው ልጄ በሱ ነው የማጥባት ሻምፖ
እናመሰግናለን ❗
🙏🙏🙏🙏
Hi doctor lije 3woru new angatu akababe baxam chife yelbatal yencanca yaskekawal men ladrega doctor
❤
Doctor please leje 2 werua new tseguro betam yenekakelal is that normal benateh meleskelgn chenkognal
❤❤❤❤
Thanks doc nurln
አሜን 🙏 subscribe ያድርጉ
Selam Dr lje 6 woru new and aynu ayn are ena enba alew hikmna wesjew yitewewal alugn mn mefthe mndnew mn ladrglet amesegnalehu
Selam doctor leje 7 years Nate kodawa laye fenges alebat tegurwa betam konjo ena tleke neaw westun ende lashes tmleto neche hono teblashebge min ladreg betam chenkogal
በአካል ብናያት መልካም ነው
Thank you doctor. What about johnson baby shampoo is it good for hair and body?
We don't generally recommend Jonson products...
Thanks Doctor
እናመሰግናለን ገና ሳልሰማህ እኮ ነው ላይክማደርግህ
Selam
Yelije tegur yiderkal min large
እድሜዋ ስንት ነው??
ሰላም ዶክተር
ሴት ልጄ ገና 11ወሯ ነው እንቅልፍ በምትተኛበት ወቅት ፀጉሯ ያልባታል።please tell what can i do???
Dr lije and aynu ketewlde jemiro yalkisal ahun 3 wer honotal berasu yitefal silugn enem zim alkugn gn eskahun altewewm so mn.timkiregnalhi siyalkis aynar alew
ሌላ ምልክት አለው??
Yelewm
ዶክተርዬ የልጄ ፀጉር ስትወለድ በጣም ብዙ ጥቅጥቅ ያለ ፤ሉጫ እና ጥቁር ያለ ነበር እናም ለክርስትና ተላጭታ ከርደድ ያለ እና አንገቷ አካባቢ ምልጥ ያለ እንደ ላሽ ሆነባት በግራ እና በቀኝ በኩል ባላጨኋት ብዬ ይኸው በጣም ነው የሚቆጨኝ እናም ምን ትመክረኛለህ? የተወለዱበት ፀጉር በይላጩም ይቀይራል ማለት ከርዳዳ እና ሉጫነቱን?እንደላሽ የሆነባትንስ ድጋሚ ልላጫት?በፈጣሪ የሆነ ነገር በለኝ!ስለምትሰጠኝ መልስ አመሠግናለሁ
እናመሰግናል የአንድ አመት ተኩል ልጂ አለችኝ በጣም ነው ፀጉሯ የሚያሳስበኝ ብን ያለ ፀጉር ነው ያላት እኔ ጋ እያለይ የማላደርግላት ነገር አልነበረኝም በተለይ እሚበላ አብዝቸ የማበላት ፍራፍሬ ነበር 1አመቷ ላይ ወደ ሀገር ላኳት እስካሁን እህቴን እባክሺ ፀጉሯ እንደወጣ ተንከባከቢላት እላታለሁ አሰማኝም እሷ ጤና ትሁን እንጂ ደሞ ለፀጉር ነው የምትለኝ
ስለ አሳ ዘይት ጠይቄህ ነበር አይነት ደረጃ እንዳለው ብየ ሳኡድ ስለምኖር ልልክላት ብየ ነው
ዶክተር ልጆቸ 1 ኛዋዘጠኝ አመቷ አድኛዋ አመት ከስምንት አመቷ ጸጉራቸው በጣም ነበር የሚያምረውና እረጅም ነበር አሁን ያለበት ሁኔታ ይነቃቀላል ውስጡ ነጨ ይሆናል ህክምና ወስጀ ፈገስ ነው ብሎ በወተት የሚወሰድ ክኒን ተሰጥተው ወስደዋል ግን ልዮነት የለውም ባክህን መልስልኝ
በአካል ብናየው የተሻለ ነው ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ
Selam doctor, Thanks for your topic you came up with. I have a question but not related to this topic, I have 1 and 8 months baby boy. He didn't take that much food ke agierbiet yetezegaje dEmkie, ots meal, cerilac,egg with avocado and avocado mango banana blueberry tefechto, genfo yogurt, and sweet potato kalhone liela mgb enbi aley mn madreg yshaleEal? Amesegnalew
ሌላ ምልክት አለው??
Liela mlkt yelewm he interacts and plays with us and babies. He tray to speak and repeat what we did and his condition is good we want to doctor told us to give the food he want to eat.
Dr. Paraffin oil yalkew ke 6 wer betach new belay
ለሁለቱም መጠቀም ይቻላል
Dove samuna arif nw alugi lesanat min telgalk dr?.......learas lejochs yehonal?
ጥሩ ነው ይሆናል ❗
እናመሰግናለን የኔ ልጅ አራት አመቷ ምንም ፀጉር የላት ይበዛል እያሉ ቤተሰብ ሁሌ ይላጯታል ጉዳት እንዳለሁ ካንተ ሰማሁ😢
እባክህ ዶ/ር ስለ ቂቤ ንገረኝ
❤❤❤❤👍👍👍👍👏
❤️❤️ subscribe ያድርጉ 🙏
Hello doctor thank you for your help I just want to ask my son he is 6 months he like to watch TV too much so I am worried about him is it bad for him please I need your answer
Yes it is very bad for his cognitive and language development even it can result in virtual autism at age of 2-3 yrs
Hi sister.what you need to do is just stop your baby from watching tv completely until your baby 2 years. play,talk,sing,read a book with your baby,take him/her to play ground to play with other baby.it's the right time for you to take action so don't worry to much .
I really appreciate thank you so much
Lije 6 weru nw be belly eyetegna asechenekegn please doc what to do
የኔም ችግር ነው
Ebakin dokiter sel mixil beshita negeren
Dr lije 8 werua new gelawan satbat be be muk wuha new le tsegura chigr yinorew yihon?
ለብ ያለ ዉሃ መጠቀም ይቻላል
@@DrFasilPediatrician thank u
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እውቀትህን ስላካፈልከኝ አመሰግናለሁ 🙏🏾እናም ጥያቄ አለኝ እባክህ መልስልኝ
የ 1 አመት ወንድ ልጅ አለኝ በሃይፖስፔዲያ ችግር ተወለደ እና አሁን ቀዶ ጥገና ሊያደርጉ ፈቃደኞች ናቸው ነገር ግን አሁን ያሉት ነገር በጥሩ ሁኔታ እያደገ አይደለም አሁን ቀዶ ጥገናውን ማድረግ አንችልም ነገር ግን ሊያደርጉ የሚችሉት በመጀመሪያ ሃርሞንን በመርፌ መወጋት ነው. ፒናስ ከዛ እድገታቸው ቀዶ ጥገናውን ያደርጋሉ እና በሆርሞን ደስተኛ አይደለሁም በጎግል ውስጥ ስንፈልግ በኋላ ላይ የጎንዮሽ ጉዳቶች አሉት, የእርስዎ ምክር ምንድነው?
የተባረከ ይሁን
Ere dokter yene lej 3 weru nw gen yetegnabet bota tsegru yirgfal anatu lay siker betam befetnet nw miyadgew yedaru siker men largew ekul endihone
መቼ ነው የጀመረው??
@@DrFasilPediatrician ketewelde 45 ken buhala nw siweld betam bezu ena ekul neber
@@DrFasilPediatrician doc please men endareg temekregnaleh
My son will be 3 soon. He doesn't have hair infront of his head
ልጄ 6ወር ናት ፀጉሯ በጣም ስስ ስለነበረ እና አኩልም ስላልሆነ ላጨኋት ችግር አለዉ ማለት ነዉ?ምን የተለየ እንክብካቤስ ላርግላት?አመሰግናለዉ🙏🙏
ስላም ዶክተር ልጄ 6ወር 15 ቀን ነዉ በደረቱ ሳይሳብ ዳዴ ለማለት ይሞክራል ችግር አለዉ ሌላኛዉ ጥያቄ ደሞ ህፃናትን እንዴት አድርገን መመገብ እንዳለብን በስራኸዉ ቪዲዮ መሰረት ነዉ ልጄ የሚበላዉ ጣፍጭነት ያላቸዉን ምግቦች ሙዝ እና ሌሎ ች ፍራፍሬዎች ነዉ የሚበላዉ ድንች ድባ የመሳሰሉትን አይበላልኝም ይተፍዋል መፍትሄ ካለብትነግረኝ አመስግናለዉ
የኔም ችግር እርሱ ነው
ገና ምግብ መጀመሩ እኮ ነው እምቢ አለ ብለሽ አትተይው አንድን ምግብ 20 ጊዜ መሞከር አለብሽ አሁን ጠንክረሽ ሁሉንም ማስለመድ ያለብሽ
ዶክተር መልስልኝ የአራስ ጸጉር መላጨት አለበት ወይ የለበትም ሁለት ወሯ ነው ምን ትመክረኛለህ በሳይንሱ
እንዳይነቃቀልስ ምን ላርክ
እንቁላል እና አቦካዶ በ 3 ወር ልጀምር እውነት ያስፈራል
ዶ/ር የጆንሠን ቅባት ልጠቀም ለልጄ 4 ወር ነች
እስኪ ችግሬን ልስማ 👂👂👂
ኮኮናት ከ6 ወር በታች አይሆንም?
ግን ጥያቄ ብመልስ ጡሩነዉ እደሌሎቹ ስቲ ጠየኩህ አመልስም እኔከወለድኩ6ቀኒ ጡት ባጠባሁት ሰአት ያፍቃታል ምድነዉ
ይቅርታ ጥያቄው ግልፅ አይደለም እስኪ በደንብ አብራርተው ያቅርቡልን
ከወለድኩ 6 ቀኔ ሳጠባት ያፍቃታል ነው እምትልህ
ኖርማል ነው እህቴ@@DrFasilPediatrician
@@user-gn5wp8wl4e❤❤
የህፃናትን ፀጉር መላጨት እንዲያድግም ሆነ እንዲበዛ ይረዳል የሚባለው አባባል ነው ማለት ነው ዶክተር?
በጣም እውነት ነው በጣም ይበዛል ግን ተደጋግሞ ሲላጭ ከርዳዳ ፀጉር ይሆናል
ጠንከር ያለ ፀጉር መፍትሔ?
እድሜ?
3 አመት ከ6ወር ነው
dove ሳሙና አይሆንም
Thank you
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን ዶክተር